No video

በቃኝ፣ ሀገሬ መልሰኝ!

  Рет қаралды 50,974

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

በቃኝ፣ ሀገሬ መልሰኝ!

Пікірлер: 1 100
@emebettadesse8143
@emebettadesse8143 2 ай бұрын
የእውነት ልጁ በጣም ትዕግስተኛ ነው እህት አለም እንዳያመልጥሽ እንደዚህ ያለ አፍቃሪ ወንድ ለፍቅር ዝቅ ያለ ወንድ ማግኘት በራሱ መታደል ነው እህቴ
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc 2 ай бұрын
Ene bihon sitibet way asgbicht xafcaft nabr
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc 2 ай бұрын
luju Eyal ene banidet limit new😂
@meseret7512
@meseret7512 2 ай бұрын
በጣም እየጠገበች ነው 😢😢
@SarkalEthopia
@SarkalEthopia 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢bexam
@zizutube2323
@zizutube2323 2 ай бұрын
እኔ እደተረዳሁት በሂወትህ ሌላ ሴት አለች ብላ ፈርታለች እሱን በግልፅ ንገራት ሌላው ደሞ በቀለበት ፕሮሚስ ሳይሆን በገጠሩ ባህል ቤተሰቧጋ ሺማግሌ እድትልክላት ትፈልጋለች ተረዳት አንችም ድርቅ አትበይ የምትፈልጊውን ግልፅ አድርጊ ትዳር ግልፅነትን ይፈልጋል❤❤❤❤❤❤❤
@aishaaishaall9585
@aishaaishaall9585 2 ай бұрын
ትክክል 🎉🎉🎉
@letekidangirmay5518
@letekidangirmay5518 2 ай бұрын
tekekel ❤
@doda9780
@doda9780 2 ай бұрын
ይመስላል
@user-zi6hh1oy2y
@user-zi6hh1oy2y 2 ай бұрын
♥️♥️💕💕
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 2 ай бұрын
Yes you’re right 🙏🏽
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
በጌታ 🥹ጭቅጭቅ እስኪ ጸበል ተጸበሉ ጸልዩ ስገዱ
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q 2 ай бұрын
ግን የምርነው ወይስ ለቢዲወ ብለውነው አልገባኚም
@SarkalEthopia
@SarkalEthopia 2 ай бұрын
😅😅😅😅🙆🙆🙆🙆🙆
@messeretmesseret2517
@messeretmesseret2517 2 ай бұрын
ልጁ በጣም ትግስተኛ ነው ልጅቷ ምን አይነት ደረቅ ናት በፌጣር 😢😢
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 ай бұрын
እናዳኛለች እኔንም ሁሌ እንባገነን ናት
@BakoBekelesh
@BakoBekelesh 2 ай бұрын
😅😅😅❤
@AlemazGa
@AlemazGa 2 ай бұрын
ፀበል ውሰዳት ልጅቱ ኖርማን አትመስለኝም በስመአብ
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 2 ай бұрын
እረ እህቴ ድራማ ነው 😂😂🎉 ተነዱ ዝም በላችሁ አህመድ ማጅስ ኪሌብ ላይ አለ ስሙ ሌላ ነው ተዎናይ ነው አቃተኝ እሚለው ላይ እይው ጋቢ ሲያለብሱት እናቶች
@semiramohaned
@semiramohaned 2 ай бұрын
​@@FatimaAssefaልክ ነሽ የኔ ጀግና ቆይ ገብቼ ልየዉ እዉነት ይሄ ገምጭ ሙድ ያዘብን አይደለ? አይይይ
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 2 ай бұрын
@@semiramohaned ወላህ አወ ሰሙቲ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 ай бұрын
በጣም ኖርማል ነች የምጠረጥረው ይኖራል ደሞ ወንዶች ቀላሉ ሴትን ሲያገኙ ክብር የላቸውም ደግ አደረገች ሁላችንም ከሱዋ መማር አለብን
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Ай бұрын
​@@FatimaAssefaእሱ የስራ ጉዳይ ይሆናል ዋናዉ ነገር እዉነተኛ ነገር ነወየሰ የሚያቀርቡልን ነዉ አኔ የሰለቸኝ ድራማ ነዉ😢
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 2 ай бұрын
እማምላክ እናቴ ማርያም ጭቀታችሁን ሁሉ ታቅልላችሁ 🥺🙏
@user-lp1dc6rj1b
@user-lp1dc6rj1b 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemenzwerktadese
@yemenzwerktadese 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aishanuri2750
@aishanuri2750 2 ай бұрын
ይችን ልጅ ለመላመድ ገና ብዙ ግዜ ይወስድብሀል በድሮው ባህል ውስጥ ነው ያለችው ድርቅናም አለባት
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 ай бұрын
Arif nat tastawuikalech ere yihe drama eyeseru new
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
የስምት ወር እርጉዝ ነኝ ሳብስክራይብ ላይክ አድርግኝ❤❤❤❤
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 2 ай бұрын
እሽ ማማዬ ስትወልጂም ደሞ ሼር ናርጋለን በሰላም ውለጂ
@user-uz6lm9fu5z
@user-uz6lm9fu5z 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-wh6be4bw7p
@user-wh6be4bw7p 2 ай бұрын
😂
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AmenatMuhammad
@AmenatMuhammad 2 ай бұрын
እኒም ደምሩኝ
@khyriasaleh43
@khyriasaleh43 2 ай бұрын
የኔ ውንድም እሷ ጨራሺ ፍቅር የላትም ቢኖራት እደዚህ አታደረግም ሰለዚህ ውደ ቦታዋ መልሳት እራሷ ትመጣለቸ ከዛ በሃላ አተ እደምትለው ትሆናለቸ ልጅቱ ይቀራታል
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 2 ай бұрын
😏🤔
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
🤔🤔
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 ай бұрын
አይ አትሸወጅ ፍቅር አለባት ግን ከዚህ በፊት በነበራት ሂወቶዋ ስለተጎዳች ነዉ ጥርጣሬ ያደረባት ሲቀጥል ደሞ ብዙ ጊዜ ተለያይተዉ ስለነበረ ምን አልባት ሌላ ሂወትም ጀምሮ ይሆናል ብላ ይሆናል ደሞ አቆሟዋ ትክክል ናት በቤተሰብ መሆን አለበት እንደባህላችን እንጅ በጣም ትወደዋለች ፍቅር እኮ አለባት ሴት ልጅ አንድየ ከተጎዳች መጠራጠር አይቀርም
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Ай бұрын
አትፍረዱ❤❤❤
@Toybi274
@Toybi274 2 ай бұрын
ልጅቷ ክብር አይወድላትም ያ አላህ ምን አይነት ፀባይ ነው ያላት እሪ ወንድምዋ ቆፍጠን ብለህ ልክ አስገባት
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 ай бұрын
ወዮ ወዮ ኮሜታተሮች ለምድነው የምትሳደቡ ትክክል ናት ክብር አላት ሴት ልጅ ቅድሚ ለቤተሰብ ሽማግሌ መላክ አለበት እናንተ እንደ ፈለጋችሁ ትሆኑ እንደሆነ ሷም መሆን አለባት እንዴ ተረጋጉ እራሳችሁን ፈትሹ አፋችሁን ከመክፈት በፊት ኤጭ ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ይቀላል በሞት እረሱ ፍቅሩን አለ እሷ ደሞ ክብር ለቤተሰብ በሚል ነው ወይም የራሷ ችግር መናገር የማትፈልገው ህመም የሆነባት ሊኖር ይችላል ወይም ፈትነው ፈተነው እንዲያልፍ ስለፈለገች ይሆናል በሞት አልቀረባችሁም እንተ ብቻ አራዳ ድቄም አራዳ ክብርሽን ጠብቅ እያዳዳድሽ ከሷ ብዙ መማር ይቻላል ሞትኩ ተገለበጥ ኩ ያለው ሁሉ እውነት ይመስላችኋል ተው ተረጋጉ ሴት ሆኖ ፋራ ደርቅ ምን አሶባላችሁ ደግ አደረገች ምን ይጠበስ እታናድድ እግዚአብሔር ቋጠሮችሁን ይፍታላችሁ ወደ ፍቅራችሁ ተመለሱ
@EmuyGebra
@EmuyGebra 2 ай бұрын
እና ማን ተከትለሽ ሂጅ አላት እደዛ ከሆነኮ ካገሯም ሳቶጣ ነው ሁሉንም መነጋገር ካለባት
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
የምንሰድባት በጭራሽ ትህትና የሌላት ገጠሬ ልጅን ተጫወተችበት ምንም ድንጋይ አትበስልም የገጠርነትዋ ብዛት ሰውፌት ማዋረድዋ ልጅ እንዴት አያውቃትም እንደ እዛ እንደምታደርግ እንዴት አያውቃትም በጣም አሳፋሪናት ሲጀመር ወንድ ፍቅር የሚይዘው ልክ እንደ ሴት ይምትስው ፍቅር የምታሳየው የምትሳሳለት የምታከብረውን ነው ይሄ ምንዋን አይቶ ነው እስቲ ንገሩኝ ምንም ቅጥዋ የበረገገ በሬ ይመስል የምትበረግግ ገገማ ናት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
እኔም ሀሳብሽን እጋራለሁ እህቴ ትንሽ አግሬሲፍ ሆና ሊሆን ይችላል ግን ደግሞ ከካሜራ ውጪ ብዙ ነገር ሊኖር ይችላል ስላገባች መጀመሪያ ሽማግሌ መላኩን ችላ ብሎ አናዷትም ይሆናል ችግሯን እሷ ታውቃላች ጌታ እንዲረዳቸው ፀሎቴ🙏🙏 ነው ተሳዳቢዎችን ተያቸው በርካሽ እና በውድ የሚገዛ ልብስ እኩል አይታይም ትለን ነበር አያታችን አብዛኛዎቹ ሴቶች ይቸኩላሉ ያመልጣቸው ይመስል 😢😢
@user-wd3pf2wq6x
@user-wd3pf2wq6x 2 ай бұрын
​@@EmuyGebratikikal
@TigistWondimu-mg1nu
@TigistWondimu-mg1nu 2 ай бұрын
መጅመርያነበራ ሰለክብር ብታስብ ቀሚሳን አሳይታው ሰለክብር ታወራለች😊 እረ አቃጠለችው 😊
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 2 ай бұрын
አስጠላችኝ ኤጭ ሰገጤ ናት እሱ ብዙ ዋጋ ከፍሏል ለሷ ባውን ሰአት እደዚ አፍቃሪ የለም
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t 2 ай бұрын
ግልፁን ብትናገሪ ሀሪፍ ነዉ
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 2 ай бұрын
ደቡዬ ሁሌ ጭቅጭቅ አታቅርቡ ለወደፊት ኑሮኡቹ አስቡ የሚያዝናና ነገር አቅርቡልን ደሞ ❤❤❤❤❤❤
@AmetuAmetullah
@AmetuAmetullah 2 ай бұрын
Kkkk😂
@AshuAshu-un3ed
@AshuAshu-un3ed 2 ай бұрын
አይባልም 🙄👹👹👹
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 2 ай бұрын
@@AshuAshu-un3ed ምነው ገለቴ ማንጠራሽ አትጨቃጨቁ ማለት ነውር ነው 👎👎👎👎
@AdasBbmAM
@AdasBbmAM 2 ай бұрын
ግን ደረቅ ነው ፀባይዎ ደራማም ይሁን እውነተኛ ትንሽ ልዝብ ለመሆን ሞክሪ ደስ አይለም የወደደ ልብ መጥላት ይችላል እስከአካቴው..
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 ай бұрын
ፕራክ ነዉ ሄይ
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 2 ай бұрын
​@@user-dw3bm2wn2jአይደለም
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 2 ай бұрын
በጣም ድርቅ ትላለች በጣም ይደብራል አሁን ተመልካች እንካን ዝቅ ብለዋል
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 2 ай бұрын
Awo
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 2 ай бұрын
የኔ ክብር ትላለች ሺ ጊዜ ባከበራት ጭቃ ናት ነገ የምታለቅስበት ቀን ይመጣል በንግግር የምታምን ሴት አይደለችም
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d 2 ай бұрын
ወላሂ የተወጋሽ ጠማማነ ደረቅ ነሽ የሱፍንታ በጣምነው የተናደድኩብሽ
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
ከአሁኑ ልጅቷ ከስርዓት ዉጪ ሆናለች ቱግቲግ ትላለች እሱ ለሚያደርግላት መልካም ነገር ሁሉ ጥሩ ነገር እየመለሰችለት አይደለም ስርዓት የላትም ከአሁኑ መፍትሔ ፈልግለት💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 2 ай бұрын
ምን አድርግ ነዉ እምትለዉ ይች ልጅ😢😢😢 የልጁ ትዕግስት እሚገርም ነዉ
@semirabereka6737
@semirabereka6737 2 ай бұрын
Enas yemigram esu aydla Alahu Akibre siyaszin langure la ewuntaga afikre eko kafkraw gar ayegnagm damo anta takyerkali yamitelaw endsuwa tagmamto endinore new enda yaflagchaw dadabe ahun eko enta aligbchum aligbchum yamitfaligaw lamin zamnwu hunonka lamin saltanka new betam tekanlachu,aza new!!
@user-dq9pt1iy1r
@user-dq9pt1iy1r 2 ай бұрын
ልጂቱ አውሬ ናት ልጁ የፍቅር ሰው ነው
@ppall-jk1zk
@ppall-jk1zk 2 ай бұрын
እጭ አሁንስ አስጠላችሁኝ ይህን ሚድያ ከልብ ነበር እምከታተለው ድራማምኮ ልክ አለው ምድረ ገገማ ሁላ
@AbebaneshiDiffe
@AbebaneshiDiffe 2 ай бұрын
Yemr awo
@user-gz2tr5uc5v
@user-gz2tr5uc5v 2 ай бұрын
በትክክል
@hirutebezu2579
@hirutebezu2579 2 ай бұрын
የስነ ልቦና ምከር ያስፍልጋታል የሆነጭንቀት ወይም የጤና መታወክ ሌላ የምትወደው ሰው አለ ውስጣ ሰላም የለም አንተ ግን እራስህን ጠብቅ የተሰማኝን ነው የምነግርህ
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l 2 ай бұрын
ክብር አይወድላትም ክብረቢስ ለምንደነዉ የምታሰቃየዉ😢😢😢😢
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 2 ай бұрын
ከቱ ጥሩ ነገርነው ያረገችው
@EmuyGebra
@EmuyGebra 2 ай бұрын
እዲያ ስንወድሽ ልንጠላሽ ነው ሆይ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
ክብረቢስ ክብር አትወድም ልጅን አደከመችው እስከ ሰልጥና እስር ድርቅ ልጅ ያረጃል
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 2 ай бұрын
እሱ ሚለው በዘመናውይ መገድ ማስደሰት ፈልጎ ነው እስሷን አልተረዳትም እሷ ምትፈልገው በክብር በስነስርአት ከቤተሰብ ሽማግሌ ልኮ ቤተሰብ ፈቅዶ በቃ በኩራት ቀለበቷን እዲያስርላት ነው ምትፈልገው ተረዷት እውነቷን ነው ተረዳት❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 2 ай бұрын
በቃሽማግሌላክ😂❤❤ውነቱነዉ😂❤
@user-bc2lk9tk7j
@user-bc2lk9tk7j 2 ай бұрын
አቤት ልጁ ትግስት እሱሀ ግን ጤነኛ አትማስለኝም🥺
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 2 ай бұрын
ግን እኔ አልገባኝም የነዚህ የልጆች ነገር 😢
@sojooij7274
@sojooij7274 2 ай бұрын
ድራማእየስሩብን ነው ውነተኛ ስሙ እራሱ ሌላ ነው አህመድ ሁሴን ማጁስ ሙዚቃ ክሊብ ላይ አለ አቃተኝእሚለውላይ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 ай бұрын
እስኪ ሙች በይኝ 😄​@@sojooij7274
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 2 ай бұрын
የምርሽነው​@@sojooij7274
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 2 ай бұрын
የምርአሁንገብቸአየሁት ልክነሽ
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 ай бұрын
​@@sojooij7274 እውነትም ትክክል ነሽ እሱ ዘፈን ላይ ሞደል ሁኖ ሰርቷል አየሁት
@danielhailey345
@danielhailey345 2 ай бұрын
ግዜህን አታቃጥ የኔ ወንድም ምንም የሚገባት አይደለም
@user-ww9yl2vf1l
@user-ww9yl2vf1l 2 ай бұрын
የትኛዉ ፍቅር ነዉ የምታወሩት ዝም እያላቹ ስሜታቹን አትከተሉ ፀልዩ እስቲ ፈጣሪዓቹን ጠይቁት
@yaracell8931
@yaracell8931 2 ай бұрын
ምናልባት ካሁን በፉት ያገባት በመስተፋቅር እንደሆነ ሊላ እድታገባ አይፈልግም ፀበል ውሰዳት
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 2 ай бұрын
ጋዜጠኝው እንደኔ የናፈቀዎ ማነው ነው😢😢
@user-jv4pp3yk5d
@user-jv4pp3yk5d 2 ай бұрын
እረ ፍቅር የማይገባት ነች ተዋት ወደ ፊት ብታገባትም ታሰቸግረሃለች ከባደ ነው ፈጣሪ ይርዳህ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
ልጅቷ ምን አርጊ ነው የምትሉዋት ፍቅር በሚል ሰበብ ቤተሰብ እንኳን ሳታስተዋውቁ ግማሹ ከውንድሙ ግማሹ ከዘመዱ ቤተሰብ ሳያውቅ ይወልድና በኃላ ያዙኝ ልቀቁኝ በካፌ ቀለበት አላርግም ማለቷ ትክክል ናት ባህልና ውግ ያላት በስራት ያደገች ልጅ ናት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
Yes❤😂😂
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 2 ай бұрын
አንች ብቻ ነሽ የተረዳሻት ልጂቷ ትክክል ናት ዝም ብለዉ ነዉ የሚኮምቱት ምኑም አልገባቸዉም።ልጂቷ ለሠማት ሠዉ ለሌላዉም ትምህርት ትሠጣለች።
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
@@MeremalyuAlyuahmed በትክክል ያላት ፍቅር ገና ሀገር ቤት ሂዶ ስታገኘው ያለቀሰችው እንባ ምስክር ነው ከዛም አልፋ ቤቷ ትታ ተከትላው መጣች ከዛ በኃላ ያልተመቻ ነገር እንዳለ ንግግራ ያስታውቃል ኮሜቶች የግንዛቤ እጥርት አለባቸው
@SamiraIbrahim-fq8dp
@SamiraIbrahim-fq8dp 2 ай бұрын
ወድሜ ዝም ብለክ አትልፍ ፍቅር የላትም ለአንተ ትዳርም ብትይዙ ፀባይዋ ምንም ከያምርም በጣም የሚያሰጠላ ፀባይ ነው ከጭቅጭቅ ውጫ ምንም አታውቅም
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 2 ай бұрын
ለምን በሃገሪዉ ባህልጠይቀህ እንደሃገራችሁ ጠይቀህ አግባት ምነዉበአንዴ በአደባባይ እንደከተሜዎቹ በአደባባይ የክፍላገረ ልጆች በባህላችንእንዳደግንበት ማህበረሰብ ነዉ የሜያምረዉ
@user-nt1yz6kb6e
@user-nt1yz6kb6e 2 ай бұрын
የፍቅር ፊልም አሳያት በዚህ አይነት አይገባትም አባቴ
@musabhakami2643
@musabhakami2643 Ай бұрын
ኧረ ወይኔ😂😂😂
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks 2 ай бұрын
የሰማችው ነገር ወይ የጠረጠረችው ነገር አለ
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 2 ай бұрын
ካልሆነ የራስህን ህይወት ኑር ወንድሜ ፈጣሪ ሆይ
@abduselamhamza486
@abduselamhamza486 2 ай бұрын
ልጅቷ ትክክል ነች ተረዱ ክብር በቤተሰብ በክብር መሆን አለበት ማለቷ ነው
@user-wt5dc1rm9x
@user-wt5dc1rm9x 2 ай бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው እና ግዜ ስጣት አቸኩል
@ekram576
@ekram576 2 ай бұрын
ፕራንክ ከሆነ ነውጅ በዚሁ ከቀጠለ ደሥ ከይልም❤
@user-ze7yn9vk2n
@user-ze7yn9vk2n 2 ай бұрын
ሳላጣራ ስለፈረድኩ አዝናለው ይቅርታ💔😭አትለማመጣት ክብር አይወድላትም
@Swedaa
@Swedaa 2 ай бұрын
ገጠር ትወዳለች እሷ ከቤተሰቧን ተገነኝቶ ቀለበት እደሚያሰርላት ነው ምትፈልገው መሰለኝ ትክኮል ነት ሸማግሌ ልከህ ቀለበት እሰርላት
@WaleedMahbub-kk9oq
@WaleedMahbub-kk9oq 2 ай бұрын
ሰለ ምትለማመጣት እኮ ነው ተዋት ከውደደችህ ትመጣለች
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 ай бұрын
ፕራክ እያደረገችዉ ነዉ እጭ
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 2 ай бұрын
ይዘች ልጅ ጣባይ ከባድ ነው ለማነኝሁም ጋዜጠኛ ናፎናል ሀሙጡልኝ
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 2 ай бұрын
Gazexegnaw yet hadeben😢❤
@user-gp4di5fp3s
@user-gp4di5fp3s 2 ай бұрын
😅
@emmazero3023
@emmazero3023 2 ай бұрын
😂😂
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 2 ай бұрын
Betam Ferdobetal Lijju Miskin Aszenegn😂😢❤❤❤
@user-qo5hu5kb7d
@user-qo5hu5kb7d Ай бұрын
በጣም ያስጠላል ደረቅ ፍቅር ቅናት አለባት በጊዜ ፍቱት 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 2 ай бұрын
እውነት ነው የምልክ ወድሜ እቺ ልጅ 2ሰባት ያስፈልጋታል የጭቅጭቅ መፈስ አለባት ፀበል ወሰዳት ።😢😢😢ለማንኛውም ጀግናው ጋዜጠኛ የጠፋው በሰላም ነው
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 2 ай бұрын
ላይክ አርጉኝ አምሮኛል😊
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h 2 ай бұрын
እሺ😂😂😂✊✊
@emaanmah
@emaanmah 2 ай бұрын
የሆነነገርአለ በውስጦ የሠማችው ወይም ያየችው
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
አው ተከትላው መጥታ ያስከፋት ነገር ወይም የሰማችው ነገር አለ
@user-jo4my9cd4v
@user-jo4my9cd4v Ай бұрын
አማርኛዋ ድርቅ ያለነዉ
@Fa7Ed4Se
@Fa7Ed4Se 2 ай бұрын
ሲበዛ ቀናተኛ ትመስለኛለች በዚሁ ከቀጠለች ብታገባትም ስትቃጠል መኖርህ ነው አስብበት እንደ ወንድ ቆፍጠን በል እኔ የሚያለቃቅስ ወንድ ይደብረኛል ያስጠላኛል ጀግናው ወንድማችንን እረ አምጣልን የት ነው እኛ በዚህ ቻናል ብዙ ቁምነገር ስናይ የኖርነው ሀይ ይሄምድነው ድራማ ወይስ እውነተኛ አላውቅም ብቻ እባክህ ወንድማችን ና ተናፍቀሀል
@AzaluYuni
@AzaluYuni 2 ай бұрын
Setiyoo domanew iccii Ayizosh Brother ❤❤❤😢😢
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t 2 ай бұрын
አይ ወንድሜ አላህ ትግስቱን ይስጥህ ወላሂ በጣም ነዉ አንተ የምታሳዝነኝ ሽማግሌ ልከህ አግባት ገጠር
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 2 ай бұрын
ልጅቱ ፀበል ትጠመቅ ኀይል ኀይል ይላታል ትስገድ ትፁም ቤተሰብ ጋር ትሂድ ።ቤተሰብ ይወቅ ትአግስትህ ደስ ይላል እግዚአብሄር ይርዳህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@berkineshmelka9382
@berkineshmelka9382 2 ай бұрын
ዬእውነት ከሆኔ ወደ ለይኦን ይቺላል ፀበል ኢዲ ፀሎተ
@user-xx9ci9lk6y
@user-xx9ci9lk6y 2 ай бұрын
ያንን ጭቃዎንነ ማቡካት ፈልጋ ነው
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 2 ай бұрын
😂😂😂
@moonrise3291
@moonrise3291 2 ай бұрын
😅😅😅😅የሆነችአዝግናት😅😅😅
@sofitube9859
@sofitube9859 2 ай бұрын
ይመስለል 😂😂😂😂😂😂😂😂
@doda9780
@doda9780 2 ай бұрын
የትመታ ኮመንት 😅😅😅
@Alem-tp8kh
@Alem-tp8kh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 ай бұрын
ግን ምን አይነት ደረቅ ናት።
@rqshkl8385
@rqshkl8385 2 ай бұрын
በስላም አአምሥልንም ጭባል ውስዳተ ያህን ችግርም አለአ ቤትም ያግርምል አግዚአብሔር ያርድህ መቻም ተግስትው ያስጥህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️🥰🥰🥰
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera Ай бұрын
መጀመሪያ ደስ ብሎን ነበር ምነው ተቀየረች💔😢🙏
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ህመሟን ያስታማት የነበረችበት ሁኔታ በቀላሉ አይታይም
@user-kn1sm5zb2n
@user-kn1sm5zb2n 2 ай бұрын
ደረቅ አትሁኝ ያስጠላል።
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Wandme dagime lingari tsabal wusadut ergetanga neng lijitu normal aydelchem🙏❤️❤️❤️
@user-rl7ew4qi5w
@user-rl7ew4qi5w 2 ай бұрын
ያየችበት ነገር አለ እደተረዳሁት 😢😢😢
@user-wy2yd7oh3b
@user-wy2yd7oh3b Ай бұрын
አውይኖረል😂😂😂😂ደብቀነው
@chalichali4121
@chalichali4121 2 ай бұрын
Wayne amali ishee baayyee tokko nama Rakkisadha❤❤😢🎉😂
@-Kiya965
@-Kiya965 2 ай бұрын
Eeyyeen dhugaadha ishee bakkumaa duraa sanatii egdii fakkata
@chalichali4121
@chalichali4121 2 ай бұрын
@@-Kiya965 eyeeni waaqa mucaani obsaa qaba😢🙏🤣
@caaltuucaaltuu4389
@caaltuucaaltuu4389 2 ай бұрын
Dhugumaa waalii looluu jiruu moo prank jedhaam saan faruu🤔 Silaa warii midahaa kuun nuu waalwalachisaanii dhugaa fi sobaa Addaa walaalee
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 2 ай бұрын
​@@-Kiya965😂😂
@alfiyaamanzzaa1766
@alfiyaamanzzaa1766 2 ай бұрын
​@@caaltuucaaltuu4389😂?,
@mesimes3427
@mesimes3427 2 ай бұрын
Anechi kibire.ayiwdilishm.segax.neshi😢😢😢😢
@user-eb5qv4li9i
@user-eb5qv4li9i 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@zahra.ayyeejiradurakoodhaa716
@zahra.ayyeejiradurakoodhaa716 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣👍
@weto5477
@weto5477 2 ай бұрын
Benatek tsabal Wesadat betam yedeberal eci derq nat leju mirt sew new😢😢
@kdjushs8357
@kdjushs8357 2 ай бұрын
የገጠር ልጅ በጣም ጠንቃቃ ናቸው ስለምትወድህ ነው ቀልድ አትቀልባት አትችልም የገጠር ልጅ ቀልድ አይወድም
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 ай бұрын
እኔ እንደገባኝ ከሆነ ልጅቷ ቤተሰብጋ ሽማግሌ ልኮ እንዲያገባት ነዉ ነገሩ አልገባትም አረ በመዳንያለም ቋነቋዋን የምታቁ አስረዷት አትፍረዱባት የከተማ ሰዉ ፕሮሚሰ ቀለበት ካደረገ በዋላ ከቤተሰብ ጋር ያለዉን ይጨረሳል እሷ ደሞ እንደ ገጠሩ ነዉ የፈለገችዉ ተረዷት የኔ ውድ እንዴት ደስ እንደምትለኝ እና አንደምታዝናናኝ አጨይቁ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-xr9zt5zm1v
@user-xr9zt5zm1v 2 ай бұрын
ጥምዝምዝ ያለይ
@user-di9nu9uz2r
@user-di9nu9uz2r 2 ай бұрын
ወንድምየ ትግስቱን ይስጥህ ድርቅ ካለች አትመለስም ፈቅር የጋራነው እድህ አትለምናት ሲገባት ትመጣለች ሳይመሽ ብትርጅው ጥሩነው ደቡው
@furtuuadam1102
@furtuuadam1102 2 ай бұрын
Ayizoo brother 😢😢sagaxeedha mucaatin
@abeerabeershire6765
@abeerabeershire6765 2 ай бұрын
😢😢😢😢yes this is bad lovely 😢
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 2 ай бұрын
ድርቅ ያለችልጅ እማትረዳ ምንትመስላለች አሁንስበዛ ጭቅጭቃችሁ። እነብሌኔን እነሮቤን ያየ ፍቅርይማር ይችስ ድንጋይነች ጥሩነገር ለማሳየት ሞክሩ አትጨቃጨቂ
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g 2 ай бұрын
ልጂቶ ፍቅር አይገባትም ተዋት ሆሆሆሆ
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 2 ай бұрын
ግን የሆ ትክክል ያልሆነ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ሁለታችሁም ፀበል ተጠመቁ
@MadinaEimar
@MadinaEimar 2 ай бұрын
እፍፍ ያለ ፍቅር ችክችክ አያጣም ሲሉ እሠማ ነበር :: ለናተም አላህ ያስማማችሁ ::ለኛም ከምን በላይ የምንሳሳለትን ጀግናዉ ወንድማችንን አምጡልን ::እኔ እንደራሴ ናፍቆኛል
@warqinaeshifufaa8912
@warqinaeshifufaa8912 2 ай бұрын
Achii faraa dhiraa akkatii sii jallatuu in argatuu
@aberumijana8210
@aberumijana8210 2 ай бұрын
Dhugaa kee tii nabsee
@user-wm2dx5mr7u
@user-wm2dx5mr7u 2 ай бұрын
😂😂❤😮😅
@-Kiya965
@-Kiya965 2 ай бұрын
Waan dubaraa biraa bareefi itti Aaritee fakkata
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 ай бұрын
ፋራሥ አች ሠገጤ
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 2 ай бұрын
ምን አይነቷ ዶማ ናት ተዋት አትለምናት ስትተዋት እራሷ ትለምንካለች በጣም ደም ነው የምታፈላው
@user-uz6lm9fu5z
@user-uz6lm9fu5z 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 ай бұрын
ፕራክ እየሠራችዉ ነዉኮ ምን አሠደበሽ ሥድ ባለጌ ነሽ እሽ ማር ነች የገጠር ቆጂየ
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BuzuBerhanu
@BuzuBerhanu 2 ай бұрын
እውነትሽን😂 ነዉ
@user-nz2cu6kl6r
@user-nz2cu6kl6r 2 ай бұрын
😂😂😂
@Beaa2144
@Beaa2144 2 ай бұрын
የሚገባትን ወግ ክብር ስጣት። በሀገሯ ክብር
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 2 ай бұрын
ለሰዉ አዝናኑ ጭንቀት የራሳችን ይብቃን
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
ከጅማረው አልተመቸችኝም ፀባዩ ግን በእግዚአብሔር ስም
@alemhi8570
@alemhi8570 2 ай бұрын
በል አትሽለጥለጥ ቆፍጠን ስትልባት እራሷ ትለማመጥሀለለች ምን ሰገጤ ናት 😢
@user-ly7jl3ev6i
@user-ly7jl3ev6i 2 ай бұрын
አትለመመጠት,ዉሰደት,ከብቶቹወን,ትጠብቅ,ምን,አድረገኝ,ነዉ,የምትለዉ,ዎይኔ,😢ክብረ,ይጠለተል,ሲትከበረ,😢ህወትህን,ለመሰቀቅ,ነዉ,እንዴ,የቀረበቺክ,ከልወደደቺክ,ለምን,ቀረበቺክ,መጀመረዉኑ,ኤጭ😢😢😢
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 ай бұрын
ሆሆሆ 😂ልጅቶ ጎበዝ ናት እምትሉ ሉጁ ግን???
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 ай бұрын
ውይ ኮሜተሮችኮ ብልጽግና ናችሁ ባቋማችሁ አትጸኑም ተጋቡ ስትል ነበር ባደግልብጥ😂😂😂😂
@sikosilo7233
@sikosilo7233 2 ай бұрын
ዴምሪኝማ❤
@samrilove1772
@samrilove1772 2 ай бұрын
Teqaxilo indimot feligew new😂😂
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 ай бұрын
​@@sikosilo7233እሽ እማ
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኮ
@TsyonTsyon-hi6qq
@TsyonTsyon-hi6qq 2 ай бұрын
Mejemera shimagele lakow❤❤
@samikhan6260
@samikhan6260 2 ай бұрын
ተረዳት ቀለበቱን ልታደርግላት የነበረው በሌላ አግል አስባ ይመስለኛል በቤተሰቦቿ ፍለፊት እንድደረግላት ይመስለኛል ግን በጣም ትግሰተኛ ነህ ፈጣር ይርዳክ
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h 2 ай бұрын
የልጁ ትእግስት 🎉🎉🎉🎉🎉በውስጤ ሴት አለ ብለሀት ይሆናል ትእግስትህ
@Amen-dg5yk
@Amen-dg5yk 2 ай бұрын
ምድነው ፍቅርን ወደ ፀብ ቀየራቹህት ??ወድሜ አተኮ እሱዋን ለማግኘት ሰት መሰዋት ከፍለሀል ሰለዚህ በቤተሰብ አድርገህ ጨርሰ ሁሌም አታልቅሰ እውነት በጣም እየከፋኝ ነው እመብረሀን መገዱን ታሰተካክልላቹህ
@alemhi8570
@alemhi8570 2 ай бұрын
ይቅር በሉኝ እንድህ አገብግባ ነው እንዴ ባሏን የገድላው እግዞ ድርቅና ዶንቆሮ 😢
@user-pe3fg7oo4y
@user-pe3fg7oo4y 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@asterabera5654
@asterabera5654 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@sikosilo7233
@sikosilo7233 2 ай бұрын
ያስብላላአ😂😂😂😂
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 2 ай бұрын
ይቀልጥፍ ይሄንንም ድብን ሳታደርግብን😅😅😅😅😅
@aminahossain2730
@aminahossain2730 2 ай бұрын
😅😅😅
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 2 ай бұрын
መንፈሥ ነዉ እምነት ቦታ ዉሠዳት መቼም አትሠማሙሙ መቼም አይገባትም ነገ ከዚ በላይ ታዋረድኸ አለች
@user-gv4pi6kc5g
@user-gv4pi6kc5g 2 ай бұрын
Dhisii hin kaadhaatiinii hin bo'iins isiinuu si kaadhaatii boosee ija kee of hin miidhii baxaam baxaam aziinaaloo😢
@user-or5jm2zi8i
@user-or5jm2zi8i 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣቹ እውነትን ከሆናቹ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 2 ай бұрын
አሁን ይህ ፍቅር ነው መደንዘዝ እቺ መልክ የላት ፀባይ የላት ምን አባትህ ያስለክስሀል ወይም ፀበል ታጠብ የናትህ ዛር እያጀላጀለህ ከሆነ ወይም ምስተፋቅር ምን ይላል በናታችሁ
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 2 ай бұрын
መልሳትአትለማማጥ ወድነዉየጠፋዉ በዛሬስአት በጦርነትአያለቁብን ተለማምጦኑሮ
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 2 ай бұрын
እግዚአብሄርንአትጨቃጨቁትክክልአይደለም❤❤❤❤❤❤
@hdjejeendjdjjr7265
@hdjejeendjdjjr7265 2 ай бұрын
ወይ ወንድሜ ትግሱቱ ይሰጠህ እንዳት አይነት ታጋሸ አታገኝ እሺ አሁንሰ አብዛቺዉ እዉነት ከዚህ በላይ ምን ተሆንላት እተከባከብካት ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ትግሰቱን ይሰጥ እዉነት ተንገላታህ ቲኒሸ እንኳን ብትረዳህ ምን አለ የሷ ደሞ ይለያል እዉነት
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 ай бұрын
እነዚህ ልጅዎች አሁን አሁን እየሰሩት ያለ ሁለትና ሶስት ቪዲዮዎች እየገባኝ አይዴለም ።ፍቅርን ማጣጣም ይሻላል ወይስ በትንሽ በትልቁ መከራከር 😅
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 2 ай бұрын
የመጀመሪያው በጣም ያምር ነበር አሑን ግን በጣም እየደበራችሑኝ ነዉ አንዳንዴ እኛ ሤቶች ችግር አለብን የሚወዱን ሠዎች ስናገኝ ያቅበጠብጠናል መከባበር ቢኖር ደስ ይላል።
@muluayel-8387
@muluayel-8387 2 ай бұрын
እኔ የግጠር ልጅ ነኝ ያውም ምርጥ የድቡብ ልጅ ነኝ ድቡብ ልጅ ለፍቅር ጀግና ናቸው እቺ ልጅ ማርያምን ለውድ ፊት ለአንተ ትልቅ ሽክም ናት ክአሁን ጠንቀቅ ባል ነግ ማርያምን ታለቀሳለ ንም ቶሎ ውድ በተስብ ጋ አድርሳት😂😂😂😂😂
@genetkebede278
@genetkebede278 2 ай бұрын
ድፍን እንቁላል ነች ኢቺ በትዳር ሠላአም የምትሠጥህ አይመስለነኝም ልቧ አይገኝም😭😭😭😭አንተ የዋህ ነህ ላአንተ ያለው ጌታ ያውቃል
@remla_8503
@remla_8503 2 ай бұрын
አይደለችም እሷ ክብሯን በጠበቀ መልኩ በቤተሰብ በኩል እንዲያረግላት ነው ምትፈልገው
@selamawitmulugeta8447
@selamawitmulugeta8447 2 ай бұрын
የተሳሳተው ፈጥኖ የከተማውን Action ተግባራዊ ለማድረግ መሞከሩ ነው።እወነቷን ሊሆን ይችላል። የገጠሩ ልጅ ፍቅሩን የሚገልፀው በመተፋፈርና በመከባበር የተሞላ ነበር። እሱ ፈጠን ብሎ በገጠሩ የሚነወሩ ድርጌቶችን አሳይቷት ሊሆን ይችላል። በሰው ፊት ሲነካት እንኳን እንዴት እንደምትሆን ተመልክተን መገመት አያቅተንም።
@aberashadamu1484
@aberashadamu1484 Ай бұрын
አገሬ እሄዳለሁ ትላለች ትሂድ አገሯ ሄዳ እበቷን ትጠፍጥፍ ተዋት
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 Ай бұрын
ወዲሜ እራስህን ጠብቅ ይች የፍቅርሰው አደለይም ተጠቀቅ ሴዮት ጪራቅናት ፀበል ውሰዳት🎉🎉🎉ጨቅጫቃናት ሳይቃጠል በቅጠል ነው🎉🎉🎉
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 438 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 15 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,6 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
ከዚ በላይ አልችልም፣ በቃ እንለያይ!
26:55
በአሳቻ ሰዓት ጥቃት አደረሱብኝ!
26:51
Addis Radar
Рет қаралды 36 М.
በካሜራ ያዘችው
31:59
Addis Radar
Рет қаралды 77 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 15 МЛН