MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የመናገሻ ጋራው መድኃኔአለም አንድነት ገዳም ታሪክ

  Рет қаралды 82,112

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Ай бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 142
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Ай бұрын
የቦታው በረከት በሁሉም ኦርቶዶክስያውያን ላይ ይደርብን አሜን
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Wise888
@Wise888 24 күн бұрын
አሜን
@abroambele
@abroambele Ай бұрын
መልካም መርሐግብር ነው! ስለሁሉም የቅዱሳኑ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቦታውን መንፈስን የሚገዛ መልከዓ ምድርና አስደናቂ ታሪክ ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ይህን መሰል ያላየናቸውን/ያልሰማናቸውን አስደናቂ ክስተቶች የሚያሳውቁ መርሐግብራት በጣም የሚበረታቱ ናቸው። ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Ай бұрын
የቅዱሳኑ በረከት አይለየን የስውሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p Ай бұрын
ጋራው መድሀኒአለም መናገሻ ፣በእውነት በጥም ደስ ይላል ፣ሶስት ግዜ ይህንን ቦት የረገጠ ግሸን ማርያም እንደሚረግጥ፣ቃልኪዳን አለው፣እናም ሙዝየም አለው ፣በዛ ላይ የቅዱስ፣ዋሻ አለ በት ነው ግን ወደ ታች ነው የሚከደው በአርምሞ ነው ጧፍ ተይዞ እጅግ በጣ ደስ የሚል የነብስ እፎይታ ያለበት ነው ፣ድጋሚ ለድጁ ያብቃኝ ያብቃን አሜን
@estegenetedesta9373
@estegenetedesta9373 28 күн бұрын
የት ነው ይህ ቦታ ክፍለሀገር ነው አካቢውን ብትነግሩን ? ከይቅርታ ጋር
@yordanosarega2761
@yordanosarega2761 28 күн бұрын
@@estegenetedesta9373 K Addis Abeba-Mengash wed Addis alem mesmre new kirbe new k A.A
@derejewendafrie
@derejewendafrie 27 күн бұрын
እንዲያው ግን እህታችን!ሁሉ ነገር ጥሩ ሆኖ ሳለ ከወገብ በታች የሚሸፍን ነጠላ በአገር ጠፋ እንዴ?!🫢
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 18 күн бұрын
​@@estegenetedesta9373Ke A. A bizu ayirqm Menagesh newi
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 18 күн бұрын
​@@yordanosarega2761Menagesh newi Ke Adis Abeba bizum ayirqm heje neber qyital engi
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 Ай бұрын
የጹኑት የቅዱሳን አባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከት ትድረሰን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት!
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 27 күн бұрын
እናመሰግናለን ቦታውን ስለ አስተዋወቃችሁትእኔም አንድ ጊዜ ወጥቻለሁቦታው በጣም ደስ ይላልያላያችሁት የተዋህዶ ልጆች ጋራው መድኃኔዓለም ሄዳችሁ ለመሳለም ያብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tewodroseleulseged4409
@tewodroseleulseged4409 10 күн бұрын
ወደዛ ለመሄድ እንዴት ነው እማረገው
@DabaRegassa-i8w
@DabaRegassa-i8w 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን !እንዲሁም የእመቤታችን ልደታ ማርያም ራዴትና በረከት ይድረሰን !
@yefekeretube8147
@yefekeretube8147 Ай бұрын
ስለ ማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።የቅዱሳኑ በረከት አይለየን።አሜን
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l 4 күн бұрын
መንፈሴ ታደሰ እግዚአብሔር የመሰገን ኦርቶዶክሰን የሰጠን የቅዱሳን አባቶች ቤርከታቸው ይደርብን
@asratamenu-js3ju
@asratamenu-js3ju Ай бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋዜጠኛ እህታችን ስለ አንድ ቦታ ታሪክ ለመስራት ስትንቀሳቀሺ ስለቦታው አጥንተሽ በቦታው ላይ ያሉ እረጅም እድሜ ያስቆጠሩ ሊቃውንት አባቶችን የአካባቢ ነዋሪዎች በእድሜየገፉ የቦታውን ታላቅነት እንዲሁም ትክክኛውን ታሪክ በተጨማሪም ከተቀመጡ የታሪክ ማህደር ከብዙ በጥቂቱ እንደጋዜጠኛ መጠየቅ ይፈልጋል ለምን ቢባል ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ ሌላው ቢቀር ሰለ አብነት ትምህርት ቤቱ በውነቱ እንደነ ቆሞስ አባ ሞገስ ቀን ከሌሊት ከልጅነት እስካሁን ለደረሱበት ስልጣን ያገለገሉ አሁንም በታላቅ መንፈሳዊነት እያገለገሉ ያሉ አባቶቻችንን እንዲሁም ማህበረ ካህናቱን ማህበረ መነኮሳቱን መጠየቅና መመርመር ነበረብሽ እንደ አንድ ጋዜጠኛ እንደ አንድ ብሮድካስት ጣቢያ ሰራተኛ እንደ ሞያው ስነ ምግባር መትጋት ይጠበቅብሽ ነበር ???? ይህን ባለማድረግሽ በጣም የተሳሳተ የተዛባ ታሪክ ነው ያስተላለፍሽው ታሪክ እንዲሁም ትውልድ ይጠይቅሻል ???? የቦታውን ታላቅነትና ታሪኩን የምታቁ እንዲሁም ቦታው ላይ ወንድሞቻችን አባቶቻችን ከእውነት ጎን በመሆን በሃገር ወስጥ እንዲሁም ከሃገር ውጭ ያላችሁ ሃሳባቸውን እንድትሰጡ በእመቤታችን ስም እጠይቃለሁ። አስራት
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
የአባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን የስውሯ የጌታ እናት ፍቃድሽ ሆኖ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ🙏✝️
@DabaRegassa-i8w
@DabaRegassa-i8w 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን !እንዲሁም የእመቤታችን ልደታ ማርያም ራዴት በርካት ይድረስልን !
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የዚህ የተባረከ የተቀደሰ ቦታ እአዴት በረከት ይደርብንለደጁ ያብቃን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መሀበረ ቅዱሳን በርቱልን
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Ай бұрын
አባ አብረሐም የኔ አባት ቡራኬዎ ይድረሰኝ እግዚአብሔር ረድቶኝ ቦታውንና እርሶን ለማየት ያብቃኝ
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 4 күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ እባክኽን አገራችን ኢትዮጵያ አድናት 🙏🙏😭😭😭
@MamaSyme
@MamaSyme Ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh Ай бұрын
ሁሉም ሠው ሊጎበኘውና በረከት ሊያገኝበት የሚገባ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የምንመለከትበት ቦታ ነው
@eyaderaddis3060
@eyaderaddis3060 Ай бұрын
ሁሉም ሠው ሄዶ ሊጎበኘውና በረከት ሊያገኝበትና የሚገባ ቦታ ነው።
@eline3176
@eline3176 23 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን።
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Ай бұрын
በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለደጁ ያብቃን በረከታችሁ ይድረሰን
@qorontosmedia
@qorontosmedia Ай бұрын
ቃለ ሀይወትን ያሰማልን፣ የቦታው በረከት ይደርብን፣ የአባቶች ጽሎትና ምልጃ አይለየን አመን!
@ቶክቻው
@ቶክቻው Ай бұрын
አውነት ነው እህቴ! - ለእኛ ለለዓለማዊያን የሚያሳስቡን የመመሸትና የመንጋት የቀናት መለዋወጥ እና የወቅቶች መቀያየር በበዓታቸው ለጸኑት አያሳስባቸውም፤ ለእነሱ ቀናት ሁሉ አንድ ናቸውና በተዘክሮተ አግዚአብሔር ብቻ ይኖራሉ ! ... በረከታቸው ይደርብን !
@martabogale7735
@martabogale7735 Ай бұрын
ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ልደታ ማርያም
@AsmeretBogale-xj7ug
@AsmeretBogale-xj7ug 19 күн бұрын
Bereketu yidresen. Amesegnaehu
@genetabera7421
@genetabera7421 25 күн бұрын
አባቶቻችንን ያቆይልን በተደጋጋሚ ሄጄበታለሁ ነገር ግን ሁሌም አዲስ እና አጓጊ ስፍራ ነው አይጠገብም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@businessgemstoneethiopia2922
@businessgemstoneethiopia2922 Ай бұрын
እውነት ነው መድሀኒአለም የመረጣቸውን ልበ ንፁሀን ቅዱሳኖቹን ነጥሎ ሰውሮ የሚያኖርበት አንዱ የቅድስና ስፍራ ነዉ።
@alemtsehaydessie3732
@alemtsehaydessie3732 13 күн бұрын
ye alem medhanit bebereketu yetebken amen
@selamtesfaye5962
@selamtesfaye5962 Ай бұрын
አሜን
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 Ай бұрын
እባካችሁ ታሪኩን እንስማበት ሙዚቃው ይቅር ።
@shewayeatalaye486
@shewayeatalaye486 24 күн бұрын
ውይ ይሔ ቦታ ሁሌ እዛ ደጋግሜ ብሔድ አይሰለቸኝም እውነትም ስውሯ ማርያም እድለኛ ነኝ ከበረከቱ መዳህኒዓለም ህንፃው ሲሰራ ሸክላ ተሸክሜ አቀብያለሁ አረሳውም ሰኔ ማርያም ላይ ዝናብ ነበር የወደኩት ሁሌ አስታውሳለሁ ❤❤❤
@merib9999
@merib9999 7 күн бұрын
Egziabher ystln❤
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 28 күн бұрын
ድንቅ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Ай бұрын
አካውንት ብታስቀምጡ ጥሩነበር እንደአቅማችን እንረዳለን
@michon12
@michon12 22 күн бұрын
አለ እኮ ከስር 46ኛው ደቂቃ ላይ እንደ subtitle ተጽፏል
@tgtg7939
@tgtg7939 Ай бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው አንድ ነገር በተደጋጋሚ የሚታይ የኤዲቲግ ችግር የተናጋሪው ድምፅ አንሶ የጀርባው ማጀቢያ በገናም ሆነ መዝሙር ድምፁ ይበዛል የተናጋሪውን ቃል ለመስማት ያስቸግራል ምክንያቱም አባቶ ረጋ ቀስ ብለው ነው የሚያወሩት እና ድምፅ ቢስተካከል የጀርባውን መዝሙር የሚማርክ ቢሆንም ከተናጋሪው በላይ መሆን የለበትም።
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Ай бұрын
ታላቅ የበረከት ቦታ ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ልደታ ማርያም
@hunehune741
@hunehune741 Ай бұрын
አባ አብርሃም ይባርኩኚ
@AdaneWorku-fe4bt
@AdaneWorku-fe4bt 18 күн бұрын
አሚን
@alemkena7936
@alemkena7936 22 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን
@user-gc2so4dk3j
@user-gc2so4dk3j Ай бұрын
መሀበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያክብርልን ስለመራግብሩ ግን የበገናው background music ግን ድምፁን ብትቀንሱት ጥሩ ነው ምክንያቱም አባቶች ሲናገሩ መስማት ይከብዳል በተለይ ለትልቅ ሰው መስማት ይቸግራል, በተረፈ በርቱ በናተ ምክንያት ነው እሄን የመሰለ መረሀ ግብር ያየነው
@gezuabebe8096
@gezuabebe8096 Ай бұрын
ኤዲተሮቹ በገናውን በለሆሳስ ብታደርጉት።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Ай бұрын
ውይይ ተፈጥሮው እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 Ай бұрын
Glory to the Almighty God!!!
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፣ ይመስገን
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 Ай бұрын
ልቤ በደስታ ሞላ እናታችን ቤተክርስቲያን ሆይ ኑሪ ለዘላለም
@Serkalemayele
@Serkalemayele Ай бұрын
የተፈጥሮ ዉበትዋ ስያምር❤❤❤❤❤❤❤❤
@egziharya4826
@egziharya4826 Ай бұрын
አለባበስሽ እርጋታሽ ሳላደንቅ አላልፍም። እኛንም የደጁ ያብቃን።
@dawitkasa5632
@dawitkasa5632 Ай бұрын
ደስ የሚል የበረከት ቦታ ነው።
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 25 күн бұрын
ክብርና ፡ ምሥጋና ፡ ለማኅበረ ፡ ቅዱሳን ፡ ይሁን ፡ ከ ፡ 61 ፡ ዓመት ፡ በኋላ ፡ ዕድሜ ፡ ሰጥቶኝ ፡ በማየቴ ፡ እደመታደል ፡ ቆጥሬዋለሁ።ከ1955 ፡ ዓ/ ፡ ም ፡ በፊት ፡ ደጋግሜ ፡ አይቼዋለሁ ፡ ፡ ቀ/ ፡ ኃ/ሥላሴ ፡ ያሰሩት ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ ነበር ፡ ፡ የማውቀዉ ፡ ዋሻዉን ፡ ጭምር ፡ የ ቅዱሳኑንም ፡ አፅም ፡ አይቼዋለሁ ፡ ረድዕ ፡ ነበሩና ፡ በሳቸዉ ፡ አማካይነት ፡ ቡራኬ ፡ ተቀብያለሁ። ደጋግሜ ፡ ማኅበረ ፡ ቅዱሳንን ፡ ደግሜ ፡ እያመሰገንኩ ፡ ያኑርልን ፡ እላለሁ።
@HayaHhy
@HayaHhy 24 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእድሜ ባለፀጋ ነውት🙏🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 23 күн бұрын
Des yilal enem be 8maniyawohu here angishalehu des yemil new bereketu ayileyen Amen!!!
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 11 күн бұрын
ታሪክ ያለው ለታሪክ ይጨነቃል ታሪክ አልባ ትውልድ ደግሞ ታሪክነ ያወድማል ኦርቶዶክስ ታሪክ ናት ስንል በምክንያት ነው
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Ай бұрын
በረከተቱን ያሳትፈን
@Tewahedo16
@Tewahedo16 Ай бұрын
ከዓመታት በኋላ መናገሻ መድኃኔዓለምን በድጋሚ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። የበገናውን ድምጽ ግን በጣም በጣም ብትቀንሱት ጥሩ ነው። ከመኖክሴው ድምጽ የበገናው ድምጽ በለጠ።
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 Ай бұрын
የተኣምር ማህደር እመቤታችን እኛንም ከኣዳኝ አውሬ ሰውሪን
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 Ай бұрын
thanks
@user-jl3kh5ki8b
@user-jl3kh5ki8b 21 күн бұрын
Ehhite rezem Yale netela bitilebshi des yilal enamesegnalen
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 23 күн бұрын
Amen amen
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@GenetAw-gh1di
@GenetAw-gh1di Ай бұрын
Amen amen amen
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 28 күн бұрын
ምነለ በገናውን ቢቀር እንዳይሰማ አደረገው እኮ።
@yafet306
@yafet306 Күн бұрын
የድሮ ዘመን ድንቁርና ለአሁኑ ድንዙዝ ትውልድ የሚተላለፍ አሉባልታ ነው
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይገስጣችሁ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Ай бұрын
ሼርር ላይክክክክክ
@lionpharmacy6645
@lionpharmacy6645 19 күн бұрын
Sorry we can not listen what what he was explaining. the "Begena" music is to loud !
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 Ай бұрын
ግሩም ነው
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 25 күн бұрын
የመናገሻ ፡ ማርያምንም ፡ የባንክ ፡ ቁጥር ፡ እባክዎ ፡ ?
@user-gk2tv2ks2l
@user-gk2tv2ks2l Ай бұрын
ትረካው ጥሩ ነበር ምስማት ግን አይቻልም:: የበገናው ድምፅ በጣም ይረብሻል:: ይሄ በናተ መርሐግብር ሁልጊዜም አለ ብታሻሽሉት መልካም ነው::
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 26 күн бұрын
መንፈሳዊ ቦታ ቢሆንም ለተረተረት አናዘንብል ይዛ ተሰወረች ከዛሰ? ሰዎቹ ቤተሰብ ይኖራቸው ስለዚህ ሰለጠፉት ሰዎች ያዝናል እንጂ መንግሰተ ሰማያት ገቡ አይልም እና እዉነት ብቻ እናዉራ።
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Ай бұрын
እማ ነጠላሽ በጣም አጠር ይሄ ቀሚስም ጥብቅ ባይል ጥሩ ነው ምክነያቱም ለሰው ከአለባበስ ጀምሮ ምሳሌ መሆን አለብን ጥብቅ ያለ ቀሚስ ከሱሪ አትተናነስም
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 25 күн бұрын
የመናገሻ ፡ መድኃኔዓለም ፡ ቤ/ክ ፡ የባንክ ፡ ቁጥር ፡ እባክዎ?
@user-kn3bj6ot5m
@user-kn3bj6ot5m 25 күн бұрын
ማህበረ ቅድሳን በርቱ ይህን የሚመስል ፕሮግራም አቅርባቹሀልና
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 25 күн бұрын
እመቤቴ ከደጅሽ ተጥዬ ልኑር ጠዋት ማታ ቅዳሴ ውዳሴሽን እንድሰማ አብቂኝ ለዛ ከነቤተሰቤ🙏🙏🙏❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 18 күн бұрын
EGZI biher fewdoligni Ke 20 amet befit ayichewalehu nefis yemirekabet bota newi,Ye qidusanoch berket yideribin 🙏🙏🙏
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 Ай бұрын
የሚሠራው ተንኮል ያሳዝናል።
@akliluw.6747
@akliluw.6747 22 күн бұрын
ማህበረ ቅዱሳን አባላት በየ ጊቢ ጉባኤያት ስለ ነጠላ ይገስፁነ ነበር ለራሳቸው ግን ቆራጣ እየለበሱ መጀመሪያ ከራሳችን ብንጀምር አይሻልም
@yezbalemfenta4956
@yezbalemfenta4956 19 күн бұрын
ታድለሽ ድንቅ ሥራ ነው።
@derejewendafrie
@derejewendafrie 27 күн бұрын
ሌላው አሁን በዚህ ክፉ የዳግማዊ ግራኝ ዘመን ይህን ማሳየቱ ጥቅም ነው ጉዳት ያለው?!?!?!
@eth232
@eth232 27 күн бұрын
እባካችሁን በዋሻው በገናው አያስማም እዚህ ላይ ብታቆሙት መስማት ይቻላል
@TemesgenAdula
@TemesgenAdula 11 күн бұрын
እንደ አሁኑ ቄሶች ኑሮ የተስማማ የለም እንቡጥ የሚመስሉ
@nenshw6034
@nenshw6034 Ай бұрын
ለፕሮግራሙ በጣም እናመሰግናለን በገናው ንግግሩን ለመስማት አስቸገረን ቀነስ ቢል ጥሩ ነበር 🙏
@gudayehabtewold406
@gudayehabtewold406 25 күн бұрын
ምን ቢያድልሽ ነው ልጄ ዬምታይው ሁሉ ቀላ ል ስላልሆነ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@meronadimasu3512
@meronadimasu3512 Ай бұрын
lewend wend teyaki leset degimo set teyaki bihone tiru new
@natsanetgurmesa7544
@natsanetgurmesa7544 27 күн бұрын
Whenever nat or fanonat males want...
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 11 сағат бұрын
ረዘም ያለ ነጠላ ብትለብሺ ጥሩ ነበር አህቴ
@destamengistu
@destamengistu Ай бұрын
ቦታው የት አከባቢ ነው የሚገኘው
@user-wm4jy6qe3o
@user-wm4jy6qe3o 26 күн бұрын
ከአድስ አበባ 25ኪሎ ይሆናል
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 28 күн бұрын
ይዛ የተሰወረችው ቤተክርስትያን ሆሆሆ😮 ከየት ከየት ነው የሚመጣላችሁ እንዲህ ያለ ቀልድ😁🙈🙊🙉
@desalegntilahun4604
@desalegntilahun4604 Күн бұрын
አ.አ የት ነው
@AtsedeGirma-b3z
@AtsedeGirma-b3z Ай бұрын
Ah!!! Wee😮
@misganawsmeneh2469
@misganawsmeneh2469 Ай бұрын
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@uaeuae-fl6qk
@uaeuae-fl6qk Ай бұрын
🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💕💕
@amenhelen7108
@amenhelen7108 Ай бұрын
ያላወቅነውን ቦታ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
@eshetemulat5726
@eshetemulat5726 21 күн бұрын
ስጋ ሜዳ የተባለው ለምንድን ነው?
@febenwelatmedim8016
@febenwelatmedim8016 Ай бұрын
የገዳሙ በረከት አይለየን ግን ቦታ የት ነው ምን ውስጥ ነው የምገኘው ???
@wubshetkassa2752
@wubshetkassa2752 25 күн бұрын
Ke addis Ababa 18km gedema, wede holeta mesmer.
@Ye-maryam
@Ye-maryam Ай бұрын
ስውሯ አዲስ አበባ የካሚካኤል ያለችው ነች
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ታዲያ በሦስተኛው ክፍለ ዘመን፣ ከዛም የታሪክ እቃዎች እንደገለጹት በብሉይ ከነበረች የኦሮሞ ብለው መግቢያው ላይ የገለፁት ስህተት ነው ማለት ነው።
@aynalemneri5787
@aynalemneri5787 Ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏✟✟✟⛪⛪⛪
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ዕድሜው ከንግሥት ዘውዲቱ ወዲኽ አንድ መቶ ሰባት ዓመት ነው ማለት ነው።
@MulugetaSeyoum-k9y
@MulugetaSeyoum-k9y 10 күн бұрын
ኧረ ተው አናብዛው መልካም አለባበስ ነው ልጅቱ የለበሰችው። ይህን ዳገት ነጠላዋ እየጠለፋት እንድትወድቅ ነው። ራስዋን ተከናንባለች ሥርዓት የጠበቀ ቀሚስ ለብሳለች በዛም ነጠላዋን አጣፍታ ለብሳለች። በጣም አናብዛው።
@TIBEREKOKEBESTIBHA
@TIBEREKOKEBESTIBHA Ай бұрын
ይስተካከል.....የታሪኩን ዜና ከባለ ታሪኮች ፈላሲ ስለታሪክ አያውቅም.....
@user-ds4ok8yv8r
@user-ds4ok8yv8r 28 күн бұрын
አይይይይ ሰውውው ይገርማል ፈላሲ ማለት ምን ለማለት ተፈልጎ ነው በምህረቱ ይጎብኘን ይቅር ይበለን
@amare9644
@amare9644 Ай бұрын
ቦታው የት ነው?
@abayneshtesfaye4177
@abayneshtesfaye4177 Ай бұрын
ለምን በካቶሊኮች
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
MK TV || ግብረ ሐዋርያት || ወደ ሶርባ ሰዎች
30:26
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 1,6 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН