በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አይሞከርም//ጠቅላይ ምኒስትሩ ሹም ሽር አደረጉ//የኢትዮጵያና የሶማሊያ ድርድር ጉዳይ//

  Рет қаралды 7,012

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

7 күн бұрын

Пікірлер: 23
@ethiolove2779
@ethiolove2779 5 күн бұрын
ቱኪቻ ጥርት ያለ ፎቶ አመለካከትህን አደነኩት 🇪🇹
@workineshteka3269
@workineshteka3269 5 күн бұрын
ሰላም ወንድማችን ቃኘው አለሙ❤️🇪🇹❤️
@biruktaytmelaku7925
@biruktaytmelaku7925 5 күн бұрын
❤❤
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 5 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 5 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@destaergano3121
@destaergano3121 5 күн бұрын
በሱዳን የሚገኙ የህወሓት ሳምሪ የጦር ወንጀለኞች በተጠለሉበት የሱዳን ጦር ቢቀርብ ምን ያደርጋቸዋል። ድሮውስ አብረው አይደል እንዴ ኢትዮጵያን የሚዋጉት ......?
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 5 күн бұрын
ሃገርን የሚያጎሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ነው! በሁሉም መስክ እየተሰራ ያሉ ስራዎች ዋና አለማው ሃገርን ማጉላት ነው። ዐብቹ ትኩረቱ ኢትዮጵያና የኢትታህዝብ ጥቅም ላይ ነው። የተሰሩትን ስራዎች አንድ በአንድ ብንመለከት ሃገራዊ ጥቅማቸው፣ የህዝብ ተጠቃሚነቱ፣ ለሽግግር ለውጣችን ጠቃሚነቱ ተዘርዝሮልናል። እራሱም ሲሰራ ምን ምን ፋይዳዎች እንዳላቸው ዘርዝሮ እያስረዳ ነው የሚሰራው። ሳይናገር፣ ሳያብራራ የሰራ የለም። ቀድሞም ለመስራት አስበናል በማለት ለምን ለመስራት እንዳሰቡ ያስረዳል፣ በስራዎችም መሃል እርምጃቸው ምን ላይ እንደማገኝ ምን እንደጎደለውና ምን ጥንካሬ እንዳለበት ከስራው ቦታ ተገኝቶ ያብራራል። ታድያ እንዲህ እያስረዳን ጠላቶች ግን እሱ ሰራ ላለማለት ስም ያወጡበታል። አደዋን የመሰለ ስራን ለማንቋሸሽ የደረሰ ኢትዮጵያዊ አይተናልኮ። ስለዚህ ምንም ስራ ለሚያጣጥሉ ቦታ አንሰጥም። በየደረጃው ያለውን ጠቀሜታ እየተረዳን ነው ሁሉም ስራዎች የተሸሩት። የሚሰሩትን ስራዎች live ከማየት ባልተናነሰ መልኩ ከየመንገዱ፣ ከየፕሮጀክት ስፍራው ያሰሙናል። አስተያየቶችን ይቀበላሉ። የደረሱበትን ሁሉንም እናውቃለን። ታድያ የሚሰሩት ስራዎች በጠቅላላ ሃገራዊ ጥቅማቸውን አምነውበት ስለሆነ አይደል ግላጭ አድርገው እየነገሩን የሚሰሩት? ፕሮጀክቶች በግልፅ ለህዝብ ክፍት ሆነው ሁሌም የሚነገሩት በፕሮጀክቱ ጥቅም ስለተማመኑ ነው። የሚሰሩትን ጠንቅቆ የሚያውቅ እንዲህ እያሳየ፣ በየደረጃው እያስረዳ ይሰራል።
@deehope9477
@deehope9477 5 күн бұрын
Beautiful outlook with honest heart GBU!❤️😊
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 5 күн бұрын
በቅንነት የቆሙ ሰዎችን ለማድረስ ያሳፈረ ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቱንም ንብረቱንም ያጡትን ቤት ይቁጠራቸው እነሱስ ምን ይላሉ ሀሳቡ ባልከፋ ነበር!!!
@zd820
@zd820 5 күн бұрын
አብቹ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 күн бұрын
እረ መሪያችን ተባረክ የትኛው መንግስት ነው በኢትዮጵያ ታሪክ ወጪና ገቢን እንዲህ ትንትን በአደባባይ ማን ነው የሚነግረን ከአብቹ ሌላ
@deehope9477
@deehope9477 5 күн бұрын
Lol, absolutely true🙏& there was never been like his report before!! People let us be honest to ourselves please?? Don't hate him blindly with your friends!! Check the facts? 💯 ❤
@omaridris3167
@omaridris3167 5 күн бұрын
.001 ወይም .1%የመንገዱ ኮሪደር ወጭ ነው በቱሪስት ይመለሳል
@biruktaytmelaku7925
@biruktaytmelaku7925 5 күн бұрын
ኧረ ድምጽ
@SALIMMOHAMMED-vg4te
@SALIMMOHAMMED-vg4te 5 күн бұрын
ድምፅ የለም
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 5 күн бұрын
መፈንቅለ መንግስት እንቅልፍ ነስታዋለች 😮 ደጋገማት🥱ድሮስ ባትደነግፕ ነበር የሚገርመን::
@deehope9477
@deehope9477 5 күн бұрын
😅 wow, amazing!! Few people thinks outrageously & that by itself says something about who they're?💀
@saved2501
@saved2501 5 күн бұрын
This Evil 😈 He knows time running out for him. He scared doesn't sleep these days 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 5 күн бұрын
Exactly 😂
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 5 күн бұрын
Day dreaming you wish jawesa junta😂😂😂😂😂
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 5 күн бұрын
ባለጌዎች ቀበሌ የሚሰራዉን ስራ ብትመለከት ጥሩ ነዉ ቤት ከፈረሰባቸዉ ሰዎች በአንድ በኩል ካሳና ቦታ የለንም በሌላ ደግሞ ግምት እናስጨምራለን እያሉ ብር በግልፅ እየጠቀበሉ ያሉ በጣም አፀያፊ ስራ እየተሰራ ነዉ በጣም የማከብርህ ሰዉ ነበርክ አብቹ አሁን ግን እነ እስክንድር እዉነታቸዉን እንደሆነ እየተሰዳሁ ነዉ ሌባ ስርአት ከስርህ ተመስርቷል ሂድና አቦሬ ጠይቅ ህዝቡ በቤት ፈረሳዉ ብዙ ጉድ አለ ባለጌዎች ቆሻሾች
@omaridris3167
@omaridris3167 5 күн бұрын
ገቢው 400 ቢሊዮን ዶላር ገቢው 400 ሚሊዪን ብር 200 ዶላር?
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,9 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 86 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
አዲስ መረጃ! በመፈንቅለ መንግስት!   #Mehalmedia#Ethiopianews #Eritreanews
27:15
በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?
38:57
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 45 М.