#ማርቆስ

  Рет қаралды 113,250

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

2 ай бұрын

Пікірлер: 697
@GeniAmharawit
@GeniAmharawit Ай бұрын
የተቢ ማርክ ና ሄሉን ታስታርቅልን የምትሉ 👍 ሽማግሌ ትላክ❤🎉🎉
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp Ай бұрын
መች ተጠሉ ወሬ
@Eyutube19
@Eyutube19 Ай бұрын
አቤት ሁሌ አዛዥ ፈራጅም ሆናቺሁ ምነው😏 ሲጀምር መቼ ተጣሉና ነው ጥልና ሌላ ነገር አለዩም
@user-yy1zc7lm1m
@user-yy1zc7lm1m Ай бұрын
እስኪ አታሽቃብጡ እነሱ ወስነናል ተለያይተናል እያሉ ውስጥ ያለውን ችግር እነሱ ናቸው የሚያቁት
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
ሲጀመር መቸ ተጣሉ አብረዉ መሆን ማይችሉበት ነገር አለ አሉጂ🥺
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r Ай бұрын
ክክክክ መች ተጣሉ ኮመንተሮች ግን ጤነኛ ናችሁ ??
@HeluTube940
@HeluTube940 Ай бұрын
ለምለም ጀግና ሴት ነሽ ኧረ ስለ እነ ማርክ መላ በይን ጨነቀን😢😢😢
@ABIGBAera
@ABIGBAera Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሳርዬ
@user-yj2ur6vi5w
@user-yj2ur6vi5w Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ik2is8gv5u
@user-ik2is8gv5u Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
አሾቃባጭ ዝናብ ወዝዳረ ያካፋል
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Ай бұрын
ሳሪ አደለችም​@@ABIGBAera
@tubeysikit
@tubeysikit Ай бұрын
ሴት ልጅ ሁሌም በራስ መተማመን ካላት ስኬታማ ናት
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
ያ❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የመጨረሻ እውነት ነው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Ай бұрын
ለሙየ አንች መላ አይጠፋሽም የማርቆስን ነገር እና የሄሉ ነገር እጅግ ጨናነቀን 😢
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-mq1ds6zu5w
@user-mq1ds6zu5w Ай бұрын
ጥርስሺ ይርገፍ​@@reyanyoutub2743
@user-cz6ww8rg4p
@user-cz6ww8rg4p Ай бұрын
ረ ብሩኬ የነሱ ነገር ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢😢
@zaharakonjooo6145
@zaharakonjooo6145 Ай бұрын
ውሸት በነሱ ስም
@ekrambaba3624
@ekrambaba3624 Ай бұрын
አዉ በአለህ ጨቆኛል እኔስ ያራብ😭😭😭😭😭
@user-ll6mt4mw1o
@user-ll6mt4mw1o Ай бұрын
ሀቂቃ ትገርማላቹ የመዳም ቅመሞች ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ ሄለን ማርክ እያላቹ ምትፅፉት ከሰዉ ቤት ለሷ ላይክ ሰታቹ አቶጡም እሷ የነሱን ሂወት አትኖር እነሱም የሷን ሂወት አይኖሩ ሁሉም ሰዉ የራሱን ሂወት ነዉ ሚኖረዉ በሄዳቹበት አትዘባርቁ ስለ ዲናቹ ተማሩ ለድራማ ስታለቅሱ አትኑሩ
@user-ll6mt4mw1o
@user-ll6mt4mw1o Ай бұрын
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
ትክክል❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
በጣምአደቅሻለሑማሬ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Ай бұрын
ስያሽቃብጡ ነዉ በየሔዱበት የማየሰሰለቻቸዉ 🤣
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Ай бұрын
ትክክል ቆፎ ሁላ የምር ሄለን ራሱ አላለቀሰችም እነሱ ኝኝኝ የላሉ በየገቡበት ቤት😅😅😅
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ለምለምዬ በፋጣራሽ 😢ልለምንሽ አዳራ ያማርቆስ & ,የሄሉን ነጋር 😢😢ያምትሉ ባላይክ 😢😢😢😢😢
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q Ай бұрын
አንቺዉ ቲፎዞ ለምን አያር ቆርጠሽ አትሰፈሪም ያእነሱን ቂጥ በሶፍት እያፀደሽ ትኖራለሽ ለምለም ቢዚነት እንደአንቺ ስራ ፈት አይደለችም አሽቀበጭ ቆርቆሮ
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ውጪ ካዚ ቤት ግማታም 😮😮​@@user-dc6jq1ey8q
@munisaTube
@munisaTube Ай бұрын
እኮ😂😂​@@user-dc6jq1ey8q
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx Ай бұрын
ሲጀመር መች ተጣሉ ሲቀጥል አደራ የማርክና የሄሉ ነገር ትያለሽ ለምን አንች አትመጭም ማፈሪያ ነገር ናችህ ስንት የሚያስለቅስ የሚያሳስብ ነገር በሞላበት ለገንዘብ ብለው ለሚነግዱ ታሽቃብጣላችህ እኔ እምለው ስለሀገርሽ ሰለውገንሽ ስለውድሞችሽ ስለ እህቶችሽ ምን ላይ እዳሉ ታውቂያለሽ አታውቂም ሰማሽ እህት አገርሽ ስትከበር ነው አረብም የሚያከብርሽ አገርሽ ሰላም ሲሆን ነው ያለሽበት ሁሉ ሰላም የሚሆነው ገባሽ እነሱ ክብር ብለው ነው ምክንያት የሌለው መለያየት አለ የለም እውነት ከሆነ ለምን አይናገሩም ምክንያቱም ከሳምንት በኃላ ተገናኘን ብለው ይመጣሉ ድራማ ነው ጅል አትጃጃሉ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
​@@Madi-zt4wxይከሁላ ኮሚት አያስፈልግም ነበረ እኮ ደከምሺ ወይ ጉድ እኔ የምለው የመዳም ቅመሞች አይረዱም አያስቡም አላችሁሳ አድ ነገር ሲነሳ ስት ድሀ እየትሰቃየ ሀገር ምናምን ምናምን ትላላችሁ ቆይ ለታመመ ለትሰቃየ ደራሺ ማነው እውጪ ድረስ እየሄዱ የሚታከሙት ማን እየረዳችው ነው ማነው ሊገላት ሲሉ ከአላህ በታች ማነው ያዳናት ዘላችሁ ሊላ አትግቡ እኛ ላገራችንም ቢሆን በኛ ቢሆን አድም አይደርስባትም ነበረ ይከሁላ ለምን ምክንያታችውን አልትናገሩም ነው አይናገሩም ለናት መሸቀያ አያረጉም
@rabiaOmer-eb9yp
@rabiaOmer-eb9yp Ай бұрын
እረ ሂሎና እና ማርክን አስታሪቂችው😢😢እስኪ ታስታርቃችው በሉ😢😢😢
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o Ай бұрын
_እ መቼ ተጣሉ እና ሆሆሆ ስታሽቃብጡ በልክ ሁኑ እንጅ የውስጠቸውን እራሳቸው ያውቃሉ ስለ ህይወታቸው በናንተ ጭብጨባ ህይወት አይመራም አትጃጃሉ_
@zinet4736
@zinet4736 Ай бұрын
መቼ ተጣለ ሆይ ለወሬ መሮጥ ቱ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Ай бұрын
ጅል ዝብለሽ ተመልቺ እየተሸቀለብሽ አንሶ እነደለ አድስ ከገጠር የምሰደዱት ነቸው መሰለኝ ምንም አየቁ እኝኝ😂😂🎉
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd Ай бұрын
ኡኮ ድራማም ልሆን ይችላል ​@@user-mw1hv9dl6o
@hayathayat9273
@hayathayat9273 Ай бұрын
​@@reyanyoutub2743😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ለሙ አንቺ አትዋሺም ማርክና ሄሉ ድራማ እየሰሩብን ነው ወይስ ምንድነው ነገሩ ስለነሱ ጨነቀን እኮ የማዳምን ስራ መስራት አልቻልንም😢 ንገሪን
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Ай бұрын
እነተው አትነገሪ ይሸቅሉ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
@@reyanyoutub2743 ይሸቅሉ 😂
@kidi204
@kidi204 Ай бұрын
ደምሪኝ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
ጉድ ስንት እሚያስጨንቅ ነገር ሞልቶ በዚህ ትጨነቃላችሁ እኔንስ የሚያስጨንቀኝ ነገር የሀገሬ ሰላም የወጎኖቸ መጨፍጨፍ ነው
@destamelese3244
@destamelese3244 Ай бұрын
ኧረ ስንት የሚያሥጨንቅ ነገር አለ ዝምብለሺ ስራሺን ስሪ
@habitube2718
@habitube2718 Ай бұрын
እኔ ለማንም ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ማሻአላም ተባረክ አላህ በጣም ተሚያዝናናንኝ ነገር ቢኖር ምግብ መስራት ነው አቀራረብሽ አሰራርሽ ውብ ነው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝ
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm Ай бұрын
ለሚ. ጀግና ሴት አንችን ሳይ የአክስቴ ልጂ ትዝ ትለኛለቸ አረብ ሀገር እያለሸ በጣም ትከታተልሸ ነበር ትወድሸ ነበር እኔም ከእሷ አይቸነው ከዛ ወዲ አንቸን መከታተል የጀመረው አረብ ሀገር አንድ ልጂ ወልዳ ይዛት ሂደቸ በአንድ የተረገመ ቀን ለበቆሎ የነቀዝ መድሃኒት የተረጨ ከአንድ ቤት አድረው አፈኖ ገደላቸው ከአንድ ቤት አራት ቤተሰብ አጣን ስደተኛዋን ከረታታዋን አንድ ቀን እንኳ ሳታረፋ ሳይመቻት ከነ ልጁአ ወደ ማይቀረው ይቸን አለም ተሰናብታ ሂደች 😢የኔ ከረታታ አላህ በጀነት ያሳረፈሺ 😭😭
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Ай бұрын
ወይ አላህ ይርሀማቸው😥😥
@sikosilo7773
@sikosilo7773 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጀኡን አላህ ይዘንላቸው ሱበሀንሏ እኛ ስንቱን እናስባለን ሄደን ይሄን ይሄን እናደርጋለን እያልን የያዘልንን እሱ ነው የሚያውቀው. አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
@CghhYgy
@CghhYgy Ай бұрын
አላህ ይዘንላት😢😢
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Ай бұрын
አላህ ይራማቸው
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን አላህ ይራህማቸዉ ኡፍፍፍፍ
@kalkidan7912
@kalkidan7912 Ай бұрын
ለሚዬ አንች ድብቅብቅ ያለ ነገር አይመችሽም እና የነ ማርክን ነገር ፍችልን የምትሉ 👍👍👍
@user-hd1fs9je1k
@user-hd1fs9je1k Ай бұрын
በማርያም ለሚየ የማርክ ና የሄሉ የሆነ ነገር አርግ😢😢😢
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Ай бұрын
ዝም በሉ ለሙ እንደናተ ስራፈት አደለችም ስራ ላይ ነች
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 Ай бұрын
ለሙ አላጣመረቻቸዉም ካልተግባቡ ተለያዩ ለሙ ምን ታምጣ ነፈዝ
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee Ай бұрын
ከቱ
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg Ай бұрын
ዋው ለሙዬ በጣም ጎበዝ ለሰው ልጅ ያለሽ ክብር ልቦናሽን አይለውጠው እኔም ከሳኡዲ ስመጣ እቤትሽ ጎራ ማለቴ አይቀርም
@ayutube144
@ayutube144 Ай бұрын
ለሚ ከሩቅ ይልቅ በአካካ ከማውቅሽ በላይ ነሽ ስላረግሽልኝ ነገር ሁሉ አምላክ ያክብርልኝ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የዋህነትሽ ግልፅነትሽ ብቻ በዛች ምሽት ብዙ ቀረብኩሽ ትለያለሽ!
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Netsyi yite tefachi ayuu bemarme nafekechgne
@ayutube144
@ayutube144 Ай бұрын
አመጣልሻለሁ😘​@@tigest3176
@gosd4545
@gosd4545 Ай бұрын
ለምለምየ ሰለማርክኔ ሰለሄሉ አንድ ነገር ትበልየምትሉ😢እደኔየጨነቃችሁብቻ😭
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube Ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Ай бұрын
ባለሙያ አጅሽ የባረክ ጄግና በራስሽ የምትተማመኝ አንቸን እያየሁ ጠንካራ ሁኛለሁ ለምየ በርች
@ziyadah132
@ziyadah132 Ай бұрын
ጎበዝ የምርም ባለሙያ ነሽ ጀግና ጌማት ሁሉም ሰው አይሳካለትም ❤❤❤❤
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነች አይገልፃትም 🎉🎉
@AyshaNesruawel
@AyshaNesruawel Ай бұрын
ጀግና ነሽ ለሙዬ የኔ ውድ መካሪ ከአንቺ ብዙዎች ተምሬ ብዙ ለውጥ አግኝቼ አለሁ ተባረኪ❤
@tarik9460
@tarik9460 Ай бұрын
ማሻላ ደስ ይላል በርቺ
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o Ай бұрын
_ከለምለም ቤት መጥታችሁ ስለ ሌላ ሰው የምታወሩ ግን ጤነኛ ናችሁ እሷ ስለነሱ አላወራች ሆ ደግሞ መቼ ተጣሉ እና ነው አስታርቂ እያላችሁ የምትኮምቱት😂😂_
@user-lr4tz4kz7w
@user-lr4tz4kz7w Ай бұрын
ስራፈትበያቸው😂😂😂😂😂
@hintub
@hintub Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ ወላሂ ❤❤
@kibitadese696
@kibitadese696 Ай бұрын
ሁሌም ንግግርሽን አልጠግብም የኔ ጠንካራ
@TesafnshGetachw
@TesafnshGetachw Ай бұрын
በናታችዉ ማርክ እና ሄሉ ምክኒያታቸዉን አሳዉቁን ደግሞ ኣስታርቁልን
@user-yy1zc7lm1m
@user-yy1zc7lm1m Ай бұрын
አንች የግል ገመናሽን አውጥተሽ ለሰው ታወሪያለሽ እንዴ
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee Ай бұрын
​@@user-yy1zc7lm1mእስኪንገሪያት እችን ከንቱ.
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው በጣም ደስ ይላል ለሙዬ ጀግና🎉🎉❤❤
@user-gi1zw7nj4e
@user-gi1zw7nj4e Ай бұрын
የትቢየ ኧረተይ የነሂሉንና የነማርክንነገር አድበሉን ተዉተረገማችሁእናተም ጌታን አድበሉን ኡፍፍፍ መስራትም መብላትም አስጠላኝ ከመር ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
@ydgv9160
@ydgv9160 Ай бұрын
Muxii😃😂
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
ለምዬ የኔ ሴት እጅሽ ይባረክ ሌላ ጊዜሽ ምግብ ስታቀርቢ በምንጣፉ ብቻ አታድርጊው ከስር ሱፍራ አንጥፊ ምንጣፉ እንዳይቆሽ ይረዳሻል
@absabs9609
@absabs9609 8 күн бұрын
ፈርሻዉ ፀጉር ሥለሚኖረዉም ምከርያት ክክክ
@zahraali1136
@zahraali1136 Ай бұрын
Masha allah naw yicamiralishi
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v Ай бұрын
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ለሚዬ
@ፋጢማሁለገብTube
@ፋጢማሁለገብTube Ай бұрын
ግቢሽን በጣም ነዉ የወደድኩት ጠካራ ነሽ
@EmamelkEnata
@EmamelkEnata Ай бұрын
የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋር ይስጥሺ የኔ ሩሩ❤❤❤🎉🎉🎉
@werkeyeasfaw515
@werkeyeasfaw515 Ай бұрын
ዋው ደስ ይላል
@adamia3883
@adamia3883 Ай бұрын
Wow ❤👍
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Ай бұрын
እኔ የታየኝ ቃሪያዉ ስወድ ማሻአላሀ 🌿
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Ай бұрын
Good job, sister. You did an incredible job and emzing.keep it up, thank you for good media and show. Have a nice blessed 🙌 everyone. God blessed Ethiopian and countries.
@-rm4pu
@-rm4pu Ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል በርቺ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝ
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d Ай бұрын
ለምየ በጣም ነዉ የምወድሽ ጀግናየ ነሽ ብርታቴ ❤❤❤❤ ስለመወድሽ ሂድያ እመኝልሻለሁ❤❤❤
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Ай бұрын
ለሚይ ቆንጆ እኔ እምከታተልሽ የመጀመሪያው ዩትብሽ ሳአይወሰድብሽ አስቸ ነው የኔ ብርቱ😘
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 Ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤
@user-em6ts6ts4v
@user-em6ts6ts4v Ай бұрын
በጣም ጀግናነሸ ፈጣሪይጨምርልሸ በጣምነዉ የማከብርሸ
@seble6210
@seble6210 Ай бұрын
ለሙዬ የኔጀግና ሴት እባክሽ የማርክና የሄለንን ነገር 😢😢😢የምር እንዴት እንዳሳዘኑኝ
@bf7767
@bf7767 Ай бұрын
ዋውውው ግቢሽ ለሙ አንችን ሳይ የሚሰማኝ ብርታት ጌታን ሀገሪ ገብቸ እንዳች ጠንካራ ብሆን ብየ እመኝለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 Ай бұрын
ዋውውውው 👌የምር ጀግና ሴት ነሺ ዋውውውው 👌🥰ሁሌም እዎድሻለዉ ለም 🥰 ለም ሀደራ ስለ ማርክ ና ሄሉ መለያየት ዉስጥ እባክሺ ግብበትና አስተካክያቸዉ እኛ ተጨንቅን ልንሞት ነው 🤦‍♀️
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc Ай бұрын
ለሙዬ የኔ አንበሳ አሏህ ይጨምርልሽ ይስለም የድኪ ማማ በይ አንች ጀግና እህት ነሽና ሄሉየንም በጣም ነው የምትወጃትና መላ በይልን ጨንቆናል
@zehara5
@zehara5 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ለሙ ጀግና ሴት ነሽ በርች ማሻአላህ 👌👍🥰🥰
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
ለውጥሽ በጣም ደስ ይላል እንግዳ ተቀባይ ደስ ሲል
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r Ай бұрын
ለሚዬ. የማርክ. ኢነ. ያሄሉን. ነጋር. መለ. በይ. አለህ. ዉሸት. ያርጋዉ. አምኖ. ማቃበል. አልቻልኩም. ለሚዬ. አደራነሽ. በፉፆም. ማለያዬት. ኤለበቹም. ማለ በይ. አደራ ታጨነቅነኮ😢😢
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv Ай бұрын
እባክሽ ማርክንና ሄለንን አስታርቂልን የተንቢየ ምድነው የተፈጠረው በጭንቀት ሞትን
@user-ub9nh4dx7g
@user-ub9nh4dx7g Ай бұрын
😂😂😂 dekoro maferya edaa enswe meche tetalwe serachewn eyserwe new😂😂 mahaymente eko eda new getera wholwe😂😂😂
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee Ай бұрын
አቦ ይድፋሺ እኝክ
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 Ай бұрын
ማሻአላህ👍👍👍
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
ጀግና እድሜ ይስጥሽ ከዚህ በላይ ሁኝ ዘረብዙ ሁሉም እዳንቺህ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅት
@butajrawit
@butajrawit Ай бұрын
ማሻአላህ ለምለምዬ የኛ ጠንካራ
@Rozaguraga
@Rozaguraga Ай бұрын
ወላሂ ጉራጌ እኮ እንግዳ አክባሪ ነው ለእንግዳ በሬ ካለው በሬውን ያርዳል ለሚ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ❤
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o Ай бұрын
ለምሉማየ ከሁሉ ሁሉ ግቢሽ ሲያምር አረጉዋዴ እደስምሽ ለምለም ነው ዋው ❤❤
@halweyahalweya
@halweyahalweya Ай бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይለል ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Ай бұрын
ማሻአላህ ቤትሽ ግቢሽ ሲየምር አላህ ይጨምርልሽ
@seadamohammed2549
@seadamohammed2549 Ай бұрын
ማሻ አላህ
@dessalegnsebie2588
@dessalegnsebie2588 Ай бұрын
ዋው ❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ውይ ኮባሽ ሲያምር ግቢሽ ቆንጆ ነው ሞያም ሌላ ነሽ ጎበዝ ቅመም ነሽ በሁለመናሽ:: ሳርሽም ጉዝጏዝ አያስፈልግሽም
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Ай бұрын
ማሻ አለህ በርቺ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝ
@salhetmohammed
@salhetmohammed Ай бұрын
አገር ስገባአ መየት ከምፈልጋቸወሸ ጠካራ ሰዎች አንዱ ነሽ ማር❤❤❤
@SameeraKader-um8sc
@SameeraKader-um8sc Ай бұрын
ማሻ አላህ ግቢሽ ሲያምር
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 Ай бұрын
እረ ለሚየ ስለ ሔሉና ማርክ አድ ነገር በይን በጭቀት ልንሞት ነው ክብር ለተመልካቾች
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ማሻአሏህ
@kedist1978
@kedist1978 Ай бұрын
ግቢሽ በጣም ያምራል ኮባው❤️
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ሎሞየ የስደተኛ መረአያ ጥንካራ ሴት ነሽ ልክ እንደ አቺ የመዳም ቅመሞችየ ያበዛልን ❤❤❤
@HayuRshed
@HayuRshed Ай бұрын
❤ቀሪ ዘመንሸ ያማረ ይሁን ክፉዉ አይንካሽ ስመጣ መግቢያአለኝ ለሙ እኔም መጣሁ😂😂😂
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Ай бұрын
ለምለምየ ጀግና ስወድሽ በራስሽ የምትተማመኒ ጠንካራ
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c Ай бұрын
ማሻአላህ ጀግናለሙ
@jshsuwu5558
@jshsuwu5558 Ай бұрын
ጎበዝ አልጠፍብሽም❤❤❤❤
@kedijahussin
@kedijahussin Ай бұрын
መሻላህ እጂሺ ይባረክ ለሙየ ግን ሠንየዉን አሳ ያደረግበትን ሌላ ጊዜ ጋስቲር ከስር አድርገሺ ከዛ አሳሺን ወይም ስጋሺን ባዶዉ ከሆነ ይይዝና ሺታጠብ እዳይሞነጫጨር
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝ
@user-gv6wi4hm6t
@user-gv6wi4hm6t Ай бұрын
ማሻ አላህ ግቢው ሲያምር
@ijhhjhi
@ijhhjhi Ай бұрын
የኔ ጅግና ❤❤❤ እኔም እዲ ያለ ኑሮ ነው መኖር የምፈልገው ፈጣሪ ያገዘኝ
@Habibs399
@Habibs399 Ай бұрын
ማሻ አላህ ባለሞያ ነሸ ❤❤
@HabibaAli-bs5mz
@HabibaAli-bs5mz Ай бұрын
ለሙየ የኔ ውድ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ
@HeluTube31
@HeluTube31 Ай бұрын
ለሙየ የኔ መልካም ናፈቅሽኝ❤❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube Ай бұрын
ለሙ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ነው የሚያምሩ አሰራረሽም ጎበዝ ባለ ሙያ ሁሉም አሟልቶ የሰጠሽ ሴት 😍😍😍😍 በስደት ያለን በሰላም ለሃገራችን ያብቃም የመዳም ቅመሞቼ😘😘😘
@zebiderweldie
@zebiderweldie Ай бұрын
ጎበዝ
@fakiyaabidlshukunure330
@fakiyaabidlshukunure330 Ай бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ሲል ብል አፍያ
@user-ll6mt4mw1o
@user-ll6mt4mw1o Ай бұрын
❤ጀግና በርቺ
@addismersha2904
@addismersha2904 Ай бұрын
አንች ጀግና ሴት ለሚየ እያለቅስሁኝ ነው ያዳምጥሁሽ ጀግና ሴት ሰለ ሁንሽ ነው የደስታ እንባ ያስለቅሽኝ ጀግናየ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nurabentbaba
@nurabentbaba Ай бұрын
ማሻአላህ ለሚ ጀግና ትለየለሽ👍🙏
@saramamo806
@saramamo806 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ለሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ጀግናሴት ነሽ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥሽ እህቴ❤
@zabibazabiba1254
@zabibazabiba1254 Ай бұрын
ዋዉ ማሻላ ላምሉማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
በጣም ነው የምወድሸ ታታሪ ነሸ ።።።ለምለምዪ አሰተማሪ ነሸ ለአረብ ከርታታዎች ።።።❤
@user-yt3lo2bx2h
@user-yt3lo2bx2h Ай бұрын
ሰለምሺ ይብዘ የኔ ዉድ በጠም ነፍቀሺ ነበር ❤ ግን ምን ሆነሺ ነዉ የጠፈሺዉ በሰለም ነዉ ብዬ እገምታለዉ
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q Ай бұрын
ኧረ ለሙየ የነሄሉንነገር አደራ አች አስተዋይሰውነሽ እባክሽ ነገ ሰወቀው ይምጡልን 😢😢😢😢😢እኔጭራሽ መኖርነው ያስጠላኝ😢😢😢😢😢😢😢
@zinet4736
@zinet4736 Ай бұрын
አረንሽ ጭራሽ መኖር አሥጠላሽ በሰዉ ህይወት ሆይ ተረጋጊ እናቱ ራሳቸዉ ያቃሉ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry Ай бұрын
ከስጠላሽማ እራስሽን አጥፊ ይሄነዉ የቀራችሁ😂😂😂😂
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 Ай бұрын
😅😅😅 ሚስክን ናችሁ እኮ ግን ለምን እራስሽን አታጠፊም 😢
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@zinet4736
@zinet4736 Ай бұрын
@@amalnohaleb1405 ክክክክክክክክ
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
የትቢ ጀግና አድናቂሽ ነኝ ወላሂ እዳች መሆን ምኞቴ ነው ጠካራ ቆራጥ ለወድ ቦታ የለላት ጀግናዋ ከቡታጅራ ለምለም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@urji5095
@urji5095 Ай бұрын
eree Lami Yee Ebakish asitarqachewo Helu Enaa Mark Ebakish😥😥😥😥
@MaryamOmar-be8ly
@MaryamOmar-be8ly Ай бұрын
ያለው ማማሩ በርች የኔ ውድ
@user-ny5uh8gj5j
@user-ny5uh8gj5j Ай бұрын
እረ ለምለምዬ በፈጠረሽ ጨነቀንኮ የማርቆስንና የሔሉን ነገር መላበይልንውደ😢😢😢😢
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j Ай бұрын
እረ ለሙዬ ስለማርክ መላ በይኝ በጣም ጨቆኛል🎉❤❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
እረ፣ጉድእኮነው፣አንችን፣አልፈታሽ፣ምን፣አስጨነቀሽ፣አትጃጃሉ፣
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx Ай бұрын
እማምላክን አስጠላችህኝ በጣም ምክንያቱም አገራችን ሰላም የላትም እህት ወይም ወድም እናት አባት እያለቀሱ በየመንገዱ እየተገደሉ ያልተጨነቅሽ ማርክ ሄሉ በየሄዳችህበት እነሱ ድራማ ነው እየሰሩ ያሉት ሰማሽ አገር ሰላም ሲሆን ነው አረቡም የሚያከብርሽ አገርሽ ስትከበር ነው ክብር የሚኖርሽ ለሀገርሽ ተጨነቂ አታሽቃብጡ
@Buzekudosgabrhelabt19
@Buzekudosgabrhelabt19 Ай бұрын
ebak yatnbi yanamark chagr mifat kaho ebakish agizachu 🙏🙏
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Ай бұрын
እረኮሜተሮች ለሀገራችንሠላም ፀልዪ ለራሳችሁ ኑሮኑሩ የምንመበጫበጭነውዋ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
,በጣም ደሞም ፕራክ ይመስለኛል
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-tf5ow7ll1u
@user-tf5ow7ll1u Ай бұрын
ግበዚ እህት አንድ ቀን ባገኝሺ ደስሥሥ ይለኛል
@Sarah1543-yn4gf
@Sarah1543-yn4gf Ай бұрын
በሁሉ ነገር በጣም አደንቅሻለሁ smart
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 Ай бұрын
ማሻአላህ እህትጀጋነሻ
@user-dx8hy5sp3c
@user-dx8hy5sp3c Ай бұрын
ዋዉማሻአላህ
@sadahussen-cm3pi
@sadahussen-cm3pi Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤ጀግኒት
@MahbobaB
@MahbobaB Ай бұрын
Wow
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf Ай бұрын
ኧረ እኛ በነማርክ ጉዳይ ተጨቀን ልንሞት ነው የተቢየ መላ በይን ከምር ማርቆስ ተከፍቶ ማየት ከባድ ነው የኔ አባት😢💔
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx Ай бұрын
ምን አስጨነቀሽ ድራማ ነው ጅል ምነው የሚያስጨምቅ የሚያስለቅስ የሚያሳስብ ብዙ ነገር አለ በግፍ የሚገደሉት በግፍ ለሚደፈሩት እናት እህቶቻችን አባቶቻችን ቀባሪ ያጡበት ዘመን ነው ለምን ለወገንሽ ለሀገርሽ አታለቅሽም እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው ምክንያት የሌለው መለያየት አለ እውነት ከሆነ ለምን ምክንያት አይናገሩም ምክንያቱም ከሳምንት በኃላ ተገናኘን ብለው ይመጣሉ
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 149 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 61 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 6 МЛН
ግምሩክ  55 ሺ ብር  ነዉ የከፈልኩት 😭
14:10
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 47 М.
🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏
15:58
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 41 М.
ድንገት ቤቢ ወደቀ  #yoeemy #couple #yoeemy
17:51
YOE & EMY
Рет қаралды 86 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 61 МЛН