በመጨረሻም ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተገናኙ! ትዳር እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 141,782

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 000
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ የየምር ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ሰው በጠፋበት ሰው የሆንክ ሰው ነህ፡፡ይህ ጋዜጠኛ መበረታታት አለበት ምትሉ🙌🙌
@tombitombi4340
@tombitombi4340 Жыл бұрын
demirign
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
YOUR SO RIGHT HE IS INDEED
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
​@@tombitombi4340 እንደማመር
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
He is really. .he is wonderful experience ever ❤super journalism 👏
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
@@MulunaLewi ቁጥራቸው ቖቖቖ
@NigistBirhanu-zm8mu
@NigistBirhanu-zm8mu Жыл бұрын
ለጋዜጠኛዉ ያለኝ ክብር ❤❤
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
በጣም ማርያምን ረጋታዉ ትህትናዉ ስብዕናዉ በቃ ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል ልጅ ነዉ 🙏👌👌👌👏👏👏😍😍😍😍
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ሁሉንም ሰው መረዳት ይችላል
@GenetKokebe
@GenetKokebe Жыл бұрын
እንዴ እናቷን የት ትጣለቸው የቀረው ትዳር ጥቅር ይበል እንጂ እናት እናት ናት እሕት ወንድም ልክ ነው እናት ግን እናት ናት ደፍር
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
እኔ እራሱ❤
@merhaba9036
@merhaba9036 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው❤❤❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
አቤት የዚህ የጋዜጠኛ ትህትና ሰው አክባሪነቱ የሚገርም ነው በርታልን በጣም መልካም ሰው ነህ የምር
@kassahun8523
@kassahun8523 Жыл бұрын
Ioioiiiiiiiiiiiiooioiiiiio Oui Oppps I ል
@nestinega-ds6es
@nestinega-ds6es Жыл бұрын
የሠዉ ደስታ የመያስደስተዉ ማነዉ እንደ እኔ❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 Жыл бұрын
❤️👍
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Жыл бұрын
ሰዉየዉ ልክነዉ በትዳር ሶስተኛ ሰዉ መጨመር አያስፍልግም ጋዜጠኛዉ አለማዲነቅ ንፍገት ነዉ በርታ ኢቲዮ እዳተ አይነት ያብዛልን 👍👍👍
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Жыл бұрын
እሂን አይነት ሂወት የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚዉቀዉ አንዱ ሠዉ ጥሎበት ሠዉ አይወድም እህቴ እጁ ማን ድሮ ልጅን እህቱን መልሶ ማን ያፋታል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🥰
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ቤተሰቡቿ ናቸው ችግሮቻቸው
@eyerus2144
@eyerus2144 9 ай бұрын
እሱ ወንድ ቢሆን ኖሮ የከበር ነበር የሴት ቤተሰብ ጉዷቷን ነው የማይፈልጉት
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ቤትህ እርቅና ሠላም ይዘህ ግባ ጋዜጠኛው🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በህይወችን ውስጥ ጣልቃ ከሚገቡ ይጠብቀን😥ትዳር ከያዛችሁ በኃላ ከቤተሰብ ገደብ ልታደርጉ ይገባል ።
@MmkLove-ck7id
@MmkLove-ck7id Жыл бұрын
Amen
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ቤት ውስጥ አንድ ነው አባወራ ያለው በጣም ትክክል እውነት።አዛዥ እሱና እሷ ብቻ ሌላው ቤተሰብ የሷም የሱም አይመለከታቸውም።ከድር ትክክል ነው።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
በጣም ትክክል❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
​@@user-gp9sf9cn7g የሷ ቤተሰቦች ባለጌ ናቸው ህፃን ልጅ ትመስል ለሷ ተደርበው ስሜታዊ ሆነው ነውኮ ደሞ የሚናገሩት
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275 በጣም ትክክል ነሽ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275 ❤❤❤
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ቤተሰብ በትዳር መሀከል ከገባ መጨረሻው ፀብ ነው
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ፡ እንኳን አደረሳችሁ ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አላምሰገድ ባልና ሚስት ብቻ ሳይሆን ሃገራችንንም ያስታርቅ የምትሉ አሪፍ አደራዳሪ ሽማግሌ ነው ❤❤❤
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍😘
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
እስኪ ሴትዮዋ ሲያይ እንደኔ ከባድ ሰው እንደሆነች የተሰማው
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
Bemayagebash Atifreji
@belayneshmekuant
@belayneshmekuant Жыл бұрын
እውነት አታውቂም እያየሽው አንገቱን ደፍቶ እሷን ትወቅሻለሽ አሰተውይ
@user-df7kd4ww5v
@user-df7kd4ww5v Жыл бұрын
ሰው አታቂም ምንም ብሆን ሴት ልጂ አትዋሺም እሱ የሆነ ሻካካ ነገር ነው😮😮
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
@@tinag5862 መቼም የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ምናልባት የኔ እይታ ትክክል ላይሆን ይችላል በማለት ነበር የፃፍኩት አስተያቱ ግን እንደኔ የተሰማቸው እንዳሉ ነው የተረዳሁት
@yapetube5790
@yapetube5790 Жыл бұрын
fara nesh ymr endet sew satakiw tgemchalesh
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ክብር ይገባካል ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ልጁ ያሳዝናል አንድም ቤተሰብ ከሱ ጋር የሚሆን የለም እሷ ግን ሀይለኛናቤተሰቦቿም ምላሰኛ ይመሥላሉ ፈጣሪ ይርዳው 🙏🙏አለም ሰገድ ምርጥ ሰው ትህትናህ ሳቅህ የኔ አስታራቂ ተባረክ ❤❤❤
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 Жыл бұрын
Metadel nw!
@elenihandrick197
@elenihandrick197 Жыл бұрын
እንዴ ቤተሰቦቹን እማይወድ ሰው የሌላ ቤተሰብ አይወድም ማን ከለከለው ቤተሰብ ለምን አላስተዋወቀም
@user-vf3oh3lz5u
@user-vf3oh3lz5u Жыл бұрын
@@elenihandrick197 thank you dear ❤️
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Ayesezinem sila wendi atewkim
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
እሰይ "የሚያስታርቁ ብፁሃን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና"አለምዬ የኛ ባለማህተብ ዘመን ይባረክ::❤🙏
@bezawitgelaw4974
@bezawitgelaw4974 Жыл бұрын
Lllpl9o
@bezawitgelaw4974
@bezawitgelaw4974 Жыл бұрын
P
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeen yebareke ❤❤
@temamkedir3965
@temamkedir3965 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አክባሪክ ነኝ ልጁ እኮኖሚም ሊከብደው ይችላል ለምን አይረዱትም ለልጆቻቸው ሲሉ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
አንዳንዱ ቤተሰብ ምንም አይረዳህም
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሙስሊም እምነት ተከታይ በሙሉ ውድ የሀገሬ ልጆች እንካን አደረሳችሁ
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
አቤት ጋዜጠኛ የተማረ መልካም ስብዕና ያለዉ ኢትዮጲያዊ❤
@saradesta3038
@saradesta3038 Жыл бұрын
በመሪያም እንዴት መልካም አስተዋይ ሰው ነህ አነጋገርህ ስትጠይቅ አንደበትህ ስብስብ አንተ ያሳደጉህ እናትና አባትህ ቡሩክ ይሁኑ እድሜና ገና ይስጥህ ❤🎉🎉❤❤
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg Жыл бұрын
አለም ሰገድ ስወድህ ለሰው ያለህ ክብር❤ ባልየው እንደት እንዳስለቀስከኝ እኮ በረመዳኑ አዝነህ ስታለቅስ አስለቅሰህኝ ነበር እና ቤተሰቦች በበትዳር ምሃል ባትገቡ ጥሩ ነው መግባት ባለባቹ ቦታ ብቻ ግቡ ልጆችን አትበትኑ በትዳር ምሃል እየገባቹ
@selenahaile1027
@selenahaile1027 Жыл бұрын
ከዚ ኢንተርቪው በጣም ያስደሰተኝ አንዱ ሲያወራ ሀሳቡን እስኪጨርስ መጠባበቃቸዉ ከድር ደሞ ትንሽ እርህራሄ ይኑርህ እናቷ እደልጃቸዉ ነዉ በደስታ አቅፈዉ የሳሙህ በተረፈ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፍቅር ይስጣችሁ ❤🎉🎉🎉
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
ለእሳምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ከምንም በላይ ሰላም በትዳር መሃል መስፍን እንዴት ደስ ይላል
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo Жыл бұрын
በትዳር መሀል ቤተሰብ መግባት የለበትም አላህ ሁላችንም ትዳራችንን በረካ ያድርግልን
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
እውነት ነው አሚን 🥺🥺
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
እውነት ነው
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንንን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አሚንንንን
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ሰው❤ ተመስጠህ ነው የባለ ጉዳዮችን ታሪክ የምትሰማው ይሄ ብቃትህ ሁሌም ያስደንቀኛል
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
ከድሮ ተው ተረጋጋ መልካም ሚስት ነው የሰጠው ፈጣሪን አመስግን
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን አደረሳቹ😍
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የኔ መልካም እናመሠግናለን❤❤
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አላህ ሙሀባውን ይሥጣችሁ ባልና ሚሥት ተመካክሮ ተዛዝኖ መኖረ ነው አላህ ትዳራችንን ያማረ የሰመረ. ትዳረ ያድረግልን ለሁላችንም ያአላህ መጨረሻችንን አሣምረልን
@zenashteshome2467
@zenashteshome2467 Жыл бұрын
Eid Mubarak wedochya🌙
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
@@user-sd1wb3bk8k mule
@Worku26
@Worku26 Жыл бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንተ ቅዱስ ሰው ነህ ለሰው ልጅ ያለህ አክብሮት ድንቅ ነው ክብር ይገባሀል ቤተሰብህ እና አንተ የ እግዚአብሔር በረከት ይሙላባችሁ 🙏
@afta123l7
@afta123l7 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ፍቅር ያሸንፋል የቤተሰብ ጣልቃ አያስፈልግም። ባል እንደባልነቱ ሊክበር ይገባል ሚስት ስራአት የላትም
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
አለም ሰገድዬ ተባረክ ወደሰላም መመለስህ ይህን ቤተሰብ እናተም አትጣሉ በቃ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ዉድ የኢስላም ልጆች እንኳን 1444 ኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ብአሉ የመተሳሰብ የሰላም የጤና ያድርግልን እኛንም ከማዳም ኩሽና ይገላግለን አሚን🤲💚💛❤️
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን አሚን አላሁምአሚን
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Жыл бұрын
ደምሪኝ ዘዋሩየ ከሚላየ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የቤተሠብ ጣልቃ ገብነት ጥሩ አይደለም መጨረሻ ላይ ይቆጭሻል ቤተሠብ ትዳር አይሆንም ግን ባለሽ ነገር ልትገድፊያቸው ግደታሽ ነው በቤታቸው እባካችሁ ለትዳራችሁ ትርጉም ስጡ አብሮ መተኛት በአድ ቤት መኖር ትዳር ሊያሰኘው አይችልም😊 ትዳር ውስጥ ዘመድ አዝማድ መሠብሠብ ኮተት ማብዛት ዋጋ ያስከፍላል
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ትክክል
@ZebibaMahmud
@ZebibaMahmud 5 ай бұрын
እኔንም ምክር ቢጤ ጣይልኝ
@SamrawitTube242
@SamrawitTube242 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ለአንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሙስሊም እህትና ወንድሞች ኢድ ሙባረክ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Demirig lidemiresh bekinenet
@SamrawitTube242
@SamrawitTube242 Жыл бұрын
@@yosufjed3713 እሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አምንውዴ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Жыл бұрын
እየተመካካራችሁ ትዳራችሁን ምሩ በትዳር መሀል ሶስተኛ ሰዉ አያስፍልግ
@tube9028
@tube9028 Жыл бұрын
EID Mubarak ለልጆች ስትሉ መስማማታችሁ ደስ ይላል❤
@tsionslays
@tsionslays Жыл бұрын
እሱም የሰው ልጆችን ተቀብሎ አሣድጋል ግን ቤተሰብ ገደብ መኖር አለበት እግዚአብሄር በማላችዉ ይግባላችዉ🙏
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
እሷ የሰው ወሬ ምትሰማ ትመስላለች አላህ ይወቅ
@sikosilo3424
@sikosilo3424 Жыл бұрын
ኸረ ወደዛ ቤተሰቦቸን የሚጠላ ባል ባናቱ ይተከል ቤተሰቦቿ አይምጡ ቤቴ ይላል እዴ ነዉረኛ ነው ባል ተብየዉ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
ደስ ይላል መታረቃቸው ቤተሰብምእኮ ወዶ አይደል በደለኚ በደለችኚ ሲላቸው ተው ነው አላህ ቤተሰቦቻችንን እሚወድ ባል ይስጠን
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
ውላሂ ቤተስብ የማያከብር ባል ከባዲ ናው አብሶ እናትና አባትን
@yewbdarabibe3020
@yewbdarabibe3020 Жыл бұрын
አለም ሰገድ እኔ ለአተ ቃል የለኝ ቸሩ መድሐኒያለም ከክፍ ነገር ይጠብቅክ የስተዋይ ሰው ነክ አተ ራሱ የተመረክ ነክ 🥰🥰🥰🥰🥰
@selamlema3237
@selamlema3237 Жыл бұрын
ከድር ትክክል ነዉ ትዳር ውስጥ የቤተሰብ ግርግር አያስፈልግም ልታረሙ ይገባል ጋዜጠኛው ልመሰገን ይገባል👍👍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@seblewengel2843 እሽ😍
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
እንደማመር
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ እድል😢😢😢ከምጠላው ነገር ቤተሰብ ማይከበርበተ ትዳር😭
@HirutMulate-nd1ro
@HirutMulate-nd1ro Жыл бұрын
አረ እባክሽ ተይ እንጂ ክብርም እኮ ልክ አለው. 24 ሰአት ምን ያደርጋሉ ከኔ ቤት የኔ ቤተሰቦች ??? እንደ እንግድነት ሊስተናገዱ ሊከበሩ ይገባል ከዛ ውጭ ምን ያደርጋሉ ጥዋት ማታ መልከስከስ ቱ ቱ
@luchaiteklebrhan6053
@luchaiteklebrhan6053 Жыл бұрын
Ere tey ehte tidar betseb talika megbat min yibalal min alachew esa bet yimiwulu esu sint sewu yasitadaderal
@fatuma234Endris
@fatuma234Endris Жыл бұрын
ይህለሧቀርቶለቤተሠቦቻክብርየሌለውአኡዙቢህ አንተጠብቀኝያረቢ
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Keber lala gudaye mulu batesban beyekenu yekeleb ?
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 Жыл бұрын
ባለትዳሮች እባካቹን ትዳራቹን አክሩ ተከባበሩ ሚዲያላይ ከመውጣት ተቆጠቡ በሽማግሌ ለመፍታት ሙኩሩ ...እ/ር እናት ሀገራችንን ሠላም ያርግልን❤❤❤❤❤
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከድር እና ሃድራን ያስማማ አሜን🙏
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
የዚህን ወንድሜ ጋዜጠኛ ትህትና እርጋታ ስረዐቱ ምንኛ ደስ ይላል። እዮሀ ሚዲያ ላይ ከሚሰሩ ጋዜጦኞች በሚሰሩዋቸው ስራዎች በጣም የምወዳቸውና የማደንቃቸው ሁለት ጋዜጠኞች አሉ 1ይሄኛው ወንድም አለምሰገድ ታደሰ ሲሆን 2 ወንድም ተሻገር ጣሰው ናቸው።
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ተባረክ አለም ሰገድ ምንም ቃላት የለኝም
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ልጁ ያሳዝናል ለምን አድሁ አላውቅም 🥰
@medinaadem7102
@medinaadem7102 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በምን ቃል ልግለጽህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ ❤
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ፈቅር ነው 😘😍😍😍ትህትና አለው በጣም መታደል ነው
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 Жыл бұрын
ትዳር ውስጥ ቤተሰብ ገባ ማለት ትዳር ፈረሰ ማለት ነው። ስለዚህ እህቴ ትዳርሽን ጠበቅ አርጊና ኑሪ ቤተስብሽን እንደ ቤተሰብ ክብር ሰጥተሽ ከባልሽ ከልጆችሽ ጋ በሰላም ኑሪ። ትዳር ክቡር ነው። መልካም በሀል ረመዳን ይሁንላችሁ።
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
ኣዎ መጥፎ ነው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የኔ እናት ባሌን ለምንድነው ዝም እሚለው ማይጫወተው ትእቢት ነው ትላለች በተደጋጋሚ እናቴ እሱ ተፈጥሮው ነው ከደበረሽ ኣንቺ ኣትምጪ ቡናውም ምኑም ኣንቺ ቤት እናረገዋለን ኣልኳት ምን በወጣው በገዛ ቤቱ ሚሳቀቀው እስዋ የራስዋ ትዳር ኣላት በሰው ትዳር ኣስተያያት ማብዛት ይደብራል እኔ ኣክብሮኝ ወዶኝ እስከኖረ ድረስ የሱ ወገን ነው ምሆነው የማንንም ወሬ ቦታ ኣልሰጥም
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s Жыл бұрын
@@saron20 ጀግና ሴት ነሽ ተከብረሽ የምታስከብሪ
@namamobark8577
@namamobark8577 Жыл бұрын
ትክክክል
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
አለም ሰገድ አተ ትለያለህ ተባረክ ስራአት ትትናህ የዉነት ትለያለህ እንኳንም አስታረቃቹ ደስይላል ሰላም ለኢትዮጵያ❤
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ትሁትነህ እኳን አስታረካቸው ❤❤❤ተጋግዛችሁኑሩ
@slamsisay
@slamsisay Жыл бұрын
ተታረቁ ምናባቱ ካንድ ሁለት ይሻላል
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ዋው እንኳን አስተረካቸው ሰላም እሻላል ልጅ መሃላቸው አለ ለጋዜጠኛው ትልቅ ክብር አለኝ❤🙏
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun ehte ❤
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
@@fasicamolla7352 አሜን/፫ ለሁላችን እህት አለም❤🙏
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
እሰይ እ|ር ይመስገንየተጣላ ሲታረቅ አንዳች ደስ የሚል ነገር ይሰማኛል አንኳን ደስ አላችሁ አሁን እ|ር በቤታችሁ ይኖራል የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸዉ ይላል ባንተ ቀናሁ ወንድሜ ተባረክ ብዬሀለሁ😂🙏🏾👌
@sara3560
@sara3560 Жыл бұрын
የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸዉ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ተባረክ❤❤❤
@user-gs7pg8ct4y
@user-gs7pg8ct4y Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንዲም እህቶቸ ኢዲሙባረክ ለመላዉ ሙስሊም እህት ወንዲሞቸ እንኳን ለኢዲአል ፈጥር በአል አደረሰአችሁ አደረሰን በስደትላላችሁ ደግሞ የአሰባችሁት የአቀዳችሁት ተሳክቶ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆአችሁ ለሚቀጥለዉ ኢዲ ከቤተሰብ ለማክበር ያብቃችሁ ያረብ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
አሚንን
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
ደምሪኚ
@marykebede6551
@marykebede6551 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝናል እሳና ቤተሰቦቻ አይለኛነው ምስኪን ልጁ ግን ወገን ያስፍልገዋል
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል አስታራቂዎች ብፁአን ናቸው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ይህ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርከው
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በረካሁን አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Жыл бұрын
እፍ ክፉ አማችሥ አይይይይ እኛም ቤት ቤተሠቡን የሚምስ አይድርሱብኝ የሚል የሠዉ ፍቅርና ክብር የማይገባዉ አማች አለን ልቦና ይስጠዉ ብላችሁ ደዋ አረጉልን እናትና ልጆ አይገናኛ የሚል ትዶር😢😢😢😢
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
አሚንንንን👍👍👍
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ኢዱን ሙባረክ የኢስላም ልጆች
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
እናትየው ሲስሙት ለምን እንባዬ እርግፍ አላለም.. ውይ እማማ እድሜ ይስጦት. ሰላም ለዚ ቤተሰብ.
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
እሰይ እንኳንም ታረቃችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁ ይመርላችሁ ጋዜተኛው ተባረክ ወንድሜ። ሲቀጥል በመካከላችሁ ቤተሰብ ጣልቃ አታስገቡ እንደ እስልምናችም ባል የሚስቱን ነውር ወይም የቤቱን ችግር ለቤተሰቡ መናገር የተከለከለ ነው። ሚስትም የባሏን ነውር ወይም ችግር ለቤተሰቧ መናገር የተከለከለ ነው። እንዲሁም ቤተሰቦች በልጆቻችሁ ትዳር ጣልቃ መግባት በጭራሽ አይፈቀድም። እናም ውድ እህት ወንድሞቼ በትዳራችሁ ሰውን ጣልቃ አታስገቡ ቤተሰብኳ ቢሆን መግባት የለባቸውም። ትዳራችሁን ገመናችሁን ውጭ አታውጡ በጌታ ዘንድ የተከለከለ ነው የመጨረሻ ደረጃ ከተደረሰ ነውር ሳትገላለጡ ይህን አረኝ ይህን በደለችኝ ሳትባባሉ ስርአት ባለው መልኩ መለያየት መፍትሄ ነው።
@yalemteshome847
@yalemteshome847 Жыл бұрын
Thank you Alemseged. Your program is very useful...very helpful. Tebarek.
@daniadania980
@daniadania980 Жыл бұрын
አለምሰገድ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ነው የማከብርህ❤ሁሌም ነው የምታቀርባቸውን ታሪኮች ኤርፎን ሰክቼ ስራ እየሰራው የማዳምጠው ኮሜንት ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የጻፍኩት
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
ወገኔ እባክህ ቤተሰብን በትዳር አታስገቡ ቤተሰብ ክብር ነዉ ግን በዉጭ ይሁን ግንኙነቱ በትዳር ማሀል ፈጣሪ ቤቻ ነዉ መግባት ያለበት
@tatariwa98
@tatariwa98 Жыл бұрын
ወንድም እኮ ሁሌም ለኛ ለሴቶች ከአላህ በታች ወንድም ይኑር የአላህ
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
ሊጁ ግን ምንሆኖ ነው ቤተሰብ ላይ ጥላቻ ሚፈጥረው ለቤተሰቡ ክብር የለውም😮😮። ሊጅቷ ግን ታሳዝናለች😢😢 እፍፍፍ ያላህ የኛ ሴቶች እጣ ፋንታ ግን
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Жыл бұрын
የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አሌክስ በጠም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነህ ዘመንህን አላህ ይባርከው
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 Жыл бұрын
WOW, great job, brother. You are so kind. GOD Bless you.
@seifuargaw-qn2zg
@seifuargaw-qn2zg Жыл бұрын
ወንድሜ ከቤተሰብ ጋ አብረህ ስትኖር ሞት አለ ደስታ አለ ግን ከቤተሰብ ጋ ይህን አክል ንግግር ጥሩ አደለም ወልደህ ተቀላቀልክ ለንግግርህ ቆጠብ ብትል መልካም ነው
@gdhdhgdhdhd8571
@gdhdhgdhdhd8571 Жыл бұрын
አለምዬ ዘረህ ይባረክ❤ ደስ የሚል ስራነው የምሰራው ፈገግታህ ከጀራ የበለጠ ያጠግባል የምር❤
@yohannesbisa2185
@yohannesbisa2185 Жыл бұрын
God bless you for your marvelous works!
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ አንተ ምርጥ ሰው በጣም አድናቂህ ነኝ ጋዜጠኛ ብቻ ማለት ይከብዳል አንተን ልብህ ቅን ነው መታደል እንዲ ነው
@ergogema
@ergogema Жыл бұрын
በእውነት አንተ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ🙏
@nryiuasmn7967
@nryiuasmn7967 Жыл бұрын
ዋውውውው እንኳን ደስ አላችሁ❤
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@zeleke3635
@zeleke3635 Жыл бұрын
Wow….. no word May God bless you!!!! Great job 👏 and keep going
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያስማማቹ ጋዜጠኛው አላህ ያክብርህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራህው ምን ማለት ነው የሷ ቤተሰብ አይምጡ ማለት ተው እጂ እዴት በዚ ሁሉ ቤተሰብ ፊት እህታን ይሳደባል ልጁ ክብር ይጎለዋል
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
መጥተው ፀብ ሚፈጥሩ ከሆነ ቤታቸው ይሁኑ የራሳቸው ትዳር ኣስተካክለው የሰው ማፍረስ እስዋ ቤት ተሰብስበው በዚ ኑሮ ውድነት እህል እያወደሙ የቤቱ ሰላምም እየበጠበጡ ፌር ኣደለም
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
@@saron20 የፈለገ ቢሆን ቤተሰባ ማክብር አለበት ቤተሰብ ጠልቶ ትዳር አለ እዴ እህታን የትዳራችን ነቀርሳ ብሎ እስኪሳደብ እር ይደብራል ከምንም በላይ ክብር ይብልጣል
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
@@hikmaguragewa2130 ምርር ብሎት ነው ጉልበቱን ሲበዘብዙ እሱ የተሻለ ኑሮ ስራ መስራት ከፈለገ እነሱ ደሞ ተምች ከሆኑ ከባድ ነው ነገ እኮ ቢውድቅ ማንም ዞር ብሎ አያየውም እስካለውና ጉልበት ስላለው ነው እሱጋ የሚሰበሰቡት ትዳሩ እኮ የ2 እንጂ ይጅምላ አይደለም
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 Жыл бұрын
@@liyamotton2066 gobez gilix aregshiw kibir iko kibir lemiyawk new mikniyat alew
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
​@@hikmaguragewa2130ሥራዋ ሊሆን ይችላል ሲጀመር እሱ ሲለፋ የዋለዉን እየበሉ አያከብረንም አለ እንዴ ሲጀመር ቤተሰብ ልጃቸዉ ከዳሩ ቡሃላ ከልጃቸዉ ራስ ይዉረዱ መከበር ባለባቸዉ ልክ ይከበራሉ
@fatamadam9819
@fatamadam9819 Жыл бұрын
ይሄ ነገር እውነት ወላሂ የደረሰበት ያውቃል የኔ ለራሱ የኔን ቤተሰብ እየተሳደበ አይዲረሱብኝ አልደርስባቸውም ይላል ። በገዛ ቤቴ ተቀምጦ የራሱን ዘመዶች ያስቀምጥ አለ አታየኝም እያለ ወላሂ እኔ በስደት እከራተት አለሁ በዚህ ምክንያት ይሄው ተጣልተን አለ። ወላሂ እኔ የሱን ቤተሰቦች ማንም ተናግሬ አላውቅም ቤተሰቦቹ ጎደኞቹን በደስታ ነው እምቀበለው ግን። ለሁሉም አላህ ይፍረዲ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
የቤትሰብ ክብር የለልወ ወደ በጣም አሰቸገራ ነው
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እዮሃ ምድያ ወንድማችን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ከድር ልክ ነው በትዳር ላይ ሶስተኛ ወገን ለያሰፈልክም ትዳር በመነጋገር ነው እጂ እንዲ ምስጥር ለደባይ ማውጣት ነውር ነው ሰው ክብር ነው በረግጥ አገራችን ላይ ሰው አይከበርም እንጂ እሱ ለልጆዎች ለፍቶ አዳር ነው ና ከኛጋር ሆን አይባልም ሁላቹሁም በቤቱ ይቀመጥ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤🎉
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሙስሊም እምነት ተካታዬች
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
በጣም ማየት የናፈቀኝ ነገር ይህ ልማድ በሀገራችንም ላይ ይለመድ❤
@Blen370
@Blen370 Жыл бұрын
God job keep , I really appreciate
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ስላማችሁ ይመልስ በፍቅር በስላም ኑሩ
@bickim5224
@bickim5224 Жыл бұрын
Ed Mubarak Family! Thank you for helping this family to solve their problems! This Journalist is so Amazing!
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Жыл бұрын
Eyoha media tebareku yane beteseboche sileyayou miyaskom binor noro mech endi enkeratet engelata neber besew hager tebareku
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Жыл бұрын
ተመስገን ደስ ይላል።
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Жыл бұрын
እኔ አስገድ ያለበት ሁሌም እስከ ማጫርሻ ሰማሎ ምን አይነት የትባርክ ኔ ግን 🥰🥰🥰🥰
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
ኮሜተሮች ተረጋጉ ወላሂ ወደልጅ ብልጥ ነው በተለይ ቤተሰብ የማያከበር ወደ በጣም አሰቸጋራ ነው እኛ በማናቀው ነገር አንፍረድ
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 5 ай бұрын
በትክክል የሰው ሰይጣን የኔ ሰውየም የሚስት ዘመድ ይላል ድፍት ያርጋቹሕ እናት ከልጅ ጋር እማትኖርበት ዘንድ
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 Жыл бұрын
ማሻአላህ ❤በጣም ደሥ ይላል አላህ ያክብራቹ
@birhanekasee7723
@birhanekasee7723 Жыл бұрын
አለምሰገድ እውነት አንተ ከላይ የተሰጠህ ፀጋ መሰለኝ ብቻ ተባረክ እድሜ ጤናይሰጥህ እውነት የስንቱን ቤት ታደክ ፈጣሪ ይጨምርልህ ።
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታረቁ
@seblemesfin7116
@seblemesfin7116 Жыл бұрын
ከድር ጨዋ ሰነሥርአት ያለው ነው ብቸኛ ነው
@yateyate5014
@yateyate5014 Жыл бұрын
ተባረክአስታረክ
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын
❤❤❤❤ betam tileyalek gazetegnawu ❤ tebarek
@senimikiru305
@senimikiru305 Жыл бұрын
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙል እንኩዋን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች እንኩዋን በሰላም አለቀላችሁ በርቱልኝ
@fatimamohammed2454
@fatimamohammed2454 Жыл бұрын
እደት ደስ ይላል አላህ ያዛልቃቸዉ🎉
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 9 МЛН