እሪ በከንቱ | በማሙሻ ፈንታ

  Рет қаралды 52,133

Equip Media

Equip Media

Жыл бұрын

Пікірлер: 103
@tube3743
@tube3743 6 ай бұрын
እ/ር አምላክ ጊዜና ዘመንህ ይባረክ በዚህ እውነት ለመኖር ጌታ እ/ር ይርዳን
@efesontunebo385
@efesontunebo385 Жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ አንተ እጅግ በጣም የተባረክ ነህ ...!!እግዚአብሔር ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባርክልህ አሜን...!!
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 Жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በጣም ነው ምወድህ ሚገርም መገለጥ የው ጌታ የሰጠህ ጌታ ስሙ ይክበር ተባረክ ይብዛልክ ወዳጀ፣
@daa9880
@daa9880 Жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ያድነን የእርሱን ፍቅር በልባችን ይሙላ ተባረክ ወንድሜ!!!!
@yohannesbelay5730
@yohannesbelay5730 Жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ በብዙ ተባረክ
@user-eo1bj1pp6l
@user-eo1bj1pp6l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tutukebede2236
@tutukebede2236 Жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው የእኔም ጥያቄ ነበር የዛሬው ትምህርት
@alfamoh3504
@alfamoh3504 Жыл бұрын
😢እግዚአብሔር ይባረካችሁ ስንት ነገር አተረፈኩኝ በእናተ ትምህርት ተባረኩ ሁላችንም በዚህ ሚድያ እንደህ ድንቅ ትምህርቶች ስለምታስተላልፉልን ተባረኩ❤❤
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ልጄ ባይኖርበትም ያንተን ትምህርት ትቶልኝ ሄዱዋል የምትገርም አስተማሪ ነህ ተባረክ።
@ruthkebede755
@ruthkebede755 Жыл бұрын
አሜን የክርስቶስ ፍቅር በልባችን ይንገሥ
@meletsega6255
@meletsega6255 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ! ወደ መሰረታዊ የሆነ ህይወት እንመለስ ወንድም እህቶቻችን እየጠላን በነፍሰ ገዳይነት እየተመላለስን እግዚአብሔርን አገለግላለሁ ማለት ሞኝነት ነው ። የእግዚአብሔር አሰራር በ unconditional love መኖር ነው ።
@godislove6010
@godislove6010 Жыл бұрын
ሁሉም ባንተ ሁሉም ላንተ ነው እና ክብር ለአንተ ብቻ, ሰለ ቁዱስ እና እውነት የሆነው ቃልህ ጌታ ተባረክ, ለተናገርከው የፍቅርህ ማአድ በሂወትዬ ሬማ ይሁን አግዘን አባየ 🇪🇷🙏🏼🇪🇹 ማሙሻ ሃወይ ጌታ ያለምልምህ.
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@mekashaketyebelu9113
@mekashaketyebelu9113 Жыл бұрын
ሁላችንንም የሚነካ፣ እራሳችንን በደንብ እንድንፈትሽ ፣ በግለሰብ ፣ በቤተሰብ፣ በማህበረሰብ እና በሀገር ደረጃ ንስሃ እንድንገባ ፣እራሳችንን እንድናስተካክል የሚመክር ድንቅ ትምህርት ።
@m.b2762
@m.b2762 Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ሆይ እለት እለት አይኖቻችንን ክፈትልን ከከንቱ ምልልስ ጠብቀን አባ🙏 ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ አሜን።
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын
የመከረን የእግዚአብሔር መንፈስ ይመስገን D.R ፀጋ ይብዛልህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 🙏
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሞገሱን ያብዛልህ ይጨምርልህ💕💕
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር የርዳህ የዘመናችን ቅሬታ ነህ እኮ አሁንም ጸጋ ይብዛልህ እኛንም ስምተን ቃሉን እንዲንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን ።
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘርህን ዘመንህን ይባርክ👏👏
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ቤተሰብህ ይባርክ ይጠብቅ ፀጋና ምህረት ሰላምም ይብዛልህ
@redirediet1632
@redirediet1632 Жыл бұрын
እ/ግ እረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤
@mulatadea5538
@mulatadea5538 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሸ
@hannaadebacho4431
@hannaadebacho4431 Жыл бұрын
ማሙሻዬ አባቴ እግዚአብሔር የዘመንህን ቁጥር ይባርክ። አንድ ቀን መጽሐፌን እንደምትገመግምልኝ እርግጠኛ ነኝ። አንድ የሚያደርገን ነገር አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ልትሰብክ እኔ ደግም ልጽፍ። ለምልምልኝ።🙌
@saronabraham6366
@saronabraham6366 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርከህ ወንድማችን
@addiszele4182
@addiszele4182 Жыл бұрын
አሜን!!! አሜን!!!!! እ/ር ከእሪ በከንቱ ሕይወት ያውጣን!!!!! ግን የገንዘብ ፍቅር - የኀጢአት ሁሉ ሥር እንደሆነው ሁሉ በምድራችን ላይ ያለው የመጨካከን ምሥጢር ለማወቅ እንደ የሞባይል ስልክ ካርድ ስትፍቀው እንደምታገኘው ቁጥሮች የምታገኛቸው ነገሮች ገንዘብ ና አጃቢዎቹ ዝና ና ሥልጣን ይመሰለኛል ። በነገር ሁሉ የተባረክህ ነህ!!!!!!
@guyodida9482
@guyodida9482 Жыл бұрын
Waaqii sii eebbiisuu
@AOCleumas
@AOCleumas Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድምማሙሻ!!!
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Жыл бұрын
Amen brother I was reflecting my own life and noticed how unforgiving I have been. Love forgives. Love above everything is very important.
@MG-Tube-rg2fc
@MG-Tube-rg2fc Ай бұрын
እንድህ አይነት ስብኬት ነው መሰበክ ያለበት! ተባረክ!!!
@tenagnemedhanit7052
@tenagnemedhanit7052 Жыл бұрын
ዶ/ር ጌታ ይባርክህ ለማስረዳት የምትጠቀምበት ቃለቶችህ የእ /ር ቃልን በአእምሮ ታትሞ እንዲቀር ያደርጋል ሆኖልኛል ተሳክቶልሃል
@esayasbekele4329
@esayasbekele4329 Жыл бұрын
ወንድሜ ማሙሻ በጣም አመሰግናለሁ!! ጌታ ይባርክህ !! ይጠብቅ !!!!!
@malachizel7430
@malachizel7430 Жыл бұрын
ዶ/ር አንተ ድንቅ መምህር ነህ ጌታ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ የእግዚአብሔርን ስው
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
ዉድ አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሽ በእዉነት እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ የእግዚአብሔር መልካምነት በነገርህ ሁሉ ላይ ይብዛ ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ ቅባት በቅባት ላይ ጥበብ በጥበብ ላይ ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም ምስክርነት ደግሞ አለኝ
@mitikuabashe3906
@mitikuabashe3906 Жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ኢየሱስ ነው ፣ ኢየሱስ መከተል ማለት ሰዎችን አፍቃር መሆን ካልቻልን ; ሌላው ሁሉ ከንቱ የከንቱ ነውና እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ፣ ይመልሰን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tadesseb
@tadesseb Жыл бұрын
What a wonderful preach. God bless you. I have downloaded to hear it over and over again.
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፣ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ፣ ድንቅ ትምህርት
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
ዉድ አባታችን የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሽ በእዉነት እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ ይባርክህ የእግዚአብሔር መልካምነት በነገርህ ሁሉ ላይ ይብዛ ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ ቅባት በቅባት ላይ ጥበብ በጥበብ ላይ ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም ምስክርነት ደግሞ አለኝ የአንተን ፕሮግራም ተምሬ ማታዉኑ ጌታ ኢየሱስ ተገለጠልኝ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንደ ሆነ እኔ ምስክር ነኝ
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@eyerusmengistu7892
@eyerusmengistu7892 Жыл бұрын
በውነት ጌታ ይባርክ
@nazretabera2932
@nazretabera2932 Жыл бұрын
God blessed Amen
@emebetabiy334
@emebetabiy334 Жыл бұрын
ማረን ጌታ ሆይ GBu Dr
@henoketesfahun5024
@henoketesfahun5024 Жыл бұрын
May the Lord God bless you and protect you family and minstry, a true man of God.
@fantahunabdi869
@fantahunabdi869 Жыл бұрын
ዶክተር እ/ር ይባርክህ!! መልካም መልዕክት አስተላልፈሃል!
@kukutiroro4171
@kukutiroro4171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ይሄንን የቃል እውቀት ተመኛሁ
@HirutNigussie
@HirutNigussie 2 ай бұрын
Dr. Mamusha Gta Zmnhin ena bethin tdarhin Agelgilotihin yibark
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 Жыл бұрын
Doctor Mamusha may God bless you and your family abundantly 🙏🙏🙏❤❤❤
@sebleassefa2696
@sebleassefa2696 Жыл бұрын
God is speaking to his church I am one of them.Mamusha I can see what God is doing in you and it overflows.God bless you.Thankyou you saved me .
@melatmelese7185
@melatmelese7185 Жыл бұрын
how much you have blessed us is indescribable; may God bless you abundantly
@emnetgetahun2799
@emnetgetahun2799 Жыл бұрын
ተባረክ ቃሉ እራሴን በደንብ እንዳይ እድርጎኛል።
@desta5885
@desta5885 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን። ተባረክ።
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 6 ай бұрын
የተባረክ ወንድሜ❤
@chernetyosef9166
@chernetyosef9166 11 ай бұрын
Amen geta hoy fikir sitegn sewunm antenm yemwodewun
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Very powerful message,,,,,bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
@BeziBe
@BeziBe 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በህይወቴ የምወደው ጥቅስ ነው ልክ ነው ያለ ፍቅር ምንም ብናረግ ዋጋ የለውም
@lalisaayala3694
@lalisaayala3694 Жыл бұрын
My Dr., bless you!
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ብዛ::
@meazabelayneh8578
@meazabelayneh8578 Жыл бұрын
Awoy!! Woyehu tefan!! Father forgive us!! We did not know you!! You are love. Love is Character that desplay you!! Help me to be like you dad. I cry out to you!! God bless you Dr. Mamusha!!
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h Жыл бұрын
ዶክተር ማሞሻ እግዚአብሔር ይባአርክህ
@AdaneTefera-gn1ue
@AdaneTefera-gn1ue 2 ай бұрын
the 1st thing and the end of the world is love of our lord jesus christ:may god bless you .
@hannagigli1764
@hannagigli1764 Жыл бұрын
አሜን ትልቅ ትምህርት ተባረክ
@yohannesikebede5225
@yohannesikebede5225 Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@judbeky
@judbeky Жыл бұрын
ዶክተር አሁንም እጥፍ ተባረክ ሺህ ሁን
@yeneneshsimachew5503
@yeneneshsimachew5503 Жыл бұрын
Waqaayyoo isaa ebisuuus🙏🙏🙏😇😇♥️❤️❤️❤️
@yisihakanebo2015
@yisihakanebo2015 Жыл бұрын
Thank you my lovely brother. Being religious is not life. My question is "why many people can not understand this truth?"
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 Жыл бұрын
So many factors brother! Cultural influence, level of spiritual journey, pride and etc. May God open our mind and heart!
@molalignsamuel9938
@molalignsamuel9938 Жыл бұрын
Fiker malet egziyabhiernew , Eyesus abzeto abzto yebarkik !!
@user-rm6qp6ny7p
@user-rm6qp6ny7p 2 ай бұрын
አሜን
@udhdgxhx7149
@udhdgxhx7149 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም!!!
@fekerlafonte223
@fekerlafonte223 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን
@fasikakebede9616
@fasikakebede9616 Жыл бұрын
Geta yerdan Dr Mamuh Tebarekilig
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 7 ай бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ነው❤
@TemesngeBekele
@TemesngeBekele 2 ай бұрын
God bless you
@samsonlulseged1400
@samsonlulseged1400 Жыл бұрын
God bless you a lot.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ባባዬ ተባረክልኝ
@alemsol7510
@alemsol7510 Жыл бұрын
አሜን ፍቅር አይወድቅም 🙏
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@alebachewkassa6338
@alebachewkassa6338 Жыл бұрын
Let God bless your Ministry
@ruthtigistu4710
@ruthtigistu4710 Жыл бұрын
TEBAREKILGN MAMUY
@tsionaboneh2206
@tsionaboneh2206 Жыл бұрын
Tebarek ere
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you jesus 💕🙏tebareku
@Alma-vt3hh
@Alma-vt3hh Жыл бұрын
Ere bekentu Hmm geta yerdan
@netsanetzegeye5884
@netsanetzegeye5884 Жыл бұрын
Mamusha may God bless u a.baduntly
@marthatariku4384
@marthatariku4384 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@yordanosseyoum7060
@yordanosseyoum7060 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@kalidansheferaw9888
@kalidansheferaw9888 Жыл бұрын
Zemeneh yelemelem Dr mamusha
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 Жыл бұрын
እናመስግናለን
@ana8712
@ana8712 Жыл бұрын
egzeabhare yestehe yelebane newe yetnagerkew eyesus geta newe!! fiker kelale hulu neger kentu
@shalomdr7shalomdr757
@shalomdr7shalomdr757 Жыл бұрын
Gbu Dr Mamusha
@danielgm2071
@danielgm2071 Жыл бұрын
2 Timothy 3:5 answers all the question.
@lamesagudeta3556
@lamesagudeta3556 Жыл бұрын
Really Really Really Really Really !!
@kebronyonas7107
@kebronyonas7107 Жыл бұрын
TEBARREK,I LIKE ERI BEKENTTU, LIFE WITHOUT LOVE. YOU REMIND ME TOO MY SEFER. TEBAREK MAMUSHA
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Жыл бұрын
🙏
@busisiwedlamini5358
@busisiwedlamini5358 Жыл бұрын
Ameen
@ana8712
@ana8712 Жыл бұрын
ewenet newe
@jesus9278
@jesus9278 Жыл бұрын
dik eko neh mamushaye nurlin berta wedeme
@workieddinka6334
@workieddinka6334 Ай бұрын
በዜሮ ተባዝቼ አውቃለሁ
@mizanwoldegebriel9571
@mizanwoldegebriel9571 Жыл бұрын
Aemen
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
በእምነት መኖር - በማሙሻ ፈንታ
44:34
Equip Media
Рет қаралды 41 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 28 МЛН
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 14 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН