Пікірлер
@shasheayele3783
@shasheayele3783 Сағат бұрын
ለዛ ነው አረቦች እሚገሉን እሚያስቃዮን ቤንዚል ያስከረው አረብ
@esubalewgeregiorgis9211
@esubalewgeregiorgis9211 2 сағат бұрын
ጃንሆይ ድሬ ሲመጡ እንኳን ደህና መጡ ግርማዊ ተፈሪ የአፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያ መሪ ይባሉ ነበር ። የአሁኖቹስ ???????
@esubalewgeregiorgis9211
@esubalewgeregiorgis9211 2 сағат бұрын
ጃንሆይ = ኢትዮጵያ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 3 сағат бұрын
ኸረ የመንግሥት ያለህ?
@adijohnson5906
@adijohnson5906 8 сағат бұрын
Betam yamal makatel new industry industrywen menabatachew bagerachen metew endi yemichemalkekut lenegru ensu adelum tefategnoch mengeste new yemiyasdferen Legna becha adelm hulum africa gebtew endezi treat yemiyadrgut
@rahanarahana1077
@rahanarahana1077 9 сағат бұрын
በቤቱ ወይንም በአገሩ የለመደ ሰው ሁሌም እንደዚህ ነው የሚያደርገው ከአገርን ከአገርም ሲወጣ china watch ሀገራቸውን ላይ ሰራተኛቸውን በጣም ነው የሚያሰቃዩት ወይንም ሚድያ ወቶ ፊፋ ስለማይሆን ነው ብዙ ቻይናዎች አንድ ሰው ሃብታሙ ወይንም አንድ ሰው ቢሌነር ሊሆን የተቀጠረው ሰው ግዴታ ሱልጣን ላይ እንዲቀመጥ የቀን ስራ ሚሰራውን ሰራተኛ ግዴታ ማሰቃየት አለበት ስራ ወይንም ከደሞ ከደሞዛቸው ውጪ ወይንም ከሰዓታቸው ውጭ ትርፍ ሰዓት መስራት አለባቸው ግዴታ ሃገራቸው ላይ የሚያደርጉትን እኛም ሀገር መጥተው ደገሙት ልጣን ያለው ሰው ነው ተሰሚነት ያለው አንድ ምስኪን ሰራተኛ ተደፈርኩ ወይንም ይሄ ደረሰብ ድንግላ ብታወራ ማነው ድምጽ አይሆንላት እሷ ተስፋዬነት አይኖርም ስለዚህ ዝም ማለት ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ህይወት እንደዚህ ነው😢😢😢
@abebe7532
@abebe7532 9 сағат бұрын
Yehen Nege ke 15 amet Befit semmichalehu ‼️Ethiopia Yalut fabrikaeoch setoch yasaznal ‼️
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 сағат бұрын
እውነት ነው!
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 10 сағат бұрын
Dear brethren fellow citizens of Ethiopians, it sad news. They are not eat donkeys and rates the eat even human. They don't know between clean and unclean animals and they don't distiguish between Holy and unholy. So they are tyranny enemies against our good culture and our true faith in God. Stand up for your democracy and freedom and liberty and truth. We are under slavery the pupu stinks even abroad the cancer and curses of the land and the womb cruel leaders of lovely country Ethiopia and her precious people. O God almighty it time to act and bring justice. Thou is able to take the spirit and breath away from the wicked ones and to destroy the body and the soul in the hell.
@asratgutema3066
@asratgutema3066 11 сағат бұрын
ያገሬ ሕዝብ መሬት ልሶ ካልተነሳና ከውጭ የሚመጡ እንቤሰተሮችን በቁጥጥር ካልተያዙ ያልሆነ ነገር እያሥተማሩ አርስ በርስ ከማላተም አያቆሙም ለምን የውጭን ቆም አርገን በራሣችን የማንነሣም የመጣው ሁሉ ዶላር ይላል በራሣችን እንነሣ ቻይና በጣም ደኃ አገር ነበረች በራሠቸው ተነሥተው ነው ሐብታም የሆኑት
@girmameaza2907
@girmameaza2907 12 сағат бұрын
በግምት 7አመት በፊትአንድ ሰውዬ መረጃዎች ሰብስቤ ይዣለሁ እያሳደዱኝ ነው ብሎ በኢሳትገብቶሲናገር ነበር የሚሰማው አላገኘም እንጂ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 13 сағат бұрын
በቅርብ እግዚአብሔር ይገላግለናል
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 13 сағат бұрын
ድሮውንስ ውሻና እንቁራሪት የሚበላ ሚበ ላ ምን ያስባል እኛ ኢትዮጵያውያን ጽዩፎች ነን እግዚአብሄር ተስፋችን ነው ስላጋራሽን ተባረኪ ❤❤❤❤
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 13 сағат бұрын
ማንም ለራሱ ጥቅም ነው እንኳን እነሱ እዚህም በደሀ የማይጠቀም እጅግ ጥቂት ነው እናመሰግንሻለን
@user-fz7po9ut8x
@user-fz7po9ut8x 13 сағат бұрын
ቻይና ሚባል ነገር እንዲሁም አልወዳቸውም ነበር አሁንማ ይበልጥ አስጠሉኝ። ሰው በገዛ አገሩ መብቱ ተገፎ እንደ ባርያ ሲረገጥ እጅግ በጣም ያማል በእውነት ደም ያፈላል። ለነገሩ በመብት ረገጣና በሰብአዊ መብት ገፈፋ አለም ያጨበጨበላት ቻይና በሌላ ህዝብ ላይ ምንም ብታደርግ አያስደንቅም፤ የሚደንቀው በ21ኛው ክፍለ ዘመን አሜን ብሎ በገዛ አገሩ የሚረገጠው ወገኔ ነው! በተረፈ እህቴ ሮማን ስለምታጋሪን መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 13 сағат бұрын
Roman you are right but the Problems are Abye he doesn't Respect his own peoples but Abye shoud give orientation About culture and what to Say what not to say ,Stupid Abye let Our peoples slave Because he doesn't care about Our peoples , Abye is evil he Made our peoples poor and Rich endvdual came to Our Country and exploit them ln Most de humanize way that Is we want to remove Abye And satanic etnic groups that Is why real strong Nationalist Government.
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
ሊላውምአያከብረጰውም
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
ሀበሻ እርስ በርስም አይከባበርም
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
የደከመ መግስት ነው መግስታችን
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
ሀበሻ በሔደበት ያልተከበረው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
ሲጀመር የሰይጣን ብር ነው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
መሀበሪያዌ ሜድያ ገና ብዙ ያመጣል
@devlukko4833
@devlukko4833 14 сағат бұрын
China, Iran, Russia &N. Korea ዉሸታም ናቸው ::
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
ሩቅ ሳትሔጄ አረብ ሀገርላይ የሜፈጸመው ግፍ
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
ብር ይሰብስብ እጂ ስት ጉድአለ እኞየምናውቀው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
ግድየሊለው ነው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
የኢተሰዬጲያ መግስት ለዜጋው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
የየትኞውም ሀገር ዜጋ መቡቱ የተጠበቀ ነው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 14 сағат бұрын
የኢትዬጲያ መግስት የትኞውን መብት ሲጠብቅነው ይህ ይገርምሻል
@haregewoinshewaregaprotest1835
@haregewoinshewaregaprotest1835 14 сағат бұрын
ይሄ ምን አባቱ ትል በይ
@DagmawiGiirma
@DagmawiGiirma 14 сағат бұрын
😱😱😱😱
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 14 сағат бұрын
ዴሞክራቶችን የሚመርጥ ኢትዮጵያዊ ጥቁር ውሻ ይውለድ።ዘሩ ይጥፋ።
@azeb9433
@azeb9433 15 сағат бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው ? ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አሜን!!
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 15 сағат бұрын
Yealem hizeib bmulu wede fetarew tegto meselie alebet abetu yekerbelen
@almazemekurya1272
@almazemekurya1272 15 сағат бұрын
አሚን አሚን አሚን
@almazemekurya1272
@almazemekurya1272 15 сағат бұрын
በረከት ይዲረሰን
@yitbarekt438
@yitbarekt438 16 сағат бұрын
ሮማንየ እወድሻለሁ::
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u 17 сағат бұрын
የራስ ተፈርያን አምላኪዎች መጨረሻ ሰው እንዴት ሰውን ፍጡርን ያመልካል
@user-ps3vl9ln8g
@user-ps3vl9ln8g 17 сағат бұрын
ቀጥሉበት
@user-ed3mo4nx8f
@user-ed3mo4nx8f 17 сағат бұрын
ገና ይሕማ የምጥ መጀመሪያውነው ይሑሉ ጥፋት እየታየ አለም አስረሽ ምችውላይናት
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 18 сағат бұрын
ጃማይካ ሻሽመኔ የሄሮይን ተክል እያስፋፉ እንደነበር እንሰማ ነበር ለትውልዱ ጠንቅ የሆነ በገዛ ሀገራትን ዜጏቻችን በግፍ ሱስ ተጠምደው የት ይደርሳሉ የተባሉ ተማሪዎቻችን በሱስ ተዘፍቀው እንደጠፉ ቤቱ ይቁጠረው ጠባቂ አምላካችን በቃ ይበለን እንጂ ጃማይካማ ለኛ የመጥፎ ሱስ ጠንቅ ናቸው
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 21 сағат бұрын
ችግር አለባችሁ አንቺ ለኔ የሀገሬ ጠላት ነሽ ለምንድነው ሚስጥሯን ያንቺ ገቢ መሰብሰቢያ የምታደርጊው ጠላት ነሽ
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 21 сағат бұрын
አይ ኢትዮጵያ የምትቃወሙዋቸው እነመምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬ ሲያስተምሩ የት ነበራችሁ በመንፈሳዊ ከሚያስተምሯችሁ በስጋዊ የሚነግሯችሁን ነው የምትሰሙት ያሳዝናል
@mtolla05
@mtolla05 Күн бұрын
ሁለቱም ያው አንድ መንገድ ነው የሚሄዱት። ጥሩ ድራማ እየተጫወቱ ነው። ወደ ሃሳዊ መሲህ ነው የሚመሩት ህዝቡን
@azebberhe
@azebberhe Күн бұрын
ተመራማሪዎቹ ማን ያምናቸዋል ሆን ብለው ኢትዮጲያን ለማጥፋት ያወጡት ጥናት ነው ይሔ በራሳቸው ሐጥያት ነው የእግዚአብሕር መኖር የካድ በሳይንስ የሚያምኑ ለምን ደረስንበት የሚሉት የሳይንስ እውቀት ማስቀረት አልቻሉም ሔሬኬንን (ጃማይካም ብትሆን በሀሽሽ የናወዘች የዝሙት አገር ናት የሔ የእግዛብሔር ቁጣ ነው ሀላችንም በንስሐ ታጥበን ወደ እግዚአብሔር እንለምን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላመ እግዚአብሔር ከአቺ ገር ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Күн бұрын
Thanks 🙏 like comment adrgu bey sister
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Күн бұрын
Amesegnalehu Egziabher yistilin
@betelhembelay7720
@betelhembelay7720 Күн бұрын
መረጃዎች ጥሩ ናቸው ግንእኛ መረጥን አልመረጥን መሆኑ አይቀርም ምርጫ እዚህም ይጭበረበራል ፈጣሪ ይጠብቀን የሚፈልጉ ትን እንዴ ማምጣት እንዳለባቸው የማይፈልጉ እንዴት አንደሚያሰወግዱት በደንብ ያውቃሉ ምንም አናመጣም ምግብ እራሳቸው እንደልብስ በፋብሪካ እያመረቱ በገንዘብ ይሸጡልናል ከዚህ ሁሉ የሚሆነው ሆኖ መገላገል ይሻላል ከአሁን በኋላ ምንም ጥሩ ነገር አንጠብቅም
@haimiy.777
@haimiy.777 Күн бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😥😥😥😥 የፈጣሪ አምላክ ቁጣ😥😥😥💔💔💔