በልጇ ሞ’ት ተጠይቃ የታሰረችው እናት! ልጅ እናቴን አገናኙኝ እያለች ነው! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 72,253

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 264
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x 2 жыл бұрын
በዛሬው ግዜ አባት ልጁን በሚደፍርበት ሰአት አንተ የተቀበልከውን አደራ እና ሀላፊነትህን በሚገባ ስለተወጣህ እግዚአብሔር ዘርህን አብዝቶ ይባርክልህ የወለድካቸው ይባረኩ 🙏🙏🙏
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
የዛሬው ጊዜ አባት ልጁን መድፈር መገለጫው አደለም ጥቂት ሴሰኞች እሚተገብሩት ቅሌት ነው
@dcghetto
@dcghetto 2 жыл бұрын
Tekikel yesefer lij be abatu tedefra yeweledech awkalew
@user-ex9vv5ub7x
@user-ex9vv5ub7x 2 жыл бұрын
@@dcghetto አረ ስንት ጉድ አለ በይሉኝታ ሰው ምን ይለኛል እየተባለ በየእቤቱ ውስጥ ታፍኖ የተቀመጠ ይህ ሰው ግን በጣም የሚደነቅ እግዚአብሔር የመረጠው ድንቅ ሰው ነው ።
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ወዴ ደመርኩሸ ደመርኝ
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 жыл бұрын
አቶ ሀብታሙ በምን ቃል ልግለፅህ መልካም አባት መልካም አሳዳጊ ነህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳርህ ቤት ይባረክ🙏🙏 ልጆችህ ይባረኩ🙏❤❤❤❤❤ የማታቀውን ልጅ እንደ ልጅ ማሳደግህ አቦ ተባረክ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤እህቴ ይቅርታ አድርጊልኝ አባቴ ብትይ በጣም ደስ ይላል ለአፍሽም አሳዳጊዬ ከምትይ የወለደሽ አባትሽ ክዶሻል እኮ ስለዚ መጠራሽ ብሆን እራሱ መታደል ነው የዚ የተባረከ ሰው🙄🙄🙄🙄
@seblet148
@seblet148 2 жыл бұрын
የምትገርም ድንቅ አባት ...ክብር ይገባሀል በወለድካቸው ልጆችህ እየተደሰት ኑር🙏
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ ደመርኩሸ ደመርኝ
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ጀግና አባት ነክ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ። የወለደው ይክዳል ባዳው ያሳድጋል
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
የሚገረም ነግግር ትክክል
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
እቶ ሀብታሙ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ትዳርህን ልጆችህን ይባርክልህ።
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ነህ የማያቃትን ሰው ልጅ ማሳደጉ ሳያንስ በእምነትለዚህ ደረጃ ማድረስህ ክብር ይገባሀል
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ደመርኩሸ ደመርኝ
@user-dn8hi2le5w
@user-dn8hi2le5w 2 жыл бұрын
የስው እንቁላል የስው ነው ! አባታችን ክብር ይገባዋታል ድቅ አባት❤ አባቴ በይ ጥሩ አድርገው ነው ያሳደጎሽ ስጋወቹሽማ ጥለውሻል እኮ ለማንኛውም በስላም ያገናኝሽ
@mahdermichael2029
@mahdermichael2029 2 жыл бұрын
Ewnet nw Kezi belay abatinet yelem hoo Yasadegegn seweye sitel atafrim kiletam
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
እዮሀ እባካችሁ ይሄን ሰው #ሸልሙልን 🏆🏆
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
አቶአብታሙ በጣም ትልቅ ሰው ኖት እግዛብሄር ሙሉ ጤና እርጅም እድሜ ይሰጦት
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነትም ወንድ አለ ከአባት የበለጠ ለስላሳ ልብ ያለው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 жыл бұрын
አባዬ፣አባትዬ ብትይው ሲያንሰው ነው ለዚህ መልካም ሰው!! አባትሽ ልጄ አይደለችም ብሎ ሲፈርም ፣ከሜዳ አንስቶ ያሳደገ መልካም ሰው በስሙ መጥራት ጨካኝነት ነው፣አርሚ።
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
😍🙏👌
@MiMi-lx8pi
@MiMi-lx8pi 2 жыл бұрын
Sewuye aleciw hoooo
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እውነተኛ የተባረክ አባት ነህ ቤተሰቦችህ ልጆችህን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሰላም የደስታ ህይወት ይስጣችሁ ልጅቷ ግን አባቴ ብትይ ጥሩ ነበር ያሳደገይ ሰውዬ ማለትሽ በጣም ያማል እናትሽ ከፈለግሽ እስካሁን ታገኝሽ ነበር የወለደ አባትሽም ቢፉልግ ያግኝሽ ነበር ለማንኛው ከእናትሽ ለመገናኘት ያብቃሽ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ቅር ብሎኛል
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 2 жыл бұрын
በጣም እር በስም እንኳን እየጠርች በሆን ያሳደገኝ ስውየ ትላለች እንዳ ቤተስብ ከቤተስብ በላይ ናቸው እናቱም እሷም ባለቤቱም
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ! የአንተ ዓይነቶችን ቀና ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን :: ልጆችህን ይባርክልህ ! ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::
@ggbh7225
@ggbh7225 2 жыл бұрын
የሰው የሰው ነው ይሔን የመሰለ ጀግና አባት አባቴ ብትይ ምንትሆኛለሽ እኝአባት እድሜና ጤና ይስጣቸው የሰውነገር ያሳዝናል ወደሗላ አስቢ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አባዬ መባልም ያንስበታል
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም እንደዛ ነው ያልኩት
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጠዎት በጣም ጥሩ ሰው ነዎት ክብር ያድልልን ለቁመነገር ማድረሰዎት በጣም ጥሩ ሰው ነዎት🙏
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 2 жыл бұрын
አባቴ ብትይው ምን ትሆኛለሽ ያሳደገኝ ያሳደገኝ ከምትይ😢😢😢
@tup6492
@tup6492 2 жыл бұрын
ባጣምባላጌ😕ናት
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
@@tup6492 አይገልፃትም እውነት 😢
@MiMi-lx8pi
@MiMi-lx8pi 2 жыл бұрын
Nikeze Nat
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 2 жыл бұрын
tup abat yemibalew sem hono qare asadagi yemilaw enji
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ማንነትሽን መፈለግሽ ችግር የለውም ግን እንዲህ አድርጎ ያሳደገሽን አባቴ በይው እባክሽ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ አቶ ሃብታሙ እግዚአብሔር ይባርኮት ይልቅ ወንድምሽን ብትፈልጊው
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 2 жыл бұрын
የማትረቢ ሰዉየዉ ትያለሺ የወለደሺ አባት አልፍልግም ብሌ ፍረመ እሱ ግን አሳደገሺ ምን አለ አባቴ ብትይዉ ምትቻ
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
ጀግና አባትነክዛሬ የወለዱትን ልጅ እንካን ብዙነገር በሚሰማበት ግዜ አንተ እንዲህ ተከባክበክ ማሳደግህ ድንቅ አባትነህ ክብር ይገባሀል❤❤❤❤
@yedipro1145
@yedipro1145 2 жыл бұрын
አቶ ሀብታሙ ዘርክ የባረክ ሰው የወለደውን በሚጥልበት ሰዓት ተባረክ🙏🙏🙏👌👌😘😘🌷
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
አቶ ሃብታሙ የዘራህውን የምታጭድ መልካም ሰው ነህ ብድራትህን እግዚአብሔር ይከፍልሃል መልካም እና ቅን ሰው ነህ የወለደም እንዳንተ አያስብም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@assefahaimanot1456
@assefahaimanot1456 2 жыл бұрын
ግን እንዴት ሌላ አባት ፍለጋ ትሄዳለች አንተ ፈጣሪ ዉለታህን ይክፈልህ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ጀግና አባት ኖት አቶ ሀብታሙ ክብር ይገባወታል
@martatube5156
@martatube5156 2 жыл бұрын
የኔ አባት እዳተ እደርሶ ያሉትን ለሴትልጅ መከታ መሸሸጊያ አባቶች ያብዛልን እድሜ ይስጦት❤🙏
@seblegessesse915
@seblegessesse915 2 жыл бұрын
ጋሽ ሀብታሙ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስተጥልን የተባረኩ ደግ አባት ኖት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ወንድም ሀብታሙ መልካምነትህ ከፊትህና ከንግግርህ ያስታውቃል እጅግ በጣም ደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
ሂወት አስቸጋሪ መንገድ ጠመዝማዛ እሾሀማ ናት በፅናት እንወጣት ስንት ጉድ አለ መገን የኛ ነገር#አሳዳጊወቹ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 жыл бұрын
የሰው እንቁላል ሲያቅፉት ፈቅ ይላል ያንቀዋልላል አሉ ያሳደገኝ ሰውየ አላለችም ምናል አባቴ ብትይው ይህ ያክል አመት አሳድጎሽ እናትና አባትሽን መፈለግ
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
እውነትሸ ነው እኔም እንዳቼ አይነት ነው ሀሳቤ ቅር አለኝ ምን አለ ባይወልዳትም አባቴ ብትል የሰው ልጅ የሰው ነው
@madyhadaleil8236
@madyhadaleil8236 2 жыл бұрын
Ewnet new
@rozasisi685
@rozasisi685 2 жыл бұрын
ካባትም በላይ ነው ያስበታል እጂ አበዛበትም ምናለ አባቴ ብትይ የሰው ልጅ የሰው ነው
@lemlemhagezom8561
@lemlemhagezom8561 2 жыл бұрын
Ygermal
@werkeneshararso781
@werkeneshararso781 2 жыл бұрын
አይ የኛ ሰዉ ባዳ ባዳ ነዉ ምንም ቢሆን የራስ ክብር እንኳን የላትም የወለደሽ ይልቻለሽ ባዳዉ ምን ይርግሽ አብቴ ብለሽ ብጠሪዉ ለቼ አዘኔታ የለኝም
@balaneshbala6845
@balaneshbala6845 2 жыл бұрын
ያሳደገኝ ያሳደገኝ አትበይ አባቴ አትይሚ ስታስጠላ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
ውይ እንዲት እግዚአብሔር የባረከው ሰው ነው አሳዳጊው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ዋው ልጅቷ በደንብ እንደተያዘቸ ያስታውቃል እግዚአብሔር ዘርህ ብርክ ይበል ግሩም ሰዉ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
መወለድ ቃንቃነውስንት ጀግና ሠው ሠው አለ አቶሀብታሙ አላህ ይሥጥ በጣም ትልቅ ሠው ነህ
@hannaassefa277
@hannaassefa277 2 жыл бұрын
አንተ መልም ሰው ነህ እግዚአብሔር አብቶ ይባርህ እንዳተ መልካም ስው ያብዛልን
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
ዋው መልካም አባት. እግዚአብሔር ይስጦት. ይህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 жыл бұрын
የፍቅር አባት ነህ ውዱ ወንድሜ!! እግዚአብሔር ልጆችህን ቤተስብህን ይጠብቅልህ!! አንተንም ጌታ ይባርክህ!!
@galaxyj7core589
@galaxyj7core589 2 жыл бұрын
ቃላት የለም አንተን ለማመስገን የደግነት ጥግ የታየብክ አባት ነክ ግን ልጅቷ አሳደጌዬ ብለሽ ማለይሽ ቅር ያሰኛል ያላሳደገሽ አልፈልግም ያለሽን ስው አባቴ ብለሽ ላንቺ እዚጋ ለመድረስ ዋጋ የከፈለልሽን አሳዳጌዬ ማለት በጣም ነውር ነው ይሄ ስው ነው እኮ ዛሬ ሚድያ ላይ ወተሽ ዞር ብለው ስላላዬሽ ቤተሰቦችሽ እንደታፈላለጊ በህይወት ያቆየሽ የሚገባውን ክብር ስላላሳየሽ ይቅርታ ልትጠይቂው ይገባል አባቴ ብለሽ በሙሉ ልብ ልትመስክሪለት ይገባል ትዝብቴ ነው
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
አቶ ሀብታሙ, ከሀዲ የካደውን ከአመድ ላይ አንስተህ እንጀራ አጥግበህ ፍቅር ሰተህ እውቀት አስታጥቀህ በስነምግባር አንፀህ ደሞ ወላጅ እናቴን እፈልጋለሁ የሚል ጥያቄዋን አክብረህ ወደ አደባባይ ይዘሀት ወጣህ. አንተ በጣም ስልጡንና እግዚአብሔርን የምትወድ ሰው ነህ .ወንድማችን ክብርና ምስጋና ይገባሀል. ወጣቷ:- ይህንን ድንቅ አባት የሰጠሽን ቅዱስ እግዚአብሔርን አብዝተሽ አመስግኚው ይሄኔ የት ነበርሽ?? ይህንን ድንቅ አባት አባትዬ እያልሽ ልትጠሪው በተገባ ነበር በአደባባይ! ይህንን ድንቅ አባት በነገር ሁሉ ልታኮሪው ይገባሻል. እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ,በማስተዋል እንድትኖሪ ይርዳሽ.
@ich6650
@ich6650 2 жыл бұрын
ይገርማል እናቴ ሁሌ የሰው ልጅ በልቶ ደጅ ያያል ትል ነበር ይህን ሁሉ መስዋትነት ከፍሎ ያሳደጋትን ያሳደገኝ እያልሽ አልፈልግም ብሎ የካደሽን አባቴ ስትይ በጣም ያሳዝናል በጣም መልካም ሰውና ድንቅ ቤተስቦች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
እንዴት በሕይወት እያለ ያሳደገኝ ሰውዬ ይባላል??ምን ዓለ አባዬ, ባባ ብትል ሆ እናትየው ግን ስታሳዝን!
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ታድያ ይህንን ያክል ዘመን ተቀብሎ ያሳደገሽ ከአባትሽ በላይ ነው። አንተን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ቀና ልብ ያለህ የተባረክህ ነህ አንቺ ደግሞ ምነው ማደጎ ማደጎ ትያለሽ ይህንን የመሰለ አባት አግኝተሽ?
@tup6492
@tup6492 2 жыл бұрын
ልጅቱ ባጣምባላጌ ናት 😕
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ መልካም አባት ነው ሁላችንም ባሳዳጊ ያየናቸው ነገሮች አሉ እርሶ ግን ይለያሉ
@destaeleni886
@destaeleni886 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ ዘርህ ይባረክ ቃላት የማይገልፁህ መልካም ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
በስማም እድለኛ ነሽ በጣም:: እንዲህ ባለ ሰው እጅ ላይ ማረፍሽ የታደልሽ ነሽ:: በጣም ነው ያሳደገሽን ሰው የወደድኩት:: የት ይገኛል እንዲህ አይነት ሰው? ፈጣሪ ይባርከው:: 💚💛❤️
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
የሰው ልጂ ያው የሰው ነው ትል ነበር አያቴ አሁን ምን ችግር አለው አባቴ ብትይ አድ ቃል. ይሄ ስውዬው ከማለት 😥 ግን ሰውዬው በጣም ጀግና አባት ኖት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሁ.🌹🙏
@asterararsa3015
@asterararsa3015 2 жыл бұрын
Ewunetishin nawu enem sewuye sitilawu anadagnalech 😭
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 2 жыл бұрын
መልካም ዴግ አባት ትሁት:እዉነተኛው ሰላሌ! ያደርጉት ብቻ ሳይሆን የሚሰጡት ተስፋም: መንፈስን:ህይወትን ያለመልማል:
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
አባት ሲክድ እናት ከወጣች በሃላም ልጄ ብላ ሳታስታዉስ ይገርማል ዋዉ ለልጅቷ አሳዳጊ ቃል ያጥርኛል ባጭር ቃል ፈጣሪ ሙሉ ጤና ከርጅም እድሜ ጋር ያድልህ ያስብከሁን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ አቦ
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 2 жыл бұрын
አባትዋም እናትዋም አንተ ነክ ሃብታሙ ።
@sambtad4322
@sambtad4322 2 жыл бұрын
ትክክል
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ አላማ ያለዉ ፖሊስ ለብዙዎች አርዓያ የምትሆን ነህ ታኮራለህ በሰራኸው ስራ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@melatcode4111
@melatcode4111 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን እሚገርም ስብእና ያሎት ካባትም በላይ አባት ሆነው ማሳደጎ እግዚአብሔር ይባርኮት . እኔ እስዋን ብሆን አባዬ ብዬ በደስታ ነው ምጠራዎት
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 2 жыл бұрын
እንደነዚ አይነት መልካም ሰዎች በይኖሩ ኢትዮጵያ አትኖርም ነበር
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 2 жыл бұрын
I’m so proud of you Habtamu What a wonderful man ❤️❤️❤️
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልን በእውነት ድቅአባትነህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍እህቴ እድለኛነሽ ፈጣሪ እናትሽም ድምፅ ያሰማሽ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ደመረኩሸ ደመርኝ ወዴ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ልጅ ለአባትና ለወንድም በማይታመንበት ወቅት አንተ ግን አሳድግህ ለዚህ አበቃህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ
@woinshetayalew1694
@woinshetayalew1694 2 жыл бұрын
አቶ ሀብታሙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስለናቷ መጥፎ ነገር እንዳይስማት ያደረገው ጥረት ሳላደንቅ አላልፍ።
@genetkwt6461
@genetkwt6461 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የባረከው ሰው ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንዳንድ የወለደም አባት እንዲህ አያደርግም ድንቅ ሰው ነህ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
አንተን የመሠለ አባት ስላለን ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን እንዴት ደስስ እንደሚል
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ አባት ነህ የወልድካቸው ልጆች ይባረኩ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
በጣም የምገርም ነው ተባረክ አቃቅም ብዙግዜ አባቶች ስሰደቡ ነው የምሰማው አተግን አባት የምለው ቃል ያስካል አቶ አብታሙ ኑር ለልጆች አባት ያርግክ የኔ ቆጆ እናትሽን ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ እማ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
እረ ተይ ለአፍሽ ይክበድሽ ያሳደገኝ ያሳደገኝ ትያለሽ????
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 жыл бұрын
ገራሚ ሰው ፈጣሪ ይባርክህ 😍😍
@etetukeberesellassie4386
@etetukeberesellassie4386 2 жыл бұрын
ልጇችህን ይባርክልህ ተባረክ በመንገድህ ሁሉ እርሱ ይድረስልህ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
ሀብታሙ ሃብተጊወርጊስ እድሜና ጤና ይስጦት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ያው የሰው ነው ትል ነበር እናቴ አሁን ምን አለበት አባቴ እያልሽ ብትጠሪው አሳዳጊዬ ከማለት አቶ ሀብታሙ ግን ስለ አንተ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በእውነት ያንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@banitube7029
@banitube7029 2 жыл бұрын
Yekadeshen abate eyalsh taweriyalesh lefto bada nat sayel abat hono yasadegeshen asadagiye lebona yestesh ehete
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
እድሜክ ከፍ ይበል ልጆቸህ ያቆይህ
@genetmeles
@genetmeles 2 жыл бұрын
ጀግና አባት እግዚአብሔር በልጆችህ ያስደስትህ ተባረክ
@hayattube6872
@hayattube6872 2 жыл бұрын
እንዴው የኞ ሀገር ጉድ መብዛቲ አላህ ሆይ ሀገረችን ሰላም አርግልን
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አላህ ይስጠወት ወንድም የርሰወ አይነት አላህ ያብዛልን
@user-pc4fi4lb5b
@user-pc4fi4lb5b 2 жыл бұрын
ኣቶ ሃብታሙ እግዚአብሔር ይባርክህ በልጆችህ ይካስክ ፈጣሪ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
የተባረከ ሰው ነው አሳደጊው ቀና በጎ አመለካከት ያለው እስካሁን ድረስ ያለው ፍቅር እውነተኛ የሆነ የተባረከ ምርጥ ሰው እስዋም ከአፍዋ የሚወጣው የታረመ ጨዋነት የተሞላበት አነጋገር ነው እግዚአብሄር ከእናትሽ ጋር ያገናኛችሁ !!!
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 2 жыл бұрын
ኣቶ ሀብታሙ ተባረክ 👉❤️🌻
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 жыл бұрын
ዉይ አሳዳጊዉ የተባረከ ሰዉ ነዉ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 2 жыл бұрын
አሁን አንተም ወልደው ከሚክዱት እኩል አባት ትባላለህ የአባትነትን ትርጉም ያሳየኸን መልካም ሰው ተባረክ
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ወንድም መልካም ሰው ነህ ቸሩ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
በእውነት አሳዳጊውአባቷ ጥሩስውነህ ክብር ይስጥልን ልጅም ጥሩ ስነምግባርያላትልጅነች እግዚአብሔር ከናትሽ ያገናኝሽ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 жыл бұрын
እህቴ አንከባክቦ ያሳደግሽን ልክ እንደልጁ ያሳደገሽን መልካም ስው ያሳድገኝ ስውየ አትበይ በፍቅር ስላደግሽ ነው እዚህ የደርስው ግታ ይርዳሽ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
ወዮ ጉድ ምንአይነት አባት ናቸው ጌታ ብድሩን ይክፈሎት🙏🙏🙏🙏
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
የኔ አባት ልዪ ስው ነህ🙏
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
ምነው ያሳደገኝ አባቴ ትያለሽ የወለደሽማ ክዶሻል እበት ትል ይወልዳል አባትሽን እማ አግኝተሽው እንደአባት አልሆነልሽም አንተ አሳዳጊ የተባልከው ልጆችህን ሺ እንፍ ያድርግልህ እድሜና ጤና ሀብትና እንጀራ ይስጥህ ተባረክ እንዲያው እርጋታህ ሁሉ ደስ ሲል ውድድ አደረኩህ
@rozasisi685
@rozasisi685 2 жыл бұрын
እደው ምን ላርግሽ የልቤን ነው የተተናገርሽው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Betam ere
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 2 жыл бұрын
እኔ ማ ቆሺቴ አረረ ይቺ ከቱ ምን አለ አባቴ ብትለዉ የወለዳት አቦቶ ዝባላ አይደል የጣላት ከቱ
@MiMi-lx8pi
@MiMi-lx8pi 2 жыл бұрын
Yasdegn sewuye alalcim denez
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እንሠማለን እንዲህም ልበ ቀና ሰው አለ እረጅም እድሜ ይስጦት የኔ አባት
@asterararsa3015
@asterararsa3015 2 жыл бұрын
Endezih asadigosh sewuye atibay desi ayilim😊
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 жыл бұрын
God bless you yang Man (Habtamu)
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 2 жыл бұрын
እህት ይሄን መልካም አባት አሳዳጊዪ ብለሽ ከምትጠሪው አባቴ እያልሽ ብታወሪ ምን አለበት እኛ እንካን አረበ ሀገር አሰሪዎችን አማማ ባባ ብለን ነው የምንጠራው ስለዚ ላንቺ መሰረትሽ አባትሽይሄ ድንቅ ጥሩ ሰዉ ነው እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥህ
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 2 жыл бұрын
አባትየው ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው ተባረክ
@jesusway3790
@jesusway3790 2 жыл бұрын
እንዲህም ከአይምሮ በላይ መልካም ሰዎችም አሉ እግዚብሔር በሰማይም በምድርም ይባርካችሁ መላው ቤተሰቡ ማለት ነው ልጂቷም ጥሩ ናት ያሳደጓትን እንዲህ በማክበርሽ ዋናው ለፍቶ ያሳደገ ዋጋቸውን በፍቅር መመለስ ትልቅ ማስተዋል ነው አንዳንድ ሰዎች ስሰማ ለፈተው ያሳደጓቸውን እንዳልተወለዱ ሲያቁ ትተው ይፈረጥጣሉ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እውነትም ጥሩ መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ"ማንም አባት ቢሆን ከዚህ በላይ ፍቅር አይሰጥም:: አንተም በልጆችህ የምትደሰት የምትጦር ያድርግህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ🙏🏾
@user-df6nf6vf8k
@user-df6nf6vf8k 2 жыл бұрын
የኔ አባት ምርጥ ሰው
@iyasumurzikwa8059
@iyasumurzikwa8059 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተባረክ ቅን ሰው ነህ ታድለህ መልካምነት መቼም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።
@tup6492
@tup6492 2 жыл бұрын
ልጅቱሃግን 😕ክፉናት ስታስጣላ ምን ቺግር አለላዝ ጃግናሳዉ 😥አባቴ ብትይ😥ጋሽአብታሙ እግዚአብሔርይስጦት 🙏🙏ትልቅሳው ኖት ባእዉናት ልጅቱሃ ግንአዉንም እዳግማለው ባጣም ባላጌነሽ 😕😕😕ክብራቢስ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ፊቷ ራሱ ክፉ ነው ሚመስለው
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 жыл бұрын
ጎበዝ ኣባት ኣንተ ኣባት አንጅ ኣሳዳጊ ኣይደለህም ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይተቃና ይሁን።
@MiMi-lx8pi
@MiMi-lx8pi 2 жыл бұрын
Yasadegn sewuye alalcim deman afelacign
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
በስማም ስንት መልካም ሰዎች አሉ አቶ ሀብታሙ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በበረከት ይትረፍረፍ ከምር እኔ ብሆን አልፈልጋችውም አባቴ የምለው አቶ ሀብታሙን ነበር እበትም ትል ይወልዳል ይባላል የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም ከእነሱው ጋር ከቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም በፍቅር ኑሪ የተውሽን የምትፈልጊውና የምትደክሚው በከንቱ ነው የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ ሲኖርሽ ሁሉም ይፈልግሻል
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 2 жыл бұрын
እህታለም ያለ እናት አለም ጨለማ ናት አይዞሽ ታገኛትአለሽ እግዚአብሔር ይርዳሰሽ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Kenata gar bitihon never chelema. Ahun gin betiru sew adigalech.
@icaremobile6404
@icaremobile6404 2 жыл бұрын
ሴትዬዋ በወንጀላ ተጠያቂ መሆንዋ ትክክል ነው።
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
ሌመን የኛው ሀገር ነሽና አወይ ጉድ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ የምለው የለኝም
@abebahaile2552
@abebahaile2552 2 жыл бұрын
ተባረክ.እግዚ.አብሄር.ይባርክህ.በጣም.ደግ.ሰው.የሚገርም.ታሪክ.ነው🙏🙏💞💞💞💞👍👍🙏🙏🙏🙏
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በዛሬ ጊዜ እንደዚህ ያለ ሰዉ መኖሩ ያስደንቀኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ይባርክልህ
@user-fj8os6pi5n
@user-fj8os6pi5n 2 жыл бұрын
ጀግና አባት አላህ ረጀም እድሜ ይስጥህ
@kedus2010
@kedus2010 2 жыл бұрын
Sewyew gin yeewnet abat new fetari zerikin yibarkew esua gin yekadatin abate eyalech yedekemelatin asadgiye tilalech denez anchi metal siyansish new
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አለሁ ይበልሽ🙏🙌🙌
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 149 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 84 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 72 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 13 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24