No video

የአንድ ስንኝ ሚሊዮን እንባዎች | የፈራሁ የዝማሬ ስራና ቀጣይ የዜማ ሰማያት ስራዎች

  Рет қаралды 1,903

Semayat Media

Semayat Media

3 ай бұрын

የአንድ ስንኝ ሚሊዮን እንባዎች | የፈራሁ የዝማሬ ስራና ቀጣይ የዜማ ሰማያት ስራዎች

Пікірлер: 28
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 3 ай бұрын
ጭንቀት ላይ ነኝ በጸሎት አስቡኝ ለንስሀ እንዲያበቃኝ ወለተ ኪዳን
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 3 ай бұрын
እኔን እህቴ እኔም እየተዋጋሁኝ ነው ድያብሎስ አይተኛልንም፡ በምን ላግኝሽ እህቴ😢😢😢😢የንስሃ አባት ያስፈልግሻል፡ እንዴት ላግኝሽ ውዴ ቴሌግራም አለሽ?
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 3 ай бұрын
ነይ እህቴ፡ ቴሌግራሙን አገኘሁት፡ በዚህ ግቢ (የንጉሱ ልጆች ነን የመድሀኔዓለም የፀሎት እና የስግደት መንፈሳዊ ማህበር) ዛሬ ቅዳሜ ማታ ከ1ጀምሮ ጉባዬ አለ ብዙ አባቶች የሚገኙበት ነው እናም ግቢ ዛሬ፡ በዛውም የንስሃ አባት ትጠይቂያለሽ እንዳትቀሪ እህቴ አደራ
@kalkal5842
@kalkal5842 3 ай бұрын
በርቱልን የተዋህዶ እቁዎች ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
@AA-se3cf
@AA-se3cf 3 ай бұрын
ለህሊና የፀፀት ደውል ለነፍስ የድህንት ደውል ለመላእክቶች ደስታ ከእግዚሐብሄር ምህረት እና ይቅርታን የሚገኝበት የመንፈስ ቅዱስ የመልእክት የንስሐ መዝሙር ነው:: ተመስገን🙏
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 3 ай бұрын
መጀመሪያ ልዑል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን፡
@tenulozameba7266
@tenulozameba7266 3 ай бұрын
EGZHABHER YEMESEGEN forgat z negative comments keep it up diyakon.you are my hero for most of my life experianse on Ethiopian ortodox church
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 3 ай бұрын
በርቱልን እግዚያአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልን ❤❤❤ዝማሬው ይቅበልሌን ፈጣሪ
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
🚨መንፈስ ቅዶስ የሰጠክ መዝሙር ነው። እግዚአብሔር ማን እንደሚዘምረውም አስቀድሙ ያውቅ ነበር ለዚ ነው የብዙ ሰው ልብ የተነካው ❤❤ብዙ ይቅር የተባለ ብዙ ይወዳል❤❤❤። የተመለሱ ሀጥያተኞች ዝማሪ ብዙ ግዚ አጥንት ውስጥ ይገባል
@assefataye2004
@assefataye2004 3 ай бұрын
እባካችሁ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ካልገለጠ ካልፈቀደ በቀር ይህ አይደረስምና ኃይሉን ባንተ አደሮ የሠራው መንፈስ ቄዱስ በመሆኑ ሁሉን ለእርሱ ሰጥተህ ብትናገር ምንኛ ትሁት ያሰኝህ ነበር ትንሽ እንደሙሴ ከአለት ላይ አፍልቆ ውሃ አምላክ ቢያጠጣቸው ሙሴ ግን እኔ አፍልቄላችኋለሁና ጠጡ አይነት አሴመሴሎብሃልና ትሁታን እንሁን ራሳችንን ለእርሱ አሳልፈን እንስጥ ! በቸረፈ አምላክ አሁንም እንዲሠራብህ ፈቃዱ ይሁን ! መዝሙሩ በተለያዮ የአገሪቱ ቋንቋዎች ይቸርጎም እባካችሁ !
@sintayehuabebe3528
@sintayehuabebe3528 Ай бұрын
ስማያት ሚድይ የበዛወርቅ ሙሉው ሲዲ ኬት እናግኘው እባካችሁ በጣም እፈልጋልሁ:: እግዚአብሔር ይስጥልልኝ
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡እዳስመለከተህ፡ፃፍክ፡እግዛብሔር፡ፈቀደ
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
🚨እኔ ፃፍኮት አትበል መንፈስ ቅዶስ ሰጠኝ በል ክብር ሆሉ ለሱ ይሆን ማንም በራሱ ማስተዋል አይመካ ይላል ቃሉ
@marthafirew4507
@marthafirew4507 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Ethio20245
@Ethio20245 3 ай бұрын
ስንት ሰማያት ነው ያለው? ይሄኛው ትክክለኛው መሆኑን በምን እንወቅ እና Subscribe እናድርግ?😮
@nuaminthemoab1179
@nuaminthemoab1179 3 ай бұрын
Mezemur zefen ayedelem bezu eywtam magneteh be egziabeher zende tekebayenet agwnwh malet ayedelm subae geba ketalalkochu tega beleh en yelema endet endmiseru teyeku
@genethaile9003
@genethaile9003 3 ай бұрын
እረ ወረኛ መሆን ስራሁ ስራሁ ትላለህ ታዲያ ምን ይበል እና እንደሱ መስራት ነዋ ይሄ ምቀኝነት ነው። የስው ስራ መተቸት የስንፍና ምልክት ነው !ልቦና ይስጥ
@user-um3rc9zt8d
@user-um3rc9zt8d 3 ай бұрын
ገና መዝሙሩን ሳንሰማው አሰለቸከን ሰራሁት ሰራሁት አልክ አብዝተህ አንድም እንኳ የፈጣሪን ቃል አላነሳክም ትምክህተኛ ነገር ነህ በትምክህትህ ገና መዝሙሩን መሰማት ፈራሁ እንዳንተ አሰልች ይሆናል ብየ በማሰት ፈጣሪን ስም ማንሳት ፈራህ ምነው
@batidereje6344
@batidereje6344 3 ай бұрын
ፐ በጣም አይል እንዴ የምትተቸው።ልባችንን ሰበርከው😂
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 3 ай бұрын
በስምኣብ የሰው ልጅ ክፋት ርግጠኛ ነኝ ኦርቶዶክስ ኣይደለሽም ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@savannasav2609
@savannasav2609 3 ай бұрын
ምነው ጥሩ ነገር ከሌለህ ዝም በማለት ብትተባበረን እንፁምበት!
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
እግዚኦ ኧረ ተዉ ምን አደረገ😢😢
@user-xo7wy8os3s
@user-xo7wy8os3s 3 ай бұрын
የሀበሻ ጭንቅላት ጀጅ ሰዉን ማድረግ ስንወድ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
እንደሴት ሺቲ ለብሼ እጠነቁል ነበር |ኢየሱስ ከዚህም ጉድ ያወጣል|
1:08:00
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
🛑 አስቸኳይ |  ተዘርፈናል ! የማይታይ የለም!! #ethiopian #orthodox @nsiebho
28:12
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН