No video

በማዕከላዊ አርማጭሆ በተሳሳተ መንገድ ወደጫካ ገብተው የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጩን ተቀላቀሉ

  Рет қаралды 452

Central Gondar Zone Communication

Central Gondar Zone Communication

Күн бұрын

በተሳሳተ መንገድ ወደ ጫካ ገብተው የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጩን ተቀላቀሉ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ እና በነባሩ ጭልጋ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ልዩ ቦታው ዳዋ ዳንጉራ በሚባል አካባቢ የህገወጥ ቡድኑ ዋና መሪ የነበረውን ሳጅን ወርቄ መስፍንን ተከትለው ወደ ጫካ ወጥተው የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጩን ተቀላቅለዋል።
በፅንፈኛው ቡድን በተሳሳተ ቅስቀሳ የሞቀ ቤታቸውን ጥለው ወደ ጫካ እንደገቡ ተናግረዋል።
በዚህም የአማራ ህዝብ በኢኮኖሚና ተያያዥ ጉዳዮች እንዲጎሳቆል ምክንያት መሆናቸውን ገልፀው ቀጣይ ከጥፋታቸው ተምረው የበደሉትን ህዝብ ለመካስ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።
"እርስ በእርስ እያጋጩ ችግር የሚፈጥሩትን ሀይሎች ሁላችንም መታገልና ማውገዝ ይኖርብናል'' ያሉ ሲሆን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በንቃት እንደሚሳተፉም ተናግረዋል።
በዛሬው እለትም 6 ታጣቂዎች የሰላም አማራጩን ተቀብለው ተቀላቅለዋል።
መረጃው የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ነው

Пікірлер: 3
Ethiopian Armachiho shilela new 2022/ ምርጥ አርማጭሆ ሽለላ አዲስ 2014
9:32
Jantekel tube gondar- ጃንተከል ጎንደር
Рет қаралды 83 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
ጎንደር ከተማ በኮሪደር ልማት ጎዳና | መልካም ጅማሬ
9:47
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 1 М.
ሰበር  ዜና እሁድ  ነሀሴ//20//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 395
ነሐሴ 19/2016 የጥዋት አዲስ መረጃ ባርዳር
Nuhamen12 ኑሃሚን
Рет қаралды 367
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Fana Television
Рет қаралды 241 М.