በሕዝቡ ላይ በስውር ሲሰራ የኖረው ድግምት! መሪጌታ ምስጢሩ ክፍል 2

  Рет қаралды 39,091

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Жыл бұрын

በሕዝቡ ላይ በስውር ሲሰራ የኖረው ድግምት! መሪጌታ ምስጢሩ ክፍል 2 #Pastor_Tizitaw_samuel #ELM #Tehadeso #Ethiopia #eotc

Пікірлер: 224
@user-fu8nw3js5q
@user-fu8nw3js5q 3 ай бұрын
ለዕድር ብሎ የዛልአላምን ሕይውት ከማጣት ኢየሱስ ይሰውራን አሜን!!!
@mezmure143
@mezmure143 Жыл бұрын
እንወድሃለን ነብይ ምስጢሩ በርታ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በደሙ ተሸፈን በክብሩ ቁም❤❤❤❤❤❤❤!!!!!❤❤❤❤!!!❤❤❤❤❤!!!!❤❤❤❤❤❤!!!!!!!
@mante_1993
@mante_1993 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በስራ ላይ ነዉ የክፋ የድግምት የጥንቆላ ስራ ከምድራችን በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
አሜን ይፍረስ ለዘላለም!
@meskeremKebede-bj1el
@meskeremKebede-bj1el Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ወገኔን ሀገሬን የያዝክ ዲሪቶ መንፈስ ለቀህ ወደጥልቅህ ግባ!! ወንድሞቼ በኢየሱስ ደም ይሸፍናችሁ ተባረኩ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
አሜን
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም በኢየሱስ ሰም ሁሁሁሁሁ ጌታ ሆይ ድረሰልን ወዮ ሕዝቤ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemayele7521
@alemayele7521 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ አስመለጠህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
@user-fu8nw3js5q
@user-fu8nw3js5q 3 ай бұрын
ውንድም ምሥጥሩ ኢየሱስ እንኮን አገኛህ ኢየሱስ ይበርክህ
@haschascha627
@haschascha627 Жыл бұрын
መርጌታ እንኳን ጌታ እረዳኸ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሐን በሠላም መጣኸ የረዳኸ ጌታ ይመስገን አሜን
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
መሪ ጌታ ሚስጥሩ እንኳን ጌታ ረዳህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ክብር ለጌታ ይሁን❤
@matiyasdejen3433
@matiyasdejen3433 4 ай бұрын
ተባረኩ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን
@user-fu8nw3js5q
@user-fu8nw3js5q 3 ай бұрын
ይድግምት ፥የጥንቆላ እና የመታት ሥራበኢየሱስ ስም ይፍራስ አሜን!!
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ከዘንዶው አፍ ጌታ አሥመለጠህ ተፋህ ❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ በአለቱ ተተክለህ ቅር ለኛና መሸሎቻችን ማምለጥ መትረፍ መጽናት ጉልበት ሆነኽናልና ጌታ የተባረከ ይሁን።
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ከጨለማው አለም አውጥቶ የጌታን ብርሃን ስለበራልህ ስሙ ይክበር ይመስገን ያወጣህ ጌታ እንዴት እንዲያኖርህ ያውቃል ተባረክ
@melakubetela6442
@melakubetela6442 Жыл бұрын
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት አስደናቂ የህይወት ምስክርነት ነው ያካፈሉን
@addistedla
@addistedla 10 ай бұрын
I knew you when you where in Orthodox Church my wife hardcore orthodox used to like your songs. I see your labor it is clear and well defined goal the Holy Spirit started in you! God bless you and I want to help your ministry! Gosh bless you!
@user-kf6id8in9o
@user-kf6id8in9o 7 ай бұрын
Ameeen Ye Naziratu Eyesus Simu Yibarek
@houluselam7678
@houluselam7678 5 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ
@mahiabebe4188
@mahiabebe4188 Жыл бұрын
እንዳንተ ያሉ ወንድሞቻችን ጌታን አግኝተው ከዛ ስለወጡ ፣ በተንኮል ማህበረ ቅዱሳን ደብድበዋቸው ነበር። እና አጠነከራቸው እንጂ ወደህዋላ አልተመለሱም ፣አይዞህ! ብቻ ተረጋግተህ የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ እየሰማህ ተንቀሳቀስ! ያልፋል እነዚህ ሁሉ ባንተ እጅ ጌታን ይቀበላሉ አሜን!
@mamimami1739
@mamimami1739 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር አለ አባቴ አይዞት በርቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@workafrhuanley3996
@workafrhuanley3996 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዚአብሔር ይመስገን ጌታን ያወቁበት ቀን ተመስጌን ስለመረጥከኝ አመሰግንሐለው ❤❤❤
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 3 ай бұрын
ከዝያ ሁሉ መአት ያወጣኸኝ ጌታ ስምህ ይባረክ ❤
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 Жыл бұрын
አሜን አሜን ስለ ዝማሬ ጌታ ይመስገን ተባረክልኝ ፓስተር ትዜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fu8nw3js5q
@user-fu8nw3js5q 2 ай бұрын
መረጌታ ምሥጥሩ እንኮን ከዚህ ሠይጣናዊ እሥረት ጌታ ኢየሱስ አወጠህ እንወዳሃለን በፀሎት ከእናንት ጋር ናን በርቱ
@binaburtukan9006
@binaburtukan9006 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔም ጅሩ አርሴማ 9ቀን ዋሻ ዉስጥ 9 ቀን አርመሞ ይዤ ነበር ኦና ብዙ የአዲሳባ ልጆች አሉ እና ምንም ጥቅም የለዉም እየሱስ ክርስቶስ በአንድ ቀን አዳነኝ እና አባ የሚያወሩት ልክ ነዉ አናገረችን ይላሉ ቆፍረዉ ስዕል አገኘን ይሉናል።
@eyobshimelis4208
@eyobshimelis4208 7 ай бұрын
Can kk
@abebe407
@abebe407 Жыл бұрын
እግዚአብሐር ቃሉ እንደሚናገረው አለም ሳየፈጠር መርጦህ ከዚህ ገድ የወጣህ እግዚአብሐር ይባረክ:: Ephesians 1 (አማ) - ኤፌሶን 4: ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። በርታ ወንድማችን::
@yeheyeszafu5357
@yeheyeszafu5357 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።ዋጋችሁ በላይ እጅግ ታላቅ ነውና በርቱ። ወገኖቻችንን እግ/ር በተአምራቱ ይድረስላቸው ። ከዚ በላይ ተዓምራዊ መዳን የለምና ጆሮ ያለው ይስማ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክርስቶስ ተሰጥቶናልና ጌታ በ ምህረቱ ያግኛችሁ።አሜን።
@HabtamuHsvswwig
@HabtamuHsvswwig 11 ай бұрын
እንካን ጌታ እረዳህ
@haschascha627
@haschascha627 Жыл бұрын
ተባረክ ፖስተር ትዜ እጃግ ገራሚ ነው ጌታ ይርዳን ትውልድ ሆይ አይንኸን ጆሮኸን ግለጥ
@MestawatTaye
@MestawatTaye Жыл бұрын
Blessed be the name of the lord! You are now in the protection of Jesus Christ brother. The Lord will watch over you, and shield you from evil.
@abebemekonnen-df5ct
@abebemekonnen-df5ct Жыл бұрын
ይህንን ሁሉ ሰምታቹ ወደ ጌታ የማትመጡ ሰዎች ነገ በእግዚአብሔር ፊት የምትሰጡት መልስ የለም። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@abigiyashmelis868
@abigiyashmelis868 Жыл бұрын
😅'
@elodiechelga2215
@elodiechelga2215 Жыл бұрын
Pastor ሰላም ላንተ ይሁን እርግጥ ነው ይህ ፕሮግራም ሰዋችን ወደጌታ የመጥራት እድል አለው በጣምመልካም ነው .ግን በጥበብ ይሁን ጌታየሱስ ወደዚህ ምድር ላይ የመጣው ለማዳን ነው እጇ ለመሻር አይደለም!! እርስ በር ሀይማኖት በሀይማኖት ላይ አንዱ እውነተኛ ሌላው መጥፎ በማድረግ የሚሰራውን ድራማ አፍሪካላይ ማየት አቃታችው?? ኧረ ጏበዝ ምነው በዚህ ዘመን ማስተዋል ጠፋ! ኢትዮጵያን ማናት? ብዙ ታላላቅ ጥበቧች የዛሬ 10ሺ 5ሺ ወዘተ የመሳሰሉ ዘመናቶች ኢትዮጵያ በምድር ላይ ታላቅ በነበረችበት ወቅት በእግዚአብሔር የተሰጠ እንደነ ሰለሞን ጠቢቡ ሄኖክ.....የእግዚአብሔር አገልጋይ ለሆኑ ለታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዋች የተሰጠ ጥበብ ትልቅ የሀገር ሀብት እውቀት ነበር! ይህ ዛሬ በጥቆላ በደብተራ የሞቱ ሰዋችን እስከማስነሳት የደረሰ ክፉ በክፉ ስራ ላይ በማዋል በመጠቀም እግዚአብሔር የሰጣቸውን ታላቅ የእውቀት ጥበብ በተሳሳተ መንገድ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ ይህ ከዘመን ዘመን በመሀይብነት ባለማወቅ ጥበብን በመጥፎ መንገድ መጠቀም ዛሬ ላለንበት የተበላሸ ስርአት እንድንደርስ ምክንያት ሆኗል ይሄ እውነት ነው! መፍትሄው ምንድነው?? እግዚአብሔር ይህንን ጥበብ ሲሰጥ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ተሳስቷል ብለክ ታምናለክ? እግዚአብሔር አይሳሳትም ታላቅ አምላክ ነው? በስህተት መንገድ ጥበብን የተጠቀሙትን ሰዋች ናቸው ጥበብ በትክክለኛው መንገድ ካልተጠቀምክባት ታጠፋሀለች !እግዚአብሔር እንደሚወደው እና እንደፈቀደው እንደተፈቀደልክ ብትጠቀመው ደግሞ እግዚአብሔር ታከብርበታለክ! ውድ ፓስተር ይህ የኦርቶዷክስን ታሪክ ማውጣት ሰዋችን ማዳን ማለትነው? ለመሆኑ ኢትዮጵያ እና ህዝቧቿ ለምን ዛሬ የደረስንበት የወደቀ ዘመን ላይ ደረስን? አንተ በዚህ ሰአት የእግዚአብሔርን ስራ እየሰራው ነው ብለክ ታምናለክ? ይህ በአለማችን ላይ በታላላቅ ሀገሮች በታላላቅ ዩኒቨርስቲዋች ከፍተኛ ጥናት እየተደረገባቸው እንግሊዝ ጀርመን ወዘተ...የሚጠቀሙባቸው የኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ጥበቧች እንደሆኑ ታውቃለክ? ከተቀሩት አለማት በፊት አሁን እስከኛ ትውልድ ድረስ በጌታ ኢየሱስክርቶስን የምታምን ድንቅ ህዝብ እና ታሪ ያላት ኢትዮጵያ መሆኗን ታውቃለክ? በተለያየ ወቅት እና ጊዜ ትውልድ እየተሳሳተ የሚያደርገውን ስህተት ማረም እና ስህተትን ለሚመለከታቸው በመጠቆም ማረም እና ጥበብን በሚገባው መንገድ መምራት እና ማሳደግ ነው ያለብን ወይስ ድጋይ እየወረወርን መግደል እና ማጥፋት?? አንበሳውን ነቅለን ወፍ በምትኩ ማድረግ??ለመሆኑ ጌታ የሱስ በመስቀላይ ከሞተና ሞትን ድልለ አድርጏ ከተነሳ 2000ሺ አመታት ካለፉ ቆይተዋል አይደል? ? በዚህ ሁሉ ዘመን ለምን ኢትዮጵያ አልተደፈረችም? እስቲ እራስክን ጠይቅ ዛሬ ያለንበትን ፗለቲካ ሁኔታ ተመልከት! በማስተዋል መርምር ! መቼ ነው ዼጤ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው ? ለምን ?? መቼ ነው ካቶሊክ አፍሪካውስጥ የገባው?? ለምን? የሰለጠኑት ሀገሮች ለምን እነዚህን አደገኛ መሳሪያዋች እኛላይ ተጠቀሙ?? ለመሆኑ እየሱስ እየሱስ ማለታችው ብርሀን በራላችው ማለት ነው?? እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ አዳኝ ነው መዳኒታችን ነው!! ይህንን ከኢትዮጵያውያን በላይ ማንም ሊመሰክር አይችልም !! ላስረዳክ የምፈልገው በተለያየ ወቅ የሚዘራው ትንሽ ብርሀን እያሳየ ሚሳኤል ቧብ የተጠመደበት መህሆኑን እባካችው አስተውሉ!! አሁን ኦርቶዷክስን ስታጠፋ ምን እያጠፋክ እንደሆነ ታውቃለክ?? ሰይጣንን ይሆን መልስክ?? ሚኒሊክ ጡት ቆረጠ ብሎ እሚያምን ትውልድ ተፈጥሮ የአማረኛ ተናጋሪ ዘር እንደ ከብትየሚታረድበት ዘመን ላይ ደርሰናል ለመሆኑ ይህ የኦርቶዷክ መሪዋች ስህተት አጠቃላይ መሰረቱ ስህተት ነው ብለክ ታምናለክ?? አተም ኦርቶዷክስ ማለት ጥንቁልና ሰይጣን ነው ብለክ ይሆን?? ጥበብን መርምራት !መንገድክን መርምር ! የአይንክን ጉድፍ ለማየት ሞክር !! ከሰይጣን እስራት ነፃ መውጣት እና ጥበብን በእግዚአብሔር እውቀት መጠቀም እድገት እንጂ ማሀይብነት አይደለም!! ስማቸውን በሰማይ ላይ የፃፉት ጠቢባን እውቀትን የእግዚአብሔር ስጧታ ጥበብን በመጠቀም ነው! በዚህ ትውልድ ግን ወሬ ብቻ ለመሆኑ ሰይጣንን ማዘዝ ከቻለ ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ጧር አያስቆምም ወሬ ብቻ !! አደራ ሀገራችን በሰማይ ስለሆነ ኢትዮጵያን ለማዳን ማፍረስ አለብን ብላችው እንዳታምኑ!! ስህተትን ብቻ አስወግዱ ይሄ የምትሰጡት ኢፎርሜሽን ቄሷችን ለመጥፎ ሰዋች አሳልፎ የሚሰጥ አደገኛ መሳሪያ መሆኑንን አስተውሉ!! ኦረ ጏበዝ ምን ነካችው?? ያሄ እምትሉት እውነት እንኳን ቢሆን መናገር የሚገባችውን ወቅት ምረጡ !! ሰዋችን ለአደጋ ከማጋለጥ ከግድያ ለማዳን ሞክሩ አደጋን ማየት አቃታችው?? ሰው ሁሉ ለሚያምንበት ነገር ተገዢ መሆኑንን አጣችውት!! ለመሆኑ ዾጤዋች ለኳፍረስ እስታዲየሙን ሲያ ጨናንቁት ድግምት ተደግሞባቸው ነው?? ኦርቶዷክስ ቤተክርስቲያን ሲሄድ ተደግሞበት ነው ኦረ ወዴት ወዴት ነው የፗለቲካው ሳያስ ደሞ ኦረ እረፉ እግዚአብሔር ፍሩ ለሀገሪቷ ሰላም ፀልዩ!!
@aminashinawi-im5wk
@aminashinawi-im5wk 6 ай бұрын
ዎው ዎንድማቺን ተባረክ ❤❤❤እኔም ከ ቸለማ አዉትቶናል ለ ስሙ ክብር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@prophetzinashyada9417
@prophetzinashyada9417 10 ай бұрын
አሜላ እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ክሪስቶስ ይጠብቅህ ያስበከው ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ይፈፀምልህ።
@orionmengistu452
@orionmengistu452 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድም ሚስጥሩ በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩህ
@biratuguma4677
@biratuguma4677 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን እንፀልህልሃለን ተባረክ
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Жыл бұрын
Tebareku wendmoche❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው የድግምት መንፈስ በእየሱስ ስም ስራው ይፈረስ እየሱስ ጌታ ነው!!
@luwamhaile2635
@luwamhaile2635 Жыл бұрын
መሪጌታ ያባቶቻችን አምላክ እንኳን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ አወጣህ በእየሱስ ስም ከምድሪቱ እና ከህዝባችን ላይ ስራው የፈረሰ ይሁን ።ትዝዬ አንተም ትውልዱ እንዲበራለት ለምታደርገው ጥረት ፈጣሪ አምላክ አገልግሎትህን ይባረክ።ስለሁሉ ያባቶቻችን አምላክ ክብር ይሁንለት ተባረኩ።
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችህ ሮሜ 16:20!!!!!!!
@solomontassewseboka7286
@solomontassewseboka7286 Жыл бұрын
We love you meri-geta. Continue the good work and be blessed.
@Tsenat-br1hn
@Tsenat-br1hn Жыл бұрын
Huletachihum geta ebarkachihu yezelealem amlak smu ebarek yecheleman sra yemiyagalt eyesus ebarek geta eyesus ebarkh yihnn tsega yeseteh abzto yisth kbr hayl msgana lezelealemu lesubcha ehun amen amen
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 Жыл бұрын
ወንድሜ መሪ ጌታ ሚስጥረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ!!! በመዳንህ የዘላለምን ሕይወት በማግኘትህ በእውነት ጌታ እየሱስ ይባረክ ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩህ የጠላት ዐይኑ ይታወር በበቀል የሚወጣ የታሰረ ይሁን አሁንም ከዚህ በበለጠ ቅባትና ፀጋ ይግለጥህ ተባረክ ወንድሜ ፓስተር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ካስማህን ያስፋው፨
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 Жыл бұрын
Almighty God is With you All the time What Ever u r Going Through 🙏 Haleluya
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
እንክዋን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ አውጥቶ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያመጣህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋህን ያብዛልክ ቤትህ ትዳርህ ኑሮህ ቤተሰብህ የአንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን ትዜ ብርክ በል ❤❤❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤❤❤
@fasiltekola144
@fasiltekola144 Жыл бұрын
There is nothing great that pleases GOD than a redeemed Soul , I Thank God you are the right person for what our society is questioning of their faith ,
@abrahammathewos1459
@abrahammathewos1459 11 ай бұрын
ፕሮግራሞችህን ሙሉ እየተከታተል ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በርታልን ትዜ እንግዲህ ዕጣው ወድቆብሃል።
@user-ey9gr4rd1y
@user-ey9gr4rd1y 23 күн бұрын
Tamssegan tiza ameltakal eysus gata naw❤❤❤❤
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 Жыл бұрын
ወንድማችን መሪ ጌታ እግዚአብሔር እንኮን እረዳህ ጌታን ይክበር ይመስገን ከዚህ ጉድ ያወጣህ ጌታ ብቻ ነው በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልል ፡
@abebamelessie7818
@abebamelessie7818 Жыл бұрын
አሜን አሜን ትዝዬ የጌታ ባሪያ አቤት መዝሙርህን ስሰማ እኮ ነፍስም አይቀርልኝ
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ትዝታው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ሰሜን ወሎ በጣም ጠንቆች አሉ በዛ ቦታ ወንጌል የለም ከቻልክ በዛም ያሉ መርጌቶች ወደ ጌታ ይንጡ 😢😢😢😢ሁለት ወንድሞች ነበረኝ ከ7 አመት ጀምረው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያደጉት በድቁና እያገሉ ነበር አሁን ይህውን ጥቆላ እየተማሩ ነው እንቢ አሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭ተው ብል እግዚአብሔር ከምድሩ ይቃላቸው እነዚህ ትወልድን የሚያበላሽ የኦርቶዶክስ ጉድ ስንት እግዚአብሔር ስንደ እና እንክርዳዱን ይለይልን
@azeru02
@azeru02 Жыл бұрын
Glory to Gods for his grace and mercy in the name of Jesus Christ. GBU
@user-dv6mn7te7b
@user-dv6mn7te7b Жыл бұрын
እባካቹህን እኔን ኣስገቡኝ እንደት ነው መግባት የሚቻል እዚ የሚመጽ የማርያም መስማት እፈልግ ኣለው። በጣምን እንወድሃልን ኣይዞህ ጌታ ከኣንተ ጋር ነው።
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
ስላንተ እግዘብሔርን አመሠግናለሁ መሪጌታ ምስጢሩ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ። እንወድሐለን
@saraheskindirgetachewi877
@saraheskindirgetachewi877 Жыл бұрын
በውነትእ እግዛቤርእ ይባረክእ ከጨለማአ ወደሚደነቅእ ብርአንእ መጣችውእ እዝቡንእ አሥመልጡኡ እግዛቤርእ ይርዳችውእ ❤❤❤❤
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 Жыл бұрын
Shalom
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 11 ай бұрын
በእዉነት ለእድር ብሎ ሰዉ ጌታን ማመን መፍራት አለበት ብዬ አላምንም የእድር ትልቁ ስራ ሰዉ ሲሞት መቅበር ነዉ ይሄ ደግሞ የማዘጋጀም ግዴታ ነዉ ።ስለዚ ስደቱ ከሌለ ዕድር ይቅርበን እንጂ ከጌታ ጋር አናወዳድርም። ተባረክ ወንድሜ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
መሪ ጌታ እንኳን ጌታ አስመለጠህ ክብር ለጌታ ይሁን የድግምት መንፈስ በእየሱስ ሰም ሰራው ይፈረስ ፓስተር ትዜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@aberasheyob3902
@aberasheyob3902 Жыл бұрын
እዉነቱን የገለጠልህ ጌታ ለዘለአለም ይባረክ !መሪጌታ እግዚአብሔር ለብዙዎች ማዳን እንደ ምክንያት ይጠቀምህ ፤ ከምትከፍለዉ ዋጋ የተነሳዉ ዋጋህ በክርስቶስ እየሱስ ከፍ ይበልህ አሜን።
@solomonshewa9245
@solomonshewa9245 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 በጣም ነው ሚያስፈራው ጌታ ይድረስላቸው ለወገኖቻችን
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
ፍርሀት ከጠላት ነው፣ በኢየሱስ ስም አናቱን መርሀጥ ነው እንጂ!
@wincell9735
@wincell9735 Жыл бұрын
Blsss you tiza ❤❤❤❤
@user-ex9hi9qt8c
@user-ex9hi9qt8c 11 ай бұрын
ወደድንምጠላንም እግዚያብሄር በስራላይ ነው የዚህ ታላቅ ስራ ተካፋይ ያድርገን እንንቃ ወገኖቼ
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Жыл бұрын
ክርስቶስ በደሙ ይከልልህ !!!
@haileengida33
@haileengida33 8 ай бұрын
ምዕራፍ 3 የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም። 2 ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
ኧር የሚገርም ነው ጌታ ይባረካቹሁ ተባረኩልኝ መሪጌታ ዘመንህ ይባረክ ጌታ እንኩዋን ከዛ ከጨለማ ሥራ ነፃ ጌታ አወጣ የመጽሐፍ ርዕስ ምንድነው? ወይም ርዕሱ ምን ይላል? Please🙋🙌🙌🙌 Tebarekulgn
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
በደም ቃል ኪዳን እዬተገባቡ ታዲያ ኦርቶዶክሰ ኢሉሚናቲ እያካሄደች ነዋ ያለችው እነዛምኮ በደም ነው ቃል የሚገባቡት በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም አሁንም ጉዳቼው ይውጣ ቀሚሰ ቢለብሱ ከአንተ አይደበቁ
@kifledamite7577
@kifledamite7577 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም :አየረዼጥሮስ የተባለውን ርኩስ መንፈስ ካለበት ስፍራ የተመታ ይሁን ::
@RuthBefkadu-ve7so
@RuthBefkadu-ve7so 5 ай бұрын
God help my father and mother side in Jesus Chris name
@user-dv6mn7te7b
@user-dv6mn7te7b Жыл бұрын
ጎይታ ይባርከሕ ሜርጌታ እግዚኣብሄር ዘመንህን ሂወትህን ኣጎልጉለትህን ይባርክ
@Mdzo250
@Mdzo250 Жыл бұрын
አይዞህ መርጌታ እግዚአብሔር ይደርስልሃል ታገስ. ፀልይ
@solomontassewseboka7286
@solomontassewseboka7286 10 ай бұрын
I thank Jesus very much for brother Mistru. Please know that you were set free by Jesus because you have an extraordinary mission. Jesus will set free millions of life by you. Be strong and let God be with you.
@kokobk4017
@kokobk4017 Жыл бұрын
ትዝታው እባክህ በሃገራችን ብዙ ጉድ አለ ብቻ እንዳይገሉት አስመልጡት
@yohannesgebre-sellassie5557
@yohannesgebre-sellassie5557 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ መሪጌታ ምስጢሩ
@lizabella151
@lizabella151 Жыл бұрын
በጌታ በቤተክርጣኦትዋ ተዋህዶ ሤጣን በር ማለፍ ራሡ ሢዘገንን ኢችችችችችችች
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ከፍትለፍትህ ከይሁዳ አንበሳ ሽልማት ይጠብቅአል አምናለሁ ጌታ ዝም ብሎ አይደለም ያወጣህ ክብሩገ ልገለሰጥብህ ነው አይዞህ ጽና ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ የጌታዬ መንፈስ ይምራህ ወንድማችን በጣም እንወድሃለን። ለሌሎች እትዮጵያዊያንን እግዚአብሔር ያስመልጥልን
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Жыл бұрын
ብዙ ወገኖቻችን ጨርሷል የሰማይ አምላክ ይገልብጠው
@haileengida33
@haileengida33 8 ай бұрын
4 ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው።
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት እንዳስመለጠን ከጭለማው አለም ሁሁሁሁሁሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ይጠብቃቹሁ ዘር ትውልዳቹሁ ይባረክ ያስመለጠን ጌታ ክብር ይሁንለት አሜን
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 Жыл бұрын
Mere geta enkan geta redh geta eysus kantega new
@birtukansahilu716
@birtukansahilu716 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከዚህ ድቅድቅ ጨለማ ስላወጣኸኝ እጅግ ቃላት በሌለው እና ሊብራራ ስለማይችለው ውለታህ እጅግ አመሰግንሃለሁ፡፡ ለዘለዓለም አንተ ብቻ ግዛኝ፡፡ በጌታ በእየሱስ ስም የደብተራ፣ የጥንቆላ፣ የድግምት መንፈስ ከምድራችን ላይ የተሰበረ፣ የፈራረሰ ይሁን፡፡ ህዝቡን የተበተቡበት ትብታብ በእግዚአብሔር እሳት የተበላ የተበጣጠሰ ይሁን፡፡ የህዝባችን የልቦና አይን በጌታ በእየሱስ ስም የበራ ይሁን፡፡ የጌታ የወንጌል አርበኞች በርቱ የጌታ ፀጋና ሞገስ ጥበቃ ይብዛላችሁ፡፡ እናንተና የእናንተ የሆነው ሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈናችሁ ሁኑ ተባረኩ፡፡
@raheldba9978
@raheldba9978 Жыл бұрын
Thanks!
@TIZITAWSAMUEL
@TIZITAWSAMUEL 11 ай бұрын
God bless you.
@user-bo5vl1eg3w
@user-bo5vl1eg3w Жыл бұрын
@haileengida33
@haileengida33 8 ай бұрын
3 ወንድሞች ሆይ፥ ዓለም ቢጠላችሁ አት 14 እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል። 15 ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ። 16 እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል።
@hiwotabebe3071
@hiwotabebe3071 9 ай бұрын
yadaneh egzabher yemesgn, ahunim chelema wust yalutin geta yadinachew
@alemayele7521
@alemayele7521 Жыл бұрын
ሰወ ከሞተ በዃላ ያለው ሙሉ ፍታትና ግማሽ ፍታት ያስረዱን🙏🙏
@yemachaltube
@yemachaltube Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ ያለምክንያት አይደለም ኦርቶዶክስ እየሱስን አታዉቃሁም የምንለዉ እየሱስ ጌታ ነዉ እንኳንም ጴንጤ ሁንኩኝ!!🙏🙏
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ ገድለዉ ለመጽደቅ የሚሞክሩ ሰዋች አትግደል በባልንጀራህ ላይ በሀሰት አትመስክር የሚለዉ እነርሱን አይመለከትም 😭😭
@amsaleaddmase7348
@amsaleaddmase7348 Жыл бұрын
ይህ ነው ክርስትና ስለ ስሙ መከራን መቀበል ጌታ ይባርክህ!!!
@user-ng4rb3yo5x
@user-ng4rb3yo5x Жыл бұрын
የድያብሎሰን መንበር አያፈረሰክ ሰለሆነ ከበረከቱ ያትረፍረፈህ ።ለኢትዮጵያ አገራችን እንድህ አይነቱን ፀኑጀግና ነው የምያሰፈልጋት ።thankyou
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ እንወድሃለን እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን መጣህ
@mariyamawitkasa4406
@mariyamawitkasa4406 Жыл бұрын
God is the one Jesus Christ is the Way 🤲🤲🤲
@genetlegesse2862
@genetlegesse2862 Жыл бұрын
Egeziabher yemesgen Yehe kelgenete gemero tselote neber . Be ortodoks betekrestiyan lay yemisera kefu menfes edimeta. HALELUYA HALELUYA 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 Yegeziabeher sem yebrek.🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@sammybereket173
@sammybereket173 Жыл бұрын
❤❤❤i LOVE you
@solayeta2123
@solayeta2123 Жыл бұрын
ብርቱ ወንድሞች
@orionmengistu452
@orionmengistu452 Жыл бұрын
የጉድ ሀገር ኢትዮጵያ
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 3 ай бұрын
እውነትን ስለገለጣችሁ መለኮታዊ ጥበቃ በእየሱስ ስምና በእየሱስ ደም ተጠበቁ አሜን ተበረኩ አሜን አሜን
@TigistAdane-ej2cp
@TigistAdane-ej2cp Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ
@britusheferaw582
@britusheferaw582 Жыл бұрын
Enikan e/r reday Geta yibarik
@yezemagize4878
@yezemagize4878 Жыл бұрын
“እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።” - ቆላስይስ 1፥13-14
@netsanetalemu4816
@netsanetalemu4816 Жыл бұрын
God bless you my brothers
@user-ng4rb3yo5x
@user-ng4rb3yo5x Жыл бұрын
አዎ ሰው ማንኛውንም እምነት የመከተል ሕገመንግሰታዊ መብት አለው ነገር ግን ጉልበተኞች በግደታ ና በመጨቆን ግለሰቦችን ያሳድዳሉ እንዝህ ለገንዘብና ለሰጣን የተገዙ ሰዎች ማቆም አለባቸው ያለዚያ የእግዚብሔር እጅ ትቀጣቸዋለች።
@emebetgebru7088
@emebetgebru7088 Жыл бұрын
ሰአቱ አሁን አጋንንት ሊዋረድ ጌታችን ከፍ ከፍ ሊል ህዝብ ሊድን ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን!!!!
@user-vp7si2kw2e
@user-vp7si2kw2e Жыл бұрын
Bless u tize tsega yibizalih ye kifu diabilos sira bedenb eyetegeletse nw Geta birik yargachu wid yehonachu ye Eyesus wetaderoch
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 7 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 30 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 10 МЛН
#ከቁርባን_በፊት ቄሶቹ በግእዝ ምንይላሉ? #Tizitaw_Samuel #Eternal_Life
2:14:51
ስለ አርሴማ ለዶር. ወዳጄነህ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Yezelalem_Hiwot
1:35:17
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 111 М.
КТО ОТЕЦ ДЕВОЧКИ? #тесты #вызовы
0:29
Stark Enigmatik
Рет қаралды 1,1 МЛН
Встретили Моргенштерна
0:33
Petya English
Рет қаралды 3 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
0:23
Zhong
Рет қаралды 15 МЛН