ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት

  Рет қаралды 238,162

Fana Television

Fana Television

6 жыл бұрын

እልባት ያላገኘው የባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት ጉዳይ

Пікірлер: 204
@danieldemisse5265
@danieldemisse5265 6 жыл бұрын
እንዲህ ያለውን የጠራራ ፀሐይ ዝርፊያ ማጋለጥ ብቻ በቂ አይደለም::ተከታታይ ዘገባ በመስራት የሚገፕው ፍትሕ እና ርትእ አካል መሆን አለባችሁ::ይህንን ስታደርጉ ለሕዝብ መቆማችሁን ታስመሰክራላችሁ:: በርቱ
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 6 жыл бұрын
ይዚህን ቤት መጨረሻ በጉጉት እንጠብቃለን!!ሐቃቸውን አላህ ያስመልስላቸው አሚን
@sofiaomar3462
@sofiaomar3462 6 жыл бұрын
Asiya Ali Batam yegaremal Amenn yareb
@mikman5854
@mikman5854 6 жыл бұрын
ፋና እስቲህ እንዲህ የእዝብን ጩኸወት ስሙ
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንደዚህ በግፍ ቤታቸውና ንብረታቸውን ተነጥቀው ሳያስመልሱ ማንም ችግራቸውን ሳያዳምጥላቸው ከዚህ አለም በሞት ያለፉሰዎች ቤት ይቁጠረው በእውነት እናም የዚህን ቤት መጨረሻ እባካችሁ አሳውቁን እሺሺሺ
@mulukebede3076
@mulukebede3076 2 жыл бұрын
፡፡፡፡፡፤ኝ
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 6 жыл бұрын
ይህማ በጠራራ ፀሀይ ዘረፋ ነው የሚገርም እኮ ነው ኧረ ፈጣሪያቹን ፍሩ መሬት ትበላናለች እንጂ እኛ አንበላትም ስለዚህ የ1000 ዓመታት አንኖርምና ከሰው ሀቅ እራሳችንን እንቆጥብ ሀቅ እኮ ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀሬ ነው
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
ገና ብዙ ጉድ ይወጣል ስንት ግፍ ተሰርቶአል
@user-oc8hq1nw7k
@user-oc8hq1nw7k 6 жыл бұрын
የኔም የናቴን ቤት እንደዚህ ውስጥ ለውስጥ ሰተውብናል ፈጣሪ ይይላቸው
@ous-manu99
@ous-manu99 6 жыл бұрын
ይህን መዘገብ ብቻ አይደለም ፍትህ እንዲያገኙ ግፊት ማድረግ ያስፈልጋል። እንደነዚህ አይነት ዘራፊዎች ካልጠፉ ሃገራችን በጭራሽ አትቀየርም!
@ggt1732
@ggt1732 6 жыл бұрын
አቢት ምናይንት ጉድ ነው በቀን በፀሀይ የሰው ሀቀ ምውርሰ ሚን ይባላለ በጣም ይገርማለ አላህ ሀቃቹን ያሰገባላቹ
@nigatgetaneh3652
@nigatgetaneh3652 6 жыл бұрын
አይን ያውጣ ሌብነት ውይ ሀገሬ
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
አገራችን የሌቦች እና የዱርዬዎች መጨፈሪያ ሆናለች።
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
ስንት ውላጆችበንዴት ሞቱ
@aksumitekingdom5084
@aksumitekingdom5084 6 жыл бұрын
ሰው የራሱቤትን ዞር ሲል ሚነጠቅ ከሆነ ዜግነታችንም አንድ ቀን እንበላለን ማለት ነው? ፍትህ ይሰጣቸው ሲያዛዝኑ ....
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 5 жыл бұрын
እውነት.ነው.ዳግምዬ.ተባረኪልን ማር
@tiyamichael7473
@tiyamichael7473 5 жыл бұрын
Tenetekin engi. Metawkyachin zerachinin eyamelket. Edga aynetuma ke hulet Ethinc yetweled begmash kre. Lol
@elizabetmulatu4385
@elizabetmulatu4385 5 жыл бұрын
*ዳግማዊ መለስ ዜናዊ* That what they did the last 27 years . nothing new .
@zelekeayalew8448
@zelekeayalew8448 6 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ አይን የአወጣ ድራማ ነው ይገርማል
@ahmedbamunif6432
@ahmedbamunif6432 6 жыл бұрын
የተወረሰ ቤት መመለስ አለበት
@belaydejene3547
@belaydejene3547 5 жыл бұрын
Thank you #FANA !!!!!!!!!!!! for exposing such kinds of unfair conducts !!!!!!!!!
@igo1071
@igo1071 6 жыл бұрын
ያፈረሱትማ አይጣል የሽጡት መሬት የስውንብረት ዘረፍ ግፍ
@dantesara
@dantesara 6 жыл бұрын
የህዝብ አገልጋይ ሆኖ ከህዝብ በሚሰበሰብ ገቢ ደሞዝ እየተከፈለው የሚሰራ ሰራተኛ የሚዲያ አካል ለማያቀርብለት ተገቢ መጠይቅ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ መተባበር የስራ ሃላፊነትን የመወጣት ግዴታ ነው ይህንን ያለማድረግ በአሰራር ላይ ትክክል ያልሆን ድርጊት እንዳለ ያመላክታል ንብረቱ ለባለቤቶቹ በአስቸኳይ መመለስ ያለበት ሲሆን ተከራዬቹም እስከ አሁን ያልከፈሉትን ኪራይ እስከነ ወልዱ መክፈል ይኖርባቸዋል እንዲሁም ጉዳዩን ለዚህ ሁታ ያደረሱት አካላት በህግ መጠየቅ አለባቸው
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 жыл бұрын
Thank You Fana.
@solomonketema3819
@solomonketema3819 6 жыл бұрын
I have known kindest. Since we're kids, still looking great, good lack with everything, honest and excellent family. P.S. HI MESKEREM Looking good and youung.
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
አይ ወያኔ እድሜ ላብይ ሚስጥራችሁ ሁሉ አደበባይ ወጣ ገና ምን አይታችሁ በንፅሀን ደምና ላብ የገነባችሁት ፎቅና ንብረት ትተፏታላችሁ
@tigrayfirst2261
@tigrayfirst2261 6 жыл бұрын
እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ H endale motuma that's his name.
@xinodbz3328
@xinodbz3328 6 жыл бұрын
እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ H sera askyaju oromo New ke weyane ras weredu andualem motuma belo weyane yelem komata
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
Xino DBZ ምኗ ቀፎ ናት በፈጣሪ ወያኔ እኮ ያልኩት ዘር መች ተቆጠረ ኦሮሞ ሆነ አማራ ሆነ ትግሬ ሆነ የሌላም ብሄር ቢሆን አይመለከተንም ዋናው ወያኔ ማለት ምን ማለት እንደሁ ሳታዊቂ ወይም ሳታውቅ አትዘባርቂ ኦር አትዘባርቅ ድንጋይ እራስ
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
ናትየ??
@miheretmelese2906
@miheretmelese2906 6 жыл бұрын
ይሔማ ሌቦች የባለስልጣኖች ሌብነት ነው
@joeldejene7621
@joeldejene7621 22 күн бұрын
ውይ ውይ የኔ ነው። ድንገት ከቤት እንደወጣ ቀርቶ ነው😂
@lemgg1452
@lemgg1452 6 жыл бұрын
እረ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ስንት ስው ነው በንዴት የሞተው ፍርድ ቧት በመ መላለስ አንድ ለውጥ ሳይስሙ የሞቱ አሉ አብያችን ጉዳቸውን አውጣው እድሜ ይስጥህ
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 6 жыл бұрын
ያሳዝናል ባለቤቶቹ እያሉ እነዚህ የቀን ጅቦችን ተከታትሎ ማደን እና ፍርዳቸውንም እንዲያገኙ ቢደረግ መልካም ነው መልካም እድል ለባለቤቶቹ።
@gashewabera6721
@gashewabera6721 2 жыл бұрын
እኔን ያስፈራኝ ሐገሪቱ እየተጎዘች ያለችበት መንገድ ነው
@nwo37382
@nwo37382 6 жыл бұрын
Lock him up! The official who signed every paper must be corrupt as hell. He just need to sit in a jail for a good period!!! Urgent!
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 6 жыл бұрын
ገና ምን ታይቶ በንፁህ ህዝብ ገንዘብ የነገደ ሁሉ ቀስ በቀስ ይጋለጣል !!! ኡኡታው ሳይስማ ስንቱ ቤት አልባ ሆኖል !! የህዝብ ጠላት ሙስኛ ሌባ እጭበርባሪ እንደዚህ እየተጋለጠ ለፍርድ ይቅረብ !!!!
@saada373
@saada373 6 жыл бұрын
ፋና በርቱ ስራቹን በአግባቡ እየሰራቹ ነው ቀጥሉበት... በጣም እናመሰግናለን
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 6 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የማይፈራ ህዝብ ምን አይነት ዘመን መቶ እንደነበረ አይታወቅም የሰውን ንብረት በጠራራ ጸሀይ ዝርፊያ። እግዚህአቤር ደካሞችን አስባቸው ።
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
101% ይመለስላችኋል ተስፋ መቁረጥ የለም። ለከንቲባ አዳነችም አሳዉቋት።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ ቅርኡታውን ሰማን አቤት እንሱ በአደባባይ ወጣ እንጁ የስንቱ ቤት በግፍ ተወስዱዋል ይሄን ጉቦኛ ክፍለ ከተማን ከስሩ መነቀል አለበት አይ ኢትዮጵያ መቼ ይሁን ከዲህ አይነት ቁሻሻ የምንወጣው ? የኛአልፎ እኔ ባለሁበት ሀገር ቤት ስናመለክት ሀበሾቹ ፈርንጆቹንም ጉቦ አስለምደው በትክክል ያመልከተ ሰው ቤት አያገኝም እሱም ጌዜውን ጠብቆ ይወጣል ጉቦውን $5000 USD ነው ይሄን የጉቦ ቫይረስ የኛ ሰዎች በአለም ላይ እየረጩት ነው:: ያውም ትልቅ ክትትል ያለበት ሀገር ላይ እግዚአብሔር ይፍረድ !
@Tube-xn1lj
@Tube-xn1lj 6 жыл бұрын
ያላገባብ የተወረሰ ቤት የመለስ
@ihnalam1240
@ihnalam1240 6 жыл бұрын
መደመር Tube яд
@girumayele7961
@girumayele7961 5 жыл бұрын
kirayu Leman Ena yewenjelu tebabariwoch baschekuay le hig ykrebu yeskahunun bet kira birr ymelsu wenjelegnochum lehig ykrebu teshefafno endayker adera betam ygermal
@yaleb4u355
@yaleb4u355 5 жыл бұрын
እንዴት ነው ከሌቦች ጋርተደመሩ የሚባለው መደመር ሲኖር መቀነስም አለ. Abiy መፍታት ብቻ ሳይሆን ማስርንም ማወቅ አለበት.
@user-ut2tf2eg5r
@user-ut2tf2eg5r 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል!
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 6 жыл бұрын
አባቴን ደም ያስነባ መስርያቤት ነው ክራይ ቤቶች ኤጀንሲ ሀብታም ብቻ ሚኖርበት ሀገር በጉቦ የተጨማለቀ መንግስት ቱ
@user-fr2he5rl2y
@user-fr2he5rl2y 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው ዝግጅቱ ቀጥሉበት እንደ ENN እንዳትዘጉ እንጂ።
@tube-dj7uu
@tube-dj7uu 6 жыл бұрын
እቺ ሀገር ፍትህ ያጣ የበዛበት በገዛ አገሩ ስደተኛ ነው ታድያ አትሰደዱ ስትሉ አታፍሩም ደሀውም ሀብታሙም ሌባ የበዛባት ምድር አደረጋት ወያኔ ነብስህን አይማረው
@ethiopiatube7704
@ethiopiatube7704 Жыл бұрын
ፋናዎች እውነት ለህዝብ አገልግሎት የቆማችሁ ከሆናችሁ ይሄ በጠራራ ፀሀይ የሚዘረፍ የግለሰቦች ሀቅ ነው ስለዚህ እንደወደድናችሁ እንቆይ ዘንዳ ጀምራችሁ እንዳታቆሙት ሀቁን ለህዝብ ይፋ አድርጉት አደራ ኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ አመት ጀምሮ የሰው ሀብት አስገድዶ መዝረፍ ፋሽን ሆኗል
@samriwitkidanie5371
@samriwitkidanie5371 6 жыл бұрын
Not only return the house they suppose to pay back payment too. Specially the person who signs all that paper should go to jail .
@userd42
@userd42 2 ай бұрын
እነዚህ,የሸዋ,መኳንንት,ልጆች,እያሉ,ኢትዮጵያን,ጉግማንጉጎች,ይጫወቱበታል እኞም,ቤት,አለን,ግን,አናብስቱ,ነገሥታቱ,የአማራ,ፋኖ,ካልገቡ,ፈራን,መምጣት
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
ፈጣሪዪፊረድባቸውጁንታዎች
@konjorasta9799
@konjorasta9799 6 жыл бұрын
This is what TPLF did
@ethiopiaethiopia3796
@ethiopiaethiopia3796 6 жыл бұрын
konjo Rasta hahahahaha your joke is old mate. What’s your new joke dam ass
@Love-kj3ue
@Love-kj3ue 6 жыл бұрын
Africa Africa ትግሬዎች ናቸው የዘረፉት ይሄማ ግልፅ ነው
@tiyamichael7473
@tiyamichael7473 5 жыл бұрын
A lot happened. Those who have money and education can get it back. Those with no money for a lawyer or education to fight on their own, just lost everything. The truth will never die. They keep saying Oromo and Debube( Gambala) people did this and that. A lot of lands was given away for investors, for small money, sometimes for nothing. A lot of industry opened, close to homes. The toxic waste affected tons of people's life. Their crops and animals died. Children and animals born with birth defects. A lot of the disease that the local are not familiar with. They just opened manufacturers whatever place they liked, without doing any type research or study how it will affect the people that are leaving nearby. A lot of people died from drinking water from a river that they grew up drinking. Their animal died from same cause. It is a joke, for people who are making billions of dollars, be killing innocent people. Look at the rate of cancer in Ethiopia? I hope the truth will come out. One day, all Ethiopian, will benefit from what our country offers. Not the Saudi, Turkey, Indians and Chinese. Our sisters, and Mothers will get the respect they deserve. Not pushed around, by some foreigners, in their own county.
@user-rv7le3et5q
@user-rv7le3et5q 6 жыл бұрын
እኳን አሁን ተነቃ
@MM-ji1vs
@MM-ji1vs 6 жыл бұрын
Ayy woyane yesrachihun ystachihu
@tigistamare2881
@tigistamare2881 6 жыл бұрын
የወያኔ ስራ ነው
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 6 жыл бұрын
Besew bet Gud Eko new! Ayen yeaweta Zerefa ! !! Lebochh!
@derartutola2579
@derartutola2579 6 жыл бұрын
እውነተ ምን ቢቆይ ያሸንፋል።
@user-bu9cp4yk9w
@user-bu9cp4yk9w Жыл бұрын
ከ ፕሮግራሙ ይልቅ ፋና አስገርሞኛል
@athiopiandressdesignstylet4820
@athiopiandressdesignstylet4820 5 жыл бұрын
ይሄ ነው ሚገርማቹ እያንዳንዳችን ለቻይና ልንሸጥ ነበር ፈጣሪ አብይን ባይልክልን ኖሮ በማፊያ እኮ ነው ስንመራ የኖርነው
@almez746
@almez746 5 жыл бұрын
We are waiting part 2
@kidumes7941
@kidumes7941 Жыл бұрын
Bertu endatlekulachew.make sure to fight up to the last point.dont give up please please. for sure if you fight you will get it.wey gud yeleba kimichit beyebirow.er Ethiopia min eyetehon nw????
@meskeremevequoz6914
@meskeremevequoz6914 5 жыл бұрын
Ena .lemane.newe.yemikefelu??
@kalkidanniguse4361
@kalkidanniguse4361 6 жыл бұрын
አሑንማ እድሜ ለ ዶክተር አብይ ገና ጉዳቸው ይዝረከረካል አይንባይን ሕዝቡን እየዘረፉ ኖረዋል ይሕን ዶክተተ አብይ ማይት አለበት በመንግስት ስም ሚነግዱ ባለስልጣኖች ሌቦች ናቸው ይታይልን
@yonikiros9177
@yonikiros9177 6 жыл бұрын
Kalkidan ሰንዳፋ ketma, mehayim mehon chigger new. Abiye men ametaw? Seraw eyesera yalew gazetgna new.
@kalkidanniguse4361
@kalkidanniguse4361 6 жыл бұрын
yoni kiros ጋዜጠኛው እኮ የልብልብ ተስምቶት መብቱን እና መብታችን እይስከበረ ያለው እውነት ነው ጋዜጠኛ ነው ከ ጋዜጠኛው ጀርባ ያለው ሐይል ማነው ሲባል ዶክተር አብይ ይሖናል መልሱ ገባክ ምላስክ ለስድብ ይፍጥናል ብሰራበት ያዋጣካል ጋዜጠኞች እኮ ይሔን አልክ ተብለው እስርቤት ይወረውሩሀል አሑንግን እግዚአብሔር ይመስገን መብትን ያስከበረ አንድ ኢትዮጵያዊ ሰው ተገለጠ ስሙም አብይ ኢትዮጵያውያዊ
@kalkidanniguse4361
@kalkidanniguse4361 6 жыл бұрын
yoni kiros ይመስለኛል ከዚሕ በጠራራ ፀሓይ የሰውን ቤት ቤቴነው ብሎ ሚያከራየው ሰውዬ አንተ ትሖን እንዴ ጥርርጥር 😜 ምክንያቱም ምላስክ የረዘመው ያለምክኒያት አደለም ጠሪጥሪ🤫ያቶ ኪሮስ ልጅ🤫 ካንተብሶ መሐይም ትላለክ ሰውን አለክ አደልእንዴ ከስድስተኛ ክፍል በቢኤ ድግሪ የተመረክ 😜እኛ እንግዲ እንዳንተ አልተመረቅንም😢ይመችክ መሳደብ ምናምን አልወድም ያፈን ጠረን መለወጥ አልፍልግም በትርኪሚንኪ ስድብ😂
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@user-bl9mk7wg7l
@user-bl9mk7wg7l 5 жыл бұрын
ቆንጅት
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 5 жыл бұрын
@@user-bl9mk7wg7l 😍
@sebsibt9694
@sebsibt9694 6 жыл бұрын
wow megerm naw ehem alle min telalachu sawoch ?yekebele betis yihun belen alefin chirash ye saw bet zerefa ere shemnaw gobez.
@user-zx2hg7vo2s
@user-zx2hg7vo2s Жыл бұрын
ወይ ጉድ ባለጊዜ የዚህ አይነት ዘመን አይተን አናቅም ተረኛ መሆን አለበት ይህ የሚያረገው ህግ ጓዳቸው ላይ ማሰር ጀመሩ ወይ ጊዜ
@By_grace100
@By_grace100 6 жыл бұрын
Wey hager yasazinal Des yemilew gin Egziabher dersolinal kemekera liyawetan
@user-fc2pk1ht9r
@user-fc2pk1ht9r 6 жыл бұрын
የላብ አምላክ ይመልስላችሁ ደግሞ ባለቤት አልባዉ መኖርያ ቤት አይባልም ሀቅን አመቴ ታወጣላችሁ የሰዉ ልጅ ሸከላ ንዉ ተሰባር ንዉ ሀቅን ይዞ መጓዝ ንዉ እር እደዉ ፈጣሪን እንፍራ ለንፈሳችንም እንፈራላተረ
@majormelese2725
@majormelese2725 6 жыл бұрын
ብራቮ ፋና እንዲህ ነው ለፍትህ መቆም በርቱ መጨረሻውን ናፍቀናል ።ሌቦች ሊወገዱና ሊማሩ ይገባቸዋል እላለሁ
@meryesu
@meryesu 2 жыл бұрын
After 4 yes of this report, I wonder what the status of this property is ?
@beni-amerboy7759
@beni-amerboy7759 Жыл бұрын
Latest update?
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 6 жыл бұрын
ebakachehu eskemechereshawe mesmate enefelgalen
@ja-ge6498
@ja-ge6498 Жыл бұрын
እስከመጨረሻው መልስ መስማት አለብን 👍fana
@blacklion1579
@blacklion1579 6 жыл бұрын
ho ho ho it happens to my family too. but we fight and get it back at last.
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 6 жыл бұрын
ሙልጥያለ ሌብነትነው ምንአይነት ጉድነው
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Betam yasazinal zirfya beterara teshay yigermal Ayzowachew betachew yimelesal bertu ewinet hule yashenfal
@ruthruth4623
@ruthruth4623 6 жыл бұрын
Yeswe bte mewsed ale endaa leboche
@fissehahassen7967
@fissehahassen7967 2 жыл бұрын
አንድ ባለስልጣን ህጋዊ የሚዲያ አመረጃ ሲጠይቀው አልሰጥም ካለ የሚጠየቅበት አግባብ የለም እንዴ?
@betelhembetelhem9239
@betelhembetelhem9239 6 жыл бұрын
Awo wendoche beye batu bezu gud ale bertu
@joyaku8707
@joyaku8707 6 жыл бұрын
ይገርማል የሚቆጣጠር ባለስልጣን የለም እንዴ????
@lucamichele6507
@lucamichele6507 5 жыл бұрын
ummaanni kanaaf daraarama ture.
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 6 жыл бұрын
Allah hakachun yemeleslachu
@mohsenabdo6653
@mohsenabdo6653 5 жыл бұрын
Betam yemiyasazen eyut men ager endale hege yelelebet ager berun lewerashoch mestet teto mengest besew lay sichawet yehe new agerache becha kela ferage ale melsun le anbabi techalehu
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 6 жыл бұрын
Ene gin aygermegnim kerasi jemiro yesew lij leba new egnam enkemalen Lela kamagna ytilbinal......ke meto hulet sew aygegbim nitu belabu bcha bet yesera dirgit yekefete kemengsitim hone kegil hulum sew serkowal
@meskeremevequoz6914
@meskeremevequoz6914 5 жыл бұрын
Tebaberachewe ebakachehu
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 5 жыл бұрын
Bertu Gena Bizu Bet Tagegnalchu, Ginn 60,000,000 Bewer Albezam Hoo Min Yahil Demoztegna bihon new
@endalk4557
@endalk4557 6 жыл бұрын
yehe yeken jeboche sera new. balebetochu fetehe baschekway yagegnu.
@sarahbay3607
@sarahbay3607 6 жыл бұрын
Yhenin leziya hodam Ye 3 meazen derassi assaut yhe dedeb sew behageru mesededun sayay atsededu blo silenesbku yan gmatam afun yikeftal
@marietedla9997
@marietedla9997 6 жыл бұрын
ወይ ግፍ!
@saidnuruhshien8441
@saidnuruhshien8441 6 жыл бұрын
yezih guday mechereshawin mayet enifeligalen
@merbarr1645
@merbarr1645 6 жыл бұрын
በርግጠኝነት እናገራለሁ ይህን አይን ያወጣ ዘረፋ ያደረገው አንድ ትግሬ ነው ። ወቸ ጉድ ትግሬና ሕፃን በሰው ንብረት ያለቅሳል አሉ፡
@mekuendelbu6450
@mekuendelbu6450 6 жыл бұрын
ye weyane sra lebnet
@antenehmulugeta726
@antenehmulugeta726 Жыл бұрын
የላቦራ ባለቤት ዶክተር በእውቀቱ ነዉ ወይ
@berukberuk1190
@berukberuk1190 6 жыл бұрын
esekemechereshawe tagelo
@YESHURUNethiopia
@YESHURUNethiopia 6 жыл бұрын
በ1950 ዎቹ ውስጥ የተሰሩ ቤቶች በጠቅላላው ማለት ይቻላል በየዋህ ዘመን ፍርሃተ እግዜሩ ባለበት ጊዜ ህጋዊ ሆነው የሚሰሩ ቤቶች ናቸው ምንም እንኳን አብዛኛው በአራዳ በጉለሌ በየካ በጃንሜዳ በቀበና በቀለመወርቅ ሰሜን ማዘጋጃ በአሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ እና በካዛንቺስ አካባቢ ያሉ ቪላ ቤቶች በንጉሡ ዙሪያ ያሉ የንጉሡ ልጆችና ቡተለያየ ማዕረግ ያሉ የባለሟሎቻቸው እንደነበረ ይታወቃል ከነዚህም መካከል ልዕልት ተናኘወርቅ ልዕልት ፀሐይ የተሻወርቅ አስፋወሰን የጌራወርቅ እስክንድር እነ ደጅአዝማች ኪዳነማርያም ራስ መስፍን ስለሺ ደጃዝማች ዕንቁሥላሤ ወዘተ ታዲያ እነዚህ ሰፈሮችና ቤቶች በዛን ዘመን የደርግን ዓይን ያቀሉ ቢሆንም እንኳ ደርግ በአዋጅ ከመውረስ በስተቀረ እንዲህ ያለ የቀን ዘረፋ አላደረገም ወያኔ 27 ዓመት አገሪቱን ሕግ አልባ ያደረገበት አንዱ ችግር ይህ ነው የፍትህ ስፍራዎችን የከተማ አስተዳደር እርከኖችን እልፎ ተርፎ 80% የአዲስ አበባን የድለላ ስራ በመቆጣጠር የጥንት ቤቶችን ካርታ በማጥፋት በመለወጥ በማምታታት ለአንድ ቤት እስክ ሶስትና አራት ስው የባለቤትነት ማረጋገጫ በመስጠት ባለቤቱ ሳያውቅ ቤቱን በቁም በመሸጥ ቁልፍ የከተማ ቦታዎችንና ቤቶችን በተለያየ ሕገወጥና ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ በመውሰድና በመንጠቅ በዓለም በመንግስት ኡንበዝልመንት ታሪክ ወራዳ ዝቃጭና የሃገርን ክብር ያዋረደ ዘራፊ ተኩላ ወንበዴ ቡድን ነው ከሁሉ የሚያናድደኝ 90% የሚሆኑት ፍልጥ ማሃይሞች እና ሆዳሞች ናቸው ዓሳማዎች ናቸው በቃኝ በአብይ ደህና የበረደውን መንፈሴን እንደገና ለቁጣ አትቀስቅሱብኝ። ዶር አብይ ከሚጠብቀው አንዱና ፈታኝ ሁኔታ ወያኔ እንጦርጦርዮስ የከተተውን ይህን የከተማ አስተዳደር በአዲስ ማዋቀር ነው። እግዜሩ ይርዳን ምን ይባላል። ወገኖች አይዟችሁ ፍትህ ከእግዚአብሔር ለእናንተ ይሆናል!
@heyrealiyu3093
@heyrealiyu3093 6 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ታሪካዊ ንግግር ሥለተናገርክ ማን ያውቀዋል ያወቀ በአሁን ሠአት አለቀለት ተከድኖ ይብሠል ማለትነው አሁን ዶክተር አብይ እንደመር ብሎዋል መደመር ይሻላል
@akadirsaid
@akadirsaid 6 жыл бұрын
leba ager hone weyane yametaw tata...Allah hakachun yimelislachu
@tesitef8951
@tesitef8951 6 жыл бұрын
era shamenew Fana endy berta belun est gena bizugud enayalen
@johngoodman2762
@johngoodman2762 6 жыл бұрын
Weygoooood rent free wey Ethiopia's weyanes ygermal yasazenal
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 6 жыл бұрын
yigermal
@bobagago5187
@bobagago5187 6 жыл бұрын
ቶኒ አማረ፥ ሞተሃላ! ይህንንማ ካላሥጨረሽ ! የሚካኤል ልጅ !!
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ክክክክክክ
@frehiwotamanwel4299
@frehiwotamanwel4299 5 жыл бұрын
ye they gave to one 'Ehanig'......
@thinksmart5681
@thinksmart5681 5 жыл бұрын
Can I have it
@monafatma9577
@monafatma9577 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሆ ሰው በሀገሩ መኖር አይችልም
@yaradeamare6126
@yaradeamare6126 Жыл бұрын
የጉድ ሀገር
@tsegaabbe6708
@tsegaabbe6708 6 жыл бұрын
It is Ethiopian properity we Amhara speaking paying a price for his kind of feudal we are dine with feudals
@zerihunali9582
@zerihunali9582 6 жыл бұрын
yelabora balebet betam minim aynet emnet yelelew bemusena beye keflehageru chereta eyewesede yemiseraew sera yemayreba leba seww neew ahunem betun esu lemeewsed newe endatelekut
@kasechmulugeta2682
@kasechmulugeta2682 5 жыл бұрын
All property seized since 1991 till date must be returned to it's rightful owers
@kehaliyusitotayekehaliyusi4292
@kehaliyusitotayekehaliyusi4292 6 жыл бұрын
minaynet lebinet new
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 2 жыл бұрын
ባለ ግዜ
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 12 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,5 МЛН
ደጃዝማች  ባልቻ  ሳፎ
48:00
Balcha Family
Рет қаралды 7 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН