በአሜሪካ አይተን የማናውቀውን አስደሳች ነገር አየን! | Qin Leboch (ቅን ልቦች)

  Рет қаралды 71,162

Qin Liboch

Qin Liboch

3 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 245
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ትዝ የሚለኝ እንጨት ለቀማው ውሀ መቅዳቱ ከብት መጠበቁ እስኪ ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ ብዙ ትዝታ የሚያስታውስ ላይክ
@user-ub1mt7gl8m
@user-ub1mt7gl8m 3 жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@user-uq2ko3ms4b
@user-uq2ko3ms4b 3 жыл бұрын
ከፎ ልክ ነሽ ከከከከ
@GeniBelay
@GeniBelay 3 жыл бұрын
Enem. Yegetr. Lije negne.
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
@@user-uq2ko3ms4b እንዛመድ
@user-on7in7ps7e
@user-on7in7ps7e 3 жыл бұрын
ነበርአሁንያርብሀገረታፍንእንሁላለን
@user-xg8du6xv3d
@user-xg8du6xv3d 3 жыл бұрын
የገበር ልጅች ብትሆኑ ኖሮ እደዚህም ባልተወዳደራቹ ነበር ክብር ለገጠር ልጆች
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@user-xg8du6xv3d
@user-xg8du6xv3d 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign እሺ ነይ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
@@user-xg8du6xv3d ቤትሽ መጥቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ነይ አንቻም
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t 3 жыл бұрын
❤️👍👍👍
@fufrshg360
@fufrshg360 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
@user-vb1xc6cw9r
@user-vb1xc6cw9r 3 жыл бұрын
amen amen amen
@negusthegsd8057
@negusthegsd8057 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@HayatArebu-kl1ir
@HayatArebu-kl1ir 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@ayanoe587
@ayanoe587 3 жыл бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mazitube6871
@mazitube6871 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ስታምሩ ደግሞ ትመሳሰላላቹህ 💓💔💔
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@glaxymobil5519
@glaxymobil5519 3 жыл бұрын
😁😁👎👍👍👍👍👍
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ነይ እንደማመር
@niyatsium2677
@niyatsium2677 3 жыл бұрын
Pokemon Kģàs
@tibah3653
@tibah3653 3 жыл бұрын
ዋው ደሰሰሰሰ ይሉኝን እወዳቹሀለሁ ውድድድድድድድ ሁላቹሁንም ፍፃ ጠፍቶን በሰላም ነው
@yenuy_s_a5233
@yenuy_s_a5233 3 жыл бұрын
ባርችዬ እህትሽን አገኝሽ ስታምሩ😘😘
@baniyasnext1992
@baniyasnext1992 3 жыл бұрын
የእዉነት እህትዋ ናት
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
@@baniyasnext1992 ኸረ እህቷ አደለችም።
@user-ih3fb7tk9x
@user-ih3fb7tk9x 3 жыл бұрын
ዋውው ስታምሩ ጉበዝነሽ
@redshtube7299
@redshtube7299 3 жыл бұрын
ዋው ቅን ልቦች ደስ የሚል ቦታ ነው ወይ ሀገሬ ደስ የምትል ሀገር አለን ላይክ ሼር ሼር
@addisalem7810
@addisalem7810 3 жыл бұрын
Tsegi ena Hani tiru new bezih melk rasachihunim egnanim feta siladeregachihun tnx
@selamsusu6689
@selamsusu6689 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያደነቋት ፀጊዬ ደስ የሚል ግዜ አብረን አሰለፍን
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 3 жыл бұрын
ፀጊ አሸንፋለች. ለማንችኛውም. ደስ ትላላችሁ
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 жыл бұрын
ቆንጆወች ዘናበሉ!! በተለይ ልጆቻቹሁን ይዛቹህ ብትሄዱ በጣም ነው የሚያስደስታቸው🥰🥰🥰 እኔ ልጆቸን Apple ለቅማ ሂደን በሳቅ ሰክሬ መጣሁ🥰🥰 ሠላማቹሁን ያብዛላቹህ ሐናየ ደግሞ የለጄን ሥም ይዛሻል🥰🙏🙏❤❤❤❤
@mintesnotmoges3877
@mintesnotmoges3877 3 жыл бұрын
ያምራል
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
አይይ ምነው !!! ያሸነፈችው ባሪች ነች! ፍፄ የለም እንዴ ማነው የዳኛቸው ግን?😆😆😆
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ሰታምሩ ጌታ እየሱሰ ይጠብቃችው ደግሞ ትመሰላላችው
@user-sg6xz5zs4i
@user-sg6xz5zs4i 2 жыл бұрын
ያምራልዋዉ
@almas3vlog447
@almas3vlog447 3 жыл бұрын
ባርችየ፡ሥወዲሽ
@sebleseble7844
@sebleseble7844 3 жыл бұрын
ስታምሩ
@user-yu3mq9jz7c
@user-yu3mq9jz7c 3 жыл бұрын
ስታምሩ በጌታ ❤ባርች 1ኛ ነሽ ❤
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 3 жыл бұрын
ሁለት ወበታሞች ስወዳችሁ 😘😘😘😘😘
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
አሸናፊዋ ጸጊ ናት የለቀመቺው ጽድት ጥርት ያለ ነው 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓ደሞ ቀድማ ነው ያቆመቺው 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 3 жыл бұрын
ቅን ልቦች ስታምሩ በጣም ደስ ይላል ክክክክክ ኡሩጫ
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 3 жыл бұрын
ስታምሩ ኢስሮበሪ በጣም እዎዳለሁ ደግሞ እኳንም ተለቅሞ ደስ ሲል
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@siaytay4605
@siaytay4605 3 жыл бұрын
Strawberry
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 3 жыл бұрын
Wow des tilalachu
@enuenu1946
@enuenu1946 3 жыл бұрын
ይህን ቦታ በጀግኒት ማማ ዩቲውብ በረንብ አስጎብኝታናለች እናንተንም እናመሠግናለን
@abeebaabera6594
@abeebaabera6594 3 жыл бұрын
ሥታምሩወይ
@user-hg6wq1zk4w
@user-hg6wq1zk4w 3 жыл бұрын
ሥታምሩ መሺ አላህ
@user-zk4lc4hg1q
@user-zk4lc4hg1q 3 жыл бұрын
ውይ ደሥ ሢል
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 3 жыл бұрын
ወይ ሢያምር
@buxsgf11
@buxsgf11 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምታምሩት የኔ ውቦች
@martiethiopiachannel197
@martiethiopiachannel197 3 жыл бұрын
Betam tameralchihu
@user-wi2gy5hi7x
@user-wi2gy5hi7x 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ ደግሞ ትመሣስላላችሁ ምንርጦችየ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@jesusway3790
@jesusway3790 3 жыл бұрын
እዚጋ እርማት ወይኔ እረጋገጠችባቸው ባትክልቱ ላይ መሄድ አልነበረብሽም እዚህ ሀገር በሳር ላይ እንኳን አይኬድም በተረፈ ደሰ ይላል ወጣ እያሉ መዝናናት ያስደስታል
@hiyuzxggi2267
@hiyuzxggi2267 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
Yene marr tgye❤❤❤
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
ቅንልቦች ዋው በጣም ያምራል 🌹🥰
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
ስወዳቸው
@mamushlencoro8864
@mamushlencoro8864 3 жыл бұрын
Wow
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
ሰላማችው ይብዛ በርቱ ደስ ይላል እኔስ የገጠር ልጅ ነኝ አሁን ግን እጅም ቀበጠ
@lidialidia9984
@lidialidia9984 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ጎበዝ ሀይሌ ገብር ስላሴ ሆነች አይደል
@testphone9278
@testphone9278 3 жыл бұрын
Wow sitamiro❤❤❤
@teybamengstu269
@teybamengstu269 3 жыл бұрын
ውዶችየ ከፍቶኛል ዱአ አርጉልኝ ክርስቲያን ወገኖቼ ጸሎት አርጉልኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@jesusway3790
@jesusway3790 3 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የተከፋሽበትን ነገር ከግርሽ በታች ያስረግጥሽ ይህም ያልፋል ግን ለተከፋሽበት ነገር እድል አትሰጪው አትፍቀጂለት ተነስተሽ በፈጣሪ እርዳታ አሸንፍሃለሁ ብለሸ ቁሚ በፍፁም እንዳትሸነፊ ፈጣሪ ጭንቀትሽን በደስታ ይለውጥልሽ
@teybamengstu269
@teybamengstu269 3 жыл бұрын
@@jesusway3790 አሜን ውዴ
@shamatube_2265
@shamatube_2265 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 3 жыл бұрын
ባርች ደከምሽ ስታምሩ
@madetube4356
@madetube4356 3 жыл бұрын
Wowow sitamru
@surafelzime3602
@surafelzime3602 3 жыл бұрын
ሀንይበጣምያምራልበርቱ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 3 жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤❤
@keditube2696
@keditube2696 3 жыл бұрын
👍
@asss4503
@asss4503 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-bh2zd3ro6q
@user-bh2zd3ro6q 3 жыл бұрын
ስታምሩ እንዳትለያዩ ፀጊ የምታምር ጓደኛ አገኘሽ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
ቅን ልቦች🥰🥰
@abineth7417
@abineth7417 3 жыл бұрын
2ቆጂየወች ስታምሩ🌿🌿🌿🌿🍃
@keditube2696
@keditube2696 3 жыл бұрын
ማሬ ደምረኝ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ደብሬኝ
@kenaawaqayoo1367
@kenaawaqayoo1367 3 жыл бұрын
Wowwww ❤❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛💛💛
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
ታምራላችሁሰላማችሁይብዛ💖💖💖
@emebet591
@emebet591 3 жыл бұрын
ውድ ደሚሪኝ እመልሳለሁ
@user-te6tn5mb8r
@user-te6tn5mb8r 3 жыл бұрын
Wawwe
@sadea4704
@sadea4704 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 3 жыл бұрын
Barch Ashenfeshal ❤️💪👍😍😍
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም እርራጋ ያላቺናቺዉ የኔ ቆንጆች
@user-iy9vc7ss6i
@user-iy9vc7ss6i 2 жыл бұрын
እናተ ግን ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kadijaarashadtube
@kadijaarashadtube 3 жыл бұрын
waaaaaw
@safrashmd6652
@safrashmd6652 3 жыл бұрын
ባርችዬ ቆንጆ አሸንፈሻል እኮ
@lidialidia9984
@lidialidia9984 3 жыл бұрын
ስታምሩ በርቱ አመሪካም እርሻ አለማለት ነው
@HB-bn2cy
@HB-bn2cy 3 жыл бұрын
አይ ፀግዬ ሲጀምር እራሱ ለእስፖር የወጣሽ ነው የሚመስለው 😂😂
@tiegaalmu5461
@tiegaalmu5461 3 жыл бұрын
Wawww setameru
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 жыл бұрын
waw enatemi botawumi betam nw desi yemilew arniguwade yamiral ethiopian asitawesachugn
@sergutewoldeamanuel
@sergutewoldeamanuel 3 жыл бұрын
I never saw like this.even was in my country..California.
@bilengadisa9558
@bilengadisa9558 3 жыл бұрын
Tsegi betam kesash des yelal esty negeringe mistrun
@nani969
@nani969 3 жыл бұрын
በጠም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yabsratesfa9442
@yabsratesfa9442 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-zy9cj3oj8v
@user-zy9cj3oj8v 2 жыл бұрын
አወ
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ዋው ታምራላችሁ እርሻ የሀገር ድርሻ🙏
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
@@alemtube1150 እሽ ነይ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ፍቅርናችሁ
@mintihuntihitina4080
@mintihuntihitina4080 2 жыл бұрын
Yimechachihu. Azinagn new. Gin Tsedey atikilit regitesh sitishageri aycheshalehu. Tikikil aymesilegnm.
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 жыл бұрын
sega siwedish degimo segurish betam new yadegew kekifu yitebikesh
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 3 жыл бұрын
❤👈
@messiethio4895
@messiethio4895 3 жыл бұрын
ባግራውንድ ድምፁ በጣም ነው የሚረብሽው ምነው በሰላም ነው የጆረየን ታቡር በጠሳችሁት
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 3 жыл бұрын
አንብብ. በሰላም. መጣችሁ
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 3 жыл бұрын
You two looks twins.. beautiful family..I love you all..
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 жыл бұрын
እንደዚህ ፍሬው ደርሶ ቆርጠው ሲበሉት ደስ ይላል ግን ከማረሱ ጀምሮ ማርረሙና መኮትኮቱ ነጭ ላብ ነው የሚያልበው እንደ አሜሪካ ዘመናዊ ማረሻ የለን ክብር ለኢትዮጲያ ገበሬ ( አርሶ አደሮች)👍
@keditube2696
@keditube2696 3 жыл бұрын
ነይ እንዛመድ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 жыл бұрын
@@keditube2696 መርሀባ
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 3 жыл бұрын
Excellent... pay to pick your own fruits. It is an innovative way of, doing the work of a farmer. I like it. 👍This could be a great idea for a farmer how is in Ethiopia, labour cost could be less. Thank you .💚💛❤
@user-pt1el6zu8w
@user-pt1el6zu8w 3 жыл бұрын
🥰🥰🤗
@user-wd3zl3ic9w
@user-wd3zl3ic9w 3 жыл бұрын
ለመጅመሪያግዜአጭርለብሰሽሳይሽ. ውይይአዘኩ
@kalkidan3708
@kalkidan3708 3 жыл бұрын
Awo ena awekalhu
@ayanoe587
@ayanoe587 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
😍😍🥰🥰👍👍💚💛❤️
@sadea4704
@sadea4704 3 жыл бұрын
🥀🥀🥀🌿🌿
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
ሑለት ቆንጆ ሥታምሮ ደግሞ ትመሣሠላላቹሕ ልበል አይኔነው በተረፈ ውድድድ እነ አሹ አረጠፉ አቅርብልን ፍፄ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@AbdurRahman-nu7un
@AbdurRahman-nu7un 3 жыл бұрын
ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹😂😂😂😂
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ፂጌ አለባብስሽ አጭር ምንካሽ ውዴ እንደናቶቻችን ሁኝ በተረፈ አሪፍነው
@toybayoutube9128
@toybayoutube9128 2 жыл бұрын
የፍፁም ሚስት ከስታለች አምሮብሻል ድጋሜ እንዳትወፍሪ
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
demo min honesh kesash ??? Sitkeshi demo Qunjinash weta !! Gud bel Gonder !
@winshetenada424
@winshetenada424 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️💓💓💓💓👌
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ትመሰሳላለችሁ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
ሰላምቅንልቦች
@warkineshtufa7339
@warkineshtufa7339 3 жыл бұрын
Teyi tsegi alebabesishin asamiri indi indatlebshi lela gize beterefe zena belu
@user-uh8tp7wx6g
@user-uh8tp7wx6g 3 жыл бұрын
ያሸነፈችው ባርች ነች
@americalegese3917
@americalegese3917 3 жыл бұрын
stamru maroch 😍🥰🥰🥰
@zuzuhabeshawit7920
@zuzuhabeshawit7920 3 жыл бұрын
Ene mlachu strawberry endet new mezaraw eski shuk balugn😄😄
@user-iv6ne1fr3z
@user-iv6ne1fr3z 3 жыл бұрын
ቅን ልቦች እኮን ደና መጣችሁ
@ynnyynnyy9414
@ynnyynnyy9414 3 жыл бұрын
እንኳን ደና ቆያችህን
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-iv6ne1fr3z
@user-iv6ne1fr3z 3 жыл бұрын
@@alemtube1150 ችግር የለም።ውዴ ልደምርሺ ነበር ግን ሊክሺ እዚጋ አለመጣም ጎራ በይ ውደቤቴ በታማኝነት ቪዶየን አይተሺ ደምረሺ ኮመት ጻፊሊኝ በሱ ሊክ እኔ እደምርሻለሁ
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u 3 жыл бұрын
እባካችሁ በኩሜንትሰአሥቀምጡልኝ የሰትራው ባሬ ዘሩ የት ይገኛል !!!
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 26 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
ባርች ፍፁምን  ጥላው ሄደች?
16:32
Qin Liboch
Рет қаралды 205 М.
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 6 МЛН
I Outsmarted My Bully Brother And Ate His Cotton Candy🤫😎
0:33
Giggle Jiggle
Рет қаралды 6 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 10 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 80 МЛН