No video

በካሊፎርኒያ የቄስ ግርማ መከልከል ምክንያቱ ምንድን ነው?

  Рет қаралды 3,318

Semayat Media

Semayat Media

5 ай бұрын

በካሊፎርኒያ የቄስ ግርማ መከልከል ምክንያቱ ምንድን ነው?

Пікірлер: 152
@laluyaha8361
@laluyaha8361 5 ай бұрын
እድሜ ለመምህ በቤታችን የፀሎት ባታ አዘጋጂተን ሳንፀልይ እና የአምልኮት ሰግደአት እዲሁም የንሰሀስግደአተ እና ደርጋለን ሰንቆም ሰንቀመጥ ሰንራመድ አቡነዘበሰማያት እዲሁም ሰላምለኪ ከአንደበታችን አይ ጠፋም ይህን ሁሉ ያሰተማሩን መምህር ግርማ ናቸው
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 5 ай бұрын
አይ ምንመናን ከናተ ይበልጥ ይመረምራል ተሽሎም ተገኝቷል ላባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በዚህ አይነቱ ቅድስና ያባታችን የመምህር ግርማ ዘር ማንዘር ይባርክልን ያብዛልን ፈጣሪያችን ያየንባቸው አባት ናቸው ወየው ለናተ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 5 ай бұрын
የዛር ልጆች ዛራቾ ስናከ ያንዛራዝራቾወል እናንተ መከልከል የምትችሉትን ከለከለቹ ግን እስከመቼ ነዉ ልበቹውን የምታከብዱት ልበ ክፉችና ግብዞች በጣም ታሰዝናለቹ በቤቱ ያለቹ ምድራ መተተኛ መልካ ሰጥናኤል ደገምዎች በውጭ ሀገር እንደ አሸን መፍለታቹውን የምታወቅ የአደበባይ ምስጥር ነዉ
@Ethiopya.
@Ethiopya. 5 ай бұрын
Tebarku
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 5 ай бұрын
እኚህን ፀጋው የበዛላቸውን የቤተክርስቲያናችንን ዕንቁ አባት መልዐከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ስለሰጠን ጌታ እ....ግ....ዚ....አ....ብ....ሔ....ር....ን በዘመኔ ሁሉ አመሰግነዋለሁ። ትምህርታቸው ሁሉ፦ ፁሙ ነው፣ ጸልዩ ነው፣ ስገዱ ነው፣ ንስሐ ግቡ ነው፣ የጌታን ስጋና ደም ውሰዱ ነው፣ በተጨማሪም የጌታ እግዚአብሔርን፣ የድንግል ማርያምን፣ የቅዱሳን መላዕክቱን፣ የፃድቃኑን እና የሰማዕታቱን ስም በመጥራት በላያችን ላይ ያለውን ርኩስ መንፈስ በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን በተሰጠን የልጅነት ስልጣን እንድናዳክመው፣ እንድናስረው፣ ምንም ስራ እንዳይሰራ በቁጥጥራችን ስር እንድናውለው በሚገባ አስተምረውናል። ተጠቅመንበታልም። ይኸንን ሁሉ ወቀሳ፣ ዘለፋ፣ እና ትችት፣ በእርሳቸው ላይ የሚያዥጎደጉዱት እነማን እና የማን ልጆች እንደሆኑ የተዋህዶ ልጆች በሚገባ እናውቃቸዋለን። ከቆሎ ተማሪነት ጀምሮ በአጋንንታዊ ልምምድ፦ ለግርማ ሞገስ፣ ለመስተፋቅር፣ ለመስተዋድድ፣ ለዘኢያገድፍ፣ ለአቃቤ ርዕስ፣ ለመጠብቅ፣ ለመክስተ ምስጢር፣ ለልሳነ ሰብዕ፣ ለራዕይ፣ ለድምፅ፣ ወ...ዘ...ተ... እያላችሁ በዕፅ መልክ በቆዳችሁ ውስጥ ያስቀበራችሁ እና ሉሲፈርን የተዋረሳችሁ የጥልቁ መንፈስ ልጆች፦ አጋንንትን የማስወጣት አይደለም የመገሰፅ ፀጋው እንኳን ርቋችኋል። በዚህ አጋንንታዊ ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ካህናት አናውቃችሁም እንዴ...? ለይስሙላ በክርስቶስ ደም የከበረ ቅዱስ መስቀሉን ይዛችኋል። በተለያዩ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎቶች ለምሳሌ በሰዓታቱ በማህሌቱ በኪዳኑ እና በቅዳሴው አገልግሎት ወቅት በርኩስ መንፈስ አሰራር የሚሰቃዩ ወገኖቻችን በ ቤተ መቅደሱ ውስጥ መንፈሱ ሲያሰቃያቸው፤ አገልግሎቱ በዚህ ምክንያት ሲታወክ፤ ልትገስፁት ስትሞክሩ እንኳንስ ሊገሰፅ ቀርቶ ከተዋረሳችሁት የጥልቁ መንፈስ ጋር እየተናበበ ይዘልባችሁ/ይወጣባችሁ የለ እንዴ...? እናንተ ለትምህርት እያላችሁ በአብሾ፣ በአፍልሆ፣ እና በአጤፋሪስ የተዋረሳችሁት የጥልቁ መንፈስ አይደለም እንዴ ለቤ/ክርስቲያን ሆድ አደሮች፣ ሟርተኞች፣ ሰላቢዎች፣ መተተኞች፣ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች፣ የጀርባ ቅማል፣ የውስጥ መናፍቅ ያደረጋችሁ...!!! ለቤተክርስቲያኗ ክብር ብለን ዝም አልን እንጂ...!!! እናንተ እኮ እግዚአብሔርን በአንድ ቤተመቅደስ እያገለገላችሁ ቤተ መቅደሱን ያቆሸሻችሁ፣ እርስ በርሳችሁ እንኳን የምትማተቱ እኮ ናችሁ....!!! የተዋረሳችሁት የጥልቁ መንፈስ ስራው ምን ሆነና...!!! ከአባ ግርማ የተማርነው ማንኛውም ምዕመን በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ እና በመቁጠሪያ በመቀጥቀጥ ከተጋ ርኩስ መንፈስን መገሰፅ፣ማዳከም እና ምንም ጥፋት እንዳያጠፋ ማሰር እንደሚችል በሚገባ አውቀናል። ከዚያ በኋላማ ፀበል ቦታ ወይንም ደግሞ እውነተኛ ካህናት ጋር በመሄድ መንፈሱ እንዲሸኝ ማድረግ ይቻላል። ደግሞ ደግሞ አንድ ነገር ልንገራችሁ። ከትውልድ ወደ ትውልድ በዘር የሚተላለፈው እናንተ የተዋረሳችሁት የጥልቁ መንፈስ ነው። የእርሳቸው እና የልጃቸው ግን በፆም በፀሎት በስግደት በመትጋት ብቻ የሚገኝ ነው። እውነት እውነት እላችኋለሁ። በአገልግሎት በጣም የበረቱ፣ በዕድሜ ትንሽ የሆኑ፣ ግን ፀጋው የበዛላቸው እህቶች በሚገባ አሉን። እናንተ የተዋረሳችሁትን የጥልቁን መንፈስ ይገስፁላችኋል ያስሩላችኋል። መምህር ግርማ ማ እጅግ በጣም ይ...በ...ዙ...ባ...ች...ኋ...ል...!!!
@AmenMeharen
@AmenMeharen 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በሚገባ ተብራርቷል እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ ለሁላችን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን!
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 5 ай бұрын
ግርማ ሁሌ ስለ ዛር፣አጋንት ወዘተ ነው የሚያወራው "ስለ መንግሥተ ሰማያት" አያወራም ሰይጣን አስጨፋሪው ግርማ ባለ ዛሩ።መቁጠሩያ ሸቃይ፣ቅባ ቅዱስ ሸቃይ ነው ግርማ "ቅባ ቅዱስ" ያለ ካህን መቀባት ክልክል ነው፣ ቢገባችሁ።ፈውስ ደግሞ በገንዘብ አይሆንም።
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 5 ай бұрын
በጩኸት የሚህን ፈውስና ሁከት የለም። እባካችሁ እባካችሁ አስተውሉ ምዕመናን ይህ እገዳ የተላለፈው ለእኛ ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው ንስሐ ግቡና ቁረቡ እንጂ ይህ የማያስቀድስ፣ቤ/ክርስቲያን የማያገለግል በቀጠሮ ልክእንደ ቲያትር ከሚያደርጉት ራቁ ራቁ።
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 5 ай бұрын
ወድሜ ምንም አልልህ ከኮሜንት ተማር እኛ ነቅተናል ሁላቹህም ዲያብሎስን ተቃወሙት ቀጥቅጡ ቀረቡ ፀልዮ ❤❤❤❤❤❤
@yube2405
@yube2405 5 ай бұрын
እውነት ገድል አንብብ ቆይ ሠው ለምን ዳነ ነው እምትሉት ለምን ቅዱስ ቁርባን ተቀበለ ለምን ከሱስ ነፃ ሆነ ነው እር በፈጣሪ ምን እየሆናችሁ ነው ጠርታችሁ (አቅርባችሁ ) ብትጠያያቁ ምን ችግር አለ እኛ ትክክል ነን ካላችሁ እየሱስ ሲያስተምር ምን ብሎ ነበር ይህ ወገን ያለ ፆም ያለ ፆለት አይውጣም ያለውን ቃሉ እርሳችሁ በእውነት ልቤና ይስጠን 😢😢😢😢 ሰው ለም ወደ ፈጣሪ ቀረበ በስላሴ ሲሆን ባገዛችሁ
@zeebee5574
@zeebee5574 5 ай бұрын
You don't understand Christianity?
@eski7387
@eski7387 5 ай бұрын
መምህር ግርማ ቀድሰው ሲያቆርቡ እኮ አላየህም የተባለው ከስርዓት ውጭ ነው ድርጊታቸው ነው።
@yube2405
@yube2405 5 ай бұрын
@@eski7387 ሁሉም የየራሱ ፀጋ አለው የማስተማር የመስበክ የማጥመቅ ፀጋ አለሁ መጥምቁ ዮሀንስ መንግስት ሠማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ ያለውን ቃል እናቃለን አይደል አባታችን ደግሞ ጠላታችንን ዳቢሎስን አውቀን ንስሀ እንድንገባ ቅዱሱ ቁርባን እንድንበቃ የሚያረጉ አባት ናቸው እውነት ግን ልቦና ይስጠን ድፍን ሲልብን ከባድ ነው ቢያንስ እንኳን ለነቀፋ እንኳን አንድ ትምህርት አዳምጣችሁ ከእራሳችሁ ህይወት ጋር ብታነፃፅሩት ምን አለ ከመንቀፍ
@eyob9654
@eyob9654 5 ай бұрын
ሰጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሒወት አለዉ ከዚህ ዉጭ የሆነ ግን በተቃራኒው እንደሆነ የዮሐንስ ወንጌል ደጋግሞ ነገሮናል። ቤተክርስቲያን ሁሌም ትነገረናለች ታዲያ መምህር ግርማ የግላቸዉ ፈጠራ እንደሆነ ለምን ታስመስሉታላቹህ። ችግሩ ሰዉ ሁሉ መንፈስ አለብኝ እያለ እንዲያምን ተደርጓል። ቁረብ፣ ስገድ፣ ፀልይ፣ መፅዉት ብላ ቤተክርስቲያን በሁሉም መፅሐፍቷ መምህራኗ ሁሌም ታስተምራለች እንጂ ግርማ እንደ አዲስ ያመጣዉ አይደለም።
@yube2405
@yube2405 5 ай бұрын
@@eyob9654 እኮ ተባርክልኝ ወንድማለም
@user-di3io2cw5u
@user-di3io2cw5u 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድለን ሥው ለምን ዳነ በስው ቁስል,,,,,,,,,,😢ለምን ሕይወት ከአጋንት ለምን ዳነ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋ አድልን 😢🥹
@edufeqer
@edufeqer 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አረ ሰው ይፈወስ እግዚኦ
@Tewahido567
@Tewahido567 5 ай бұрын
በእግዚአብሔር መልእክተኛ መምህር ግርማ የዳነ ተጠቅሟል::እግዚአብሔር ይመስገን::
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 እግዚአብሔር የፍርድ ቀን አለው እባቶቼ የእግዚአብሔር ጊዜ እናንተ እንኳን ጠብቁት እስቲ:: አባታችን መላከ መክራት መምህር አባቶቼ ይፍቱን🙏🙏🙏
@marjanaaynadam2668
@marjanaaynadam2668 5 ай бұрын
ካባታችን እራስ ዉረዱ ምን አጠፉ ስንት ካድሬ ታቅፌቹ እሳቼዉ ላዬ መነሳት ደብተራዉን ዘረኛዉ አዉግዙ እኝ አባት የእግዚአቤሄ ፀጋ ሰላላችዉ ነዉ ተዋቸዉ እንዳን
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 5 ай бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል።
@atnafualigaz
@atnafualigaz 5 ай бұрын
እናንተ የእፉኝት ልጆች ። ምናለበት ሰው ቢድንበት
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋል ይስጣችሁ, ደስ የሚለው ነገር እግዚያብሔር ለፍርድ ይመጣል ሁሉም የስራውን ያገኛል, እኛኮ ቤዛ ሊሆነን የመጣውን እየሱስ ክርስቶስን የሰቀልን ነን እንኳን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን አይ አለመታደል,ለመምህር ግርማ እድሜ ፀጋውን ብዝት አድርጎ ይስጥልን!!!
@rahealtadesse-vf2co
@rahealtadesse-vf2co 5 ай бұрын
ግን ምነዉ አንቀጠቀጣቹ እግዚኦ
@munithabeshawit6331
@munithabeshawit6331 5 ай бұрын
የዛር ውላጅ ቢያጏራ ምንም አያመጣም,, ለአባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት,
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 5 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሀይል ነው ዛር ውላጅ ሞርታኛ መንም አይመጣም
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 5 ай бұрын
ዘላለምየ አትልፋ ወደድክም ጠላህም መምህር ግርማ ወድሙነ ልጃቸዉ ትላት ገብተዉ እልል ብለን ተቀብለናቸዉ በሰላም ገብተዋል ጉባኤዉም የካቲት 15 ይጀምራል
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 5 ай бұрын
ሰው ለምን ይፈወሲል ነው መችም ደፍተሪ መሆን አለበት የሚከለከለው
@Ethiopya.
@Ethiopya. 5 ай бұрын
Tekekel
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 5 ай бұрын
አባቶቻችን ችግር አለባችሁ ይኝህ አባት ግርማ ወንድሙ ምን መጥፎ ነገር አደረጉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ታውቃቸዋለች::
@AmenMeharen
@AmenMeharen 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን! የቤተክርስቲያን ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ እንዲደረግ ከማድረግ ይልቅ ስርዓቱን ከመንጋው ድኅነት በማስበለጥ ህዝበ ክርስቲያኑን ዕውቀት አሳጥቶ ማጥፋትና ለነጣቂ ተኩላ መዳረግ ሊቀ ካህናቱ ክርስቶስን በሰንበት ለምን ፈወስክ እንዳሉት ይሆናልና ብናስተውል ሁላችሁም ከመተቸት ለህዝቡ መዳን ብታስቡ ምክንያቱም የመምህር ግርማ አስተምህሮ የመጨረሻ ተግባራዊ ውጤቱ ህዝበ ክርስቲያኑን በሃይማኖት መንገድ ላይ እንዲቆምና ከክፉ መናፍስት አሰራር ማላቀቅና እንዲድን መርዳት ነው ይኸውም የትክክለኛው መንጋ ጠባቂ ስራ ሲሆን በደካማ ጠባቂ እና በምዕምኑ ስንፈት ለምታዩት ድክመት እርሳቸውን ተጠያቂ ባታደርጉ አንዳንዴ እኛን ደካሞቹን ብትሰሙን ጥሩ ነው።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 5 ай бұрын
አረ ተው አትቅጠፉ በለያቹ ያለው መንፈሰ እየቀጠፈ ነው ፈጣሪ አንደበታቹን ይዝጋ የፉኝ ልጆች ደብተራው ይንጫጫል አብ የተከለው የሚነቅለው የለም 🤔
@Seya709
@Seya709 5 ай бұрын
ህዝብን ሊፈታ የተሾመ ካህን ሕዝብ እንዳይፈታ ሲከለክል እግዚአብሔር ምሕረቱን ያብዛልን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 5 ай бұрын
እንደችርነትህ እንደይቅርታ ብዛት ሁልም ምህረትህ ስላልተለየን እንጅ አመፀኞች ሆነናል አንደበታችን መጥፍ ቃል እንዳያወጣ አዳማጭ እንጅ ብዙ ተናጋር አታድርገን አብቱ ይቅር በለን
@mahletneguss898
@mahletneguss898 5 ай бұрын
It’s very sad to see our father infighting, I do think what is happening in our church is self inflicted. I hope our almighty GOD will clean our way.
@ebenezer-fj6lb
@ebenezer-fj6lb 5 ай бұрын
ሰው ለምን ተፈወሰ ?
@mitkugetu982
@mitkugetu982 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@heilablegesse4044
@heilablegesse4044 5 ай бұрын
የሰው ልጅ ለምን ከሴጣን እስራት ተፈታ ብሎ የሚቃወም እራሱ ችግር ያለበት ነው።አባታች በተሰጣቸው ጸጋ ህዝቡን እይፈወሱት ነው እሳቸውን ለኛ ተውት አርጉልን።
@mignottarekegn4399
@mignottarekegn4399 5 ай бұрын
Yehe seyetan kemasewetate gar ayedelm sereate betekeresetiyan ayedelem new
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 5 ай бұрын
አረ እንደው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹሁ እረ እፈሩ ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@solomon2880
@solomon2880 5 ай бұрын
እራሳችሁን ዝቅ ብታደርጉ እንኳን መምህር ግርማ ብታዳምጡን እኛ ምእመናን ባስተማርናችሁ ነበር ። ትዝብት ነው ትርፉ ምእመኑ አልፎአችሁ ሂዷል ።
@asnatasama7925
@asnatasama7925 5 ай бұрын
Zarii endet zarin yawetal?
@rahealtadesse-vf2co
@rahealtadesse-vf2co 5 ай бұрын
ዛር ዉላጅ ቃልቻ ቡዳ መተ ት እንዴት ይዉጣ ታዲያ ወይ ባይደን ያዉጣላቹ በሉን ግን ጥ
@mahletneguss898
@mahletneguss898 5 ай бұрын
እግዚኦ መድሀኒአለም ለህዝብህ አንተድረስልን።
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 5 ай бұрын
ይሄ ሚዲያና አንዳንድ አባቶች በአባ ግርማ ወንድሙ ቢፈተሹ!
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 ай бұрын
ሀዋሪያት ሲያጠምቁ ሲፍውሱ ሲያስተምሩ ነበር ምንድን ነው መጥፎ አሰራር አሜሪካማ መአት ደብተራ ነው ያለው እግዛብሔር ይገፅፀው::
@rahealtadesse-vf2co
@rahealtadesse-vf2co 5 ай бұрын
ልክ እንደተክለሀይማኖት ገመዱን ስቆርጥ ሴጣ.ን 6ክንፍ ተሰጣቸው ጥሩ ማስታወቅያ ሰራቹላቸዉ ሕዝብ ነቅቶአል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጣችሁ ፀጋ እናተ ማቆም አትችሉም😢😢😢 ምድር ደብተራ ድግምተኛ❌❌👀ሰው ከተያዘበት እንዳይፈውስ የምታደረጉት ።ልብ ይስጣችሁ⁉️👀መጀመሬያ እራሳችሁ ከእግዚአብሔርጋ ታረቁ👀👀
@bezicho
@bezicho 5 ай бұрын
ምድረ ደብተራ የመተት እና የጠንቋይ ስብስብ ምነው ተንጫጫችሁ ለምን ህዝብ ዳነ ለምን ከመንፈስ ተላቀቁ ነው የምትሉት ክርስቶስ ይገስፃችሁ በእውነት አባታችን መምህር ግርማ እና ልጃቸውን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 4 ай бұрын
*ሠው ጥንቁልናን ክፋትን ለልጁ ያስተላልፍ የለ እንዴ? መልካም ነገርን ለልጆቻቸው ሳያስተምሩ ቤታቸውን ሳያስተካክሉ ሌሎችን ቢያስተምሩ ምን ዋጋ ይኖረዋል?! እንኳንም ልጃቸውን ክህነትን አስተማሩት:: እንኳንም ከብቻቸው ይልቅ ከልጃቸው ጋር ማስተማር መፈወስ ጀመሩ! እውነትን የያዘ ሰው እንደክርስቶስ በራሱ ሰው ይዘለፋል! መስቀሉን ተሸክሟልና!*
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 5 ай бұрын
SEMAYATE MIDIYA YDEBETERA TEREKEM NACHU
@zeebee5574
@zeebee5574 5 ай бұрын
What is the meaning of DEBTERA? you don't know your religion WOREGA
@AmenMeharen
@AmenMeharen 5 ай бұрын
ደብተራ አንድ በኦሪት የእግዚአብሔር ታቦት የማደሪያው ድንኳን ሌላው ደግሞ በቤተመቅደሱ ለእግዚአብሔር እገልጋዮች የተሰጠ የክብር ስም ነው ነገር ግን ይህን ስም ይዘው የሰይጣን አገልጋዮች አሉ ሰውን በመተት የሚያስሩ የቤተክርስቲያኒቱ መዥገሮች እኛ የማናውቃቸው እግዚአብሄር በምህረቱ ታግሶ የቻላቸው ህዝቡ ከእስራት ሲፈታና ሲድን የሚያማቸው እግዚአብሔር ይማረን ለሁላችን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን! መሰዳደብና መነቃቀፍ ለሰይጣን ይመቸዋል ተረዳድተን ብናሸንፈው እንጠቀማልን እግዚአብሔር ይገስጸው አሜን!
@alemetesfay6397
@alemetesfay6397 5 ай бұрын
ተንጫጩ ምንምስለማታመጡ ያሰራችሁትተፈታ የደገሳችሁተመታ የተግዜይበቃል ለእግዚአብሔር አገልጋወችይለቀቃል እርፊበሉ እስከመቸየሠውስጋስትበሉ
@andualemshewa1221
@andualemshewa1221 5 ай бұрын
በሰው ፀጋ ምን አቃጠላቹ ? ትውልዱ ለምን ዳነ ነው አይደል ! አብሾ ትዋረሱና ትዘላብዳላቹ : ለአባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@bezicho
@bezicho 5 ай бұрын
ሰማያት ሚዲያ የደብተራ የጠንቋይ የአስማተኛ የመተተኞች ስብስብ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ፀባኦት ይገስፃችሁ ኪዳነ ምህረት ሃሳባችሁን ስራችሁን ታክሽፍባችሁ ልቦና ትስጣችሁ በእውነት ትገርማላችሁ🤔
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 5 ай бұрын
ምነው እንደዛ ሁሁ አላቹ ምድረ ደብተራ ሁሉ ወራኛ ናቹ እውነት
@atnafualigaz6702
@atnafualigaz6702 5 ай бұрын
ታድያ ለምን እናንተ አትፈውስሙ ? ፅጋው ስለሌላችሁ በአባታችን መቅናት ብቻ ። እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን ለሁሉም ጊዜ አለው
@menkirgirma853
@menkirgirma853 5 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 5 ай бұрын
አባ ግርማ ምን አደረገ እግዚአበሔር የኔ የሆነ ጦር ጋሻ ልበስ ጠላታችሁ ዳቢሎስ ተቃውሙ ብላል ቅዱስ እግዚአብሔር እኛ ግን ጀሮ አለን ግን አንሰማም እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 😢😢😢 እኛ የመምህር አባ ግርማ ፍሬውች ነን ተውን ሰው ይፈወስ እግዚአብሔር እንዳይቆጣ 😢😢😢
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 5 ай бұрын
ኧረ ተው ወድ ወንድማችን እንዳንበት😢😢😢😢😢😢😢
@militeasghedom7463
@militeasghedom7463 5 ай бұрын
Ledebterawoch kelklu enantewn yeseytan tebabariwoch nachu lemenkr memhr grma wendmu edmana tana ystln letenqayoch kelklu
@Dibekulu27
@Dibekulu27 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአንድ ድምፅ ለቤተክርስቲያን መቆም የሚያስደስት ነው። ሁላችንም ከዚህ እንማር ከጥፋት ያድነን 🙏🏽
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 5 ай бұрын
ጨሌም ጨሌሽ እዳይውጣ ነው😂😂😂
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 5 ай бұрын
ይኤንን የሚቋወመው ደብተራው ነው እንደናንተ ቢሆን አገልግሎቱ ድሮ ቀርቶ ነበር
@atnafualigaz6702
@atnafualigaz6702 5 ай бұрын
ውስጥህ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው የሚቃወመው
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 5 ай бұрын
ሴይጣን ሰይጣንን አያውፕጣውም።
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 5 ай бұрын
​@@user-ut6jr1mk1c አንተ ጠንቋይ አምላኪ! ውሃ ከፈለግህ እሳት አደጋ ተቀጠርና አድማ ብተና ተለማመድ።ግርማ ጠንቋይ ነው።
@etoeto5473
@etoeto5473 2 ай бұрын
የሉቃስ ወንጌል ም 24ቁ 45በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስታውሉ ዘንድ አእምሯቸውን ከፈተላቸው ✝️ይላል እናተ ገና ስላልከፈተላችሁ ነው እባካችሁ አስታውሉ ተረጋግታችሁ አዳምጡ እናተ የምትሰጡት ሀሳብ ለኛ ምንም ነው ጥያቄ አይሆንብንም ስለምናዳምጥ ::
@amanueiltujuba5428
@amanueiltujuba5428 5 ай бұрын
Lebona yestachu.
@tigistshbru3092
@tigistshbru3092 5 ай бұрын
አልተሰረዘም አርብ እንገናኛለን ብለወ በተለይ ልጅየው እነዴት እንዴት እደሚያደርገው የሆነ የተማመነው ነገር አለ ድሮስ
@zelalemfesseha9792
@zelalemfesseha9792 5 ай бұрын
አሁን እዚህ የሚያወራው አገልጋይ ሁሉ አንድ ቀን እንኳን ክፋ መንፈስ አውጥቶ አያውቅም
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 5 ай бұрын
ማቴዎስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ፤ እውነት እላችኋለሁና፥ የሰው ልጅ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች አትዘልቁም። ²⁴ ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም። ²⁵ ደቀ መዝሙር እንደ መምህሩ፥ ባሪያም እንደ ጌታው መሆኑ ይበቃዋል። ባለቤቱን ብዔል ዜቡል ካሉት፥ ቤተሰዎቹንማ እንዴት አብዝተው አይሉአቸው!
@diribaalemayehu194
@diribaalemayehu194 Ай бұрын
Igzaber yiqir yibalachu abatachin mamir Girma Wondimun ini wedalen dabtarawochin be betekiristanachi wisxi sile asaferu ayi wedum abatachin mamir Girma iwnetenya abat nachu.
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 5 ай бұрын
un subscribed semayate midiya
@hrjr9298
@hrjr9298 5 ай бұрын
Tankye m Gram
@Ethiopya.
@Ethiopya. 5 ай бұрын
Kosasa
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 5 ай бұрын
ቃለ ይወህት ያሰማልን❤❤❤
@sorik449
@sorik449 22 күн бұрын
ግርማ የሚባል ሰውዬ የዳቢሎስ አሽክል ነው መርገምት
@-Godisreal
@-Godisreal 5 ай бұрын
The one who oppose member Girma is Debetera.
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 5 ай бұрын
የእናንተ ክህነት ምንድነው ቆባቹ ትርጉሙ ምንድነው በሀሰት ክስ በምቀኝነት እሳቸውን ማሳደድ መወንጀል የቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖና የሚያከብር ከሆነ የቤተክርስቲያን አላማዋ ምንድነው መምህር ግርማ ስገዱ ጸልዩ ጠላታቹ እወቁ ብለው ባስተማሩበት አዲስ ልምምድ ምንድነው እስቲ ምእመኑ ጠይቁ በመምህር ግርማ ምን ተጠቀማቹ ምን አገኛቹ ብላቹ ጠይቁን 😂😂ለነገሩ እርሳቸው አስተምረውን ነበር እንዲህ ብለው ለግርማ ሞገስ ምናምን እያላቹ ያሰራቹት ድግምት ስለሚጋለጥብቻ ነው
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 5 ай бұрын
memhre girma yedebeterawochen sera endiferese hizebu keteyazebet sewere wetemede endeneneka seladeregu n KEDUSE EGZIABHRE EDEMENA TENA YESETACHEW
@aradawgiworgis8220
@aradawgiworgis8220 5 ай бұрын
እናንተ የኮከብ ቆጣሪ የአብሾ ልጆች ተጋለጣችሁ ምእመናኑ በአሁኑ ግዜ ጥሬና ብስሉን እውቆዋል ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ። ብዙ እንዳልል የኦርቶዶክስ ነገር ይግደኛል
@zenashloza
@zenashloza 5 ай бұрын
እባብ እባብን ይወልዳል። አባት እና ልጅ እግዚአብሔር ይጣላቹ አሜን።
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 4 ай бұрын
መምህር ግርማ ከናንተ ስልጣን የተሻለ ለህዝቡ የደረሱ አባት ናቹ ልብ ካላቹ የቤተክርሰቲንን ጠንቅ ተቃወሙ ልብ የላቹማ
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 5 ай бұрын
MELAKE SEBEHATE MEMHRE GIRMANE YEKERETA TEYEKU
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
Miqegna ‼️
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 5 ай бұрын
አዳሜ ፈርታቹ ነው ዲስ እንዳይመጡ ለማከላከል ነው
@tesgiebelete8601
@tesgiebelete8601 5 ай бұрын
ምነው ፈራችሁ በናተ ተንኮል አለ ማለት ነው አባታች መ ምህር ግርማ ትልቅ አባት ናቸው
@EshetuPhtography
@EshetuPhtography 5 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም ስፖንሰርና አዘጋጅ የሆነችው አጥቢያ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የሆኑት ቆሞስ መልአከ ሰላም አባ ገ/ሚካኤል ምላሽና አቋምስ ምንድነው ?
@zelalemdesalgn3598
@zelalemdesalgn3598 5 ай бұрын
ሴጣናሞች እግዚአብሔርን አመስግኑ ድንግል ማሪያም እመኑ
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 5 ай бұрын
memehere Girma hulem tekekele nachew
@samsonalemayehu5074
@samsonalemayehu5074 5 ай бұрын
Err teweu dabelose mahebereseb honale wedewala atemelesu gezewe keftal memeherun agezu metefo lememede alemedan new teyezenal teweu yekochachewal
@yegindaworktamiru5018
@yegindaworktamiru5018 5 ай бұрын
Ere tesmamu hizbe kirstiyanun atamitatu huligeze mindinnew gin ere tewu ere tewu
@tesfaye9703
@tesfaye9703 5 ай бұрын
እናንተ የፍኝት ልጆች ክፉዎች ሳላችሁ መልካም ነገር መናገር እንዴት ትችላላችሁ???????ይሔ ቃል ለናንተ ነው የተነገረው። 1,እስቲ የሐዋሪያትን ስርአት የጣሰውን ግለፁት?የሐዋሪያቱ ስርአትስ ምን አይነት ነው??? 2,እናንተ ለደሞዛችሁና ለነወይ እንጂ መቼ ለህዝብ ትቆረቆራላችሁ??? 3,ችግራችንን ያወቁልን አባት፦ከጫት ቤት፣ከመጠጥና ከሺሻ ቤት ከዝሙት ጎዳና ሰብስበው ንሰሃ አስገብተው ጿሚ ቆራቢ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ስላደረጉን እናንተን አመማችሁ እኛን የያዘን እናንተም ካህናቱ ጋር ስላለ ትቃወማላችሁ።እውነት እናንተ ከፀሐፍት ፈሪሳዊያን አትለዩም።ብቻ እግዚአብሔር😢😢😢 ፈራጅ ነው።ፍርዱን ይስጥ። በስሙ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ልጅነት ስልጣንን ሰጣቸው ይላል።ለአባ የተሰጠው ይሔው ፀጋ ነው።ይሔ ሁሉ ህዝብ ከችግሩ የተላቀቀው በእግዚአብሔር እገዛ ነው እኛ በሚልየን የምንቆጠር የተዋህዶ ልጆች እናምናለን።እናንተ አይደለም ካላችሁ የእግዚአብሔር ነው የምትሉትን አሳዩን። ግን ፈሪዎች ናችሁ ደብተራውንና ሴጣንን ትፈራላችሁ።
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 5 ай бұрын
አልተከለከሎም 😂 program አርብ ይጀመራል ወሽታም ሚዴያ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 5 ай бұрын
😊😊😊 ልክ ነዉ አባታችን መምህር ግርማ ትላት ገብተዋል
@yemargetachewu4857
@yemargetachewu4857 5 ай бұрын
አርብ የሚጀመረው እኮ ህግ ጥሰው ነው አሜሪካ ነው በፖሊስ ማስቆም እንደማንችል ያቃሉ ሴጣን የሚመለክበት ሀገር ነው ግን ማወቅ ያለብህ ለቤተክርስትያንም የማይታዘዙ አጭበርባሪ መሆናቸውንን ነው ነገርግን ጀመርን እንጂ አልጨረስንም ያመጡበትን ቤተክርስትያን ላይ ብዙ ስራ ይኖረናል
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 5 ай бұрын
ይህ ጠንቋይ ግርማ የሚባል ገርፎ ማባረር ነው።አለበለዚያ ኦርቶዶክስ አይደላችሁም።ለመንጋው አስቡለት። ይህ የዛር ውሌጅ ጋኔን አጫዋች።🙈😱
@kekebaby618
@kekebaby618 5 ай бұрын
አንድ ግለሰብ ከቤተክርስቲያን ካመንአቹ በጣም ያሳዝናል
@user-tu7nj4ud7s
@user-tu7nj4ud7s 5 ай бұрын
መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን የምትቃወሙ ሰዎች ጤነኛ አይደላችሁ ቤታችሁ ቢበረበር መተተኛች ናችሁ ስራችሁ እዳይጋለጥ ነው
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 5 ай бұрын
ስማቸው እንካን በደምብ አታቁትም
@uaeuae2855
@uaeuae2855 5 ай бұрын
Ortdkase hulem tanoralcha amen amen amen
@zelalemfesseha9792
@zelalemfesseha9792 5 ай бұрын
ፖለቲካ አደረጋችሁት
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 ай бұрын
ከዩ ጩፋ ለይቼ አላያቸወም ዘመናዌ ጠቋዮች በዝተዋል 😢😢😢
@zelalemfesseha9792
@zelalemfesseha9792 5 ай бұрын
እናንተ መቼ ነው አንድ የሰፈር ቡዳ እንኳን አውጥታችሁ የምታውቁት? መጀመሪያ እርስ በእርስ ከመባላት ክፋ መንፈስ ተላቀቁ
@saronweba7354
@saronweba7354 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ልጃቸው ልክ እንደ ቄስ ግርማ ያጠምቃል የሰዎች ሞባይል ላይ እፍ ብሎ ሲባርክ አቻለው እንዴት ነው ማትመቅ እንደውርስ ማስተላለፍ ይቻላል ወይ??እኔ ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኛል ደሞ በኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ፈውስ በቀጠሮ የለም
@Ethiopya.
@Ethiopya. 5 ай бұрын
Kosasa ganale
@abebezeleke1337
@abebezeleke1337 5 ай бұрын
እስኪ በርቱ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 4 ай бұрын
Ergetegna negne hayle eyesuse be degimttt ena asmattt botachewin kadeladellu “ kahnattt” Andu naw !!! Ye fewseee agelgelot ketekahedeee menfessuu selemiqatel naw ye kelekelew !!!!!!!
@samsonalemayehu5074
@samsonalemayehu5074 5 ай бұрын
Ante beza tselotegna demtse yehene mezegebe yegermal tetemeke
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 5 ай бұрын
alteserzem ale progeramu , txsome txselot segedt new mekuteriya metekem new alasefelagi lememede ,,, yetenkola serachu endaygalete ena serachu endayeferse yemetadergute tert selehone seayate midiya memeher girman kemezelfe betakomu elelhu ,,,, memhre Germm astemehrotachew ewenetena tekekele new betekeresetiyan tastemeraleche
@user-ud4qd4kd2t
@user-ud4qd4kd2t 5 ай бұрын
Wushetamoc
@yoditmender1732
@yoditmender1732 5 ай бұрын
Egzabhar yikir yibelachu abatochi 😭😭
@asbwgbwg5592
@asbwgbwg5592 5 ай бұрын
የጋበዛቸው መለኩሴ እልም ያለ ነጋዴ ነው። አላማው ገንዘብ መሰብሰብ ነው።
@hrjr9298
@hrjr9298 5 ай бұрын
Wao wow wow
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 5 ай бұрын
እንዲያውም ቤ/ክ በጣም ዘግይታለች።
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 5 ай бұрын
🙈🙈🙈
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
Ayeee 😂 Memhjr Girman yemeqawemut eko Lekber lezina Le Gitmamoges eyalu ,, yemeyasmetitut nache AWDENEGEST,,ena Afliho yemeyasdgmew manew😂😂😂Ye g e endaygaletbachew Memhir Girman yeferale‼️kkk Ene sewmesay beshengo ‼️ Ene Mesob Hatmanotu ‼️
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 5 ай бұрын
ውሸት ውሸት
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 5 ай бұрын
አስካሁንም፡የቤ/ክርስትያኒቱ፡ዝምታ፡አንደዚ፡ያጠገባቸው።አባትና፡ልጅን
@Ethiopya.
@Ethiopya. 5 ай бұрын
Kosasa😊
@HannaHelwa
@HannaHelwa 5 ай бұрын
elllleeellllleeellle zare anjete kibe teta ato girmanina lijun ezahu yizachu 3,7 bitemeku turu nebr mider paster hula
@tameratgwordofa
@tameratgwordofa 5 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ደብተራ አልያም ያስደገምክ ነህ
@HannaHelwa
@HannaHelwa 5 ай бұрын
@tameratgwordofa kkkkkk tere gaga bemejemrya seti negn siketl yebetekirstian siratoan temar sinkisar adimti ezane midre paster meketel takomalh ye fewus sirat bilo agant be kaset eyekrsu meshet ye betekirstyana sirat ayidelm aketem ehe ye protestant cherich sirat new gilesbn kemktl betekirstyana bezih zurya yalat akam mindinehu bilo meteyeku ayisham be chifn gilsebn kemktl? ? :
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
YeMenafq ahkeroch ‼️👎👎
@Dibekulu27
@Dibekulu27 5 ай бұрын
ሰማያት ሚዲያ እናመሰግናለን
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 5 ай бұрын
ማቴዎስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ፤ እውነት እላችኋለሁና፥ የሰው ልጅ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች አትዘልቁም። ²⁴ ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም። ²⁵ ደቀ መዝሙር እንደ መምህሩ፥ ባሪያም እንደ ጌታው መሆኑ ይበቃዋል። ባለቤቱን ብዔል ዜቡል ካሉት፥ ቤተሰዎቹንማ እንዴት አብዝተው አይሉአቸው!
@eyob9654
@eyob9654 5 ай бұрын
ጎበዝ የግርማ ደጋፊዎች ፀጋ ፀጋ እያሉ ሊሞቱ ነዉ እኮ። ልክ እኮ እንደነብዩ ኤሊያስ ትንሿን ዱቄት እንዲበዛ ያደረጋ አስመሰሉት እኮ፣ ልክ እንደ ነብዩ ኤልሳዕ ባዶዉን ማሰሮ በዘይት የሞላ አስመሰሉት እኮ። ልክ እንደ ታላቁ መቃርስ ለሰዉ ፈረስ መስላ በምትሃት ምትታየዉን ሴት ወደ ቀደመ ማንነቷ የመለሱ አይነት አስመሰሉት እኮ። ልክ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ በአንድ ስብከት 3000 አዳዲስ አማኝ ያመጡ አስመሰሉት እኮ። ሌላም ብዙ ፀጋ ያላቸዉ አባቶች ማንሳት እንችላለን። ነገር ግን የመምህር ግርማ ፀጋ ምንድነዉ በናታቹ??? አጋንንትን ማስለፍለፍ ከሆነ እዩ ጩፋ ጭራሽ በእጥፍ ነዉ የሚያስለፈልፈዉ።
@Ethiopya.
@Ethiopya. 5 ай бұрын
Kosasa debetera
@mekutube6946
@mekutube6946 5 ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ውሳኔ አኩርታችሁናል በሀገር ውስጥ ከቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ ውጭ ሲበጠብጡ የነበሩ ሰው ናቸው ምዕመኑ በደንብ መማርና መረዳት አለበት ፈውስ ጥሩ ነው ነገር ግን ቤተ ክርስቲያናችን ለድኅነት የተለየ ቦታ ሰጥታ ታስተምራለች ፈውስም በጸበል ቦታዎቿ አለ ከዚያ ውጭ የትኛው አስተምህሮ ነው እየዞረ ማጥመቅን ያስተማረ እንዲያማ ቢሆን ቅዱስ ጳውሎስ በስጋው ህመምን ባልፈለገ ነበር
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 5 ай бұрын
ማቴዎስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ፤ እውነት እላችኋለሁና፥ የሰው ልጅ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች አትዘልቁም። ²⁴ ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም። ²⁵ ደቀ መዝሙር እንደ መምህሩ፥ ባሪያም እንደ ጌታው መሆኑ ይበቃዋል። ባለቤቱን ብዔል ዜቡል ካሉት፥ ቤተሰዎቹንማ እንዴት አብዝተው አይሉአቸው!
የተጎዳንበትን ነገር ለማወቅ ተቸግረናል  #Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now #like #share
27:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 62 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН