በቁመት አጭሯ ኢትዮጵያዊት ኤሻለ ወርቁ ... አዎ በሆዴ ውስጥ የ5 ወር ጽንስ አለ … የልጄ አባት ስልኩን አጥፍቶ ተሰወረብኝ ...

  Рет қаралды 777,264

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

...ማግባት የምፈልገው እንደኔ አጭር ሳይሆን መካከለኛ ቁመት ያለውን ነው ... bit.ly/3AoCRj4 ... ኤሻለ ወርቁ
ስድስት ኪሎ የሚመዝነው ትልቁ ስኳር ድንች…..bit.ly/3Puh5Pb በልተነዋል ይጣፍጣል....ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ
በህይወት ከመኖሬ በስተቀር ምንም ነገር አያስገርመኝም … bit.ly/3p2QVZq ቬሮኒካ አዳነ
በቁመት አጭሯ ኤሻለ ወርቁ.... አዎ በሆዴ ውስጥ የ5 ወር ጽንስ አለ … የልጄ አባት ስልኩን አጥፍቶ ተሰወረብኝ ...ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 300
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
ግን ስንቶቻችን ነን ፈጣሪያችንን እያመሠገንን ያለነዉ አጠርን ወፈርን እረዘመሰን ጠቆርን እያልን እያማረርን ያለነዉ ☝️☝️☝️
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እህቴ ደምርኝ ውዴ እሽ ካልሽ ንገርኝ
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 Жыл бұрын
አውነት ነው በትክክል
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 Жыл бұрын
@@Dryahyashow እሽ ቆንጆ
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
@@sarkkalaalam511 አመሰግናለሁ ውደ ቪደወም በደብ እይልኝ
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Жыл бұрын
እግዚአብሄርን አመስግኑት ስራህ ድንቅ ነው እጹብ ነው በሉት።
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ እህቴ እሽ ❤️ ካረግሽኝ ንገርኝ
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 Жыл бұрын
እውነት በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
@@asterbrhanu8512 እህቴ ደምርኝ ውዴ እሽ💋
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 Жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
ብይ አርጎ አንከባልዋት ስራህ ድንቅ ነው እጹብ ነው በሉት ትላከክ እንዴ የእግዚአብሄር ውታፍ ነቃይ
@afroethio7066
@afroethio7066 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር ውብ እና የተባረከች ልጅ ትስጥሽ🙏!!!
@kidasherif2091
@kidasherif2091 Жыл бұрын
Amennn
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 Жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html
@user-of1wv8mb3g
@user-of1wv8mb3g Жыл бұрын
አሜን/3/
@user-of1wv8mb3g
@user-of1wv8mb3g Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i እሺ እማ
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 Жыл бұрын
እንደዚ ደስ የሚል ኮመንት አይቼ አላውቅም።
@alemayehumechale7507
@alemayehumechale7507 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰራ እጅግ ድንቅ ነው እመቤታችን ድንግል ማርያም ፍቅር በሰላም ትገላግልሸ!
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z Жыл бұрын
ፈጣሪ ስራው ድንቅና ግሩም ነው አንተ አያልቅብህ በሰላም ተገላገይ እህታችን
@edenedo3424
@edenedo3424 Жыл бұрын
Embera salam tegelgeleshe
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
ሴብስክራይብ አርጉልኝ እህቶቼ እሽ ካላችሁ እጠብቃሎሁ 💋❤️
@henokbelacbew7346
@henokbelacbew7346 Жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 Жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
ብይ አርጎ አንከባልዋት ስራህ ድንቅ ነው እጹብ ነው በሉት ትላከክ እንዴ የእግዚአብሄር ውታፍ ነቃይ
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Жыл бұрын
የአላህ ጥበቡ ብዙ ነው አላህ በጥበቡ እርግዝናውንም ምጡንም አቅሎ በሠላም ይገላግልሽ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 Жыл бұрын
አሚን
@zebibastar2663
@zebibastar2663 Жыл бұрын
ወይኔ ሰይፋሻ አላህ ያክብርህ ሰውን ያከበረ የተከበረ ነው
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉ ሥራህ ግሩም ድንቅነው🙏
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
ብይ አርጎ አንከባልዋት ስራህ ድንቅ ነው እጹብ ነው በሉት ትላከክ እንዴ የእግዚአብሄር ውታፍ ነቃይ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
@@Ghost-jg6yh በስመ ሥላሴ እኛ የጆቹ ሥራ ነን እሱም ሰሪያችን ነው ትቃወመው ዘንድ አንተ ማነሕና?
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
@@user-xi4jf3ut4z ማንስ ብሆን በአምሳሌ ፈጠርኩ ካለ ያስተካክል ያለበልዝያ አያበላሽ
@user-lc6gb3dt1r
@user-lc6gb3dt1r Жыл бұрын
@@Ghost-jg6yh ሮሜ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እንግዲህ ስለ ምን እስከ አሁን ድረስ ይነቅፋል? ፈቃዱንስ የሚቃወም ማን ነው? ትለኝ ይሆናል። ²⁰ ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ ይለዋልን? ²¹ ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን? ²²-²³ ነገር ግን እግዚአብሔር ቍጣውን ሊያሳይ ኃይሉንም ሊገልጥ ወዶ፥ አስቀድሞ ለክብር ባዘጋጃቸው በምሕረት ዕቃዎች ላይ የክብሩን ባለ ጠግነት ይገልጥ ዘንድ፥ ለጥፋት የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎች በብዙ ትዕግሥት ከቻለ፥ እንዴት ነው? ንስሀ ግቢ። ሀጺያት አድርገሻልና ። እግዚአብሔር ን ለምን እንደዚ ፈጠርከኝ ለምን እንደዚ አደረግከኝ አይባልም ልክ ሸክላ ሰሪውን እንደማይጠይቀው ሁሉ። የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ድንቅነው። ነው የሚባለው። ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።” - መዝሙር 139፥14 የሆነ ታሪክ ላካፍልሽ። ዮሐንስ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ። ² ደቀ መዛሙርቱም፦ መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት። ³ ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፦ የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
@@user-lc6gb3dt1r ልብወለድ ማጣቀሻ አይሆንም ።
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ጤናማ ፍሬ ይስጣት፥ግን የሕክምና ክትትል ከሌሎች ጤናማ በላይ ያስፈልጋል፡፡
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y Жыл бұрын
ልጅ የአላህ ስጦታ ነው ስምሽ ይጠራበታል አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@yordanosdemeke6940
@yordanosdemeke6940 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው የአለማቱ ጌታ የእመብርሀን ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰❤️🥰
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
ብይ አርጎ አንከባልዋት ስራህ ድንቅ ነው እጹብ ነው በሉት ትላከክ እንዴ የእግዚአብሄር ውታፍ ነቃይ
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abuselimasema758
@abuselimasema758 Жыл бұрын
ኢሳ አለሂ ሰላምን ያለ አባት የፈጠር አደም አለሂ ሰላምን የለ እናት አባት የፈጠረው አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 Жыл бұрын
አሚን
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ እንጅ እናተ እደምታስቡት ነብይ አይደለም መሐመድ በራሱ ፈቃድ ነብይ ነኝ ብሎ የመጣ ሰው የነገራችሑን አምናችሑ መቀበላችሑ ከቅጣት አያድናችሑም ጌታ ኢየሱስ በሰማያት ይኖራል የፍርድ ቀን ሲመጣ ቅጣቱን ትቀበላላችሑ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 Жыл бұрын
@@redetayalew1187 አራ ወላሂ በይ ወይም በል ተረግዞ የተወላደ ፈጠሪ ልሆን አይችልም እኛ ናብዩ ሙሀመድን ሰለላሁ አላሂ ወሰላም አምለክ ብለን አለዝናቸዉም ወይም አናመልከቸውም ጡሩ ምክር ሰቶን ብዙ አስተምሮን ናው የሞቱት. ግን ሰው ናቸው ኢየሱስም ተረግዞ የተወላደ ናው ሙሀመድም የው እንዴት ፈጠሪ ሆና እናቱም ሰው ናት ሙተለች እሱ ደግሞ መጨረሸ ዘማን ወርዶ ይሞተል ደግሞ ፈጠሪ አድርገቹ አትየዙኝ ብሎወል ስለ ኢስላም መመር ከፈለግሽ ናይ ቴሌግራም ጉሩፕ እሽ እናንቴ ከዱሮ ክርስትያን ከሆናቹ ለምን ትጠመቀላቹ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
@@redetayalew1187 ,🤣🤣
@asial.s4772
@asial.s4772 Жыл бұрын
ሰፉየ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጆችህ በሰላም ይደጉልህ አይዞሽ እንዳልካት እግዚአብሔር አይዞህ ልጄ ይበልህ
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሰታሳዝን ሁሉም የእግዝአብሄር ፍጡር ሰይፍሻ ናፈቅንህ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr Жыл бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ ተመስገን እግዚያብሄር ምን ይሳነዋል ተመስገን የድንግል ልጅ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ሰይፉ እግዛብሔር ያፅናህ የብዙሀኑ ድምፅነህ ኑርልን እህታችን ኤሻለ ድግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ የፊትሽን በጀርባሽ ታዞርልሽ በሰላም ወልደሽ ከልጅሽ ጋር እደምትቀርቢ ተስፍ አለኝ
@eldanaashenafi9216
@eldanaashenafi9216 Жыл бұрын
እመብርሃን ሰላም ትገላግልሽ የእኔ እናት እውነትን በፀሎት አስቡኝ ስትል አሳዘነችኝ አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በሰላም ልጅሽን ያሳፍቅሻል
@tirste2744
@tirste2744 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eldanaashenafi9216
@eldanaashenafi9216 Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i አልገባኝም
@ssbhsbjsosji9289
@ssbhsbjsosji9289 Жыл бұрын
ከሞት ወደ ህይወት የተመለሰችው ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/odefq9iZqZeYnHk.html kzfaq.info/get/bejne/odefq9iZqZeYnHk.html
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
@@ssbhsbjsosji9289 ሴብስክራይብ አርግልኝ
@jamilatube4417
@jamilatube4417 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ በሰላም ይገላግልሽ ዶክተሩ ሲናገር ሰውነቴ ተሸማቀቀ😔 በድጋሜ ተመልሰሽ ደስታሽን ያሳዬን
@tirste2744
@tirste2744 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ተስፋ ነው
@abebechlemesa7698
@abebechlemesa7698 Жыл бұрын
@@tirste2744 ኧረ ለመሆኑ እከዬ ምነው በትዕቢት ተነፋህሳ አንተ እንዳልከው ፈጣሪ መሀሪ ነው አንተን ብቻ ነው የፈጠረው የሚምረውም ይሁን ሰይፉ እንኳን ከአነጋገሩ አሳፍረከዋል መልስህ በትዕቢትና ጎበዝ ነኝ የምትለውን ሰው ይታለላል ፈጣሪ ዳኛ ነው አይታለልም ጠብቅ ይህንን ባለጌነትህን ያጠፋልሃል ጉረና ነህ አንተ ማታ ማታ ብቻነው ያወረግኳት ስትል ተንኮለኛነትህን ያስረዳል ቆሻሻህን ጥለህ ዛሬም ትንቀባረራለህ አይ ሴት ይችም ጎበዝ ከሆነች ዛሬ ነቃ ትበል አፍህን እግዚአብሔር ይዝጋው በልልኝ ሰይፋ ይህንን ሰይጣን።
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 Жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z Жыл бұрын
@@abebechlemesa7698 እውነቱን ስላወራ ነው የነበረውን ግንኙነታቸውን ነው የተናገረው ሲቀጥል እሷ ራሷን የመጠበቅ ግዴታዋ የሷ ነው ነይ ሲላት ማን ሂጅ አላት አይሽ ወንድ ልጅ ራሷን የምታረክስ አይወድም ለራሳችን ክብር ብንሰጥ ጥሩ ይሆናል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ዶክተር ሰለሞን እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜ ይስጥህ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
😥አይ ወንዶች ማይገቡበት ቦታ የለም መቸም🤔😌 እርግዝና ሲመጣ ጥሎ መጥፋት 🙆ስታሳዝን እግዚአብሔር ይገዝሽ 🙏 እሄ ሁሉ ለእኛ ሙሉ አካል ላለን ተመስገን እንድል ትምህርት ነው ውብ እና ድንቅ አድርገህ ፈጥረህኛልና አመሰግናለሁ 👈
@sirguttube
@sirguttube Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
በስራው ሁሉ የማይሳሳት ድንቅ አምላክ ነው በቸርነቱ በስላም ተገላግለሽ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ ድንግል ማርያም ትቅረሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@oneofi8726
@oneofi8726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ለዚህ አብቃሽ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታደርግሽ የኔ ቆንጆ😍😍😍
@marthateklu9400
@marthateklu9400 Жыл бұрын
አጋጣሚ ነው አልገባኝም የአባቷን ሰም ንገሪኝ እና ስም ላውጣላት ሲላት ስሙን አላውቀውም አለች ተደፍራ ነው አጋጣሚ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ 🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰራ እጅግ ድንቅ ነው🥰 እመቤታችን እማ ፍቅር በሰላም ትገላግልሸ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ከጋብቻ ውጪ ማርገዝ ቢያስጠላም ከሆነ በዋላ ጌታ እዲረዳሽ ፀሎቴ ነው
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
በሀሳብሽ ብስማማም ግን እንደነዚህ አይነት ተፈጥሮ ያላቸው ሰዎች ለጋብቻ ባይጠየቁ ዝም ብለው ከሚያልፉ ባጋጣሚም ቢሆን ዘራቸው መቀጠሉ እጅግ ያስደስታል ባይ ነኝ
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ዘራቸውን ማስቀጠል ክክክክክክ አንድ አራት ትውልድ ብሃላ እናንተን የሚውቅ ሰው የለም:
@tediadugna99581
@tediadugna99581 Жыл бұрын
really sisiyee
@vcghghjjhjh3434
@vcghghjjhjh3434 Жыл бұрын
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html kzfaq.info/get/bejne/orRyhal8tazLnI0.html
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
@@matusala8322 ሆኖም ብቸኛ እንደሆነች ከምትኖር ልጅዋ መፅናኛ ተሆናታለች ።
@sahaydaggapa1160
@sahaydaggapa1160 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት አማላኬ የእጆችህ ስራ ድንቅ ናቸው ተመስገን 🥰🥰🥰🥰
@mahewendmu2634
@mahewendmu2634 Жыл бұрын
ሰለሰጠከኝ ነገር ሁሉ ተመስገን የኔ ጌታ🙏
@samsonweldemariam8178
@samsonweldemariam8178 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏....
@zelalemmihretu8398
@zelalemmihretu8398 Жыл бұрын
ሰው ነንና ኮመንት ሰንስጥ ነገ ምን እንደምገጥመን እያሰብን ወገኖቼ
@jasmine2439
@jasmine2439 Жыл бұрын
እመብርሀን ትረዳሻለች አይዞሽ የኔ እህት በርቺ።
@muluwube1303
@muluwube1303 Жыл бұрын
እመብርሀን ትዳሻለች አይዞሸ እህት
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 Жыл бұрын
ወይ የአምላክ ስራህ ስራህ ድንቅ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እህቴ ደምርኝ አድስከፍቸ ነው እሽ ካልሽ መልሽልኝ በዝህ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@mediyouTube1
@mediyouTube1 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ሁሴን አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እሺ አተም መልስ ቤተሰብ እንሁን
@marigkfy9738
@marigkfy9738 Жыл бұрын
በእውነት ልክ ብለሃል👌
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j Жыл бұрын
@@mediyouTube1 ቤተሰብ እንሁን መድ
@mediyouTube1
@mediyouTube1 Жыл бұрын
@@user-bn5qn7zp7j 👍🥰🥰
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ዝግባ የሖነ ልጅ ያጎናጽፍሽ እሱ ተአምረኛ ጌታ ነው ።
@fegegta56
@fegegta56 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለኛ ወንዶች ልብ ስጠን 🙏🙏🙏🙏
@martatolera7065
@martatolera7065 Жыл бұрын
አሜን ይስጣችሁ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
አሜን ይስጣችሁ ግን ለሱአ ጥሩ አጋጣሚ ነው ቢያንስ ዘሩአን ሰጣት😂😂
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Жыл бұрын
አሜን ይስጣቹ🙏🙏
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Жыл бұрын
Ewunet yasbilal egna wendoch,yihen new mefirat 40 limolagn new salageba
@selamtube3774
@selamtube3774 Жыл бұрын
የሆነ ነገራችሁ ሲቆም የማታገናዝቡት ነገርስ 😂
@user-ln3eu7xv5j
@user-ln3eu7xv5j Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህታችን እመቤታችን ትቅረብሽ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እህቴ ደምርኝ እሽ ካልሽ በዝህ መልሽልኝ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
አቤት አምላኬ ሆይ የአንተ ድንቅ ስራ ስራህ ግሩም ድንቅ ነውበሉ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i እሽ እማ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ሴፉ ለሰዎች ያለህ ክብር ሳላደንቅህ አላልፍም ኤሻለ እህቴ በሰላም እመብርሀን የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ
@fraolfraol4769
@fraolfraol4769 Жыл бұрын
ዶ/ር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኔ ቀና ሰው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉ ሥራህ ግሩም ና ድንቅ ነው እግዚአብሔር አመስግኑት ሰራህ ድንቅ ነው በሰላም ተገላገይ እህታችን አይዞሽ ጌታ መልካም ነው !!!!!
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህታችን
@emuyoutube2205
@emuyoutube2205 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የድንግልና ማርያም ልጂ ምን ይሳናዋን ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ እናት አይዞሽ🙏🙏🙏
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Жыл бұрын
የኔናት ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ እንዳሳዘነችኝ 💔💔🙏🙏
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t Жыл бұрын
ጌታሆይ ስራህ ድንቄ ነው🙏🙏🙏❤
@user-qg7gw9hq3j
@user-qg7gw9hq3j Жыл бұрын
እመቤቴ ብሰላም ትገላግልኪ ናይ እግዚአብሔር ስራሕ ጉሩም እዩ እግዚአብሔር ክብርን ምስጋናን ንዓኻ ይኩን ፈጣሪ የኩለአለም🙏🏻
@asetube8007
@asetube8007 Жыл бұрын
ሰይፋ አስታራቂና ቀና የሆኑ ጥያቄወች ነው ያነሣኸው ደስ ይላል እውነትም ሽማግሌ ነህ
@vegetube3293
@vegetube3293 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እንደው ሀኪምቤት አጠገብ ቤት ተከራይታ መኖር የምትችልበት ሁኔታ ብታመቻቹላት
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
😀#
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 Жыл бұрын
@@sintayehumerawi1727 .Ara Ayesekem Turu Hasab Newu
@amanda-ws6vv
@amanda-ws6vv Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@weynshetw6614
@weynshetw6614 Жыл бұрын
❤ እመቤቴ ማርያም አብራሽ ትሁን። ታበርታሽ ታጠንክርሽ።
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@foz2810
@foz2810 Жыл бұрын
በነጋረችንላይ አንድት የስፈራ ልጅ እንደሳ ነበረች አንድ ልጆ ወልዲለች አልሀምዲሊላህ
@zemadonky9597
@zemadonky9597 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ወልደሽ ለመቆም ያብቃሽ እመቤቴ ማርያም ከጎንሽ ትሁን የተባረከ ልጅ ይስጥሽ የኔ እናት ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ምክንያት አለው አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግንሀለን።
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናማ ልጅ ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ እመቤቴ ማርያም በሠላም እድትገላግልሽ ጸሎቴ ነው
@apall8110
@apall8110 Жыл бұрын
ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ጤነኛ የሆነች ልጅ ነው የምትወልጂው
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ወንዶች ለአንዳፍታ ስሜት ብላችሁ አስገድዳችሁ አትድፈሩ ከደፈራችሁ በኋላደግሞ ማርገዝም ስላለ ጥላችሁ አትጥፉ ልብ ይስጣችሁ
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p Жыл бұрын
ወዶችግን ጤነኛ አይመስሉም😭
@samsungsam4681
@samsungsam4681 Жыл бұрын
ምን አገባው እሱ ትጨነቅ ሴቱዋ እሱ ጨዋ ሆኖ ከሌላው ጋር አሼሽ ገዳው ይጨውታ 🤮🤮☝️
@Tsegansh
@Tsegansh Жыл бұрын
ውይ ፈርታለች። አይዞሽ የኔ እናት እመቤቴ አለች እሷ በሰላም ትገላግልሻለች።
@ethiopiawet
@ethiopiawet Жыл бұрын
እግዚያብሄር ለሁሉም ምክንያት አለው አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚ አበቃሽ በፈጣሪ ስራ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ አንቺ ሙሉ እና ውብ የ አብ ስራ ነሽ 💚💛❤️🙏🏽
@user-rg6sh5wh7w
@user-rg6sh5wh7w Жыл бұрын
ሰይፍሻ ለ ዶክተሩ የሰጠህው ክብርና ምስጋና በጣም ደስስስስ ቢያሰኘኝም ነገር ግን ከዶክተሩ ያልተናነሰ አንስቴቲስቶች(የሰመመን ሰጪ ባለሞያዎች) ትልቁን ሚና ስለሚጫወቱ እነሱንም አብረህ እውቅና ብትሰጣቸው ጥሩ ነበር
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እፂብ ድንቅ ነው።ማርያም ማያርም እያሉ እናቶች ያለ ጭንቅ ወልደዋልና የጭንቅ አማላጅዋ በሰላም ትገላግልሽ።
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
በመጀመሪያ በዚህ ሁኔታ ያለችን ሰው ለፍትወት የቀረባት ሰው ከእንስሳ አይሻልም። በተረፈ ካለችበት የተፈጥሮ ሁኔታ በጣም ከፍተኛና የቅርብ የህክምና ክትትል ያስፈልጋታል። በተለይ ከስድስት ወር በኋላ ጽንሱ በፍጥነት እያደገ ሲሄድ ቅርብ ጥብቅ ክትትል ማግኘት አለባት። ቅዱስ እግዚአብሔር መጨረሻውን የደስታ ያድርግላት።
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
እር እስሳ ይሻላል አንዳንድ ወንዶች። ሰዉ መሆነቸወን እጠራጠራለሁ
@nazrettesfay6477
@nazrettesfay6477 Жыл бұрын
ምነው በእግዚአብሔር ስራ ካልገባን አላችሁ ወንዶች ናቸው መሰለኝ የሚያስረግዙት ለምን ከእንስሳ ጋር ታወዳድሪያለሽ እግዚአብሔር ዐዋቂ ነው የሱ ስራ ነች
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ይገርማን ይሁን ጤናማ ልጅና አንቺም በጤና ሰላም ተገላገይ
@NewTub
@NewTub Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ነው ጤነኛ ልጅ ትወልዳለች እግዚአብሔር ድንቅ ነው ለሱ ምን ሚሳነው ነገር አለ ሁሉንም ማድረግ እችላል
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Жыл бұрын
ሴፉ በጣም የማደንቅህ ነኝ በመጀመሪያ እግዛብሄር ጤና እና እድሜ እስከቤተሰብህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ብዙዎቹን ባንተ ነው ያወካቸው የተደበቁትን መረዳት ያለባቸውን ሰዎች እህታችንን በሰላም ትውለድ አሜን 🙏🙏🙏
@danadana8291
@danadana8291 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጤናማ ልጅ ይስጥሽ ምጥሽን ያቅልልሽ ልጅሽን አቅፎ ለመሳም ያብቃሽ
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
@meaza2509
@meaza2509 Жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ ምንም እዳትፈር እግዚአብሔር ታለቅ ጥበብ አለው እሱ የፈጠረውን እሱ ያውቃል 🥰👏🏽
@user-ov6gg3lu7d
@user-ov6gg3lu7d Жыл бұрын
ወላሂ በጣህም ታዛዘናለች አላህ ክጎናሃ ይሁን አላህ ይደርስላት👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦 🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ደስታሽን ያሰማን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ሀያል ትልቅ አምላክ ነዉ ለሱ ምን ይሳኖዋል ደሥታሽ ያሰማን በሰላም ተገላገዪ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እህቴ ደምርኝ እሽ ካልሽ ንገርኝ ውዴ
@emanaaa733
@emanaaa733 Жыл бұрын
አይ 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ወንዶች እንደው ፈጣሪን አይፈራም ማሰረገዙ ሳያንሰው ጥሎዋት ጠፋ ሱበሀን አላህ አላህ ካንች ጋር ይሁን እህት😭
@merimayasin2154
@merimayasin2154 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህለሠጠቀኝነገርሁሉአልሀምዱሊላህአላህካቺጋርይሁንነ
@user-to2ei2rl7w
@user-to2ei2rl7w Жыл бұрын
እዴ ሰይ ምነካህ የምታቀርባቼው ነገሮች በጣም ጥሩ ነገር እኮነወ ።።።።።።።።።።።።።።። በእውነት ሰውየው በጣም ቅዱሰ ሰው ነው በቁመቷ ሳይንቅ ለፈጣሪ ምስጋና ይገባው በሰላም ተገላግላ ለመስማት ያብቃን የዛሬ ብዙ አመት እንደሷ ያለች አጭር ሴት በቀበና በገደራ ሆቴል ጀርባ ከዘመድ ቤት ሂጀ አየቻለሁ እንደዚህ ያሉ ሴቶች ለዘር ሲበቁ በጣም ደሥ ይላል አሹበይተፋ አድናቂህ ነኝ
@misssara8313
@misssara8313 Жыл бұрын
እናቴ ምርያም ጤነኛ የተባረከች ምርጥ ልጅ ትሥጥሽ አሜን ፫
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
አቤት የወንድ ግፍ ወይ እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ውድ 😭❤🙌👈
@zelalemmihretu8398
@zelalemmihretu8398 Жыл бұрын
አይባልም ሰው እኮ ናት ተፈጥሮ ነው ያምራታል
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Жыл бұрын
@@zelalemmihretu8398 እነ የምረተል ብሎ ነው ለዚ የበቀት ለመነኘውም አለህ ቀሰለም ለይኗ የሰየት
@dcghetto
@dcghetto Жыл бұрын
Ende sex yemitafet neger yelem esuam sew nat yameratal tegeda alaregezechem fekeda new selezi Wende lay tat mekeser ayasefelegim dist mekdegnawin aytam yemibalew endi new geta beselam tengna lij yestat tewariwan yestat
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
@@user-gn5wb1zi4o አሜን ሰሚራዬ ❤👈
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ድንቅ ነህ በሉት
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
ብይ አርጎ አንከባልዋት ስራህ ድንቅ ነው እጹብ ነው በሉት ትላከክ እንዴ የእግዚአብሄር ውታፍ ነቃይ
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
ወንዶች እንሰሰናቾ ሴት ልጂ እህይት ከበድኖ
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
@@khalilcell8560 አማርኛ ካልቻልክ አትጻፍ
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
@@Ghost-jg6yh አወ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አስረገዞ ጥሏት ቢሄድን መፀናሷ ግን የእግዚአብሔር ስራ ነው ይሄ ነው ድንቅ ያስባለኝ ከልጁቱ ተፍጥሮ አፃረ
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh Жыл бұрын
@@samritube5541 አርጋዠ አንቺ ብቻ ነሽ እንዴ የስዋ ማርገዝ ምኑ ነው ድንቅ ስራ ድብልብል ብይ አርጎ አበላሽቶ ፈጥሮ
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f Жыл бұрын
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ❤🙏
@neima3799
@neima3799 Жыл бұрын
ጌታችን አሏህ (ሱበሀነሁወተአሏ)በባራወቹ ላይ ዝሙትኔ(ዚናን)ሀራም አድርጎል።ይህንን እውነታ ደሞ "ولاتقربوا الزنا إنه كان فاحيشة وسأء شبيلا" ትርጉሙ ዝሙትን አትቅርቡ💔።እሱ በርግጥ መጥፎ ስራ ነው።እና መንገድነቱም ከፍ💔 በሱርቱል ኢስራዕ 32 ያርጋግጥልናል አሏህ ይጠብቀን በጣም ነው የሚደብር ከጋብቻ በፊት አሏህ ይጠብቀን
@aishanuri2750
@aishanuri2750 Жыл бұрын
ዶክተሩ ሲናገር ትንሽ ተሸማቀቀች አይዞሽ ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ነው አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
ሰይፉ ተባረክ እመብርሀን እሷ ትጠብቃት 🙏🙏🙏
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጂ ሴብስክራይብ አርግልኝ
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
የአላህ ስራ ድንቅ ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያለምክንያት አልስጣትም ልጅ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
ከጋብቻ በፊት ሀራምነው አታበራች
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
እህቴ ሀራምነቱ እንዳለ ይቆይና አንዴ ግን ሆኖል ከስው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም
@avrhmkbdah5432
@avrhmkbdah5432 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዛቤሔር ነው የሰጠሽ እሱ በጥበቡ በሰላም ይገላግልሽ እመብረሀን ትቅርብሽ🙏🙏
@abinatabi7627
@abinatabi7627 Жыл бұрын
Aerife sera naw
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 Жыл бұрын
የፈጣሪ ጥብብ ይገርማል ሁሉ በምክንያት ነው እሱ ላደረገው ሁሉ ምስጋና አክብሮት ነው የሚስፈልገው እመብረሀን ከነ ልጅዋ በሰላም ሁለት ታድርግሽ⛪️⛪️⛪️💚💛❤
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረቢ ማማየ ስታሳዝን ያማማ አይዞሽ አይ ወንዶች እቃውን መቁረጥ ነበር ድንጋይ ይብላ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 Жыл бұрын
የአላህ ሥረዉ ብዙ ነዉ በሠላም ይገላግልሽ ያረብ
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 Жыл бұрын
ሰይፉዩ ተባረክ እመ ብርሐን እሰከ ልጇ ተገላግልሽ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል😍😍😍😘🙏
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መድሀኒ አለም የተባረከ የተቀደሰ ልጂ ይስጥሽ የኔ እናት
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰይፉ 🙏❤❤
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
በስመአብ ከባድ ነው እመቤቴ በስላም ከሁለት ታድርግሽ እህቴ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
ሴብስክራይብ አርግልኝ እህቴ እሽ ካልሽ ንገርኝ
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y Жыл бұрын
አታሳቋት እስኪ በቃ አረገዘቺ ምን አዲስ ነገር አለ በቃ አላህ በሰላም ይገግልሺ እማየ
@romiromii9047
@romiromii9047 Жыл бұрын
ጭንቅ አማላጆዋ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
ስራህ ድንቅ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን።
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
አሜን
@RanaRana-dk7li
@RanaRana-dk7li Жыл бұрын
ወንዶች ለማይረባ የ3 ደቂቃ ስሜታቹ ብላቹ ምናለ የማይፈለጉ ልጆችን አምምታቹ ባታሰቃዩ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ በሰላም ትገላግልሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው
@mulualemalemayehu6026
@mulualemalemayehu6026 Жыл бұрын
ዶክተር ሰለሞን በጣም አከብርሃለው ምርጥ ሃኪም ነው።
@sadanuru7191
@sadanuru7191 Жыл бұрын
አይ ወንዶች ምን ላይ እደሚወጡ እንኴን አይውቁም ዶሮ ይመስል ባገኙት ይሰቀላሉ እስቲ ምን ልሁን ብሎ ነው እቺ ልጅ ላይ እቱ ባለጌ ደሞ መጥፋቱ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
አይገርሙም የገጠር ነገር ገና ለገና በቲዚ ታየች ብር ይኖራታል ብሎ ይሆናል እነሱ ውሻ ናቸው
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 Жыл бұрын
Ende dorow temechgne
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😅😅
@nazrettesfay6477
@nazrettesfay6477 Жыл бұрын
እረ ተይ የተባረከ ይሁን እንኳንም ቀረባት
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
ግን አንዳንድ ወንዶች ጤነኛ ናቸው ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ ብቻ የጤና ባለሙያ ያስፈልጋታል ካሁን ጀምሮ ክትትል ቢደረግ ላት አሪፍ ነው
@tratra9327
@tratra9327 Жыл бұрын
Wendoch tenegnoch ayidelum gin minalbat fetari lesuwa melkamin neger asibo yihonal kemamarer yemetawun amen bilo mekebel yeteshale newu
@tirngoabebe1221
@tirngoabebe1221 Жыл бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ እህታችን የድንግል ማሪያም ልጅ ያለማቱ ጌታ ስራው ድንቅ ነው!!!!!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከዚህ በላይ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ተመስገነ ይሁን የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
የወንዶች ግፍ ብዙ ምለው ነበረኝ ግን መውለድ አልጀመርኩም ሆድ ይፍጀው በሰላም ተገላገይ የኔ ልዩ እህት
@mekdesabenezer6962
@mekdesabenezer6962 Жыл бұрын
Ewnte new kefwe menager trwe adelme egzabhar lebona yestachew
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ ምንም አይባልም አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ሰሪ ለሰሪዉ እሾክ ላሳሪዉ ነዉ
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 Жыл бұрын
ሁሉንም መዉቀስ ጥሩ አይደለም
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አረገዝሽ እህቴ እመቤቴ መልካም የተባረከ የተቀደሰ ልጂ ትስጥሽ ፣እግዚአብሔር ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ተመስገን አባቴ ላንተ ምን ይሳንካል
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 Жыл бұрын
ሰይፉ በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥር ይህችን እህታችን ለመርዳት ያደረከው ጥረት በእጅግኑ አደንቃለው
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Жыл бұрын
አይይይ ወዶች ይቺን ምስኪን አሁን እዲህ በማረግ ምን ጥቅም አለህ በርግጥ ልጅ ያአላህ ስጦታ ነው ግን ወዶች ስራችሁ ውይይይይ ወይ ይዘሀት ብትኖር ካልሆነ ባልቀረብካት
@nazrettesfay6477
@nazrettesfay6477 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ቀረባት እግዚአብሔር የሱ ድንቅ ስራ ይገለጣል
@tg8765
@tg8765 Жыл бұрын
እመብረሀን የጭንቅ አማላጃ ትድረሥልሺ
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲሰጥ በምክንያት ነው ላያስችል አይስጥም አይደል የሚባለው ድንግል ማርያም ብርታቷን ትስጥሽ ስላም ተገላግለሽ ልጅሽን ለመሳም ያብቃሽ
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Жыл бұрын
የእግዚብሔር ሥራው እፁብ ድንቅ ነው እማምላክ ከልጃጋር ትርዳሽ አይዞሽ ምክንያት አለው ለብጎ ነው በርቺ ልጅ ፀጋነው
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 71 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 50 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 12 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 8 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 42 МЛН