በቁማር እና ንቅሳት በድክመቶቹ እየገባህ እስከ ሚስቱ ግደለው የተባለው ክፉ መንፈስ በእግዚአብሔር ኃይል ሲጋለጥ

  Рет қаралды 30,652

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

5 ай бұрын

ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።
በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን።
1ኛ ቆሮንቶስ 16 ፤ 13 - 14

Пікірлер: 359
@tizitazena3800
@tizitazena3800 5 ай бұрын
እኔ የተፈወስኩ ነዉ የመሰለኝ ይሄ ወንድማችን ሲፈወስ❤። እንደኔ በፈጣሪ ተአምር ከልባችሁ የተደሰታችሁ like አድርጉ ለሁሉም ይድረስ
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 5 ай бұрын
እውነት ነው ሲያዛዝን 🌹🌹🌹
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 ай бұрын
Ene maryamn
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 ай бұрын
Fetari eko cher amilak new😢😢😢😢😢
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
እውነትነውሲያሳዝን ምንኛመታደልነው
@jjkk1184
@jjkk1184 4 ай бұрын
ከልብ መደሰት አይደለም ከልጁ ጋር አልቅሻለሁ
@heilablegesse4044
@heilablegesse4044 5 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታችን ይሁን አሁንም ያልተወን ።አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 ай бұрын
አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 4 ай бұрын
አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ከነቤተሰቡ ወላዲተ አምላክ ተከተላቹ በሄዳቹበት ቦታ
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 5 ай бұрын
ነብይ በሀገሩ አይከበርም ብሏል አምላካችን! ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን
@FitusmeMikel-oh2sw
@FitusmeMikel-oh2sw 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭በጅ ያለ ወርቅ እንደመደበ ይቆጠራል እውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ለ አባታችን 😭😭ያል ተያዘ አያውቀውም
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 5 ай бұрын
እውነት ነው 😢
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 5 ай бұрын
በትክክል
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 4 ай бұрын
Tekekel
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 5 ай бұрын
እኔን ደስ ሲለኝ ጠላቴ ሰይጣነ ደስ ይበለዉ አይባልም ዘመድኩን ምላሱላይ እንደተቀመጠ እኔ ምስክርነኝ ክርስቲያን የአነጋገር ስርዐት አለዉ አበላል አለባበስ ብቻ እኔ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ድል ስላደረገ እፈሩ ክፉ የምታስቡ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
ለመሆኑ ዘመድኩን ማን ነዉ?ጠቋር የሚጫወትበት አንዴ ሀይማኖተኛ አንዴ ሀሜተኛ ፖለቲከኛ የሆነ ወጥ ረጋጭ ነዉ። የሱ ነጭ ወሬ ምን መፍትሄ ሰጠን? ቀድሞ ዉስጡ ያለዉ አሳባቂ አሾክሿኪ መንፈስ ይጠነቁልለታል ያወራል። ምን ፈየደ ማሳበቅ ብቻ
@yodibayu
@yodibayu 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፊተኛ ኃለኛ ኃለኛ ፊተኛ ይሆናል የኢትዮጵያን ገፍተናቸው የኛ ፍዳ እየበዛ በውጭው አለም ነቅቶ በእግዚአብሔር ማዳን ትንሽ ተንበርክኮ በብዙ ይማራል እኛ ሁሌ ጥላቻን ምቀኝነትን ሰንቀን የነቃነው ጥቂት ሰወች እንኳን እንዳንድን አሳዳጁ ምቀኛው በክርስቲያንን ተሰራፍቶ ተቀምጠው የመዳን ቀናችንን አዘገዮብን አባታችን የኛ ናፍቆት የደሀ አባት የተጨነቀ ዳባሽ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሎት እስካገኞት እናፍቃለሁ አከብሮታለሁ አባቴ
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 5 ай бұрын
በትክክል ነው
@hailus7714
@hailus7714 5 ай бұрын
ህዝቧን በእግዚአብሔር ጸጋና በእግዚአብሔር ሀይል ህዝቡ እንዲፈወስ ለእግዚአብሔር መገልገያ ሰው በመሆን በመስራታቸው: የእግዚአብሔርን ትእዛዝ: ሂዱ አጋንንትን አውጡ የሚለውን ትእዛዝ በመከተላቸው: ቤተክርስቲያኗ ከህዝቡ ጭምር በማሳደዳቸው: ህዝቡም ቤተክርስትያን ጭምር በክፉ የሰይጣን መንግስት እየተገደሉ: እየታረዱ: እየተዘረፉ ይገኛል::እግዚአብሔር ቅዱሳንን የሚያሳድዱን ይበቀላል::
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
@@hailus7714እዉነት ነዉ አየነዉ እኮ
@MuluMeku-wv6fz
@MuluMeku-wv6fz 5 ай бұрын
ልጅቱዋም ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ይስጣት አንዲት ነብስ ለመዳን ምክንያት ሆነሻል አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ፀጋዎት ይብዛ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
በጣም
@user-eu1mh7up2m
@user-eu1mh7up2m 4 ай бұрын
መምህር ግርማ አባቴ ጸልዪልኝ! ይኸው በየሄድኩበት እርሶን በክፉ ከሚያነሳ ከዳቢሎስ መንፈስ ከተጠናወተው ሰው ጋር ሁሌም እየታገልኩ ነው!!እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!!!
@colorbow7446
@colorbow7446 5 ай бұрын
እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 5 ай бұрын
ኣባታችን ዕርጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥወት❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 5 ай бұрын
ማነው እንደኔ አባታችን ከተፈወሱ በዋላህ ወደ ራሳቸው ልብ ሲመለሱ ሲያለቅሱ (አይዞህ ሲሉ)ማነው እንደ እኔ 😭😭😭የሚያለቅ አይዞዋቹ የሚል አባት አይጥፋ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 5 ай бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት ከዚ በላይ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልን, እንደግዚያብሄር ፍቃድ ዩሮፕ ቢመጡልን ደስ ይለኛል ሁሌም አመሰግኖታለው አከብሮታለው እወዶታለው ፣⛪🌻🌹
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
ከእርኩስ መንፈስ ይጠብቀን😢😢😢❤ለአባታችን እድሜጤና ያድልን😢😢እግዚአብሔር የሰጣችሁ ፀጋ ሲቃወሙ በጣም ያሳዝናል
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ተባረኩ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛሎት
@kdjushs8357
@kdjushs8357 5 ай бұрын
አጸደ ማርያም እባላለሁ አባታን በጸሎት አስብኝ እኔ የምጸልየው የአለም ሰው በየቋንቋ ቢተረጎም እና ቢማሩ ቢጠመቁ ምኖቴነው ፈጣሪ ይርዳን
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤ አባታችን ከእኔ ሀጢያተኛዋ ላይ እድሜ ቀንሶ ክርስቶስ ይስጦት አሜን❤❤
@Addis42433
@Addis42433 5 ай бұрын
አባታችን መጡልን እልልልልልልልልልል እሠይ አሠይ ህዝብ ይዳን ወደ አኛም DMV ኑልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 5 ай бұрын
እእእእእእእእልልልል ነፍሴ በደስታ ተጒዘች እግዚያብሔር ይመስገን የዘመናችን ከሰማዮ አባታችን ጌታ አምላክ ክርስቶስ የተሰጡን ስጦታ መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጥልን ክርስቶስ እመቤቴ በምልጃሽ አድኝኝ አዛኝቱ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 5 ай бұрын
የእኔ ውድ አባት በረከትዎ ይደርብኝ እመብርሃንን ምንም እኮ ቃላት የለኝም አባቴ ቸሩ መድሃኒያለም እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ያድልዎት ።ኑሩልኝ አባቴ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 5 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከና ጤና ይስጦት በረከታቸሁ ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 5 ай бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ የኔ እንቁ አባት ምን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Diamond21192
@Diamond21192 5 ай бұрын
በሳይንሱ አለም ወደ ብር ቢለወጥ ይህ አገልግሎት ደሀ የማይችለው ብዙ ሚሊየን ብር እንጠየቅ ነበር።። ግን የደሃ አምላክ እርሷን ሰጠን።።እድሜዎን ያርዝምልን።።ሰይጣን በዚህ አገልግሎት እፈር።።
@DaDa-wj5fr
@DaDa-wj5fr 4 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል በአባታችን አድሮ ይህን ድንቅ ነገርን ያረገ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባዉ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 5 ай бұрын
😢😢😢 wow in the name of Jesus am lucky that I am ethiopian orthdox God give long live for our father memhir girima!!!
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ያደረገ አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን አባታችን።
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 5 ай бұрын
ሺ አመት ኑሩልን አባታችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እኔ አለቀስኩ ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረሰልን ❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት የኔ ስስት አባት 🥰🥰🥰🥰
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 5 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ በሰላም ወደሀገሬ መልሰህ ይችን ቀን እንዳይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ 😢🙏 አባዬ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን በአይኔ አይቸወት ለመበረክ ያብቃኝ🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
በስላሴስም😢😢😢😢😢😢 ይፍቱኝአባ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤ ኑሩልን ።
@mulu5487
@mulu5487 5 ай бұрын
አባታችን አንካን በሰላም መጡልን የተዋህዶ አንቁአችን ለነሱ የደረሰ ለአኛም ይድረስልን🙏🙏🙏❤❤❤
@ruhama561
@ruhama561 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባ ቃላት አጣሁኝ ❤❤❤❤❤❤የሰዉልጅ እዲህ ከጭንቀት ተገላግሎ በገንዘብ የማይገኝ በደስታና በሰላም ወደቤት መመለስ ምንኛ እረፍት ነዉ❤ሺ አመት ኑርልን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 4 ай бұрын
አባታችን እናተ የሰጠን አመላክ ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቨረከታችሁ ይደርብን ለተ የደረሰው ለኛም ይደረስልን
@bbhh211
@bbhh211 5 ай бұрын
መላዕከ መንክራት መምህር ግርማ እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን
@user-ps2rl4gv6v
@user-ps2rl4gv6v 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን እንደዚህ እግዚአብሔር ለተጨነቁት ሁሉ ይደረስ! አለም ሁሉ እረኛ እንደሌለው መንጋ ሆኖ በዲያብሎስ ቁራኝነት ተይዘን ተጨንቀናል ተቀበዝባዥ ሆነናል እርሱ መልካሙ እረኛ ይደረስልን አባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደእርሶ ያለ አባቶችንም ያብዛልን ገና ለአለም ሁሉ መደኃኒት እንሆናለን የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳኑ በረከት አይለየን!!!
@DanielNegash
@DanielNegash 4 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 5 ай бұрын
ሰለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አባቶችን በፀሎት አስበኝ በሰደት ነው ❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 ай бұрын
አዬ እኛ ምቀኞች ይህን ለማየት የተዘጋብን፣ ለአባታችን ረጅም እድሜ❤❤❤
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር ለሁሉችንም አባት ነው አምላክ ነው ንጉስ ነው ያመነ ሁሉ የተንበረከከ ሁሉ ለክብሩ ዋጋ የሰጠ ሁሉ አንድ ቀን ይጉበኛል እኛንም ይጉብኘን ከጨለማው ያውጣን አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልእልልልልልልእልልልልልልአባታችን
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 4 ай бұрын
🤲🤲አምላከ ቅድሳን ፀጋውን ያብዛሎት እሱን የማረ አምላክ እኛንም ይማረን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ግራ ለገባው ሁሉ ማን ያሳየናል ለሚሉ ሁሉ ይድረስላቸው❤❤❤❤❤
@abeba1380
@abeba1380 4 ай бұрын
አባ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም እግዝአብሔር.
@bikilatolera5947
@bikilatolera5947 3 ай бұрын
ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 5 ай бұрын
የእኛ እንቁ አባት በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@hcjth1747
@hcjth1747 5 ай бұрын
አባታች❤❤❤ን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን በረከትዎት ይድረሰን ምን አይነት መታደል ነው🙉😭😭😭
@Efetah
@Efetah 5 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny 5 ай бұрын
እንኮን ደና መጡልን አባታችን ልዑል እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen lahulachehum Egeziabher yemasegin
@kokobtaye9444
@kokobtaye9444 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አድመዎትን ያርዝመው ፀጋዉን ያብዛልዎ አባ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 5 ай бұрын
ለዚህ ልጅ የደረስህ አምላክ ሆይ ለኔም ድረስልኝ 😢😢😢😢😢😢
@MarioPinna-ut4fz
@MarioPinna-ut4fz 4 ай бұрын
አባታችን:መልአከ:መንክራት:ግርማ: ወንድሙ:እግዚአብሔር:ጸጋውን:ያብዛሎት: እንደ:ማቱሳላ:እድሜዎን:ያርዝመው::
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኖ
@D.family81
@D.family81 4 ай бұрын
Eseyyyy Aba edme wna tiena yistachu🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@user-ik5ts5fh1n
@user-ik5ts5fh1n 4 ай бұрын
Elelelelel Abatchen edmena ten ystwot🙏🙏🙏✝️✝️✝️✋
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 3 ай бұрын
አበተችን ረጅም ህድሜ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@egziabherislove1494
@egziabherislove1494 4 ай бұрын
ተመስገን እንካን ደና መጡ ኣባታችን ❤❤❤ እግዚኣቢሄር ይመስገን❤❤❤
@almaztarekeney350
@almaztarekeney350 4 ай бұрын
እግዚያብሔ ይመስገን አባታችን እድሜ ይስጦት ከጤናጋር❤❤❤❤😂
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 4 ай бұрын
መምህር ግርማ በክፉ የምታነሱ እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣችሁ እንደሳቸው ሰራ ሰርታችሁ ፍሬ ለማፍራት ሞክሩ እግዚአብሔር በጣም ታግሷችል
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@selamlove7d
@selamlove7d 5 ай бұрын
እልልል ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እረጂም እሜ ይስጠዋት
@matilove3643
@matilove3643 4 ай бұрын
አበሻው ሲፈወስ ድራማ የሚመስላችሁ ዛሬ ነጭ ስታዩ እሱን ድራማ ነው እንደማትሉ እርግጥ ነው የነጭ ነገር አምላኪዎች እና ያልታደላችሁ በጠረላቻ በትችት ልባችሁ የጠቆረ ልብ ይስጣችሁ ።አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ የኔ አባት እኔን ሰው ያደረጉኝ እግዚአብሔርን እንዳውቅ እንድሰግድ እንድፀልይ ያስተማሩኝ አባት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት ።
@user-qi9qw3mu3k
@user-qi9qw3mu3k 4 ай бұрын
እግዝኦብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት ።
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ለወንድማችን የደረሰ እግዚኣብሔር ኣምላክ ለኛንም ይድረስልን በእውነት ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሰወን የሰጠን እድሜና ጤና ይስጠወት
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@warrior5847
@warrior5847 4 ай бұрын
The Lord is our strength and our power ❤ May God bless our teachers and give them more power.
@seni194
@seni194 4 ай бұрын
እድሜ ፀጋዎን ያብዛልዎት አባታችን🙏
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 4 ай бұрын
Btam des ylal MEDHANIALEM ymesgen Abatchn ye zi gize hawariat nachu yeswo selot ydresen le mskrnet yabkan Amen
@tebygebru3169
@tebygebru3169 5 ай бұрын
አባቴ ለኔስ መቼነዉ ምፈወሰዉ በጸሎቱ አስቡኝ ሁሉ ተዘጋብኝ ልጄ አይናገርም አይሄድም ሽግሩ አዉቀዋለሁ በሩሱ ትምህርት አመሰግናለዉ አባቴ እድሜ ከጤና ጋራ ዩስጡት ፈጣሪ ወልደሜካኤል ወለተ ሃና በጽሎት አስቡኝ እኔ ደካማ ነኝ አሜን 🙏
@elsabeth2127
@elsabeth2127 5 ай бұрын
ነብሴ እግዚአብሔርን ታከብረዎለች አይኖቼ ማዳኑን አይተዎልና።
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 4 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን ይሄንንም ጥንቆላ ነው የሚል አይጠፋም የደነዘዘ ህዝብ ክርስቶስም ቢመጣ ድጋሚ አያምኑም
@hananhp4217
@hananhp4217 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እንኳን ደስ አለህ አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ በሞገስ ያቆይልን
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
Yemehahu 💵💵💵💵Egezeabher Yeferdale Mewasete lemen Asfelege Bezu Malet Alefelegem gene soon Egezeabher Yasayenale
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 5 ай бұрын
አባታችን: እግዚአብሄር: አምላካችን:ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ከነመላ: ቤተሰብዎ: ይስጥልን: ፀጋውን: በረከቱን: ሰላሙን: አሸናፊነቱን: የስጥልን:: እናንተ: ልባችሁ: የተደፈነ: ሁሌ: በእግዚአብሔር: ድንቅ: የማዳን: ሥራ: ጣልቃ: ገብታችሁ: የምትቃወሙ: ተቃዋሚዎች: እግዚአብሔር: አምላክ: ይገስፃችሁ: ማንነታችሁን: በአደባባይ: ያጋልጣችሁ:: በብዙ: ሚልዬን: የምንቆጠር: ሕዝቦች: አባታችብንን: መልአከ: መንክራት: መምህር: ግርማ: ወንድሙን: እንወዳቸዋለን: እናከብራቸዋለን: እንፈልጋቸዋለክ: ለሥጋችን: ብቻ: ሳይሆን: ለነፍሳችንም: መዳኛ: መንገዳችን: ናቸው:: ለእኛ: ተውሉን::
@elsajefter5596
@elsajefter5596 4 ай бұрын
ተመስገን ላንተ የደረሰ ጌታ ለኔም ዪድረስልኝ😭😭🙏🙏🙏🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 5 ай бұрын
አቤት መታደል አንቴን ዬ ፎወሳ ዓምልክ ላኔም ይድራስልኝ 🤲🤲🤲😭😭😭😭አባቶቻቺን እርሜ ባ ፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@lidiya727
@lidiya727 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አባት ሆይ እኔንስ መች ነው የምትፈውሰኝ 😢😢😢😢😢 የኔንም ያስወጡልኝ አባቴ😢😢😢😢 እራሴን ጋርዶብኝ በጨለማ ነው የምኖር
@user-lt8xh5zt7k
@user-lt8xh5zt7k 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስራው ድንቅ ነው አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 4 ай бұрын
ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን የሚቃወሙ ልቦና ይስጣቸው ምን ያህል መደፈነው በሰው መዳን የንቃወም ከስን ስቃይ ሲፈወስ ልቦና ይስጣቹ
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 4 ай бұрын
Long live our father memhir Girma wondimu.
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 4 ай бұрын
ለአባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በዚህ ክፉ ዘመን እርሶን የሰጠን እግዛብሔር ይመስገን🙏🇪🇹
@adislasti4907
@adislasti4907 5 ай бұрын
Egziahber yemesgen ante ye gobegn Amelk Hulunem yegobegn betam des yilal Aba Egziahber tsegawun yabzalot
@ephremtefera870
@ephremtefera870 5 ай бұрын
ጸጋዎን ያብዛሎት አባታችን 🙏
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 4 ай бұрын
የሰሰት አባቴ እድሜ ይሰጥልን አባየ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ አባት ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ታደለን እርሰወን ሰለጠን
@Edom.media7
@Edom.media7 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢
@edwitam9113
@edwitam9113 5 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@helin6219
@helin6219 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 5 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጠልን
@user-ke5iu5mz4e
@user-ke5iu5mz4e 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መርጦ ፀጋውን በየጊዜው ይሰጣል። ከኛ ከሀጣን መሀልም ፀሎቱ የሚሰማ ይኖራልና አባታችንን 💚💛❤ የመላክ መንክራት ገርማ ወንድሙን💚💛❤ የአገልግሎት ፅጋ ልዑል እግዚአብሔር ባርኮ እንዲያቆይልን በፀሎታችን ሁሌ እናስባቸው።
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 4 ай бұрын
የእኔ ጀግና አባት ኑሮልን
@trengogetachew1173
@trengogetachew1173 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለአባታችን ሰይጣን ሰው ሲድን ይበሳጫል
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 53 М.
♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️
57:19
38ኛ ኤፍታህ live! ስለ እፀመሰውርና አቃቤ ርዕስ ሴራ እንወያይ
2:59:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 33 М.