በሏ ከጓደኛዋ ጋር ሲማግጥ ያገኘችው ሴት የወሰደችው እርምጃ

  Рет қаралды 510,967

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 275
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምኑጉድ ነዉ ወይ ዘንድሮ አለ ዘፋኝ😁😁😁😁 የሰራተኛዋ ሰራ በጣም ደስ ይላል👍👍👍
@user-vy7hg2iy1r
@user-vy7hg2iy1r Жыл бұрын
cccccccc
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Жыл бұрын
ያርብ የመጨርሻየን አደራ ያርህማን ☝😢
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
ከምንም በላይ እምነትን የሚበላሠው ሠይጣንነት
@Azahel294
@Azahel294 Жыл бұрын
ነፍስሽን ነው የማጠፋልሽ❌❌❌❌❌❌❌❌👍 ነፍስን ማጥፋት የሚችለው ባለቤቱ ብቻ❌😭😭😭
@user-rr3sy9qc8y
@user-rr3sy9qc8y Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሣዝናል እኔም በምወዳት ዘመደ ባሌን የልጀን አባት ተነጠኩ በሥደት ላይ ሁኖ እድህ አይነት መሰማት እጅግ ያማል ዉዶች በዱአችሁ አትርሡኝ በኔ የደረሠ በሌላ አይድረሥ ልፋቴን በከቱ በተነችብኝ😢
@rahamhusen-qt5ij
@rahamhusen-qt5ij Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል❤❤❤❤
@user-rr3sy9qc8y
@user-rr3sy9qc8y Жыл бұрын
@@rahamhusen-qt5ij አሚን የኔ ዉድ አላህ ያበሽርሽ ሁቢዋየ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
😢አብሽሪይ ሀቢብቲይ ነገ ሌላ ቀን ነዉ😢 በስራዋ ትፀፀታለች አሏህ የተሻለዉን ይስጥሽ ሁሉም ለኸይር ነዉ😢
@user-rr3sy9qc8y
@user-rr3sy9qc8y Жыл бұрын
@@user-zg4nt4gk5e አሚን የኔ ዉድ አላህ ያበሽርሽ አይይይይ አላህ ሠብር ይሥጠኝ የኔ ዉድ አገር ልገባ ነበር ተሥፋየ ጨለመብኝ
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Жыл бұрын
ክህዳት ብጣም ያማል❤😢😢😢😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ጎበዝ ተዋናይ ናቸው መጨረሻ ላይ ግን እኛ ሀሳቡ በደንብ እንዲገባን የወረቀቱን መልእክት ሳያቆራርጡ ቢያነቡት ጥሩ ነበር እናመሰግናለን
@kwkw2678
@kwkw2678 11 ай бұрын
እሠይ እሠይ ሸወይዬ ፀባል ነው ያሁሉም ባሺታ ማደኛ ፀባል ያጌታችን ያማደኒታችን ድህነት ካሁላችንም ገ ይሁን አሜን እንዴት ደስ እደላኝ ፀባል ልውሠድሺ ስትል❤❤❤❤❤❤
@mesijesusjesus3542
@mesijesusjesus3542 Жыл бұрын
😢😢 በጣም ያሳዝናል😢 ሰው ሁሉ ጥቅመኛ ሆኖ ቀረ ማለት ነው ታማኝ ሰው ጠፋ በቀ😢
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
ወይ እምዬ ኢትዮ በቃ ልጆችሽ ሁሉ እራስ ወዳጂ ሆኑብሽ እግዚአብሔር ይታደግሽ
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d Жыл бұрын
መጨረሻዉ ደስ ያለዉ እደኔ ሱያለቅሱ
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል. ከሰው ይልቅ ለህዝብ እሚስቀድም ሰዉ. አዉሬ ነዉ😢😢😢
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 9 ай бұрын
ከሰው ይልቅ ለህዝብ እሚያስቀድም ሰው ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም?
@zeinebaabdul2925
@zeinebaabdul2925 Жыл бұрын
በጣም ያማል በህመምላይ ህመም በሚወዱት መካዳት ከሰው ይልቅ ቁልስ የበለጠበትጊዜ
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 Жыл бұрын
በጣም
@SalamSalam-mj7jk
@SalamSalam-mj7jk Жыл бұрын
😭😭
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 Жыл бұрын
😂😂😂 እሰይ እንደዚህ አይነት ወንዶች ቁላቸዉን ቆርቶ ማጉረስ ነበር 😢😢
@Tube-um9px
@Tube-um9px Жыл бұрын
Yemebetachin sal profayel aderegesh endih yale kalat tenageri alesh egezahaber yekere yebelesh
@user-mn6dq6uo1i
@user-mn6dq6uo1i Жыл бұрын
Lanchi xabiso masitati nawu
@KaluAbe
@KaluAbe Жыл бұрын
እውነትሽን ነው😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ነበር😂😂😂😂
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
ስእልሽ እና ንግግርሽ ለየቅል ክርስቲያን ሆነሽ የመቤቴ ወዳጅ እንዲህ ባልተናገርሽ ለተመልካችም ተሳድበሽ ታሰድቢያለሽ ለአህዛብ መሳቂይይ መሳለቂያ ማፈሪያ ነሽ ራስሽን ወክለሽ ተናገሪ ስእሉን አንሺ
@user-rd7bs9wj1j
@user-rd7bs9wj1j Жыл бұрын
አይ የዚ ዘመን ሰው ነገ ምን እንደምገጥመው የማይዋቅ የስው ሞት ይመኛል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እኳ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
አስመሳይ ሁላ ሰው እዴት በሰው ገዘብ ይዲህ ይስገበገባል ሮሚ ግን ሂወቷን ማጥፋት አልነበረባትም
@endris-yimam1995
@endris-yimam1995 Жыл бұрын
Amezing
@jinatjinat8340
@jinatjinat8340 Жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ያሳዝናል
@aselefgochel8551
@aselefgochel8551 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምርጥ ሰራተኞ እረዝም እድሚ ይስጥሽ
@abebateshome2847
@abebateshome2847 11 ай бұрын
እሰይ ደግ አረገቻችሁ ሊበላ አፈር ብሉ መጨረሻው ተመቸኝ😅😅😅
@user-xg9rd1sv6c
@user-xg9rd1sv6c 9 ай бұрын
😂😂😂
@YemerHusen
@YemerHusen 11 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
ማነው ሚታመነው ግን ጓደኛ የለም በዛሬ ጊዜ መጨረሻው ግን ዋው ሰራችላቸው
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
እኔኮ ካሜራ ደቅነዉ እህን አስጠሊስራ ለህዝቡ ምድነዉ እያስተማሩያሉ ሆን ብለዉ ካሜራ እየሰሩ አይ ሰዉከቱ አይድርስ 😢😢😢
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk Жыл бұрын
እዚህ ቤት ግን መካካድ ተደጋገመብን
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
እንዲም ጀግና የቤት ሰረተኛ ጀግና ሴት ጓደኛ ባሏን ልትቀመ
@shjking2439
@shjking2439 Жыл бұрын
መጨረሻዉ ደሥ ይላል ኡኡኡ የተልከሠከሠ ወዲን እሠይ ከልቤነዉ ደሥያለኝ
@user-mz4pf1rp9u
@user-mz4pf1rp9u 9 ай бұрын
ሸዋዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w Жыл бұрын
Yemesheshe sis
@user-cs5qu8iv6y
@user-cs5qu8iv6y Жыл бұрын
Wawuu❤❤❤
@user-bp7ql8id7y
@user-bp7ql8id7y Жыл бұрын
ኡፍ ደግ አደረገቻቸው እነኚህ ጨካኞች እሷ እንደዛ የመሞቻ ቀኗን ትቆጥራለች እነሱ ግን ከሐዲዎች ናቸው ምንም ፊልም ቢሆንም ከገሐዱ ዓለም የተገኘ ነው የሌለን አይደለም የሰሩት።
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
ምናአይት ሰው ነው የሚታመነው😢😢😢
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 Жыл бұрын
ከፈጣሪ ውጭ ማንም አይታማንም ወዳጄ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
ቆንጆ ትወና ነው
@adaecnh5992
@adaecnh5992 Жыл бұрын
ይበላልሽ ነበር ነፍስሽ አይማርና
@user-fr9ye3jw9m
@user-fr9ye3jw9m Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ቆሻሾች ናቸዉ እሮሜ ግን አሥለቀሠችኝ የእዉነት አለቀሥሁ ማርያምን አዘንሁ የሤት ጒደኛ አሥጠላኛ ጡሩ ትምርት ነዉ በእዉነት
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 Жыл бұрын
አፈር ብሉ ድራማም ቢሆን ያናድዳል
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
በትክክክልፀበሊ❤❤❤
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw Жыл бұрын
ክፉ ዘመን እምነቱን ቀርጥፎ እየበላ ገንዘብ የሚያስቀድም ድንጋይ ዜጋ ብዙ አሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል የቀረበን ሁሉ ወዳጅ ከመሰለን በጣም ተሳስተናል
@fuadtalafha9767
@fuadtalafha9767 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይ የዘንድሮ ሱት 😢😢😢😢
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
Ayyyyy❤❤❤❤🎉🎉🎉
@meseretdemena2095
@meseretdemena2095 Жыл бұрын
🎉🎉❤❤አደነኩሽ❤❤❤❤
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
libala afar bilu dingayi bilu 😥😥
@user-vt2hf5ln2q
@user-vt2hf5ln2q Жыл бұрын
የመጨረሻው ተመችቶኛል😂😂😂😂 ሠራችላቸው
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
በጣም፣ያሳዝናል፣አይ፣ጎደኛ፣እሶአምናት፣፣ከአደቻት፣እግዚአብሔር፣ልባናይስጠን
@aselefgochel8551
@aselefgochel8551 11 ай бұрын
ጎበዝ ሰራተኞ እረዝም እድሚ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😮😮😮😮
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ደግ አደረገችላቹ፡ሆዳሞች፡ን
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Yasa ratayawa Adanake Nay ❣️❣️😭😭😭
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-gg1bj3ru6j
@user-gg1bj3ru6j 11 ай бұрын
ለሰራተኛዋ ❤
@user-gc4de6uu9s
@user-gc4de6uu9s Жыл бұрын
😢😢😢
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d Жыл бұрын
አደኛነው
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
የውርስ ነገር ኢትዬጵያ ውስጥ ከባድ ነው 😢😢😢 ከዳተኛው ዘመድ ብዙ ነው ውርስ ላይ
@user-kp6zx5ox3h
@user-kp6zx5ox3h 11 ай бұрын
አይ ገንዘብ ፈጣሪ መልካሙን ዘመን ያምጣልን
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከደዚህ አስመሳይ ሰዉ አንተ ጠብቀን ❤❤❤
@liliakader552
@liliakader552 Жыл бұрын
@user-cz3xd9zn6n
@user-cz3xd9zn6n Жыл бұрын
❤❤❤❤
@frtunagebregergs5182
@frtunagebregergs5182 Жыл бұрын
Wey Zendro😢😢😢😢😢😢😢
@telefonak
@telefonak Жыл бұрын
በድራማ መልክ ቢቀርብም የስንቱ ጓዷ ያለ ነው
@user-er5bt3bo7t
@user-er5bt3bo7t 9 ай бұрын
መጨረሻዉ😮
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@fatmaali6652
@fatmaali6652 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
አቤት ቅሌት ውይ በጣም ያሳዝናል
@user-oi7wu6ef8c
@user-oi7wu6ef8c Жыл бұрын
Sorry
@user-ub8hw5wu5p
@user-ub8hw5wu5p Жыл бұрын
ደግ አረገቸች ሮም
@user-dp6sm3nh1d
@user-dp6sm3nh1d 7 ай бұрын
😭😭😭😢😳
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
ላዉን እህት ዉሥጡን አክት እሡ ይያዝልን
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
እደዉ ከወድአብሳይ ከሴት አስመሳይ ጊታሆይ ጠብቀኝ 😢
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 Жыл бұрын
እዚ እያየን እንዴት ነውች ምናገባው ሽዋየ ይኔ ኣስተዋይ
@MaryMary-kl3mz
@MaryMary-kl3mz Жыл бұрын
🤲🤲🤲
@user-zi2yb9ts2g
@user-zi2yb9ts2g 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@xzaz6728
@xzaz6728 Жыл бұрын
😢😢😢❤❤❤🎉
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us Жыл бұрын
አይ ጉድ መጨረሻው ገዘብፍቅርአይሆንም በገዘብመሄድ😂😂😂
@ትዳር
@ትዳር 11 ай бұрын
ጉድ ኮ ነው
@maasimaasi9295
@maasimaasi9295 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tena319
@tena319 Жыл бұрын
selam selam btam emigerm tarik new bertu
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
አንገትሽን ቆርጪ በጅሽ ነው የማስረክብሽ. 😂😂😂😂 ቆይ አንገቷን ከቆረጥሽ እጇ እንዴት ይሰራል. 😂😂😂
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 11 ай бұрын
ከበድን ሰዉ አፍ ደሕና ነገር ይወጣል ብለሺ ነዉ😊
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
This are the new generation. It can be true.
@user-it5ux2yk9z
@user-it5ux2yk9z 8 ай бұрын
ምንጉድነዉ።
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
😂😂😂😂ምንጉድ ናቸው
@user-tp7oj6mm7k
@user-tp7oj6mm7k Жыл бұрын
ዉይ ማስመሠል😏😏😏
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 11 ай бұрын
አታሰቂኝ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ቆይ ምንድነው አንዴ ርዚ አንዴ ሮሚ የምትሉት
@berqegabisa275
@berqegabisa275 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 11 ай бұрын
😢የሠውነገር
@madina188
@madina188 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭አፈርብላ...ነገሩ..አተራስህ..አፈርነህ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@haymanotbekele9246
@haymanotbekele9246 Жыл бұрын
hi
@PeaceLove-qv7yx
@PeaceLove-qv7yx Жыл бұрын
ድራማም ይሁን እውነት አስተማሪ ነው!!!የሠራተኛዋና የባለቤትየው ሰነምግባር ትዕግስት የባልየው ከሀዲነትና የጓደኛዋ የቁስ ሡሰኝነት በገሀዱ ዓለም አልፎ አልፎ ይኖራል የሚስትየዋ ወሳኔ ግን ከናትነት በላይ ነው ድራማው ግን ልብ ላለው እጅግ አስተማሪ ድራማ ነው !!!
@workeabicho2911
@workeabicho2911 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ልሳቅ ወይስ ላልቅስ ወይ ሰው😢😢😢😢😢
@SaHa-ry5je
@SaHa-ry5je 7 ай бұрын
Seada
@user-cu6tm5pw1y
@user-cu6tm5pw1y 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@soilyealemuyekibrmenat8217
@soilyealemuyekibrmenat8217 Жыл бұрын
እውነት ገንዘብ ከስው የበለጠበት ዘምን ደርስን ለዛም ግራ ጉን ከሚባል ስው
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Жыл бұрын
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
@idrissahmed675
@idrissahmed675 Жыл бұрын
ቅሌታሞች እንደዚህ ሲበሉ በጣም ደስ ይለኛል።
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 11 ай бұрын
መጨርሻው አሰቅኝ በጣም ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@Amalelelele-nv3do
@Amalelelele-nv3do Жыл бұрын
አፈሩን ያስበላሽ እግዚአብሔር
@fhhhxhbb-cu8wb
@fhhhxhbb-cu8wb Жыл бұрын
🤦‍♂️
@bantumuae8404
@bantumuae8404 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢☹💔💔💔
@aselefgochel8551
@aselefgochel8551 11 ай бұрын
አይ ጓደኞ አይ ጓደኞ እግዚአብሔር የማገለውን ያውቃል
@Tomas-komita
@Tomas-komita Жыл бұрын
ባለቤቱ እና ሰራተኛ ኣብረን መኖር ይቻላል ነበር
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
አይ ውድ የስራችሁ ይስጣችሁ
@nafkwt8283
@nafkwt8283 Жыл бұрын
Betam yasazenal
@SorryBay-lq2df
@SorryBay-lq2df Жыл бұрын
የሰው አውሬዎች በአይኔ ያየሁት ድራማ አፈር ያስበለችው
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
የአቤላ በጣም አስቂኝ tik tok funny video abela
12:46
Beti tube_ቤቲ ቲዩብ
Рет қаралды 686 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
“ገበያ መርህ የውጭ ምንዛሪ ተመን"፣ የዘመነ ካሴ ስውር እስርቤቶች!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Во сколько смотришь? Заливаю в 10-22😉
0:36
Юлия Смирнова
Рет қаралды 1,6 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 45 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 34 МЛН