የተዋህዶ ጩፋ🤣ንግስተ ነገስት ዘ-ቀደዳ እህተ ሰይጣን (ኮሜዲያን እሸቱ፣ መጋቢ ሃዲስ፣ አንዋር መስጊድ፣ ዲያቆን ሄኖክ ፣ ጃዋር ፣ ጴንጤ ፣ መቄዶንያ)

  Рет қаралды 69,951

Miku_Et

Miku_Et

Күн бұрын

‪@nobiat21‬
00:00 መግቢያ
01:15 ንግስተ ንነገስት ዘቀደዳ
02:28 የህይወት ታሪኳ
04:00 የመጀመሪያ መገለጥ
05:24 ድንግል ማርያም ንግስት አረገቺኝ
07:15 ወደኢትዮጵያ ተመለሰች
10:43 የሟች ባሏን ቤት ወረሰች
12:33 ቤቷ በነብር ይጠበቃል
15:10 ነጻ አውጪ ንግስታችሁ ነኝ
16:50 ጩፋ የፈጣሪ ቀኝ አይን ብሌን ነኝ
18:41 እንደፍቅርሲዝም በመንፈስ ቤተመንግስት እገባለሁ
20:18 አለምን እመራለሁ
21:31 ተሸውደው ያመኗት ሰዎች
23:30 ኦርቶዶክስ ከሃዲ ማለት ነው
24:38 ርትዕት ተዋህዶ
27:47 መጽሃፍ ቅዱስ አልሰማም
29:40 የስድቧ ጅማሬ
31:20 የሄኖክ ዘመን አቆጣጠር
33:22 የኦርቶዶክስ ጾም ሁሉ ተሽሯል
34:54 መካ እና መዲና ላይ የጻድቃኔ ጸበል
37:08 ለአባቶች ተቃውሞ ምላሿ
40:10 መጋቢ ሃዲስ እንኳን ታወሩ
41:12 የተናገረኝ ሁሉ ዘሩ ድንጋይ ይሁን
44:21 ታቦተ ጺዮን እና ጽላተ ሙሴ የሉም
45:23 33 ጸበል ቤቷ ውስጥ ፈለቀ
46:22 ለተቃዋሚዎችቿ ጥምቀት
50:11 ቤቷ ውስጥ የህጻናት አጥንት ተገኘ
52:14 ስንዱ ገዳም ግቡ
54:29 የከሸፉት ትንቢቶቿ
55:61 አብይ አህመድ ውረድ
01:03:20 ደብረጺዮን እና የትግራይ መንግስት
01:07:40 ጃዋር የሰይጣን ልጅ
01:09:00 የኢትዮጵያ አየር መንገድ
01:09:50 ብርሃኑ ነጋ
01:11:00 መብራት እና ውሃ
01:12:57 ውጪ ጉዳይ ስንዱ
01:15:17 ኢሳያስ አፈወርቂ ውረድ
01:16:37 ዶክተር ስንዱ
01:24:18 ወሊድ መቆጣጠሪያ
01:26:29 መቄዶንያ 666 ነው
01:29:09 የስንዱ ቀሚሶች
01:31:50 የ8.5ሚሊዮን ብር ሆቴል
01:36:12 ግብርና ውስጥ ገባች
01:38:29 አብይ ይልማ እና ንንግድ ባንክ
01:40:28 ድንቅ ልጆች ይቁም
01:42:55 መደምደሚያ
01:43:57 ሙሉውን ለመረዳት

Пікірлер: 538
@miku_et
@miku_et 5 күн бұрын
ሰላም ወገኖች ለመስራት ድፍን ወር ስለፈጀብኝ ዋናው አካውንቴም ስለጠፋ በላይክ እና ሼር ተባበሩኝ ። ዲስክሪፕሽን ላይ ባለው መሰረት እምትፈልጉት ሰአት ጋር በማሳለፍ ማየት ትችላላችሁ ። ነገሩን የበለጠ ለመረዳት ይሄን ቪድዮ እንድታዩት እመክራለሁ 👇👇 kzfaq.info/get/bejne/fNdnjLOG186ueGg.html
@PlRATE
@PlRATE 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ Miku your main channel was a gem I swear! I wish you can get it back bro
@eyrusalemdelelegn3313
@eyrusalemdelelegn3313 4 күн бұрын
Tenafkhal miku tolo tolo yelkeklen
@alem5097
@alem5097 4 күн бұрын
መቸም. ወደር የለሽ. እብደት. እንደሷ. አለ. ግን
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 4 күн бұрын
ጥሩ ነው ያቀናበርከው እያሣቀ ቁም ነገር ነው አሳሪ ያጣ እብድ ሁሉ ፈነጨብን።
@Betty64120
@Betty64120 4 күн бұрын
የጥፋት ፍሬህን ታፍሳለህ... ሰው ዳን ተብሎ መልዕክት ሲመጣለት በግድ ስህተት ይመርጣል?!?! አለመታደልህ!
