Пікірлер
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 16 сағат бұрын
Yene Geta Enkane Ayehuhe kene sewe nehe edemena tena yesetehe kene betesebehe
@user-rj2is1lf6j
@user-rj2is1lf6j Күн бұрын
Ye lijochis sim betam des yilal egzhabher yibarklish betasebishin
@user-rj2is1lf6j
@user-rj2is1lf6j Күн бұрын
Egzhabher yebarekesh set nesh
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe Күн бұрын
የአባት ጨካኝ ነው በነፍስ የሚፈርደው እግዚአብሔር ፈጣሪ ነው ለምን አያገኛትም ግፍ እስልምና ግን አረመኔነቱ ነው የሚከፋው ብለን እንድንል ያደርገናል ኤጭ አሁን ምን ይጡቀማሉ አላህ ደስ ይለዋል ማለት ነው የሷ ማልቀስ
@muluworkabate3189
@muluworkabate3189 Күн бұрын
አዚዝዬየኔ መልካም ሴት :ፍፄ ጠፍተሀል መልካም ስራ ፎቶዎችህ በጣም ያምራሉ
@MuzayyanMuhammad-p9b
@MuzayyanMuhammad-p9b Күн бұрын
❤❤❤❤
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 күн бұрын
Fitsachin we misssss you betammm
@dawitbelay421
@dawitbelay421 2 күн бұрын
Andegnana wanegna hayalu egzabern yezeshal yene gegna egzabher abatsh slehone berchi
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 2 күн бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም አትፍረድ 👌🥰🥰🥰🥰🥰
@AbdulletifKedir-j4i
@AbdulletifKedir-j4i 2 күн бұрын
የዳኝነት ምርጥ ስሜት የታየበት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 күн бұрын
አዚዛ የሀይማኖት ነገር ይከብዳል ሆኖም ግን አባትሽም ጀምረውት የገቡበት ሆነ ።ስህተቱ ከወላጅ ነው ።እውነቱን ስለ ሀይማኖት ቢያስተሩ ሁሉም ነገር ይቀላል ።አሁንም አልዘገየም እውነታውን ፋጣሪ ያሳውቀን ስህተታችንን ይቅር ይበለን።በሁሉም ቤተሰብ የተፈጠረ የማሽር ቁስል ነው ሃይማኖት ከበድ ይላል
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 2 күн бұрын
በኣደባባይ አየወጣችሁ የግል ህይወታችሁን ኣደባባይ የምታሰጡት ግን በጤናነው ከዚህ ሁሉ ኣዘጋጁን ማስቀየም ካልፈለግሽ ለምን ዩትዩብ የሚሰጠውን ብር ሰተሽ የግል ህይወትሽን ኣትጠብቁም
@HasenIbrahim-bw3vo
@HasenIbrahim-bw3vo 3 күн бұрын
Aziya wellahi befit aweliya setemari new makesh hula sayesh betaam new mazenew selanechi mesemate ewdale allah hidaya yesetesh mechreshashen yasamerew azeya
@user-xb5zh5dw7b
@user-xb5zh5dw7b 3 күн бұрын
wowww betam yamiwadish
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-px7jr4lu7g
@user-px7jr4lu7g 4 күн бұрын
አላህ ሒዳያ ይስጥሽ
@user-px7jr4lu7g
@user-px7jr4lu7g 4 күн бұрын
ዱኒያ ጠፊ ናት አይገርምም
@user-ce7nu8fj3e
@user-ce7nu8fj3e 4 күн бұрын
መጨራሻ ፈራሁ
@user-ce7nu8fj3e
@user-ce7nu8fj3e 4 күн бұрын
💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢😢
@undermysaviour
@undermysaviour 4 күн бұрын
አዚዛ አንቺ ሁል ጊዜ የፍቅር ልብሽ ክፍት ይሁን ለአባትሽ ይጠሩሻል ወይ ይመጣሉ። እንደዛ ነው የሚሆነው። የአዚዛ አባት ልጆችዎን ላለማየት መሃላ ብሎ ነገር የሚሆን አልመሰለኝም በፈጣሪ ዘንድ። ህምም
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 күн бұрын
ወይ ፍልፍሉ ገደከኝ:: መስቲካ 5 ብር 25 ሳንቲም 10 ሳንቲም እንዳልተሸጠ:: እውነት ነው አቡነ አብርሃም እኛ መስቀል እንጂ ሌላ ነገር የለንም እንዳሉት ፍልፍሉም ውዳሴ ማርያሙን ይዞ በዚህ ሰውና አጋንቱን እለይበታለሁኝ
@YasinIbrahim-rv9gt
@YasinIbrahim-rv9gt 4 күн бұрын
Muslim atmalim allah yahdki
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 4 күн бұрын
የ አባትሽ ኩርፍያ ፍፁም ስህተት ነው። መፍትሄው አብሮ በመነጋገር ነው 😢 ራሱ ወዶ ነው ያገባው ወዶ ነው የወለደው
@samsamsun367
@samsamsun367 4 күн бұрын
የበለጠ የራስህ ስህተት ልጆችህ እንዲደግሙት አትፈልግም በራሴ ያየሁት ነገር ስለሆነ ነው 😢
@user-lu7eq6ry4t
@user-lu7eq6ry4t 5 күн бұрын
አዚዬ❤❤❤❤❤
@f7_o7
@f7_o7 5 күн бұрын
ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት አላህ ይመልስሽ
@yekkey4931
@yekkey4931 5 күн бұрын
ሀና መርሓ ጽድቅና እመቤት ነጋሲ እህትማማቾች ናቸው እንዴ እባካችሁ ንገሩኝ።
@munaahmed5959
@munaahmed5959 5 күн бұрын
Aziza, You have made significant mistake when you changed your religion in the first place, i am sorry , you and i attended in Awoliya School, where we learned about the responsibilities of Islam and the importance of family in guiding children towards the next life. As a Muslim father or in Ethiopian culture , it's deeply hurtful when a child changes their religion. This decision can have devastating consequences, affecting your father deeply. His love, trust, and emotional well-being can be shattered, leading to profound disappointment and a sense of betrayal that may be difficult to overcome. Even though time has passed and you are now married with children of your own as a Christian, the impact on your father remains profound.I hope you can understand the sensitivity of this situation and the deep emotional turmoil it has caused him.Your story can serve as a powerful lesson for others who consider changing their religion....
@ekram2819
@ekram2819 5 күн бұрын
እናትሽ እስልምናን ተቀብላለች አትዋሽ
@ekram2819
@ekram2819 5 күн бұрын
እናትሽ እስልምናን ተቀብላለች አትዋሽ
@user-cz5cj7on6h
@user-cz5cj7on6h 5 күн бұрын
ልጅቷ ስላም ትዘራለች ደድ ስትል❤❤❤❤
@user-cz5cj7on6h
@user-cz5cj7on6h 5 күн бұрын
Alex legendary ❤❤
@HaimanotHailu-py7od
@HaimanotHailu-py7od 5 күн бұрын
እሷ ከጨለማ ወደ ብርሃን ነው የመጣችው የመሀመድ ተከታዮች ከአፋችሁ የሚወጣው ቃል መገለጫችሁ ነው ፅድቃችሁ ይሄ ነው
@HaimanotHailu-py7od
@HaimanotHailu-py7od 5 күн бұрын
ክርስትና ጨለማ አይደለም ከጨለማ መውጣት ያለባችሁ እናንተ ናችሁ የመሀመድ ተከታዮች።
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 6 күн бұрын
አዚዛ የኔ ቆንጆ ልጅሽም ቆንጆ ስርዓት ያላት ናት😘 ኦሮቶዶክስ ሀይማኖታችሁንና ኢትዮጵያዊነቷችሁን እንዳትለቁ አደራ የሰው ሀገር የሰው ነው ጎበዝ በርቱ 🙋 አባትሽ ቀረበቻው አይዞሽ አንድ ቀን ይመጣሉ አትዘኚ 🙏
@EtensheGezahegn
@EtensheGezahegn 7 күн бұрын
እመቤት ጎበዝ ነሽ ግን ሳቅሽን ቀንሺ ስትናገሪ በጣም አትፍጠኚ ስጦታ የሚሰጡሽን ሰዎች ስመሽ ተቀበይ ታመሰግኛለሽ ግን ለመሳም ትሰስቻለሽ
@bayeshFente-zc3gz
@bayeshFente-zc3gz 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 7 күн бұрын
I love this brother he is for me Ri hard Perrir back to life
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@warda671
@warda671 7 күн бұрын
please don't talk about your dad, you know what the problem was. Sweeti Truth matter. don't lie.
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 8 күн бұрын
Ulm neger tefina half new esu heyaw yehonew yealmt get❤🤲 allh ketitgawn menged yemrsh
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 8 күн бұрын
የኔ ውብ አዚዛ ደስ ስትይ እግዚአብሄር ልጆችንና ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ አባትሽን ደሞ ልቦና ይስጠው
@nejashi5725
@nejashi5725 8 күн бұрын
Mejemerja lejen mehal menged lay keto yeraseshen menged stiz ,makuref mn yilutal.tfatu yanchi adelem yerasu new.Hidaya ye Allah new ,Allah yimrash azizaye ke nafeqshiw abateshem selam yargesh.
@mensurseid9850
@mensurseid9850 8 күн бұрын
የአዞ እንባ
@FgFgh-eg2oq
@FgFgh-eg2oq 8 күн бұрын
ሙስሊም ሁኚ ና አባትሽን አስደስቺው
@selamkibreab
@selamkibreab 8 күн бұрын
aziza ye'enatnet megelecha nesh i really like ur identity future'shn እግዚአብሔር kezi belay yasamrew እወድሻለው ፈጣሪ የአባትሽን ልብ ያራራልሽ😍😍💚💛❤
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec 8 күн бұрын
እረ በፈጠርዎት አባቷ ምን ነካዎት?ብዙ ሰው የተለያየ እምነት ውስጥ አለ ግን አይለያይም።እምነት ምርጫ ነው ይሔን ያህል መጨካከን ለምን አስፈለገ?አዚዛዬ አይክፋሽ የበለጠውን ጌታ ይዘሻል በእርግጥ አባትሽ ጨክነዋል ስህተት ነው።አንች ግን አትዘኝ ምንም አላጠፋሽም እንደ ልጅ ፍቅር አልነፈግሻቸውም ።ልጅ ሳይፈልግ እኔ የምከተለውን ተከተል አይባልም።
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 8 күн бұрын
ዋው ዋው እዳች ቆንጂ ቤት ነው ያለሽ❤❤❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 8 күн бұрын
እኔ እምለው እምነት ማለት ይቅርታ ማለት አይደለም እንዴ ? አማኝ ነኝ ብሎ ልጁን እንዳላይሽ ማለት ነውር ነው አቦ ተይው አዚዛዬ
@kalebekal-fr6zd
@kalebekal-fr6zd 8 күн бұрын
አይዞሽ ወዴ እግዚአብሔር ቀን አለው እኔም ከአባቴ ለመታረቅ ብዙ ሞክሪ አልተሣካልኝም ነበር ሣገባ እኳን ሠርግ የደገሠችው አክሥቴ ናት ብቻ ከባድ ነበር ግን ሁሉም አልፎ ዘንድሮ ታረቅን
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 8 күн бұрын
አራ ጉድ 😂😂😂ፍጹመ ዎዬ 😂😂