በአማላጅ - Ethiopian Movie BeAmalaj 2023 Full Length Ethiopian Film Bamalaj 2023

  Рет қаралды 404,062

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

9 ай бұрын

በአማላጅ - Ethiopian Movie BeAmalaj 2023 Full Length Ethiopian Film Bamalaj 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 535
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 9 ай бұрын
ማነው ከቲክቶክ ቅጭብ አይቶ የመጣው ዋዉ ደስ ይላል🎉❤
@tirfetirfe6856
@tirfetirfe6856 9 ай бұрын
😂😂😂እኔ
@jerjj950
@jerjj950 9 ай бұрын
@@tirfetirfe6856 እኔ😂😂😂😂😂😂😂
@user-zg9ei7fw5u
@user-zg9ei7fw5u 9 ай бұрын
እኔ❤❤😂😂
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 9 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂
@hayatadefa3029
@hayatadefa3029 9 ай бұрын
እኔም
@HayatQueen12
@HayatQueen12 9 ай бұрын
❤❤❤❤እናቱን የሚያከብር ልጅ ውስጤ ነው እናት 1000ሽ አመት ኑሪ ❣️
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
አሜን
@azebzam873
@azebzam873 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kr5tr9kc4p
@user-kr5tr9kc4p 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SebontuKedir-zj2dp
@SebontuKedir-zj2dp 9 ай бұрын
amen amen
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ዋው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል እሩትዬ ምርጥ እናት ያረብ እናት ላላችሁ ለእናቶች በሙሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰ኬናዬ ትለያለህ ትወና አንደኛ 👍
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 9 ай бұрын
አሜን
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 9 ай бұрын
አሚንንን 🤲🤲🤲🤲እኔ ካእናቴ ከታላያየው /11/አመት ሆናኝ 😢😢😢😢
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bk2my2id5c
@user-bk2my2id5c 7 ай бұрын
​@@ayishaatisha8475እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 ай бұрын
አሜን ያረብ😢😢😢
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 9 ай бұрын
እንደኔ ኬናና እቺ ልጅ ያሉበትን ፊልም ማየት የሚወድ ሰው አለ? 🙄
@siifan.tashoma1788
@siifan.tashoma1788 9 ай бұрын
❤❤❤
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn 9 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮❤❤❤😂😂😂😂
@birhanemengistu
@birhanemengistu 9 ай бұрын
❤❤❤😂Ene love you kena❤❤😂😂😂😢
@yeabsiratamiru434
@yeabsiratamiru434 9 ай бұрын
Awo
@user-zt4po4vm5x
@user-zt4po4vm5x 9 ай бұрын
እኔ ክያ ውሰጤ ነው ሰወደው
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 9 ай бұрын
ይህ ኮመት የምታነቡ 🇪🇹👈 በሙሉ እግዚአብሔር ያልታሠበ የማቲ እጀራ ይሥጠን ይሥጣቹ የመዳም ቅመሞችዬ ደምሩኝ ሥወዳቹ ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን🇪🇹👈🤲❤
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 9 ай бұрын
አሜን❤
@RoseSore-bn7hr
@RoseSore-bn7hr 8 ай бұрын
Amen
@user-ht2lq4kf8s
@user-ht2lq4kf8s 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 ай бұрын
ማነው እደኔ ኬናን አይቶ የመጣ❤
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 9 ай бұрын
Subscribe share ☺️.
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
me
@kokisweet4121
@kokisweet4121 9 ай бұрын
እኔ👌
@alamalam9788
@alamalam9788 9 ай бұрын
እኔ
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z 9 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ክብር ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥጣቸው እናት በተኪያ የሌላት ናት እኔ ቃላት የለኝም ለእናቴ የምገልፅበት ❤❤❤
@seadi5831
@seadi5831 8 ай бұрын
Aminnn
@kunfeyekunsubhanallah
@kunfeyekunsubhanallah 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የረፍት እጀራ ይስጠን
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alamalam9788
@alamalam9788 9 ай бұрын
❤❤አሚን አሚን
@hevdgd9858
@hevdgd9858 9 ай бұрын
አሜንን
@GufVjci
@GufVjci 9 ай бұрын
@@hevdgd9858 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@2221
@2221 9 ай бұрын
አሜንንንን
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 9 ай бұрын
እናትነትኮ ኡፍፍፍፍፍ እናት ያላቹሁ ለሳ ኑሩ በፈጣሪ እኔም ለናቴነው የምኖረው የአለም ካርታዬናት እናቴ ጨረቃዬ ናት
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 9 ай бұрын
ኬናዬና ማሚ አይቼ ነዉ ዬመጣሁት በጣም ደስ ይላል በርቱ ዬስደት እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ያልታሠበዉን ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
አሚን የኔ ዉድ👌
@user-rj9hp8le3g
@user-rj9hp8le3g 9 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ❤❤በዙሁ መሀል ሁሉም ባለኮመቶች ኬናዬ ኬናዬ ብላችዃላ የሚገርምነው ስት ሠውነው የሚወደው ደስይላል ኬናዬ ከዚሁሉ መሀል እኔም አዷ ነኝ ውድድ የሧ ለሥላሣ ❤❤❤❤❤
@fatum164
@fatum164 9 ай бұрын
እናት ዘላለም ትኑር❤
@Kalkidan200
@Kalkidan200 9 ай бұрын
ኬናዬ የኔ ምርጥ ❤️‍🔥ምትወዱት😢👍
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew 9 ай бұрын
አንዳንድ እናቶች ለልጆቻቸው ብለው እንደ እሳት እየተቃጠሉ ትዳራቸው የምያስታዳድሩ ፈጣሪ ይቁጠራቸው የሚገርም ድራማ እናት ስትበደል ምን ያህል እንደምታመም 😢
@zeee1852
@zeee1852 8 ай бұрын
ለምሳሊ የኔ እናት 😢😢አሁን ድርስ አባታችን ሊላ ሴት አለች እያወቀች ለእኛ ስትል እየኖርች ነው😢😢😢😢እኔም ውዱ ሁላ እዳባቲ እየመስለኝ ሁለት ባል ፈታሁ አባቴ በእናቴላይ ስለሜማግጥ እኔም እሜማግጡብኝ እየመስለኝ አላምናችውም ውደፊትም አላምንም 😢😢😢ምን ልበልሽ በጣም ያማል የኔ ህይወት ቢፅፍ አንድ መፅሀፍ አይበቃውም😢😢😢😢😢
@user-px8ym1wb4l
@user-px8ym1wb4l 9 ай бұрын
እናትየዋ ግን ትወና አንደኛ ነች ❤ 🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz 9 ай бұрын
ቆንጆነዉ ለባለ ሀብቶች ስዉ ትምርት ነዉ በፍቅር አያምኑም ኪሳቸዉ ሲሞላ የሚፈልጉት የማይመጥኖቸዉን ከልጁቻቸዉ ጎደኛ ወደታች የሚዉርዱት ነገር ይገርማል ❤ለተዋንኝዉች በጣም እናመሰግናለን በርቱ❤❤🎉❤❤❤❤
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 6 ай бұрын
በትክክል
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 ай бұрын
100%
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
የብሩኪ እናት ደስ ሲሉ ☺️☺️☺️☺️☺️
@user-xl1jt8uf4e
@user-xl1jt8uf4e 9 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ኣሰተማሪ ነዉ ባሌ እንደዚ እንዳታርገኝ እግዚኣብሄር ይጠብቀን ሰደት ሰዉነታችን ሳይቀር ኣሰተሳስባችን እንዃን ኣርጁተዋል
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 9 ай бұрын
እኔ ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ፊልም ሳይ ግን እባካቹ ስለ ፊልሙ እንዲ ነው እንዲ ነው አትበሉ ሳናየው እየገባን😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@haset9998
@haset9998 9 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው በተለይ እናትየዋ 😢😢
@rgfg336
@rgfg336 9 ай бұрын
ማነው እንደኔ ዳዊት ያለበት ፊልም ማየት የምወደው❤ እጂ ወደላይ 👍
@user-kz9sr7rl1g
@user-kz9sr7rl1g 9 ай бұрын
ኪዬን አይች ነው የመጣሁት ይለቀቅ 😢
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤ አስተማሪ ደግሞ በትዳር ላይ እንደዚህ መሆን ቅጣቱ ከባድ ነው 👌👌👌
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
ፊለሙ ጀምሯል ገባ ገባ ብሎ ለማየት የቸኮልኩት አድ ልጅ ደስ ስለሚለ ኝ ነው እሱም ኪያ ☺️
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 9 ай бұрын
🎁🌹🎁🎉✨
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz 9 ай бұрын
እሽ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 9 ай бұрын
ዋዉ ብያለው ኬናዬ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው ሌላው ለኛ ሴቶች ትልቅ መልህክት አለው ሴት ልጅ ከቤት ከልጅ ከባል ቅድሚያ ለውበቱዋ ነው ቦታ መስጠት ያለባት እኔ የሆነ ነገር ባጎልባት ነገ አንዱ ጋሽትሄዳለች ብሎ ስለሚፈራ ተንከባክቦሽ ይኖራል እንዳንድ ሴቶች ትዝረከረኩ እና ከውጭ ሲመጣ በሻሽ ትጠብቂ እና በዋላ ፍቅሩ ቀነሰ በላዬ ላይ ሴት ያዘ እያልሽ ታለቃቅሻለሽ እንዴ ትክክል ይሂዳ በናንተ ድክመት ወንዶቻችንን አትውቀሱ ቆፍጠን በሉ
@hanutube1921
@hanutube1921 8 ай бұрын
ብዙ ኢትዮጵያዊ ወንድሞች የሰዉ እህት አላስወጣ አላስገባ ይሉና እህታቸው ስትፈቀርና ወንድ ሲከተላት ጓ የሚሉት ነገር!!!ኢትዮጵያዊ መለያችን😊
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 9 ай бұрын
ማነዉ እደኔ እጀራ የናፈቀዉ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 6 ай бұрын
በስደትም እኮ የአበሻ ሱቆች ሞልቷል
@user-qq8tk9ey1k
@user-qq8tk9ey1k 9 ай бұрын
ማሚየ እሷን ያለችበት ፌልም ደሥ ይለኛን ለልጆቿ ያላት ፍቅር ይለያን እሧን ሣይ እናቴን ትመሥለኛለች ❤❤❤❤❤
@BamBam-fv1is
@BamBam-fv1is 8 ай бұрын
ዋው መጨረሻው በጣም ነው የሚያምረው ❤️ለእናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በውነት እናትኮ አለም ናት❤️❤️❤️❤️💟
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 ай бұрын
አሜንንንን ልክነሽ
@kiruhab68
@kiruhab68 9 ай бұрын
ጎበዞች አሪፍ ፊልም ሚማር ይማራል ሁላችን ሟቾች ነን!!!
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 9 ай бұрын
ያላያችሁ እዩት በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፊልምነው ❤❤❤😊
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 9 ай бұрын
እሺ አንቺ መቼ አይተሽ ነው? 🤔🤔🤔🤔🤔😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
መጥቸልሽ አለሁ😅😅 ቲክቶክ ላይ አይቸ ሥሮጥ ልሠበር ነበር
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 9 ай бұрын
ይችን እናት ስወዳት❤❤❤❤
@user-is4nj8wm2f
@user-is4nj8wm2f 9 ай бұрын
ኪና ያለበት ሁሉም ቆንጆ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jemalsiraj6835
@jemalsiraj6835 9 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው ካየኋቸው ፊልሞች የተለዬ ነው በጣም በጣም እጅግ ❤
@user-bk2my2id5c
@user-bk2my2id5c 7 ай бұрын
የኛንም እድህ፤ምጨረሻችን፤ያማረ፡ይሁን፡እችን፡ምታኔቡ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 8 ай бұрын
በጣም ሀሪፍነው በረቱ እናት ሁና የተወነችው በጣምነው የምትችለው ❤❤❤
@user-px8ym1wb4l
@user-px8ym1wb4l 9 ай бұрын
ከምንም ነገር አትቁጠሪብኝ ሰው ስለሆንኩ ነው 🎉🎉 ምርጥ አባባል
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh 9 ай бұрын
እውይይይ ኬናየ በዑነት አተን አለማዲነቅ አይቻልም ❤
@SamrawityeMikaelLj7552
@SamrawityeMikaelLj7552 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ👍👍👍✔ ሁል ጊዜ ሴት ልጅ ለቤቷና ለትዳሯ ታማኝ ስትሆን ትገፋለች
@user-of1gf1fk5g
@user-of1gf1fk5g 9 ай бұрын
ዪመሳሰላሉ እናትና ልጂ ❤❤❤❤
@PkPk-bi7eg
@PkPk-bi7eg 9 ай бұрын
አትውደቂብቻ ወንድልጂ😢😢
@lidiyalidiya7705
@lidiyalidiya7705 6 ай бұрын
ኬና ያለበትን ፊልም እንደ እኔ ምርጦ የሚያይ ሰው ማነው
@Kalye-yb9rf
@Kalye-yb9rf 9 ай бұрын
ይቅር በሉኝ ሰውየው ሲያለቅስ የሳቀ እሚመስለኝ ነገረ😂 አስተማሪ ነው ወንዶች ለትዳራችሁ ታመኑ
@user-id7qz5wo8x
@user-id7qz5wo8x 6 ай бұрын
አወ😂😂😂😂
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 9 ай бұрын
ኬናዬ የምትሰራቸው ስራዎችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@vcjffygghjf1960
@vcjffygghjf1960 9 ай бұрын
ወይኔ ኪናና ሲስቅ ልቤ ቀጥ ይላል❤❤❤❤😂
@salamahhsalam2688
@salamahhsalam2688 9 ай бұрын
ዋው የእውነት ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤ኬናዩ ስወድክ
@hattaddd6346
@hattaddd6346 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የእናት ፍቅር ልዩ አይጠገብ ❤❤❤😢😢😢
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 9 ай бұрын
ኬና ያለበትን ፊልም እወደዋለሁ ኬና ብየ ስገባ እናቱ እናቱ ሁና ምትሰራው ደሞ አንጄቴን በላችው ስታሳዝን ለልጇ ስትል የባቷን ቢዝነስ የምታወራ ልጇን እንዳይከፋው እናት 1000 አመት ብትኖር ጥሩ ነበር❤❤❤❤
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 5 ай бұрын
ሺህ አመትም ስያንሰት ነው ለእናት እናት ለማለት እረሱ ቃላት ያጥረኛል
@ZahsraUsman-lk3bc
@ZahsraUsman-lk3bc 9 ай бұрын
በእዉነት ጎበዝ እናትነች የሚገርም ድራማ ነዉ
@ZedoHafetamu
@ZedoHafetamu 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZedoHafetamu
@ZedoHafetamu 8 ай бұрын
1:17:09 1:17:11 🎉❤❤❤❤
@user-wg1vv6xl8z
@user-wg1vv6xl8z 9 ай бұрын
ኬናን አይቶ የመጣ ስወዴው የኔዴርባባ
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 9 ай бұрын
ኬናየ የኔ ውድ ነገር ውድድድድድድድ ነው የማረግህ❤❤❤❤😢
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 9 ай бұрын
ዋው ደሰየሚል ፊልምነው😢 በእንባም ቢሆን የሞላው ያምራል በርቱ😊😊
@user-nn7qq2ms7e
@user-nn7qq2ms7e 8 ай бұрын
መጨረሻዉ ዋዉነዉ❤❤❤❤❤
@sihamtube3115
@sihamtube3115 9 ай бұрын
ኬናኮ ስወድህ ዉስጤ ነህ ❤❤❤❤ ምርጥ ስራ ነዉ ቀጥሉበት ምርጥ አስተማሪ ስራ ነዉ እናመሰግናለን
@user-ri2fl4hz7i
@user-ri2fl4hz7i 9 ай бұрын
ይህልጂ ያለበት ፊልም ሁሌም ዋውነው
@user-px8ym1wb4l
@user-px8ym1wb4l 9 ай бұрын
እስኩል ላይፍ እኔም እንደ ፊወሪ ነበርኩ አንድን ልጅ አፍቅሬ እሱ ደሞ ሲጠላኝ 😢😢😂😂😂
@user-uj1im1rm2m
@user-uj1im1rm2m 9 ай бұрын
ያንችስ ከፋ😂😂😂😂😂
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 8 ай бұрын
😅😅😅
@hauaa1316
@hauaa1316 8 ай бұрын
😢😢😢
@RayaNewu
@RayaNewu 9 ай бұрын
እናቱን ወዳጁ ከናንየ የምወድህ ወንዲሜዋ💛❤🙋😍😍😍
@MarrDagfe-qe1du
@MarrDagfe-qe1du 9 ай бұрын
😭😭😭
@user-ml8zl2lu5e
@user-ml8zl2lu5e 9 ай бұрын
እደው የኔስከፋ😂 ኪና ያለበቱን ፊልም አባርሬ ነው እምከታተለው❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
😅😅እኔም እሡ ያለበትን ፊልም አባርሬነዉ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 7 ай бұрын
እኔም 😂😂😂
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 9 ай бұрын
እውነትእኔ ስማር ኮለጂ የሀብታም ልጆች ነበሩው እኔ ልብስሌላም ነገር የለኝም ጫማ ፎንጎ እኮ ነበር የምለብስው አይ የሀብታም ልጅ እኮ መከራነው 😢😢😢😢
@dassgsdr3774
@dassgsdr3774 9 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ላስተዋየ❤❤😊
@mmhh7386
@mmhh7386 9 ай бұрын
አስተማሪ ነው በራቱ😢😢😢
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 9 ай бұрын
😂😂😂 thank you ደራሲው የምገለው መስሎኝ በጣም ተናድጄ ነበረ ምክኒያቱም ብዙ ሰዎች በፀፀት ስለሚጎዱ 😮😮ግን በፍፁም አልጠረጠርኩም እህቱ ትሆናለች ብዬ አስፈሪ ነው ❤❤100%100% ተመችቶኛል
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም አስተማሪ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 8 ай бұрын
አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የሚባለው አባባል በዚህ ፊልም ልክ እንደሆነ ተረድቻለሁ❤❤❤ ክብር ለሚገባው ሁሉ ይሁንልን❤
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
ምርጥ ነው በተለይ ሃብት እና ባለትዳር ወንድ ለምታሳዳድዱ ትምህርት ነው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 ай бұрын
ዋው አስተማር ነው ግን የምማር የለም እጅ ተባረኩ 😍😍😍😍😍
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
ዋዉ መጨረሻዉ በጣም ያምራል ❤❤❤❤
@user-oy1eq7si2o
@user-oy1eq7si2o 8 ай бұрын
የብሩኬ እናት አንች ያለሽበት ፊልም ሁሉ በጣም ያምራል በዛላይ የልጆችሽ ውደታ ከምንበላይ እደናት ነሽ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 9 ай бұрын
ኬናየ ምርጥ ነው እናመሰግናለን እናት ለዘላለም ትኑር❤
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
ኬና ያለው ፊልም ሱሴ ነው❤😊 ይመሰለኛል ሳላውቅ ፍቅር ይዞኛል😅
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
ፍቅርኮ አሳዉቆ አይዘም 😂😂
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
@@BeletuSntayehu ነው😅😌
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ቅሌት ነው
@hauaa1316
@hauaa1316 8 ай бұрын
😅😅😅
@engdaget12
@engdaget12 8 ай бұрын
​@@BeletuSntayehu ቢያማክርማ ሁሉም እደዚህ የልብ ህመም ባልሆነበት 🥺ፍቅር እያማክርም❤
@serk-ke7xt
@serk-ke7xt 9 ай бұрын
እናት ማለት ሻማ ናትእየቆለጠች ለልጆቾ እምትበራ እናት ያላችሁ እግዚአብሔር አመሰግኑ ዉደዶት ያጣነዉ ተጎዳን እናቴቴቴ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 8 ай бұрын
አሜንንንንን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 9 ай бұрын
ፊዮሪ ትምህርት ቤት አፍቃሪ ሆነሽ ነው የምስሪው ከብሩኬ ፍቅር እንኳን ወደ ዮሐንስ ፍቅር አሽጋገርሽ 😍😍😍😍😍
@user-ll6pn4gm5d
@user-ll6pn4gm5d 9 ай бұрын
አፋላ ፍቅርላይም ፊዮሪ ታሳዝነኛለች
@MesiMesi-oi7kb
@MesiMesi-oi7kb 9 ай бұрын
ኬናየ ወድጄህ ልሞት ነው አንተ ስላለህ ነው ፊልም የማየው ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 9 ай бұрын
ዮኒዬ ሲያፈቅር በጣም ያምርበታል ደሞ እናቱን ስወድስ ልዩ ፊልም ነው❤❤❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 9 ай бұрын
በርቱ ምርጥ ፊልም ነው
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 9 ай бұрын
❤❤
@afroethio7066
@afroethio7066 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ 1ኛ በርቱልን! ሼባው ድኖ ሰርግ ላይ ቆሞ ቢታይ ደሞ 👍🏿
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 9 ай бұрын
woww በጠም አሪፍ እነም አሥታማር ፍልም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dl9ox5nr4u
@user-dl9ox5nr4u 9 ай бұрын
ኬና ግን ሴቶቹ ስመው ጨረሱክ እኮ ኧረ ለሚስትህም አሰቀርላት ጉጭህን
@birhanemengistu
@birhanemengistu 9 ай бұрын
😂😂😂😂😅
@yabatwa
@yabatwa 9 ай бұрын
ጎሽ ኬናችን ❤❤
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህት አለው
@SalamSalam-ex1fr
@SalamSalam-ex1fr 9 ай бұрын
ኬና😉ለስ ብየ የማየው ነገርስ😂❤
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 9 ай бұрын
እናት እኮ ምንም መገለጫ የላትም አባቴ ግን እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደግኝ 😢😢😢
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 9 ай бұрын
ዋዉዉ🎉🎉🎉🎉 ኬና ምርጥ ተዋናኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@jamelayimer
@jamelayimer 8 ай бұрын
ወይኔ መጨረሻው🥰🥰🥰
@Sariy177
@Sariy177 9 ай бұрын
ከቴክ ቶክ አይቸ ነዉ የመጣሁት
@user-dz3kr9fg9y
@user-dz3kr9fg9y 8 ай бұрын
እኔም 😁
@user-pf7zi5uq3q
@user-pf7zi5uq3q 9 ай бұрын
ዋውዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በርቱ ኪያዬ ግን ስወድክ ❤🎉🎉
@user-gy6rv2kk9k
@user-gy6rv2kk9k 9 ай бұрын
ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ፊልም🥰
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 9 ай бұрын
የኔ እናት ሚስትየው ልብ ይሰብራል የደረሰባት በደል ያማል ወንዶች ግን ምን እደሚሻለቹ ኡፍፍፍፍ 😢አስተማሪ ፊልም ነው
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 9 ай бұрын
Wwawww really truly habesha life specially those who played 'Yemiste akeset' all of you I have no words good job. I am crying bc I know such kind of life in the past in habesha life. Keep it I give you 5 star rank.❤❤
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 8 ай бұрын
የኔ እናት ሁልየም መልካም እናት ሆነሽነው የምተውኝው ስወድሺ ❤❤❤❤❤❤
@hrutemkhrutemk8507
@hrutemkhrutemk8507 8 ай бұрын
የሁለቱ ሴቶች ፀጉር ደስ አይልም
@user-fp8cg7tx4p
@user-fp8cg7tx4p 9 ай бұрын
ኬናን አይቸ ነው የመጣሁት❤
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 ай бұрын
very teaching. i recomand everyone to watch it.
@DggyFhio-wx6xg
@DggyFhio-wx6xg 8 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው 😊
@user-gd6cz6ou5u
@user-gd6cz6ou5u 9 ай бұрын
ኬናየ ስወድህኮ ❤❤😊
@user-sz5qu2lj5r
@user-sz5qu2lj5r 8 ай бұрын
ኪና ያለበትን ፌልም አባርሪ እማየዉነገር❤❤❤
@mulitejabirjamal2153
@mulitejabirjamal2153 6 ай бұрын
ደስ ይለል እናት ደስ ያምትል ሽ አመት ትኑር መን እንደ እናት ኡሚዬ አላህ ይጣብቅሽ
@heliLulu-bf9tq
@heliLulu-bf9tq 8 ай бұрын
ጥሩ ነው ናርዲ መስቀል አድርጊ መስቀል ሀይላችን ነው😢🙏
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 8 ай бұрын
መናፍቅ ናት
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 ай бұрын
Forgiving those who hurted us takes time, but it needed to happen, for only then can healing happen.
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እናትን ስካፈት አልወድም 😢😢😢😢😢
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 50 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
አልተገረዝኩም - Ethiopian Movie Altegerezekum 2023 Full Length Ethiopian Film Altegerezkum 2023
1:32:58
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 392 М.
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Arada Movies
Рет қаралды 194 М.
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
ታላቁ - Ethiopian Movie Talaqu 2023 Full Length Ethiopian Film Talaku 2023
1:26:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 647 М.
Bilatena (Ethiopian film 2017)
1:44:05
Addis Films
Рет қаралды 590 М.
እድሜ ለሴት Ethiopian Movie Edme Leset - 2019 ሙሉፊልም
1:26:58
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,6 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,6 МЛН
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 2,8 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,7 МЛН