ልብ ማራኪ ጠረን እንዲኖረን‼️እንዴት በሳምንት ሁለቴ በቀላሉ እንጠቀም‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 390,284

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #እንዴት #ጠረን #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 752
@ammylife9831
@ammylife9831 Жыл бұрын
ኤልሲን እደኔ የሚወዶት አለ
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm Жыл бұрын
እንዴ እረ እኔም አለሁ Amyey ❤
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
me too ሞገስ አላት ❤
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
𝙢𝙚𝙚𝙚𝙚
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
me too በጣም ስነስራኣት ያለት ጀግና ሴት ናት
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
ልእልቷ እንበላት በናታችሑ ❤️
@muluaragu116
@muluaragu116 Жыл бұрын
ለጠቆረብን አሳይን🙏ከቲክቶክ ነዉ የመጣሁት🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥
@tirunesh851
@tirunesh851 Жыл бұрын
❤❤❤ኤልሲ የብብት ፀጉራችን እንዳይ በዛ እኔ ከ10 ዐመት በላይ ምጠቀመውን ላካፍላችሁ ፥የከሰል አመድ ሻወር ስንወስድ ብብታችንንቀብተን ከ1-2 ደቂቃ ማሳጅ ከዛ መንቀል ለመንቀል አያስቸግርም ሼቭ ፀጉሩን ያበዛል ይህ ግን እስካሁን ብብቴንም አላጠቆረብኝም።❤❤❤❤
@enattube5599
@enattube5599 Жыл бұрын
የሚመከረውም እንደሱ ነው ጎበዝ ነሽ
@A-900.
@A-900. Жыл бұрын
ልክ ነበርሽ ግን ላብ ያበዛል እኔ ይሄን ከመጠቀሜ በፊት አንድም ላብ የለኝም ነበር ይሄን በተጠቀምኩበት ቀን ጀምሮ በጣም ማላብ ጀመረኝ ከዛ ተውኩት ደሞ በጣም ነው የሚያመው 😢😢😢አሁን በመላጫ ነው የምጠቀመው ምነው ሸዋ 😂😂
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
@@A-900. የሚያልብሽ ከሆነ ሻወር ገብተሽ ስትጨረሽ በሎሚ እሽት አድረጊው ሎሚ 1ኞ ላብ ያጠፍል 2ተኞ የጠቆረ ያጠፍል 3ተኞ መጥፎ ጠረንን ያጠፍል ከሱ ውጭ ዶዶራት ነክ ነገሮቹን አስወግጅ እነሱ ናቸው መጥፎ ጠረን የሚያመጡብሽ
@Senaakeenaaguyaasanaa
@Senaakeenaaguyaasanaa 2 ай бұрын
አሁን በስደት ያሉትን እንዴት ነዉ የምናገኘዉ 😢
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው በ Deodrant ፋንታም ሎሚ መጠቀም ቀላል እና ጤናማ ነው ቆዳም አያጠቁሩም
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 Жыл бұрын
እኔ ባቺ ትምህእርት እዴት እደተአጠቀምኩ ኢልሰዬ እ/ር ያሰብሸዉን ያሳካልሸ የኔ ቀና❤
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 Жыл бұрын
ጨዋና ደርባባ ብሎም ባለሞያና ሁለገብ ሴት ምችት ምችትችት ትለኛለች! አንቺ አንደኛዋ ነሽ። ቀጥይበት ሁሉነገርሽ ደስ ይላል።ሹክረን።
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Жыл бұрын
ኤልሲ ምነው ሰው ሁሉ እዳንቺ መልካም ቅን ቢሆን የት በደረስን ነበረ እኔ የምመኝልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Жыл бұрын
ያውራሽውን ሁሉ የማምንብሽ ብቸኛ ሴት ❤️❤️❤️
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እናመሠግናለን በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Жыл бұрын
ኤልስዬ ስኳሩን ግን የጥብስ ቅጠሉን ከፈጨን በኋላ ብንጨምር የተሻለ ይመስለኛል በደንብ እስክራብ እንዲያደረገን ❤❤❤❤love youuu❤❤❤❤❤
@tirhasawlachew1394
@tirhasawlachew1394 Жыл бұрын
ጭዋ ,ኡነተኛ ቅን መካር ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hayatab5501
@hayatab5501 Жыл бұрын
እንኳንም አገኘውሽ. እዚ ስፈር ትምህርቶቸሽ ነብስ ነገር ናቸው እኮ ❤🎉🎉🎉
@jemilaabdullah6042
@jemilaabdullah6042 Жыл бұрын
በኡነት ትክክል ነሽ በጣም ድስ የሚል ጠረን ነው ያለው የስጋው መጥበሻው
@suadhassan7675
@suadhassan7675 Жыл бұрын
ኤልሰዬ አላህ እድሜሸን ያርዝምልን ልክ እንዳየሁት,ተጠቅሜው ,እንዴት, ደሰ የሚል ምሺት አሳለፍኩ ባይገርምሺ ሰውንቴን ሁሉ,ነው የተቀባሁት በጣም,አሪፍ,ተባርኪ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
በጣም ጥሪና ጠቃሚ ምክር ነዉ እህታችን አላህ ያግዝሽ🌹🌹🌹🌹እናመሠግናለን ቆይልን
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 10 ай бұрын
ኢልስዬ በጣም እና አመሰግናለን የጥርስ ጠረን እዴት እደምነጠቅም ሰሪልን
@seadangash7656
@seadangash7656 Жыл бұрын
የተሸወድሽው ኤልሢ ምላጭ እኮ ቦታው እንዲጦቅር ያረጋል በዋክሥ ነው ምርጥ እንዳለ ማንሣት
@user-vo9pf1il1t
@user-vo9pf1il1t Жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽ ያምራል የኔ ቆንጆ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤
@senaitisakhabtesilasie176
@senaitisakhabtesilasie176 Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም በጣም ጎበዝ ንሽ: ስለሁሉም መልካምና ኣስተማሪ ጠቃሚና ቅን ኣይድያሽ ብዙ ተምርያለሁ እግዝኣብሄር ይባርክሽ። ❤❤️❤️😘😘😘
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 Жыл бұрын
ኤልሢ እናመሠግናለን . ሎሙ መጠቀም በጣም አሪፈ ነው
@yanitgirma
@yanitgirma Жыл бұрын
የኔ ጥንቁቅ ሴት በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ የኔ ዘመናይ ተባረኪ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ❤😘
@ziondabi4729
@ziondabi4729 Жыл бұрын
ከመልእክቱ ይልቅ ስታወሪ ደስ ስለምትይኝ ዝም ብዬ ነው የማይሽ
@bana470
@bana470 Жыл бұрын
Yes ❤
@elu1298
@elu1298 Жыл бұрын
👍🏾❤️
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
ኤልሲ ሁሉም ሀገር ይገኛል ያልሽው ዲዮድራን ስሙን post አድርጊው አይታይም please በጣም ጥሩ ማስዋል ነው thanks 🙏🙏
@alemsebokaalemseboka9797
@alemsebokaalemseboka9797 Жыл бұрын
ውይ ንፅህናሽ በራሱ በቂ ነው
@nebiattesfai7135
@nebiattesfai7135 5 ай бұрын
እኔ ኣሁን በቅርቡ ጊዜ ነይ ቲክቶክ ላይ ያገኘህች ፡ኣሰራርሽ ጥሩ እና ደስ የሚል ነገር ❤❤❤
@serkalem9227
@serkalem9227 Жыл бұрын
Thanks for sharing really you are amazing I learn a lot from you hod bless always elegant love you.
@betelabrham4214
@betelabrham4214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲዬ, የጥብስ ቅጠል ተክለነው ቶሎ አላድግ ብሎናል
@romafesshya2338
@romafesshya2338 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ❤
@miss-miss8652
@miss-miss8652 7 ай бұрын
Thank you for your video! it's amazing!
@azebtsegaye3336
@azebtsegaye3336 Жыл бұрын
tebareki yene kbrt elsi tnsh lomi bichemerbet degmo more arif yhonal biye asbalew
@aliyamar870
@aliyamar870 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын
እናመሰግናለን ትክክል ነሽ
@EyobWoldie
@EyobWoldie 21 күн бұрын
አመሰግናለው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያጋራሽን።
@azebtekle27
@azebtekle27 Жыл бұрын
ምርጥ እንስት እኮ ነሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 Жыл бұрын
ኤልሳ ቆንጅዬ 🌹❤️ Thank you!!!
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው የነገርሽን💚💛❤🌷💕💓🙏🌺
@akihailes7950
@akihailes7950 Жыл бұрын
Thanku for sharing! God bless u more ❤
@AbabGelata
@AbabGelata 3 ай бұрын
ዕግዚዐብሄር ዕድሜሽን ያርዝምልን ዕግዝዐብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ❤🎉
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ
@hilinaalene5886
@hilinaalene5886 Жыл бұрын
ተባረኪ ጥሩ ነዉ በርች🥰🥰🥰👏👏👏👏
@birtukan2023
@birtukan2023 Жыл бұрын
ኤልሲየ እናመሠግናለን ❤
@user-th2fp4ln4y
@user-th2fp4ln4y 8 ай бұрын
በጣም ተመችተሽኛል ጥይበት
@roserose-qi5fp
@roserose-qi5fp Жыл бұрын
እንደው የሆንሽ ነፍስ ነገር ኑሪልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@mesitube-8489
@mesitube-8489 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንዃንደህናመጣሸልኝ ሰላምለሀገራችን ፍቅርለህዝባችን።ሰላምሸ ይብዛ ዋውውው አሪፍ አድረገሸነው የሰራሸው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሞያሸን ሰላካፈልሸን😍👍😂😮
@bethelhemtadesse208
@bethelhemtadesse208 Жыл бұрын
አወይ የአነጋገር እና የአለባበስ ስርዓትሽን ስወደው
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን የኔዬ ውድ
@lawitetube
@lawitetube Жыл бұрын
ልባም ሴት ነሽ የኔ ውድ እናመሰግናለን😘😍
@TukaMekonnen-ls6ds
@TukaMekonnen-ls6ds Жыл бұрын
ከአለባበስሽ ከቅርፅሽ መላው አቋምሽ ጀምሮ እስከምታሳይን ጠቃሚ ነገሮች በሙሉ በጣም ነው ነው የምወድሽ ውብ ነሽ 💕💕💕💕🙏🙏🙏
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 Жыл бұрын
ለጡቅረት መጢፊያ ስርልን በናትሽ😢
@user-ui6ky4hc8f
@user-ui6ky4hc8f Жыл бұрын
አሜን ኤልሢ ተባረኪ እወድሻለሁ።
@emebet2513
@emebet2513 Жыл бұрын
Thank you Elsi It’s helpful you’re the best ❤
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 5 ай бұрын
ተባረኪ የኔውድ ❤
@mizanberhen2883
@mizanberhen2883 Жыл бұрын
አቤት ስወድሽ የኔ ቅመም💚💚💚እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲዬ እኔ ሽታ የለብኝም ግን በጣም ጠቁሮብኛል መላ ካለሽ ጠቁሚኝ
@educate-t1
@educate-t1 Жыл бұрын
Thank you elsy i didn't know about rosemary. lomi and tumeric betam arif newe le maklat. please use that before shaving too.
@user-oq1ds5zi5b
@user-oq1ds5zi5b Жыл бұрын
ምረጥ ትምህርት ነው
@enkuberhe4018
@enkuberhe4018 Жыл бұрын
Hi Elsi, thank you for sharing good bless you and your family ❤🌷❤🙏
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w Жыл бұрын
እኔ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ ግን አድ የወደድኩልሽ ነገር ኢዲት የምታደርጊው ነገር ተመችቶኛን የሚጠቅመንን ብቻ ማሣየትሽ ሳንሰለች vidoውን እድናይ ይረዳናን so thanks sis
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
የኔዋ ጀግኒት ኤልሱካ 💝🌹 ወሳኝ ሀሳብ ነው ያነሳሸው ቤቱ ይቁጠረው ኤልሱካ😊
@user-np4vn3rf4j
@user-np4vn3rf4j Жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ በጣም ወድሻለው የምትናገሪው ንግግር እንዳንሰለች ያረጋል ቀጢይበት
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ዋዉ የኔ መልካም እናመሰግናለን❤❤❤❤ በጣም ነዉ የምወድሽ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ul7mv7nk3y
@user-ul7mv7nk3y Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@genetemariyam9015
@genetemariyam9015 Жыл бұрын
የሁላችንም ቾግር ነው ያየሽው እናመሰግናለን ኤልሲ
@jimmititube8395
@jimmititube8395 Жыл бұрын
THANKS Elsiye Ene beya 3 kenu shawr kemgebte bafit lomi etkmalew menim sheta mebl negr yelem yemni dodirat megezat new 😊
@EnatLakew
@EnatLakew 3 ай бұрын
ስታምሪ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haben5084
@haben5084 Жыл бұрын
Thank you Elesiye you are sharing a great topic as always berchilene wede
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Жыл бұрын
ምርጥ ነሽ ተባረኪልኝ
@alamzagay8791
@alamzagay8791 Жыл бұрын
Egziabiher amilak edimena tena yistis amen 🙏 ❤❤
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
Thank you for sharing Elsi
@laelnaam
@laelnaam Жыл бұрын
Thank you for sharing Elsey konjo ❤️🥰🙏
@bethlehemgemechu3641
@bethlehemgemechu3641 Жыл бұрын
Thank you!
@habibakemal2222
@habibakemal2222 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት የኔ መምህር ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@marshte2107
@marshte2107 11 ай бұрын
እነመሰግነለን ጥሩ ምክር ነዉ❤❤❤
@genetworku4465
@genetworku4465 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሁሌ ነው የማይሽ ላይክና ሼር ለማድረግ ብዙ አይደለሁም ከዚ በሆላ ግን ለማድረግ ወስኛለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ደግሞ ቅመም ብዬሻለሁ❤❤
@tsionJemaneh
@tsionJemaneh 5 ай бұрын
ወይኔ ኤልሲ ዘግይቼ ባየውም ሳላመሰግንሽ አላልፍም
@AhmedAli-ko4od
@AhmedAli-ko4od Жыл бұрын
Just found this channel today for the forst time and found it intetesting.
@HiwotHiwiy-xd4zk
@HiwotHiwiy-xd4zk Жыл бұрын
ጎበዝ አሪፍ ሥራ ነው ድስትይልሽ 💕💞🙏ግን ኢትዮጵያ ላልን ስዎች አይሰራም ኤድ ኤሮ ምናምን ትይልሽ 😄😄
@elenialamerew7627
@elenialamerew7627 Жыл бұрын
It’s really true I tried it thanks for sharing
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
wow sis thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲዬ
@lemudave8622
@lemudave8622 Жыл бұрын
Elsy በጣም ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
Thank you so much more like your Elsey smart woman 👩 💯❤️
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
እናመሠግናለን👍👍❤❤❤
@Tulubaby1
@Tulubaby1 Жыл бұрын
Lemmon is the best. Freash lemon smell perfect permanent there for no more dark. I try all but I don’t use no more deo, and once a week baking powder with lemon as spa perfect worthy natural
@genetageze8018
@genetageze8018 Жыл бұрын
You are the best inside out
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 Жыл бұрын
ኤልሲየ thank you ❤❤
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ውብ የኔ ጀግኒት❤❤❤
@naninilsson8015
@naninilsson8015 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ❤ተባረኪ 😘
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ዩቱብ እዳለሽ አላቅም ነበር በቲክቶክ በጣም ነበር የማደቅሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ❣️❤️
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 Жыл бұрын
Elsi እዊይይይ ስዊት እኮ ነሽ ❤️❤️🌷🌷Thank you ❤️❤️
@good4all7813
@good4all7813 Жыл бұрын
Vielen Dank Elsye konjo🌺
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
ያሳየሽንመልካም ሆኖ ከምስጋና ጋር ❤😊 ብብት ከመላጨት ይልቅ የበሻንሎሚ በስኩር እቅልጦ ቤት በተሰራ መንጨት የበለጠ ተፈጥሮዊ ይፅጉር ሜንሼንነው: ለመጀመርያንግዜ ሲነጭ ያማል ግን ሲድር ሲውል ሲለምድ በጭራሽ ህመሙ ይቀንሳል ሽታም ብዙ እያመጣም እጠቁርም የሚድገው ፅጉር እይከረድድም: 2. ዶዶራት ብዙ እልጠቀምም እልፎ እልፎ በሎሚ እፅዴዋለሁ በጣም ውጤታማ ነኝ ደግሞም እይጠቁርም የህፃን ልጅ ብብት ይመስሌል: ሽቶ ዬለው ዶዶርት በጭሬሽ ቁዳን እላስነካም: እላስነካም :; እርንጫዬ ስር ያለውን ጭጉር እስኬሁን እነካሁትም ምክንያቱም እድሜችን በጨመረ ቁጥር ከቁጥትር ውጭ በሆነ ህኔታ ልክ እንደወንድ በተለይ በርጅና ሰእት ቤንድ ለሊት በቅሎ ያድራል ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ከዝያ ይልቅ ለብብታችን እንዲሁም ስስ ብልት እካቤቢ ለሚበቅሉ የኤሌክትራክ የፅጉር ማንሻ በተለይ ለሴቶችየተለየ በጥልቀት የማነሳ ማንሻ እለ ዋጋው እስከ 100 ዶላር ወይ ፍራንክ ይደርል በጣም ወጤታማ ነው: 4 ቅድብ ን የማነሳው በሎሚ እና ስኩር ከረሜል በቤት የሚዘጋጅ ነው ግን በጣም ተረጋግቶ በጥንቃቄ የምንፈልገውን ቅርፅ እስምረን በመስመሩ ልክ በኩል ማንሳት ውጤት አለው እንድወረ ቢንስ እረፍት አለው/ ❤
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
ከከንፈር በላይ እፍንጫር በጭራሽ ማንሳት በተለይ እሁን ቤለንበት እድሜ ቀሌል ነው ግን እድሜሰጥቶን ስናረጅ ልክ እንደውንድ ፃም በየቀኑ እንሱኝ ጎፈራብይሆናል በፍጥነት ይድጋል ምክንያቱም የሆርሞንንለውጥ የተለያዩ ምድኒት መጥቀም ለማድግ ይባብሳል
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
ሮዘመሪን ጥቅም አንቲ ዴፕሬሽን ለለመርሳት በሽታ ይጠቅሜኝ ከደሜንሼል ህመም የሌከላል ባሁን ሰአት ከከዳኒት ይልቅ ሮዝመሪን ዘይት መጠቀንምበስታው ከመምጣቱ በፊት ጠቃሚነው ሌለው ቦታንከለሽ የሮዝመሪን ዘይት እብቀሽ በ20 ምማሊ ሊትር ቤለሁበት እስጀ20 ፍራንክንይሸጣል ይንሽ ብልቃት ማምረት ትቭለሽ በቂ ቦታ ስሌለሽ
@umiikedir8146
@umiikedir8146 Жыл бұрын
Hi elsy, thank you for this helpful video. Can we use this scrub on our body also or just only for the armpit?
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
እናመስግናለን❤
@hana-1211
@hana-1211 Жыл бұрын
ኤሊሲ የኔ መልካም አመሰግናለሁ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ 🎉🎉🎉🎉🎉
@Rahel88879
@Rahel88879 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@girmawasse8545
@girmawasse8545 Жыл бұрын
Thank you so much but i cant find the items u mentioned here.
@ZemaTube100
@ZemaTube100 Жыл бұрын
I love your videos thanks my dear
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 88 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 32 М.
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 28 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 14 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 7 МЛН