🛑 በጉማ አዋርዳ ላይ ታሪክ የሰራችው የልጅ ማኛ ጉዳይ

  Рет қаралды 72,069

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

🛑 በጉማ አዋርዳ ላይ ታሪክ የሰራችው የልጅ ማኛ ጉዳይ
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
ደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 238
@habtetirura1942
@habtetirura1942 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Жыл бұрын
መምህር ዩርዳኖሰ እረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ይሰጥልኝ ሁሌም እውነት ነው የምትናገር እግዛብሔር ይታረቀን ደንዳና ልብ ላለን
@bkagimengesha
@bkagimengesha Жыл бұрын
በእውነት እንደ መምህር ዮርዳኖስ አንድ አራት አምስት ሰው ለቤተክርስቲያን ስርአት እሚጨነቅ ቢኖር ስንት ሰው በተመለሰ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ይሱ የሚናገረውን የቤተክርስቲያን ሰዎች ስከሱት ነው እሚውሉት ይሱን የመሰሉ ቢኖሩ ሀገርም ቤተክርስቲያን ሰላሟን ባገኘች ነበር😢😢😢😢😢
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
አሜን ፍትህ ለወንድማችን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🤲 ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
በውነት ለለምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህ ያብዛልን አሜን
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችን ያብስራም ወንድማችን እናመሰግናለን አቤቱ አምላኬ ዝምታው አስፈራኝ እኔስ ጨነቀኝ የቤተ ክርስቲያን ነገር እህህህ😢😢😢😢
@hayimanotmengia8486
@hayimanotmengia8486 Жыл бұрын
ወንድማችን በራታልን ለእኛም እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን 👏 የአባቶቻችን እና ለመምህሮቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 💒🥀👏ቤተክርስቲያን የሚያከብራትን ታከብራለች👏ፍትህ በግፍ ለሚታሰሩ የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን እና የገዳም አባቶቻችን😢 ፍትህ ለቤተክርስቲያን 😢😢😢
@konjo7249
@konjo7249 Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ፍህትን ይስጠን😭😭😭😭😭😭
@hayimanotmengia8486
@hayimanotmengia8486 Жыл бұрын
@@konjo7249 አሜን አሜን አሜን 👏
@solina4225
@solina4225 Жыл бұрын
ይጠብቅህ
@saronisrael752
@saronisrael752 Жыл бұрын
ፍትህ ለተዋህዶ ልጆች
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
እቃለህይወትያስማልን
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
ለወንድማችንእግዚአብሔይድረስትቃለህይወትያስማልንእድቅዱስእግዚአሔርቅዱስአዣል
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Жыл бұрын
አምላኬ ሀገራችንን ሠላም አርግል የንስሀ እድሜ ስጠን ዝምታህ ያስፈራል😭😔😔
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእኛ እንቁ ምህረት አብ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን❤❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማችን ዳዊት ፍትህ ወደ አርያም በገዛ ምድራችን ባእዳን ሆነናል
@abebaali5356
@abebaali5356 Жыл бұрын
እውነትን የሚናገር መቼ ይወደድና ነገር ግን የእውነት አምላክ ከእሱጋር አለ እህታችን በዝምታውስጥ እውነትን መስክራለች እናም የእውነት አምላክ አይጥላትም አይተዋትም እመብርሀን ገጉንሽ ሆና ጥላ ከለላ ትሁንልኝ እህቴ ከእዚም በላይ የሚትገልጪበትን ጥበብን ማስተዋልን ፀጋውን ያብዛልሽ አይዞሽ አትፍሪ እኛም ከጉንሽ ነን የእውነትም አባት ከእኛጋረ ነው የሚያስፈራን ነገር ሊኑር አይገባም ከንዱሱች በላይ የሁነውን ነው ያመነው!!!❤️
@HenokAsh23
@HenokAsh23 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወድማችን እኳን ደህና መጣህ ለሁላችልም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@zenebetchtemesgen9345
@zenebetchtemesgen9345 Жыл бұрын
ለመምህር ምህረተአብና ለሎቹም ረዥም እድሜና ከጤና ጋር ይስጥልን ሰላየሁት በጣም ደሰ ብሎኛል። አንተንም አብስራ ተባረክልን
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ባራው ይሙጡልን ቃላሂይወት የሠማልን
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ሕመሜን ነው የገለፀችው አጀቴ ያረረውን ዝምታ የመረጣችሑ ዝምታችሑን ሥበሩ😭😭😭💔💔💔
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Жыл бұрын
ፍላጎት አብረሀም በጣም እናመሰግናለን እግዛብሔር ይሸጥልን
@kannsein5607
@kannsein5607 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም የምወደው ሰባኪ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው ህዝብ በህዝብ ላይ መንግሥት መንግሥተ በመንግሥት ላይ ሰው ሰው ሲበላው ነፍሰጡር እናት ሆዷን ሲቀደድ አየን ወዘተረፈ ኢትዮጵያ አገሬ ገዳይሽ በዛ በቃ ይበለን እግዚአብሔር ዘመኑን ጊዜው የዋጀ ትምህርት እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ትንሣኤዋን አቅርብ መከራው አሳጥር 😭😭😭😭😭😭😭
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር ሊምር ሲል ይቆጣል ምህረቱን ይስጠን🙏🙏🙏 መሀሪ ነውና ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@aynalemasele9064
@aynalemasele9064 Жыл бұрын
የእውነት የውስጤን ነው ያገኘችልኝ።አብዛኞቻችን አሁን ላይ ውድ እና አንዷ መተኪያ የሌላት ሀገራችን ኢትዮጵያዊ ያለችበትን ሁኔታ ነው በግልፅ የገለፀቻት። አቤቱ አምላካችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ፈገግታ የሚታይባትን ኢትዮጵያን መልስልን።
@saraayman1293
@saraayman1293 Жыл бұрын
ቃል፡ህይወት፡ያሰማልን
@madotbelete4745
@madotbelete4745 Жыл бұрын
ሰይጣናዊ ምሰል የገለፀችው ማለትህ ነው? ምንድነው የምታመልኩት? ሰትታይ እራሰዋ ጋኔል የተጫናትን ሴት የሆነች ወንድ ፆታዋ ያልታወቀ ጭምልቅ ባህላችንን የማትመሰል ጋኔል ምኗ ነው መልእክት ያሰተላለፈፈላችሁ? እናንተ ሰይጣን አምላኪዎች:: ጩሁ በባዶ ሜዳ ፈጣሪ እሰኪበቀላችሁ::😊
@ZufanSetegn-em8sw
@ZufanSetegn-em8sw Жыл бұрын
አሜንወንድማችንን ባለበት እግዚአብሄር በህይወት ይጠብቅልን ለመምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
ያብስራ ልጄ... በስመ አብ... ብለህ እንደጀመርከው ስትጨርስ ወስብሀት ለእግዚአብሔር ...ብትልስ???
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ፍትህ ለወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ያስፈታህ
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወንድማችን 😢😢😢
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
መምህራችን አለከ ስትጠፋ ንቆን ነበረ እንኳን ተመለስክ💚💛❤
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
መምህር ዮርዳኖስ ዝክረ ቅዱሳንን ተማሩ ትጠቀማላችሁ
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 Жыл бұрын
ፋራኦንን በበህረ የሰጠማ የ እስራኤል ቅዱስ አምላክ የተዋህዶ ና የኢትዮጵያ ጠላቶች ከምድረ ገፅ የጥፈልን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
በእወነት አባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለወላችን ለቡና የሰጠን አሜን🙏🙏🙏
@user-wp2rv3up2t
@user-wp2rv3up2t Жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ይሰማልና አባታቸን ሰላም ለአገራችን አምላኬ በቃችሁ በለን አቤቱ አምላኬ አሰቦት አገሬን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን፫ ወንድም 😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን😢😢😢ለመምህራሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫ይሁን ይደረግልን😢😢😢😢
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን ሠላም ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ የምህረት አብ መጥፋት በጣም አስጨንቆን ነበር አሁን ተነፈስኩ
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Жыл бұрын
ለመምህራችን እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጥልን እግዛብሔር ከኢትዩጵያ ህዝብ ጋር ይሁን አሜን።
@kefelegneshetu9593
@kefelegneshetu9593 Жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын
ያብስራ ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ለወንድማችን ፍትህ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
ቃለህይወት።ይሰማልን
@saratesfa542
@saratesfa542 Жыл бұрын
ፍትህ ለዳውት
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
እውነት ፍትህ ለወንድማችን ዳዊት ቃለህይወት ያሰማልን
@rechilove6490
@rechilove6490 Жыл бұрын
ወንድማችን ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ እሱ ፍርዱን ይስጠን እኛስ ግራ ገባን እመብርሀን ባለህበት ትጠብቅህ ወንድም አለም ከታገሱት ሁሉም ያልፍል ፍትህ ከፍጣሪ እንጂ ከሰው አንጠብቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b Жыл бұрын
ፋትህ ለዳዊት እግዚአብሔር ጠብቅልን
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ፍትህ ፍትህ ለዳዊት
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 Жыл бұрын
አሜን አባቶቼ ፀሎታችሁ በረከታችሁ አይለየን፣ወንድሜ አንተም ተባረክ
@user-do7cd4yh8w
@user-do7cd4yh8w Жыл бұрын
በእውነት ላባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ❤
@heishd3595
@heishd3595 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወ ያሰማልን ❤❤
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i Жыл бұрын
ወንድማችን ዳዊት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
አንተ ልጅ የወጣትነት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመላው የተዋህዶ ልጆች
@SusuZina-kv3ih
@SusuZina-kv3ih Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን ያዉጣልን
@tigisttigist4570
@tigisttigist4570 Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን ይቀድስልን 🌾🌾🌾🌾 ወንድማችን ያብስራ በእውነት እናመሰግናለን ደስ ደስ የምል ትምህርት እያሰተላለፍክልን ነው በርታ በዚሁ ቀጥይበት
@KirubelTsegaye-kd8ju
@KirubelTsegaye-kd8ju Жыл бұрын
በትክክል ነው አስተምሮ ደስ ይላል
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አቤቱ ይቅር በለኝ በፆለታችው አስቡኝ ወለተ ጥምቀት እያላችው😢😢😢😢😢😢😢
@massramassra4881
@massramassra4881 Жыл бұрын
እግዝያብሕር የመስግና❤❤❤❤❤
@sekalemfelkojember3860
@sekalemfelkojember3860 Жыл бұрын
ወድሜ ምን እደምልህ ቃላት ያጥረኛል የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ በቤቱ ያፅናህ።
@user-jn5ct5le6b
@user-jn5ct5le6b Жыл бұрын
መምህር ፡ ሮዳስ ፡ ያለው ፡ 100%ትክክል ፡ ነው ፡ ሁሌም ፡ የሚበሳጨኝ ፡ ነገር ፡ ነበር ፡
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@firehiwotgetachew3738
@firehiwotgetachew3738 Жыл бұрын
Keep what you doing l learn a lot ,we don’t need to see what protestants doing in church but we will pray for them. Thank you for all you doing.
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
እውነት ነው የቁም እስረኛ የቁም ሟች ሆነናል 😢
@haregyishak6874
@haregyishak6874 Жыл бұрын
ወንድማችን አይዞህ ባለሕበት ፈጣሪ ይጠብቅህ!ፍትህ ለተዋህዶ!!!
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
ተመስገን ኣምላኽ የ መምህር ምሕረትኣብ በጣም ኣሳሰቦን ነበር
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@user-rk8qm1jp7t
@user-rk8qm1jp7t Жыл бұрын
እውነትነው አባቶቻችን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን ቸሩ አምላካችን በቤቱ ያፅናልን ሰላም ለሃይማኖኖታችን ለሃገራችን ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢🤲🤲🤲🤲
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
የአባቶቻችን ደም ይፍረደን በበረሀ ምግብና ውሃ ሳይገዳቸው ለሀገር ለወገን በፀሎት ባቆሙን ግን ለምን ለምን ለምን ዋ ሀገሬ ዋይ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ተገደሉ አባቶቻች በጥይት ተጠበሱ ተገደሉ እኔ በደለኛዋ እኔ ሀጥያተኛዋ ልሙት ወይኔ ወይኔ ጌታ ሆይ እየን ተመልከተን
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
Thanksthankmoermoer!!!!😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Жыл бұрын
First viewer
@EmabetGezaw
@EmabetGezaw Жыл бұрын
Amen kali hiwet yasimalen
@sarawedm430
@sarawedm430 Жыл бұрын
Wedmachen egziabeher be edme betsega yetebekelen Enem memhrachen bemetfatu eyasebeku neber dehnnetun selesemahu des belognal be edme betsega yetebekelen amen amen amen 🤲 🙏
@sarkysool2341
@sarkysool2341 Жыл бұрын
በኡነት መምህር የርዳኖስ ንጥር ነው ያጠጣህኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን💒💒💒
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
እውነት ትመራለች ግን ነፃ ታወጣለች. ልጅ ማኛ እንቁ ኢትዮጵያውያዊት እህታችን የአመቱ ምርጥ ስው ነሽ100% 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾እውነትን መቀበል ያቃተው መንጋ የጫካ ሽፍታ ስብስብ መንግስት ግን ንፁሀንን በማስር ብቻ ነው የእውቀቱ መገለጫ! እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@ayudire8062
@ayudire8062 Жыл бұрын
እውነትነው መምህራኖቻችን ሁሉም ቦታአለውና ቅዱሱን ስፉራየሚያረክስ አያስፈልግም ማስተዋሉን ይስጠን ቸሩ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hhfj9761
@hhfj9761 Жыл бұрын
መምህሮቼ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዮርዳኖስ እዉነት ብለሃል ምንም ቢመረን እንዋጠዉ ❤አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነው ሁል ጊዜ በጣም በደስታ ነው የምከታተለው በርታ ወንድማችን
@TigstTigi-hi2jl
@TigstTigi-hi2jl Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
እዉነት አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 Жыл бұрын
ወድማችን ያብስራ ተባረክልን
@Betisha-pr6fv
@Betisha-pr6fv Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rc2cf8bh1z
@user-rc2cf8bh1z Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባቶቻችን አሜን ፫
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
እፍ ልቦና ይስጠን😢😢😢
@addaaddda5718
@addaaddda5718 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ለንስሃ ሞት ያብቃን አሜን❤
@betelhemasegaheq3398
@betelhemasegaheq3398 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ጠባቂውን መላክ ላክልን
@Mickey-Demo
@Mickey-Demo Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 Жыл бұрын
አብሥራ ወይ ጉድ። ግሩም ድንቅ ልጅ ነህ። ለቅዱስ ዳዊት የቆመ አምላክ፡ ለዳዊትና ለአብ ሥራ ይቁምላችሁ።
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ዘመን አምጣልን
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Жыл бұрын
ምን ዓይነት መረዳት ነው እግዚአብሔር ይማረን ይማረን እህታችን ከፈለገች ማቅ ማቅ ለብሣ አፋን በጥቁር አስራ አትመጣም ይህ በእኔ አመለካከት ያውሬው ምልክት ነው እንጅ የኢትዮጵያ ችግር አይገልጥም እግዚአብሔር ህዝቤ ምድሪያን ያስባት የነህምያ አምላክ ይነሳ እግዚአብሔር ይነሳጠላቶቹ ይበተኑ
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህሮቻችን ሰላም ለኢትዮጲያ፡ይሁን፡ፈጣሪ፡ምህረትን፡ይላክልን😢
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
Enqan dena metahe ❤wendema. 💥EGZEYABEH YEFERDAL. ‼️
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg Жыл бұрын
አሜን
@belebele239
@belebele239 Жыл бұрын
ፍትህ ለውንድማችን ዳዊት
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
💚💛❤😭😭😭ሐይል የጌታነው ጨልሞ አይቀርም ለምዬ ተዋሕዶ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራኖቻችን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fassilkahel
@fassilkahel Жыл бұрын
እሰይ፡ደስ፡ይላል፡፡ ዘመናዊነት፡የመሰለን፡ዝሙት፡መሆኑን፡ተረዳን።❤
@robealmesenbet5477
@robealmesenbet5477 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጎበዝ ቀጥልበት እንዳትፈራ ከጎንህ ነን
@bb1bb429
@bb1bb429 Жыл бұрын
በወነትቃለህወትያማልን
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 Жыл бұрын
አሜን3
@workineshlema5089
@workineshlema5089 10 ай бұрын
ለተዋህዶ ልጃች እግዚአብሔር አለ ሁላችንም እበርታ
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@AlemZewid-sf5dz
@AlemZewid-sf5dz Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን 🌉
🛑  የታገተችው የ14 ዓመቷ ልጅ ጉዳይ እዚህ ደርሶል
38:58
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 61 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 87 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 67 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 16 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 8 МЛН
የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል  (የከሸፈ ስክሪፕት)
40:55
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 155 М.
🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ አፈረጠው በቃ ተገላገላችሁ
37:44
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 100 М.
🛑 የጡት ማስያዣው...እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ
35:58
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 73 М.
የመልካም ወጣት ፍሬዎች ለመምህር ምህረትአብ ዘፈኑለት
29:03
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 122 М.
🛑  የፓስተር ዮናታን ውርደት ቀጥሏል
31:56
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 163 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 87 МЛН