MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ከነጮች ውጭ ለብዙ የሀገራችን ምሁራን ያልተገለጠው እውቀት…

  Рет қаралды 144,973

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 230
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 2 жыл бұрын
ግን ሚገርመኝ ማህበረ ቅዱሳን ማለት ለእኛ ለክርስቲያኖች አንደኛው ማህበራችን ነው ግን ኮሜንት ላይክ የለውም ምክንያቱም ቁም ነገር እውነት የሆነ ትምህርት ብቻ ስለሚተላለፍበት ነው ሌላ ወሬ ቦታ ስንኮምት ምንውሎች እረ ተው የተዋህዶ ልጆች ስለ እግዚአብሔር ማህበረ ቅዱሳን ጎን እንቁም የትም ብንሄድ እንደዚህ ሙህራን ያፈራ ሚዲያ ማህበር አናገኝም እስኪ እናበርታቸው በኮሜንት
@yekesolo3768
@yekesolo3768 2 жыл бұрын
የአባቶቻችንን እውቀትና ጥበብ ለመተቸት አይደለም ለመረዳት የሚሆን ማንነትና እድሜ ይኖረን ይሆን አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ
@user-uq2px4jk5r
@user-uq2px4jk5r 2 жыл бұрын
ዲያቆን ዳኒኤል ክብረት ሀሳብህ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹሁ
@tesfayemesfin3918
@tesfayemesfin3918 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እጅግ ኮራሁ። ይህ ድንቅ ሀሳብ ከቃል ወደ ተግባር እንዲለወጥ እግዚአብሔር አምላክ ከፍጻሜ ያድርሳችሁ። ብፁእ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን።
@fatnaatinafu6404
@fatnaatinafu6404 2 жыл бұрын
God. Bless you
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅነት እኮ መለኮት ከሥጋ ጋር በፍፁም የተዋህዱበት የዛች ቀን እግዚአብሔር ወልድ አማኑኤል በመላዓኩ ቅዱስ ገብሬኤል አብሳሪነት ለዛች በትንቢት ተነግሮላት ፈጣሪ ያዘጋጃት ንፁህ ለድንግል ማሪያም አብስሮአት እንደ ቃልህ ይደረግ ይሁን ብላ በቅፅበት የተፈፀመበት ወቅተ አምላክ የአዳምን ዘር የሰውን ልጅ ሁሉ ለማዳን ሲል ሚስጥረ ሥጋዌ የተፈፀበት ስለሰው ልጅ መዳን የሆነበት ሰውና መላዕክት አብሮ የዘመሩበት ዕፁብ ድንቅ ረቂቅ ሰማይና ምድር የተስማሙበት ደህነት የሆነበት ገና የእዛን ግዜ ጀምሮ እኮ ነው እያሰብንና እያመንን በተዋህዶ ሚስጠረ ሥጋዌ ደስ ብሎን አማኑኤልን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ብለን የተቀበልነው እንጂ ዛሬ በዚህ ስለተነገረው ስለተወራው አይደለም በተዋህዶነት ሊያኮራን ሊያስደስተን የሚገባውማ ይልቅስ የየዛኔው የመለኮት ከሥጋ ተዋህዶነት ቅፅበት ዜና ገና ውስጣችን የገባ ግዜ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በተናገረና እመቤታችን በተቀበለችበት የተፈፀመ ግዜ እንጂ በተረፈ ይሄ ፕሮግራም ትምህርትና እቅድ ስለታሰበው እቅድ ደስ ቢለንም ለማለት ነው አመሰግናለሁ።
@abaynehtadesse1278
@abaynehtadesse1278 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ የሚል እና አንጀት የሚያርስ ውይይት ነው አባታችንም እንዳሉት ሁላችንም በምንችለው ሁሉ በተግባር መሳተፍ አለብን ከንግዱ፣ ከመኖሪያ ስፍራ፣ከስራ ቦታ እና ከመሳሰሉት ኦርቶዶክሳዊያንን ለማስወጣት እና ለማዳከም የሚደረገውን ሴራ ለመከላከል የምንችለው በመተባበር እና እውነታውን ምህመኑ በትክክል እንዲረዳው እንደአባታችን በግልጽ በማሳወቅ ብቻ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን
@aaronwael9285
@aaronwael9285 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን። እመቤታችን ለሁሉም ጅማሮዎቻችን ከኛ ጋር ትሁን። አባታችን በረከትዎ ይደርብን።☘️💐🌹
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
እደው ምን አይነት መታደል እና እግዚያብሔር አምሮህን ብርሀን አርጎልሀል ውዱ መምህሬ እኔ ፈጣ ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ፈጣሪ ፈቅዶ ስወልድ እደመምህር እደርሶና እደዲያቆን ሄኖክ እደመምህር ዘበነለማ አይነት ልጅ መውለድነው እምፈልገው
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 2 жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር ይርዳቹሁ እውነት ነው እኛ የእኛን ንቀነዋል።
@henok1ab35
@henok1ab35 2 жыл бұрын
የእውነት ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ሚስጥር ናቸው ሊቃውንቱን አባቶችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይግለጥላችሁ ግን ተዋህዶ የት ናችሁ ዘፈን ላይክ ለማድረግ ዘርኛነትን ላይክ ከማድረግ እዚህ ለምን የሉም ? ለምን ? የወጣቱን አዚም እግዚአብሔር ያንሳልን አሜን 🙏🙏🙏✝️
@Martem79
@Martem79 2 жыл бұрын
የምእራብአውያንን እና የአሜሪካን ጆሮ ይድፈንልን እንጅማ ጥሩ ይዛችሁዋል
@Tavir69
@Tavir69 Жыл бұрын
Dddrjoi
@medhindecor
@medhindecor 2 жыл бұрын
የበጎ ዘመን መምጣቱ ምልክት እነሆ! ❤ 🙏🏾
@jshshshshsh4354
@jshshshshsh4354 2 жыл бұрын
እደኛ የታደለ የለም ባለም ለይ ፍጣሬ ሆይ እናመስግንሀለን አሜን
@jshshshshsh4354
@jshshshshsh4354 2 жыл бұрын
@Senay Tium እርግማኑም ምርቃቱም አድነዉ ለኛአ ፍጣሬይ ይመስገን
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 жыл бұрын
ወንጌለ መንበር አዳራሽ እግዚአብሔር አምላክ በመንገዳችሁ ሁሉ ከእናቱ ጋር ይቅደም ፍሬ አፍርቶ ከበረከቱ ሁሉ ለመካፈል ያብቃን ተመስገን ።
@tamiruharegewoin4751
@tamiruharegewoin4751 2 жыл бұрын
እገዚአብሔር ይመስግን ሁሌም የምመኘዉ ሀገር በቀል እዉቀት በርቱልን ከድንቁርና አዉጡን
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-hm5qy7oq1v
@user-hm5qy7oq1v 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ውይይት፡፡ህሊናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን ለሊቃውንት እድሜ ይስጥልን
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 жыл бұрын
ጥበብ ሚስጥርን የሚገልጽ የአባቶቻችን የአብርሃም የይስሐቅ አምላክ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ሊቃዉንትን አያሳጣን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
የሰረቁንን ይመልሱልን በእውነት ኑርልን አንተ ልዩ እና ድንቅ በግ ለእናት ረገርህ እግዚአብሔር የልቡናህን ያድርግልን💛💚❤🙏👏
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 2 жыл бұрын
እነሱ እኛን ሰርቀው በወሰዱት የስልጣኔ ከፍታ ላይ ደርሱ እኛ ደግሞ ከነሱ በምንወስደው ማንነታችንን አውድመን የእነሱ ጥገኛ ሆንን። ይሄ ሁሉ ጥንታዊ መፃህፍት እና መዛግብት መዘረፋችን ያንገበግባል ግን በአንድ በኩል እኛ ጋር ቢሆኑ ጠብቀን መያዛችንንም እርግጠኛ መሆን አይቻልም። እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያን ወደቀደመ ክብሯ ይመልስልን!
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 2 жыл бұрын
መድኃኔዓለም ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ ክብሯ ለመመለስ ቤተክርስቲያን ወደ ፊት መምጣት አለባት ምሁራን አባቶች አይዟችሁ በኦላይን ደሞ ቢኖር አሪፍ ነው በውጭ ሀገር ላለነው ይረዳን ነበር።
@according6414
@according6414 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን!
@zerihunewube6575
@zerihunewube6575 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው።
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ወድሞቻችን የተቀደስ ሀሳብ ግሩም ጅማሬ ነው በርቱልን እግዚአብሔር ለፍፃሜም ያብቃው አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ባርኩን በረከትወት ይድረሰን አሜን
@tenidad1400
@tenidad1400 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ፈጣሪ ሀሳባችሁን ሁሉ ፈጣሪ አየቀደመ ለፍሬ ያብቃለን
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ለሁላችሁም ረጂም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ አባቶቻችን ወንድሞቻችን ሁላችሁም በረከታችሁ ይደሩብን አሜን
@182960la
@182960la 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ከመናገር ወደ መተግበር እግዚአብሔር ይርዳችሁ ::
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 2 жыл бұрын
አባቶቻችን መድኋኒአለም ይርዳችሁ ይርዳን
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔ ር ይመስገን ሁሉ በሱነወ ቀን አለወሁ
@dejengedamu4170
@dejengedamu4170 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በረከተዎ ይደርብን አባታችን
@ashenafimulunehe6950
@ashenafimulunehe6950 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏 ለአገልግሎት ያበርታልን ነገር ግን በቀረፃው ላይ ቅሬታ አለኝ ፥ የተናጋሪውን (መ/ሀ/ዶ/ር ሮዳስ) ድምፅ እየሰማን በፓወር ፖይንት የሚያሳየውን ማሳየት አይቻልም እንዴ ?
@tenidad1400
@tenidad1400 2 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ተዝቆ የማያልቅ ጥበብ ባለቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን በሀገራችን አሉ የተባሉ ምሁራን አንደበተ መልካሞች የዚህችው ቤተክርስቲያን በረከቶች ናቸው ፈጣሪ ያቆይልን
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 2 жыл бұрын
እመብርሐን ትስጥልን አባታችን። በረከቶ ይደርብን🙏
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ አብርሃም ቡራኬ ይድረሰን አሜን። ምን እንላለን? ፀጋችሁን ያብዛልን ፈጣሪ በቸርነቱ ብዛት ያብዛልን ያኑርልን ስለባህሪው ገንዘብ በሆነ ነገር ሁሉ ሲል ይጠብቃችሁ ለሃገራችን የዘመናችን የሃሳብ ተስፋ ጭላንጭል የምታሳዩን የሚታየኝ ይመስለኛል ከሃሳብነት ወደ ተግባራዊነት የሚደርስ ፈጣሪያችን ይርዳን ያድርግልን በፀሎትም ሁላችንም አንድ ጠጣር በየዕለቱ ማድረስ መስዋዕት ብናደርስ ጥሩ ነው ለልጆቻችን እንኳ ቢሆደርሱበት እንመኝ እርሱ ይርዳን።
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 12 күн бұрын
አሜን
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 2 жыл бұрын
እደው ፈጣሪ ይርዳን አባታችን ጥሩ ብለዋል እድሜ ይስጦት ቅዱስ እራጉኤል በነበሩ ጊዜ እዴት ጎበዝ ነበሩ አሁን የበለጠ እደሚሰሩልን ተስፋ አለን
@joni60259
@joni60259 2 жыл бұрын
Nice discussion we need Orthodox art and Iconography to take a central part in Ethiopian Contemporary art
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
በዐምሐርኛ አውራ እንደዛ ካሰብክ
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alexreta3434
@alexreta3434 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት አቡነ አብርሃም የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 жыл бұрын
የኝ አባታችን ኑሩልን 🥰🥰🥰
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 2 жыл бұрын
ይህ ድንቅ ሀሳብ ይበል የሚያሰኝ ነው የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው ከባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በመማር ሌሎች ሀገረ ስብከቶች ይህንን ቢቀስሙ ሌላው በየደብሩ ለሕንፃ ስራ ቁሳቁስ መሸጫ እና ቢሮ ሕንፃዎችን ሰርቶ ከማከራየት ባለው ክፍት ቦታ ሁሉ ከመዋለ ሕፃናት ጀምሮ በየደብሩ ት/ቤት መገንባት እንደ ግዴታ ቢደረግ ለሀገርም ለሐይማኖታችንም የሚጠቅም ትውልድ እንፈጥራለን እና ቢታሰብበት ይህን እንደ ልምድ ተወስዶ በየሀገረ ስብከቱ ከኢንቨርስቲዎች ጋር በመነጋገር ወደ ተግባር ቢገባ በጉባዔው ላይ ሀሳብ ለሰጣችሁ ምሁራን እና አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abayhailu7202
@abayhailu7202 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እግዝያብሔር ይርዳን !