@asratyilma4746
@asratyilma4746 4 күн бұрын
ይህቺን ሴትዮማ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም ተባብረው ማጥፋት ያስፈልጋል
@iyerusalem-js7mp
@iyerusalem-js7mp 9 сағат бұрын
እስኪ ሞክራ እሷ የማይቀሟትን ዕድል መርጣለች ወላዲተ አምላክን እናንተ ተፍጨርጨሩ ጽላት ዘሙሴ እና ብርሃነ መስቀሉ እሷ ጋ ናቸው ማንም አያሸንፋትም
@muajehbbshs
@muajehbbshs 3 күн бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል💚 ቅድሥት ሀገሬ ታላቋ ኢትዮጵያ በመጨረሻዉ ዘመን የእብዶችና የእርኩሳን መናፍሥት መቀለጃ ሆነችና አረፈችዉ የምንፈሥበትን ዘመን ያቅርብልን አሜን ??????
@GebrielaTadesse
@GebrielaTadesse 5 күн бұрын
የጥልቁ አባል የእንግሊዝ ሰላይ ነች እኮ
@mamo161
@mamo161 4 күн бұрын
እሷን ብሎ ንግስት እሷ የሰይጣን ፈረስ ናት
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 2 күн бұрын
ቆርጣችሁ፡ላኩላት😂
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 5 күн бұрын
ወድሜ በሰላም ነው እደዚ የጠፍከው አባቴ
@miku_et
@miku_et 4 күн бұрын
Alew wendime
@user-be9ig8lp3f
@user-be9ig8lp3f 5 күн бұрын
ወይኔ በሳቅ አለኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hannanahmed88
@hannanahmed88 4 күн бұрын
እረ ይህቺ ሴት የናቀችው እኮ ኢትዮጵያውያንን ነው አዋረደችን እኮ
@iyerusalem-js7mp
@iyerusalem-js7mp 9 сағат бұрын
ኧረ ባክሽ አንቺ እውነት ኢትዮጵያዊት ነሽ ለመሆንሽ ምን ማረጋገጫ አለሽ ኢትዮጵያዊ ማለት ለእግዚአብሔር የተገዛ በእግዚአብሔር የታመነ በሕጉ በሥርዓቱ የሚኖር ቅን ትሁት ሰው ነው ራስሽን ተመልከች
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 5 күн бұрын
ሴይጣን መልኩን እየቀያየር ስራ እየሰራ ነው በደንብ መድኃኔአለም በእለተ ቀኑ ይጠብቅን።
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 2 күн бұрын
ግደላት፡ይቺን፡ሸርሙጣ
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 2 күн бұрын
እማማዝናሽ😂
@Zaromash-ds2yv
@Zaromash-ds2yv 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@KokiKifle
@KokiKifle 4 күн бұрын
ከፍቅር ሲዝምና እህተማሪምን ማጋባት ነው እንደ አብይም ያረጋታል ትቃዣለች
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 11 сағат бұрын
እስዋን የሜከተልዋት ጀዝባውች አሉ እሱንም መከተላቸው አይበራም😅😅😅
@liyuasefa
@liyuasefa 2 күн бұрын
ይቺ ሴትዮ በስንት አመቴ አየ፶ት እውነት መጨLሻው ዘመን እደደረሰ ማሳያ ናቸው 😭😭😭😭 እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭😭
@Godislove482
@Godislove482 3 күн бұрын
እንደዉ ሚኪዬ ምን ልበልህ እያዝናናህ ቁም ነገር የምታስተምር ቅንብርህ ልዩ ብቻ በርታ❤❤❤😂😂😂
@eyobdagnachew90
@eyobdagnachew90 3 күн бұрын
ሚኪዬ ምነው ሰሞኑን በሰላም ነው የጠፋኸው ?ስለመጣህ ደስ ብሎናል👍
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 күн бұрын
እናመስግናለን ወድማችን አቀራረብህ ደስ ይላል
@hannazeary6492
@hannazeary6492 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ስራ ነው
@mitkierafera4099
@mitkierafera4099 3 күн бұрын
እኔ በጣም የማዝነው ይህቺን ለሚከተሏት ሰዎች ነዉ
@asuberhne1532
@asuberhne1532 3 күн бұрын
አይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንም ቢሉ አውሮፓዎች በተለያየ መልክ ቢመጡ አሁንም ኦርቶዶክስ አትናወጥም ጆሮአችን ጥጥ ነው እኛ የድንግል ልዶች አቤቱ ማረን።
@enactfaa
@enactfaa 2 күн бұрын
መንግሥት የሌለው ህዝብ የማንም መጫወቻ ይሆናል።
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 күн бұрын
😢😢😢😢ልጆቹ አሳዘኑኝ
@miku_et
@miku_et 4 күн бұрын
Yaw mawuratu yideberal biye enjy, temehert askumachewalech, kesew leyita berasua letasadegechew new yewunet yasazenalu
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 күн бұрын
⁠ እባክህ ግን ለልጆቹ ካዘንክ እውነቱን እውጣ...ግን ልጆቻን ትምህርት ቤት መማር እንዳስቆመች ሚስጥር እድርጎ መያዝ ለምን እስፈለገ...??? ስንት እና ስንት ነውር ግፍ ስቃይ ሞት ለእይን የሚዘገንን ወንጀል የሚስራበት ሀገር የስውን ልጁ እንገት በቢላ ገዝግዞ እርዶ እንጨት ላይ ስክተው እህም ነው እያሉ እንደ ጀግና ሲጨፍሩ በእደባባይ የሚታይበት ሀገር እየኖርክ ይሄንን ማውራት ለምን ነውር ሆነብህ ???.... ይልቅስ የእትዮጵያ ህዝብ እና የእንግሊዝ መንግስት እውቆት ልጆቻን በግዜ ከሳ ቢነጥሉዋቸው ለልጆቹ ትልቅ ውለታ ስራህ ማለት እኮ ነው...👏🏽✌🏾👍
@iyerusalem-js7mp
@iyerusalem-js7mp 9 сағат бұрын
ላንተ ነው ማዘን
@Tamgn
@Tamgn 4 күн бұрын
.እቺን መግረፍ
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 4 күн бұрын
እንደ አንተ በእውቀት የሚሰራ አዝናኝና አስተማሪ "ዩቱይበር" ያለ አይመስለኝም። በርታ
@miku_et
@miku_et 4 күн бұрын
🙏🙏🙏 enenem fetari yirdagn
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 4 күн бұрын
@@miku_et ከልቤ ነው እስከ መላ ቤተሰቤ ነው ተጠባብቀን እና ሰብሰብ ብለን የምናይህ ክርስቶስ ይርዳህ
@baharabdosha
@baharabdosha 2 күн бұрын
Vbj😅v​@@miku_et
@baharabdosha
@baharabdosha 2 күн бұрын
😅Vv😅v😅jhl​@@yaredenayared8873
@baharabdosha
@baharabdosha 2 күн бұрын
v😅
@user-bz1hp9vg9z
@user-bz1hp9vg9z 4 күн бұрын
ወንድሜ እንዴት አይነት ጀግና ነህ ይህን እውነት ማቀናበርህ እንኳን እኛን እሷን እራሷን ንግስት የምትለውን ምንያህል ውሸታም እንደሆነች ለራሷ ትምህርት ትወስድበታለች እግዚአብሔር ምህረት ይላክላት
@kibret4327
@kibret4327 3 күн бұрын
ወይኔ በወያኔ ጊዜ ቢሆን ያንጠለጥሉባት ነበር።ምኗ ላይ እንዳትለኝ
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene 3 күн бұрын
ከማንጠልጠል ወደ መገንጠል እንኳን ኣደረሰህ
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 5 күн бұрын
ሚኩዬ ዛሬ ገና ስም አገኘህላት😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@eagle4452
@eagle4452 4 күн бұрын
🚨ይህን ያህል ስትጨማለቅ የማይደፈር ስትደፍቅ ህዝቡ ዝም ማለቶ ከ እርሷ ይልቅ ህዝቡ በሽተኛ መሆኖን ያሳያል ።
