No video

በእመቤታችን ምልጃ ዙሪያ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ፣ፓስተር ዳዊት ላነሳቸው የስህተት ሃሳብ መልስ በወንድም አቡ

  Рет қаралды 9,035

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

11 ай бұрын

ምልጃን ስህተት በሆነ አረዳድ ለተረዳው ፓስተር መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ከብዙ ማስረጃ ጋር በዚህ ቪዲዮ ተዳሰዋል ፣
#ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክሳዊ #orthodox #ፕሮቴስታንት #protestant ##ፓስተር #ፋሲል##church

Пікірлер: 158
@tsionfar3924
@tsionfar3924 11 ай бұрын
የኔ ጎበዝ ልጅ የልጅ አዋቂ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 10 ай бұрын
ለወንጌሉ ቃል ክብር የሌለው ፓስተር!!!ደፋርና ኩሩዎች ሆነው ይመላለሳሉ የተባው የተፈፀመባቸው ።ተከታዮቹ ግን ልቦና ይስጣቸው !!!
@yeabsiraget3861
@yeabsiraget3861 11 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቡ 🙏🙏🙏ከተዋህዶ በረት ከእመቤታችን እቅፍ አይለየን🙏 ለእነርሱም ማስተዋሉን ያድላቸው ሌላ ምን ይባላሉ 😢
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 11 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ከከንቱ ውዳሴ ከሰይጣን ሴራ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 9 ай бұрын
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰 ፀጋውን ያብዛልህ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 11 ай бұрын
አቡ በርታልን ያዉ እነሱ ዉሐ ቢወቅጡት ነዉ ። እንፀልይላቸዉ የተዳፈነባቸዉ እስኪበራ 😢😢😢እመ ብረሐን ምን ብለሽ ይሆን 😢😢😢
@derefer6509
@derefer6509 11 ай бұрын
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34
@Yab-zs5qk
@Yab-zs5qk 11 ай бұрын
ሮሜ 8፥26_27 (መንፈስቅዱስ) ትንቢተ ኤርምያስ 7፥25 (እግዚአብሔር አብ) ........................ፈራጅ እንደሆነ ደግሞ ዮሀንስ 1፥1 ዮሐንስ 5፥22 ራእይ ዮሐንስ 22፥12_13
@EhteGbreal
@EhteGbreal 11 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእማምላክ ልጅ ጥበቡን ያብዛልህ አሜን ።ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዕንቁ የተዋሕዶ ልጅ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ❤
@khankpk8346
@khankpk8346 9 ай бұрын
የአቡ ትምህር በጣም ነው የሚረዳኝ በርታልን❤
@MollaKelemu
@MollaKelemu 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 10 ай бұрын
መጨረሻቸውን ሰያነቡ ወንጌል የሚሰብኩ ።ተኩላ በጎችን የሚሳስት የበላ መፃህፍትን ለራሳቸው ያጣምማሉ የማይጠይቁ ተከታይ ስላሉት።
@tewodroswasihun8240
@tewodroswasihun8240 11 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክህ አሜን
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ ለነሱም ልብ ይስጣቸዉ ❤❤❤❤
@hcjth1747
@hcjth1747 11 ай бұрын
ወንድማችን አቡ በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን አሜን ፫እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን፫💒🍒🌾🍒🌾 መናፍቆችም ማስተዋልን ያድልልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም የታወረ አይነ ልቦናችሁን ታብራላችሁ አሜን🙏
@fisahunsankura8234
@fisahunsankura8234 11 ай бұрын
you are the great what i have heard ever, God bless you and the virgin Mary may pray for all o us the sinners, Keep your orthodox teaching and never give up lord be with you forever.
@BarnabasKassahun-ed6jl
@BarnabasKassahun-ed6jl 7 ай бұрын
የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው!!!!!!ሮሜ 8÷34 ወይስ ማርያም
@legendaryjordan8085
@legendaryjordan8085 7 ай бұрын
Eshi ዩሐንስ ወንጌል ላይ 16:20 ላይ ያለውስ በስሜ ትለምናላቹ እኔ ግን ስለእናንተ አብን የምለብን አደለውም ትረጎሜ ቀጥታ ከሆነ ይሂስ እሺ ልታብራሩልኝ ትችላላቹ ቀጥታ ብለቹሀል ቀትታ መልሱልኝ
@sabayemane8740
@sabayemane8740 11 ай бұрын
ተባረክ በቤቱ ያፅናህ. እግዚአብሔር በፀጋውና በምህረቱ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 11 ай бұрын
እደው መናለ ማስተዋል ቢአድላቸው ማሪያምን ጠልተው መላይክቱን ጠልተው ቅድሳንን ጠልተው እዴት እየሱስ ይላሉ ወይ ማስተዋል ማጣት😮😮😮
@tsitsi8906
@tsitsi8906 11 ай бұрын
ምን ያርጉ የሠፈረባቸው ጋኔል ነው😢
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 11 ай бұрын
Kale Hiwetn Yasemaln Wendme
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 11 ай бұрын
ቅል ህይወት ያስማልን ውንድማችን
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c 11 ай бұрын
አቡና ተባረክ❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 11 ай бұрын
ቀለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬ ወንማችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ሲቀጥል ይህ ሰውዬ በራሱ በጋንታዊ ፍልስፍና ነው እየደበላለቀ ስለምኑ ወላ ስለኛ መፃሐፍ ቅዱስ ወላ ስለሱ አሰተኛ መጼቱ ዝም ብዬ ሳዳጠው አንድ እፃን በሰንበት ትምርት ቤት የተማረ አጣጥሞ አፉን እስከሚዝ የሚስተምረው ነው ምንም ገብቶት አይደለም የሚያስተምረው ወይም የሚቀለደው አንድ ተራ ኮሜድያ ይመስል መፀአፍ ቅዱስ ሰባኪ እኮ ገብቶት በተመስጦ ቃሉ በውስጡ ሰርጾ ያምለክን ቃል በንፁ ልቦናው ለገባቸው በጉች ይሰብካል ሲጀምር ባልዎነ ስብከት ጥያቄ በማይመልሱለት ስለልገባቸው መልካም ፍሬ ሳይሆን የጋነመ እሳትን ለቀማ የሚያሰማራቸው አፋቸውን ከፍተው ለምሰሙት አዘንኩኝ ወደ እውነተኛ መንገድ ይምቸው አምላክ
@Admasu-nv4ks
@Admasu-nv4ks 7 ай бұрын
Dave Egzhber yibarkh... Abu melse blo yemyaworaw wore erasu alterdam
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 11 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ከከንቱ ውዳሴ ከሰይጣን ሴራ ይጠብቅህ
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 11 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ወድሜ አቡ ፀጋውን ያብዛልሕ በቤቱ ያፆናሕ በርታ ወድማቺን❤
@tube7295
@tube7295 11 ай бұрын
Abu wendmie tebareklen ❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 11 ай бұрын
ወንድሜ ቃለ ህይወትን👏👏👏👏👏
@user-ll9yq5kv7d
@user-ll9yq5kv7d 5 ай бұрын
ወንድማችን ኑርል
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j 8 ай бұрын
ወድማችን በውነት tegawn ይብዛልህ አግዞኦ መደቆር በጣም ይሳዝናል
@menuyimesleke6937
@menuyimesleke6937 11 ай бұрын
አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ባይሰሙም እንነግራቸዋለን አንድ ቀን ፈጣሪ ሊደርሳለቸው ሊበራላቸው ይችላል
@AbrhamBelew
@AbrhamBelew 11 ай бұрын
ጠያቂ የለም እኮ ሁሉም ድንጋይ ናቸው አቡ
@felekweldemariam1499
@felekweldemariam1499 11 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@jarakumssa4552
@jarakumssa4552 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡና❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አበና❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡና❤❤❤
@kiruhab68
@kiruhab68 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-xk5yg5er6i
@user-xk5yg5er6i 8 ай бұрын
Geta yibarkih
@user-vy3ku5gs4f
@user-vy3ku5gs4f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ
@amnaslama4484
@amnaslama4484 11 ай бұрын
ፀጋኡ ያብዛለህ ወንድማችን🌻🌻🌻🌻🌻✅✅✅✅
@MeriFekadu
@MeriFekadu 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ
@user-dl8yp2qo6b
@user-dl8yp2qo6b 11 ай бұрын
መንግስቱን ያውርስልን አቡ
@user-mt4gd4sv6p
@user-mt4gd4sv6p 7 ай бұрын
wendmachin abu kalehiywot yasemalin rejm idme kemulu teninet gar yadililn
@KelemAwoke
@KelemAwoke 11 ай бұрын
Abuye tebarek tsegawun yabzalk🙏🙏🙏
@terfeterf6245
@terfeterf6245 11 ай бұрын
አቡ ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@TinsuGabure
@TinsuGabure Ай бұрын
ere wendime geta yiwedihal
@user-iv3wb6ps1c
@user-iv3wb6ps1c 11 ай бұрын
You are so knowledgeable.keep up brother
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 11 ай бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 ай бұрын
❤❤❤
@selamabreham2852
@selamabreham2852 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለወንድማችን በርታልን ።
@derefer6509
@derefer6509 11 ай бұрын
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
@fisahunsankura8234
@fisahunsankura8234 11 ай бұрын
sew yehone sil min lemalet nw? ask your self
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 10 ай бұрын
@@fisahunsankura8234 መካከለኛ የሚለው አማላጅ ከተባለ 1 አማላጅ ብቻ ቁጥር 1 ላይ ሁሉም አማላጅ ይሁን ይላል ግሪኩ ሜሲቴስ ብሎ ማማለድ ለብቻው ኢንቱካኖ አርጎ የማይገናኝ ነገር ነው peace
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 11 ай бұрын
Sew eko tamwal leza new eyaye eyesema mayastewilew bicha libonachewin yikfet new mibalew , enameseginalen Abu kale hiwot yasemalin amennn
@matilove3643
@matilove3643 11 ай бұрын
ይሄ ከእውቀት የፀዱትን ተመልካቾቹን እያላገጠባቸው ያለ የትልቅ ቀላል ተከታዬቹ ላይ የጣለው የዘንዶ መንፈስ የሚቃጠልበትን ምክር ውዳሴ ማርያምን አብቡ ብሎ ያው ነገ ደግሞ አረንዲ አልመሰለኝም ይለናል ኦርቶዶክስን ካላጣጣሉ የሰበኩ የማይመስላቸው መናፍቃን አስተምሮአቸውን የተሳሳተ መሆኑን እንዳይነቃ ማርያምን ያቃለለ እየመሰለው የራሱን ባደነት ያሳያል አቡ አንተን ስላየሁ እንጂ እነዚህን ዘንዶ ምላሶች መስማትም ማየትም ያስጠሉኛል ግን አስተምረው ከገባው ግን ድንጋይ ለይ ውሀ ማፍሰስ ነው ለነሱ ማስረዳት
@temewolde365
@temewolde365 9 ай бұрын
ወንድመ በጣም እየተሳሳትክ ነው እንደዛ ምልጃን ከተረዳይ ደግሞ ሰው ሁሉ ያማልዳል ማለት ነዋ።
@alemkeabtibebu61
@alemkeabtibebu61 11 ай бұрын
ሙሉ መልስህን ሰማሁህ ለምን በአካል ተገናኝታችሁ በዚህ ትምህርት ዙሪያ በቪዲዮም ይሁን በአውዲዮ አትለቅልንም የሱን ት/ት እያስቆምክ ከምታብራራ ከሁለታችሁ የማን አረዳድ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው የሚለውን እንረዳበታለን እንጂ ቆራርጦ ማቅረቡ የሐይማኖት ቅናት እንጂ ለቃሉ የመታዘዝ አይደለም አግኘው አቡ እባክህ ፀጋው ይብዛልህ።
@almazzerga
@almazzerga 11 ай бұрын
እዉቀት ከሌለዉ ሰዉ ጋር አይወያይም ህዉቀት ቢኖረዉ የራሱን ያስተምር ነበር ለሚያወራዉም ሰዉ ክብር ይኖረዉ ነበር ባዶ ነዉ ጭንቄዉ ለምን ግን ያስደስታችዋል ድንግል ማርያምን ማጣጣል
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 ай бұрын
ልጁ በሳል ነው በዚህ እድሜው እሂህን ያክል ማወቅ
@magnasajm3195
@magnasajm3195 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 10 ай бұрын
የሠይጣን መንፈስ ነው በአዳራሻቸው ያለው ምክንያቱም ጌታ በወንጌል ሲናገር ይሄ ስራዋ አስከአለም ፍፃሜ ይነገርላት ..ከለ የእመቤታችን ውለታዋስ??ተራ ሠው አድርጐ ጠጅ (ሰርግ የሄደው የእርሷ ማማለድ እንዲገለጥ ነው።
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 11 ай бұрын
አንድ ቀን ይበራላቸዋል ልቦናቸው ስለተደፈነ ነው😢
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
Mariyam amilakn alwoladachum.yewoladachu sawi now kaza bafitm iyesus fatar nabara basuwa mahatsan wist banabarabat gize sawi now yehona
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 10 ай бұрын
ማንነቱን አላወቁም !!አማላጅ ብለው የሚሰብኩ!!ፍጡር ነው የሚለምነው ስንላቸው አይሰሙም።ቤ/ክ መተቸት ይችልበታል አውሬው ሰለሾመው።
@temewolde365
@temewolde365 11 ай бұрын
አቡ የናንተ ድፍረት እኮ ነው ምገርመኝ ማርያም ከኢየሱስ ውጭ አልወለደችም ምትሉት ነገር።
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 11 ай бұрын
Dave is to mache. ❤❤❤
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@technotest4119
@technotest4119 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
Inde matsaliym inemi labetesaboche itsaliyalo inemi lalelagnawu itsaliyalo gin be 1 gize lahulumi sawi alidarsim
@EndirseAli
@EndirseAli 6 ай бұрын
እስቲ ጥያቄዉን በትክክል መልስለት መጀመሪያ ምልጃ ስለ ጠጅ ነዉ ወይስ ስለሀጥያትህ ነዉ ሚያስፈልግህ????
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
ኣቤል ወንድሜ እኔ ሓሳብ ኣለኝ፡ እኛና ፕሮቴስታንት እልህ ውስጥ ስላለን ነው እንጂ በዚህ ጉዳይ ልዩነት የለንም፡ ልዩነቱ በቃላት ኣለመግባባት ብቻ ነው፡ እነሱ ኣማላጅነት ሲሉ ጌታችን በመስቀል የዋለልን ያማለደን የድህነት ምልጃ ነው፡ እኛ ኣማላጅነት ሲባል የምናስበው የቅዱሳን ምልጃ ብቻ ነው፡ ይህ ወንድም ምልጃ ሲል የሊቀካህናት ምልጃ ብቻ ነው፡ እነሱ ምልጃ ብለው የሚጠሩት እኛ ኣስታራቂነት እንለዋለን፡ ስለዚ ከእልህ ወጥተን እንግባባ እነሱ ያልገባቸው ነገር የጌታ ምልጃና የቅዱሳን ኣንድ ኣይነት ኣድርገን የምንቀበል ነው የምመስላቸው ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ግን ጌታችን ኣስታራቂ ወይም ኣማላጅ ብላ ስትቀበል እንደ ቅዱሳን ኣማላጅነት ኣይደለም በመጻሕፍቶቻ የተጠቀሰው፡ እኛ ያልገባን ደግሞ ፕሮቴስታንት ጌታን ኣማላጅ ብለው ሲናገሩ እንደ ቅዱሳን ኣማላጅነት ነው የሚመስለን ነገር ግን እንደሱ ሳይሆን ያ ከኣባቱ ጋር ኣንዴ ያስታረቀን ነው ምልጃ የሚሉት ይህ ደግሞ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ትቀበለዋለች፡ እነሱ ኣንድ ነገር የተሳሳቱበት ነገር ካለ ቅዱሳን ልክ በዚህ ምድር እርስ በእርስ እንደምንጸላለየው በሰማይም እንደኛ ጸሎት ምልጃ ይለምኑልናል ብለን ስናምን ጸሎቱ ከሞት በኋላ የለም ብለው ማመናቸው ነው ስህተቱ እንጂ በጌታችን ኣስታራቂነት ወይም ኣማላጅነት ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት ኣንድ እምነት ነው ያለን፡ ባለፈው ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጌታ ያማልድልናል ብላ እንደምታምን ማስረጃ ሰጥቼህ ነበር። የጌታችን ቤዛነት በምልጃ ኣይተካም ያልጀው ትክክል ኣይደለም ወንድሜ፡ ይገባኛል ምልጃ ስትል የቅዱሳን ምልጃ ማለትህ ነው ነገር ግን የ ጌታችን ብርሃን ሲባልና ቅዱሳን ብርሃን ሲባሉ ቃሉ ኣንድ ኣንድ ሆኖ ትርጉሙ እንደሚለያይ ምልጃ ሲባልም ለጌታችንና ለቅዱሳን ኣንድ ዓይነት ትርጉም የለዉም፡ ጌታችን ኣስታረቀን ስንል በደሙ መፍሰስ ብቻ ሳይሆን ኣማልዶም ጭምር ነው ያዳነን ይህ በቤተክርስትያን ኦርቶዶክስ ሙሉ ተቀባይነት ነው ያለው፡ ስለዚ ረጋ ብለን ከእልህ ወጥተን ብናየው እላለው። ኣመሰግናለው። ኣይዞህ በርታ ወንድሜ ኣቤል።
@eyueldereje5176
@eyueldereje5176 11 ай бұрын
በምልጃ እንደታረክ የሚያስረዳ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ብቻ!
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
@@eyueldereje5176 ጌታችን በመስቀል ሆኖ "ኦ ኣባቴ ይቅር በላቸው" ብሉኣል።
@eyueldereje5176
@eyueldereje5176 11 ай бұрын
@@God-db9vp ወንድሜ መልስን ጠብቋል የዚህ ንግግሩ?
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
@@eyueldereje5176 ኣልገባኝም
@mikalmicheal
@mikalmicheal 11 ай бұрын
​@@eyueldereje51761 John 2:1-2 beteley yehen sabraraw men yelal hateyat atesru gen hateyat betadergu gen mekekalega ande ale esum sewm amlakem ye hone eyesus new ende yehen anbeb and Timothy 2:5 Hebrew 7:24-25 ehtachen ko teru arga ko new ye geletechew ene be seraye edenalew or be eyesus amaljenet yeh sebal be meskel yaderegew fexum ega ke ab ga ye tareknebet melja new Rome 8:34 setaneb teyek men malet new ahun men yemeslewal meseleh ena ma newferage yelalu amlakenetu zek new yaregachu teyake yemetal ende ena lemn tadeya eyesus meta or lemen be demu fexum melja akrebewal me metatu me gerefu enteftaf entef selubet yehen amlakenetu zek yadergalen no ende fexum fekru new emasayrn John 3:16 And teyake leteykeh amleko nen malet new ?❤ gen mels emtseteg mejemeriya anbebew weyem le abatoch teyken or keze befet anbebehew emtak ko hone melkam ❤
@DestaYakob-j4p
@DestaYakob-j4p Ай бұрын
Mariyam qulqullitti dha garuu hinwaaqeffamtu.
@bekeletadele2649
@bekeletadele2649 11 ай бұрын
miljana beza liyounetun Atamtata
@beletepetroskurubo704
@beletepetroskurubo704 8 ай бұрын
Now what is the essence /reason to debate concerning intercession ??
@KefalewGemede
@KefalewGemede 2 ай бұрын
ማርያም እያለች ኢየሱስ ለምን አስፈለገ ?አያውቁም ናይቅር በላቸው ማለቱ ጎድሎ ነው ማርያም የሚታሞላበት? ለምድር ይሁን ብሎ እስከ አሁን ካለች ይቅር በላቸው ማለቱ ለአፍታ የሆነበት ምክንያት ምንድ ነው? ሊቀ ካህን እሷ ነች ወይ እሱ ?
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 10 ай бұрын
ይህቺን ሴት አሰናብታት አሉ አማላጆቹ ሐዋርያት ።በወንጌል ታዲያ ከፍጡራን የምትበልጥ ጌታ ያዘለች ብታማልድ ምን ስሕተት አለው።?!የአወሬው መልዕክተኛ ደፋሩ ፓስተር
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
tada wondim 1 lalelagnawu mamalad yemichli kahona iyesus lamin yeamilknatn kibr sitoto mata lamin masaqayet asifaalgo indaz kahonama kalayi mawurad kibrun matat alinabarabtm
@asfaw8603
@asfaw8603 11 ай бұрын
Kala hiywot yasemalen wondimachin
@tesfayegojoengineering8627
@tesfayegojoengineering8627 11 ай бұрын
የኔ ወ/ም መጀመሪያ ሙሉ ት/ርቱን በሚገባ ስማ በመቀጠል መ/ቅን በሚገባ አጥና። የተባልከውን ብቻ ደግመ አትበል። ለምን የአምላካችንን ስራ ለመረዳት እንደምትቸገሩ አይገባኝም። አሱ ሳይሆን ስህተት አንተ ነህ።
@robertwagner5089
@robertwagner5089 11 ай бұрын
Selam Abu ? Yihe Fasil yetebale ensisa berasu sewech malet bemenafkan menafik yemibal new so besu timihirit atdenek.
@jesusislifetube2717
@jesusislifetube2717 6 ай бұрын
ማነው አማላጃችን ? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል መካከለኛ የሆነ መካከለኛ የመሆን ስልጣን የተሰጠው የተመረጠ ጌታን ኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው ፡፡ ክርስቶስ እንዴት ሊያማልድልን ይችላል ? ጌታ ኢየሱስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ነው 1/ አምላክ ነው የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው። 2/ ሰው ስለሆነ ነው ፡፡ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤1ኛ ጢሞ 2፡5 3/ ሰው በመሆኑ የዘላለም ሊቀ ካህናት ነው፡፡ ዕብ 5፡1 ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መስዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤ዕብ 5፡1 እንደዚህም በሌላ ስፍራ ደግሞ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል።ዕብ 5፡6 እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ዕብ 7፡23-24 ሊቀ ካህናት ስለ ሆነ ሰውን ወክሎ ስለ ሰው ሁሉ በአብ ፊት ያማልዳል የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።ሮሜ 8፡34 ያማልዳል ማለት በኃጢአተኛው ሰውና በአምላክ መካከለኛ ሆኖ ያስታርቃል፡፡አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤1ኛ ጢሞ 2፡5 ያማልዳል ማለት ስለ ስው ሁሉ ኃጢአት በአብ ፊት ሰውን ወክሎ ይታያል ማለት ነው ፡፡ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ። ዕብ 9፡10 ያማልዳል ማለት ስለ እኛ በአብ ፊት ጠበቃ ነው ማለት ነው ፡፡ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።1ኛ ዮሐ 2፡-2 ለምን ያማልድልናል? ከኃጢአት ሊያድነን ነው ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ዕብ 7፡25 የማመማለድ ስልጣን ያለው ማነው ? ማንም መካከለኛ የመሆን ስልጣን የለውም ከክርስቶስ ውጪ፡፡ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐ 14፡6 ማንም ያክርስቶስ አማላጅነት በቀር ወደ አብ መቅረብ እንደማይችል ጌታ ኢየሱስ እራሱ ተናግሯል፡፡ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤ በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።ዮሐ 10፡1፣2፣7 በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ።አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል።እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤ኤፌ 2፡12-17 እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቃል ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።2ቆሮ 5፡18-19 እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ብቻ ነው ዓለምን ከራሱ ጋር የሚያስታርቀው ከዚህ ውጪ አስተምሮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ አፈታሪክ ነው፡፡ አፈታሪክ ደግሞ አያድንም ፡፡ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።ኤፌ 2፡18 ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው። ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ዮሐ 3፡12-20 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@lemlematsbeha46
@lemlematsbeha46 11 ай бұрын
ከመምህር ተስፋዬ ነው የመጣሁት
@meheretadere6030
@meheretadere6030 11 ай бұрын
እኔም
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 10 ай бұрын
ተስፋዬ ደብተራ የማያውቅ መምህር ተብዬ ነው
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e 10 ай бұрын
እኔም
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 11 ай бұрын
አቡዬ ትንሽ የድምፅ ጥራት ቢሻሻል እላለሁ።
@bekeletadele2649
@bekeletadele2649 11 ай бұрын
sijemer kidist mariyam yetekeberechi yegeta Enat sitihon melekot gin Egziabiher bicha silehune Erswa fitsum sewu mehonwa manim likid Aychilim
@yonatantewodros4846
@yonatantewodros4846 11 ай бұрын
Bro what is the point kanazegelila lay ye mareyam melja mne ayenet nber sel hateyat weys.......?
@user-lm8zl8yi7y
@user-lm8zl8yi7y 4 ай бұрын
ይሄ ሁላ ተነግሮህ ካልገባህ 😢
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
Awo mariyam inate nachi lekrstos gin besuwa mahatsan wist besiga binorim gin isu kaza bafitm.isu igzabiher nabara
@abiyeshetu1588
@abiyeshetu1588 11 ай бұрын
አተን እዴት ላገኚህ እችላለሁ ወድሜ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
Inasun mayet yechala geta ayinu ignan mayet lamin ayichlim maches inasum sawoch nacho yawi yehatiyatachin matan yilayaya yihonal injy hulum.hatiyatn yesara now kegeta begar so. Hulum sawi now geta hulunm yemisamo joro alo eunkn masimat nage min inde misara kenaa balayi yaqal libe wist mifataron nagar kenaa balay silairse yaqali
@user-drGashaw
@user-drGashaw 11 ай бұрын
ቃል ህዮት ያሰማልን ወንድማችን ግበዝ ከሆነ በቪዲኦ ተገናኝታቹ ብትወያዩበት መልካም ነው ምክኒያቱም እሱ በራሱ አንፃር የተሳሳተው ነገር ሁል ትክክል ስለሚመስለው መማር አለበት።
@Redseaafar00
@Redseaafar00 8 ай бұрын
ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ምን ማለት ነው ????? የማርያምና የእየሱስ ግኑኝነትን ስታካብዱት ነገ ጡቷን ጠብቶም አላደገም ዳይፖርም አልቀየረችለትም እንዳትሉን ሰጋሁ
@drtoladingeta1554
@drtoladingeta1554 11 ай бұрын
Ke lelle yellem nw beka lemin atamnum?
@tirhasgh1831
@tirhasgh1831 11 ай бұрын
Tsegawin yabizalh wendem abu
@BERHANUANULO
@BERHANUANULO 11 ай бұрын
ere ante rashe kuchi bilhe temar yawerahew melse lemestete sayihone le like ena lesebscraib new sethe ataset
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
Andi ande betam inaqlen sinl awaqi nani sinli sawun inasastalen malat now are ante dinga yehonk lij tasasith atasasitacho awo andu lalelaganwu matsaliy yichlal gin yemitsaliy sawi be 1 gize hulum bota madiras ayichlim layetgnawu dariso layitgnawu sayidaris yiqral inde sawi euko yidakmal minow wondmalam sawi amilak masalak inde silaine gid iyesata minoro demo bitsaliys awo mariyam inate tsalilgn bilat titsalilignalech gin layetgnawu tsaliya layetignawu tidarsalech maches amilak ayidelachim be 1 gize yehulunm sawi chigr mafitat atichlim be 1 gize lealami hulu matsaliy atichlim good uko now maches
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 ай бұрын
ጎሽ አንተ ልጅ ስወድህ
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 10 ай бұрын
ትርጓሜውን የፃፈው ሉተር ከሀዲ ከመወለዱ ከ1000 አመት በፊት ነው የተፃፈው ።የራሱን ወንጌል (ከለው) አያስተምርም ትችት ስላቅ የአጋንንት ነው
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
Qoyi gin inatee chirash kemuslimoch atishalum.indom musilmoch tiyaqe yitayiqalu mariyam iyesusin kemawuladuwa bafit samayinina midrn mani fara yilalu gin inatee iyesus kemidr kaheda bohala now amilak yehona tilalachu indaz kahonama bafit lela amilak nabar malat now
@YoniYona-nx7hi
@YoniYona-nx7hi 11 ай бұрын
ይሄን ባዶ ቅል የሆነ ሰውየ እንደ ሰው ቆጥራቹህ መልስ እንስጥ ማለቱ ጊዜ ማቃጠል ነው።ይሄ ቅል ራስ እኮ አባታችን ሆይ ፀሎት አይባልም ያለ የመፅሐፍ ቅዱስ ባዳ ነው ።መፅሐፉን እንደ ግሉ የሚተረጉም የሰይጣን የግብር ልጁ ነው ።
@mirazh8216
@mirazh8216 11 ай бұрын
You missed so many contexts,I hadwatched the program
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 4 ай бұрын
Ishiy inateee qidst dingli mariyam tsalot tadargalechi inbali turu lazasi 1 sawi silaminat isuwa betara tilaminina kesa lageta tsalotun tiwosdalech ishiy yeza sawi tsalot adrsaa isktamtaa lalelagnawu mani ale maches sawi nachi inde amilak be 1 gize hulunim.bota madiras atichlim betamasasay sat bechigr wist yelawu sawi yinoral be 1 gize hulunm.bota tidarsalech maalt now indaza kahonam igzabihe lamin asifakagan isuwaa nachi injy amilak amilak yelam malat
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 10 ай бұрын
ለሞተ ፖስተር (ለማይሰማ )የእ/ር ሠው መጣ ይባልለታል !!ነውራቸው ክብራቸው ;ሆዳቸው አምላካቸው ።ዝሙተኛ ስለማያውቅህ!!!
@fikirugaroma2636
@fikirugaroma2636 11 ай бұрын
ye betekiristian shimagile sayihon kesawusti newu yemilewu. protestantochi keyirot newu
@BirhanuTesfaye-pz9vs
@BirhanuTesfaye-pz9vs 8 ай бұрын
wendime gobez nh gn hule le protestant mels sitsex nw mayih andande esti erasehn hone wongel sibek hule mels ere tw
@mafiw
@mafiw 8 ай бұрын
እኔ እንደው በጣም የማዝነው ሰው እንዴት Protestant ይሆናል ነው በእውነት😢 pagan መሆን እኮ ይሻላል
@ephremteklewold2420
@ephremteklewold2420 11 ай бұрын
አሁን ለዚህ መልስ ለመስጠት ከመነሳት ለምን ተአምረ ማሪያምም ሆነ ሌሎች መፅሐፎች ላይ ያሉትን ፀያፍ ነገሮችን ብታስረዳቸው እነዚህን ምስኪን ሰዎች? የከሸፈ መልስ ብዬዋለሁ። አንተማ በዚሁ ቀጥል በቅርብ ጌታን እንደ ግል አዳኝህ ትቀበላለህ አቡና፤ለምን መሰለህ? ህሊናህን መሸሽ የማትችላቸው ብዙ ጉዶች አሉና አንተም የምታውቃቸው። በእራፊ ጨርቅ ሙሉ ሰውነትን እንደመሸፈን ነው የምትጣጣረው፤ ግን አይሆንም። ወንጌል ያሸንፋል ሁል ግዜ
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 34 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም።#@#@ ስጋችን መታሰር አለበት።
41:08
Arbaetu Tube አርባዕቱ (፬ቱ) ዩቱብ
Рет қаралды 441
ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ መሪጌታ ሚስጥሩ28 May 2023
58:21
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 61 М.