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 2 жыл бұрын
ተዋህዶ እናቴ ረቂቅ እኮነሽ ምን ቃላት ይገልፅሻል ክብርሽ እስከ ዘለአለም ከፍ ይበልልኝ የኔ ስንዱ እመቤት ቅዱስ አማኑኤል ስራቹን ያከናውንላቹ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በነገራቹ ሁሉ ጣልቃ ትግባ የከበረች በረከቶ በያለንበት ትድረሰን ብጹዕ አባታችን አቡነ አብረሐም እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ያስባት ወደ ቀደመም ክብሯ ይመልሳት አሜን🙏
@ethiogibzhatube4365
@ethiogibzhatube4365 2 жыл бұрын
eotc-mk ሚዲያን በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ፡፡ሙሀዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ስለአየውህ ደስ ብሎኛል፡፡ወይ መታደላችን ቤታችን ቤተክርስቲያናችን የዚህን ያክል ዕንቁ መሆኗን አስታውሸ አለማወቄ
@workum2744
@workum2744 2 жыл бұрын
Dr dicon Daniel you are 100% I agree with you thanks
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
How? He is a genocider and he will pay the price for the crime he commited
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
የትምህርት ዘመኑ በግልፅ በግዜ መወሰን አለበት ትክክል ነው አቻ ምዘና እና ደሞዝ የሚመጥን ክብር ያስፈልገዋል።።
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 2 жыл бұрын
Wow እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አቦ።
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 жыл бұрын
አባታችን በእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥለን እንደርሱ አይንት ያብዛለን
@derejet
@derejet 2 жыл бұрын
ትልቁ ወንድማችን በቤትህ ያምርብሀል
@AnketseBerhan-DEthiopia-Mezmur
@AnketseBerhan-DEthiopia-Mezmur 2 жыл бұрын
ቀረጻው ትኩረቱአቅራቢው ላይ ከመሆን ይልቅ ፓወርፖይንቱ ላይ ቢሆን መልካም ነበር ከንግግራቸው ስክሪኑ ላይ ብዙ ማየት ያለብን ነገር ነበረ፡፡ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳን!
@user-di7cb9ks9d
@user-di7cb9ks9d Жыл бұрын
ምክንያት ይኖራቸዋን ህይ እሚሉት ለሚሰለጥኑት ነው እኛም ሀሳባችን ከቃሉ ጋር እናድርግ ። ይህን እማያደርጉበት ምክንያት ይኖራቸዋን ።
@frezerfikade999
@frezerfikade999 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin, desssss yemil hasab new Egziabher yirdan
@user-vn9le6zh6h
@user-vn9le6zh6h 2 жыл бұрын
ሙአዛ ጥበባት ዲያቆን ዳኒ እይታዎችህ ድንቅ ናቸው ይቅር በለኝ ወንድማለሜ ስለ ግራኝ ያወሳኸውን ግራ አጋብቶኝ ምነው እንደተወደድክ ሞተህ ባለቅስ ይሻለኝ ነበር ብዬ ኮምቻለሁና ይቅር በለኝ ግን የሰው መጨረሻው ሲያምር ነውና በጣም እምወድህ እማከብርህ ሊህቅ ነህ እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ እንዳስተማረን ኢትዮጵያንም ባንተላይ አድሮ መፍትሄ ይሁናት
@abiyterefe4507
@abiyterefe4507 2 жыл бұрын
I hope its time for rebirth of Ethiopia!
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 2 жыл бұрын
ዲያቆን ደንኤል ሆይ አቡነ ኤፍሬም የሰጡህን አደራ እንዳትረሳ አደራ።
@emawayishwelde5532
@emawayishwelde5532 2 жыл бұрын
በርቱ
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን
@birkenegash8518
@birkenegash8518 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። ሀሳብዎን እግዚአብሔር ያሳካልን።
@weldetekelhaimanotwegebrem1284
@weldetekelhaimanotwegebrem1284 2 жыл бұрын
እጅግ ትልቅ ጅማሮ ነው ደስ ይላል የአዳራሹ ዝግጅትም መልካም ሆኗ የሚጎለውን አሟልቶ ትንሽ ደረጃው ከፍ ቢል ለምሳሌ ከባህርዳር ውጭ የሚመጡ ሙሁራኖችን ማሰረፌያ ክፍሎችን ቢኖረው ከተቻለ ከነመመገቢያው እና ንፅህና መጠበቂያው ቢኖረው :: ወደ ፊት ወደ ምርምር እና የትምህርት ማእከልነት ማሳአግ ይቻል ይሆናል:: ይህንን ትልቅ ነገር እየሰራችሁ ያላችሁትን አባቶቸንና ወገኖቸን ሁሉ ግን ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ:: ፈጣሪ ስራችሁን ያቅናላችሁ:: ቤተ ክርስትያን ብርሀን ሆና እያለች ድቅድቅ ጨለማ ያስመሰላት ስንፍናችንን ልትገልፁት ነውና በርቱ እላለሁ:: እኒስ ምን ልስራ ? ?? እንድል አድርጋችሁኛል ::
@birukayal2864
@birukayal2864 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@aytenewayele3843
@aytenewayele3843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቀድሞው ይመልሰን።
@mkorthomenawo
@mkorthomenawo 2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም የውይይት መድረክ ነው፧ ይበል ያሰኛል
@berhanudemeke9949
@berhanudemeke9949 2 жыл бұрын
Thank you Dr Rodas
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
በርቱ መምህሮቻችን
@ElshamaMedia
@ElshamaMedia 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ውድ መምህሮቻችን
@theodrosshiferaw4503
@theodrosshiferaw4503 2 жыл бұрын
እጅግ ምርጥ ውይይት።
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 2 жыл бұрын
ይፍጠን ይፍጠን ይፍጠን አባቶች በርቱ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@_nehemyatube3389
@_nehemyatube3389 2 жыл бұрын
ሁላችንም ልንተባበርበት የሚገባው ትልቁ ጉዳይ_ሀገር በቀል እውቀትን መጠቀም!
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 жыл бұрын
ቤትክርስትያን ግን የጎድላት ነገር ምአለ ሁሉም አላት ግን ጥበቧንና ከእግዚአብሔር የተስጠንን እውቀት ለመውስድ ነው እንጂ
@ayzoshethiopia1260
@ayzoshethiopia1260 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን
@yafet2121
@yafet2121 2 жыл бұрын
ግሩም ነው
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
Amen
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነገር ግን ቀረፃው ልክ አይደለም እዩ ብሎ ሲጠቁም ካሜራውን ወደሚያሳየው ብትቀይሩ መልካም ነው
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
ይበል ያሰኛል በርቱልን
@ethiogibzhatube4365
@ethiogibzhatube4365 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን
@endashawteka7073
@endashawteka7073 2 жыл бұрын
እጅግ አስፈላጊ ውይይት ነው በርቱ
@asnakach2577
@asnakach2577 2 жыл бұрын
Abatachen bereketo ateleyen egzaber amlak edemena xena yadelelen tewayedo lezelalem tenure amen amen amen
@habtamumesele
@habtamumesele 2 жыл бұрын
it was good! desiccation
@ethiogibzhatube4365
@ethiogibzhatube4365 2 жыл бұрын
ላሊበላ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ketema1864
@ketema1864 Жыл бұрын
All respect for you Plc ,If you use mobile phone
@solomonassefa7759
@solomonassefa7759 2 жыл бұрын
ይህን ተመልከቱ ሲሉን እንዴት እንይ ቀረጻውን ወደሚያሳዮንላይ ብታደርጉት መልካም ነው
@miniliktenacherkos7421
@miniliktenacherkos7421 2 жыл бұрын
Camera man በጣም ታሳዝናለክ
@yohannesdejene2561
@yohannesdejene2561 2 жыл бұрын
ዳንኤል ይገርማል አቻ ምዘና ለቤተክርስቲያን ጠቃሚ ነው ስንቱ ሊቅ አላዋቂ ያደርገ ነው።
@addistefera651
@addistefera651 2 жыл бұрын
ካሜራ ባለሞያ እንደሌለ አይቻለሁ።
@MsAlebachew
@MsAlebachew 2 жыл бұрын
Similar programs has to be conducted with large scale. Thanks
@ayelebizayehu1437
@ayelebizayehu1437 2 жыл бұрын
melkam new amen
@blackman4581
@blackman4581 2 жыл бұрын
አምላከ እስራኤል ይጨመርበት
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጥሉበት በእውነት ቤተክርስቲያናችን የፀጋው የእውቀት የድህነት ግምጃቤትእቷን በትንሹ ጨልፈው አሳይተውናል ወደውስጥ ቢገባ ደግሞ ቤተክርስቲያን ባሕር ናት ይሄን የገር በቀል እውቀት ለማስፋፋት ሁሉም አካል ነው ሊሰራ የሚገባው ብየ አምናለሁ እውቀቱ ቤተክርስቲያንን ብቻ ሳይሆን አገርን የሚያሳድግ ስለሆነ ላገር እድገት የሚያስብ መንግስት ቢኖር የመጀመርያው ጥረቱ አገር በቀሉን እውቀት ወደፊት ማምጣት ይገባዋል በተረፈ አዘጋጁንእና ተሳታፊዎችን አመሰግናለሁ አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@hanikebede234
@hanikebede234 2 жыл бұрын
ግን መምህር የዘረፉትን መቸነው የምናስመልሰው በጣም እየቆጨኝ ነው
@ebunegedubangada3053
@ebunegedubangada3053 2 жыл бұрын
ምን አይነት የተመታ ካሜራ ማን ነው ስክሪኑ ጋ ምን እያሳየ እንዳለ ማያሳይ ምን አይኑቱ ካሜራ ማን ነው ?
@adamu16
@adamu16 Жыл бұрын
Ahun nekachihu tiru nw Egziabiher endasjemere yaschersen…
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Жыл бұрын
ሱጀመሪ ክርስቲያን የራሳቸን ትምህርትቤት በብዙት ልኖረን ይገባል
@kassaenawgaw9308
@kassaenawgaw9308 2 жыл бұрын
oh really delicious
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 2 жыл бұрын
የዲያቆን ዳንኤል ሀሳብ በጣም ይጠቅማል ሃይማኖታዊ ይዘት ብቻ አታርጉት አቻ ይሰራለት እኔም ቅኔ አዋቂ ነበርኩ አሁን አውሮፓ ላይ ምንም ነኝ አቻ ያስፈልገዋል ስንት ምሁሮች ነበሩን ግን ...
@berhanudemeke9949
@berhanudemeke9949 2 жыл бұрын
I wish I can see what you are projecting
@mahiderwonidifirawu8943
@mahiderwonidifirawu8943 2 жыл бұрын
seytan danele ayfreme sele Egezyaber kale cenager seytan msetmar jemere
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 2,5 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 946