Ethiopia - ጠቅላዩ ታቅዶብኛል ያሉት መፈንቅለ መንግስትና የአሜሪካው የሽግግር ሰነድ!

  Рет қаралды 75,626

Feta Daily

Feta Daily

24 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 111
@malikShahzad-rd3nn
@malikShahzad-rd3nn 20 күн бұрын
ትግላችን ይቀጥላል ለፍትህ ለአድነት ለነፃነት ድል ለፋኖ ድል ለተገፈዉ ለአማራህዝብ።
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 22 күн бұрын
በቅርቡ በስመ መፈንቅለ መንግስት ሊያስራቸው የፈለጓቸውን አስረው የተቀነባበረ የድርሰት ፊልም ለመሥራት ስለታሰበ ነው!!!
@getsolomon
@getsolomon 22 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ !!
@bkhm6433
@bkhm6433 19 күн бұрын
አሏህ ይፈቅልህ በመደመር ጀምረህ ስቃያችንን መከራችንን አበዛከው አሳረድከን አሳገትከን አረ ስንት ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለተበደለው ህዝብ
@AbrehAbnia
@AbrehAbnia 22 күн бұрын
ፈጠን ያለ ስለ ዛሬ የፓርላማ ውሎ ዘገባ ስሩልን🙏ይመቻቹ
@HhGgg-ol6zr
@HhGgg-ol6zr 22 күн бұрын
ሊገላቸው ወይም ሊያስራቸ ያሰባቸ ሰወች አሉ ማለት ነው።
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 22 күн бұрын
😭😭እኔ የማገርመኝ ለምን አብረውት ይሆናሉ በቃ ጥለውት ቢበታቱኑስ ሰውየው ጭራቅ ነው
@almasbh6100
@almasbh6100 22 күн бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ንጹሀን አማሮች 😭😭😭😭😭😍
@user-mf6bv9qj5q
@user-mf6bv9qj5q 22 күн бұрын
ድል ለአማራ
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 22 күн бұрын
በወታደራዊ ሐይል ሳይሆን በዘር ስለገነባኸዉ ነው አይታሰብም ብለህ እምትኩራራዉ
@ZeynrayaTube
@ZeynrayaTube 22 күн бұрын
አሏህ ይድፋህ
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 22 күн бұрын
ድል ለአንድ አምሓራ ፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሽንፈት ለኦሮሙማው ፋሽስት አገዛዝ ይሁን።
@shuwebmohamed
@shuwebmohamed 22 күн бұрын
Ethiopia🇪🇹✍️✍️
@obsu_vlog
@obsu_vlog 22 күн бұрын
Min ayamxum ABICHU 🦾⬛️🟥⬜️
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 22 күн бұрын
አላህ ይድፋው ኢንሻ አላህ
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 22 күн бұрын
Victory for Fanno, peace for Ethiopia
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 22 күн бұрын
በጨለመ ጊዜ ከርቀት የታዬ ጉቶ እየቀረበ ያለ ጠላ ይመስላል ።
@super__star6823
@super__star6823 22 күн бұрын
Every time he goes on the stage of parliament he keep saying they want to do coup on me. He very obsessed about his power. He can't sleep
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 22 күн бұрын
አይታሠብም!!! አንፈልግም!!! አንቀበልም!!! እንደአዲስ አበባ ልጅ ብዙ ግፍ ደርሶብኛል። ለምሣሌ ብዙ የብልፅግና ልጋጋሞች ሰድበውኛል፣ የኢኮኖሚያዊ መብቶቼ ተገድበዋል፣ በሥራ ቦታ እኩል እንዳልታይ ተደርጊያለሁ፣ የእኔ የምለው አገር እንዳይኖረኝ ተደርጊያለሁ ነገር ግን አሁንም ሩቅ አሳቢ ነኝ። ይህን ሠው በጉልበት ከሥልጣን አወርዳለሁ ማለት ታይቶ የማይታወቅ እልቂት መጋበዝ ነው። እንደእኔ ያሉ በድብቅ የሚደግፉት ብዙ ሠዎች አሉት---እየተገፉም እንኳን!!!!!! ሠውየው ጠ/ሚኒስትሬ እንዲሆን መርጬዋለሁ። ገና እመርጠዋለሁ!!!!!
@user-zq4li5rq7l
@user-zq4li5rq7l 22 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wisdom3842
@wisdom3842 22 күн бұрын
Come on ❤❤❤
@user-il8gu1ku9n
@user-il8gu1ku9n 22 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹💪
@kunsahaho607
@kunsahaho607 22 күн бұрын
Hwo are coup trainers? 1.Dawut w/giorig 2. Gedu andargachewu 3. Engineer Yilkal 4. bistui Abune Abreha 5.
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy 22 күн бұрын
😂ህዝቡ ሰላም ከለለ ይቀራል ብሎ ነው ካልቻሉ በሰላም መልቀቅ ነው
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 22 күн бұрын
ልቀ ቅ ህዝብ ጠላህ አንቅሮ ተፉህ በግድ ልግዛ ብለህ ሙጭጭ ማለት ምን ይሰራል ከመዋረድ በስተቀር
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 22 күн бұрын
ደሞ ማንን ያስርና ይገድል ይሆን እሄ የተረገመ መንግስት
@beretukanMeles
@beretukanMeles 22 күн бұрын
አንድ ነጥብ 3 የገባ የመጀመሬ ሚድያ ዋሸሁ🎉🎉🎉
@MAHTOT789
@MAHTOT789 22 күн бұрын
እርግጠኛ ባልሆንም መፈንቅለ መንግስት ከተደረገ ከወታደሩ ክፍል ነው ምክኒቴ ደግሞ ወታደሩን መስማት ማቆማቸዉ እና የእርስ በእርስ ጦርነት እረጅም አመት መቆየታቸዉ ወታደሩ ምክክር አካሂዶ ዉሳኔ ላይ ይደርሳል ብዬ አምናለሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 22 күн бұрын
አብይ ፈጣሪ ቁጣውን ያዝንብብህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@africanwomen916
@africanwomen916 22 күн бұрын
ጅብ ከሔደ ውሻ ጮኸ፡፡ መከፋፈል እና ዘረኝነትን ማን አመጣብን???
@abdi6588
@abdi6588 22 күн бұрын
"አንተ ስትገል ጄኖሳይድ ካልሆነ እኔ ስገል ጄኖሳይድ ሊሆን አይችልም።" ጠቅላያችን። ይህንን ንግግር ኔትናያሁ እንዳይሰማ።
@belaymengasha609
@belaymengasha609 22 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት አላለም
@KedirAli-mu7mg
@KedirAli-mu7mg 22 күн бұрын
አሪፍ አቅራቢይ ነክ
@hassenissa8539
@hassenissa8539 22 күн бұрын
Never happened !
@bronxisgaming314
@bronxisgaming314 21 күн бұрын
id like to learn about this , any way you can help?
@mahinabo6070
@mahinabo6070 22 күн бұрын
ሰላም ካላስከበርክ አይቀርልህም!!
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 22 күн бұрын
አልሞት ባይ ተጋዳይ እየጨነቀዉ ነዉ የሜቀባጥር
@abanzergizaw8685
@abanzergizaw8685 22 күн бұрын
Enzin yareju politicegnoch maswegede yasefelgal Dil le fano Dil le Amhara
@mekonnensufa4718
@mekonnensufa4718 22 күн бұрын
የባሰ እንጂ የተሻለ ስለማይመጣ ለስልጣን ብላችሁ አገራችንን ከሚታፈርሱ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን ለመያዝ ሞክሩ።
@user-rv9jh4fn7t
@user-rv9jh4fn7t 22 күн бұрын
ብልፅግና የአሳማ እርባ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@YameneSir
@YameneSir 22 күн бұрын
ባንዳ በመሀይም ፋኖ ኦሮሞ አይመራም
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 22 күн бұрын
አይ በሰሞኑ ሊያስወግዷቸው የታሰቡ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ከተሞክሮ።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 22 күн бұрын
ማንም ምንም ያድም ጠቅላያችን የሚሸቀለውንም ምርጫ ተመርጦ ጨርሶ ተረሙን ይወርዳል ብዬ አምናለሁ።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 22 күн бұрын
እንኳን የጀግኘዉ ፉኖ የብልጽግና መንግስትም ይጠራል
@ayilelemma187
@ayilelemma187 22 күн бұрын
የአብይ ለፓርላማው ጥያቄ የሰጠው ምላሽ የሚኒ ባስ ረዳቶች አይነት ምላሽ ነው! ያንንም አይመጥንም፡፡ ለነገሩ እርሱም በጅማ የመንገድ ዳር ተዳዳሪ የነበረ እንደመሆኑ ምላሹ የሚጠበቅ ነው፡፡
@user-wb5gn3yg8b
@user-wb5gn3yg8b 22 күн бұрын
ፈሳም በለው …ሁሉም ሊወድቅ ሲል እንዲህ ያናግረው ነበር
@ethbis4087
@ethbis4087 22 күн бұрын
ሰው ሳይሆን መድሃኒያለም ከላይ ይፈንቅላችሁ
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 22 күн бұрын
ፈሪ ቀድሞ ይሰነዝራል አሉ....
@user-mj6cm7nk8f
@user-mj6cm7nk8f 22 күн бұрын
ካልተቻለ እንደ ውጪዎቹ ባለስልጣናት ስልጣን ቢለቁ ምናለበት?ለእኔ 100% ብልጽግና አልቻለም!!!!
@yohanessolomon8167
@yohanessolomon8167 22 күн бұрын
Dawit w giorgis
@shalom5131
@shalom5131 22 күн бұрын
አባቶቻችን? አይ አብይ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 22 күн бұрын
ዉዉዉዉዉዉዉዉ ፈስና ጉራ አይታፈስ ፍራት ነዉ የሜያንበጫብጨዉ
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 22 күн бұрын
Gedu Andargachew is a lay man . How can he able to make coup detat?
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 22 күн бұрын
ህወሓት እዚውስጥ እጅ የለበትም ዝም ብለህ ኣትቀባጥር እኛ ኣብይ ይንገስ ጫላ ኣይመለከተንም ኣትንኩን ብቻ!!!!
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu 22 күн бұрын
😂😂😂
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv 22 күн бұрын
የመሪ ግርማ ሞገስ የሌለው ሁሉንም ያጣ በቁሙ የሞተ መሪ ነው ይሄ ሰው
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 22 күн бұрын
ገዱና ልደቱም የአቢይ አባቶች ለመሆን በቁ። ሰውን ለማስረጀት የሚሄድበት መንገድ አስቂኝ ነው። የሱ ወጣት መሪ መሆን አገሪቱን ምን ጠቀማት? ዜጎች ያተረፉት የማያቋርጥ ደም መፋሰስና መፈናቀል ብቻ ነው።
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 22 күн бұрын
አናቱ ይፈንቀል አራጅ
@Tomas-komita
@Tomas-komita 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂5ዓመት መፈቅለ መን ንግስት 🤔🤔🤔ኢትዮጵያ ክጥፋት ጴንጥየ መሪዎች ኣድንዋት
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 22 күн бұрын
ለኢትዮጵያ የተሻለ አይመጣም
@That-lx3dn
@That-lx3dn 22 күн бұрын
አሜሪካ ኢትዮጵያ እንድትበታተን አትፈልግም ምክንያቱም ጥቅሟ ይቀራል ፡፡ ወዳጅ ሀገር የተባለችው ኤርትራ ነች ፡፡ የኤርትራ ህልውና የተመሰረተው በኢትዮጵያ ነው ፡፡
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 22 күн бұрын
የሪትርያ፡ህልውና በፈጣሪ ነውthe same ዘላቂ፡ሰላም ለኢትዪኦፒኣያ አና ለርትራ ህዝብ፡ኣምላክ የባረክ ኣሜን
@That-lx3dn
@That-lx3dn 22 күн бұрын
@@abrahamkidane1771 ኤርትራ ምንም የላትም ፡፡ ሻእቢያ ኢትዮጵያን ተጠቅሞ ኤርትራን እንደ ሲንጋፖር ለማድርገ ነበር ህልሙ ፡፡ ለዛም ነው ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት የከፈተው
@aberadabi1617
@aberadabi1617 22 күн бұрын
የናንተ ሰው ሲያደርገው አይ መፈንቅለ መንግስት አይደለም መንጌ ሲሆን መፈንቅለ መንግስት?
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 22 күн бұрын
Gedu...yemin bet new ..ye shigigir mengist sened yemiyasgebaw ..enegedu..eko .keabiy gar yeneberut...ketpplf behuala oromowoch lemasweged
@YasinKasim-y8x
@YasinKasim-y8x 22 күн бұрын
አዳም ካታም ቦኩ ሻናን ይምበል ቦታ ምልሽ ና polis ዬ 7ሳው ህዮት አልፉዋል በ ቤት ፋርሳ ምክንያት ብሎ አር ቶዉን እንዴት እንኑራ
@samueleshetu9962
@samueleshetu9962 22 күн бұрын
No matter what they planned to him. As my Prime minister Abiy will lead us for the next 20 years like Putin. We are not afraid that cu deta will happen to him. Long live Abiy
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 22 күн бұрын
መፈንቅለ መንግስት አይደለም ተጎትተህ ትወጣለህ።በቃህ ሀገሪቷን መጫወቻ አደረጋችሗት።የደርግ እጣ ይደርስሀል በቅርቡ።
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 22 күн бұрын
የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው አሉ ይዚ ዳርዳርታ ለማሰር ለመግደል የፈለጋቸው ሀይሎች አሉ ማለት ነው ወይ አቶ አብይ እንዴት አይነት መንፈስ ወረሰህ የደም ግብረኛ እግዚአብሔር ይንቀልህ ሌላ ምንም አልልም
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 22 күн бұрын
እንደሰጋ ከሚኖር ለምን አይለቅም።
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 22 күн бұрын
Keza ante letterman? 😂
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 22 күн бұрын
@@Ethiopia_the_great ቅዘናሞ እረግጨህ ነዋ አህያ ዘረ ጥፋት
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 21 күн бұрын
@@tinbiteethiopia4141 😂 mejemeriya betesb fetreh betesebehen beketu mera😊
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 21 күн бұрын
@@Ethiopia_the_great jil 🤣🤣🤣🤣alawaqi Sami nift yileqelqal malet Ante neh sewm sataq aqwaæehu malet tinbatam galla
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 22 күн бұрын
በትክክል እድሜማ አንተም 50 ዓመትህ ነዉ
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork 22 күн бұрын
ምን የሞተ እንዴ እንደው ያ ሁሉ ሞገስየት ገባ አቤት እግዚአብሔር ሲጣላ እንደው መጨረሻህ የሳዳም ይሆን የጋዳፈ።
@mgessesse357
@mgessesse357 22 күн бұрын
መፈንቅለ ፡ መንግስት ፡ ሳይሆን ፡ የሽግግር ፡ መንግስት ፡ መጠየቅ ፡ ነው ፡ ይሄደሞ ፡ መንግስትም ፡ መተባበር ፡ አለበት።
@bizuket8324
@bizuket8324 22 күн бұрын
Kkkkk
@yohanessolomon8167
@yohanessolomon8167 22 күн бұрын
Dawit weldegiorgis
@tube1617
@tube1617 22 күн бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ወደክም ጠላህም ከፋህም ከረፋህም ትለቃለህ አብይ ገዳይ ነህ ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@tseganehasfaw3327
@tseganehasfaw3327 22 күн бұрын
ፈሳም ጠላቤት መሰለህ
@workemengeshagebre9352
@workemengeshagebre9352 22 күн бұрын
ኧረ ፈጣሪ ይፈንቅልኽ
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 22 күн бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት ከስልጣን ጥሞኞች ህዝቡን ለማስጨርስ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገርህን ጠብቅ ከነዚ ጅቦች እነሱና ልጆቻቸው ተቃባርው ነው የሚኖሩት በአለም ሀገር አንተ ህዝብ ለእነዚ ሀገራቸውን ለማፈርስ ጅቦች ሀገርህን አሳልፈህ አትስጥ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ እደራ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@TamerayewWede
@TamerayewWede 22 күн бұрын
Agenda seten yemche 😂😂😂
@tirunehnuru8733
@tirunehnuru8733 22 күн бұрын
ባክህ ውጤቱን ሳትመዝን መፈንቅለመንግስት እያልክ አትደሰት ወይንም አታሽቃብጥ። በረጅሙ ተንፈስህ አዲስ ኦከሰሲጂን ስበህ ሊመጣ የሚችለወን አደጋ ገምተህ ግባበት።
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 22 күн бұрын
አብይ ላጫም በለው ግንባሩ ግንባር ተበሎ ይወረዳል ። እንኳን እሱ ወያኔ ወርዶል።
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 22 күн бұрын
አብይ አልሞት ባይ ተጋዳይ. 😂😂😂 አፈሩን ብላው. ቱ. ያተ ዲራማ አያልቅም
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 22 күн бұрын
ተፈነቀለ አልተፈነቀለ ምን ጥቅም አለው የባሠ እጅ የተሻለ አይመጣም
@gixy2024
@gixy2024 22 күн бұрын
ይሄ የመሃይም አስተሳሰብ ነው፣ ተኖረ አልተኖረ የማለትን ያህል ነው
@naimabiiyya9510
@naimabiiyya9510 22 күн бұрын
❤Rabbin want biiyyakofi motumakoti hintole ira haqabu
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 22 күн бұрын
I don't think people want to hear from a self-centered, sociopathic, and paranoid con man. He has the country in turmoil and seems to only care about holding onto power. It would be better to have a seasoned, wise leader rather than an incompetent and reckless young criminal."
@user-ov6hr9eo5g
@user-ov6hr9eo5g 22 күн бұрын
እናንተ ዶንቆራችሁ ማንን ለማደንቆር ነው የምትደክሙት የዶንቆሮ ስብስብ
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 22 күн бұрын
ሳይጠየቅ የሚቀባጥረው ፋኖ እንቅልፍ ነስቶት ነው 😅😅😅😅እሬሳህ ሳይጎተት በእግር ህ ብትወጣ መልካም ነበር አንተ ጭራቅ
@hassenissa8539
@hassenissa8539 22 күн бұрын
Too late!!!! Every time you try to challenge him. He becomes stronger and stronger… If you can not bit him Join him!!!!!!❤️🇧🇴
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 22 күн бұрын
መፈንቅለ ለማድረግ ያሰባችሁ ኢትዮጵያ መቼም አትረሳችሁም
@berhanebush3921
@berhanebush3921 22 күн бұрын
አቢይ በህዝብ የተመራጣ መንግሥት ነው።
@Kenerie
@Kenerie 22 күн бұрын
የዉሸት አባት ዐብይ አህመድ ሆይ አንተ ከጅምሩ ከሰዉነት ተራ የወረድክ በአገሬ ህዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጠህ ደም መጣች ነህ ፤ ትወገዳለህ አይቀርልህም
@EsraaAhmed-ds8dl
@EsraaAhmed-ds8dl 22 күн бұрын
አንተ አውሬ አላህ ያንሳህ
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g 22 күн бұрын
abiy weredatahm dabilohs now weshetem abiy weredatahm dabilohs schoped abiy schoped 😭😭😭😭😭😭👎👎😂😭😭👺👹👹👺👺👹😭😭😭
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН