የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663

  Рет қаралды 54,817

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ

Пікірлер: 327
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k Ай бұрын
አባየ እንካን በስላም መጡ አረ አባየ በፀለተ አስብኝወለተ ማርያም ስደተኛዋ😢😢😢😢ነኝ አረ መቸ ነው ሃገረየ ምገባ 😢😢😢 በማርያም በፀለተ አስብኝ ወለተ ማርያም😢😢 እንየስ ደከመኝ እስከ በስላም ላሃገረችን ያብቃን 👏👏👏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ እህታችን ወለተማርያም
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k Ай бұрын
@@user-ok1bt6wx1g አሜን አሜን አሜን እሽ እህታችን አመሰግናለሁ 👏👏👏❤❤❤❤
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Ай бұрын
ኣይዘሽ እህቴ እኔም ስደቱ በጣም ኣስጠልቶኛል እባካቹ ፀልይሉን ወለተ ማርያም እባላለሁ እኔም
@finally7664
@finally7664 Ай бұрын
የማይጠገቡ አባታችን ፈጣሪያችን ይመስገንልን።
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo Ай бұрын
እመብርሃን ከሁላችን ትሁን ወደ ሀገራች ይበቃን እመአምላክ ትስብሽ እህታችን
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 Ай бұрын
የእኔ ወርቅ ሃዋርያ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት❤❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ መምሕር ዬ
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
ራዕይ ዮሀንስ.22 ደስ ስላለኝ ነው አንብቡት
@DanielNegusse-jw9fo
@DanielNegusse-jw9fo Ай бұрын
በስሜ ስለሚመጡት ተጠንቀቁ
@onlymine4294
@onlymine4294 Ай бұрын
በቤት ውስጥ ፀሎት ቤት ሰርቶ ጠዋት ማታ መስገድ መፀለይ መፆም ከዛ አሁን የጠቀስከውን ጥቅስ ታውቀዋለህ ፀጋ ያላቸው አባቶች ያብዛልን ደብተራ ጠንቋይ ያጥፋልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
@@onlymine4294 አሜን መዐረይ
@DanielNegusse-jw9fo
@DanielNegusse-jw9fo Ай бұрын
@@onlymine4294 እና ሀሰተኛው የሚያስተው እኮ ሀሰተኛ ነኝ ኑ ተከተሉኝ አይልም ።። ሰውን ተአምር እያሳየ ሰውን እየፈወሰ እንጂ ለሱዳን መተት ተከታይ ከምትሆኑ ቤተክርስትያንን ብትከተሉ ይሻላቹዋል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
ትርጉሙን ሳታዊቂ እንደ መናፍቃን ጥቅስ ላይ
@SeniHailu
@SeniHailu Ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ኑሩልን እድሜ ይስጦዎት
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 Ай бұрын
እልልልልልልል አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን። የእነዚህ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን መዳን የሁላችንም መዳን ነው። የእግዚአብሔርን የማዳን እጆች በአባታችን ላይ አድሮ ዛሬ ሁላችንም አይተናል ወደ ፊትም እናያለን። አጋንንትና ፈረሶቹ ይቃጠላሉ።❤❤❤
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 Ай бұрын
🙏🌹ኦ አባታችን ኑሩልን🌿❤❤❤🌿
@user-ti7ix5zx4x
@user-ti7ix5zx4x Ай бұрын
amen amen amen
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 Ай бұрын
🌿🌹አሜን🌹🌿
@alemetesfay6397
@alemetesfay6397 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 Ай бұрын
እኒህ ታላቅ የልዑል እግዚአብሄር ሰዉ ናቸዉ::እግዚአብሄር ስላከበራቸዉ የሠይጣን ልጆች ይቃወሙአቸዋል::ትምህርታቸዉም ሥራቸዉም ቅዱስ የክርቶስ ወንጌል ነዉ::ይህም ዕዉነት ነዉ:;በፀጋ ላይ ፀጋ ከረጅም ዕድሜ ጋር እመኝልዎታለሁ:;
@legessegyohannes5332
@legessegyohannes5332 27 күн бұрын
❤❤❤
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Ай бұрын
አባታችን መምህራችን ይፍቱኝ አባቴ 🙏🙏 እግዚአብኤር ዘርማንዘሮትን ይባርኮት ❤❤ ስወዶት የኔ ሩሩሁ አባታችን የዘመኑ ስጦታችን ይኑሩልን❤🎉🎉
@SaleMami-cj3fg
@SaleMami-cj3fg Ай бұрын
የኛ የዘመኑ ውድ ስቶታ በረከታቹ ይደርብን❤❤❤❤
@amanuelesayas2129
@amanuelesayas2129 Ай бұрын
Aman
@user-ru2qp8vg3u
@user-ru2qp8vg3u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታቹሁ ይማረን🤲🤲✝️👏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
አባታችን እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን ❤❤❤❤❤ ኑሩልኝ
@user-bf1uw6dr6j
@user-bf1uw6dr6j Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜወዎትን ሳብ ረዘም ያርግልን ድንግል ማርያም በተዛንፈፈው ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ትጋርዶት አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቃልን
@woynialemu7611
@woynialemu7611 Ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ይቺ ምድር ለአምላካችንም አልሆነች ተዋቸው የገፋዎት ሁሉ ነገ በባትሪ ፍለጋ ይወጣሉ ያን ግዜ እግዚአብሔር ያምጣና የእርሶን ዋጋ ይገለጽ ሁሌም ኑሩልን የኛ ውድ አባት ሁሌም እንናፍቆታለን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.ልኡልእግዚያብሔር ዛሬም ዘወትር የተመሠገነ ይሁን እኝህ መልካም አባትን የሠጠን አረ ስንቱ ነገር አባታችን እኛ ካልነቃን የአሁኑ የባሠ ነዉ እግዚያብሔር ይማረን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t 18 күн бұрын
የኔ አባት ቸሩ መደሃኒአለም ይጠብቃች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ ያገልግሎት ዘመናቹሁ ይባረክላቹሁ😢❤
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 3 күн бұрын
ቆርበንል እያሉ እሚሪካንም ተስቃይተናል ይዘው እየመጡእማች የለ ጉድኛ የለ ቢተስብ የለ ካህን ሳይቀር ተስቃየን መምህር ግርማ እርሶን ያመጣልን ትምስገን መዳናለም እብራሙ ስላሲ ይጠብቅልን እብቲ እልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🎈❤️🎈🤩🎈🎈🎈🎈🎈
@DawitTub.
@DawitTub. Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fd6jf9ef7y
@user-fd6jf9ef7y Ай бұрын
እርሶን የሚቃወም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ከተራ ዲያቆን እስከ ሊቀ ጳጳስ ድርስ ያሉ አገልጋይ ነን ባዮች በአጠቃላይ አስመሳይ የአውሬው አገልጋይ መሆናቸውን ተረድተናል ::
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን😢❤❤❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
@Daniel21Selomon
@Daniel21Selomon Ай бұрын
ኣባታችን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🌸🌸🌸
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 23 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@mulumabrtayalew3538
@mulumabrtayalew3538 Ай бұрын
አባ በረከቶ ይድረሰን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@mimisema5872
@mimisema5872 Ай бұрын
❤❤❤አባቴ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 Ай бұрын
አባታችን የሚያወሩት ነገር ሁሉ ትክክል ነው በኛ አለም ላይ የሚደረግ ነው እርስዎ ከነገሩን ቆይተዋል አልሰማ ተብሎ እንጂ ትልቅ ፀጋ ያሎት አባት ኖት የዘመናችን ሐዋርያ ኖት
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 3 күн бұрын
ተመስገን ተሰቃይተናል ትውልድ ምድር እጋንት እድሚ ይስጦት ምምር ግርማ እባቲ እባቲ እሚን እሚን እሚን ኑርልኙ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎈🎈🎈🎈🎈🎈
@mulu109
@mulu109 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u Ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ያኑሪልን በረከቱይደሪብን
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 Ай бұрын
Aba 😂😂😂❤❤❤ we love you so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘
@user-dl1ek1by1i
@user-dl1ek1by1i Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzu7018
@zuzu7018 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት።
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi Ай бұрын
የመምህር ልጄች ስደተኛ እህታች በፀሎት አስቡኝ ዓረቢ ብሪ ሰጥታ በሰላም ከቤትዎ እንድወጣ ጨንቀኛል❤😍😍😍
@astekastek1000
@astekastek1000 20 күн бұрын
ኡፍፍ አባቴ ሞቼ እኮ ነዉ ምወዶት ማርያምን መቼ ይሆን አግቼዎት ጉልበቶት ምስመዉ ናፍቆኛል ይሄ መልስ ከስደት መልስሺ አመት ኑሩልን የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት ያለም አባት ኑሩልን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን የኛ ተናፍቂ አባት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የህዝቡ አባት
@me-12.abatie
@me-12.abatie 25 күн бұрын
👏👏👏💖💙 መጨርሻችንን ያሳምርልን ልዑል እግዚአብሔር 👏
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x Ай бұрын
❤❤❤❤አባታችን ይፋቱን ይባርኩን አባቴ ኖርልን እረጁም እድሜና ጠና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 Ай бұрын
እውነት ነው አባ ትምህርቶት አነቃን፣ እግዚአብሔር ደረሰልን !!
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት መምህር።
@user-lo6bm3bq1b
@user-lo6bm3bq1b Ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አሁንም ብርታቱን ይስጦት ! ያልተነካ ግልግል ያዉቃል ! አሁንም ይቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳዎት !
@amanuel5687
@amanuel5687 Ай бұрын
የዛሬ ትውልድ በእደዚ አይነት ጠፍተናል እግዚአቢሄር አምላክ ምህረቱ ያውርድልን ላአባታችንም ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን አባቴ ይፍቱኝ¡
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Ай бұрын
በረከትዎን ይደርብን ቡፁእ ኣባታችን❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን ❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@belayneshdegemu8037
@belayneshdegemu8037 Ай бұрын
አባ እረጅም እድሜ ይስጥዎት ወለተ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ እኔም ብዙ ተስፋ አለኝ
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥዎት በሚሉ አይኔ ለማየት እሳሳሎታለሁ ❤
@Yayeshe
@Yayeshe Ай бұрын
ወይጉድ እኔ ልብሥላይ አለ አሁን ተለዉጪ ሡሪዉንም ሁሉንም ተዉኩት እንጂ ሥኬልኤንድ ቦንድ የሡሪዬ የሀላኪሥላይ በሌዘር ተለጥፎ አለ እድሜ ላባቶቻችን እና መምህሮቻችን ተሥፋዬ አበራ የመሣሠሉትን ያነቁንን እግዛብሄር ያቆይልን እናመሠግናለን
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-ew9ic4kn9n
@user-ew9ic4kn9n Ай бұрын
አባታችን ኑሩልን❤❤❤
@kwkw2678
@kwkw2678 Ай бұрын
አምለኬ ሆይ አውቀንም ሠነቅም እያታጠቀን ነው አንታ ማስታወሉን ስጠን አማኑኤል 😢😢😢😢ማረን ማረን ማደኒቴ አባ እድሜነ ጤነ ይስጥልን አበቴ በእርሶ ትምህርት እያደንን ነው አባ እኔም ከማደሜ ገ ሱቅ ሄደን ነጠለ ጨማ ልግዘልሺ ምረጪ ብለኝ እኔ ያማረኩት ቁጥረ ያለም በቀ እሄ ቆጆነው ብለ ያማረጠችውን እሺ ይሆን ቆጆ ነው ግዢልኝ አልኳት በንገታው አጠለኩት ውስጥ እግሬን አቀጠለኝ ስረዬን ጨርሺ አረፍስል አገለብጬ ሠያው ተረገዙለይ ሦስት ማስቀል አያሁ ከውስጥም ሠያው በትንንሹ በማስቀል ቅርጢ ያታሞለ ነው ደነገጥኩ ማደሜንም አልሆነኝም አስቀይሪልኝ ስለት ለክታሺ እኮ ነው ያገዘሺው ብለ እንቢ አለችኝ እኔም አስቀማጥኩት እግዚያቤሔር ለአገሬ ያብቀኝነ ይዜው እገበለው እነሱ ያሠሩት እድንረግጠው ቢሆንም ለኔ ደሞ ማፈወሸም ማፈወሸም ይሆነል ያፈጠሪ ስረ አይታወቅምነ
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
መቼ ነው ኣገራችን ይሄ መዳን የምጀመረው ህዝቡን ሚድነው❤❤❤❤❤❤❤
@mahelit
@mahelit Ай бұрын
😢😢😢😢 ወይኔ እኔስ ባለ ሀምሳ ከገባ ጀምሮ እንቅልፍ ለቆብኛል በሂድክበትሁሉ እንቅልፍ ይደፋኛል ወለተ እየሱስ እያላችሁ አስቡኝ😢
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
የኛ ዉድ❤አባታችን ኑሩልን❤እግዚአብሔር በፀጋዉና❤በጤናያኑሮት ወለተሰንበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k Ай бұрын
አባታችን ❤❤❤❤❤
@AnanjSnje
@AnanjSnje Ай бұрын
አባታችን ይፍቱኖን በመፍስ ቅዱስ 😢😢😢አሞኛል የተዋሕዶ ልጅች በፀሎት አስቦኝ በመብርሃን ስም😢😢😢😢😢አባ ❤በርከተዎ ይደርብንን
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Ай бұрын
አሜን
@moke4925
@moke4925 Ай бұрын
የት ነው አባታችን የሚገኙት አረ የምታቁ ስለእግዚአብሄር!!!
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን🤲🏼 ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🤲🏼 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🏼እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን አባታቸን እኳን ሠላም መጡልነ ❤❤❤❤
@TeheshMahari
@TeheshMahari Ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላኽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ኣባቴ💝👏💝
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q Ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@user-vq5kc2hn2o
@user-vq5kc2hn2o Ай бұрын
ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ኣባ ስደተኞች ልጆችዎን በፆሎትዎ ያስቡን ኣባየ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xk4rj7cb1p
@user-xk4rj7cb1p Ай бұрын
በእውነት ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በአባታችን ላይ አድሮ የሚፈውሰን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 Ай бұрын
እውነት ነው...አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤❤❤!!
@finally7664
@finally7664 Ай бұрын
የማይጠገቡ መምህራችን ፈጣሪ ይመስገንልን እርሶን ስላገኘንዎት።
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ውድ ስጦታችን❤
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 Ай бұрын
ዱባይ ይምጡልን አባታችን
@eftah21
@eftah21 Ай бұрын
😢😢😢መቼ ይሆን የኛተራ
@user-oe5gx6pt3l
@user-oe5gx6pt3l Ай бұрын
አምላክ ይምልክትን አርብ አግራት ❤️
@AyelechGugsa
@AyelechGugsa Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤abete nurulen enem medan feleku
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u Ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@hfhfhfhhfhfgf1994
@hfhfhfhhfhfgf1994 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይሰጦት አባታችን የት እንደሚያገለግሉ የምታቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ወንድሜን አሞብኝ ነው በፆሎታችሁ አሥቡኝ😢
@tifit589
@tifit589 Ай бұрын
እድሜ ይስጥልን
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@fevenmikiel1749
@fevenmikiel1749 Ай бұрын
በረከትዎ ይድረሰን ኣባቴ 🥰🥰🥰🥰🥰
@habentsegay5074
@habentsegay5074 Ай бұрын
ኣባየ ፅድሜ እና ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 Ай бұрын
እርጂም እድሜ እና ጤና ለአባታችን ለእኛም ፈጣሪ ይድርስልን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r Ай бұрын
አባታችን ወደ ትግራይ ክልል መቸ ነው እምትመጥት😢. ወንድሜ ትመዋል ሆስፒታል ነው የለ ብፀሎት ኣስብኝ🙏😢አባታችን
@yeshi7446
@yeshi7446 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው እህት
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r Ай бұрын
@@yeshi7446 አሜን አሜን አሜን🙏😌
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 Ай бұрын
Abatachen Egziabher yestot ❤❤❤
@IQuality-vp3cx
@IQuality-vp3cx Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yemaryam
@user-yemaryam Ай бұрын
የኔ አባት😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sssss-ef2dk
@sssss-ef2dk Ай бұрын
አባታች ይፍቱን
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏
@user-ld7mp9zk8e
@user-ld7mp9zk8e Ай бұрын
abbaa nurilini yanee getaa❤🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞👍💪
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
ፀጋው ያብዛሎት
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n Ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🤲👏🕊 አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ለቅድስት ሀገሬ በሰላም ለመግባት አብቃኝና እኔም በእጃቸው ለመባረክ አብቃኝ አባቴ🤲😭 አባታችን እና የአባታችን ተማሪዎች ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እጅግ በጣም ፈተና በዝቶብኛል😥🤲 አምላኬ ሆይ አግዘኝና ጠላቴን ድል ልንሳው🤲
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Ай бұрын
አባዬ ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት በረኮቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-vx2os5qk9n
@user-vx2os5qk9n Ай бұрын
abatachn bereketwu yderben😍🥰
@helin6219
@helin6219 Ай бұрын
አባቴ በረከትዎ ይደርብን አሜ፫
@MikiyasMar
@MikiyasMar Ай бұрын
በረከትዎ ይድረሰኝ አባቴ❤❤❤❤
@user-dl1ht3ox7f
@user-dl1ht3ox7f Ай бұрын
ቤተሰቦቼ በጸሎትአስቦኝ አስካለማርያም ብላቹ ውስጤበጣም ይጨነቃል
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን የኔ ስስት አባት 🥰🥰🥰🥰❤
ትዳርና ትምህርት ሳስብ ያመኛል ብቻዬን ያደርገኛል በር እየዘጋሁ እቀመጣለሁ Memehir Girma Wondimu Video 659#subescribe_now
22:50
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 93  በዲስክ በሽታ  አንገታቸዉን  ሊቆረጡ  የነበሩ  ድነዉ መሰከሩ
43:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 126 М.
Memeher Girma Wondimu Video 287 ልጆችን የሚያበላሽ ክፉ መንፈስ
21:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 158 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 32 B
1:06:33
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 825 М.
የካህኑ 9 ዓመት የጠቋር  ፈተናዎች ለልጅ ልጅ የተላለፉ የቤተሰብ የውርስ ዛሮች    Memehir Girma Wondimu 656#subescribe_now
23:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 35 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 5 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 17 МЛН