No video

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አማርኛ ፊልማችን ተመረቀ 😱🤗

  Рет қаралды 109,620

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#abtube #yetenbitube #famly

Пікірлер: 486
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የርፈት እንጀራ ይስጣችሁ ያረብ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤ አይዞን
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ 😢🤲🤲
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🥰🥰🥰🥰
@tizitamulu4341
@tizitamulu4341 Жыл бұрын
እረ እኔስ መቆም አቃተኝ ውዴ ደከምኩ ምንም ሰርቼ የለወጥኩት ነገር የለም ምን ይሰራል ጦርነት ብቻ ሀሳብ ለቤተሰብ ማሰብ ንሮ ተወደደ ስልክ ለሆድ ብቻ ምን በቃ ለሄዳችን ያቃተበት ዘመን ለውጥ የለ ሁሌ ወጪ እእእእረረረረ ኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢 አሁን የሆነነገር አረጋለው እልና ችግር ነው ምሰማው ስደውል ሞት ነው ምሰማው ስደውል ታረደ ተገደለ ታፈኑ ነው እረ ስንቱን ሰማነው ማዳቤት ቁጭ ብዬ ሆዴ ቆሰለ ሀሳብ ብቻ አንድ እንኮን ሲልወልድ መከራያን በላው ብቻ ፍጣሪ የማታ እንጀራ ይስጠን
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
@@tizitamulu4341 አይዞሽ የኔ ውድ እህቴ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ነገር ይሳካል ወደ ፈጣሪሽ ሌት ተቀን አልቅሽ አይዞሽ 🥺🥺
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Ameen yareb alemin
@ahlamahlam6251
@ahlamahlam6251 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ጋሽዬ የሚመቸው ❤❤❤❤❤
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
❤❤ ጋሼ እኔ ሁሉም ፍልቅልቅ 😁😁😁
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 10 ай бұрын
እኔኔኔኔ ወላሂ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ጋሼ አራዳ ምርጥ አባት ❤ ማዘር ቆንጅዬ❤እህትክ በጣም ውብ❤ አብርሽ እደግ ተመንደግ ትልቅ መድረክ ላይ እንጠብቅካለን።ስወዳቹ❤❤❤❤
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d Жыл бұрын
ጋሸና እማማ የቤተሰቡ ድምቀት ናቸው ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤❤ አብሩሸ እካን ደስ አለክ ደስ ብሎኛል
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 Жыл бұрын
ያኣብርሸን ቤታሳብ ይምትዎዱት ላክ አሁ❤❤❤❤❤❤
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын
አባታችን እናታችን ያሉበት ነገር ድምቀት አለውሥወዳች ❤❤❤❤❤
@user-bs1zz1qf1l
@user-bs1zz1qf1l Жыл бұрын
Waaa ማታደል ነው ከእነትነ ከአበት ጋ ማጨውት በአጣም ደስ ያምል ቤታሳብ ነዉ Congregation🎉🎉🎉
@YalemseraMulat-zd9pl
@YalemseraMulat-zd9pl Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ አይዟችሁ በርቱ እንኳን ደስ አላችሁ💚💛💓
@user-ff2ze2rl9w
@user-ff2ze2rl9w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የወንድ ጀግና ስራ የማያማርጥ ወንድ ደስ የሚለው💪💪💪በቃ ማነኛዉነም ስራ አልቺለም ሳይሆን እቺላለሁ ሲል ወላሂ እንደት ደስ እነደሚለኝ😍🇪🇹🇪🇹✅
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 Жыл бұрын
እናት እና አባት የሁሉ ነገር ውበት ነው
@SisaysisayMohammad
@SisaysisayMohammad 8 ай бұрын
በርቱ ምርጥ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ በተረፈ በርቱልን ❤❤❤❤
@kelem_Tube
@kelem_Tube Жыл бұрын
ደስ እምትሉ ቤተሰብ ማዘርዬን ሳያት ሁሌም አክስቴን ትመስለኛለች ሲመሳሰሉ ደግሞ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልህ ለቤተሰቦችህ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአባታችንእንኳንደህናመጣችሁ ታምራላችሁ ❤
@jemilanesro
@jemilanesro Жыл бұрын
ሸመጠጨከአጄ😂😂😂😂😂😂
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 10 ай бұрын
የሄሉ አባት ሀይለኛዉ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የአባቴ ተምሣሌት
@user-xw4ni3pq1v
@user-xw4ni3pq1v Жыл бұрын
አብርሽ የቀንድ አውጣ ተመችቶኛል ያገሬ ልጆች ገና ብዙ እንጠብቃለን
@saritub7279
@saritub7279 Жыл бұрын
የኔ አባት እኛም እንዎዳቹሀለን እራጅም እድሜ ይስጥ💓💓💓💓