@miku_et
@miku_et 4 күн бұрын
Eco, miketelat sew emetelewun hulu eyesema yisadebal
@eagle4452
@eagle4452 4 күн бұрын
​@@miku_et ሚኬየ ኮርቶዶክስ ባለፈው ዘፍኞ ያሪድን ሰደበን ብለው አሳስረውት ነበር ሴቀጥል ዪናታን ኦርቶዶክስን ተናገረ ብለው ሴቀውጡ ነበር ይቺን ለምን አልከሰሷትም 🤔 አማራ ስለሆነች
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Күн бұрын
​@@eagle4452 jele zergna
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 күн бұрын
ወይይይይይ እርርርር እርበሳቅ ሽንቴን ለቀኩኝ ቅንብሩ የእህተማሪያም እኔ እንደው እንደመዝናኞ ንው የምጠቀምባት በጣም ንው የምታስቀው😂😂😂😂በቁም ንገር አያታለሁ በጣም ከቲያትርኞች በላይ ስም ካለ ትበልጣለች😂😂😂😂😂
@user-hw3vq7ow9w
@user-hw3vq7ow9w 4 күн бұрын
ለምን ከፍቅሪዝም መስራቹ ደምሳሽ ጋር አይጋቡም ምርጥ ይሆናል እኮ
@miku_et
@miku_et 4 күн бұрын
Eco 🤣😂
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 22 сағат бұрын
Kesua yesu yeshalal
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 5 күн бұрын
ወንድሜ ተናፍቀሀል ምነው በሰላም ነው የጠፋከው ቀጥል እንግዲ ሀቅ ሀቁን
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 5 күн бұрын
አውቃማ አይደለም በማርያም ስም ሚገለጠው የአጋንንት መንፈስ ነው እንጂ😢
@Helensibhat135
@Helensibhat135 5 күн бұрын
😂😂😂 ደነዝ
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 4 күн бұрын
እስኪ ባለሙያ የሆናቹ ምን አይነት የአእምሮ በሽታ ነው
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከሙላሺ ያላቅሺ በጣም በጣም በጣም ፀበል ያስፈልጋታል 11ቀን አያኑርሺ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ እንደሌለ ያሳያል በስማም እንዴት ሰይጣን ይጫወትባታል እንጊሊዞች ምን ወግተው ነው የላኳት ስይጣን ስይጣን ስይጣን ናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigestayalew2510
@tigestayalew2510 4 күн бұрын
እናመሰግናለን አንዲት እህቴን ሰጋ እኛ ካላረድን እንዳትበይ ከአሜሪካም ግቢ ሀገርሽ ዜግነትም አትቀበይ ብላት 10 አመት ስትኖር አልወሰደችም አስራትም ለስዋ ነው የምታስገባው እና በደንብ ሰራበት ወንድሜ ሰው ምንም ግንዛቤ የለውም
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 3 күн бұрын
አስራት የምታስገባው ናት ደንቆሮ፣ ደግ አረገቻት፣
@user-yd4pp8xw6n
@user-yd4pp8xw6n 4 күн бұрын
ያኒቺ ይሻላል በፗለቲካ ከሚያባሉት ንግሥት ነኝ ብላ አረፈችው ክክክ
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 4 күн бұрын
ያስቃል አቀራረብህ ግን እሷ ሳትሆን ያበደችዉ ተከታዪቿ ናቸዉ
@user-fz4bi1uh2e
@user-fz4bi1uh2e Күн бұрын
እእዉነት መስሎን ነዉ አታሳደብ ስንት ማህበርተኛ ጉዳን እንደጣለቸ የስንቱ ትዳር እንዲፈርስ አሁን ግን ብዙ ሰዉ አሳጥቶናል እኔ እግዚአብሔር እርዳኝ ብዙ ሰዉ አሰጣሁ ስጋዊ ደሙ ስህተት ነዉ በላ ነዉ ማህብረ የወጣው
@user-tv2cl3du3y
@user-tv2cl3du3y 3 күн бұрын
ጥሩ ነው ለመሰሎችሕ ጥሩ አስተዋውቀሀል ድንግል ትባርክህ!
@azmerameresa6592
@azmerameresa6592 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይገስፅሽ ልቦናሺ ይመልስልሽ እንጂ ሌላ ምን እንላላን😢
@HaimenotGlan-gd6cy
@HaimenotGlan-gd6cy 39 минут бұрын
እጅግ እውነት ና ትክክል ነው የሰራከው በርታ ወንድማችን❤ እችን የማታልቅ አረሞች አረም ቢነቅሉት መልሶ ከባድ የሚያስቸግር ናት የኢትዮጽያ በላ አንበጣ ብቻ ህዝባችንን ይጠብቅልን ከእንደዚች አይነትዋ😢😢😢😢
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Күн бұрын
Thank you brother
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 4 күн бұрын
ንግስት,ነግታት,ዘቀዳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Abbaakoo-bq5sk
@Abbaakoo-bq5sk 2 күн бұрын
ካካካካካካካካካካካካ ቅንብራችሁ በጣም ያስቃል በኢትዮጵያ ለውጥ ዙሪያ አንዳንድ ነገሮች ሆኖአል ቀሪውን አብረን የሚናይ ይሆናል ።
@eys9496
@eys9496 4 күн бұрын
ወይጉድ😂😂😂😂
@nebilnurhussen8280
@nebilnurhussen8280 2 күн бұрын
Wow thanks maiyko batim naw yaznanahegh Allha yesteh barta bro.
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 Күн бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ
@iyerusalem-js7mp
@iyerusalem-js7mp 9 сағат бұрын
ኢሉሚናቲያን ራሳቹን እያሳወቃቹ ነው በጣም በርቱ ማንነታቹን በፈቃዳቹ እያጋለጣቹ ነው ደስ ይላል ምክንያቱም እነሱ እግዚአብሔርን ከሰው ልብ ውስጥ ማውጣት ስለሆነ ወነኛ ዓላማቸው
@zelalemendeshaw4101
@zelalemendeshaw4101 5 күн бұрын
miki well come back bro
@miku_et
@miku_et 5 күн бұрын
🙏🙏 bro
@user-zn5sv2zi1v
@user-zn5sv2zi1v 3 күн бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ArodoAkile
@ArodoAkile 4 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪ😢😢
@lensaayele1462
@lensaayele1462 4 күн бұрын
I am just amazed how she get follow for this idea! She is crazy
@yeabisramesfin-qr3xj
@yeabisramesfin-qr3xj 3 күн бұрын
መንግሥት አና ህግ አልጠይቅሽ ስላላት ነው ይህን ያህል የምትፈነጨው እረ ፍትህ ቢሮ በህግ ጠይቅልን፣ፖሊስ ክሱን አደራጅልን፣አቃቢ ህግ ጠይቅልን የህግ የበላይነት ይከበር!!!!!!
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 4 күн бұрын
ምነዉ ይችን አጭበርባሪ የሰይጣን ፈረስ ወደዛ አስራችሁ ብታስቀምጡልን እብድ ሲጮህ ዝም ተብሎይታያል በጣም የሚያሳዝን ነዉ።
@user-zg4ql9tw7j
@user-zg4ql9tw7j 3 күн бұрын
እህተ ሳጥናኤል
@I_am_Fano
@I_am_Fano 3 күн бұрын
ኧረ የመድሃኒዓለም ያለህ ምንድነው የምታወራው ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ናት። ይህቺን ምናምንቴ ምንም ማለት አልችልም። ሚኩ አንተ ግን ትለያለህ በርታ ደግሞ ጠፍተሀል።
@tameratr3874
@tameratr3874 5 күн бұрын
Welcome back bro
@miku_et
@miku_et 4 күн бұрын
🙏🙏 bro
@galileetv6786
@galileetv6786 4 күн бұрын
ድንገት ኣንድ ሓሳብ ኣሰብኩኝ ይሄ ነገር ኤርትራ ውስጥ ቢሆን ብየ ኣሰብኩኝ በርግጠኝነት እነዚህ ሰዎች ታሪክ ሆኖው ነበር ። እስከ እሁንማ ይረሱም ነበር 😀
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 2 күн бұрын
ኤርትራ ከባደነውህጉማለትነው
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 4 күн бұрын
የለየላት ዕብድ ሴት ናት ፡ የፈረደበት ሰው የእስዋ ሆቴል ገብቶ የሚመገብ ሰው ነው ፣ከእስዋ ጥሩ ነገር ይኖራል ብዬ አልጠብቅም
@abaybenti1779
@abaybenti1779 2 күн бұрын
arif video ale bro be min lilakilik gerami
@user-zu3uf2ul4j
@user-zu3uf2ul4j 2 күн бұрын
ቶሎ ቶሎ ቪድዮችን ልቀቅልን🤗🤗🤗🤗🤣🤣🤣🤣🤣😄😁😃😃😄😄😉
@almazzewde5358
@almazzewde5358 17 сағат бұрын
የምትናገረው በሙሉ የአጋንንት ነው አጋንንት መልካም ነገሮችን ስለማየስድስታቸው በሷ አማካኝነት የማይስማማቸውን ያናግሯታል ያስለፈልፏታል የሚገርመው አብረው ያሉት ልብ ይስጣቸው ሁሉንም አጋንንት ጠልፎ ይዟቸዋል
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 5 күн бұрын
Wid ye Micky Beteseboch Selam Selam ❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋👍👍👍👍🙏
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 4 күн бұрын
ሥንዱ ጨካኝ አረመኔ ናት የሰይጣን ፈረስ😢😢😢😢
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql 5 күн бұрын
ሚኪ ጣፍ በሰላም ነው ❤❤ በርታ 😂😂😂😂😂😂
@ephremwelegebreal9085
@ephremwelegebreal9085 2 күн бұрын
ትስደባቸው ደግ ኣረገች
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 4 күн бұрын
ሁለት ስባት ብትጠመቂ ጥሩ ነው። እግዜብሂር ይማርሽ።
@TekebaTeshome
@TekebaTeshome 4 күн бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ 😂😂😂😂😂
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 күн бұрын
ስላማዊ ስዎች ታፍነው በየእስር ቤቱ የሚታጎሩበት ተገለው በየመንገዱ የሚጣሉቡት ነገር ግን ጠንቃይ ደረቱን ነፍቶ የሚሄድበት ሀገር😷😷😷
@AlemRoyal
@AlemRoyal 4 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ketemaketema997
@ketemaketema997 2 күн бұрын
ይቅር ይበለኝ አምላኬ ሳልወድ በግድ አስቆኛል ። ግን ሁለቱም የሴጣን መንፈስ ነው የሚያናግራቸው የሚያሰራቸው ።።።።
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 3 күн бұрын
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ 😭😭😭
@solianakonjo
@solianakonjo 2 күн бұрын
ከእንግሊዝ ሚመጡ እብዶች እየበዙ ነዉ😂
@GirumWudie-xs5ez
@GirumWudie-xs5ez 3 күн бұрын
ልቦና ይስጥህ ክፉን ከደጉ መለየት ያቃተ ምስኪን ትውልድ
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 5 күн бұрын
እውነት ኘፈአንቺ የጅሽን አያሳጣሽ ሚስቴ ያለሽ ሰው ደም ይፋረድሽ የክፉ መጨረሻ ባለጌ
@user-cd3mb3ft5k
@user-cd3mb3ft5k 2 күн бұрын
Ahun ftawi honk ❤❤
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 3 күн бұрын
ወይ ስንድ😂😂😂 ብልፅግናዋችን ያሰለጠንሽ አንቺ ነሽ አይደል 😂😂😂😂?
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 5 күн бұрын
alichalikum zaree yemiir 😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 4 күн бұрын
ይች ሠይጣን
@tekalignangessa-ly7iw
@tekalignangessa-ly7iw 2 күн бұрын
እኔስ የታዘብኩት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የበላይ ጠባቂዎች ስኖዶሱንና ጳጳሳትን በሙሉ ነው እረኝነታችሁ ወዴት አለ እዩ ጩፋ እና ሌሎች ተሳዳቢ ፓስተሮች ከዚህ በላይ ምን አደረጉ ማንም ወንበዴ ህግን ሽሮ ሰንበትን ሽሮ አጿማትንሽሮ በቤተክርስቲያኗ ስትሳለቅ ምነው ዝም አለችሁ እናንተም አባሏ ናችሁ ማንም የራሱን ሀይማኖት መመስረት ይችላል ግን ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ተንተርሶ ነባሯን እያንቋሸሸ በዚህመልኩ በነፃነት መቀጠላቸው እረኞቻችን ወዴት ነው ያስብለኛል የቀደመውን የአባቶቻችንን ገድል አታንብቡልን ማስቀጠል አልቻላችሁምና አጋንንት ናቃችሁ በፊታችሁ ቆመ ተሳለቀባችሁ ተሳደባችሁ ሃይማኖታችሁን ሀሰት ፆማችሁን ከንተ ነው አላችሁ እምነታችሁ ፅናታችሁ ትግላችሀ ውግያችሁ ወዴት አለ እጅግ በጣም ያሳዝናል
@bariye32
@bariye32 3 күн бұрын
Your name is sentence personally i ......your story ህልም አይከለከልም 😂😂😂😂😂😂ኪኪካካኬክኮኳ
@kenubishwondem1481
@kenubishwondem1481 3 сағат бұрын
እኔን የሚገርመኘ ነገር ቢኖር ይህችን ሰዉ የሚከተል መኖሩ ብቻ ነዉ።
@user-yu9wt9rv2y
@user-yu9wt9rv2y Күн бұрын
አለባበስሽ ከፍቅር ሲዝም ጋር ያመሳስልሻል ከአንድ መንፈስ ናችሁ ጌታ ወደልባችሁ ይመልሳችሁ
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 4 күн бұрын
ልብሷን ስላላወለቀች ነው እንጂ የለየላት እብድ ነች ።ቢሆንም ግን በአፏ ስትፀዳዳ ለምን ተቀፍድዳ እንደማትቀጣ ነው
@tesfayegebrewold9103
@tesfayegebrewold9103 4 күн бұрын
Awesome narration, keep it up.
@st5f676
@st5f676 2 күн бұрын
Ere waneeeeeeeee yarabi wademe midenew wademe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😢
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 4 күн бұрын
ሲጀመር እነዚህ ሰይጣን የቸዋረሱ ሰዎች ተብያለሁ ተብያለሁ ተብያለሁ በቃ ከዚህ ውጭ ወሬ የላቸውም ትክክለኛ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ሰዎች ተናገሩ ሲባሉ እንኳን በግድ ነው የሚናገሩት በትህትና 😢😢😢😢አይ ኢትዮጵያ በቻ እግዚአብሔር ይፍረድልን😢😢😢😢😢
@Mami-op5my
@Mami-op5my 4 күн бұрын
ለምን መፅሀፍ ቅዱሳችንን ለምን አናነብም ለምን እውነተኛውን የቱጋነው ያለው ክርስትና ሀይማኖት ውስጥ ያሉ የተደራጁ የሀይ ማኖት መሪነን የሚሉት ላይ የተረዳሁት የማፍያ ደባ እንዳለበት ነው ፈጣሪ አእምሮ ሰቶናል ማሰብ ማንበብ መተንተን መረዳት ይኖርብናል ማንም ሲሸረምጥ እድሜውን የጨረሰ ሁሉ መጥቶ ማሪያም ተገለፀችልን ይላል ሀይማኖት አንብቦ በመረዳት እንጂ በስሜት በመንጋ አይደለም ህዝቤ እንንቃ መፅሀፍ ቅዱስ እናንብብ ውስጡ ያሉትን መልእክቶች በራሳችን አንብበን ሰው ባነበበልን አንነዳ
@kibret4327
@kibret4327 3 күн бұрын
አይሮፕላን ላይ በአማርኛ ያለች እግዚአብሄር ኦሮሚፋ ብቻ ይችላል ያለው ምኞቱን ...
@abebakebede1270
@abebakebede1270 4 күн бұрын
ጠንቓይ ለራሱ አያውቅም አሉ አጋንትት ነው የሚያቀብላት እግዚአብሔር ይገስፅሽ።
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 4 күн бұрын
እሷስ አእምሮዋ ተነክቶ ነው የሚገርሙኝ ተከታዮችዌዋ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 күн бұрын
እንግዴህዝቤ ሞክሩ ንግስት ንኝ ብላችሁ ብላለች መሞከር ንው 😂😂😂😂😂
@danihannibal6356
@danihannibal6356 5 күн бұрын
አቺን ነፈዝ ደብተራ ተገላግለናት ነበር ኬታባቷ መጣች
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t 5 күн бұрын
😂😂😂❤❤welcome back miki
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 күн бұрын
ወይ ጉድ የሰው ልጅ ጭካኔ እስከ ፈጣሪን መደፋፈር ይሆናል ብዬ አላስብም ነበር እች እብድ😂😂😂😂😂😂😂
@Betty64120
@Betty64120 4 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ቢኖርህኮ:- "ንጉሠ ነገሥት ዘ_እንደዚ ዘ_እንደዚ" እያልክ ማይሆኑ ቃላት በግዕዝ ለዛ አትጠቀምም ነበር... አታስብማ ፣ አታውቀውም ማንነት ክብርህን ሲጀመር....
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 3 күн бұрын
ጉድ ነው
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@linaejabo8229
@linaejabo8229 5 күн бұрын
Miko my best menew tefah beselam naw yetefahew egziabher balehbet yetebkeh ❤❤❤ 🎉🎉🎉
@miku_et
@miku_et 4 күн бұрын
Amen hulachen yitebeken🙏🙏
@siyeabraha4345
@siyeabraha4345 3 күн бұрын
Welcome back brother!
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 4 күн бұрын
እየየ እንደው መድናው ላይ አላለችም ክክክክ መድናው ማለት ምን ማለት ነው የኛ ሸይጧን አጋንንት ጋኔን ለሙስሊሞች መልሽልን እስኪ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 күн бұрын
ግን ደሞ በጣም በጣም የምትደንቅ ናት ንግስት ብላ እራሱዋን ይህው ተከታዬች አሉዋት ይስገድላታል በጣም ጎበዝ ናት ለዛውም ህዝብን ልክ ልኩን እያስታጠቀች መንግስቱ አይቀራት ህዝብ አይቀራት ይህው ንግስት ሆና እየኖርች ንው ወደድንም ጠላንም ቢቀለድባትቢሳቅባት ትኖራለች ኢትዬ መኖር የሚችለው እንደዚህ አይንቱ ንው ይመችሽ በጣም በጉብዝናሽ አደንቅሻለሁ ህዝቤ ዝም ብለህ አትጃጃል በደንብ እየኖርች ንው እሱዋ ኪኪኪኪለኔ ጎበዝ ናት
@Zaromash-ds2yv
@Zaromash-ds2yv 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 4 күн бұрын
አትጥፍ እንወደሀለን ታዝናናለህ
@Funny_Ethiopia
@Funny_Ethiopia 3 күн бұрын
አትጥፋ እንጅ ይመችሽ bro❤❤❤
@sifansifan3546
@sifansifan3546 5 күн бұрын
ሳላይ ነው መሳቅ የጀመርኩት 🤣🤣🤣ይች እብድ ሴትዮ 😁😁
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 күн бұрын
እኔስ ብትይ የሴጣን ንግስት የሆነች ሴትዮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እህተ ሴጣን😂😂
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 144 М.
ฝันร้าe #funny #manbee
0:18
Man and Bee
Рет қаралды 4,7 МЛН