በመፈንቅለ ምርጫ ካልሆነ በመፈንቅለ መንግስት አትሞክሩ ለምን? ብዙ ያልተነገሩ ሙከራዎችን ስናከሽፍ ከርመናልና።

  Рет қаралды 11,422

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

6 күн бұрын

በመፈንቅለ ምርጫ ካልሆነ በመፈንቅለ መንግስት አትሞክሩ ለምን? ብዙ ያልተነገሩ ሙከራዎችን ስናከሽፍ ከርመናልና።

Пікірлер: 56
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏
@kaschmekonta
@kaschmekonta 5 күн бұрын
ሰላም ለጀግናው ኮ/ር ዳዊት ጌታሁን ይመችህ ወንድሜ ድል ለአብቹ
@msaminat1590
@msaminat1590 4 күн бұрын
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 5 күн бұрын
እስቲ ንገርልን መፈንቅለ ምርጫ እንጂ መፈንቅለ መንግሥት የለም አታስቡ በልልን ዴቬዬ አንበሳ ነህ አቋምህን የልቀየርክ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ኮር ዳዊት 💪🇪🇹🇪🇹
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 4 күн бұрын
ክብር ለአገር መከላከያ ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክልን ዞሮ ዞሮ መግቢያችን ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lemmakudama3270
@lemmakudama3270 5 күн бұрын
ሠላም የሚድያው ድሮን ኮር ዳዊት ኢትዮጵያዊ
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 5 күн бұрын
Viva Abichu ❤
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 4 күн бұрын
ጀግናው መሪያችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 5 күн бұрын
ጀግና መሬ ልካቸውን ነገራቸው አግዛብሔር ረጅም ጤና ጋር ይሰጠው ባንዳ ተቃጠል
@silassilass503
@silassilass503 4 күн бұрын
እግዘብሔርን የያዘ ሰው ማንም ሊያቆመው አይችልም
@MesfinAsnaqe-mf7fw
@MesfinAsnaqe-mf7fw 4 күн бұрын
ዴቮዬ እዚህ ምድር ላይከሚገርሙኝ ሰዎች አንዱ አንተ ኘህ የጃዊሣው ጦርነት የወያኔ ጦርነት ነው ብለህን ነበር ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ ወደድኩህ
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 5 күн бұрын
ኮርዬ አንተ ብቻ ደህና ሁን
@user-mi7ig8is7m
@user-mi7ig8is7m 5 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@asfawtura6283
@asfawtura6283 4 күн бұрын
የሚዲያው ድሮን ኪንግ ኮር ዳዊት ❤❤❤❤
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 5 күн бұрын
More.like.share
@debewhailu7085
@debewhailu7085 4 күн бұрын
የገረመኝ ፋኖ የህዉሃት _ፈረስ መሆኑን የተነበይክ እለትና ያልከዉ ሆኖ መገኘቱ ነዉ።
@AsuyHddgd
@AsuyHddgd 4 күн бұрын
ኮር ደዊት በጣም እወድሃለሁ ከብቺየ ግን አትበልጥብኝም አባቶችና ታላላቅ ወንድሞች መፈንቅለ መንግስት ለሞሞከረ የሚያስቡ አይሳካላቸውም የጎረቤት ብርም አትጨርሱ ተብልዋል ባንዳ እረፋ
@Black-2024
@Black-2024 4 күн бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@peterbelay154
@peterbelay154 5 күн бұрын
Hi❤❤❤❤❤❤
@TaybaAlzhrani
@TaybaAlzhrani 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ማሻአላህ ሠላም ላሀገራቺን አብሺር ጀግናነህ አድናቂህነኝ ተከታታይህነኝ
@fredjean4506
@fredjean4506 3 күн бұрын
ወይ ፈጣሪ ለሆዶ ለመኖር ይህን ያህል መዉረድ እግዚኦ አሁን በዛኛዉ ብሔር ሊበላ ዴቨ ፈጣሪ ይርዳ
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 4 күн бұрын
❤❤❤
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 4 күн бұрын
አንበሳ የሆነ መሪ ሰሰጠን አላህን አመሰግነውአለው።
@biniyamgegziabher9796
@biniyamgegziabher9796 5 күн бұрын
Dave ማይኩን ባትይዘውም ድምፅህ በደንብ ይሰማል።
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 4 күн бұрын
Habetemu, Dere Gebre…,the enmies of Ethiopia!
@Black-2024
@Black-2024 4 күн бұрын
▫️Thank you #Core_Dawit | #Maebel_Mereja 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@mesekertakele8735
@mesekertakele8735 4 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@danielmezemr309
@danielmezemr309 4 күн бұрын
ኮር ዳዊት የሚዲያው ድድድድድድድድሮሮሮሮሮሮሮሮሮንንንንንንንንንንንንን
@african-2000
@african-2000 3 күн бұрын
God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE
@peterbelay154
@peterbelay154 5 күн бұрын
Hi Diva
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 5 күн бұрын
Abichu, yihenin fano,shene, weyane etc yemiluachewin zerenoch , bandoch, ina hager shachochin inde telba shekshikachew .telba binchacha be and mukecha.(fesamoch)
@derejefanta8445
@derejefanta8445 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@tibebehabtewold5221
@tibebehabtewold5221 4 күн бұрын
ጠቅላይ ሚንስትሩ በተገኙበት መድረክ ሁሉ ሰላም ይውረድ ችግሮችን በመነጋገር እንፍታ እያሉ ብዙ ግዜ እየተናገሩ ነዉ እውነት ሀገራችሁን የምትወዱ ከሆነ ለምን ወደመነጋገሩ አትመጡም የሚለው የብዙ ኢትዮጵያዊ ጥያቄ ነው
@getachewdegaga8682
@getachewdegaga8682 4 күн бұрын
Maryland 1221
@eyouelmamo3296
@eyouelmamo3296 5 күн бұрын
Hi
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 4 күн бұрын
Eyadgi latiwuldi eda nabara yasitalalafawu
@NigusseDaba
@NigusseDaba 4 күн бұрын
ኮር እውነቱን ንገረችው
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 4 күн бұрын
Salem later yihun conore David
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 4 күн бұрын
Egizhabar yifankilachun minun yifanakilalu Mangista/maryachin bahizb yetamarata nawu
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 4 күн бұрын
💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@user-ty6bd9cg4m
@user-ty6bd9cg4m 5 күн бұрын
Ferde yelem
@user-ty6bd9cg4m
@user-ty6bd9cg4m 5 күн бұрын
Ere Cor Dawit Kefele heger eyetsera yalewn Dangoeche eyeferdu yalewn ferde wedmaen abet enebele. Sew eyetsekayen new
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 5 күн бұрын
Siltan be mircha bicha new mashenef yemichalew. Abichu wedefit❤!!!!!
@zemachboro9569
@zemachboro9569 3 күн бұрын
You are government support and what will happen if in case government gone please.
@user-mq2vo9gz1p
@user-mq2vo9gz1p 3 күн бұрын
እዚህም እዚያም ችግር ባይኖርና ሁሊ ሉም ክልል ቢያመርት ኖሮ ከፍተኛ ምርት በተሰበሰበ ነበር ምን ይደረግ ።እግዚአብሔር ይቅር ይሰለን።
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 4 күн бұрын
Malikam nagar lagna edatasi bogo haram disteb yaragar
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 4 күн бұрын
Lakat amati 120milion mahon alati
@user-ty6bd9cg4m
@user-ty6bd9cg4m 5 күн бұрын
Endet lanagerhe. Cor Dawit?????? Lanagerhe efelgalehu
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 күн бұрын
Kkkk yastawukal bedenb alstenawum zefenun
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 4 күн бұрын
Andi kumta la andi zega maragibir yitakadi
@AbdulIha-qc2px
@AbdulIha-qc2px 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 күн бұрын
Shemdidot new kkkkk
@Amaanogate-sc2ql
@Amaanogate-sc2ql 4 күн бұрын
kkkkkk fagegn
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 14 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН