🛑 የጡት ማስያዣው...እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ

  Рет қаралды 73,176

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

በጡት ማስያዣ ላይ የተገኘው አስገራሚ ነገር እንዲሁም የራሄል ጌቱ ጉዳይ
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
ጡት ማስያዣ,rahel getu new album,rahel getu mezmur,ራሄል ጌቱ,new ethiopian music 2023,new amharic music 2023,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,betoch comedy,diakon henok haile,diretube,donkey tube,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,fanatv,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,kana television,mahtot tube,minew shewa tube,music,senselet,tenaadam
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 369
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
በአዲስ ቲዩብ በሌሎች ስራዎች የምመጣበት ሁለተኛውን ቻናሌ ይኸው 👇 youtube.com/@yabwa
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ጤንጤ ሲጀመር ልባ እና ውሸት በቁና ነው የለው ሆነች አልሆነች አያገባንም እነሱ የሰው ጭንቅላት ለመሰርቅ ነው ሌቦች ሰለሆኑ
@selamt8660
@selamt8660 Жыл бұрын
በቴሌግራም ቪዲዮዎችን ብትለቅን😢
@emebetasfaw318
@emebetasfaw318 Жыл бұрын
0😊😊
@ziggys2021
@ziggys2021 Жыл бұрын
It is silicon! It causes cancer. Marble or Limestone product is another cancer-causing material. My advice is never to buy a bra that has padding or wired also!! In America, some ladies used to put Breast enlargement and they cause their body to cancer. Now the FDA stepped up and stopped it !!
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
እኔግን የምለው ወድማችን መምህር ምረተአብ ለምን ከጉባዬ እራቅ እደበፊት አናያወም
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
እኔንጃ እህቴ የኔም ጥያቄ ነው ለማጣራት እሞክራለው ።
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Ena zar eyasbkugn nber egzabher balbat yetbkaw
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
እኔም እራሱ ምን ከትበዉ እንዳወጡት አላቅም ከስር ቤት
@kannsein5607
@kannsein5607 Жыл бұрын
ተነቃበት እኮ የወንጌል ደላላ መሆኑ እናተ ገና ስለተኛችሁ ነው የተኛችሁበት ስትነቁ ይገባችዋል ወጣቱን ፈሪ ልፍስፍስፍስ ደከማ አድርጎ ከማስተማር ምን ጠቀመ? ነው ወይስ ያ ጅል ስብከቱን ስንሞት እንበዛን እያለ ያጀዘበው ነው የናፈቃችሁ?
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
​@@kannsein5607 ውሻ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Жыл бұрын
እኔ እሸን አልነቅፍም ምክንያቱም አዳንድ ሰዉ ለራሱ ማየት የማይፈልገውን ነው እድለበስ የሚሰጡት እና ልክ ነው እስኪ ማናችን ነን የምንወደዉን ልብስና ጫማ የሰጠን ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት 👈🙏
@serawittesfaye9937
@serawittesfaye9937 Жыл бұрын
Ewnet bileshal ehite
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Жыл бұрын
ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን,, መምህረ ዮናሥ እና ልጅ ቢኒ ሥለተፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል
@jarmu9113
@jarmu9113 Жыл бұрын
በጣም ያስፈራል ለንሰሀ ሞት ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Жыл бұрын
በጣም ትህትና ያለህ ልጅ ነህ በርታ እግዚአብሔር በዚሁ ያፅናህ ለሌሎች አርያ የምትሆን ነህ👍🏿
@sadaaalebachew1838
@sadaaalebachew1838 Жыл бұрын
ቅድስት ሥላሴ ይመስገን ወንድማችን ሰላም ይብዛ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ❤❤❤ እሸቱ አንደኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነው የሁላችንም ተምሳሌ ነው❤❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ወንድማችን አብስራ እንኳን ሰላም መጣህልን ስለሁም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን በሰላም ተፈታችሁልን ተመስገን አምላካችን 🙏💒🌺🌺🌺
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ችግር የለዉም እሼ ይጫወታል እንጂ የሚጎዳ የማያዉቅ ሠዉ አይደለም ለማሳቅ ነዉ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😢😢😢እኔ በዚህ ምድር ላይ ስደተኛነኝ😢😢😢😢ቃለይሆትያሰማልንመምህራችንእዮብ
@fikrteregasa488
@fikrteregasa488 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም 😢😢😢
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
የምናስተውልበትን ልቦና ይሰጠን 🙏🙏🙏
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
ያልከው አይቸዋለው ግን በስደት ላይ ነው ያለሁት የኔ አይሞላልኝም😂😘🥰 አባቶቼ ጸጋውን ያብዛላቹ እድሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤
@AbdYoda.Feker_best
@AbdYoda.Feker_best Жыл бұрын
ኘሮግራሞችህ በጣም አስተማሪ ናቸው....በረታ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እኔ እንደ እግር ኳሰ ማየት የሚያሰጠላኝ የለም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 Жыл бұрын
እኛ ጸጉር መስንጠቅ እጂ በጎነቱን አናይም እሽቱ ተባረክ በዚህ ስሜትህ እንዳይጎዳ
@wubalem5753
@wubalem5753 Жыл бұрын
መ/ር ዮርዳኖስ እውነቱን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kassahungmaryam3959
@kassahungmaryam3959 Жыл бұрын
ስለ ትምህርቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን የእሸቱ ተመችቶኛል
@Taba-vw2xm
@Taba-vw2xm Жыл бұрын
ለሁላቸውም መምህራን ቃለሂወትን ያሰማልን❤እመምህር የወርዲአኖስ ብንሰማ በጣም ጥሩ ነበር ግን አንሰማም ልባችን ታወሮአል አይነልቦናችንንያብራልን😢 እሱ የሚጠላ ወይም የሚሳደብ ሴጣንብቻ ነው😢
@user-eq5ll5tb1d
@user-eq5ll5tb1d Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ምረትእብ የት ጠፋ ምን አስነኩት ወንድማችን የምታውቀው ነገር ካለ እስቲ አሳውቀን
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын
ቃል ይህወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን እኛም ለንሰሀ ያብቃን 🙏❤
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh Жыл бұрын
"ልቦና ይስጠን "ብትለው የዬትዬብን ስምህን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ አንተ አዘጋጀኝ
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነክ ወንድም አለም ለመምህርኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እረ ሰላም ለሀገርችን አቤቱ በእኔ በደል ነው 😢😢😢😢 ሰላም ለሀገርችን ለእምነታችን😢😢😢😢😢ምን
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕሮቻችን። ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!! ብራው እኮ በጣም ቆይቷል እስቦንጂ ያለው አትጠቀሙ ለጡት ካንሰር ያጋልጣል ብለዋል ዶክተሮች!
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
በትክክል ኳሰ ጣኦት ነው አምናለሁ የራሳቸውን አጀንዳ ማሰፈፀሚያ ነው ዲያቆን ዮርዳኖሰ ትክክል ብለሀል
@fatyah-zb7dq
@fatyah-zb7dq Жыл бұрын
እኔ ሙሥሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን አሪፍ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 ሠላም ለኢትዮ ፍትህ ለቤተ እምነታች
@behailuasgdom1101
@behailuasgdom1101 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህም ማባከን ነውና ❤❤❤
@qaws7708
@qaws7708 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በድሜ በፀጋ ያኖርልን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Kale Heiwet Yasmalin Abatochachin🙏🙏🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK የእኛ ሀገር ሰወች የዉጪ ሀገር ዉዳቂ ባህል ሰለባ እና ማራገፊያ በፈቃዱ ሆነ አይደል።።
@Amen-pt6ki
@Amen-pt6ki Жыл бұрын
የጡት ማያዛ ጓደኛዬ አጋጥማታል ማዳምን ጠይቃት ግን ለበሸታ እንደሚጋልጥ ነግራታለች ይህ እኳ ነዉ ካንሰር እሚሲዘዉ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን🎉🎉🎉
@samirabh8469
@samirabh8469 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን❤❤❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ሆኖ😢😢😢አይማኖታችንተጠብቆካቆየን😢😢😢ካገባውጌታሆይኮስየሚውድባልእንዳትሰጠኝ😢😢😢😂😂😂ኮስአልውድም😂😂😂
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d Жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለህ ህይወት ያሰማልን ❤
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын
እኔም አውጥቻለው ከጡት ማሳዣ ውስጥ ግን በፔስታል ውሃ ነጫጭ ትንንሽ ጠጠር የታሸገ አብሮ የተሰፋ እውነት ነው ሆን ተብሎ ሚደረግ ነገር ነው ለካስር ሚያጋልጥ ነው እህቶች ስትገዙ በጥንቃቄ እየተመለከታችው
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አተ ድረስልን እባክህ 😢
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
ቃል ይህወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን እኛም ለንሰሀ ያብቃን
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻቸውን 🙏 እውነት ነው አንዷ እህታችን የሆነ ቡድን ተሸነፈ ብሎ በስሜት ብርጭቆ ወርውሮባት አካለ ጎዶሎ አደረጋት
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
የቆዬ ነው ይኸ ቪድዬ ለምን ላኩልህ ስጦታ ማለት የተመረጠ ነው ማለት ነው ለቀልድ ያደረገውን ሁሉ እውነት እናድርግ ማውራት ተገቢ አይደለም የሱን ሩብ የማሰራ ሁሉ ለትችት ይቸኩላል💛💚❤💚🌷🙏
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!!
@user-mj5fu9ey5j
@user-mj5fu9ey5j Жыл бұрын
ምንም ቅር የሚያሰኝ ነገር የለም ስንሰጥ ብንችል አዲስ ባንችል በጥሩ condition ላይ ያለ ነው የሚሰጠው የተቀደደ በጣም ያረጀ አይሰጥም
@marshiiyeefikar830
@marshiiyeefikar830 Жыл бұрын
በጣም መምህሬ ቃልህውት ያስማልን❤
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Жыл бұрын
ኮሜዲያን መሆኑን እረስተውት ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርብልን
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Жыл бұрын
ወንድሜ ያብየ,, በጣም አመሰግናለሁ እኔ ግን ወንድሜ እሽቱ,, የተናገረው,, ምንም ቅር,, አያስኝም በእውነት እየሳቀነው,, ለማሳቅ ነው አረ ተው አድ ስው,, ጥሩ ሥራ በጣም ብዙ ሲስራ,, አታካብዱም ግን ትንሽ ነገር,, ሥታገኙ ቅጥልጥል, ታደርጉታላችሁ,, እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣችሁ እሽቱ በጣም ነው እምወድክ እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን
@ZufanSetegn-em8sw
@ZufanSetegn-em8sw Жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን ፕሮግራሞችህ ሁሉ አሥተማሪ ናቸው ቀጥልበት
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን!!!
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን አበታችንን ቃለሂውት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንደድማችን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ወንድማችን❤❤❤
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ድንቅ ስብከት ነው
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Dyakon Yordanos Amlke Rejme Edme ke Tena ga Yestelen kale hiwate Yasmalen Mamhrachn Amen 🙏❤️💙
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችንእውነት ትውልድ ተበላሸታል እነሱ ቢዝነሳቸውን ለመሰራት ትውልድን በከሉት በሀይማኖት አሳበው ትውልድን ገደሉት
@meroneshetu757
@meroneshetu757 Жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ በኳስ እብድ ብዬ ምደግፈው የምደግፈው ክለብ ጎል ሲያስገባ እራሴን እኳን መቆጣጠር አልችልም😢😢 ዛሬ ግን👉??? ገብቻለሀ
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
እራስን አለመቆጣጠር ነው አንዱ ችግሩ ብቻ ማስተዋል ብቻ በቂ ነው ።
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ተመስገን ❤❤
@amaresewunet5798
@amaresewunet5798 Жыл бұрын
ወድማች በርታ ጥሩ ነው
@user-ny6tl5rx6k
@user-ny6tl5rx6k Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን የአብስራ
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን
@AlemZewid-sf5dz
@AlemZewid-sf5dz Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመል
@nanitad5622
@nanitad5622 Жыл бұрын
ነገሮችን በቅንነት ለመረዳት እንሞክር እሱ እኮ እያለው መስጠት እየቻለ የማይረባውን የማይጠቅም ለሚሰጠው እንጂ ለተቸገረ እየጠየቀ እንዴት በተቸገረ ይቀልዳል? ያሉንን ጥቂት ደግ ሰዎች በእንደዚህ ያለ የማይረባ ሀሳብ ከማዳከም ለማበርታት እንሞክር
@dessiebahiru9672
@dessiebahiru9672 Жыл бұрын
ልክ ነው ዲያቆን ዮርዳኖስ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@KureEbsa
@KureEbsa 5 ай бұрын
😮😮😮😮😮Enam yalwten edegfaluw. Betam enamesegenalen lemeteseten metega THINK YOU ❤
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ ትክክል ነው እኔ ያየሓቸው በኳታር ላይ በነበረው ጨዋታ ላይ ነው
@user-re8yt2qj3j
@user-re8yt2qj3j Жыл бұрын
ወንድማችን አመሰግናለው
@samsonmulugeta4027
@samsonmulugeta4027 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@mesimesi79
@mesimesi79 Жыл бұрын
Egziyabhar yimesgen. Enameseginalen❤.
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
ወንድማችን ሰላም ይብዛ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ❤❤❤
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 11 ай бұрын
Thanks demeth ayesemam
@tebaberworkneh5210
@tebaberworkneh5210 Жыл бұрын
በርቱ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
እሼ ልክ ነው ያለው ይስጥ የሌለው በጸሎት ያስብ ጸሎትም እርዳታ ነው ። የሰጠ ሁሉ ጻድቅ አይደለም እንዴ የቤት መወልወያ የሚሆን ልብስ እማ አይሰጥም ነውር ነው ። እኛም ስንሰጥ ሂሊናችንን እያሰራን እኔ ልለብስው የማልፈልገውን ልብስ ለሰው መስጠት ብልግና ነው ። ደሞ ለምን ይዋሻል ደሃ ልብስ አይሰጥም ካለው መሃረቡን ፈቶ ሳንቲም ይሰጣል እንጂ
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
መምህር እዮብ እድሜ ይርዘምልን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ወ/ማቴ 24፥24፤ሐሰተኛዎች፡ክርስቶሶችና፡ሐሰተኛዎች፡ነቢያት፡ይነሣሉና፥ቢቻላቸውስ፡የተመረጡትን፡እንኳ፡እስኪያስቱ፡ ድረስ፡ታላላቅ፡ምልክትና፡ድንቅ፡ያሳያሉ በነዚህ መናፍቃን ዘፍኞች አትቕኑ ለተመረቱትም ስንት ተወስደዋል
@mebrte6078
@mebrte6078 Жыл бұрын
በርታ ወድማችን ሲጀመር በውሸት ነዉ የሚኖሩት እነሱ ልቦና ይስጣቸዉ
@yohannesmelese3530
@yohannesmelese3530 Жыл бұрын
ስለሸቱ ልናገር እኛ ለሰው የምንሰጠው የምንጠለውን ነገር ነው ወይም ለብሰን የጨረስነውን ነው የምንሰጥ ግን ለሰው የሚሰጠው የምንወደውን ነገር ነው የምንወደው ጫማ አለ የምንወደው ሹራብ አለ የምንወደው ሱሪ አለ ከነዚህ አንዱን መስጠት ነው እንጅ ለብሰን ጨርሰን ለስትራሾ የቀረበ ልብስ መስት ነውር ነው
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Жыл бұрын
ዘመረችም ዘፈነችም ያው ነው እዛም እዚም እሬጌ ነው
@santiyabah4709
@santiyabah4709 Жыл бұрын
ዮርድ:ትክክል: ነው:እናመሰግናለን :አብስራ
@user-re8yt2qj3j
@user-re8yt2qj3j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን አገራችንን ይባርክልን
@birtukanbirra8731
@birtukanbirra8731 Жыл бұрын
ሰውን የምታመልኩ ሰዎች ግን ሰውየው የህይወት መንገዱን ሲቀይር እሱን ተከትላችሁ መሄድ ትችላላችሁ፣ክርስቶስን የምታመልኩ እና በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምታምኑ ደግሞ እስከ ህይወታችሁ ፍፃሜ ድረስ ፀንታችሁ ኑሩ፣ክርስቶስ ዘልኣለማዊ አምላክ ነው፣ቤተ ክርስቲያንም ፅኑ አለት ነች፣ስንት ትኩረት የሚያስፈልገው ጉዳይ በሞላበት ሀገር አንዲት ዘፋኝ ጴንጤ ሆነች አልሆነችም እያሉ ምድር ማንቀጥቀጥ አስፈላጊነቱ በጭራሽ አይታየኝም፣ኦርቶዶክስ ሆና ዘፋኝ መሆኗ ለሷም ሆነ ለቤተክርስቲያን የሚያስገኘው ጥቅም ምንድነው?በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ነው ለኦርቶዶክስ መዝፈን የተፈቀደው? እንዲያውም ሁሉም ዘፋኞች ጴንጤ ቢሆኑና ዘፈን የሚባል ነገር ከምድረ ገፅ ቢጠፋ እና ለዘፋኝነት ቤተ ክርስቲያንን እንደ ጥላ አድርጎ ማየቱ ቢቀር መልካም ነበር፣ቤተ ክርስቲያን ኮትኩታ ያሳደገቻቸውን ስንት እንቁ መምህራን እና ዘማሪያን ልጆቿን አጥታ ራሱ ምንም አልጎደለባትም፣ለወደፊቱም ማንም ይምጣ ማንም ይሂድ ቤተ ክርስቲያን ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስለዚህ እምነታቸውን ስለ ሚቀያይሩ ሰዎች አጀንዳ እያደረጋችሁ አታውሩልን በዚያ ፈንታ እንዴት ፀንተን መኖር እንዳለብን ወንጌል አስተምሩን።ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin ⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@tadeletadeletsion1186
@tadeletadeletsion1186 Жыл бұрын
Rahel protestant bithon non of our business yerasachin bizu yebet sira alen ok!!! Sile sewoch personal life bataweran Des yilegnal..beterefe God bless u berta
@FrehiwotDesta-xv3wd
@FrehiwotDesta-xv3wd Жыл бұрын
እውነት ነው ከሌለህ የለህም ነው ደህና አንተ ራስህ መልበስ የምትችለውን ነው መስጠት ያለብህ መጣል ያለበትና አንተ መልበስ የማትችለውን ነገር ከመስጠት ቢቀር አይጎዳህም በአጠቃላይ የተቀዳቀደና በጣም ያረጀ መስጠት አይባልም ከንቀት አይተናነስም
@ethiopian2803
@ethiopian2803 Жыл бұрын
elelelele enkuan abro das alen❤
@marthamarita7499
@marthamarita7499 Жыл бұрын
እሸ እደኔ ምንም አልተሳሳተም ምክንያቱም አዳዴ ለምንም የማይጠቅም የምንሰጥ አለን
@mesiyyoutube
@mesiyyoutube Жыл бұрын
ወላሂ የጡት ማስያጃው.ነገር.ካሁን በፊት ሰምቻለሁ አላህ ይጠብቀን.ሁላችሁንንም
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
ያብስራ አንዱን ካርድ ለእህቴ ልኬ ሞልታዋለች አመሰግናለሁ በወጣ ይተካ
@libonatube
@libonatube Жыл бұрын
አሜን እህቴ ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ ።
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን አልወድም እኮ ኦፍፍፍፍፍፍ
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
ሰላም ለናትይሁን እኔ የምፈርደው ማነኝናነው እኔ ከሀጽያት ያልጸዳ ደካማና በስቋላ ለምንም የማረባነኝ የሰራዊት አምልክ ልኡለ እግዚአብሔር ነፈራጅ እናም እኔ ትምርታቸውን ስለምከታተል ነው ከጉባዬው ስላጣዋችውነው በሌላ ለምንስ ተሮገምሽው አድሰው ለክፍት ዬት ደረስ ለምንስ ጠፋ አይልም
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
ሲቀጥል እራሄል ጌቱ ጴንጤ ሆነች እየተባለ የዩቱብ ጡረተኞች ሲለፈልፉና በፌስቡክ ሲራገባ አይቻለው ግን ብትሆንስ ❓❓ትሁና 🤷🏽‍♀️ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆችዋን ፁሙ ፀልዩ ስገዱ መፅውቱ እያለች እያስተማረች ወንጌል እየሰበከች እየገሰፀች አድምጠን መቀየር ያለብን እኛ ነን ነገር ግን እንዳልሰማ ጆሮችንን ደፍነን ጀርባችንን ሰጥተናት ጥለናት ከሄድን ቤተክርስቲያን ምን ታድርገን ❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@TigistTemesgen-gt5xe
@TigistTemesgen-gt5xe 27 күн бұрын
ሰላም ትምህርትህን ሳዳምጥ የመጀመሪያዬ ነው እና አድንቄሀለሁ እና በርታ
@natayadd
@natayadd Жыл бұрын
እሸ ትክክልነው ከሌለው አለመኖሩን ፈጣሪ ያውቃል
@selammergia173
@selammergia173 Жыл бұрын
ሌላው እም መክራችሁ በዚህ አጋጣሜ ለሴት እህቶቻችን ጡት ማስያዝዣ ስትገዙ ብረት የሌለውን ይመከራል here in USA they did a research about women wearing brazier or bras with wire highly risk getting breast cancer. So I recommend you just buy bras with out wire. Thanks
@elsahailu6066
@elsahailu6066 Жыл бұрын
ትክክል ነው ከሰጣችሁ በደንብ ስጡ
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 7 МЛН
ኤርሚያስ የሚፈራቸው ኦርቶዶክሳውያን መምህራን ታወቁ
1:39:03
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 1,4 М.
🛑 በጉማ አዋርዳ ላይ ታሪክ የሰራችው የልጅ ማኛ ጉዳይ
37:18
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 72 М.
ለጠንቋይ ብር ካልሰጠው ያመኛል 16 ጀበና ሰበርኩ  Memehir Girma Wondimu 671 #subescribe_now #like ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም
19:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 15 М.
የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል  (የከሸፈ ስክሪፕት)
40:55
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 155 М.
🛑 ያሳዝናልም ይገርማልም !
41:47
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 62 М.