No video

💥በሀጂ ጉዞ ሺዎች በአስደንጋጭ ሁኔታ አለቁ!🛑ሰዎች በሙቀት እየሞቱ ነው!👉ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው!

  Рет қаралды 7,352

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Ай бұрын

💥በሀጂ ጉዞ ሺዎች በአስደንጋጭ ሁኔታ አለቁ!🛑ሰዎች በሙቀት እየሞቱ ነው!👉ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው! #ethiopia #axumtube
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeo...
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 18
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቁጣ ነው እሔ ሁሉ በበደላችን በሀጢያታችን ምክንያት ነው ምን አለ አየር መለወጥ ከማለት የእግዚአብሔር ቁጣ እንደሆነ ለምን አንመሠክርም ገና ከዚሕ የበለጠ ይደርስብናል ሁሉም ወደፈጣሪ ካልተመለስን
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከመጣው መቅሰፍት ያውጣን ጠንቋዮቹ ብቻ አይደሉም አባቶቻችንም ትንቢት ተናግረዋል እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን 🙏🙏🙏🙏
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Ай бұрын
ስለ ጠንቆአ እውቅና ከምትናገሪ ተሳስተሽ እንኮአን የመጨረሻው ዘመን ክርስቶስ መምጫ ሰአት ነው በቃ ሊመጣ ሰከንድ ቀርቶታል የትፃፈው ሁሉ እየሆነ ነው ብሉይ አይሻልም ውዴ ሰይጣን ጠንቆአይ እውቅና አይሰጥም ።።????
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw Ай бұрын
ኢንሻአላህ
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu Ай бұрын
Ewunetim mengedim Eyesus bicha new nu weda Eyesus 💝
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p Ай бұрын
አንድ ሰው ሌላ ሰውን ገደለ እንበልና ምን እንደሚጠብቀው ያውቃል፥ ፍርድ ነው። ዲያቢሎስ ምን ሲያደርግ የእግዚአብሔርን ፍርድ እንደሚያመጣ፣ እንደሚያስከትል በሚገባ ያውቃል፤ "እናንተ የአለም ጨው ናችሁ"፣ "ብርሃን ናችሁ"፣ ያለው ጌታችን "ለምን ታሳድደኛለህ ... ባንተ ይብሳል"፣ ... ያለውንም እናስብ። ዋነኛው ጦርነት መንፈሳዊ ነው፦ በእግዚአብሔርና በዲያቢሎስ መሀል ያለው ነው። መርሳት የሌለብን ጌታችን ሲጠራ "የነገስታት ንጉስ፣ የጌቶችም ጌታ" ሲባል ስጋውያንን ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊ ነገስታትንም ያካትታል፤ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ደግሞ የፃድቁ ኢዮብ ልጆችም ላይ በነፋስ ቤታቸውን እንዳፈረሰ ... ማለትስ? ዲያቢሎስ ጊዜው አለመድረሱን ለጌታችን "ጊዜው ሳይደርስ ልታሰቃየን ..." ያሉትን ስናነብና "አጭር ጊዜ እንደቀረው" ማወቁንም የዮሐንስ ራዕይ መፅሀፍ ላይ ስንመለከት ስለወደፊቱ ቢያውቅም አያስደንቅም።
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. Ай бұрын
ጠቆይ ለራሱም አያቅም ቀድሞ እኛ ተነግሮናል 6 አመት በፊት መን ሰመኝ ስድብ ብቻ የጸሎት ቻናሌም ጢቂት ነዉ የሚሰተፉት እያመጠል ነዉ
@delashsofia7856
@delashsofia7856 Ай бұрын
ውድ አክሱም አንድ ነገር ላስግንዝብ ሁሉ ነብስ አፈር ትቀምሳለች ስለዝህ ተፃፈ እና ቀለሙ የደረቀ ነው ስለዚህ ትንቢት ሳይሆን በአሁኑ ሰአት ሙቀቱ የታወቀ ነው ቴክኖለጂው አነሥተኛ አይመስለኝም ምነዉ ቁልቢ ሲኬድ መኪና አደጋውስ ያስ ትንቢ ተፈፀመ ማለት ነው ?ሁሉም ከፈጣሪ ነው እሺ
@MeleseGetahunb-sx1wp
@MeleseGetahunb-sx1wp Ай бұрын
ትንቢትም እኮ ከፈጣሪ ነዉ ግን የመኪና ኣደጋ እና ይሄ እኩል ኣይመስለኝም
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
እንዴ ትንቢት ማለት ምን ማለት ነው ? ካላወቁ ይጠይቁ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
የዱበዩ ጎርፍ ብዙ ሀገር ላይ ጎርፍ መኪና ቤት እየገነደሰ መሄድና መኪና አደጋ አንድ አይደለም አለም ተናወጣለች መፅሀፍ ቅዱስም ቅዱስ ቁራንም ያስተምራል ለመዳን በእግዚአብሔር አምኖ መጠበቅ ነው እንጂ ክርክር አያዋጣም
@alemmerete5676
@alemmerete5676 Ай бұрын
Ere gosh bro. Lek neh. Zem bela mew yemetezebarqew. Bravo wendeme
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu Ай бұрын
[Maatewos: 25:10 Yeroo isaan bitachuu dhaqanittis dhirsi misirroo in dhufe; warri qophaa'an isaa wajjin mana cidhichaatti ol galan, balballis in cufame. ]
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Ай бұрын
Matiyos 24,_14
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt Ай бұрын
እብድ ዌዘር ሰው ጨረሰ
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 117 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 185 М.
موقف مؤثر  في اداء مناسك الحج
0:31
الشيخ حسين الدليمي
Рет қаралды 8 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН