በሀሰት መልክተኛዋ ጉድ የተሰራዉ አፍቃሪ || ፍቅረኛዬ ልትፈትነኝ የላከቻት ሴት ጉድ ሰራችኝ | የሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 26,189

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

The false messenger's trap.የሀሰት መልክተኛዋ ወጥመድ።#sami_studio #ethiopia #የሰላም_ገበታ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
The woman whom my lover sent from Arabia to tempt me, left me with my lover.
ይድረስ በአጉል ጥርጣሬ ፍቅራችንን ላመከንሽዉ ፍቅሬ ይሄን ከሰማሽ በኋላ ምላሽሽን እጠብቃለሁ።
ዉዴ? እኔ በንፁህ ልቤ እንዳመንኩሽ አንቺም ብታምኚኝ ይሻል ነበር
በሀሰት መልክተኛዋ ጉድ የተሰራዉ አፍቃሪ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 97
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 9 ай бұрын
ይድረስ በአጉል ጥርጣሬ ፍቅራችንን ላመከንሽዉ ፍቅሬ ይሄን ከሰማሽ በኋላ ምላሽሽን እጠብቃለሁ። ዉዴ? እኔ በንፁህ ልቤ እንዳመንኩሽ አንቺም ብታምኚኝ ይሻል ነበር በሀሰት መልክተኛዋ ጉድ የተሰራዉ አፍቃሪ። ሰላም የተከበራችሁ፣ በርግጥ በሰዉ ታሪክ ላይ ይሄ ልክ ነዉ ወይም አይደለም ብሎ አስተያየት መስጠት ተገቢ ባይሆንም፣ ታሪኩን እንደሰማሁት እኔ የተሰማኝ በዚህ ዘመን ብዙም የማይገኝ ታማኝና ለቃሉ ሟች የሆነ የዚህ አይነት ሰዉ ማጣት እድለቢስነት ይመስለኛል። ምናለ ፈተናዉ ቢቀርባት? ለማንኛዉም ጥቆማ ወይም መረጃ የሰላም ገበታ ስልክ +251921333331 ወይም +251983454445 ወይም +251911380544
@user-eu8qz1zz8o
@user-eu8qz1zz8o 9 ай бұрын
ሠዎች ምን ጊዜም ቢሆን እውነትን መራቅ ይፈልጋሉ 😢 እውነተኛ መሆን በእውነት ላይ ያልተመሰረተ ማንኛውም ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ቦታ አለው ። ጥቅምን የሚመለከቱ ሠዎች መጨረሻቸው ሀዘን ነው😢 ደግሞ ውጭ አገር ለመኖር ብዙ መስዋእትነት ያስከፍላል። እኔ እውነት ነው የምላችሁ ።ውጭ ሀገር ነው የምኖር እና ለረፍት ጊዜ የለንም ። ህይወትን ለማሸነፍ የሚያስችል ገንዘብ ለማግኘት። በተማርከው ብቻ ሳይሆን በትርፍ ሰዓት ሌላ ሥራ ነው የምንሰራ። ስለዚህ ጊዚያችሁን የሰው እጅ በመጠበቅ ቁጭ አትበሉ።ማንኛውንም ሥራ ስሩ ጊዜ ወርቅ ነው ተጠቀሙበት። በአለም ሰላም ይሁ አሜን ❤️ የእግዚአብሔር አምላክ ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን ❤️
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 9 ай бұрын
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 9 ай бұрын
ፕ 😊😊ር😊ይ😊😊😊. 😊ያያፕ 😊😊😊😊
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 9 ай бұрын
😊😊
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 9 ай бұрын
ፕ😊ፕ😊ፕ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 9 ай бұрын
እኔ ግን አንተን በጣም አደንቅሀለሁ እናትና ልጅ ወንድምና እህት በገንዘብ በሚበላሉበት ዘመን በሀቅ ገንዘብ ሲላክ እቃ ሲላክ ለባለቤቶቹ በሰላም ማድረሰረህ ለሷ በቂ ነበር :በሴት መሰሏ ደካማነትዋንይገልፃል በሀቀኝነትህ ፅና አትለወጥ እግዚአብሄር የተሻለችውን የምታምነረህን ሴት ይስጥህ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 9 ай бұрын
ታማኝ ነው የምትሉ ግን😅😅 መጀመሪያ ሲጠየቅ ለምን የለኝም አለ
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
አረ ዝምበይው ጩለሌ ነው😂😂
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 9 ай бұрын
እኮ
@etetu7155
@etetu7155 9 ай бұрын
እውነት ነው ይለኝም ማለቱ ከባድ ነው ምክንያቱም ለጅቱ እንድትወስደው ፍልጎ ቢሁንም። ሁለት አማጭ ይዞ ነው ለምን መደብቅ አስፍለግ ቤሳካለት ለመትው ነው ከብር የበለጠ እራስን መስጠት ነው ብር ይመጣል ይኤዳል ስትፍት ነው ነበር። ቢይንስ ለጓደኝው ማውራት ነበርበት ስለሁሉም
@etetu7155
@etetu7155 9 ай бұрын
እኔ ብር ላክልኝ ለመጀመራ ክፍያ ብሎ መቆሜያ መቀመጫ አሳጥቶኝ ልኪለታለሁ እንደሜከዳኝ እያውኩ ለምን ከዛ የበለጠ እኔ አሳልፍ መስጠት ነው የሜከብደሁ እኔ ብሩን ስርች አገኝሁት
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 9 ай бұрын
ልጁ ግን ታማኝ ነው የምር ግፍ አትስሪበት ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱት በትንሽየ ስህተት ባትረቂው መልካም ነው ባይ ነኝ
@titiabebe4310
@titiabebe4310 9 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ከሰዉ አትጠብቅ እግዚአብሔር ያዉቃል ጀርመን መንግስተ ሰማይ አይደለም አይዞህ፣፣
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 9 ай бұрын
ልጅ የዋህ ይመስላል By the way ባለህ ነገር ፈጣሪን አመስግን ከአንተ ያነሰ ህይወት ያላቸውን ስዎች ተመልከት እግዛብሄር ሁሉን ያስተካክላል ታሪክህ ከኔ ልጅነት ጋር ይመሳሰላል
@berran1347
@berran1347 9 ай бұрын
ልጅ ታማኝ ነው😢😢
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 9 ай бұрын
ልጁ ለታማኝነቱ እራሱ ይደነቃል በአሁን ጊዜ ብር ሆኗል የሚያስበልጠው ልጅ እንደኔ ጥፋቱ አይታየኝም
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 9 ай бұрын
ታማኝ ስለ ነበረ ነዋ. የለኝም ያለው
@Fetiya224
@Fetiya224 9 ай бұрын
ውይ የሰላም ገበታዎች ይሄ ምኑ ያሰተምራል ብላቹ ነው ያቀረባቹት
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 ай бұрын
በዴንብ፣ያስተምራል
@jejetegist940
@jejetegist940 9 ай бұрын
አንች እንድትማር ማልቀስ አለበት አንች ደደብ🤔🤔🤔🤔
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 ай бұрын
​@@jejetegist940🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tagelamma5592
@tagelamma5592 9 ай бұрын
​@@jejetegist940ክክክክክክክ መልሱ ተመችቶኛል
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 9 ай бұрын
​😁😁
@nanu144
@nanu144 9 ай бұрын
ልጁ ታማኝ ነው እሷ ግን የጇን ታገኛለች 😢😢😢 እናት አሁንም አረፍደም እንደዚህ አይነት ባል አይገኝም
@selam6274
@selam6274 9 ай бұрын
አይደል እምኑ ጋ ነው ታማኝነቱ የለኝም ማቱ ነው
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 ай бұрын
እህቴ፣ተነጋገሩ፣የተጎዳ፣ሠውነው፣ተይ፣አትጉጂው፣ጥሩ፣አደለም፣እኔ፣የተሠማኝነው፣
@seblewongelfelege9673
@seblewongelfelege9673 9 ай бұрын
ጠያቂዋ ግን አዝግ ነሽ፣ ገና ብዙ ይቀርሻል።
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 9 ай бұрын
አለማፈርህ
@zuzu5545
@zuzu5545 9 ай бұрын
ስዎች ግን ልብ ብላችሁ ስምታቹህት ከሆነ ክ1አመት በሆላ እመጣለሁ ብላ 2እና ገዛ በላይ ቆይታብታለጅ ከሂህ በፊት ሌላ ሃገር ሂጅ ልስራ ሲላት አይሆንም ብላዋለች ልጁ ስዎ ነው ያስባል መለወጥ ይፈልጋል እሷም የማትመጣ ከሆነ ሄጅ ልስራ ብሎ ያስባል እኛ ብንሆንም የምናደርገው ነገር ነው በውስጣችን ብንወድም ለአላማችን ስንል በአፉችን ልንዋሽ እችላለን እደኔ ልጁ ጥፉት የለበትም
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 9 ай бұрын
እሱ ስራ የለውም ብትመጣ በምን ሊያስተዳድራት
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
​@@Gene-kg1orብሯን ሊያጫርስ ነው😂
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 9 ай бұрын
ስራ እደሊለው አውቃ አይደል የጀመረጀው ደሞ ነገ ፈጣሪ ምን እደሚሠጠው ማን ያውቃል እሷም ተላላኪ አድርጋ ባጣ ቆይ አርጋ ከሆነ የእጃን አንድ ጩሉሌ ያጋጥማታል
@alemmeleaku
@alemmeleaku 8 ай бұрын
የኔ ወድም እውነት እግዚአብሔር እዳተው ታማኝ ፈልጎ እስኪሰጥህ ታገስ በስመአብ ደስ ስትል ምነው እዳተ ያለ አምላኬ በሰጠኝ በስደት ከምቃጠል በፆለት በርታልኝ🙏🙏🙏🙏
@adetub1854
@adetub1854 9 ай бұрын
እያለህ የለኚም ማለቱ ጥፋተ ነዉ አቺ ደም የሄ አግኚሁ ብለሽ መለየት ምርጫሽ አታደሪጊ ሌላ ቦታ ብቴጂ የተሻል እዳመስለሽ የባስም አል ልጅ ወልዶ ልጅ የለኚም ምንም አላቅም ብሎ የዋሸኚ ጋደኛዬ እኔ ምን ለበለ ሴት ልጅ በተፈጥሮ አሳሳች ናት የሱ ጥፋት አቺ ስሽፊኚ ያቺ ጠፋት እሱ ሲሽፈነዉ እጂ ካለሆን መተላላፈ አቻለም እካ ለተወዉ ልጁን ተቀብዬ አብርን የኖርን ነዉ ልጁም እደልጄ እሱም እደናት ነዉ ምነኖርዉ
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር አንተም ያደረግከው ጥሩ አይደለም ያሁሉ በመንፈሳዊ ነገር ፍቅራቹ ገንብታቹ ከአንተ እንደዚህ ማለት አይጠበቅም እሷም ብትሆን አንተ ብትሳሳት እሷ መጠየቅ ነበረበት መመካከር በግልፅ ማውራት ነበረባቹ እሷ አይፈረድባትም ግን ያሁሉ አድርጋቹ በዚች ስህተት አትለያዩ እናተ ክርስቲያን ናቹ ፈተና ተባባብራቹ ማለፈ አለባቹ አንተ ብትወድቀሰ እሷ ልታነሳህ አይዞህ ልትልህ ይገባ ነበር በነገራችን ላይ ፍቅራችን ተመሳሳይ ነው እኔም በርቀት ፍቅር ላይ ነኝ እና ፍቅራችን እግዚአብሔር ይመስገን በመንፈሳዊ ህይወት ያተኮረ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እና አንተም በጣም ብርቱ ጎበዝ ነህ በዚች ፈተና ብቻ ነው የሰነፍከው በሌላው ጀግና ነህ በርታ በመንፈሳዊ ህይወትህም በፀሎት በርታ💒♥ ያሳልፍከው ህይወት ልቤ ነክቶታል🙏
@user-jz2sf1nx9h
@user-jz2sf1nx9h 9 ай бұрын
የኔአሕት፣ጥቃቅን፣መክንያት፣በፍቅረ፣መሐል፣አታስገቢ፣ልጁታማኝ፣እንደሖነ፣ካንቺበላይ፣የሚያውቀውሰው፣የለም፣ፈተናየፈጣሬነው፣አንቺሰውነሽ፣ይሔንንሑሉ፣የደረገ፣ልጆመግፈት፣ጥሩአይደሐም፣እኔከደረሰብኝ፣አንፃረ፣ይሔመለአክነው፣ወደራሰሽ፣ተመለሺ፣❤
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 9 ай бұрын
ልጁ ታማኝ ነዉ ???? ክክክክክ ታማኝ ዋሽቶ ከሌላ ሴት አይደዋወልም
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 9 ай бұрын
Tikikil
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 9 ай бұрын
ለምን መወሻት አሥፈለገ ይሄ ሥህተት ሊባል አይችልም ፈታኟ አትወቀሥም
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 9 ай бұрын
አንቺ ነሽ እንዴ ያጣላሻቸው? ተንኮል ነው እንደዚህ አይደረግም ልትወቀስ ይገባል ትልቅ ብልግና ነው
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 9 ай бұрын
@@user-df7bk4rc5q ምሥትየው ን ነው ያልኩት ትክእል ነት መፈተኗ
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 9 ай бұрын
@@GenetGeni-ob4kbእስኪ መጀመሪያ መፃፍ ተማሪ😂😂
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l 9 ай бұрын
​@@user-df7bk4rc5qቆይ ውሸት አልወድም ብሎ ሰምተሽዋላ ታዲያ ፍቅረኛ አለኝ ብሎ መናገር ሲችል ለምን ዋሸ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 9 ай бұрын
​@@Love-zd2bi😅😅😅
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
እደ ጌታ ማንም የለም ❤❤❤ኢየሱስ ጌታነዉ ያድናል❤❤
@kuralove2988
@kuralove2988 9 ай бұрын
ሁለት አመት በጣም ትንሽ ነው እኔ በስልክ ብቻ ለሰባት አመት ቆይተን በስተመጨረሻም ተጋባን ካርድ መግዣ ያጣሁበትን ጊዜ ግን መቼም አልረሳውም የሩቅ ፍቅር በጣም ከባድ ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 9 ай бұрын
የአንቺስ ደስ ይላል አንድ 7 አመት ሙሉ ጣብቆ ይለያያል
@tessmt1799
@tessmt1799 9 ай бұрын
እውነት ነው እበትም ትል ይወልዳል የኔም አባት እደዚ ነበር ነፍሱን ይማረውና አያታችን እነዚን ልጆች ምን ላድርጋቸው ስትለው ከፈለጉ በቅርጫት ድፏቸው ይለኛል ትለን ነበር
@user-lo2hn8kg8h
@user-lo2hn8kg8h 4 ай бұрын
ጠያቂዋም ተጠያቂውም ዘጊዎች ናችሁ
@user-jz2sf1nx9h
@user-jz2sf1nx9h 9 ай бұрын
እባክሽን፣የኔአሕት፣ልጆ፣ታማኝነው፣ፈረሠብኝ፣ነገር፣ይሔ፡መላክነው፣
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 ай бұрын
ልጁ ታማኝ ነው ባይታመን ብርሺን አታገኚውም ነበር ይሄ ፈትኑልኝ የሚባል አማርኛ ነው ያስጠላኝ ባይታመን እኮ ብርሺን ተቀብሎ በብሎክ ያሰናብትሺ ነበር
@belayshebo3149
@belayshebo3149 9 ай бұрын
Gohadenga alleh. sibaale yellam kellik abakka mine falligah nawe yamitijajallawe? Kihidat kazih yijammiraalle
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 9 ай бұрын
ባጣ ቆየኝ ልታረጋት ነበራ አንተ ጀርመን ልትሄድ ሊበላ 😂😂😂 ጎበዝ ናት እንኳን ፈተነችህ ወረኛ ደሞ እሷን ልትወቅሳት ትፈልጋለህ ? አልጀነጀንኩም ?? ጏደኛ የለኝም ማለትህ ትልቅ ነገር ሆኖ እንኳን አልተሰማህም 🤔 ወረኛ ነህ
@selam6274
@selam6274 9 ай бұрын
ውሽት አልወድም አላለም እና ለምን የለኝም አልህ በል ዋጋህን ክፈል
@seadayimam3977
@seadayimam3977 9 ай бұрын
ልጅ ሚስኪን ነው የሚረዳው ሰው ያስፈልገዋል ሂወት ይከብዳል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 ай бұрын
ሰላም ለኢት ዮጵ ለህዝቦቻ
@hirutayele5246
@hirutayele5246 9 ай бұрын
ምንም የማይጥም ፕሮግራም ጅል የሆነ
@yelidia2131
@yelidia2131 9 ай бұрын
Yihe sewu ke anegageru lefikir yemimechi ayimeslim ena Tamagnim ayimeselim bagegnew agatam wde wucii mewutat new kalebet chigir melakek ....😊
@user-gu7wi9yv6t
@user-gu7wi9yv6t 9 ай бұрын
Bewonet Selam gebeta aferkobaceu endi iynet ebed sewo makerbacu
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 9 ай бұрын
ቻናሉ ተበላሸ
@beana3912
@beana3912 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ሰው እንዲያወራ አትጋብዢም ፈዘዝ ያልሽ ነሽ አስተካክይ
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk 9 ай бұрын
ጠያቂዋ ግን አዝግ ነሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
እሰይ እንኳንም ቀረእባት በፌስቡክ የምትመጡ ወንዶች ሞጭላፎች ናችሁ አታስፈልጉም😂 ደሞ ጓደኛ የለኝም ለምን አልክ??
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ትክክል ነሽ ውሸታም ሌቦች ናቸው
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 9 ай бұрын
እንደዚህ አይባልም ምን ያህል በዚህ ጊዜ ታማኝ እንደሆነ አሳይታል ለሷ ብቻ ሳልሆን ለጏደኞቻም ተላላኪ እንደነብረ :: የገዛ ቤተሰቦቻችሁ በማይታመኑበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ወርቅ የሆን ልጅ ማጣትሽ ያሳዝናል አንተም ወላድ በድባብ ትሄድ ፈጣሪ ላንተ ያለውም ጥሩ ሰው ይሰጥሃል በFB ሳይሆን ፊት ለፊት ተዋወቅ ፈጣሪ ይርዳህ::
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
@@AA-ln2fk ደግመሽ አዳምጪው ማሬ ስትመጣ በደንብ ለመጋጥ ብሎ ነው በትንሹ ታማኝነቱን ያሳየው እሷም ጀግና ናት መፈተኗ ከዛ ጀርመን ነው ምኖረው ጓደኛ አለ ወይ ስትለው የለኝም አለ ሳውዲ ያለችኋን ሊጎዳ ነበረ ሲያንሰው ነው ደሞ አሁንም ስራ የለውም ሸክም ሊሆንባት እህታችን ጀግና ናት💪💪💪👈
@fantutadese6510
@fantutadese6510 9 ай бұрын
Wey yezarews bale tarik erasen azorew mndnw mikebatrew yezurebk abo😮😮
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@berran1347
@berran1347 9 ай бұрын
😢😢😢
@asterselemon7858
@asterselemon7858 9 ай бұрын
😊😊
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 9 ай бұрын
ስልከን ስጡኘ ላጥናናው 😢❤
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 9 ай бұрын
@@clickcell4333 😁😁😁
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 9 ай бұрын
አይደል🤣🤣
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 9 ай бұрын
@@Tta8yimm1ooo አወ 😁😁😁
@6rfffIsfy
@6rfffIsfy 5 ай бұрын
እር የልጅን ሰልክ
@beliyuargaw3043
@beliyuargaw3043 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ አዝግ ናት
@faizamehamed6708
@faizamehamed6708 5 ай бұрын
አንተን በምን ቃላት ልግለፅህ እዳንተ አይነት ወንድ አለ ብየ አላምንም በድህነት በችግር እየኖርክ የሰው ሀቅ የማትፈልግ የአለማችን እንቁ ወንድ ነህ እሷ ግን ደደም ነች ፉራ ትልቁን ፈተና ተወቶላታል ከዚህ በላይ ታማኝነት አለወይ ይሄን ሁሉ ገንዘብ እየተቀበለ ይከዳት አልነበርሞይ ሌላ ሴት ቢፈልግ በሷላይ ንብርቷን ክዶ ሌላ ሂወት ይቀጥል አልነበር ወይ ዛሬ የልጆቻቸው አባት ባላቸው በራሷ ቤት ነብርት ሌላ አግብቶ እየከዳ አደለሞይ ይሄን ልጅ አታቀው አያቃት አምናው ልካለች ታምኖ አሳይቷታል ሌላ ፈተና አይገባውም ይሀፀልጅ ካመለጠሺ እመኒኝ ሂወትሺ ይበላሻል ይሄን ልጅ በጫርታ ቢወጣ እራሱ ስንቷ ሴት የምት ፈልገው እንቁ ታማኝ ልጅ ነው ወንድሜ አንተ ግን እድለኛ ነህ ወደፊት የሚገጥምህ ጥሩ ነገር ይኖራል ሴቶች ቁጥሩን ተቀበሉ😅 ከጋዜጠኛዋ እና አግኙት ምርጥ ባል ይሆናል እኔኳ ባለትዳር የልጅ እናት ነኝ😅 ጎደኛዋን አግባባት እሷ አግብታ ወይም ፍቅር ጀምራ ይሆናል
@berran1347
@berran1347 9 ай бұрын
50:22
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 9 ай бұрын
Adi edal batasataw tiru nabare bezi magad malayt yidabiral
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 9 ай бұрын
Wey gud astemari aydelem tareku. Le programu aymetenem.
@user-qf5vk4zb5f
@user-qf5vk4zb5f 9 ай бұрын
አንተ አስመሳይ አዉነቱን በላውቅ ይገርመኝ ነበር
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w 9 ай бұрын
Ayzoh wandme fitsum Egzbehar bicha nw fatena ya dablos nw bitesastm ayferdbhm degmom Ante altesastkm ya 80 balua aslkat hahahahahaha balge nat enam set nagn gn endazi aydelgm endawm kora belbat andnde setoch Eshururu aywedum zandro machem tru sew tru ngr aygatmem
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 9 ай бұрын
በመዋሸትህ ዋጋህ ተከፍሎሀል
@belayshebo3149
@belayshebo3149 9 ай бұрын
Sawe xira bibaale irasu maxxa allu? Mirataab manfasawe sawe nawe indee? Xaaotaam hulla
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ላጫም ነህ/ሽ የተገናኙበትን አጋጣሚ ነው የተናገረው ጣኦታም የምትለው ኦርቶዶክስን ነው ሽንፍላ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 8 ай бұрын
@@clickcell4333 tadeya yamitamalikut seyixaan eko nawe tasadab yederagachihu ine yimilawe iskamache nawe indazeh afachihun yamitikafitut lanagaru abatachihu seyixaan iskamitasare sirachihu nawe kaxilubat
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 468 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 452 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 24 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 586 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,1 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 99 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 77 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 11 МЛН