በመሞት ማደግ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 65,506

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Жыл бұрын

በመሞት ማደግ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Пікірлер: 129
@yuditashenafe5865
@yuditashenafe5865 Жыл бұрын
ያለሁት አረብ አገር ነው ግን የምትለቀው ትምህርት ሕይወት እኛበረታኝ ነው አምላክ ሰለ አንተ አመሰግናለሁ ሰደት ከባድ ቢሆን አምላክ በምንም መንገድ ያሰተምራለ ሰሙ ከፍ ይበል
@selinateklay717
@selinateklay717 Жыл бұрын
ተባረኪ
@raiyyoha6197
@raiyyoha6197 Жыл бұрын
Zemwnsh ylemlm🙏🙏❤
@miramarkos977
@miramarkos977 Жыл бұрын
Amenn Tabarki konjoo
@firaol9380
@firaol9380 Жыл бұрын
Geta yeradashal Hulu melkam yehonal ehte
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b 6 ай бұрын
Awo enem endanchi naye geta mengedu buzu naw ehite barchi geta melkam naw And Qani enamelkalen ❤🙏🙏
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞❤✟ነብሴ ሆይ!? ሀገሬ ሆይ!? ምድሬ ሆይ!? እነሆ ንጉሥሽ!!?✞❤✟ ““ለጽዮን ልጅ እንዲህ በሏት፤ ‘እነሆ፤ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ፣ በአህያዪቱና በግልገሏ፣ በውርንጫዪቱም ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።’ ”” - ማቴዎስ 21፥5 (አዲሱ መ.ት)
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
አአአአአሜን አአአአአሜን
@asterbelay540
@asterbelay540 Жыл бұрын
ለውጥ እድገት ነውየመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ሂደት ነው አቤት የጌታ ፍቅር እንዴት ግን ይህ ሁሉ ምህረት የማይገባኝ ትእግስቱ ያስገርመኛል በእውነት ይሄን ምክርና ትምህርት እንድንሰማ የራራልን ለዘላለም ይባረክ እርሱ ከገባ ጀምሮ ሰላም ብርሀን ሰውአድርጎኛል ድንጋዩን ልቤ በፍቅር ሰበረው:: ያላለቀ ቤት የገባ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ::
@RuthTinker
@RuthTinker 5 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@Konjo-pp5v
@Konjo-pp5v Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባረክ ዘኔ አመሰግናለሁ❤❤❤
@ruthfersha1717
@ruthfersha1717 Жыл бұрын
ነብይ ዘኔ ዛሬሜ ውይይይ ዶ/ር ነትህን ጥሩ አካሜ እንደሆንክ አይቻለሁ እንዴህ አየነቱን ፀጋ ያብዛልህ ❤
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@profittareku2817
@profittareku2817 Ай бұрын
መንፈስ፠ቅዱስ❤❤❤❤❤❤❤
@ashenafidimbo
@ashenafidimbo 5 ай бұрын
አሜን እግዛብሄር ይባርክህ አንደኛ
@filmona913
@filmona913 9 ай бұрын
Thanks doctor zenebe GBU 💙🙏🙏🙏
@mesayalemayehu3762
@mesayalemayehu3762 8 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@user-jo7il9kf6u
@user-jo7il9kf6u 3 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@user-wx5mu1gn2p
@user-wx5mu1gn2p Жыл бұрын
ተባርከህ ቅር ይብዛልህ
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
ዘኔዋ እግዚአብሔር ይባርክህ መልእክቱ በጣም ገብቶኛል እኔን ይመለከተኛል ሁሌ ስጋዬን አወራዋለው እገስፀዋለው አለዛ አይዘለቅም ገዥየ ነው የሚሆንብኝ እግዚአብሔር ይረዳኛል ይህ የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ነው ለኔ እግዚአብሔር ያብዛልህ ሰንነካ የተደበቁ ትንንሽ ማሙሾች ይወጣሉ ዘኔየ ይብዛልህ
@messikarem2989
@messikarem2989 11 күн бұрын
Uuuuufffffg ::😊😊😊 ተባረክ አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 😊😊😊❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@dagimgezahegn2562
@dagimgezahegn2562 Жыл бұрын
zemenochehe yelemelame yhun bezame yelke be blussed
@jo_charis
@jo_charis 3 ай бұрын
ፀጋን ያላወቀ ነገር ግን የዳነ ወንድም ዘኔ
@tsigehunde9458
@tsigehunde9458 Ай бұрын
amen amen geta yebarkhe
@tewabechsaba10
@tewabechsaba10 Жыл бұрын
E/r be nger hulu yibarkachu yabata birkane tebarekulgne
@wisdomacademy20117
@wisdomacademy20117 Жыл бұрын
ወደድኩህ ተባረክ
@procell3871
@procell3871 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱሳ የለውጠን በመንፈስ ❤❤❤
@mehirethaylemaryam-lp6gl
@mehirethaylemaryam-lp6gl Жыл бұрын
Beyesusem geta berek yargeh
@holyvision6455
@holyvision6455 Жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ዘንዬ… መንፈስ ቅዱስ ነው እየተናገረ ነው ወዳጄ የመንፈስ ቅዱስ መገለጫ እቃው ስለሆንክ ጌታዬን አመሰግናለሁ።
@nuhaminnuhamin1190
@nuhaminnuhamin1190 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ዘንየ ጥሩ ዘርን እየዘራህብን ነው እንወድሃለን 🍀😍💧🙏
@Richpodcast13
@Richpodcast13 Жыл бұрын
setate new 100% ሰው በእውነት በኢየሱስ ክርስቶስ ባመነበት ቅፅበት ድኗል የደህንነቱንም ዋስትና አግኝቷል። ነገር ግን አንድ ሰው ድነት በእምነት ነው የምንቀበለው ካለ በኋላ ላለመጥፋት መልካም ስራ መስራት ፣ አስራት መክፈል ፣ ሀይማኖታዊ ጥረቶችን ማድረግ አለብኝ ቢል ይህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም።
@mikymekuria
@mikymekuria 2 ай бұрын
በአንተ ሆኖ እግዚአብሔር የኔንም የብዙ ሰው ህይወት እየቀየረ ነው ተባረክ ዘኔ !!!😊
@messikarem2989
@messikarem2989 11 күн бұрын
Yes
@LidiyaLegese-mc1ye
@LidiyaLegese-mc1ye Жыл бұрын
God bless u znye
@selamawitgirum
@selamawitgirum Жыл бұрын
I'm very lucky to be here Holy spirit presence !! I'm at under construction ,,,,,,, Thank you Holy spirit and Thank you profit Zene for your commitment to serve your people!! Much respect 🙏🙏🙏
@nahomlove6497
@nahomlove6497 Жыл бұрын
ተባረክ የሚገርም ድቅ ትምርት ጌታ እየሱስ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
ዜንዬ ወል ካም መንፈሰ ቅዱሰ ወል ካም🌹🌹🌷🌷📖📖📖📖📖📖📖
@wendexeshetu7454
@wendexeshetu7454 Жыл бұрын
praise GOD i'm being choosen by him
@selomegeneta4832
@selomegeneta4832 Жыл бұрын
Essssay geta yebark
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@ebbamengistu9262
@ebbamengistu9262 Жыл бұрын
Geta Eyesus Yibarek!🙏
@yuditashenafe5865
@yuditashenafe5865 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ሰለ ትምህርት አምላክ አመሰግናለሁ በዚህ ዘመን የሚያሰፈልገው እንዲ ነው ቃሉ ምንድ ነው በለን እንድናነበ ነው ዘመን ቃል ነው የሚያሰፈልገው
@LidiyaMengistu
@LidiyaMengistu Жыл бұрын
Tebarekln yemigerm tmrt
@yonatantube
@yonatantube Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤🎉
@procell3871
@procell3871 Жыл бұрын
አምላክ ይባረክ ሰለ ትልቅ ትምህርቾህ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
@etetugerma8202
@etetugerma8202 Жыл бұрын
Aman segawn yabzalh ❤❤
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 Жыл бұрын
Powerful Message. You are blessed
@user-ng5ol9vz4m
@user-ng5ol9vz4m Жыл бұрын
ሃሌሉያ መንፈስ ቅዱስ እወድሀለው
@meazaberhe8910
@meazaberhe8910 Жыл бұрын
God bless you Prophet
@user-nq3sw3ou5w
@user-nq3sw3ou5w Жыл бұрын
የእውነት ድንቅ ትምርት ነው ለዚህ ዘመን ትውልድ ደና አድርጎ አፍርሶ ይሰራናል ተባረክ ነብይ ዘነበ ፀጋ ይብዛልህ
@habteg.hawariat7980
@habteg.hawariat7980 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘኔ ያልከው ሁሉ እውነት ነው መንፈስቅዱስ ብዙብዙ ቆሻሻ አመሌን ጠርጎልኛል ክብር ለመንፈስ ቅዱስ !!!!!!!!!!
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Essssyyyyeee Eyesuse geta newo diki kale tabrkilige EGZBHERE yebrkihi
@addiszele4182
@addiszele4182 Жыл бұрын
የተገለጠው የእ/ር ፀጋ የድናል!!!! ያኖራልም!!!!! በራሳችን ማስተዋል ለመኖር ከመሞከር ይኸው የእ/ር ፀጋ ይጠብቀን!!!!!
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የጌታ ሰው
@mekdytube2837
@mekdytube2837 Жыл бұрын
Betam nw yemewdhe tbark
@netsanetmuluwork4881
@netsanetmuluwork4881 Жыл бұрын
ዋው ጌታ ይርዳኝ መድሀኒቱ ኦሪጂናል ስለሆነ በየትኛውም ሰአት ቢወሰድ ይጠቅማል እንጂ ጉዳት የለውም 👏 ተባረክ ዘኔ 🙏🏾እግዚአብሔር ያግዝህ አንተ መልካም የሀገሬ ልጅ🙏🏾
@mekdiphonetastic824
@mekdiphonetastic824 Жыл бұрын
Thank you Jesus! Hallelujah
@tsegewirkie4163
@tsegewirkie4163 Жыл бұрын
Amen!! Amen Nebyi menfes kidus yelwethin 3hinm ye tazehinwen capsul bey 8 sehathu hindnwesed rashu menfes kidus yerdane 🙏🙏🙏Birkhi bellilhin
@ngatngat4814
@ngatngat4814 Жыл бұрын
Shalom kedusane yagata selamena saga yebezalahue tabarkue
@yaredethio2200
@yaredethio2200 Жыл бұрын
የእግ/ር ሰው ዘመን በሙሉ ይባረክ።
@addiszele4182
@addiszele4182 Жыл бұрын
ዘኔ እ/ር ይባርክህ!!!!! ወደ ራሳችን ወደ ውስጣችን መመልከት!!!!!! ተጠርተናል ነገር ግን ከተመረጡት ውስጥ ካልሆንን ከግብፅ ወጥተናል ወደ ተስፋይቱ ምድር ካልገባን ቅድስተ ቅዱሳን ገብተን የኃይልን በትር በየዕለቱ ካልተቀበልን ምንኛ ከንቱ ነን!!!! ከሠርን ማለት ነው!!!!! ጠፋን ማለት ነው!!!!! ልምምድ ላይ ነን!!!!!!
@mekdesbaye8765
@mekdesbaye8765 Жыл бұрын
Medres yemfelgebet bota ale getan endet metebek endalebgn temrebhalewu ..geta yibarkh
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 Жыл бұрын
ዘንኔ ተባረክ መንፈስ ቅዱስ ስላስተማረን አመሰግ ነዋለው እራሴን አንዳይ ስላ ስተማረኝ የተቸገርኩበት ነገር ስለሆነ በእውነት ጌታ ይባርክህ
@thealternate1532
@thealternate1532 Жыл бұрын
እረ ወይኔ እንዴት ያለ ትምህርት ነው!🙌🙏 ፀጋ ይብዛ ይትረፍረፍልህ🙏 ባስተማርከው ትምህርት አንተው እራስህ ተባረክ🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
አሜን ድንቅ ትምህርት ነው
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 Жыл бұрын
Getaa yibarkh ameeen ameeen hallelujah
@asterbelay540
@asterbelay540 Жыл бұрын
ይሄ እውነት ምን ያህል ሰው ያስተለዋል ጦርነቱ የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ዘመን ህን ይባርከው;:
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 Жыл бұрын
ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን።ፀጋ ይብዛልህ
@ganethailu7156
@ganethailu7156 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ነዉ ተበረክ
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ በዚ ፀጋ ያበርታህ የምለውጥ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ብርክ በል ውድ ወንድሜ በጌታ ወድሃለው
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Жыл бұрын
Amen amen amen amen keber legata leysuse ehuni tebarki gata ysuse ebarkihi
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 Жыл бұрын
AMEN dinki megeleti kbru legeta yhuin 🙌🙌❤️❤️ tsegaw ybzalin lemlim
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Ehziabeher Ybarkeh Denke Tmehert New
@merrysadiki6338
@merrysadiki6338 Жыл бұрын
Amen Amen
@hafizzakir6291
@hafizzakir6291 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወዳጄ💕💕
@zetsii7607
@zetsii7607 Жыл бұрын
Zenye geta abzeto ybarekeh yezmnu setotachen neh
@tinsae465
@tinsae465 Жыл бұрын
I fail to get delighted even though I'm blessing you all the day Zanisha
@einalam4831
@einalam4831 Жыл бұрын
ameeenn ameeenn
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
አሜን አሜን blessed
@eyesusgetanoweyesusgetanow3259
@eyesusgetanoweyesusgetanow3259 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@tsigeredawoldeab9338
@tsigeredawoldeab9338 Жыл бұрын
Oh my God very strong iMessage
@sosinazerihun7686
@sosinazerihun7686 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክርክ ያድርግ
@tamenesame7136
@tamenesame7136 Жыл бұрын
Ameen
@hanitaz9639
@hanitaz9639 Жыл бұрын
Zenye wedikalew geta ybarkik bedinet guday lay gn awezagebkegn. Ye Eyesus memtat tirgmu mndinew dinetin ene besiraye mefetsem kechalku? Yene melkam sira mengiste semayn mimetin kehon eyesus endihu meta malt nw?
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@mekdiphonetastic824
@mekdiphonetastic824 Жыл бұрын
GOD bless you more
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 Жыл бұрын
Zeneyy teberk..........
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
God bless you more and more
@asterbelay540
@asterbelay540 Жыл бұрын
ምን ናፈቀሽ ብትሉኝ በመንፈስ ማሸነፍ ጌታ የገባው ተፀድቶና ተሰናድቶ ባላለቀ ቤት ነው ይህ የፍቅር ንጉስ ::
@lamrotdesalegn6142
@lamrotdesalegn6142 Жыл бұрын
በትክክል
@abenezertesfaye8777
@abenezertesfaye8777 Жыл бұрын
Tebarek!
@namrudnaye2203
@namrudnaye2203 Жыл бұрын
ያለማቋረጥ በውስጣችን የተቀመጠብን ያረፈብን ብቻ ከመሰለን ተሳስተናል። ያለማቋረጥ #የስጋን ተፈጥሮ እየከለከለ የእርሱን በእኛ ለማድረግ ይሰራል። ዘኔዋ ውድ ሰው!❤
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 Жыл бұрын
under construction..Thank you Holyspirit
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባርከው ስላንተክ ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ ♥♥♥♥
@koniali1489
@koniali1489 Жыл бұрын
Tebarek
@etetugerma8202
@etetugerma8202 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯
@asterbelay540
@asterbelay540 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ከማልፈልገው ጋር አልኖርም ቢያቅተኝ በኔ ውስጥ ያለው ስሩን ይነቅልልኛል ::ጌታ ሆይ እርዳኝ እርዳኝ::ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ንግግሩ የውስጥ ስለሆነ ተስፋ አለኝ ::
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ልጅ!! መንፈስ ቅዱስ አመሰግንሃለሁ
@ruthkiros9486
@ruthkiros9486 Жыл бұрын
what did you mean by there's hope not only for our soul but for our flesh as well? what's the hope that God has for my body? ....around 25th minute? God bless you
@deresseayenachew2631
@deresseayenachew2631 Жыл бұрын
ማንው መንፈስ ቅዱስን አስመርሮና አሳዝኖ ክርስቶስ በውስጡ ሊያኖር የሚችለው። እግዚአብሔር እኮ በልጁ የሰጠውን ጸጋ በቅድስና መያዝ ስለማንችለው መንፈስ ቅዱስን የላከልን እርሱ ነውና ታዲያ መንፈስ ቅዱስን አሳዝነን አስወጥተን ክርስቶስን በደጅ አስቀምጠን, ክርስቶስን እያዋረድን የገዛ ፈቃዳችንን ስናደርግ ዝም ይለናል። አይልም። ራእይ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ዳሩ ግን፦ ነቢይ ነኝ የምትለውን ባሪያዎቼንም እንዲሴስኑና ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉ የምታስተምረውንና የምታስተውን ያችን ሴት ኤልዛቤልን ስለምትተዋት የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፤ ²¹ ንስሐም እንድትገባ ጊዜ ሰጠኋት ከዝሙትዋም ንስሐ እንድትገባ አልወደደችም። ²² እነሆ፥ በአልጋ ላይ እጥላታለሁ፥ ከእርስዋም ጋር የሚያመነዝሩትን ከሥራዋ ንስሐ ባይገቡ በታላቅ መከራ እጥላቸዋለሁ፤ ²³ ልጆችዋንም በሞት እገድላቸዋለሁ፤ አብያተ ክርስቲያናትም ሁሉ ኵላሊትንና ልብን የምመረምር እኔ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፥ ለእያንዳንዳችሁም እንደ ሥራችሁ እሰጣችኋለሁ። ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። 3. ሮሜ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ²⁹ ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥ ³⁰ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ ³¹ የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤ ³² እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። 4. “ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።” ኤፌሶን 4፥30 5. “የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥” ዕብራውያን 10፥26 6. ሞት የሚገባው ኃጢአት አለ፤ ስለዚያ እንዲጠይቅ አልልም።” 1ኛ ዮሐንስ 5፥16 7. ትእዛዛትህን እጅግ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝ። እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ ድረስ ያለ እድፍና ያለ ነቀፋ ሆነህ ትእዛዙን ጠብቅ፤ መዝ119:4: ዮሐ15:12 1ጢሞ6:14
@yeshikasa3225
@yeshikasa3225 11 ай бұрын
Ameeeeen kibr yihunlet lewutognal zeniye tebarek
@miramarkos977
@miramarkos977 Жыл бұрын
Yatabaraki nahi
@Truth0o0
@Truth0o0 Жыл бұрын
ቀጣዩን ክፍል እንዴት እናግኘው ተለቋል ወይ??
@baalperazimbantewale3511
@baalperazimbantewale3511 Жыл бұрын
Where is part 2 i can't get it help
@adunyaayana7774
@adunyaayana7774 Жыл бұрын
Romans ሮሜ 4:4 ለሚሠራ ደመወዝ እንደ #ዕዳ ነው እንጂ እንደ #ጸጋ አይቈጠርለትም፤ 5: ነገር ግን #ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ #ለሚያምን ሰው #እምነቱ #ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል። 6: እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር #ያለ #ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦ 7: ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤ 8: ጌታ ኃጢአቱን #የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው። ወንድሜ ስተሃል እግዚአብሄር ይርዳህ።
@ethiopimeseker6360
@ethiopimeseker6360 Жыл бұрын
Awo awooo gudegn sga nw Getay Eysus kerstos yerdan !!! Getay Eysus kerstos antenn ena betehen, kedusann barko l breaket yadregachu!!!
@meselunigatu
@meselunigatu Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ›› ግን ለሁላችሁም አገልጋዮች አንድ ጥያቄ አለኝ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ነውና ብዙ ቸርቾች ውስጥ አይተገበርም ወይም የተለየ ማብራሪያ ካለው ወይም ቃሉን የሚሽር ሌላ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ካለ አላቅም እኔ እስከማቀው፡፡ በእናንተ በኩል እንዴት ይታያል ውድ ወንድሞቼ? 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 11 1. እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ፡፡ 4. ራሱን ተከናንቦ የሚፀልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ ሁሉ ራሱን ያዋርዳል፡፡ 5. ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትፀልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፣እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና፡፡?????? 6. ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉሯን ደግሞ ትቆረጥ፣ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን፡፡????? 7. ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም፣ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት፡፡ እስከ-ቁጥር15
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
እሪ በከንቱ | በማሙሻ ፈንታ
37:03
Equip Media
Рет қаралды 52 М.
Prophet Zenebe Girma | ፀጋዬ ይበቃሀል | Halwot E.U Church |
45:15
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 58 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 739 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4,7 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 92 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 795 М.