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ምርጥ ፋሚሊዎች እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሀገራችንን ያብዛልን አብርሺ ያሰብከውን ያሳካልህ እኔ ፊልምም አላይም የውሸት ስለሚመስለኝ ሰው ግን ከፍሎ ያያል እኔ በነፃም አላይ
@user-sx7qg4vo6n
@user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын
አባትህ ቢኖር በጣም ቆጃ ነበር ግን ምንም ማድረግ አይቻልም በሚቀጥለው እንጠብቃለን በተረፍ በርታ ጉበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@waskan8288
@waskan8288 Жыл бұрын
አባቱ አይደሉምንዴ😢
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
​@@waskan8288በፊልሙ ለመለት ፈልገ ናው አበቱ ነው😊
@fafetub1120
@fafetub1120 Жыл бұрын
አብርሽ በርቱ ጎበዝ ያለማድነቅ አይቻልም
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
ምታስቀኑ ቤተሰብ አላህ በፍቅር ያኑራቹ ያገሬ ልጆች እናታቺን አባታችን ትልቅ እድሜና ጤና ተመኘሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@meditube147
@meditube147 Жыл бұрын
እህትህ ሰው ኣስመሰለችህ ፀጉርህ እህትኮ የእናት ምትክናት❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 7 ай бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ለሌሎች ተምሳሌት የምቶኑ ናቹ በርቱ እግዚሐብሔር ያሰባቹትን መሻት ይሙላላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 Жыл бұрын
እንዴት እንድ ምወዳችው ጋሽዬም ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@kelemm8046
@kelemm8046 Жыл бұрын
ደህናነን የኛ ውድ አባት አተ ልጂ ግን ከጠበኩህ በላይ ነህ እግዚአብሔር ከምትፍልገው በላይ ይስጥህ
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 7 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤቷሰቦች 💚💚💚ዘራቹህ ያብዛቹህ 💚💚💚👏👏
@agerneshtagilo5066
@agerneshtagilo5066 10 ай бұрын
ምርጥ ቤተስብ አይዟችሁ በርቱ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ❤💚💛🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
በጣምደስይላልወድሜ ፍፃሜያችሁ እንዳምርፀልዩ❤❤❤
@duey2368
@duey2368 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባትዬ እኛም እንወድሀለን
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ሙሉ ቤተሠብ ፍልም ሥሩልን ጋሽየ ጋር ❤❤❤❤🙏🙏🤲🤲
@hiwothiwot5962
@hiwothiwot5962 Жыл бұрын
ሰላም ለናተ እኩዋን ደስ አለክ ደስ የሚል ቤተሰብ በርታ ብዙ እንጠብቃለን የቡውትዬ ልጅ ሰላማቹ ብዝዝት ይበል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ጋሽዬ እንካንሰላም መጡ ደስየሚልቤተስብ እረጂምእድሜ ይስጣችሁ
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
🌹 ዋው ምርጥ ቤተሰብ ታምራላችሁ አብርሽ እህቴ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል 🌹🌹ሁሉም ነይ እሽ ማማዬ 🥰🥰🥰
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቤተሰብ ናች ❤❤❤🎉
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
የኔ ምርጥ መልካም ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጎበዝ አብርሽ ምርጥ በርቱ
@user-sw1ok5oc1m
@user-sw1ok5oc1m 8 ай бұрын
አብርሽ እኔ አባቴን በልጅነቴ ነው ህወቱ ያረፈው እና የአንተን አባት ሳየው እያለቀስኩኝ ነው ቪድዮ ማየው እና በጣም እረበሻለሁ ፈጣሪ አባታቹሁ ይጠብቅላቹሁ የአባት ፍቅር ይለያል😢😢😢😢😢 አባትህበጣም ነው ምወዳቸው እዴሜና ጤና ይስጣቸው
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t Жыл бұрын
ጎበዝነህ በርታ ልጂማለት ጠንካራታታሪሁኖ ቤተሰቡን ሲያሥደሥትነዉ ቤተሰቦችህባንተ ደሥተኛሁነዉ ከመረቁህ ሁሌም በሄዲክበትአቅጣጫሁሉ ቀኝይሆንልሀል አትርፈህእጂ ከስረህአትገባም 👍👍👍👍👍
@hbeesan7426
@hbeesan7426 Жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@alemabera3458
@alemabera3458 Жыл бұрын
ዋው አብርሼ በርቱ ደስ ይላል ከሄሉጋም ሆናችሁ ስሩና በዩቱብህ ልቀቅልን ትችላለህ የምር
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
አብርሽ ሙቢ አለበት እንዴ በጣም ጎበዞች። መልካም ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ።።
@nunubintbaba
@nunubintbaba 7 ай бұрын
አለ ሙቢም በጥፊ አቃጠለችዉኮ ክክክክክክ
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j 5 ай бұрын
የታለፊልሙ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 10 ай бұрын
አይይ አባታችንን ደስ ሲል እድሜና ጤና
@penalmara8845
@penalmara8845 Жыл бұрын
አብርሽ ወድሜ በርታልን ገና ብዙ እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤
@weyafamily4573
@weyafamily4573 Жыл бұрын
በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥልን ለናትና አባትህ ስወዳቸው
@meretechhassni305
@meretechhassni305 10 ай бұрын
😃😃አይ ጋሽዬ የድሮው ለከፋ ይሄ ነው በቃ 😃❤❤❤❤❤❤ ደሰ ትላለችሁ
@haroni2982
@haroni2982 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይሥጣቹ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ አብርሽየ ዋው እንኳን ደስ አለህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍መቶሺ ይግቡ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 10 ай бұрын
የኔ አባት ጀዋል ስለ ተገዝልህ ደስ ብሎኛል ❤❤
@Kamila-ks1we
@Kamila-ks1we 7 ай бұрын
የምትለዪ ቤተሰቤች አይለያችሁ ጋሽዪ በጣም የሚለይ አባት ማዘር ቆጅየ እነት እርሚና ጤና እመኝላችሀለሁ❤🙏
@user-tg5jn9fy9c
@user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын
ሁፍይ ሺ አመት ኑሩልኝ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
አባታችሁ እራሱ አክቲግ በጣም ጎበዝ ነው በፊልም ዙሪ ቢመጣ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ❤Congra🎉🎉🎉
@user-me3kz1vz2x
@user-me3kz1vz2x 7 ай бұрын
ኤፋየ የኔ ፍቅር ስወድህ አፍቃሪህ ነኝ በጣም ምርጥ ቤተሰቦች በፍቅር ኑሩልኝ 🎉🎉❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ኦ አብርሽ በፊልምም መጣህ በጣም ጎበዝ ነክ ❤
@user-qm3kz1qk3q
@user-qm3kz1qk3q 8 ай бұрын
አብረሽየ መሸአላህ ጋሻየም አብሮይስራ❤❤❤❤❤
@umreem6436
@umreem6436 Жыл бұрын
መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
ስለምኑ
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
​@@user-db4fk2sm9j😅
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 10 ай бұрын
ጋሽዬዬዬዬዬ ማሩሩሩ ኡፉፉፉፉ አቤት ሥወድህ የኔ አባት
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 6 ай бұрын
ደስ ስትሉ አብርሽ በርታ በብዙ ስራ እጠብቅሀለን
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
ወይኔ ጋሽዬኮ የበተሰቡ ድምቀት ናቼው❤❤❤❤😢😢😢
@Betisha-k
@Betisha-k Жыл бұрын
በጣም ዴስ ይላል እስከ ምለቀቅ በጉጉት እንጠብቃለን
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p Жыл бұрын
❤❤❤አብርሽ እንኳን ደስ አለህ ጋሽየንም ጨምሩልን
@heesan7389
@heesan7389 Жыл бұрын
እናትህግን ስታምር ❤❤❤❤
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 Жыл бұрын
ጋሸየና እማማ ሁላችሁም ደሰ ሰትሉ❤❤❤❤❤❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲የኔ አባት
@merrymim2583
@merrymim2583 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ኤፋ የሩታ ና አብርሽ የምትውዱ ላይክ❤❤❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ደስከሚለው ነገር ሴትልጅ ከአባቷ ወድልጅ ከናቱ ልክ እደኔና ወድሜ🌹
@saifulrsna5168AMIANT
@saifulrsna5168AMIANT 7 ай бұрын
ዋውማሻአላህ ጋሺየ ምርጥሰው ግንየመቸነው ፊልሙ መቸነው የሚለቀቀው
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ልጅትዋ የምር እህትህ ናት እንዴ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቱ በዬቱብ ላይ አንጡት ፊልሙን ❤❤❤❤በርቱ
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 10 ай бұрын
የኔ ጥያቄ የአብርሽ ፍቅረኛስ የት ገባች ወሬ ማጣራት አልወድም ግን እደት እደምወዳት
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
የምር፡ፍቅርናጤናውንያብዛላቹ፡
@hayatabate2636
@hayatabate2636 10 ай бұрын
ምርጥ ቤተሠብ ሥወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bintbesher
@bintbesher 10 ай бұрын
ኤፍሬም ከናቱ ጎን አይጠፋም የኔ ሚስኪን እናትህን የምታቅፋት ነገር ስወድልህ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
እዴ ወደ ፊልሙም መጣችሁ ጎበዝ በርቱ እህቶችህ ቆንጆ እናታቸውን መሳይ ወዶቹ አባታቸውን መሳይ በጣም ታምራላቭሁ❤❤❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አብርሽ❤
@user-ob9kf5nj1r
@user-ob9kf5nj1r Жыл бұрын
ሀዪሚየ አብርሺ እናት አባታቺሁን እርጂም እዲሜ ያዲልላቺሁ በጣም ነው ደስ ትላላቺሁ
@meseretgashaw9335
@meseretgashaw9335 Жыл бұрын
Dese setelu beteseboche dese yelale egzyabehar yebarekacheu egzyabehar fekeracheune yabezalacheu ❤❤❤
@memrecords
@memrecords Жыл бұрын
ፊልሙ ያበደ ነው ሴራና ላይ በማየቴ ገና ከዚህ የበለጠ እጠብቃለሁ
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 Жыл бұрын
ተለቋል እኔዴ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
@@madinamustafa6346 ገና ነው
@user-xg8ly1jj7d
@user-xg8ly1jj7d Жыл бұрын
ስታምሩ፣እህትክ፣ደሞ፣ስታምር
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
እህት ስታምር😊😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
ጋሽየ እና ማሚ ድ እረጅም እድሜ ተመኝሁ
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 7 ай бұрын
አብርሺየ እኳነ ደሥአለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሞላዉ ቤተሠቦችህ ሠላም ጤና ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ስታምሩ ምርጥቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️
@user-pv4xw9er5j
@user-pv4xw9er5j 5 ай бұрын
አብርሽና ሩታ ቤተሠቡ ይሳካላችሁ እወዳችኋለዉ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
ፍቅራቹ ደስ ሲል በርቱ ምን ግዜም ክስቶ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 10 ай бұрын
❤ዴሰ ትላላቹሁ ሰላም ለሐገራቺን ❤😢
@user-wv6lp4xb1m
@user-wv6lp4xb1m 7 ай бұрын
ሰታምሩ ምርጥቤተሰብ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💯💯👈
@user-tg5jn9fy9c
@user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын
ጎበዝ የብትዬ የሀገሬ ልጆች በርቱ አልተሰራም ቡትዬ ላይ ስሩ ስሩ
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 7 ай бұрын
አብርሽ መቶሺ ገባ ማሻአላህ እኔም 100ገባሁ 🎉🎉🎉 እናተ ተዉ አትናቁኚ ከርታታዋ የመዳም ታክሢ ነኚ ደምሩኚ😢
@nuratube8673
@nuratube8673 Жыл бұрын
ድምፅ ማይሰማዉ የኔ ብቻ ነዉ ወይስ እናተ ጋር ነዉ
@hfsfjd3085
@hfsfjd3085 Жыл бұрын
የኔ አባቴ ደና ነን እግዝአብሔር ይመሰገን
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ እዉነት ❤❤❤❤
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ዋው የማዘርና የፋዘር ወሬደስሲል አንተም እንኳንደሳለህ እንኳንደሳላቹሁ❤❤❤❤ፍቅርየለችምእንደ?
@DadffGfff
@DadffGfff 6 ай бұрын
ወላሂ በጣምየማአስቀኑ ቤተሰብነዉ❤❤❤❤❤
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын
በርቱ ይቅናቹ ምርጥ ጅማሮ ነው
@netsanettube9580
@netsanettube9580 Жыл бұрын
Wowo Amazing congratulations 🎊 👏 bartuu ❤❤ILOVE you all family ❤❤
@የአሜን
@የአሜን 2 ай бұрын
ጋሽዬ እዴት እደምወደው እኮ😂❤
@DasalaAnoro
@DasalaAnoro 8 ай бұрын
እንኳን ስለዚህ አበቃችሁ አብገርሸ❤❤❤❤
@sophiaassan7133
@sophiaassan7133 Жыл бұрын
ቤተስብ፣በጀማአ፣አዲፍልም፣ብስሩ፣አሪፍ፣ነው፣ጋሽየ፣ይቺላሉ፣ትወነ፣ቀልጠፍ፣ያሉነቸው፣መምህር፣ስለሆኑ፣❤❤❤❤❤
@user-yc3mn6hq2j
@user-yc3mn6hq2j 8 ай бұрын
ውይይይ ጋሽየ መሰረተ ትምርት አላለም 😅😅😅😅😅 የዱሮ ጠቀሳ ክክክክክ ፈታ ነው የምታደርጉት
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 6 ай бұрын
ይሄ ፍልም አልተለቀቀም እስካሁን😢
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 12 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 33 МЛН
ሙቢ  አስለቀሰን . ብዙ ቀን እራሴን ላጠፋ ነበር አለ😭😭
15:40
ፍፁም ቃል ሙሉ ፊልም Fitsum Kal full Ethiopian movie 2022
1:46:34
🦋ተስፋ ቆርጫለሁ ተይኝ ህይወት በቅቶኛል😱😰
16:45
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 153 М.
🛑አባትዋ አስጠነቀቃት ሄለን አለቀሰች😭😢
13:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 213 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН