አስደሳች መረጃ ከኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ተሰማ ካናዳ ጎዳና ላይ ወቷል የተባለው የልጄ አባት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 155,988

Eyoha Media

Eyoha Media

9 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 784
@giftiyimam3764
@giftiyimam3764 9 ай бұрын
እኔ እኮ በጣም ይገርመኛል የኢትዮጵያኖች ትብብር። ፍቅር የሆነ ህዝብ።
@amasnaku2738
@amasnaku2738 9 ай бұрын
በዚህ ቀንተው አይደል የሚፋጁን
@user-se2gp1vl5b
@user-se2gp1vl5b 9 ай бұрын
​@@amasnaku2738ትክክል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
​@@amasnaku2738😢😢😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
ታድይ ማነው እሚጋደለው??? ይገርመኛል!!!
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 9 ай бұрын
​@@welansatesfaye5384 እሚጋደለው እኮ ህዝብ አይደለም ጥቂት ፕለቲከኛች የስልጣን. ሽኩቻ እና የዘረኝነት. የጎሳ ጥላቻ ካስር ያላነሱ ያብይ ቅጥረኞች የኦነጎች ጥርቅም ናቸው ህዝቡን ሰላም የሚነሱት ሁሉም ሰው. በሰውነቱ ይዋደዳል ይረዳዳል. ከህዝቡ ችግር የለም ከባለስልጣኔቹነው ችግሩ
@user-hm7mk9kg4b
@user-hm7mk9kg4b 9 ай бұрын
ስደት ሲወጣ ብዙ ፈተና አለ ቢሰራም ኑሮ ከባድ ነው ሀገር ያአለ ሰው መቼም አይረዳም
@user-yx4tz5es3r
@user-yx4tz5es3r 9 ай бұрын
አይረዱንምኮ ሥደት አይሞላም የፈለገ ቢሆን
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 9 ай бұрын
ትክል! ሴትዮዋ አሁን ባለበት ሁኔታ ሆኖ የምታወራው እናቱን አልረዳም እያለች ነው!!! ይህ ሰው ለልጁ አባት ሆኖ እንዲኖር ይህችን ሴት ህይወቱ ውስጥ እንዳትገባ ማድረግ ነው ይህ መልእክቴ አሁን ላስጠጉት የተባረኩ ሰዎች ነው ❤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 9 ай бұрын
ተባረክ፤አለምሰገዲ
@user-xl2gf6rw4z
@user-xl2gf6rw4z 9 ай бұрын
He is drug addicted what are you talking about? He choices his life to be this way
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Hewotun adanechilet
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 9 ай бұрын
በሰው ሀገር ያገዛችሁት የረዳችሁት ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አላህ ጤናውን ይመልስልት የመዳም ቅመሞች አላህ ከክፉ ነገር ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 9 ай бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@user-oz6wf3tg7t
@user-oz6wf3tg7t 9 ай бұрын
Aman yena wde❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 9 ай бұрын
AMYN
@user-gy1ue1rj5p
@user-gy1ue1rj5p 9 ай бұрын
አሜን🙏
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 9 ай бұрын
እዉነት ብለሻል እሕቴ ሥት አለ በሖዳቺን
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 9 ай бұрын
ከወደቀበት ያነሳችሁ እህቶች እና ወንድሞቻችን እግዚያብሄር አምላክ አለሁ ይበላችሁ ።የኛ ህዝብ እውነት የተለየን ነን ክፉዎች ኢትዬጲያን አይመጥኑዋትም እናንተን ግን የኢትዬጲያ አምላክ በስደት ሃገራችሁ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያኑራችሁ ተባረኩልኝ አሜን ።❤❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 9 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🙏❤️🙏❤️🙏
@generalZara-ot5ce
@generalZara-ot5ce 9 ай бұрын
No one pick me up I never been in a street never I was attacked by Eritrean. I was just simply sleeping in play ground
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 9 ай бұрын
​@@generalZara-ot5ceI am sure you are from Tigray 😂😂😂
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው ተባረኩ የረዳችሁት እናመሰግናችዋለን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረካት ሴት ናት፣ በእሷ ምክንያት ደጋፊ አገኘ አጉል ሞት ከመሞትም ተረፈ። እህታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾
@fikertesema1872
@fikertesema1872 9 ай бұрын
አይ የእኔ እህት የውጭ አገር ንሮ እናንተ ሳትሆኑ እኛ ወያለንበት ብንናገር ይሻላል ህይወት ምንም አትሞላም የሞላች የሞላች ነው አለም ሰገድ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ አድርገህ አስረዳት🙏🙏🙏🙏
@LifewithHannah124
@LifewithHannah124 9 ай бұрын
Enesu men alebachew kuch belew becha sewen judge yargu
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 9 ай бұрын
@@LifewithHannah124 ፦ አባባሏ አልገባሽም ። እኛን ይተው ግን ቤተሰቦቹን እንኳ ቢጠይቅ ማለቷ ነው ደሞ አንድ አንድ ሰዎች ሃገር ለቀው ሲወጡ ባህሪያቸውም የሚቀየር አለ ከጽጋባቸው የተነሳ ሰማይን በርግጫ ካልመታን የሚሉ ። የሃገራችን ባህሉ እምነቱ አኗኗሩ ሁሉ አላስፈላጊ ነው ብለው የሚያስቡ ከተፈጥሮ የተሰጣቸውን ጥቁር ሆኖ እንኳ መፈጠር የሚያበሳጫቸው ጥጋበኞች ሞልተዋል እንደዚህ አይኖቶቹ እውነቷን ነው የህመሙ መጀመሪያ ላይ ናቸው ።
@ethopiagr
@ethopiagr 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢በጣም ያየው ያውራው😢😢
@genetkonjo
@genetkonjo 9 ай бұрын
እውነት ነው
@user-se2gp1vl5b
@user-se2gp1vl5b 9 ай бұрын
ልበቅኖች ወገነኖቻችን እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 9 ай бұрын
❤️🙏🕊💚💛❤️🕊
@genetkonjo
@genetkonjo 9 ай бұрын
አሜን
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 9 ай бұрын
አንተ ልጅ በእውነት እግዚአብሄር ለብጎ ምግባር የሚጠቀምብህ ስው ነህ ተባረክ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ነች
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 9 ай бұрын
ተረዱት ኑሯችሁን ኑሩ ፀልዪለት ከአእሱ ምንም አትጠብቁ ከዚህ በዃላ ለመነሳት ሊያዳግተው ይችላል አይዟችሁ ሰርታችሁ ብሉ የውጪ ሃገር ኑሮ ከባድ ነው
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
Fikrte ከእሱ አሁንም ድሮም መቼ ጠበቀች እሱ ለእርሱ መቼ ሆነ ሲጀመር እስዋ ምንም ስለማትፈልግ እና በእራስዋ ስለምተማመን ነው ይከው እየኖረች ነው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 9 ай бұрын
ጎዳና፡መውጣቱን፡እንጂ፡ከእሱ፡ምን፡ፈለች፡አሁን፡ለራሱም፡አልሆነው፡የሰው፡ሀገር፡ፈተናነው
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 9 ай бұрын
ኮመንት ባትሰጪ አትሞቺም እኮ ማነሽ ገለቴ እስካሁን ያኖራት እሱ አይደለም ከጎዳና አነሳችው እንጂ
@alemkebede5614
@alemkebede5614 9 ай бұрын
አይገባትም በናትሽ😢😢ታወራለችችች ውይይይ
@infinitelove3840
@infinitelove3840 9 ай бұрын
Lik nesh eko lela sew nur endet ybalal lerasu yalhone sew
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 9 ай бұрын
ይህቺ እህት ምክንያት ባትሆነው በህይወት አይገኝም ነበር! እህትና ወንድም እያሉት ያልፈለጉት! የልጁ እናት ፈለገችው! ይገርማል!
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 9 ай бұрын
የኔ እህት ስነስርአት ያለሽ መልካም ሴት ነሽ ባንቺ ምክኒያት እይወቱ ታደገ ለልጅሽ ስትይ ነው ሚዲያ የወጣሽው እናትነት እንዲህ ነው ልጅሽ ጎሎበት አይደለም አባቱን ማዳን ችለሻልና ላንቺ ትልቅ ምስጋና አለኝ እግዚሀብሄር ይባርክሽ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
አለም ሠገድ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ እዳተ ትሁትና ሠው አክባሪ ቢኖር ኢትዮጵያ ሠላሟ ይመለሥነበረ እንወድሀለን ለገሬ ኢትዮጵያ ሠላሟ ይመለሥ
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 9 ай бұрын
በሰው አገር የረዳችሁት መልካም ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር እናንተን እና የናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክላችሁ
@genetkonjo
@genetkonjo 9 ай бұрын
አሜን
@BeziBe
@BeziBe 9 ай бұрын
ተመስገን ከጎዳና መነሳቱ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ከሁሉ ቀድሞ ስለደረሰለት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 ቀሪውንም ዘመኑን እግዚአብሔር ይርዳው 🙏
@37118
@37118 9 ай бұрын
መውደቅ እና መነሳት የስደት ዋናው ፈተናው ነው ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል ይባላል በርታ ወድሜ ፅልይ ይሄ ከባድ ግዜያት አልፎ እንደ ታሪክ ታወራዋለህ ጠንክር ተነስ 🙏🏾
@generalZara-ot5ce
@generalZara-ot5ce 9 ай бұрын
Eritrean they shot me in a head broken my two arms I went with helicopter 🚁 hospital after I back my house I feel in secure. I went play ground zone and lie down. An enemy took a picture of me and send it to her.and she talked lots of lies .this media is against my life
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 9 ай бұрын
የኛን የስደተኞችን ሂወት የሚያቀዉ አንዲ አላህ ብቻ ነዉ😭 ብዙ ደመዝ አልሽ እህቴ ስንት ነገር አለብን አንዳደዜ እራሳችንንም ማሸነፍ ያቅተናል የፈጠረን ጌታ ብቻ ለሀገራችን ያብቃን ስደተኞች ማለት በብዙ ፈተና ስቃይ የተሞላበት ሂወት የምንኖር ሰወች ነን
@LifewithHannah124
@LifewithHannah124 9 ай бұрын
Tekekel tesedo yemiyawek becha new legebaw yemichelew
@addiszebre5049
@addiszebre5049 9 ай бұрын
ትክክል
@genetkassa9310
@genetkassa9310 9 ай бұрын
You correct she blame simply
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
በጣም እውስጡ ያለ ሠው ያውቀዋል😢
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 9 ай бұрын
አለምሰገድ ወንድሜ የኛ ጠበቃችን ነህኮ ውጪ ያለነውን ስለተረዳኸኸን እናመሰግናለን ❤
@tigist9810
@tigist9810 9 ай бұрын
በእዉነት ዓለምሰገድ አገላለፅህ በጣም ተመቸኝ የዉጭ ኑሮ የሚያዉቀዉ የቀመሰ ሰዉ ብቻ ነው
@user-vu4pf8fs1l
@user-vu4pf8fs1l 9 ай бұрын
የሰርጉት ነገር እንዴት ሆነ ቢፈተላት ደስ ይለኝ ነበረ እህቶችዋ ወደ ልቦናቸው ቢመለሱ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 9 ай бұрын
ምን ይዤ አገር ያስራሳል አሉ😢😢 እግዚአብሄር ሆይ ጎደሎየን ሞልተክ አገሬ አስገባኝ ❤🎉
@yeneyene3427
@yeneyene3427 9 ай бұрын
😢
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 9 ай бұрын
ትክክል
@tegestejade2671
@tegestejade2671 9 ай бұрын
💔😭🙏🕊💚💛❤️🕊
@genetkonjo
@genetkonjo 9 ай бұрын
አሜን🙏 ሁላችንም በሰላም ያስገባን
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 9 ай бұрын
ለምንድነዉ ዉጪ ያለ ሰዉ መርዳትን እንደ ግዴታ የምታረጉት እኛ ስንት መከራ ነዉ ያለብን መቼ ነዉ ግን ሀገር ቤት ያላቹ ሰዎች የምትረዱን 😡 የልጁ ጎዳና መዉጣት ሳይሆን አለመርዳቱ ነዉ ያሳሳበሽ ራሳቹ ጥራቹ ኑሩ
@lucypeterson1399
@lucypeterson1399 9 ай бұрын
ትክክል ግዴታ ውጭያለ ብቻ ምን ማለት ነው ባህል አደረጋችሁት
@MimiMimi-wn4rk
@MimiMimi-wn4rk 9 ай бұрын
Lelawe yekerena Lijun merdat gidetaw neber !!!!
@fozyaseid4832
@fozyaseid4832 9 ай бұрын
Mn atefach ahun esua demo tru sera kalew tru nuro new minorew merdat neberebt ezih ager keserash fua blsh new mtnoriw enkuan le and leji
@mariamawits3689
@mariamawits3689 9 ай бұрын
​@@lucypeterson1399genzeb kesemay yemizeneb new yemimeselachew agerbet yalut. Nobody understands how difficult it can be for some people! I'm glad he's seeking help and get better!
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 9 ай бұрын
Thanks sister you said well.
@Siniknesh-fm1hh
@Siniknesh-fm1hh 9 ай бұрын
ኢትዮጵያኖች በሔዳችሑበት ሑሉ እግዚአብሔር ይርዳችሑ አሑንም ፍቅራችሑ ይብዛ ጌታ በወርቅ ቀለሙ ይፃፍላችሑ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 9 ай бұрын
የተባበራችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ጎዶሏችሁን ይሙላላችሁ 🙏
@user-gi2bc5dy2v
@user-gi2bc5dy2v 9 ай бұрын
የእኔ ወንድም አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፉ አይንካህ አባቴ❤❤❤❤❤
@berukjohny2507
@berukjohny2507 9 ай бұрын
እናትና አባትን መርዳት ከበረከት ሁሉ የሚበልጥ በረከት ነው። ነገህን በቁጭት እንዳትኖሩ ያደርጋችኋል ።ተባረክ የሚለው ቃል አለው ነገር እኔ ምስክር ነኝ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
እኔ በጣም በጣም እሚገርመኝ ኢትዮጵያውያን ነን እሚሉ እንዴት አይነት ደግነት ከመጠን በላይ ነው እሚያደርጉት ማነው ታድያ እሚጋደለው እሚደባደበው?????
@titima142
@titima142 9 ай бұрын
እሱ አደል ሚገርመው
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 9 ай бұрын
😢እስኪ ሁላችንም በየሃይማኖታችን እነፀልይ የዋህና ምስኪኖች ነን እኮ
@Godisgood410
@Godisgood410 9 ай бұрын
የሚያባሉን እኮ ፖለቲከኞቹ ናቸው ለወንበራቸው መራዘሚያ ህዝብማ ድሮም ሰላም የሆነ ህዝብ ነው
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 9 ай бұрын
መንግስት😮😮😮
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 9 ай бұрын
ስይጣን ነዋ ምን ይስራ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 9 ай бұрын
እኔም ለ2 አመት ወጥቼ 11 አመት ሆነኝ ስደት አይሞላም ብዙ ችግር አለ የወረቀት እህቴ ስደትን ያየው የቀመሰው ብቻ ነው የሚያውቀው ለማንኛውም የልጅሽ አብት እንኳንም ተገኘ እግዚአብሔር ይማረው በሰላም ከቤተሰቡ ጋር ለመገናኘት ያብቃው ጋዜጠኛ አለምሰግድ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤ እንዳንተ ያሉ ትህትና የተሞላቸው እውነተኛ ጋዜጠኞችን ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ቅንነትህ ደስ ሲል ተባረክ 🙏🏾❤️ ሱስ መጥፎ ነገር ነው ስውዬው እድለኛ ነው ቅን ስዎች እየረዱት ስለሆነ እግዚአብሔር ይድረስለት 🙏🏾
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 9 ай бұрын
እንኳን ድስ አላችሁ❤ ያለመርዳቱን በተመለከተ እንደ እኔ አረዳድ ውጭ ሲኖር ብዙ ነገሮች አልጋ በአልጋ አይሆኑም ባለመርዳቱ አትቀየሚው አሁን እንዴት አገግሞ ውድ ኖርማል ህይወቱ የሚመለስበትን ነገር በፀሎትም በሞራል እርጂው እባክሽን የአንቺ እሱን በሞራል መርዳት ትልቅ እርዳታ ነው ❤
@mounasager4940
@mounasager4940 9 ай бұрын
አለምዬ ምን አይነት ብሩክ ነህ አንደበተርቱህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም እግዚአብሔር ያግዝህ🙏🏾
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 9 ай бұрын
አለም ሰገድ በጣም ጥሩ ወንድም ነህ እኔ ኤርትራዊ ነኝ በሰደት ብዙ ውጣ ውረድ አለበት ሰው በአገሩ ነው ኩራቱ አገራችን ሰላም ያርግልን ስደት ያልመከረው ይመክረው ስራ ማጣት አለ ያልሆነ ሱስ ያጠቃሃል መጥፎ ሰው ያላሰብከው ወደ ሱስ ይገፋፉሃል የመጨረሻ ያርግልን የልጁ እናት የልጆዋ አባት ሽግር አለወቀችለትም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
ይሄንን መራራ ስር ከህይወቱ ነቅሎ የሰላም እና የእረፍት ህይወት ለልጁ ለአንቺ እና ለቤተሰቦቹ ሁሉ ይስጥልን የእኔ እህት!! ቸር ወሬ ስላሰማኸን እጅግ በጣም እናመሰግናለን አለምሰገድ!!
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 9 ай бұрын
እውነት ቆንጆ እናትነሽ የምር አንደበተ እርቱ እናትነሽ ኑሪልኝ 😍😘😘😘😘😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😘
@lomitube2973
@lomitube2973 9 ай бұрын
አለም ሠገድ እግዚብሄር ይሥጥህ አረ ሥደት ላይ መቼም አይሞላም ሚሊየን ቢከፈለን አይበረክትልንም😢
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 9 ай бұрын
አንቺ ራስሽ አነጋገርሽ በጣም አሳማኝ የሆነ ነገርነው የምትናገሪው ጎበዝነሽ ጠንካራ በእውነት ታስታውቄያለሽ አንደርስታድ አለሽ ለልጅሽ በቂነሽ ጠንካራ እናትነሽ😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 9 ай бұрын
የጋዜጠኛው አቴንሽን ለሙያው የተሰጠ አቦ ተባረክ❤❤❤❤❤
@neza1152
@neza1152 9 ай бұрын
እኔ በዮሀሚዲያ ከቀረቡሰወች የዚችሴት ታሪክነው አይገባኝብሎየቀረው ስትፈልግ ትወቅሳለች አዘኔታነው የጥላቻነው ምንድነው እዴ ?
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ረዳችሽ እህቴ የእኔ አስተዋይ ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ🙏
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 9 ай бұрын
ዓለምሰገድ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ ዊነትእንደዚህ ያኮራል ፈጣሪ አምላክ ወደ ነበረበት ይመልሰው አይዞሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 9 ай бұрын
የኔ አህት አሁንም ከአለፈው። ሕይወቱና ሰሕትት የሚማር ያድርገው ብለሽ ፀሎት አድርጊ !!!
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 9 ай бұрын
የምር ድንቅ ሴት ነሸ መልካም ለእራሴ ነዉ
@titima142
@titima142 9 ай бұрын
ደጋግ ኢትዮጵያውያን ኑሩልን እንዲ ስንተዛዘን ደስስስስ ይላል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 9 ай бұрын
የእዮሀ 🌼ሚዲያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 ай бұрын
ቤተሰቦቻችን ከልጆቻችን አፍ ነጥቀን ረድተናቸው ያረዱን እህት ወንድሞችስ ምንሊባሉ ይሆን !!!!😢😢😢
@User-lu8gn
@User-lu8gn 9 ай бұрын
ከልጅ አይበልጥም አትሸጪ ሰተሸም ራሱ 1 ቀን ከሄድሽ የተቸገርሽ ከመሰላቸው ፊት ይነሱሻል ሰለደረሰብኝ ነው።
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 9 ай бұрын
@@User-lu8gn እውነት ነው :: አረዱኝ ! ከክህደታቸው በላይ እንደዚህ አይነት አረመኔዎች መሆናቸውን አለማወቄ ነው የጎዳኝ :: አይደለም ለእኔ ለእህታቸው ከ20 አመት በላይ ለእነሱ ለኖርኩት ይቅርና ለሰው ልጅ ፍጥረት ያደርጉታል ብዬ ለሰከንድ አስቤው አላውቅም ግን ሁሉን የሚያይ እግዚአብሔር የስራቸውን ያጭዳሉ :: ጀምረውታልም :: እንኳን ክፍፋት ሰርተን መልካም ሆነሽም ዘንድሮ ፈተናው ቀላል አይደለም ::
@Iyerusalem5433
@Iyerusalem5433 9 ай бұрын
መገኘቱ እግዚአብሔር ይመስገን። ይንን በማድረግሽ ያስመሰግንሻል። ግን ያልተረዳሽው ነገር በሁለት አመት አንዴ ቢመጣ አልሽ ? አይይይ 2አመት አኮ ካናዳ ላይ ገና የሀገሩ ሲስተም ውስጥ ሀ ብለሽ የምትጀምሪበት ነው። በዛ ላይ ስጋ ቤት የሚሰራ ከሆነ ያለውን መከራ የተረዳሽ አትመስይም። በዚህ ላይ ብዙ የመኖር አክሰስሽን የምታጪበት ብዙ ምክንያቶች አሉ። ያውም ሱስኛ ከሆነ። እና ከሀገር የወጣ ሁሉ ይሳካለታል ማለት አይደለም። ከሀገሩ ሳይወጣ የህይወት ትርጉም ሳይገባው የኖረ ሰውን አንቺ እራስሽ በትዳር አብረሽው ለመኖር ያልቻልሽ ሰውን ከሀገር ስለወጣ ብቻ ከእሱ ያልሆነ personality መጠበቅሽ ገረመኝ።ካናዳ በየወይም አሜሪካ ስለተኬደ ብቻ successመጠበቅ ስህተት ነው። ማውራት በቦታው ተገኝቶ እንደመኖር አይቀልም አና እህት ጥሩ ማድረግሽ እንዳለ ሆኖ በማታውቂው የስደት ህይወት ግን ማብራሪያ ባትሰጪ ባይ ነኝ።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 9 ай бұрын
በሁለት አመት እንኳን እትዮጵያ መሄድ እራስ መቻል ራሱ ይከብዳል
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 9 ай бұрын
ስጋ ቤት ነው የሚሰራው ስትል ግን ገብቷቷል? በጣም ሀብታም አደረገችው። ልጅቷ ለየመንደሩም መርዳት የሚችል ባለሀብት መስሏታል። ወይ አለማወቅ
@yelgademoz8839
@yelgademoz8839 9 ай бұрын
Egziyabher yestehe Ethiopia Yale sewe wechi hager chiger yale aymeselachewem
@yetmendale4930
@yetmendale4930 9 ай бұрын
እኔ ግን ምን እንደምልህ አላውቅም ጌታ ብርክ ያርግህ አለምዬ ይሄ በጎ አስተሳሰብህ አይወሰድብህ መልካም ሰው ደግሜ እልሃለሁ መልካም ሰው ነህ ሰው የሚለውን በአንተ ውስጥ ነው የማየው
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 ай бұрын
አቤት የኢትዩጽያኖች ትብብር እደት ያሰደሰታል አለም ሰገድ አተ የተባርክሰውነህ ዘመነህ ሁሉ ይባርክ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 9 ай бұрын
ሆስፒታል ከገባ ካልጋሪ ነው እና ሆስፖታሉን ብትነግሩን እኛም ሄድን እናየዋለን ፃፈልን።
@Miku-fp6ui
@Miku-fp6ui 9 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባረክ ህ አገርቤት ያሉ ሰዎች ገንዘብ የሚታፈስ ነው የሚመስላቸው የሰውይውን ችግር እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያቀው እንዴት ነው የምታስበው ወደአገር ሲመጣ ምንይዤ እያለ ነው::
@user-fz8vc2lg8h
@user-fz8vc2lg8h 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያውያኖች ፈጣሪ ይባርካቹ በእውነት
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 9 ай бұрын
እሰይ እንኩዋን በህይወት ኖረ ነገ ሌላ ቀን ነው ከፈጣሪ ጋር ታሪክ ይቀየራል አምናለሁ የልጁ አባት ያድርገው ፈጣሪ አሜን።❤❤❤
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 9 ай бұрын
አሚን ልጁ አልላህ ያሳድገው
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj 9 ай бұрын
Best journalist ever and positive
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቀድሞ ባልሽን /የልጅሽን አባት ደረስሽለት በጣም ቅን ሰው ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ ልጅሽንም ክርስቶስ በሞገስ ያኑርልሽ ,,አለምሰገድ አንተን ድልድይ አድርጎ የተቸገረ ይረዳል ያዘነ ይፅናል ለዚህም ተመርጠሀል እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ከነቤተሰብህ❤❤,,,,,
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 9 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን እኮ ደግ ነን ፈጣሪ በየተበታተንበት ሰላም በረከት ያድልልን ማን እንደወገን
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 9 ай бұрын
አለምሰገድዬ ምንአነት የታደልክ እድለኛ ነህ ስብና ጨዋነት ማዳመጥ በአጠቃላይ ሁሉም ያደለህ አላህ ዘመንህ ይባርከው እህታችን ጎበዝ ጀግና የልጅሽ አባት ጤናው ይመልስለት
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 9 ай бұрын
እንኳንም አብሮሽ ያልኖረ ከባድ ሴት ነሽ ቢያንስ ለልጁ ስትይ ክፉ አትናገሪ
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 9 ай бұрын
ምን ተናገረች. አንች ብትሆኝ እንካን ልፈልጊው. ይቅር እና. የራሽን ጉድፍ እይ. ይች ሴት አስተዋይ ነች. አብራው ላልነሮ ወንድ ጎዳና ወጣ ብላ እዲረዳ ማድረጓ በራሱ. ትልቅነት ነው.
@lidyawo4575
@lidyawo4575 9 ай бұрын
ምንም ይሁን ምን እንኳን ተገኘ የደረሳችሁለትም እግዚአብሔር ይስጣችሁ የጭው ሀገር ኑሮ አንዳንዴ ያልተጠበቀ ነገር ይፈጠራል
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 9 ай бұрын
አለም ሰገዲ ወዲማችን ትህትናህ ለዘላለም ይኑር ወዲማችንም አላህ ይዲረስለት
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 9 ай бұрын
አለምሰገድ እናመሰግንሃለን
@samigola
@samigola 9 ай бұрын
የጋዜጠኛው አንደበት እና ትህትናው የሚገር ነው አቦ ተባረክ የተናገርከው ሁላ ትክክል ነው ስደት ላይ ምንም አይሞላም ብቻ አምላክ ይጠብቀን እንጂ ኑሮስ ከባድ ነው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
እግዚአብሔርይስጥልንየትዮጵያኖችሁ ኑሩልኝ እንደዚነው ሰው መሆነ እንኳን ደስአለሽ❤❤❤❤አንቺ ቅንሴትነሽ አንዳዳዶችቢሆን ይደፋነው የሚሉት።ተማሩ ክፉ የምትሆኑ
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 9 ай бұрын
የኔ እናት ስደት እኮ እንዳሰብከው አይሆንም መጥፍ ጓደኛ ጎረቤት በመተት አፈር ድሜ እያሳዪን ለመኖር አቅቶን ነው የምንኖረው ሰርተን ባዶ መሆን አለ ዉላዲት አምላክ ትማረው
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 9 ай бұрын
Kotetetam kotetakotet
@selamselina1321
@selamselina1321 9 ай бұрын
​@@gheremewaraghaw4993ምን አደረገች ኮተታም የምትባለው
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 9 ай бұрын
​@@gheremewaraghaw4993😂😂😂😂
@user-se2gp1vl5b
@user-se2gp1vl5b 9 ай бұрын
የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ህዝብ የምንታወቀው በፍቅራችን ነው አሁን የመጡብንን ቅንቅኖች እግዚአብሄር ገለል ያድርግልን እንጂ
@yonas9945
@yonas9945 9 ай бұрын
አሜን
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 9 ай бұрын
አሜን(3)
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 9 ай бұрын
AMYN
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 9 ай бұрын
Yeah, Amen
@godisgreat3507
@godisgreat3507 9 ай бұрын
ውይ አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ!! እህቴ ሆይ አንቺም ተባረኪ ለልጅሽ ስትይ ላደረግሽው መልካም ነገር ተባረኪ፡፡ ለሁሉም ሚዲያን ለበጎ ስለተጠቃማችሁበት እና አንድ ወገን አንድ ዜጋ ለማዳን ስለረዳችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡
@omj326
@omj326 9 ай бұрын
ወንድም አለም ምሰጋናዬ ይድረስህ ! ማህሌት ብርቱ እህት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምር በርቺ ለልጃችሁም ብርታት ይሰጥሽ።
@asnakechwerkuabebe9995
@asnakechwerkuabebe9995 9 ай бұрын
ለወንድማችን የደረሳቹለት ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 9 ай бұрын
ወይ ወድማችን ምክርህ ተመቸኝ በተለይ ማኩረፊያ አለን ያልካት ቃል ልቤ ገባች አወ የኢትዮ ሰዎች ተረዱን ስደት በጣም ብዙ መከራ አለብን
@Massawa2002
@Massawa2002 9 ай бұрын
ማህሊት ጠንካራ ሴት ነሽ ልዑል እግዚአብሔር ከኣንቺው ጋር የልጅሽ ኣባትም ወደ ስላም ይመልስው :
@MettorFamily
@MettorFamily 9 ай бұрын
She is so wise 🥰🥰🥰
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 ай бұрын
ሞልቶ ይማረው ለልጁሲል አቺን ጀግና ሴት ነሽ❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 9 ай бұрын
I have a big respect for the genuine journalist!!!!
@generalZara-ot5ce
@generalZara-ot5ce 9 ай бұрын
Do not respect him .he is billing my name .I never been in a street. Eritrean shot me in a head .my two arms are broken. They picked me Canadians with helicopter 🚁 after I got Lil bit wel I back my house .I found my house completely Robbed. I feel in secure and don't want stay my house I went play ground zone &I lied down. An enemy took picture of me and send it to my ex. Wife in Addis. She talked shit .
@abebayimermekonn-fs8hn
@abebayimermekonn-fs8hn 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ሴት ነሽ እዉነት እሱም ፈጣሪ ወደራሱ ይመልሰዉ የረዳችዉት ሁሉ ተባረኩ 🙏
@mbet1840
@mbet1840 9 ай бұрын
ውይ ተመስገን እኔ ልጁ የአባቴ ነገር ያገበግበኛን ሲል ስለሰማሁት በጣም እያስብሁ ነበር እንኳንም ከሰው ተገናኘ ወደ እራሱ እንዲመለስ ፈጣሪ ይርዳው ልጁን ግን የስነልቦና ባለሙያ ጋር ቢገናኝ ጥሩ ነው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አንቺን ግን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ። እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ ጀግና ነሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ 🙏 ዓለምሰገድ መቼም በጣም አድናቂህ አክባሪህም ነኝ ግን አሁን የተከራከርበት አልስማማበትም አይሞላም አዎ አይሞላም እንዲሞላ የሚያደርገው እራሱ ባለቤቱ ነው ። እንኳንም ልጇ ከእጇ አልወጣ ።
@shegeralmazk
@shegeralmazk 9 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ቤተሰብ በጣም ከባድ ነው ስደት እግዚአብሔር ይረዳው ምን ችግር እንዳለበት ማን ያውቃል ጤነኛ ሰው እንኳን ለራሱ ቤተሰብ ልጅ ለማንም ሰው መረዳት ማስብ ያስፈልጋል
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 9 ай бұрын
አለም ሰገድ የዛሬው ወግህ የእኔን ታሪክ ይመስላል እኔ ከአገሬ ከወጣሁኝ 18 አመት ሆነኛል በጣም ተበሳጭቼ እያመመኝ አለሁ !
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 9 ай бұрын
መጨነቅ ትርፉ በሽታ ነው። ታመሽ መረሳትም አለ የኔ እናት ጠንክሪ አትጨናነቂ ቤተሰቦችሽን ለማየት ጣሪ ፀልዪ እግዚአብሔር ያሳካዋል❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 9 ай бұрын
በጉጉት ነበር የጠበኩት እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን አለምሰገድ የኔአዳማጭ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናሲትነሽ ልጅሽ ይደግልሽ የልጅሽ አባትም መጨረሻውይመር እህትወድሞቸጭእስኪ ላገራችን ሰላም በየምነታችን እፀልይ ጭቀቱ ሊገለነውእኮ ፍትህ ለተጋፋው አማራ😢
@asmeman7193
@asmeman7193 9 ай бұрын
ምን ላድርግ ወንድሜ የልቤን ነው የተናገረቀዉ Thank you brother big respect 🙏
@alemhassen7261
@alemhassen7261 9 ай бұрын
የሚከፈለው እኮ ከቢል ላያልፍ ይችላል የኔ እናት እባካችሁ ውጭ ላለነውም እዘኑልን
@yodittogo1374
@yodittogo1374 9 ай бұрын
True
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 9 ай бұрын
Thank you for helping her and her family. Ethiopia needs a journalist like you more and more. You are a great journalist and good person.
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 9 ай бұрын
What a wise man!!!!!! ❤❤❤❤he understands everything ❤
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 9 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ
@enaniwesen9425
@enaniwesen9425 9 ай бұрын
የኔ እህት የካናዳ ኑሮ አች ደምትይዉ አደለም እጅግ በጣም ከባጅ ነዉ ለወዱማችን ጤናዉንጌታ ይመልስለት
@elsahailu6066
@elsahailu6066 9 ай бұрын
መልሰሽዋል እኮ እሱ የጤና ችግር ቢኖርበት ወይ የገንዘብ ችግር ይኖርበት ይሆናል። መምጣት እየፈለግን ለሁሉም አናስደስትም ብለን እንቀራለን
@fikertesema1872
@fikertesema1872 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሀገራችን ያብቃን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ሁላችንም በሰው አገር ያለነውን ወንድም እህቶቻችን
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 9 ай бұрын
በእውነት ስነሰርዐት ያለው አስተዋይ ነህ በርታ
@Miku-fp6ui
@Miku-fp6ui 9 ай бұрын
እኔ ግን አቅም ቢኖረኝ ሴትየዋን እስፖሰር ሆኜ ወስጄ አት እንደ ዚህ እንደመፍረድ ቀላል መሆኑን እና በሁለት አመት ወደሀገር ቤት እንደምትመለስ ማየት እፈልግ ነበ ግን ያለው ፕሮሰስ አስቸጋሪ ነው::
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 9 ай бұрын
እባክሽን የሰዉ ሀገር ኑሮ ከባድ ነዉ አትዉቀሽዉ :: ያገዝት ዘመናቸዉ ይባረክ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
you're crazy tooking alot you what he work
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
You're say his words offensive You're big things You're really bad women
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
You're you great man alumsiged
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
news pepper guy you're really good person you're right way tank
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
You're right about that we Love you alumseged
@berryberry2124
@berryberry2124 9 ай бұрын
ወንድሜ አለም ሰገድ ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ደርባባው ወንድሜ ተመስገን የኛወንድምና እህቶች ውጭ ያሉት መቸም የሚኮራባቸው ነው መቸም ውጭ ያለ ብቻ ነው የሰውን ፍቅር የአገርን ፍቅር እርቀን ስላለን ለሁሉም ነገር ያመናል እስቲ ሀገር ያላችሁ እንዲህ ተሳሰቡ ተዋደድ ሌላ ምንም አልልም እህቴ ፈጣሪ ሁሉን አስተካክሎልሽ የሀሳብሽን ይሙላልሽ ይሄም ወንድማችን አገግሞ በሁለት እግሩ ቆሞ ፈጣሪ ትክክለኛውን መንገድ ይምራው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enush7338
@enush7338 9 ай бұрын
ወቀሳው ይቆይሽ እማዬ....ከሀገር የወጣ ሰው የሚያልፍበትን ችግር እሱና ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው::
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ወንድሜ እንደው ቃላቶች ያጥረኛል የሰውን ሀሳብ በጣም ስለምትረዳ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በቀል የእግዚአብሔር ነው
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 9 ай бұрын
ተባረክ አለምየ እዉነት ነዉ በርግጥ የገዘብ አያያዙን ስላላወቀበት ሊሆን ይችላን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Fiker123
@Fiker123 9 ай бұрын
እንዳየሁሽ ከሆነ. ብዙ ነገር ትደባብቂያለሽ ......የእኔ እርግማን አይነት ነው የሚል ሀሳብም ታንፀባርቂያለሽ .......ስላልረዳሽም ወቀሳ ነገር አለብሽ.......ብዙ ነገሮች አይብሻለሁ ግን ለማንኛውም እንደምንም ሀገሩ እንዲገባ አድርገሽ ፀበል አስገቢው የልጅሽ አባት ነው ሌላው ገንዘቡ መረዳዳቱ ከጤና በኋላ ነው ።
@genetasgedom7537
@genetasgedom7537 9 ай бұрын
እህቴ መጀመሪያ ጊዜ እራሱን መርዳ ያልቻለን ሰው አትውቀሺ ያለበትን ራሱ የውቃል እንዲድን በወቀሳ ሳይሆነ በመረዳት እርጂው
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 9 ай бұрын
አዬዬ ለዚህ ደረጃ ያደረሰው ምን እንደሆነ እሱ እና እግዚአብሔር ናቸው እሚያውቁት ምን ታውቂያለሽ በመናፍስት አሰራር ብኩን እንዲሆን ቤተሰቡን እንዳያስብ ተደርጎበት ቢሆንስ እንደዚህ ብኩን ማንንም እንዲያስታውስ ያደረገው የነቃ መንፈሳዊነት የገባው ብቻ ነው እንደዚህ ያለን ሰው እሚረዳው ዋናው እንኳንም ለልጁ በህይወት ኖረ ።
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለችሁ አግዝአብሄር ልቦናው ይመልስለትእህቴ አንችም መልካም ሴት ነሽ መልካሙን ነገር ከነልጅሽ ይግጠምሽ❤❤❤❤❤❤❤
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 9 ай бұрын
ምን ይዤ ልሂድ ነው ስንቱን ከሀገሩ የራቀው😢
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
ትክክል😢
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 ай бұрын
ምን ይዤ ልሂድ? እጅ እናእግራችንን የዘን ከመጣን ይበቃል።
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 9 ай бұрын
አትመፃደቂ ለጥቅም ብለሽ ከሱ ጋር እያለሽ ሌላ አግብተሽ ስትማግጪ አልነበር ስላልተሳካልሽ ሰዉየዉን አትዉቀሺ ተይዉ አታናግሪዉ አሁን ጥሩ treatment ነዉ ሚያስፈልገዉ.....ክፋ ሴት ነሽ ኑሮሽን ኑሪ አታስጨንቂዉ...
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 101 МЛН
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 80 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 101 МЛН