በአልን በእንደዚህ ሁኔታ ዋልን

  Рет қаралды 32,084

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Ай бұрын

እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Пікірлер: 210
@Zabida-g1q
@Zabida-g1q Ай бұрын
ከፍቶኛል ኢድን ዱአ አርጉልኝ ለወንድሜ ካንሰር አሞብኝ ነው እህቶቸ ደምሮኝና አገሬ ልግባና የወንድሜን አይኑን ልየው አበርታቱኝ የሰአዲ ወዳጆች
@semiraali7174
@semiraali7174 Ай бұрын
አብሽሪ እማየ ምነው ይሄ በሽታ ዘድሮ በዛ እፋ ጭቀቱ ብቻ ይገላን
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r Ай бұрын
እህቴዋ አሏህ ሙሉ አፊያዉን ይመልስለት አብሽሪ አሏህ ምን ይሠናዋል በረህመቱ ይጠብቀዉ ዶአ አደርግልሻለሁ
@user-hu2yf6dt3f
@user-hu2yf6dt3f Ай бұрын
እላህ ያሽረልሽ
@Zabida-g1q
@Zabida-g1q Ай бұрын
@@user-hu2yf6dt3f አሚን ያርብ
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u Ай бұрын
አላህ ያሺርልሺ
@kedijahussin
@kedijahussin Ай бұрын
አልሀምዱሊላ እኔም ፉ ብየ ነዉ ያሳለፍኩት በስደትም ብሆን ባሌንና ልጀን ይዠ አልሀምዱሊላ አብሸን ሠርቸ ወጤንም እጀራየንም ሠራርቸ አልሀምዱሊላ ደስ ብሎን አሳልፈናን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
መሻአላህ ከድጃየ ደምሪኝ
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p Ай бұрын
ውድ የእስልምና እህት ወድሞቸ እኳን አደረሳቹሁ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
ሳአዲጉበዝባለሙይነሸማሻላ
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r Ай бұрын
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለ1445 ኛዉ የኢደል አል አደሀ አረፋ በአል በሠላም አደረሳችህ አደረሠን ማሻ አሏህ ሠአዲ እና አሊ እኳን አደረሳችህ የመዳም ቅመሞይ እናተንም የእርፈት እጀራ ይስጣችህ♥♥♥♥
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህትየ ደምሪኝ
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm Ай бұрын
መልካም በአል እኔከፍቶኝዋልኩ ብቻ አመት ላደረሰኝ አልሀምዱሊላህ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
መድየ ደምሪኝ
@user-in8id2qb5v
@user-in8id2qb5v Ай бұрын
ያረብ በቃችሁ በለን የሰው ቤት አስጠላኝ ወላሂ በኢዱ ከባዶ ቤት ጥለኝ ሂዳ ዋለች እኔ እህታችሁ ለማናባቱ ብየ ጠልቤ በላሁ
@foed180
@foed180 Ай бұрын
ጀግና ፏበይ በገኘሽዉ❤
@ZD8679
@ZD8679 Ай бұрын
አብሽሪ ዑክታየ እኔንም እደዛ ነው የሚያረጉኝ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Ай бұрын
አሜን❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 Ай бұрын
አመሥግኝ ሥራበዝቶባቸዉ ሢያለቅሡ የሚዉሉ አሉና በበኩሌ እድለኛ ነሽ አረፋ ባይመጣ ደሥተኛነኝ ከሥራዉ ብዛት
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Ай бұрын
አሚን
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰአዲ ሰኡዲ ሸጋዉ ምኑ ይጠገባል እንደዱሮዉ ገራሙን ቀን ያምጣልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut Ай бұрын
እረ አላህየ ለኔም ቀን አውጣልኝና ከልጀና ከባሌ ከናቴ ከቤተሰቤ ጋር እማሳልፍ አርገኝ ያረብ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@NuraNura-ss7gq
@NuraNura-ss7gq Ай бұрын
ማሺአላህ አላህየ እኛንም እየን ያረብ ሙሀመዲን በጣም እወደዋለሁ❤❤
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro Ай бұрын
ሰአድየ በጣም እወድሻለሁ ጥሩነትሽን በተግባር የምታሳይበት እህቴ
@user-dc2kg8yw6p
@user-dc2kg8yw6p Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም እንኳን አብሮ እደረሰን ሰአድየ የሴቶች በላይ
@rahamat10smobile23
@rahamat10smobile23 Ай бұрын
Eid Mubarak kullu Muslimina waa muslimati
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o Ай бұрын
ኢድ ሙባረክ ሰአዲ እያድ ሀቢቢ ማሻ አላህ አድጎ መረበሽ ጀመረ
@nasiratamam9739
@nasiratamam9739 Ай бұрын
Maashallah 🎉Ayyaana gaarii isiniif hatahu❤
@Mira-qx3rd
@Mira-qx3rd Ай бұрын
አየስደት ኡፍ እንደ ዘንድሮ ቀን አረፋባአል ደብሮኝ አያቅም በቃ አለፈ እንደምንም አልሐምዱሊላ😢
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Ай бұрын
ሳአዲዬ እኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤ ኢያድዬ አላህ ያሽረው ያረብ
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
ደስ ትላላቹ እኔ መዳም ኩሽና ነኝ ግን ደስተኛ ነኝ 😂 ኢድ ሲመጣ ከፍቶኝ አያቅም አረፋን በጣም እወደዋለሁ 🎉
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Ай бұрын
አህሰንቲ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
እኔም ዘና እያልኩ ነው ከመዳም ኩሽና ኢድንም በዚሁ ነበር አርፋንም ደገምኩት አስለን 7አመቴ ባርብ ቤት ነው የማሳልፈው አልሀምዱ ሊላህ❤❤🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ውድ ደምሪኝ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ብልአፍያ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ራቢየ ደምሪኝ
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰአዲየ ኢድ ሙባረክ የኔ ውድ❤❤❤
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 Ай бұрын
አሰላምአለይኩም ሰአዲየ ኢድ ሙባረክ❤❤❤
@user-hw2zw6lw7i
@user-hw2zw6lw7i Ай бұрын
ሰአዲ እባክሸን አለባበሰሸን እንኳን አሰተካክይ ያረቢ አሊ ትንሸ ቅናት የሚባለው ሳይበዛ ጥሩነው ሚዳላይ መውጣቱ ግንድነው ካላችሁ ቢያንሰሰ
@ifatawi8112
@ifatawi8112 Ай бұрын
ሳላስበው ጨዋታችሁ ደስ ብሎኝ ሙሉ ቪድዮውን አየሁት።ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ!!
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 Ай бұрын
ሰአድ አሊ እወዳችኋለሁኝ ነፍ አመት ኑሩልን ሰአድን አደራህን አሊ እኔ የኮቦልቻ ልጂ ነኝ ኢንሻአላህ አንድ ቀን እመጣለሁኝ ወዴ ኬሚሴ
@hhhgh4879
@hhhgh4879 Ай бұрын
ሠአድ ኢድሙባረካ ለሁለችሁም ልጀችሺንም አላህ ያሰድግልሺ እኔበቅረብ ኢትጰያ እገበለሁ ከሰሰት ወረብሀላ አንችን እደገኛሺ እፈልገለሁበአላህ ፈቀድ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔም ፏ ብየ ነው ያሳለፍኩት ያመት ሰው ይበለን
@attube383
@attube383 Ай бұрын
ዛሬ ምንም ኢድ ኢድ አይመስልም
@saadaa6222
@saadaa6222 Ай бұрын
አይዞን😢
@HayaArgaw
@HayaArgaw Ай бұрын
እኔም ታምሚ ይገዛሁት ልብስ አለበስኩም😢😢😢ብቻ አላህምዱሊላህ
@saadaa6222
@saadaa6222 Ай бұрын
@@HayaArgaw አላህአፍያያዲረግሸ ❤️❤️
@user-mj1ww9jx1g
@user-mj1ww9jx1g Ай бұрын
እኔም አይመስለኝም😢😢
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
እኔም ጓደኛየ ሙታ በጣም አስጠልቶኝነው የዋልኩት
@user-re5jo4wt3d
@user-re5jo4wt3d Ай бұрын
ሰአዲዬ ኢድ ሙባረክ ⭐️🌙🕋🎉🎉🎉🎉 ለመላዉ ቤተሰቦችሽ ሁሉ ❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@Emube1
@Emube1 Ай бұрын
እኛምየመዳምቅመሞችን ይችን የረፍትቀን ይስጠን ያረብ ሰላምለሀገራቸን ፍቅርለህዝባችን ያምጣልያረብ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሀሙዲ ማሻአላህ በመነፀር በማስቲካ ጀነን ስትል ሲያምርብህ ሁላችሁንም ኢድ ሙባረክ ስአዲ ባቢንም እንኳን አተረፈው መጥፎ ቦታ ሳይመታው አልሀምዱሊላህ እኔም ከደራጅ ላይ ወድቄ አላህ አተረፈኝ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 Ай бұрын
አላህየአሸረወእህትግብ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ኡሙ ሚፍታህ ነይ እንዛመድ በቅንነት
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Ай бұрын
አባቱን መሳይ መሀመዶ እዲግ በል ደግሞ እኮ ከጀግንነት ጋር ነው ማሻ አላህ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
ወይና እናዚልጆች አደጉ እዚስደት ለይ ኦኜ ማሸለ እግዚሐብሔር የሰዲግለቹ እከን እግዚሐብሔር አታረፈልሺ ልጂሺን🙏
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q Ай бұрын
ዉድ የኢሥላም እህት ወድሙቸ ኢድ ሙባረክ እኳን አደረሰን የማታጀራ ይሥጠን ከመዳም ኩሺና አዉጥቶን በገራችን ከበተሰቦቻችንጋር እምነከበር ያርገን ያረብ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
አለይናወአለይኩም አሚን ያረብ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Ай бұрын
ወአለይኩ አስላም ወራመህቱላሂ ወበረከቱሁ ስአዳዬ የኔ ቆንጆ 😘❤❤
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh Ай бұрын
እንኳን አብሮ አዴረሰን
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኮን አብሮ አደረስን አላህ በሰላም በጤና የአመቱ ሰው ይበለን
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Ай бұрын
ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤ማሻአላህ ልጆቻችሁም እናተም ቤታችሁም ፋ ብላችሃል❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን እኛንም አላህ ሀሳባችንን አሳክቶ ለሀገራችን አብቅቶን ቤተሰቦቻችንጋ የምናሳልፍ ያርገን ያረብ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@AlexWolloo
@AlexWolloo Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ያኡመተ ሙሀመድ ኢድ ሙባረክ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ
@hayat2583
@hayat2583 Ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ መልካም እህት🎉🎉
@zehara5
@zehara5 Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ለኢድ አል አድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ኢድ ሙባረክ ❤❤❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን። ልክነሽ ተረድተሽናል በምናም ዳቦዉን ሥቆርሠዉ። ኪኒቶ ሥቀዳ እጀራዉ ወጡ ሢሸተኝ ቄጤማዉን ሣሥበዉ ነዉ የዋልኩት ❤❤❤❤❤ ቀጣይ አመት እደዚሁ እዳለን ያዝልቀን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@user-es6ir3xu6n
@user-es6ir3xu6n Ай бұрын
የኔማርአላህያሽረው❤❤
@mahmudmb2606
@mahmudmb2606 Ай бұрын
ከምንም በላይ ምታስጠሉኝ እግዳ ምግብ እየበላ ካሜራ ደቅናቹ ምትለጥፉት ነገር ፈጣሪ በረካ አይስጣቹ ምን አለ በዛ ቀን አርፍቹ ምትቀመጡ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ትክክል ግንምንዴላር😅
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Ай бұрын
ሰላምየኔዉዱች❤እኔእምነቴክረሰቲያንነኝ❤ሙሰሊምእህትዉደሙችእንኳንአደረሳችሁመልካምባእልይሁንላችሁ፣እዉዳቸኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatmih14
@Fatmih14 Ай бұрын
መሽአላህስአዳጎበዝነሽ
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk Ай бұрын
በፍቅር እኮነው ማያችሁ ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሰአድየ ደምሪኝ
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc Ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰአዲየ አሊ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ፋጡማየ ደምሪኝ
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc Ай бұрын
@@Zehara9 እሽ ማማየ
@user-rc8op6yr7d
@user-rc8op6yr7d Ай бұрын
ዊለይ ና አለይኩም ማሻአላህ❤🎉
@nebusali-xb9be
@nebusali-xb9be Ай бұрын
Aslmkhum weremthulhi webrkatu ya jima eid muberkhi
@user-dt4hx5ov3v
@user-dt4hx5ov3v Ай бұрын
መሸአላህ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
በሰራተኛ ነው የምኖረው መሻአላል ይሄን እዲል አላህ ለኛም ይወፈቀን
@milkmbd
@milkmbd Ай бұрын
መሸኣለህ አለህ ይጠበቀቸዉ እድግ በሉ
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 Ай бұрын
ማሻላህ
@user-wc4my4zi2q
@user-wc4my4zi2q Ай бұрын
አላህ ያሺርህ ኢይዶ
@Alac96-qz2ui
@Alac96-qz2ui Ай бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 Ай бұрын
እንኳን አብሮአደረስንአሚን ያረብ
@toybaMuhammed-cj3ig
@toybaMuhammed-cj3ig Ай бұрын
ዘሪቱ እንደት ናት ትደዉላለች
@foed180
@foed180 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ🎉🎉🎉
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 Ай бұрын
ሳዲ በትሽ በጣም ነው ሚያምረው አላህ ይጨምርላችሁ እነተ የኛ የስደተምኞች አራያ ነችሁ በርቱ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሀያትየ ደምሪኝ
@user-es6ir3xu6n
@user-es6ir3xu6n Ай бұрын
እካን አደረሠን❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
የናስ እኔግንኮ ሙሀመድ ደስ ይለኛል የኔ ጎማዳ 💋💋💋
@user-pp8et7bp5x
@user-pp8et7bp5x Ай бұрын
Mashallaha❤❤❤❤❤
@marwanmarwan8289
@marwanmarwan8289 Ай бұрын
ماشاءالله
@zedusman
@zedusman Ай бұрын
ማነዉ እንደኔ በየአመቱ ለሚመጣዉ ኢድ ከቤተሰብ ጋር እያልኩ እመኛለሁ ግን አይሳካም😢
@hayathassan1932
@hayathassan1932 Ай бұрын
Ok 👍🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@uadh7751
@uadh7751 Ай бұрын
ዋው ማሻአሏህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@uadh7751
@uadh7751 Ай бұрын
@@Zehara9 እሺ ውዴ 🥰
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
እዲሙበረክ❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy Ай бұрын
እምዬ ሣኡዲ እኔም ሣኡዲ በጣም ነዉ ምወደታ
@ዜድነኝ3754
@ዜድነኝ3754 Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NejatTimer
@NejatTimer Ай бұрын
ኢድ ሞባረከ ይበቃሻል ሰአድ እኔ ብቻየን ነወ እማሳልፈወ አልህምዱሊላ ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ነጃትየ ደምሪኝ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Ай бұрын
ማሜን ስወደው ሰአድ ሳሚልኝ❤❤😊
@toybaMuhammed-cj3ig
@toybaMuhammed-cj3ig Ай бұрын
መልካም ኢድ
@samira1164
@samira1164 Ай бұрын
❤❤❤
@mamounasaid
@mamounasaid Ай бұрын
ማሻአላህ
@HuatHuotah
@HuatHuotah Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@aishaqattan4480
@aishaqattan4480 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s Ай бұрын
ሠአድየ የኢያድ የተሠፍው ኤንፌክሺን እንዳይፈጥርበት ምክምና ተከታተይለት በጣም ታምራላችሁ ሠአድየ የእኔውድ የሴት ልክ ሥወድሺ ለእኔ ምርጥ ሴት ፐሮግራም ያለሺ ልዪ ነሺ
@user-jz4rk4ip3q
@user-jz4rk4ip3q Ай бұрын
እኔ እዳች ፅድት ብሎ መኖር እፈልጋለሁ ስገባ ሀገሬ
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Ай бұрын
የመጨረሻው አቺን ይመስላል
@user-dm7yj4vi8q
@user-dm7yj4vi8q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Zebibah
@Zebibah Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b Ай бұрын
የሚገፍ በይ ጠቢ😂
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp Ай бұрын
ውወላሂ እኔምሳኡዲንበጣምነውየምወዳት
@tb463
@tb463 Ай бұрын
እኔ ዛሬ በአል አልመሠለኝም
@user-nk9fs7eh3l
@user-nk9fs7eh3l Ай бұрын
❤❤😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qd5nm4fq7j
@user-qd5nm4fq7j Ай бұрын
ወላሂእጋምንምየለአይዬስደትዲቡርትቡቻ😢😢
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih Ай бұрын
ብለአፊያ
@rameshshah8861
@rameshshah8861 Ай бұрын
Maalif ijoolleen kee afaan oromoo hin barsiifne😢😢😢😢
@hayathassan1932
@hayathassan1932 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
ሥአዳ እውነትሽን ነው አረፈላይ ግደታ ከሰላት ቡሗላ ሥለሆነ የሚታረደው ሡናውም እንደዛ ነው። ለምሳ ጥብስ መሥራት ነው አለዛ ዱለት ቀይ ወጥ አልጫ እማይታሠብ ነው ለምሳ አይደርስም በዛላይ ኢትዮጵያ አርፍደው ነው እሚሠግዱት
@FETA249
@FETA249 Ай бұрын
ሰአዲ በአላህ የሙከይፍ ዋጋ ንገሪኝ በረሃ ገስተሽ እንድትልኪልኝ
@user-wc4my4zi2q
@user-wc4my4zi2q Ай бұрын
ሚነል ኢልኢዲ
@ssaa5342
@ssaa5342 Ай бұрын
ስአዳ ሀገርአችሁአሪፍነውእኔአገሬመርሳነውከኝድሙውሀነውየሚአሰችግረንሙክየፍእርለልብል
@user-kv6rq6xx3z
@user-kv6rq6xx3z Ай бұрын
ለምን እሳሎን አይበሉም እክሽን ነውዴ እግዳ የምታበይው 😮😮😮😮
@alhmduillah23
@alhmduillah23 Ай бұрын
ቤቷ እዳይቆሽሽባት ነዋ የሷስ ከፋ ቢቀርስ ለምን ቤት ሰራው ሰው ሲመጣ እማስተናግድበት እንጅ ሆሆሆ
@Alac96-qz2ui
@Alac96-qz2ui Ай бұрын
መሀመድ ስሬስ ነው
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ግንእኮለአረፍየታረድ ለሠደቃነውየሚሠጠው ግማሽለራሳችሁነውየኛሰውግንለራሳቸውነውየሚበሉት ለስንትሚስክንእያለ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
ሙሀመዲ አባቱን እያዲ አችን ነዉ የሚመስሉት መሺአላህ 🥰🥰🥰
@user-do5zq6lj7x......Sbscraeb
@user-do5zq6lj7x......Sbscraeb Ай бұрын
Mashaalllh🎉🎉🎉🎉
@user-gv4jb1wr5q
@user-gv4jb1wr5q Ай бұрын
ጉዴ ፈላ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ የማገባው የከሚሴ ልጅ ምንድነው ጠቢ የለም ያልሽው ለጠቅላላ እውቀት ነው ሰአዲ 😂 ?
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
ረሙ አባቱ ማነው❓
9:46
remu khan
Рет қаралды 59 М.
ካሜራ እፈራለው አለች😁
12:45
remu khan
Рет қаралды 82 М.
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 114 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН