እድሜ ለሴት Ethiopian Movie Edme Leset - 2019 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 617,654

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 982
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
አቦ አሚን በሉ የታመመ ይዳን ያጣ ያግኝ የከሳ ይወፍር የተሰደደ አገሩ በሰላም ይመለስ በሉ ሰላማችሁ ይብዛ ኑ ቤተሰብ እንሁን
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
Aminnn
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 4 жыл бұрын
amen
@bintjesustube8586
@bintjesustube8586 4 жыл бұрын
Amiiiiiin
@user-ci9ki8cz3i
@user-ci9ki8cz3i 4 жыл бұрын
አሚንየኔአህት
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
@@user-ci9ki8cz3i ምግብ መቀነስ
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 4 жыл бұрын
እድሜ ለሴት እርዕሱ ብቻ ላይክ ያሰጠዋል እድሜ ለናቶቻችን ለ እህቶቻችን ለምስቶቻችን እድሜ ለሴቶች ይስጥልን ኣሜን
@user-qm2pt6yb4o
@user-qm2pt6yb4o 4 жыл бұрын
ለወንዶችም ይስጥልን
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
ላባባልህ ደሞ ላንተ ላይክ ይገባሀል
@enatehiwote7952
@enatehiwote7952 4 жыл бұрын
😍❤❤
@mimiennat1904
@mimiennat1904 4 жыл бұрын
እውነት ነው እድሜ ለኛ
@barnimb-7519
@barnimb-7519 4 жыл бұрын
ጆኒ ቦዘኔው እድሜ ለሴት ከገነት አስባረረችን 😂😂😂
@tsehay8941
@tsehay8941 4 жыл бұрын
ከቆይታ ቡሃላ ዛሬ የእናቴን ድምፅ ሰማው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ !ኮመንቶች
@user-ub2bp4se8b
@user-ub2bp4se8b 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 жыл бұрын
Tsehay beyene enkuwan des yalshe marr
@jerrydave2892
@jerrydave2892 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በህይወት በጤና አኑሮ ያገናኝሽ!እኔ እናቴን ካጣሁ ሃሙስ 40 ቀኗ ይሆናል እህቶቼ በሰው ሃገር ሃዘን ከባድ ነው ጊዜ አታጥፉ ሄዳችሁ እዩ እናቶቻችሁን
@tsehay8941
@tsehay8941 4 жыл бұрын
@@jerrydave2892 አሜን ዉዴ ነፍሳቸዉን ይማር አይዞሽ አንቺም እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭
@SamsungSamsung-pe3hj
@SamsungSamsung-pe3hj 4 жыл бұрын
እኳንደስ አለሽ ማር
@Injera-tube
@Injera-tube 4 жыл бұрын
ሴት እኮ እናት ናት እናቱን የሚወድ ማነው እስቲ ፍቅራችሁን ግለፁ
@hiwot2815
@hiwot2815 4 жыл бұрын
ዮናታን-Jhonathan Gn-tube ዝም ነው ሃሃሃ ከቤት አባረዋት ልጁ ቤት ስትደርስ አጪር የነበረው ፀጉሮ አደገ ስውን ያጃጅላሉ
@Injera-tube
@Injera-tube 4 жыл бұрын
Hiwot Eysus New hhhhhhh😅😅😅😅
@betiyebetiye7907
@betiyebetiye7907 4 жыл бұрын
Enate La Zalalami Tinure
@betiyebetiye7907
@betiyebetiye7907 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AfomiaYne
@AfomiaYne 4 жыл бұрын
እኔ እማ ወድድድድድ በማይገልፀው
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 4 жыл бұрын
_ሴት_ሀገር _ሴት_እናት _ሴት _ሚስት _ሴት_እህት _ሴት_ሁሉን ገበና ደባቂ ልዩ የፈጣሪ ስጦታ ማለትነው _በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው አርቲስቶች እድሜና ጤናይስጣቹ።
@hsihsi6141
@hsihsi6141 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላላል
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 4 жыл бұрын
Lemireda yiha new ewunetu
@user-tg4gx8ch4k
@user-tg4gx8ch4k 4 жыл бұрын
ለሤት ልጂ ክብር የሚሠጥ አላህ ክብር ይሠጠው ሤት ማለት እናት እህት ሚሥት ነች ክብር ለሤቶች የምትሉ ላይክ
@yejegnitlij8222
@yejegnitlij8222 4 жыл бұрын
የሂጃብሽ ውበት የመስቀሌ ግርማ የመስጊዱ አዛን የራጉኤል ዜማ ባንድ አፈር ላይ ቢሄድ ከጥንት እስከ ዛሬ አንዱን አነግስ ብላ መች ጠፋች ሀገሬ? ስላም ለ ኢትዮጵያውያ ሀገሬ🙏🏼🇪🇹❤️
@taybabeshir4503
@taybabeshir4503 4 жыл бұрын
በትክክል ውድ እህቴ
@taybabeshir4503
@taybabeshir4503 4 жыл бұрын
ፍጣሪ ባለሀሺበት ይጠብቅሺ
@Temuvlog
@Temuvlog 4 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ kzfaq.info/get/bejne/q9hipK9mzrC-k3U.html kzfaq.info/get/bejne/qN6madl9vLKziIk.html
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ትክክል ማማዬ በትዝታ ወደ ኋላ
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 жыл бұрын
እድሜ ለእናቾች እድሜ ለሀርብ ሀገር ሴቶች
@dbilk
@dbilk 4 жыл бұрын
subscribe በማድረግ አግዙኝ እመቤቴ ትባርካቹ አመሰግናለሁ kzfaq.info/get/bejne/oJqbrcqSxM_KfaM.html
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ ግጥም ናት የህይወት ቅኔ ዜማዋ ያማረ የህሊና መቅኔ ቃላቷ ሚመረጥ ቤቷ የሚመታ በቁንጅና አክሊል ተፍጥሮን ምትረታ ክብር ለሴቶች ፊልሙን አይቼ እመለሳለሁ
@hawwatube3925
@hawwatube3925 4 жыл бұрын
🙋🙋🙋
@oneloveoneheart9807
@oneloveoneheart9807 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወድሻለሁ
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 4 жыл бұрын
የት ነው ማጣሽ ሁሉም ቦታ😄😄
@selam4332
@selam4332 4 жыл бұрын
Yhen hulu tsifesh dgami ltmelesh tey engi SMS aydelem eko Youtub lay nesh.
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@selam4332 almayete techyalshe
@habeshalove4349
@habeshalove4349 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ አማርኛ ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለኝ የኢትዮጵያ ሴቶች በጣም ቆንጆ ናቸው እወዳቹዋለው
@user-vl2hw3gh1e
@user-vl2hw3gh1e 4 жыл бұрын
ኤርትራውያንን በፍቅር ነው የምወዳቸው ፍጣሪ ስላማቹን ያብዛው።
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 4 жыл бұрын
@aishlilbird7275
@aishlilbird7275 4 жыл бұрын
Esti lehulum neger amesegnalew bele be kuankuachu felgew new please
@habeshalove4349
@habeshalove4349 4 жыл бұрын
@ሳምሪ የጌታ ልጅ stupiad እና እኔ ነጭ ነኝ አልኩኝ የሆንሽ የሜቲክ ልጅ ትግሬ ነሽ አንቺ ቆማጣ ቆሎ ቆርጣሚ በለስ ቸርቻሪ
@habeshalove4349
@habeshalove4349 4 жыл бұрын
@@user-vl2hw3gh1e እኛል ውድድድ የኔ መልካም ሰው
@atsedealemu2437
@atsedealemu2437 4 жыл бұрын
እረ አምላኬ ውለታህ በዛብን አንድን ጨርሸ ሌላኛ ድብ ታደርግልን ማነው በሰሞኑ የፊልም ብዛት ደስስስ ያለው ላይክ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
እየተሰረቀነኩ ማር ተዋናይ ሁሉምፊልም እየተሰረቀነዉ ብለዋል
@tregeocell3601
@tregeocell3601 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ry3tj5wj8f
@user-ry3tj5wj8f 4 жыл бұрын
😅😅😅😅
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
Hahaha
@lensagudeta1913
@lensagudeta1913 4 жыл бұрын
ene kkkkkkk
@ogbaba1382
@ogbaba1382 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ፀሎት አርጉልኝ ከባድ ፈተና ላይ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ አመሰግናለው
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
ayizon
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
እዚህ ሀገርያለሰው ገተናው ብዙነው ያረብ ፈትናችንን አላህይፍታልን
@hiwiyashagritube9722
@hiwiyashagritube9722 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@beautybeast527
@beautybeast527 4 жыл бұрын
syezosh marr
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 4 жыл бұрын
ሴት ሁሉ ነገር ነት አክብርት ውደደት ከቸልክ በተስቀይመትም ይመርጠል ምክንየቱም ኢሚዬ ስለሆነች
@valalaalqua7025
@valalaalqua7025 4 жыл бұрын
ተባርክ
@user-vo9hj6lm5e
@user-vo9hj6lm5e 4 жыл бұрын
ውይአንተንያገባችታድላ
@mira6337
@mira6337 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይከብረህ
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 жыл бұрын
እናቱን የሚወድ ወንድ ያጓጓኛል
@hulutv2683
@hulutv2683 4 жыл бұрын
boledrama.com
@eliyasshiferaw2690
@eliyasshiferaw2690 4 жыл бұрын
ዛሬ መዳሜ አስከፍታኛለች በላይክ አፅናኑኝ😥
@muluwonde9799
@muluwonde9799 4 жыл бұрын
like
@mmmh7409
@mmmh7409 4 жыл бұрын
አይዛሽ አመላቸው ነው
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 4 жыл бұрын
Zinet Al ain አይዞን እኔ ደሞ አስከፍቻቸዋለሁየሆነ ነገር አበላሽቸ
@MiEthioEntertainmentPLC
@MiEthioEntertainmentPLC 4 жыл бұрын
I can make u to feel good....
@mamalovekwt7453
@mamalovekwt7453 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ፍጣሪ ሰላም ያድረግልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
አሜን
@tikietikest176
@tikietikest176 4 жыл бұрын
Aemen aemen 🙏🙏
@helendesta8837
@helendesta8837 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
@Sle hulum ሰብስክራይብ አድርጌሻለው
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
እድሜ ለሴት እውነት ነው ። እናትህ ሴት ናት ሚስትህ ሴት ናት እህትህም ሴት ናት ወንዶች እኛ ሴቶችን ባትከባከቡን እንኳን አትበድሉን። ክብር ለእኛ ለሴቶች ይሁን!!❤
@user-uc5ck4ye2j
@user-uc5ck4ye2j 4 жыл бұрын
ክብር ለወዶች ምድረ አቃጣይ ሁላ
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
እንዴ እናትየው 20 አመት ሆነሽ ካሏት በኋላ ከሰባት አመት በኋላ ብላቹ ዶክተሯ እድሜዋን ስትጠይቃት 25 ያለችው 2ቱን የት አድርጋው ነው ቢያንስ ፊልም ላይ እንኳን ምን አለበት እውነት ብትናገሩ😂😂😂😂😂
@user-ub2bp4se8b
@user-ub2bp4se8b 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ምን እነዚህ ፊልም ላይ ሆነ ምላይ ውሸት ብቻ
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Eko enem germognal kkkk
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 4 жыл бұрын
አረ ጆራቹህ ይስሪ 28 ነዉ የአላቻቸዉ መሰለኝ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
ሴቶች እድሜያቸውን ይደብቃሉ የሚለዉን ለማሳየት ይሆናል
@user-jm4og5bl4y
@user-jm4og5bl4y 4 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላን እፍፍፍ ፍቅር ልይዘኝ ነው መሰል እስቲ ምልካም ይግጠምሽ በሉኝ። ወዳጀቸ አድስ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
እውነት ነው እድሜ እና ጤና ለመላው እናቶች ቤተሰቤን ላገኛቸው 20 ቀን ቀረኝ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 4 жыл бұрын
Tadlesh Emebete Trdash Ehte
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
@@user-ce6qm8nf3p Amen Ema
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ሳስበው ሴትነትን የሚያበረታታ ፊልም ይመስለኛል። ወንዶች ሆይ ህይወት ያለ ሴት ባዶ ነው ሚስታችህን፣ እናታችሁን፣ እህታችሁን በአጠቃላይ ለሰው ዘር በሙሉ ክብር ይገባል*
@tgermy7132
@tgermy7132 4 жыл бұрын
እስኪ ስወዳቹ እርጉዝ ነኝላይክ አምሮኝ ነው 🙏
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ስትወልጂ ጥሪኝ ገንፎ ይዣ እመጣለሁ
@janakhatoun9209
@janakhatoun9209 4 жыл бұрын
@@user-ik6oo5yi7l ere like new eko yamarat mech genfo🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
@@user-ik6oo5yi7l ስትወልጂ ጥሪኝ ማማ በ ሰላም ውለጂ ያረብ 🤲🤲🤲
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
@@janakhatoun9209 ላይክ አድረጊለሁ ግን ዋናዉ ገፎነዉ በስበቡ እኔም እበላለሁ ሆ😜😂😂
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቅን ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት።
@yenabilenat9373
@yenabilenat9373 4 жыл бұрын
አድርጊኝ እኔም ልግጪሽ ማር
@user-qg2mz1ur3k
@user-qg2mz1ur3k 4 жыл бұрын
YE NAbil ENAT Eshi wed
@yenabilenat9373
@yenabilenat9373 4 жыл бұрын
@@user-qg2mz1ur3k አድርጌሻለው💋
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
ለምን እህት ደግሞ ለቀላሉ አብችሪሪሪ
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 4 жыл бұрын
አረኩሽ እህት ብድርሽን መልሽ ክክክክክክክ
@ahlammohammed4735
@ahlammohammed4735 4 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ኮመንቶች ብዙ ካለየ ፊልሙን አላይም የሚል
@mekditubemekditube7171
@mekditubemekditube7171 4 жыл бұрын
አረ እኔ አለሁ
@akililumelesemelese1835
@akililumelesemelese1835 4 жыл бұрын
Ene bezu comment kalela filmuni alayim
@bestyeshirkaalij1663
@bestyeshirkaalij1663 4 жыл бұрын
@@akililumelesemelese1835 m
@alemwarkineh7974
@alemwarkineh7974 4 жыл бұрын
Me
@mamezenach1920
@mamezenach1920 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የዚህን ቀጮ ሕይወት ከአዉደልዳይነት ክርብትብት ወደ ሀብታም ልጅነት የቀየርክ ጌታዬ እኔንም ስደት ይብቃ ብለ በሰላም በጤና እንዲዉም ከረብጣ ፉሉዝ ጋር ለሀገሬ አብቃኝ አሜን
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
*ሴት እህት ነች ሴት እናት ነች ሴት ሚስት ነች ሴት ሀገር ነች ከምንም በላይ ደሞ ሴት እናት ነች ኡሚዋ እውነትም እድሜ ለኛ ለሴቶች ይገባናልኮ የምትሉ ላይክ*
@medahmed9258
@medahmed9258 4 жыл бұрын
Ok
@user-sh7ux2wp5f
@user-sh7ux2wp5f 4 жыл бұрын
ስላማችሁ ብዝትትት ይበልልኝ በሃገርም በውጭም ላላችሁ ወገኖች !! እስከ መቃብር ድረስ የወደደንን የድንግል ማርያም #ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን :: 🙏
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አሜንንንን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gh2qn6qw2v
@user-gh2qn6qw2v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@henoktesfa7616
@henoktesfa7616 4 жыл бұрын
ፊልም ላይ ግን ለምንድነው ክላሲካል ሳውንድ የምታስገቡት በጣም ነው የሚስጠላው ለጆሮ
@lawitelove4640
@lawitelove4640 4 жыл бұрын
ደሴ የፍቅር ሀገር ወይዘሮ ሰህን የተማረንበት ብዙ ነገረ አስታወሳቸውን እናመሰግናለን ዋዉዉዉዉዉዉ ደሰ የሚል ፊልም ነዉ
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ የሀብታም ልጅ ሆኖ ሰራ 😂 ናርዲየ ዉድድድድድድድድድድድድድ በማያልቀው♥♥
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 4 жыл бұрын
ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ልክ ነሽ
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አዎ ለጀመርያ ግዜ ወግ ደረሰው ተፈቃሪ ሆኖ ሰራ 😁
@user-rk5yf9sv5m
@user-rk5yf9sv5m 3 жыл бұрын
ሰይስፕክራብ አደረግሁሽ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
💚💛❤️ “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤” 💚💛❤️
@roshnirobert6545
@roshnirobert6545 3 жыл бұрын
Bhgdhu6egi
@roshnirobert6545
@roshnirobert6545 3 жыл бұрын
Bhgdhu6egi
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
የደሴ ልጆች. የወሎ ልጆች የታላችሁ ኑ ኑ 👍👍. ዋዉዉዉ በጣምነዉ የሚያሚረዉ ሀይቅዳረ ሰፈሬን በትንሹም ቢሆን ስላሳያችሁኛ አመሰግናለሁ.😭😭😭 በቅረቡ ሀገሬ እገባለሁ
@sbsbsdbbvbdd6288
@sbsbsdbbvbdd6288 4 жыл бұрын
ዋውዉዉዉዉ
@bereduaman200
@bereduaman200 4 жыл бұрын
Yane
@user-kq8bh7re3r
@user-kq8bh7re3r 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና ከናተጋ ይሁንልኝ እወዳችሁ አለሁ ♥♥♥♥♥♥ማነው እስኪ እደኔ እናቱ ንፍቅፍቅ ያለው
@user-ks1yf2rh3h
@user-ks1yf2rh3h 4 жыл бұрын
እኔ
@user-ot8gn4fs5o
@user-ot8gn4fs5o 3 жыл бұрын
ናርዲዬ የኔ ቆንጆ ልዩ ነሽ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ክብር ለሴቶች ክብር ለሴት ልጅ እናቴ እድሜ ይስጥሽ እናትዬ የ9ኝ ወር ቤት
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ፊልም በሺ ነው ተመስገን እድሜና ጤና ለሁላችን😍😍😍🙏🙏
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
ዕለተ ማክሰኞ ታኅሣሥ 7 (፯) ቀን 2012 (፳፻፲፪) ዓ.ም. ✞❤️✞❤️✞ እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ ክብረ-በዓል አደረሳችሁ ! አደረሰን !! አሜን !!! ✞❤️✞❤️✞
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
በጣም አረፍ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍😘
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ይጠብቅልን የዘረኝነት ክፉ መንፈስ ያጥፋልን ንፁህ ፍቅር ያድለን
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 4 жыл бұрын
Amen
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቀጮየን በማየት ደስ ያለው 😍
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 4 жыл бұрын
እኛ ወንዶች ለሴት ያለን ክብር የወረደ ነው እንቀየር please ሴት እኮ ምንም ሚጨከንባት ፍጥረት አይደለችም ተክልዬን በትንሽ ነገር ነው ምትጎዳው እንጠንቀቅላቸው ሴቶችዬ ደሞ ከወንድ ልጅ ጋር እንደ ወንድ አትፋጠጡ ያ ነገር ነው እንዳትከበሩ ሚያደርጋቹ ቅር ያለው ካለ ይቅርታ
@ahmedalmualla1296
@ahmedalmualla1296 4 жыл бұрын
በሰላም ያዋለን ጌታ በሰላም ያሰድረን ሰላም ለ ሀገራችን❤
@samratseje3395
@samratseje3395 4 жыл бұрын
አሜን
@hiwi4446
@hiwi4446 4 жыл бұрын
የጆሮ አምላክ ይይላቹ ተጫወታቹብንኮ ክላሲካሉን ብትቀንሱ ምን አለበት
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ትልቅ እርእስ ትልቅ መልእክት ያለው ምርጥ ፊልም !!!
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
ወደ ሗላ ብዙ አመታትን መልሳችሁኝ የተማርኩበትን ት\ት ቤት ወይዘሮ ስሂንን ሀገሬን ወሎን ደሴን ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ።
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ንጉስ ሚካኤል ነው የተማርኩት ናፍቆኛል
@wegayehugatahun4258
@wegayehugatahun4258 4 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ሲል ምርጥ ፊልም ነው ደሞ እንዳትጠፉ ሁሌም ልቀቁልን አዳዲስ ፊልም እናመሰግናለን
@endalewtebeje2218
@endalewtebeje2218 4 жыл бұрын
ሴት ማለት እህት💕 ሴት ማለት እናት💕 ሴት ማለት "ሀገር"💚💛❤️ ሴት ማለት ሁሉም ነገር ናት
@jokojoko9395
@jokojoko9395 4 жыл бұрын
ማህተብሸ እራሱ እንዴት እንደሚያምርብሸ በጣም ጒበዝ ነሸ ፈጣሪ ይጠብቅሸ
@user-ct3mh1fm9t
@user-ct3mh1fm9t 4 жыл бұрын
እድሜ ለአረብ ሀገር ሴቶች ዉስጤ ናቸው።
@selamselam1565
@selamselam1565 4 жыл бұрын
ጎበዝ ከስልኬ ነው ወይስ እናንተጋም የፊልም በረዶ እየወረደ ነው ሰሞኑን የገባው ያስረዳኝ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
እር ምንም መርጃው የለኝም ብቻ ይወርዳል ይወርዳል መቻል ነው
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ክክክክ የሴይጣን ጃሮ ይደፈን
@user-nb1rv7ml3z
@user-nb1rv7ml3z 4 жыл бұрын
ተመስገን ቀጮን ፍቅር ይዞት ማየት ለውጥማ አለ
@fhhggfiurer6393
@fhhggfiurer6393 4 жыл бұрын
ክክክክ
@borntodie6459
@borntodie6459 4 жыл бұрын
ዋው ሰባተኛ ነኝ እስቲ አቡዳቢ ያላችሁ ቺኮች እንደመር ሳሚዬ እያላችሁ እለፉኝ
@emu4425
@emu4425 4 жыл бұрын
ፍቅር
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 4 жыл бұрын
alen
@mitaababa1487
@mitaababa1487 4 жыл бұрын
መደመሩን እንደመር እስኪ የ 6 ወሩ ቪዛ ኖሮን ሳናሰራ የቀረን እንዴት ከሀገሩ መውጣት እደምንችል ንገሩን
@yasmenmohammde8452
@yasmenmohammde8452 4 жыл бұрын
አቡዳቢ ብቻ
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
USA ያለነውን ይመለከታል☺
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ዋል እንኮን ደህና መጡ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
ጉንደርየ ነኝ ግን ይህ ፊልም ደሴ ነው የተሰራው ያምራል 👏👏😍😍
@nasseralkinde9089
@nasseralkinde9089 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እናቴን በስት ግዜ አገኘሁ
@johnaregawi6940
@johnaregawi6940 4 жыл бұрын
ኣረ በስመኣብ፥ ኣንዳቺን ካላንዳችን መኖርም ሆነ የሂወት ጣእም ማግኘት ኣንችልም። ለሴቶቻችን እና ለወንዶቻችም ጤና ይስጠን🙏
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
አሜን ትክክል ነክ
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 жыл бұрын
ያምራል ናርዲ ቀበጥ ደሴን ፅድት አድርገሽ አስጎበኘሽን ትዝታየ
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው እውነትም እድሜ ለሴት እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ናርዲዬ የኒ ቅብጥብቅ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ
@user-lu5hy8wy9j
@user-lu5hy8wy9j 4 жыл бұрын
ሴት በመሆኔ በደልከኝ ወንድ በመሆንክ ያሸነፍከኝ እንዳይመስልክ እንደውም አጠነከርከኝ💪💪💪💪
@user-mf1qw4yu1x
@user-mf1qw4yu1x 4 жыл бұрын
እድሜ ለሴቶችም ለወዶችም አብዝቶ ይሰጥልን እነሱ ካለኛ እኛ ያለነሱ ትርጉም የለንም እናት ለወሆን ወንድ ያሰፈልጋል አባት ለመሆንም እሴት ያሰፈልጋል ፍጣሪ ለእናቶቻችን ና ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ ይሰጥልን በሰደት ላለነውም በሰላም ወደሀገራችን ወልሴ የመገኛኚት ያብቃን 🙏🙏🙏🌷
@user-pe7gp3sq9i
@user-pe7gp3sq9i 2 жыл бұрын
አመለካከትሽ ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜ ተመኘሁልሽ
@enderisali9332
@enderisali9332 4 жыл бұрын
ያበደ ፊልም ነው እኔ በጣም ነው የተመችኝ ያላያችሁት ሹፉት ቆንጆ ነው
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤ያ ሁሉ ፖለቲካ አልፌ ይህዉ በፊልም ተበሻበሸን 🌷
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
ዘንድሮ ርካሽና በሽ በሽ የሆነው - ዩ ቲዩብ ላይ የሚለቀቅ ፊልም ብቻ ነው ፤ እስቲ በደንብ ኮምኩሙ !!!
@hanaeth2019
@hanaeth2019 4 жыл бұрын
አራዳ ዩቱብ ግእን ፊልም አትልቀቁ የናተን ክላስካል መስማት ነው የሰለቸኝ እንዴ ፊልሙ እኮ አይሰማም ክላሲካው እንጂ
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 4 жыл бұрын
😄😄😄
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
@Sle hulum አርጌሻለሁ ሰብ
@hanaeth2019
@hanaeth2019 4 жыл бұрын
@@mamaf1225 አመሰግናለው
@dbilk
@dbilk 4 жыл бұрын
subscribe በማድረግ አግዙኝ እመቤቴ ትባርካቹ አመሰግናለሁ kzfaq.info/get/bejne/oJqbrcqSxM_KfaM.html
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 4 жыл бұрын
ትክክል
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
ዋውው እናት እህት ፍቅርኛ አር ብዙ ነገር ነች ሴት ዋውው
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባርክ 🙏💚💛❤️🙏
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
ደሴን ስላየዋት ደስ ብሎኛል😊
@yaredk.g7245
@yaredk.g7245 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ Satellite ሳተላይት ልታመጥቅ ነው ይቅናሽ ሀገሬ እንኳን ደስ አለን
@tigistteckle6638
@tigistteckle6638 3 жыл бұрын
Nardi you are the rising Ethiopian actress keep it up sister 🌷😘🌷👈
@Tewodros52
@Tewodros52 4 жыл бұрын
Thank you very much, 80% my life in this movie, me and my ex-wife mate in Vegas night club next day I wake up weading certificate I found on floor, their were my name and last name on paper and her name and I heard somebody walk in living room run out and asked her name when she tell me my brain locked him self and I asked her how we can do, we check information at least 90 days to afford the expence , we moved Florida, she got pregnant I moved to Atlanta Georgia. She had the only son 18 yrs old now, we didn't live together. This movie make me Lough and cry. Outstanding job. Everything is perfect.
@user-gc2ip4yd8h
@user-gc2ip4yd8h 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይሄን የሰሞኑን ፊልም እንዳይ ያአገሬ ሰላም ስለተረጋጋ አመሰግናለሁ አሜን 3 እስኪ ቤት የእንግዳ ግቡ እና ጎብኙን በፍላጎት ብቻ
@ibrahimbadhaso3783
@ibrahimbadhaso3783 4 жыл бұрын
the movie was good but every Ethiopians movies have the most annoying back ground sound track I wish they stop doing that thanks
@bettydemsae5359
@bettydemsae5359 4 жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-zv8eb5uo1t
@user-zv8eb5uo1t 4 жыл бұрын
Супер фильм!!! Посмотрел с огромным удовольствием. Спасибо.
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 4 жыл бұрын
የሰሞኑን ፊልም ግን ምንም ደስ አይልም ከአትፍረድ በቀር
@rtyuhgfd2004
@rtyuhgfd2004 4 жыл бұрын
@selamsorie4500
@selamsorie4500 4 жыл бұрын
Plezzz stop adding this classic in to the movie I can't hear what are the ppl saying 😫😫😫but nice movie
@makedesegirma8527
@makedesegirma8527 4 жыл бұрын
Wow betam arif new temchitogal
@bitania2
@bitania2 4 жыл бұрын
Conspicuous movie, very smart girl who made the movie go impressive!
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 4 жыл бұрын
እረ ቀጮ እንደልጃገረድ ትሽኮረመማለህ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ስትቀውጠው ነው የሚያምርብህ ለማንኛውም በርቱ ግን ርእሱና ፊልሙ በሳቅ ።
@fetikedir3383
@fetikedir3383 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ የሆነ ፂሙን ሰለማያሳድግ የሆነነገሩ ያስፈራኛል
@mehubajuhar1408
@mehubajuhar1408 4 жыл бұрын
ውዶቼ ዱአ አርጉልኝ ሀገሬ ልገባነው
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
ደህና ግቢ እኛንም ውሰጅንንንን
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
@@ethopia5876 ሰላም አሏህ ያስገባሺ
@krimakrima5437
@krimakrima5437 4 жыл бұрын
በሰላምግቢማር
@mehubajuhar1408
@mehubajuhar1408 4 жыл бұрын
@@krimakrima5437 አሚንን ማማዬ
@mehubajuhar1408
@mehubajuhar1408 4 жыл бұрын
@@ethopia5876 እሺ ውዴ አላህ ያለው አይቀርም
@awokeseba3784
@awokeseba3784 4 жыл бұрын
Wow filmu betam yimechal
@kgmtv7266
@kgmtv7266 4 жыл бұрын
ደሴ የፍቅር አገር በጣም ድስ ነው ያለኝ ደሴን ለዚህ ፊልም ደሴን መምረጣችሁ
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 4 жыл бұрын
እሄ ቀጫጫ ተዋናይ እኮ ቀላል የምባል አደለም ኮመዲ ነክ ናት 😂😂😂
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
በጣም እኔ እማ ጥሎብኝ ስውድው
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
😀😀😀😂
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ሰሞኑን ፊልም በፊልም ነው እናመሰግናለን እናቴ በጣም ናፍቃኛለች
@arebealyassi813
@arebealyassi813 4 жыл бұрын
Enemi
@Joymberhe
@Joymberhe 4 жыл бұрын
I love it
@user-wf2yz1rf5g
@user-wf2yz1rf5g 4 жыл бұрын
እስኪ ጥያቂ አለን ሴት ማለት ለወዲልጂ ምዲን ነች እናት ሚስት በቃ ሁሉ ነገረ ነች ግን ሀገሬላይ ፊልሙ መሰራቱ ደስ ብሎኛል እስኪ ደሴላ የተወለዳችሁ ላይክግጩ
@khalilnajdini4725
@khalilnajdini4725 4 жыл бұрын
ልጅ ለፍቅር ፍልም አይሆንም ቲሽ 😏😏😏🙆
@isaiah2502
@isaiah2502 4 жыл бұрын
ስደተኛ ነይ like ግጩኝ
@user-cz8jr4sg8o
@user-cz8jr4sg8o 4 жыл бұрын
እና ላይኩ ስንቅ መሆኑ ነው😀
@fuadahmedin9830
@fuadahmedin9830 4 жыл бұрын
🤭🤭😳😳
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 жыл бұрын
@@user-cz8jr4sg8o 😆😆😆
@dbilk
@dbilk 4 жыл бұрын
subscribe በማድረግ አግዙኝ እመቤቴ ትባርካቹ አመሰግናለሁ kzfaq.info/get/bejne/oJqbrcqSxM_KfaM.html
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ክክክክ ሁላችንም እስደት ላይ ንን ላይ ክ0ዳኒት ከሆነ እሽ
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ብርቱ
@kaleabdawit2357
@kaleabdawit2357 4 жыл бұрын
best films i have ever seen next to የወንዶች ጉዳይ
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 4 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ልጅ መቼ ነው ስጋ ሚበቅልበት እሱን እያየው እሱም ሆኜ ቀረው እኮ
@user-vx9qp9nr7r
@user-vx9qp9nr7r 4 жыл бұрын
ክክክ
@rozatadele639
@rozatadele639 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-bb5kn5su3o
@user-bb5kn5su3o 4 жыл бұрын
ምኑም ሳይገባኝ ነው ያለቀው ፊልሙ ሊላ እርእሱ ሊላ😏
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ፈልም ስለበዛ ነው እንጁ ሀረፍ ነው ከድምጥ ጥራት ጋር
@user-bb5kn5su3o
@user-bb5kn5su3o 4 жыл бұрын
@@asemamewuademasu7401 ማርያምን ምኑም አልገባኝም ከመጀመርያ እስከ መጨርሻ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
እኔም ምንም አይሰማም በዛ ላይ ክላሲካሉ
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
ምኑም አያምር😀😂😂😂
@fgghfggh2166
@fgghfggh2166 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ናርዲ በጣም ነው የምወድሽ
@lololppl6478
@lololppl6478 4 жыл бұрын
በዚ አጋጣሚ ደሴን ስላሳያችሁን ደስ ብሎኛል
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ክብር ለሴት ልጅ በሙሉ ስለሞን ይሆ ቀጫጫልጅ ስውዳችው የኔ ቀበጥ ሴቶንም ስውዳት
@bityloveb4829
@bityloveb4829 4 жыл бұрын
Erguz negn like amerogn new plz 😁😁😄
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
ዋው ሰሞነን ፊልም በሽ ነው ሲለቀቅ አንዴ ሲጠፋ ድርግም ብቻ ሰሞኑን አንዱን ሳልጨርስ ሌላው ይተካል ደስ ሲል ምርጦችዬ ተቀላቀሉኝ ቤተሰብ እንሁን 😍😍😍😍😍😍❤️🙏
@yenabilenat9373
@yenabilenat9373 4 жыл бұрын
ቤተሰብሽ አርጊኝ እኔም ላረግሽ
@awokegetie8337
@awokegetie8337 3 жыл бұрын
It good continue
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኩዋን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ ሳብስክራብ አድርጉልኝ አድስ ዩቱበር ነኝ።
@-tube4136
@-tube4136 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ሚደርገኝ ውብ፣ቅን፣ትሁት....ወዘተ😂😂 ማነው ወገኖቼ አትለፉኝ፣ ያልናንተ ማን አለኝ እርዱኝኝኝኝኝኝኝኝኝ...........😀
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 жыл бұрын
Happy Ending ... Thx too much !!!!
@ensallahtube702
@ensallahtube702 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ሀገሬን እምዬ ደሴን ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ
ዓለሜ 37 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 37 2019
26:36
Arada Movies
Рет қаралды 225 М.
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 655 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН
ሻማ - new ethiopian full movie 2023 shama | new ethiopian movie ሻማ 2023
1:36:34
በራብሽ -  Ethiopian Movie Berabesh - 2019 ሙሉፊልም
1:14:52
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
የልጅ ቁማር  - Ethiopian Movie Yelij Qumar 2023 Full Length Ethiopian FilmYelij Kumar 2023
1:35:24
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 370 М.
Ethiopian film 2017 - Endatketelegn
1:26:49
Addis Films
Рет қаралды 609 М.
ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
1:40:48
Помог бабушке😨❤️#сериалы #фильмы
0:45
Кинокомбо
Рет қаралды 3,8 МЛН