No video

በዕንባ አስታራቂውን አባት ቤተ ክርስቲያን አጣች | ክፍል 2 | EOTC TV

  Рет қаралды 25,981

EOTC TV

EOTC TV

2 жыл бұрын

Пікірлер: 108
@tesahaytube4972
@tesahaytube4972 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወዳጆቹን እየጠራ ነው ዋ! የኔ ነገር ዋ!ለራሴ😭 በረከታቸው ይድረሰን🤲
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 2 жыл бұрын
ብፁህ አባቴ በልጅነቴ እግርዎትን ስሜ ተባርኬ ነበር ሁሌም የማልረሳቸው አባት ነበሩ ግርማ ሞገሳቸው ራሱ የኔ ርሁሩህ አባት 😭😭አሁንም በእኔ ደካማዋ ልጅዎት በረከትዎ ይድርብኝ!😭
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እጅግ ድቅ ስራ ሰርተው ነው ያረፉት ብፀዕ አባታችን በረከቶት ይደርብን በጣም ነው ያዘንሁት በሳምንት ውስጥ ሁለት አባት ማጣት ይከብዳል😢😭
@yasheyashe1071
@yasheyashe1071 2 жыл бұрын
የኔ አባት በረከቶ ትደርብን በእርሶ እጅ መባረኬ ምነኛ እድለኛ ነኝ
@woybilaMedia
@woybilaMedia 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ትድረሰን አሜን
@selammarquardt3288
@selammarquardt3288 2 жыл бұрын
አባታች በረከቶት በሐገራችን ኢቲዮጵያ ና በበቅድስት ብቸክርስትያናችን አና በምመናኖችዋላይ ይደርብን
@abatofficial
@abatofficial 2 жыл бұрын
አረ ሰዎች ደጋግ ና ፀሎተኛ ሰዎች እያለቁ ነዉ ንሰሀ እንግባ ዘመናችን የማለቁ ምልክት ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን
@ethiobetemariammedia
@ethiobetemariammedia 2 жыл бұрын
ሀገሬ ምን ነካት! ዋርካ እየነቀለች ፡ እሾህ ምታበቅል አሳማ እያረባች ፡ በጎችን ምትገድል በጨለመብን ቀን፡መብራት ምታጠፍ ምንበላውን ዳቦ ፡አውጥታ ምትደፍ የምንኖርበትን ጎጆ ፡እያፈረሰች ልጆቼ ኑ ብላ ፡ትደልለናለች ። በረከታቸው ትድረሰን
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
አሜን፫
@derejesahile4577
@derejesahile4577 2 жыл бұрын
ኦ አቡነ ኤፍሬም፤ ብፁዕ ወቅዱስ፤ ሰባኬ ወንጌል ሐዲስ ሐዋርያ እምአጽናፈ ኢትዮጵያ፤…!! አእርፍ ነፍሶ ምስለ አበዊነ ቀደምት፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡
@semensewjeru1275
@semensewjeru1275 2 жыл бұрын
የፃድቅ ሞቱ እረፍቱ ነው ያባታችን በረከት ይደርብን ጋሼ ላተም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እስከ ለተ እረፍታቸው በመኖርህ ።
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 2 жыл бұрын
ወየው ለኔ ለሀጠያተኛዋ 😭😭😭😭😭😭በረከታቸው አይለየን
@netsanettadesse3741
@netsanettadesse3741 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ደጋግና ቅዱሳን አባቶቻችን ጥለውን እሄዱ ነው ሆድ እየባሰኝ ነው እግዚአብሔር ምን አስቦ ይሆን እደቸርነቱ መጠን ይማረን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@tigistnida8842
@tigistnida8842 2 жыл бұрын
አረጁ እኮ ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
@@tigistnida8842 ያንቺ አይነቱ ነው በሰው ቁስል እጨት የሚሰደው ለአባቶች ክብር ይኑርሽ በየ ኮመንቱ እየዞሩ ነገር ፍለጋ አይደብርም
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 2 жыл бұрын
የብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲 ነፍስዎን በአፀደ ገነት ያኑራት
@emuemu9893
@emuemu9893 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸ ይደርብን
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
የአባቶቻችች በረከታቸው ይደርብን
@makdaandenet6566
@makdaandenet6566 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ትደርብን
@fikertesebaga5186
@fikertesebaga5186 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 жыл бұрын
ኦ ትልልቅ ዎርካዎቻችንን አጣን ዋ ለኛ ብናዝንም ነፍሶት በሰላም ትረፍ አባታችን በረከቶ ይደርብን🙏
@afeworkg2684
@afeworkg2684 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይድረሰን!
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወዳጆቹን እየጠራ ነዉ 😢😢😢😢 በረከታቸዉ ይደርብን
@gebeyehushewafera3034
@gebeyehushewafera3034 2 жыл бұрын
ብፁህ አባቴ ተባርኬ ነበር ::የአባታችን በረከታቸው ይደርብን!!!
@betselotgetaneh3610
@betselotgetaneh3610 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታቸ በረከታቸ ይደርብን
@NobamawiZRaguel
@NobamawiZRaguel 2 жыл бұрын
"ብጹዕ አቡነ ኤፍሬም የዕድሜ ባለጸጋ ቅዱስ አባት ናቸው። ቅንነት÷የዋሕነት÷ሃይማኖት÷ታማኝነት ከዚህ የበለጠ መንገድ የለውም ከአባ ኤፍሬም የበለጠ ይሄ ሁሉ ጠባይ ያለው ሰው የለም።"በረከታቸው ይደርብን ጸሎታቸው ይጠብቀንና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
አባቴ ነፍሶቶን በገነት ያኑርልን 😭😭😭 እመቤቴ አንቺ ከልጅሽ ጋር ሆነሽ ተመልከቺን ሁሉም ደጋግ አባቶቻችን ጥለሁን እየሄድ ነው አቤቱ ይቅር ይበለን የኛስ መጨረሻችን ምን እግዚኦ ማእርነ ክርስቶስ ይቅር በለን እመአምላክ አንቺ ጎብኝን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤፍሬም የጋብቻ ስርአቴን በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ሳደርግ በሳቸው በመባረኬ ምንኛ ልቤ በሀሴት እንደምትሞላ ለመግለፅ ይከብደኛል ። በረከታቸው ይደርብን።
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 жыл бұрын
የኔ አባት ወየው ለኛ እርሶስ ወደ አባቶህ ሔዱብን ይብላኝልን ለኛ ለሀጥያተኞቹ 😓😓😓😓😓
@user-jl1zn1zy2r
@user-jl1zn1zy2r 2 жыл бұрын
😭😭😭አባዬ በረከትዎ ይደርብን
@aynutube7552
@aynutube7552 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን ብጱእ አባታችን
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን እኔ ግን ፈራሁ በጣም ደጋጎች ተጠሩ።
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 2 жыл бұрын
ብፁ አባታችን በረከተወ ይደርብን
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 2 жыл бұрын
አባቴ በረከዎት ይድረሰኝ
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 жыл бұрын
በረክታችው ይደርብን እውነት እግዚአብሔር ወዳጁን እየስበስብ ነወ ይብላኝ ለኝ ለቀሬው ትውደ ማልቀስ ለራስነወ😭😭😭
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከት አይለየን አባቶቻችን ለምን በዚህ አሰፈሪ ጊዜ ጥለውን የሂዳሉ 😪
@yonatanasefa4423
@yonatanasefa4423 2 жыл бұрын
ብፁእ አባታችን ቅድስት በረከቶት በኔ በደካማ ልጆት ላይ ትደር😭😢😥😪
@alemeshettadesse616
@alemeshettadesse616 2 жыл бұрын
አባቴ😭 እኔ ደካማዋ ልጅዎት በረከትዎ ይድርብኝ!
@astedeshumet8531
@astedeshumet8531 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን🙏🙏😭😭😭
@danieltekle5146
@danieltekle5146 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 2 жыл бұрын
የኔ አባት በረከተው ይደረሰን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
Aba aba Abaye ❤️🕊️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 😭 Egziabher begenet ab yeman eidu ykebelkum Mot Lesadkan wereftu✝️🙏🏾
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 жыл бұрын
አባቶቸ አበቴ በረከተወት ይደርብኝ 😭😭😭😭😭
@NobamawiZRaguel
@NobamawiZRaguel 2 жыл бұрын
የብጹዕ አቡነ ኤፍሬም ቅድስት ጸሎታቸው የማይጠገበው በረከታቸው በእውነት ይደርብን፡፡
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭💔💔
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@Merja1973
@Merja1973 2 жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይድረሰኝ
@adonaytesfay4319
@adonaytesfay4319 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@misiraaguddato3570
@misiraaguddato3570 2 жыл бұрын
በረከታቸው አይለየን
@almaznegash7914
@almaznegash7914 2 жыл бұрын
God bless you Abatchen Nebes yemare
@user-ux8mf2ky9o
@user-ux8mf2ky9o 2 жыл бұрын
የኔ አባቶች በረከታችው ይደርብን 😭😭
@kokobgoshimeyeshitila582
@kokobgoshimeyeshitila582 2 жыл бұрын
Abate betam azgnalhu beejiwo bemebareke fetarin amesegnalhu .....bereketachihu yiderbn ,,,,
@kokobgoshimeyeshitila582
@kokobgoshimeyeshitila582 2 жыл бұрын
Ene moche erso binoru endet des balgn ,tilk abate atan zare
@user-nw8fx5eh1n
@user-nw8fx5eh1n 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@mahelatshanko5395
@mahelatshanko5395 2 жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
😭😭😭አባታች በረከትዎ ይደረብን
@emebetbayu6861
@emebetbayu6861 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወየው እኔስ ለኔ
@martazhekale2063
@martazhekale2063 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን🙏👏😭
@tajitaji8886
@tajitaji8886 2 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን
@wudneshtadesse9992
@wudneshtadesse9992 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 жыл бұрын
ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ መጽናናትን ይስጥልን አባታችን ሆይ በረከታቹህ ትድረሰን
@merawitabebe5690
@merawitabebe5690 2 жыл бұрын
አባቶቻችን በረከቶ ይደርብን ።
@faarfannaafaanoromoo8212
@faarfannaafaanoromoo8212 2 жыл бұрын
Ebbi Qulqulluummaa kessani nurraa haa bulu jabeenyaa fi obsi kessaanif jedhee waaqayyo biyyaa kenya ija dhifamatin haa mil’atu 😭😭🙇‍♀️
@SolomonVA
@SolomonVA 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም እስክትሆን እንዲቆዩ እግዚአብሔርን ለምኜው ነበር፡ ግን የወደፊቱን አስቸናቂ ጊዜ ስለሚያውቅ፡ አርፈው በክብር እንዲቀበሩ ስለፈለገ የበለጠውን አደረገ፡ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ፡ ነፍሳቸውን ከአብርሃም ፤ ከይሳሐቅና ከያቆብ ጎን ያሳርፍልን፡ ለቀረነው በረከታቸውን ያሳድርብን።
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 жыл бұрын
Amenamenamen
@emu.2525
@emu.2525 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝና ልብን የሚሰብር ተደጋጋሚ ዜና።እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።በረከታቸው ይደርብን ፣ ፈጣሪ ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች መጽናናትን ይስጥልን ።አባታችን በድጋሚ ነፍስዎትን በገነት ያኑርልን ።
@SIGMA-wv1xy
@SIGMA-wv1xy 2 жыл бұрын
በጣም ነው የከፋኝ😭😭😭
@tes.a
@tes.a 2 жыл бұрын
ነፍሳቸዉን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍላቸው!
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 жыл бұрын
በሰከቶዋ ይደርብን 😭😭
@askualh2360
@askualh2360 2 жыл бұрын
Bereketo yideribin Abate 😭😭😭😭😭
@mkalabe7741
@mkalabe7741 2 жыл бұрын
Ye Abatochachen berktwet yedrsen be kiduesanoche yasrfelen 🙏🙏🙏✝️👏😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤💔💔
@dawitteshome6667
@dawitteshome6667 2 жыл бұрын
God bless you
@hiwetobse5895
@hiwetobse5895 2 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደብርብን፣ አምላካችን ሆይ ስለተወጋው ጎንህ ብለህ እራራልን ለእኛ ለአጢያተኞቹ፣😭😭😭😭😭😭ማረን
@user-cb3sc1yo7b
@user-cb3sc1yo7b 2 жыл бұрын
😭😭😭 አይ ኢትዮጵያ ታላላቅ አባታችን አጣን የኢትዮጵያ እጣፈታዋ ምን ይሆን 😭😭😭😭
@etsegnetfanetahun7936
@etsegnetfanetahun7936 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@tajethiopia
@tajethiopia 2 жыл бұрын
Amen 🙏 😭😭😭💚💛❤💔💔💔
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
Ahunese hode basegn. Abatochachen telewon eyehadu newo
@mesfintilahun6798
@mesfintilahun6798 2 жыл бұрын
bereketachew tselotachew yidresen walign lene
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 2 жыл бұрын
abatchen bereketewe yederben!!!!!!!!!!!!
@dawisawii9282
@dawisawii9282 2 жыл бұрын
Abatechin nefs yemr 😭😭😭😭😭
@sablagarmew4939
@sablagarmew4939 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@samrawitdemelew5088
@samrawitdemelew5088 2 жыл бұрын
berketachew yedrben
@getahunayenwabebe3550
@getahunayenwabebe3550 2 жыл бұрын
Mennnnnnnnnnnewwww batekersteyanee
@tigistbirku6452
@tigistbirku6452 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@zadeyekiya7862
@zadeyekiya7862 2 жыл бұрын
Abatachen bereketachew yedereben
@tirhastesfai6218
@tirhastesfai6218 2 жыл бұрын
✝️😭😭😭✝️😭💔😭😭
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
berketo tderbn
@accacc1949
@accacc1949 2 жыл бұрын
እረ. እኔ. ፈራሁ.
@alisalemali6478
@alisalemali6478 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔🤔🤔🤔
@anchikonjo9341
@anchikonjo9341 2 жыл бұрын
😂😂😂
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-ud5tb5rm7p
@user-ud5tb5rm7p 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አባዬ በጸሎቱዎ አስብን አባታችን ነፍስዎን በእን አብርሃም እቅፍያኑርልን እግዚአብሔር
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲 ነፍስዎን በአፀደ ገነት ያኑራት🤲🙏💚💛❤⛪⛪⛪
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን
@user-dq4wu8ch3i
@user-dq4wu8ch3i 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 жыл бұрын
Amenamenamen
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን 🙏😭😭😭
@zadeyekiya7862
@zadeyekiya7862 2 жыл бұрын
Abatachen bereketachew yedereben
@serkalemserkalem1134
@serkalemserkalem1134 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 209 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 812 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 209 МЛН