No video

💥በአሜሪካ እና በአውሮፓ ያላቹ አሁኑኑ አድምጡ!🛑ስራችሁን ሊቀሟቹ ነው! ተዘጋጁ!👉የስራ ዝርዝሩ ወጥቷል!

  Рет қаралды 7,878

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

2 ай бұрын

💥በአሜሪካ እና በአውሮፓ ያላቹ አሁኑኑ አድምጡ!🛑ስራችሁን ሊቀሟቹ ነው! ተዘጋጁ!👉የስራ ዝርዝሩ ወጥቷል! #ethiopia #axumtube
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeo...
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 29
@marek5323
@marek5323 Ай бұрын
ካለ ፈጣሪ ሟጠሸ ጋግሪ ይላል የሀገሬ ሰው! የምኖረው በአሜሪካን ሀገር ነው ከቻልሸ ይሄንን መልዕክት አድርሺልኝ ጥርግ አድርጋችሁ ውሰዱት ጉሮሮን የከፈተ አምላክ መዝጋትንም ያውቅበታል በይልኝ እናቱ!!!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
Tekekele❤🙏
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 Ай бұрын
ጥሩ ነው ሰው ገበሬ ይሆናል
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l Ай бұрын
በቃ ሰው አያስፈልግም ማለት እኮ ነው አግዚኦ 😂😂😂😂😂😂
@WendyeShewa
@WendyeShewa Ай бұрын
Roman berchii you are 👍👍👍👍👍👍👍
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 Ай бұрын
አክሱማዊት ስወድሽ
@jamalsaid4207
@jamalsaid4207 Ай бұрын
ጉሮሮ ለጎሮሮ ተያያዝናታ ፡💪
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
እንደዉም ግልግል!!
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Ай бұрын
😅😅😅እግዛብሔር ቶሎና😅😅
@mannasirak2183
@mannasirak2183 Ай бұрын
እና ተዘጋጅተን ምን እናመጣለን እሱ ራሱ ይጠብቀን እንጂ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
በማስተዋል ብታዳምጡ መልካም ነው ፈጣሪ የለም አላለችም መመጻደቅ እናቁም እናስተውል
@mannasirak2183
@mannasirak2183 Ай бұрын
@@bemnethailu1663 እኔም እሱ የለም አላልኩም ለሚመጣው ነገር ሁሉ እሱ አለ ነው ያልኩት እንጂ እነሱ ስራ ቀሙኝ ብዬ ከነሱ ጋር ልደባደብ ነው ወይስ ምን ልደርግ ነው እ ሁላችንም እናስተውል እ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
መዘጋጀት ማለት በእምነት በንስሀ በያለንበት እምነት በፀሎት በንፁህ ልብ መታጠቅ ማለት ነው ከመጣው መቅሰፍት ለመዳን የፈርኦንን ልብ ፈፅሞ ከውስጣችን ማውጣት እንደባቢሎን እንዳንጠፈ በፍቅር እግዚአብሔር እያመለክን መዘጋጀት ነው ማስተዋል ይስጠን🙏🙏🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
@@mamemelese3054 ሁሉም ከራስ ይጀምራል , አሁን እኛ የተቸገርነው እራሳችን ምንም ሳንዘጋጅ ሌላው እንዲዘጋጅ ንስሃ እንዲገባ ቁጭ ብለን መመጻደቅ ሰውን መምከር ይቀድመናል እራሳችን ከመፈተሽ አሁንም አስተውሉ ጠበቃ ከመሆን
@mannasirak2183
@mannasirak2183 Ай бұрын
@@mamemelese3054 እንደው በእግዚአብሔር እንዴት ጎበዞች ነን ስንፅፍ እ ማስተዋል ይስጠን
@filaya05
@filaya05 Ай бұрын
የዛሬ 25 አመት አንድ ኮሜድያን የአገራቺን( ኢርትርያ) ትንቢት እንበሎው ወይስ ድርሰት እንደዚ እንደሚመጣ በ ኮሜድይ መልክ ጽፎ ነበር፡ ይህን ነው ያስታወሰን። እሱ ያለው የሰው ልጅ ድብርት እያደረው ነው ብሎነ የጻፈው። እውነት ነው ምን ይባል ይቻላል እግዚኣቢሄር ይጠብቀን፡ የቀኑ ባሌቤት አላት!
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 Ай бұрын
ሰው ሰርቶ ገንዘብ ካላመጣ ማንን ያስተናግዳሉ።
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 Ай бұрын
You are right ,
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Ай бұрын
ደሞ ለዚህ ልጨነቅ እንዴ፡ ይውሰዱት ፈጣሪ ካለ ሟጠሽ ጋግሪ ትላለች እናቴ፡ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን
@htwy52
@htwy52 Ай бұрын
When are we going to hear good news?
@EleniMekonnen
@EleniMekonnen Ай бұрын
እኔ እንኳን አልስማማም ለሚያደርጉት ነገር ሁሉ መፍትሄም አብረው ያስቀምጣሉ የኮቪድ ስንቱን ቁጭ አድርገው አይደል እንዴ የቀለቡት ስራውን ለአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ከሰጡ ሰራተኛ ለነበሩት ሰዎች 100% መፍትሄም አዘጋጅተዋል ሰዎችን የእራሳችሁ ጉዳይ ብለው እነሱም እንደማይኖሩ ያውቁታል እኛ አገር ነው ባለስልጣናት ህዝቡ አፈርድሜ ቢበላ ምን አገባኝ ብለው የሚኖሩት
@Beemenet
@Beemenet Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ቶሎ ጎጆ መስርተን እንውጣ በዚው ከቀጠለ መዳምም አርተፊሻል እንተለጀንስ መተቀሟ አይቀርም 😢
@AbinetTades
@AbinetTades Ай бұрын
አቢኔት ነኝ ሰልክ ቁጥረ ላክልኝ
@AxumTube
@AxumTube Ай бұрын
instagram.com/axumtube
@AbinetTades
@AbinetTades Ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ለምን እንደዚህ አይነት ወደ እቶጰየ ይገባል ሚከንየት ሚንድናወ
@AbinetTades
@AbinetTades Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፈጣረ ባረከልኝ
@AbinetTades
@AbinetTades Ай бұрын
ስልክ ፈልግሃሎ ጥያቄ አለ
@berhanuserbessa9117
@berhanuserbessa9117 Ай бұрын
የእብደት ሀሣብ ነዉ መቼም ይህ ቅዠታቸው አይሣካም ሰው ሰርቶ ገንዘብ ካልተለዋወጠ ህይወት ቆመች ማለት ነዉ የነሱ ሃሣብ ለምን የሰው ልጅ ምድር ላይ ይኖራል ነዉ እኛ በእነሱ ኖረንም አናውቅም የሰማዩም የምድሩም ባለቤት እግዚአብሔር አለልን!!!!!!!
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 185 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10