No video

በካሜራ ያዘችው

  Рет қаралды 77,367

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

በካሜራ ያዘችው

Пікірлер: 1 700
@AlemtsehayDeribe-py6fi
@AlemtsehayDeribe-py6fi 2 ай бұрын
ዩቲዩብ ይከፈትላቸው በጣም ገራሚ እና አስቂኝ ስራነው የሚሠሩት ድራማ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
እረ ድራማ ነው አትሸወዱ
@user-td6qp7eo7k
@user-td6qp7eo7k 2 ай бұрын
የነሡ አደለም እንዴ ይሄ ዩቱብ
@AlemtsehayDeribe-py6fi
@AlemtsehayDeribe-py6fi 2 ай бұрын
አይደለም ይሄ ን አታውቂው አፋላጊ የሚል ፕሮግራም የሚሠራው ልጅነው
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
@@AlemtsehayDeribe-py6fi እረ አውቀዋለሁ በድብ
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 2 ай бұрын
አይ ደብሪቱ ብድርሽን መልሰሻል ጎበዝ 😂😂የራሳቸው ዩቱብ ይኑራቸው የምትሉ❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 ай бұрын
እረ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂ወላሂ ደስ ሲሉ የራሳቸው ይቶብ ይከፈትላቸው ❤❤ተከታታይ ድራማ ነው የሚመስለው
@mafa2217
@mafa2217 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 2 ай бұрын
አነፍናፊው በእውነት በጣም እናመሰግናለን ጀግናው በንስር አይን በጣም ተጨቀን ነበር ወደነዋል ድራማውን😂 ግን የ ንስርንዓይንን ጠይቅልን የምትሉ በላይክ አሳዩት ለጀግናው
@haythayat6345
@haythayat6345 2 ай бұрын
እነዚህን ልጆች ሑል ግዜ ባያቸው አልሰለችም ደስ ይሉኛል ❤❤❤
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 2 ай бұрын
Enem 😂😂😂😂😂
@ThoibahHassan-ul6ux
@ThoibahHassan-ul6ux 2 ай бұрын
እኔራሱ ስንተየ ነው የምደጋግመው ቪወዶቸውን
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
እኔም😂😂❤❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 2 ай бұрын
Enem❤❤❤❤ gin lijiyowa gin indet kamera makirets chalchibet?
@user-vp8mn1gg3t
@user-vp8mn1gg3t 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😅
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 2 ай бұрын
መጡ አነዚህ ምርጦች አቤት ሲያምሩ ሁሊየመ ኑልን በዚህ ጭንቀት በበዛበት ወቅት ዘና አድርጉን
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 ай бұрын
ሚገርም ፍቅር ነው ግን ደስ ሲሉ ሲያምርባቸው።
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 ай бұрын
የምር በጣም ያዝናናሉ ይናፍቁኛል ለማየት ግን እንደዚህ አይነት እውነተኛ ፍቅር ከወዴት ይገኛል?
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 2 ай бұрын
ምሪጥ ተከታታይ ዲራማ ነዉ ቀጥሉበት 😂😂😂😂
@adanechiwashango1081
@adanechiwashango1081 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💪💪💪💪💪
@ShShewaye
@ShShewaye 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤የኔ ቆንጆች
@ShShewaye
@ShShewaye 2 ай бұрын
ስወደቹሁ
@ShShewaye
@ShShewaye 2 ай бұрын
የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
ድራማ ነው ማለት ነው
@mesi6505
@mesi6505 2 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ልጆች በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GebreTilahun
@GebreTilahun 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@GebreTilahun
@GebreTilahun 2 ай бұрын
ዋውምርጥ አሳቃችሁኝ😮😮😮😮😮
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 ай бұрын
የልጁ መዝለል ያስቃል😂😂😂😂
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 2 ай бұрын
እቃ እቃ ነው
@Tsehayabune
@Tsehayabune 2 ай бұрын
wowowow🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤⛪🛐❤❤ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ባሶ ዘንድ የማይቻል ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል አሜን::❤❤
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 2 ай бұрын
እረ ድስ ይላል እነዚህ አይነት ፍቅር በእውነት ናፍቀውኝ ነበር እናት ግን ደበ ተመቻችሁ ማለት ነው በእውነት ድስ ብሎኛል በሳቅ ሞትኩ
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 2 ай бұрын
ግን ማነው የነዚህ ሁለት ሰወች ቬድወ ደጋግሞ የሚያይ እደኔ
@fourplus5604
@fourplus5604 2 ай бұрын
Ena😂😂😂😂
@user-od1pg8vm3b
@user-od1pg8vm3b 2 ай бұрын
እኔ😂😂
@HgeraHgera
@HgeraHgera 2 ай бұрын
እረ እኔኔኔኔኔ
@user-kq2jl6xk9l
@user-kq2jl6xk9l 2 ай бұрын
እኔ በቃ አይሰለቹኝም ስወዳቸው በፈጣሪ
@user-wh8cx2xd2m
@user-wh8cx2xd2m 2 ай бұрын
እኔም ሰራየ እነሡ ሁነዋል
@fotofoto378
@fotofoto378 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እስኪ እንደኔ የሳቀ 👍አሳዩ❤❤❤ከልቤ ነው የሳኩት ዛሬ የኔ ባልም ነበር እንደዚ ነበር የሚፈራው ገና እባብ ሲባል ጫፍ ገደል ከሆነም ገደልነው አይልም መንገድ ቀይሶ አይሮጥም ገደሉ ውስጥ ነው የሚገባው ባይዘወይ ከለፉት 11 አመታት አስታወሳቹኝ ❤❤❤
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
በጣም ሽኩረን ዘና ፈታ አደረጋችሁን ወላሂ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ 👍👍👍
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 ай бұрын
Addis Radar ወንድማችንን ጀግናው ወንድማችን የንስር አይን ታሟል መቼም ሳትሰማ አልቀረህም እና እባክህ ሄደህ ጠይቀው እናም እንዳዛ አደጋ ላይ የጣሉት መሰሪዎች እንዲያዙ ድካ ሾው ጀምሮታል ከጎኑ ሁኑለት አንድነታችሁ ለእኛም ብርታት ነው ከኢትዬ መዝናኛ ጋር ሆናችሁ እባካችሁ ከጎኑ ቆማችሁ ወንጀለኞቹ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የበኩልህን አስተዋፅኦ አድርግ እናመሰግንሀለን አንተንም እንወድሀለን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቅርብ ቀን እንደምታቀርብልን ተስፋ አለን ሁሉም ጠይቀውታል አንተን ግን ስላላየሁህ ቅር ብሎኛል ጠይቀው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@kdjushs8357
@kdjushs8357 2 ай бұрын
ወገኖቸ ሁሉም ሰው እንደነዚህ ቢፋቀር የምትደሰቱ በላይክ አሳዩኝ
@ThoibahHassan-ul6ux
@ThoibahHassan-ul6ux 2 ай бұрын
ያረብ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
በጌታ❤❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ምነው አዲስ ራዳር እንደ ኢትዮ መዝናኛ ሚዲያ አንተም ተከታታይ ድራማ ጀመርክ እንዴ ልጆቹ ፍቅራቸው ደስ ይላል እንበልና እሷ ስታሞኘው ቀጥሎ እሱ ሲያሞኛት እንዲሁ ብድር ሲመላለሱ ሊያዝጉን ነው ማለት ነው
@astertbue5632
@astertbue5632 2 ай бұрын
አሁን በጣም ደፋር እየሆናች ነው የምትሉ like😅😅
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 ай бұрын
ድራማ ነው እየሰሩ ያሉት ወገን
@salamsalam4493
@salamsalam4493 2 ай бұрын
በጠም😂😂ዉዲ
@user-rk7iq4mv4o
@user-rk7iq4mv4o 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-xi5wd4gk4r
@user-xi5wd4gk4r 2 ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉🎉
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 ай бұрын
ክክክክ እኮ ለውጥማ አለ
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ግና ሳላየው በሳቅ ሙትኩኝ ማሻአላህ እፍፍፍ ደስሥትይ 😅😅😅😅
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እባክህ የንስር አይንን ጠይቅልን ታሞብናል እግዚአብሔር ይማርህ በለው የኛ ጀግናችን ነው
@samerwoloyewa4198
@samerwoloyewa4198 2 ай бұрын
አልጋውላይ እየዘለለ እገለዋለሁ እሚለው ነገርስ😂😂😂😂
@saradamalash2859
@saradamalash2859 2 ай бұрын
አዎ😂😂😂😂😂😂😂
@selamawitteshome3888
@selamawitteshome3888 2 ай бұрын
😃😃😃😃😃😃
@sanyijawwefibaqee8667
@sanyijawwefibaqee8667 2 ай бұрын
Kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk
@talayehala7094
@talayehala7094 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HaN-ms7qk
@HaN-ms7qk 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 ай бұрын
የኔ እናት ልጅቷን እንዴት እንደወደድኳት ጌታን ሰታሳዝን ነቃች እኮ የዉነት በጣም ነዉ የሚያዝናኑት ዋዉ ይመቻቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kq2jl6xk9l
@user-kq2jl6xk9l 2 ай бұрын
ወይኔ በፈጣሪ እነዚህን ቅን ልጆች ደጋግሜ ደጋግሜ ባያቸው አይሰለቹኝም ፈጣሪ ይባርካችሁ ውጭ ላለን ሰዎች የገጠሩን ባህል ወግ ደግነት ታማኝነት ነው የሚያሳዩን አቦ ምችት ይበላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ እነዚህ ልጆች በሳቅ ገደሉኝ ደስ ሲሉ አይ ደቡ ሰራሽለት😂😂❤❤❤
@trr1069
@trr1069 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅በቃ ድራማ ሆነ እንዴ እሄ ነገር በሉ እዳታቋርጡት ደህና መዝናኛ ነዉ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 2 ай бұрын
ድራማ እየመሰለኝ ነዉ ይመቻቸዉ ጀግናችን እናመሰግናለን😂😂😂 በጣም ደስ ይላሉ
@user-sq2gf1ej7u
@user-sq2gf1ej7u 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynayegetaliji2734
@aynayegetaliji2734 2 ай бұрын
Wawoooo ታምራላችሁ ደሞ ምግቡ በጣም ተመቸህን ene ኤራሱ በጣም ዎዳሎ አሄን 🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 2 ай бұрын
ጀግና እኳንም ተበቀለችህ❤❤❤ብድር ማይመልስ ወድ አይወለድ አተም አስለቅሰሀት ነበር❤❤❤❤😂😂😂
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
ዋው አሁን አሁን እማ እየደፈረች መጣች ልጁቱ ደስ የምል ፍቅር ነው❤❤❤❤❤
@user-cq5rn7xg8q
@user-cq5rn7xg8q 2 ай бұрын
ድራማ ብሆንም ደስ ይሉኛል❤❤❤❤❤❤
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 2 ай бұрын
ወይኔ ማርያምን ገደላቹኝ ሰራችል ጎበዝ ጀግና ነሽ 😂😂😂😂😂❤❤
@MasaratGetu
@MasaratGetu 2 ай бұрын
እንደዚው ቀጥሉበት በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 2 ай бұрын
ፍቅረኛዬን አፍልጉኝ ብሎ 😂 ወደ ድራማ አዞሩትእኮ 😂😂😂
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 2 ай бұрын
እኮ እኔስ የገረመኝ ተጫወቱብን
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 2 ай бұрын
😂😂
@bogalechmeshesha6522
@bogalechmeshesha6522 2 ай бұрын
ትክክል
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 2 ай бұрын
ተከታታይ ድራማ አደረጉት
@alemheaven
@alemheaven 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 ай бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም አቤት የወንድ አልጫ ገጠር አደል ያደከው አይ እቺ ነፍስ ሰራችልክ አይቆጫትም ደስ ስትሉ ሁሌም ኑልኝ
@mimilove8942
@mimilove8942 2 ай бұрын
You don't have to say that who doesn't scare snek?
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 2 ай бұрын
እኮ እባብን የማይፈራ የለም​@@mimilove8942
@doda9780
@doda9780 2 ай бұрын
አልጋ ላይ እየዘለለ እገላልዉ እገላልዉ አላልም አራ በሳቂ ሆዴ ቆሰለ ስታምሩ ❤💞😂😂😂😂
@EMUNaf
@EMUNaf 2 ай бұрын
Yemirii lijituha bexam garmanyalechii defarii iyehonechii new wawoo🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@bezuye6849
@bezuye6849 2 ай бұрын
ውይ ልጅታ ግን ብልጥ ናት ❤❤❤❤❤በርቱ ደስ ትላላችሁ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 2 ай бұрын
ለመሆኑ የባለ ቻናሉ ልጅ ቻናሉን ሽጦላቸው ነው ልበል😂😂😂 አረ የኛ ጀግና አነፍናፊ ቢያንስ ገብተህ መግቢያ ስራልን
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 2 ай бұрын
አዲስ ራዳር እባክህ መግቢያው ላይ እንኳን ግባ
@meseret7512
@meseret7512 2 ай бұрын
እኔም ሽጦላቸው ይሁን እያልኩ ነው 😂😂
@user-op7wp5mz7j
@user-op7wp5mz7j 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ መጨረሻውን አላህ የሠሳምርላቸሁ 👍👍👍👍
@EthiopiaEthiopia-ll9bz
@EthiopiaEthiopia-ll9bz 2 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ልጆች በሳቅ ገደሉኝ😂😂
@betslot9715
@betslot9715 2 ай бұрын
ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነዉ ቀጥልበት
@user-ij1en1nw3r
@user-ij1en1nw3r 2 ай бұрын
😂😂😂
@halimakasim4188
@halimakasim4188 2 ай бұрын
❤❤❤dhuga jalali gurbani qabafi mashallah ija issani hin argani bara jalali bade jedhani kessati jalala akkan argamuni😢
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 2 ай бұрын
Dhugaa jette karmit argama mee 😂😂😂
@MisraarsiArsi
@MisraarsiArsi 2 ай бұрын
Dhugaa anaayuu bayyee nati Tolani jalaalii akkasii hin jiraa eddaa❤🎉🎉
@fatmaxbbx
@fatmaxbbx 2 ай бұрын
Eeee eyeni jalalaa namaa tuu balesee malee jalali bakumaa jiraaa
@fatmaxbbx
@fatmaxbbx 2 ай бұрын
​@@aberuyetewydolij3787😂
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 2 ай бұрын
አስረዱን ማፊ ማእሎም ትርጉም
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 2 ай бұрын
ወይኔ ጀግና ናት አገኝቹሁ❤❤ ዋዉ በአንዴ ነቃ አለች የኔ ዉድ
@tsehayhabebe1553
@tsehayhabebe1553 2 ай бұрын
ዘመድ ሰላም ናችሁ እየሱስ ይመስገን በጣም ያምራሉ
@SisaysisayMohammad
@SisaysisayMohammad 2 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ምወዳቹ❤የምር ለኛ ለስደተኞች ስራው ድክም ብሎ ግን በእናተ ጨዋታ ስንስቅ ድካማችን ድራሹ ነው ሚጠፋው የምር 😂😂😂😂እና ሁሌም ኑልን 😘😘
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
በጣም ነው. የምወዳቹ. ቀጥሉበት. ጎበዚ ናት. ሰራችልህ. መለሰች ብድራን. ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@mimilove8942
@mimilove8942 2 ай бұрын
I love thiese caple they are so beautiful together Debu you r heleriou you did it well done keep up the good work 👍❤
@semiramohaned
@semiramohaned 2 ай бұрын
ፅድት ያለች ሁለ ነገሯ የሚያምር ሴት ዛሬ አየሁ የኔ ቅመም እንዴት እንዳሳቁ ዉይይይይ
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 2 ай бұрын
ጣፋጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያዝልቅላቹ።
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
WOW ደስ የሚሉ ጥዶቺ ❤❤ኧረ ጀግናው ጋዜጠኛ ወድማቺን እዳታስረሱ 😅❤❤
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 2 ай бұрын
yes
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 ай бұрын
ቆይ እኔ ያልገቤኝ ቤተሰብ ሳታሳውቁ ህይወት ጀመራችሁ ወይ??? ወይስ ድራማ ነው እውነቱን ንገሩን Addis radar reality show ጀመርክ ወይ??? ጥያቄዎችን እንድትመልስልኝ በእክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏💚💛❤
@user-uk9qt8uy3s
@user-uk9qt8uy3s 2 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው የሚሰሩት የራሳቸው ዩቱብ ይከፍትላቸው አንተ ክፍትላቸውና ይስሩ ልጂቱም እሱም ጎበዝ ናቸው
@meseret4521
@meseret4521 2 ай бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ ነች።
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 2 ай бұрын
እንባዬ እስኪመጣ ነው የሳኩት ኡፍፍፍፍ 😂😂😂
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 ай бұрын
😂😂😂
@senayetjima6450
@senayetjima6450 2 ай бұрын
ይሄነገር መጨረሻው ናፈቀኝ ድራማ እየመስለኝ ነው ግን የተጠፋፉ ናቸው
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 ай бұрын
ጌታን በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂❤❤
@user-xf8rk5wb2v
@user-xf8rk5wb2v 2 ай бұрын
ጌታን በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ደስ ስትሉ❤❤❤
@user-os9fz5ov3x
@user-os9fz5ov3x 2 ай бұрын
ይኸ ነገር ድራማ ነዉ እዴ እዉነተኛ መስሉኝ ነበር😅😅😅😅😅😅😅
@ShemimaShemsu
@ShemimaShemsu 2 ай бұрын
አዎ አይገርምም😅😅
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k 2 ай бұрын
እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jn2ut4kt5d
@user-jn2ut4kt5d 2 ай бұрын
የእውነት በጣም ደስስ የሚሉ ልጆች ናቸው እናመሰግናለን
@raselmrr539
@raselmrr539 2 ай бұрын
ወይ ሲስቀኑ ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ❤❤😂😂😂😂😂
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
እሄ ነገር ፍቅር ሳይሆን ተከታታይ ድራማ ነው😂😂😂ልጅቱ ቆቅ ነች
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 2 ай бұрын
😁😁
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 2 ай бұрын
😂😂❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
ደፋር ሆነች እቺልጅ😂😂❤❤ ወደድኳቸው❤❤❤
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 2 ай бұрын
ማርያምን ደስ ሲሉ እነኚ ቆንጅዬዎች
@trr1069
@trr1069 2 ай бұрын
ቦቅቧቃ አንበሳ ገደልኩ አላልክም 😅😅😅😅😅😅
@user-bz7sl6cd8m
@user-bz7sl6cd8m 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን እሞተው ባልሽ ቤት እዲኽ መሽከምከም አይደብርም ነውር ነው በባህላችን እንዴት ዝም አሉ ቤተሰቦቹ
@jonjon9926
@jonjon9926 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 2 ай бұрын
ክክክክክ😂
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei 2 ай бұрын
​@@user-bz7sl6cd8mሁልግዜማዘን አለባት እደ ቆየአለች እኮ ተሞተ
@ekjiiih7988
@ekjiiih7988 2 ай бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም አልችላት አለ እንደት ነው የምከብደው አላላም😂😂😂😂 ሸንቴ እሥከሚመጣ የሳኩት😂😂😂😂
@HayatAzam-jk5xz
@HayatAzam-jk5xz 2 ай бұрын
ሑኖታዉ በጣምነዉየማሥቀዉ
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 2 ай бұрын
😁😁
@teba1226
@teba1226 2 ай бұрын
ወይኔ ደስሲሉ ምድር በምድር አስለቅሰሀት ነበር ሚስት እና ልጅአለኝ ብለህ ❤❤❤❤❤
@Ahmedmoussaah
@Ahmedmoussaah 2 ай бұрын
አማርኛዋ እንደ ስኮር ሲጣፍጥ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ልጆች እደት ደስስስ እደሚሉኝ❤❤❤❤❤😅😅😅
@ekrW
@ekrW 2 ай бұрын
ዛሬስ ምን አለ አልፈራሁም አላለም እየተርበተበተ እኔ እሱን ካየሁ የመጣብኝ እየመሰለኝ በሄዲኩበት ቦታሁሉ እዘል ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@salamsalam4493
@salamsalam4493 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@MOnaBashier
@MOnaBashier 2 ай бұрын
wayo.inem😅😅😅😅
@user-hs2xk8ev8b
@user-hs2xk8ev8b 2 ай бұрын
Enm 😂😂😂😂😂😂😂
@user-je3dv5jr5j
@user-je3dv5jr5j 2 ай бұрын
የአንችስ ከፍ
@user-bb6eb5hs2h
@user-bb6eb5hs2h 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የሰው ልጅ እደዝህ ሲለወጥ ደስ ይላልህ🎉🎉🎉
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
ያገራችን ፊልም የሚያስንቅ ነው የናተ ፕራክ ይመቻቹ አፍዋ ሲጣፍጥ ደሞ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 2 ай бұрын
ደብሩ ስትዘንጥ በዚህ ቁመት በዚህ ውበት ማየት የችኮለ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂😂
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 2 ай бұрын
Me too
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 2 ай бұрын
Me too
@useeeennaa
@useeeennaa 2 ай бұрын
Wowowo baayee gariidhaa 👍👍👍👍👍👍👍 baaggaa gotofii😂😂❤
@Amen-dg5yk
@Amen-dg5yk 2 ай бұрын
ቤቱዋ ሲያምር የገጠር ቤት አይመሰልም እውነት ያምራል በጣም ነው ምወዳቹህ መጨረሻቹህን ያሳምረው እመብረሀን ትጠብቃቹህ
@salamsalam4493
@salamsalam4493 2 ай бұрын
ደስ የምሉ ጥዶች የረሰቾ ቸሂነል ሂክፈቱ የምትሉ በለሂክ አሰዩ ቅማሞች 👍👍👍😂
@ekjiiih7988
@ekjiiih7988 2 ай бұрын
አልፈራሁም ይላል እየተረበተበተክክክክክክክ😂😂😂😂😂 በጣም አሳቀኝ
@semirsmu
@semirsmu 2 ай бұрын
እኔሥ አጀቴ እስኪቆሥል የሳኩት በልጁ ነው ወንድ ልጀ የፈለገ ቢፈራ ሤት ካየ ጀግና ጀግና ነው ሚያጫውት😂
@samerakaled8896
@samerakaled8896 2 ай бұрын
ለቺቢዬነወአለለም😂😂😂
@rqshkl8385
@rqshkl8385 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂ተጭውትችብህ አበሳ ተአምችሽ ❤️❤️❤️❤️
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 2 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ነው ምከብደው ሲል በሳቅ ሞትኩኝኝኝኝ😂
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የሳቅኩት
@user-rn1dp2ke9q
@user-rn1dp2ke9q 2 ай бұрын
አሁን እየለመደች ነው ጎበዝ ነአት ልጅቱ ፍቅርቹን ያዝለቀው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
❤❤❤❤ደቡን እኮ እንደምወዳት እኮ መልካም አይገልፃትም❤❤❤❤❤
@medinanuru1711
@medinanuru1711 2 ай бұрын
በጣም ደሰየሚል ፍቅርር እውነተኛው ፍቅርር የፍቅርጥግ። ❤❤❤❤
@hanakebede282
@hanakebede282 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ነፍሡ ልትወጣነው ወይ ጉድ ሠራችለት❤❤❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
በሳቅ ገደሉኝ እኮ 😂😂 ጉዳኛ ናት prank ትችላለች 😂እኔ ቢሆንማ ዳቂቃ አልቆይም ሮጨ እጠፋለሁ 😂🎉
@user-nv8jw1df8w
@user-nv8jw1df8w 2 ай бұрын
ወየው እደዛሬ ስቄ አላውቅም ይመችሺ😂😂😂❤❤❤❤
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk 2 ай бұрын
እረ በናታችሁ በየቀኑ የስሩልን ፈታ እንበል❤❤❤
@Helenutub
@Helenutub 2 ай бұрын
የebs የበስቱ ፊልም ጀመረ😅😅😅❤❤❤
@user-xc2tg6dy8k
@user-xc2tg6dy8k 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ኧረበአላህ መዳሜ ገደለችኝኝኝኝ
@negesetkerekes2325
@negesetkerekes2325 2 ай бұрын
If this kind of love was for sale, they will definitely run out. They have true love among each other. Love them so much ❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 2 ай бұрын
😂😂😂 ጀገና በእነት ፍቅራቹ ደስ ይላል🎉🎉🎉
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 2 ай бұрын
ስወዳቸው እኮ ፍቅር ማሰብ ልጀምር ነው❤❤❤❤❤
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 2 ай бұрын
አልፈራሁም አላለም እሚገባበት ጨቆታልኮ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-us2rr8mx2x
@user-us2rr8mx2x 2 ай бұрын
Waw yezarew geram new yimechachuhu anidegna nesh yene wud egizabiher ayileyachu ❤❤❤
@zaraaelemoo7022
@zaraaelemoo7022 2 ай бұрын
Wollhaa dhugaa ketii vidoo jaraa kaa jalaqabaa lalee bayyee tokoo❤❤❤👌👌👌
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅር በሁሉም ወጣቶች ላይ ይለቀቅ❤❤❤😂😂😂
@sadahsoso943
@sadahsoso943 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ጌታን❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 2 ай бұрын
አይደቡዬ😂😂😂😂😂😂😂😂እንደዝንጀሮ አዘለለችው😅😅😅😅
@mesiitub9532
@mesiitub9532 2 ай бұрын
Araa jarii tunii natii toltanii jiruu😂❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤ አሪፍ ፕራንክ ነዉ ያረገችህ አዉቄ ነዉ አዉቄ ነዉ ሁሌ ባያት አትሰለቸኝም ትክከለኛ ፍቅር አይለያቹሁ ❤❤❤❤❤❤
@hawwaa2136
@hawwaa2136 2 ай бұрын
Bayee namati tolani dhuga rabi 😂😂😂 kiwu jechun amma kaa ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 2 ай бұрын
Dhugga bayye namati tolu ❤❤❤
@user-fy8nc2mg2x
@user-fy8nc2mg2x 2 ай бұрын
😊😊😊😊😂😂😂❤❤❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 2 ай бұрын
Bayye dhuguma namattii toluu😊😊❤❤❤
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 2 ай бұрын
በጣም አስደናቂ ድራማ ነው❤
በቃኝ፣ ሀገሬ መልሰኝ!
27:29
Addis Radar
Рет қаралды 50 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 96 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 3,7 МЛН
ያየነውን ማመን አቃተን  ጫካ ውስጥ
29:40
Addis Radar
Рет қаралды 56 М.
የከተማችን የሹገር ዳዲ ገበና ሲጋለጥ
44:16
ሁላችንም አልቅሰናል ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ
1:10:06
ፋቅር  እውነተኛ  ታሪክ #syblus #love #ytshorts #duet #ebs #prank
11:44
AB Ge YouTube ስደትኛ ቁምነገረ1️⃣
Рет қаралды 2,3 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 442 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 96 МЛН