No video

ማርያም ኢትዮጵያዊት ነች? | ዳዊት ፋሲል | መላዕክት በግዕዝ ያወራሉ? | ቴቄል ትዩብ

  Рет қаралды 12,869

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

8 ай бұрын

በሞኞች ተረት ቤተክርስቲያንን ለሚተቹና ለሚነቅፉ የተሰጠ መልዕክት

Пікірлер: 214
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎች ተባረኩ አቡዬ ሥላሴ በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ። የተዋህዶ ልጆች እንሰባሰብ መንፈሳዊ ሚዲያዎቻችንንም እናበርታ እኛም እናትርፍባቸው እግዚአብሔር ከዚህና ከሚመጣው ዘመን ፈተና ይጠብቀን።
@user-op1wh2km8z
@user-op1wh2km8z 8 ай бұрын
አሜን 3🎉🎉🎉
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Ай бұрын
አሜን እህታችን❤
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
አቤት ድፍረት መናፍቃኖች ልቦና ይሰጣችሁ😢 አቡዬ ጸጋውን ያብዛሌህ የኛ እንቁ❤
@kiruhab68
@kiruhab68 8 ай бұрын
Tebarek ❤
@MumbrahSer-th4ip
@MumbrahSer-th4ip 8 ай бұрын
አቡዬ ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም በዚ አድሜህ ይህን ሁሉ አዉቀት ከየት ነዉ ክፉ ዐይን አይይእ ለእናትህ ቤተ/ ክርስትያን ኩራት ነህ በርታልን ጎበዝ
@samuelmihiret1721
@samuelmihiret1721 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የህፃን አዋቂዎችን እናንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን አቡ እንወድሀለን ቅዱሳንን እና ህዝባቸውን ለሚሸነግሉት እንፀልያለን🙏🙏🙏
@maytube_ortodox
@maytube_ortodox 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ❤ Cameraw ግን በጣም ርቆ ነው የተቀመጠው ቀረብ ቢል መልካም ነው አቡ😊
@user-ij1zs1xx3j
@user-ij1zs1xx3j 8 ай бұрын
እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ በማአትህ አታጥፋን😢😢😢😢😢😢
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እውቀትና ጥበብን ከዚህም በላይ ያጎናፅፍህ በርታ ወንድማችን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 8 ай бұрын
አቡ አገልግሎትህ ከዚህ በላይ ይስፋ።
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 4 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ህደበደላችን ሳይሆን ህደቸርነትህ አስብን 😭😭😭😭😭🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 8 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 8 ай бұрын
የትኛዋ ማርያም
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Ай бұрын
​@@lizabellalulu7297ዉጭ አንችልጅ እማያገበሽ አትግቢ😮
@selamselam7608
@selamselam7608 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት የስምዓልና ኣቡ ሓወይ❤️🙏
@betty8479
@betty8479 8 ай бұрын
አቡዬ የኔ ትሁን ጣፋጭ አንደበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
@user-sv5qr3nl7i
@user-sv5qr3nl7i 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ስማ ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ስቱድህን ይባርክልህ ብዙ ፍሬ ይፍራበት🙏🥰። ዲዮውን ከትንሽ ግዜያት በፊት አይቼው ነገሩ በጣም አናዶኝ ነበር ምንም ማስረጃ ስላአላቀረበ ዝምብዬ ነው ያለፍኩት የሰውዬውን ቪዲዮዎች በትንሹ አይቼአለሁ ለአብነት የድህነት ትምህርት ላይ ቤተክርስቲያን የማትለውን ትላለች ብሎ ሲያወራ ነበር🙄
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 8 ай бұрын
እንደው ግን ልጇን እናመልካለን እያሉ እናቱ ማቃለል ላቲ ስብሐት ያንድ የምድራዊተራ ንጉስ እናት እንኳን ትከበራለች እንኳን የሰማይ እና የምድር ንጉስ ልቦና ይስጣችሁ ይምትስቁትም አቡ በርታ ባባቶችሽ ፈንታ ልጆችሽ ተወለዱል
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 8 ай бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢😢😢 አቡዬ ድንግል ማርያም እናቴ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ወንድማችን ሺ ዓመት ንርልን ❤❤❤
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 8 ай бұрын
ይህ ከእውነት የወጣ እንቶ ፈንቶ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሀና እና ኢያቄም ከዳዊት ዘር የተገኘች የሚል እንጂ ከዚህ የወጣ አልተማርንም
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v 8 ай бұрын
በውነት አቡዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አትጥፋ በርታ
@abAb-ey4cn
@abAb-ey4cn 8 ай бұрын
አቡዬ ሰዉ እኮ የኑሮ ውድነት አሰቃይቶት መሰለኝ የሚናገረውን አያውቅም በስማም
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 8 ай бұрын
ፓስተሩ ግን በዛው comedian ቢሆን አሪፍ ነበር ,ለነገሩ አምላካቸው የሀሰት አባት ነው።
@mulumulu5957
@mulumulu5957 8 ай бұрын
አቤት እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ ልቦና ይስጠን
@asde301
@asde301 8 ай бұрын
እግዚኦ 😢😢😢
@medilema9481
@medilema9481 8 ай бұрын
Kal hiwoten yasemalen abuye egazehaber tsagawun yabezalek
@seblewengelm3017
@seblewengelm3017 8 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
እግዞ😢አቤት ግብዝነት ልቦናችንን ይክፈትልን😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ
@genetbelew8964
@genetbelew8964 8 ай бұрын
ድንግል ማርያም የተዉለደችብት በልባኖስ ወይም ከቤሩት ወጣ ያለ ቦታ ላይ ነው በተደጋጋሚ ሄጃለዉ በጣም ደስ የምል ቦታ ነው ካለማዉቅ የተናገር ነገር ነው እጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የምገኝዉ የደብረልባኖስ ገዳም እዳልሆነ ማንም ኦሮቶዶክሳዉያን የማያዉቀዉ አለ ቢዬ አላምንም። አቡ እግዚአብሔር ይባርክህ
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 8 ай бұрын
ኡኡኡኡ አረ በህግ አምላክ በዚህ እንክዋን ኦርቶዶክሥ የተባለ የዲያብሎሥ ሃይማኖትን መለየት ይሣናችሁ ሥንቱ ቦታ ተወለደች እሥራኤል ሊባኖሥ ዛፍ ሥር ተወለደች ብለዉ ዛፍ ያሥጎበኛሉ የሆነ ቤተጣኦት አላት ለናንተ ቤተክርሥቲያን እንደገና ሊባኖሥ ቤሩት ተወለደች በጌታ እኔምለዉ ምናለ ባታሠቃይዋት በሥምዋ ለተሣለቾ ባለሊፒሥቲክ ፈረንጅ ባትነግድዋት ድንግል ማርያም አይሁዳዊት ናት የትም ትወለድ በእሥራኤል የተወለድኩበትን ዛፍ ቤት እጠኑ ሣሉኝ ቀን ሠጣችሁ ከበሮ ሻማ ጥላ ታቦት ዘርጉ አትልም ለምን ሥማ እሥራኤል በላይ በሠማይ ባሉ በታች በምድር በባህርም ባለ ለማንም ምሥል ቅርፀ ሥእል ሥለክ አትሥገድ የሚለዉን ለሙሤ የተሠጠዉን ለእሥራኤል ህግ የምታዉቅ ናት አረ ኡኡኡኡ እናንተሥ
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Ай бұрын
​@lizabellእዲህ በዉሸት ምን አሳበደሽ አድ እዉነት አልፃፍሽ ለምድነዉ እደዚህ የምትለፊዉ ዉጩ ሳልሰድብሽ❌👎alulu7297
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
ወድማችን ፅጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤
@kidist1955
@kidist1955 8 ай бұрын
ኣሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@MollaKelemu
@MollaKelemu Ай бұрын
አቡየ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አትፍረዱባቸው እነርሱ ሆዳቸው አምላካቸው የተባሉት ናቸው
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 8 ай бұрын
እነደነ እህተማሪያም ያሉ ቀጣፊዎች የሚያወሩትን እየሰማ ነው እመቤታችን ኢትዮጵያ ዊ ናት የሚለው ስው።
@komaistekle4512
@komaistekle4512 8 ай бұрын
እግዚኦ ተሳሃለነ😢 ቃለ ሂወት የስመዐልና ክቡር ሓውና አቡ
@dawaasaye2501
@dawaasaye2501 8 ай бұрын
ወንድም አቡ፣ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ።
@user-gs8mq9bt5e
@user-gs8mq9bt5e 8 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትገስጻቸው በስሟ የሚያላግጡትን።
@tigistmenigistu5201
@tigistmenigistu5201 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@AmsalAmsal-ko9ue
@AmsalAmsal-ko9ue 8 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አመቤቴ ትጠብቅክ ❤
@user-kt4zo8rl3t
@user-kt4zo8rl3t 8 ай бұрын
wow ያምራል አቡየ ቆንጆ STUDIO ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 8 ай бұрын
ተባረክልኝ አይነ ልቦናቸውን ያብራልን
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Ай бұрын
አቡዬ የኛ እቁ ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትለያለህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
@emabet5344
@emabet5344 8 ай бұрын
Wandimachiin abbuu yenyaa jagnaa bartaliin❤❤ Lanantee dagmoo igzabeer libonaa yisxachuu 😢😢
@MetekiyaWondu
@MetekiyaWondu 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርክ
@user-ww1rc3bs9k
@user-ww1rc3bs9k 8 ай бұрын
ፀጋህን ያብዛው እግዚብሔ ይስጥልን
@hiwottesfaye7968
@hiwottesfaye7968 8 ай бұрын
Enameseginalen abu yagelgilot zemenh yirzemilh amen.
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 8 ай бұрын
Berta yetwahdo lij
@abaynehtesfa5941
@abaynehtesfa5941 8 ай бұрын
አቡ እጅግ አብዝቶ እገዚአብሔር ይባርክህ።
@work3497
@work3497 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለህይዎት ያሰማልን ።።።Prowoch ahun yemigebubet teftual izia yalee amagn wede betekristian indayimelesu yalhone tirikt mefter jemirewal igziabher yigletsilachu ayne hibonachihun ....እንደ ግል አዳኝህ.አምስቱ ብቻዎች እና ሌሎችም ስህተት መሆናቸው ሲጋለጥባቸው፣
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 8 ай бұрын
አቡዬ የተዋህዶ ፍሬዎች ኑሩልን 😍🙏 ተዋቸው እነኚህ ከእውቀት የጸዱ ናቸው ጴንጤ ማለት ይሄ እኛው እንኳን አንበጣ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ነው የተመረተው ያለ በሽተኛ ነው😖
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 8 ай бұрын
ፈረንጅ ሥእል አምላኪ
@HanauNew
@HanauNew 8 ай бұрын
ወንድማች እግዚአብሔር ይባረክህ በረታ
@GideyGido
@GideyGido 6 күн бұрын
Wondme teamre maryam anbb, chrash haset aydelem
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
ጉድ ነው ደሞ ምን አይነት ታሪክ መጣ እኔ ተወልጅ ሳድግ ሰምቸ የማላቀው ተረት ተረት ጭራሽ አጣየ ኢትዮጵያ ጌታ ሆይ ምን አይነት የእውቀት ድርቀት ነው ፓስተሩስ እራሱ የእውቀት ድርቀት አለበት ከንቱ የሌለ ታሪክ ያወራል ጌታ ኢየሱስ ይሆ ህዝብህን ልብ ስጠን😢አቡየ በርታልን እንቁአችን❤❤❤❤
@dehinasewshemelis9131
@dehinasewshemelis9131 7 ай бұрын
አይ አልገባችሁም፡፡ይህ ሰው ኦርቶዶክስ የአማራ ነው የሚሉትን ብሔርተኞች ይበልጥ ከኦርቶዶክስ ለማራቅ የተጠቀመበት ሴራ ነው፡፡ይህ ሰው ጅል መስሎ ሌሎች ክርስቲያኖች ‹‹ኦርቶዶክስ የአማራ ነው ብለው›› ከኦርቶዶክስ እምነት እንዲወጡ ለማድረግ እየሰራ ያለ ሰው ነው፡፡እወቁበት በመናፍቃን የተመደበ ሴረኛ ሊሆን ይችላል፡፡
@lolamara6133
@lolamara6133 8 ай бұрын
BERTU ABU AKA YAREDO .
@user-rz2nx4uz2j
@user-rz2nx4uz2j 8 ай бұрын
ፀጋዉን በላይ በላዪ ያብዛልክ ወንድም አቡ
@user-fk2gn7sf3e
@user-fk2gn7sf3e 8 ай бұрын
berta wendime hulem esemalw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 8 ай бұрын
በርታ ወንድም ኦርቶዶክሳዊያን በእምነት እንጅ በማንበብ ስንፍና አለና በዚች ደካማ ጎናችን ይገባሉ። ሮሜ16፥18~19 እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፥ በመልካምና በሚያቆላምጥ ንግግርም ተንኮል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ። 19: መታዘዛችሁ ለሁሉ ተወርቶአልና፤ እንግዲህ በእናንተ ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን ለበጎ ነገር ጥበበኞች ለክፉም የዋሆች እንድትሆኑ እወዳለሁ።
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 8 ай бұрын
ዳዊትን የምትከተሉ ጴንጤ እህት ወንድሞቻችን፣ ልታፍሩበት ይገባል። እስኪ ሰው ሰው ሽተቱና ለመጠየቅ ሞክሩ፣ የሚነግራችሁን አሰስ ገሰስ በሙሉ አምናችሁ ይዛችሁ ወደ ቤታችሁ አትሂዱ። ደግሞም እናንተ ላይ መቀለድ ከጀመረ የመጀመሪያ ቀኑ አይደለም፣ ስለዚህ ልትነቁበት ይገባል። ነገረ ሥራው በሙሉ ከሕጻናት እንኳን ሊመደብ የማይችል ነው። ያሳፍራል። አቡ ወንድማችን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በርታ፣ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ።☦️❤️🥰
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 8 ай бұрын
ምንአልክ አንንተን ብሎ ዳዊትን ወቃሸ ይልቅ ከዛ ፈረንጅ በሊፒሥቲክ በሠማያዊና አረንግዋዴ አይን ከተሣሉበት በአይሁዳዊትዋ ማርያም የምትነግደዋ የናንተዋ ሤጣን ያዘጋጃት ትላንት አርሤማ ዛሬ ባርባራ የሆነችዋን ያቺን መላአክት ሥጋ የላቸዉም ግን አጭርና ረጅም ልብሥ ለብሠዉ የሚሸቀረቀሩበትን የዲያብሎሥ ሃይማኖትክን ጥለክ ዉልቅ አባቴ አዉነት ያንቃችሃል ዳዊት ፋሢልን ለመከታተል መጀመርያ ጌታ አይንክን ያብራልክ ከቄሥ ድግምት ይገላግልክ ከዛ መፀሃፍቅዱሥ ከፍተህ አመሣክር ለነገሩ
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 8 ай бұрын
@@lizabellalulu7297 ስንት እየተከፈላችሁ ነው ለዳዊት ተብዬው ጠበቃ የምትቆሙለት?
@redietabebe3177
@redietabebe3177 4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 8 ай бұрын
ግራም የሚለኝ ከዎላ ይሉት አሜን.የሚሉ ወይም የሚስቁ ምድነው ብለው እኳን አይጠያቁም በውነት ..ልቦና ይስጣቸው
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 8 ай бұрын
እግዚኦ ማርን ክርስቶስ እግዚአብሔር ልቡና ይሰጣችሁ አቡዬ ወንድማችን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛልህ ወንድሚ ሺ አመት ኑርልን 🤲❤❤
@user-jj6ur1hh9u
@user-jj6ur1hh9u 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው. ወንድማችን ቃለህዎት ያሰማልን በርታ ❤❤❤
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 8 ай бұрын
ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም። (2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 4:3-4 ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@ethiopiatadele
@ethiopiatadele 7 ай бұрын
Abuyewendme EGZIABHER chemro tibebna mastewalun ysth tebarek
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 8 ай бұрын
አንድ አድን መናፍቅ ቲቸር ነን የሚሉ የሚናገሩትን የማያውቁ የቤተሰብ አስተምሮ የእተዳደግ ሰርአት ወጥ ከተረገመ ቤተሰብ የተወለዱ የክብር ንግግር ያለተማሩ አስተሳሰብ ማስተዋል አናሳዎች እፃናት በንግግር የሚበልጣቸው ባለጌዎች አሉ ጋጠወጦች የማይባል ነር ባፍ የድፍረት አፍ መክፈት ያልታደሉ የፉጡር ብላሾች ናቸው ይኤን ይናገራሉ እዴትስ ለናተ ማስተዋል ስጣቸው ይባላል ግን ከምታዩ እድሜያችው እፃን የማይናገረው ፈርያ የማያቃች ምን አይነት የአጋንት ምላስ አይምሮ ይዛችው በሚዲያ ትቀርባላቸው ደፋሮች አርጉሞች
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 8 ай бұрын
አንቺ እኮ በሠፈርሸ የለየልሸ ተሣዳቢና ሃሜተኛ በድብቅ ሥንት የሠራሸ ትሆኛለሸ ማን ፈራጅ አደረገሸ ሌባ ሁሉ ሌባ ይመሥለዋል እዉነት ነዉ የተናገረዉ ዳዊት ቤተክርሥቲያናችሁ ግእዝ የመላአክ ቅዊኖቅዋ ነዉ ብላለች
@user-dt8cj2qj7u
@user-dt8cj2qj7u 8 ай бұрын
Like አርገው ክርስቲያኖች ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbayHD-vt2gd
@AbayHD-vt2gd 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@hiwotzerihun3629
@hiwotzerihun3629 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@MuseYohannes
@MuseYohannes 8 ай бұрын
አቡየ በርቱልን
@user-rg6wl1ok5t
@user-rg6wl1ok5t 8 ай бұрын
በርታ አቡ ወንድማችን💚💛❤️
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 8 ай бұрын
Bertaa wandim 👍👍🙏🙏🙏
@demekechtadesse1402
@demekechtadesse1402 8 ай бұрын
የልጅ አዋቂ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ::
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 8 ай бұрын
አይ አዋቂ😀😀😀
@EmuEmu-eo5ll
@EmuEmu-eo5ll 8 ай бұрын
አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ሲጀመር እያወቁ ነው እንደዚ የሚቀበጣጥሩት እመቤቴ አንደበታቸውን ትዝጋቸው የእውነት እኛን እየጎዱ መስሏቸዋል ሁሉም የስራቸውን ያገኛሉ ግድ የለም ለግዜው ይፈንጥዙ
@samriatube1683
@samriatube1683 8 ай бұрын
ይቅር ይበለን እንዴት ሰው በራሱ አለም መቅሰፍትን ይጠራል😭
@dehinasewshemelis9131
@dehinasewshemelis9131 7 ай бұрын
አይ አልገባችሁም፡፡ይህ ማርያም አማራ ናት የሚለው ሰው ኦርቶዶክስ የአማራ ነው የሚሉትን ብሔርተኞች ይበልጥ ከኦርቶዶክስ ለማራቅ የተጠቀመበት ሴራ ነው፡፡ይህ ሰው ጅል መስሎ ሌሎች ክርስቲያኖች ‹‹ኦርቶዶክስ የአማራ ነው ብለው›› ከኦርቶዶክስ እምነት እንዲወጡ ለማድረግ እየሰራ ያለ ሰው ነው፡፡እወቁበት በመናፍቃን የተመደበ ሴረኛ ሊሆን ይችላል፡፡
@mulubelay3831
@mulubelay3831 8 ай бұрын
አቡየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
@user-qq5bb5zd1c
@user-qq5bb5zd1c 8 ай бұрын
Thank you🙏🙏🙏
@abebawgirma850
@abebawgirma850 8 ай бұрын
የሚገርመው የጅማ መድሃኔዓለም አገልጋይ የነበረ ነው ። እንዲ በቤተክርስቲያኗ ሲኖር ምንም ሳያውቅ እንደከረመ ነው ያስረዳን። ከግዕዝ አባባሉም ቃላት አዘነጣጠሉ ሁሉ ሳይማር መድረክ ላይ መውጣቱ ነው ጥፋቱ። ሲበዛ ግን ማይም ነው በኦርቶዶክስ በማላገጡ አዋቂ ለመምሰል ይሞክራል።
@-theabyssiniatv2388
@-theabyssiniatv2388 8 ай бұрын
tebarek
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 8 ай бұрын
በእውነት ውድ ወንድማችን አቡየ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን❤❤❤ በርታልን
@yordanosgebremariam6000
@yordanosgebremariam6000 8 ай бұрын
egzer yelifathn yikfelih abuye
@sintayehuanimut2287
@sintayehuanimut2287 8 ай бұрын
abuye endante aynet wondmochn yabzalin yabzalin kale hiwot yasemaln
@sdgs6877
@sdgs6877 7 ай бұрын
ዪና ቢለቴና ተበረክ አበዬ❤❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 8 ай бұрын
አቡዬ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ ወንድሜ በርታ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤😊😊
@maYoutubeTube
@maYoutubeTube 8 ай бұрын
❤❤❤
@FufaArsiisiree-pw6fe
@FufaArsiisiree-pw6fe 8 ай бұрын
❤❤❤❤gobez neh❤❤❤❤
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 8 ай бұрын
በርታልን❤
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 8 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ!
@ashenafigirma328
@ashenafigirma328 8 ай бұрын
ፀጋህን ያብዛልህ ወንድማችን
@siemabrham3747
@siemabrham3747 8 ай бұрын
Jesus crist bless you bro😊
@DessalegnSishah
@DessalegnSishah 3 ай бұрын
በአንድ ነገር ላይ አስተያየት ስትሰጥ በማስረጃ ብትደግፈው ጥሩ ነበር።
@genetbekele8017
@genetbekele8017 8 ай бұрын
በርታ ወንድሜ❤❤❤
@rigchf1165
@rigchf1165 8 ай бұрын
በረፓ አቡዬ❤❤❤❤❤❤
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 8 ай бұрын
የዛሬወቹ ደግሞ የጅሎች አለቆች ሰዉ በዚ ልክ ይደድባል---; አቡ 🎉❤
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 8 ай бұрын
አቡዬ እኛ እንቃወም እንጂ እነሱ ምንም ማሳመኛ የላቸዉም ሰዉ እያመለጠ ስላለ የዉሸት ትርክት ጀምረዋል ዝም ካልን እዉነት ይሆንላቸዋል በርታልኝ ወንድሜ❤
@EOTC_React
@EOTC_React 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@obamamarqa571
@obamamarqa571 8 ай бұрын
🤩🥰🥰🥰
@kukukuku7808
@kukukuku7808 8 ай бұрын
አረተዉ ተዉ ተው ምንትባላላችሁ ልቦና ይስጣችሁ ቁጭብላችሁ በመላእክ የምትስቁ በመቤታችን የምታሾፍ ተዉ አስተምሮዋን ጠይቅ ምን ትባላለህልቦና ይስጥህ
@micosolomon059
@micosolomon059 8 ай бұрын
ተባረክ አቡኮ🥰🥰
@sdgs6877
@sdgs6877 7 ай бұрын
😢😢
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 8 ай бұрын
የፓስተር ተከታዮች አርቶዶክስ ከመፀሐፍ ቅዱስ ውጪ አታምንም ።ግን ጠይቁ የቤተክርስቲያን መልስ ስሙ አመዛዝኑ !ከዛ ማን ተሳስቷል የሚለውን ተውቃላችሁ ።መሳሳት ማን ጋር እንደሆነ ታስተውላላችሁ።
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 8 ай бұрын
ለመሆኑ ቅድስት ሀና የድንግል ማርያም እናት በጣና ገዳማት ትኖር እንደነበር አታውቁም። እውነት ነው ድንግል ማርያም ኢትዮጵያዊ ናት። ክርስቶስም ኢትዮጵያዊ ነው።
@hrtube3377
@hrtube3377 8 ай бұрын
Berta wendeme!!!!
@matilove3643
@matilove3643 8 ай бұрын
አቡዬ አንተ ባለህ መልካም እውቀት ብዙ ማስተማር ያለብህ ብዙ ሰዎች አሉ ለነዚ በውሸት ሁለት ፀጉር ላበቀሉ ከንቱ ሰዎች መልስ በመስጠት ጊዜህን አታጥፉ ። እነዚህን እየሰሙ ሲያገጡ የሚውሉ ከንቱዎች ልብ ይስጣቸው መጫወቻ ለሆኑ ኦርቶዶክስነት መታደል ነው!!!!
@samrawitgetie8647
@samrawitgetie8647 8 ай бұрын
ጭራሽ ብሔር😮😅😂😢😢😢😢 ወይ ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tamratketema6926
@tamratketema6926 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yohannesaraya5255
@yohannesaraya5255 8 ай бұрын
አቡዬ መቼም የነሱ ዶክትሪናቸው በ ውሸት ላይ የተመሰረተ አይደል ምን ያድርጉ ብለህ ነው😮😮😮😮😮
ما لا تعرفه عن الاسلام حوار ممتع!!
56:29
هلوسات إيمانية
Рет қаралды 1,5 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
ማርያም ታማልዳለች የሚል አንድ ጥቅስ? || ቴቄል ቲዩብ
35:23
Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶች-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
31:17
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 24 М.
እውነተኛው ፆም በወንድም ዳዊት ፋሲል ትምህርት 1/True Fasting by Brother Dawit Fassil Sermon 1
24:59
#የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:36:08
Grace Life Community Church
Рет қаралды 113 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН