በእንባ የተናገሩት ጦርነት ቦታ ላይ ነው ያለሁት አስቸኳይ መልዕክት | ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ

  Рет қаралды 49,319

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

19 күн бұрын

መንፈሳዊ ትምህርት ቤቱን አገልግሎቱን ለመደገፍ:-
1000314956897 (ንግድ ባንክ ) አስፋ ገነተ ጽጌ ቅ/ጊዮርጊስ ፈለገ አእምሮ መንፈሳዊ ት/ቤት
2100116791097011(ኅብረት ባንክ) የሒሳቡ ባለቤት አስፋ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈለገ አእምሮ መንፈሳዊ ት/ቤት
25143825 አቢሲኒያ ባንክ የሒሳቡ ባለቤት አስፋ ገነተ ጽጌ ቅ/ጊዮርጊስ ፈለገ አእምሮ መንፈሳዊ ት/ቤት
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 332
@smms6004
@smms6004 17 күн бұрын
የ ኔ ትሁት ደግ አባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ብራኬወት ይድረሰን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 17 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርምያስ ቡራኬዎ ይድረሰን
@zabibaali9470
@zabibaali9470 17 күн бұрын
አሜን♡♡!
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nigusekebede4186
@nigusekebede4186 16 күн бұрын
Amen
@EdenTesfa-cy8xr
@EdenTesfa-cy8xr 15 күн бұрын
አሜን
@ethiopia9097
@ethiopia9097 10 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ለኛ የሰጠን አባትና መምህር ስለሆኑ ያቆይልን !??
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 16 күн бұрын
እኔ ሃጢያተኛዋ ልጅወት ላልቅስልወት አባቴ እንኳን እንባወትን ፊትወ ቢጠቁር አንወድም አባታችን አሁንም አቅማችን የፈቀደውን እናደርጋለን አባታችን
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 17 күн бұрын
አላዬ እንቁ የቤተክርስቲያን ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@almazb5306
@almazb5306 14 күн бұрын
አባታችን ብፁነ ኤርሚያስ መዳኒአለም እድሜና ጤናን ያድልዎ በረከትዎ አይለየን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 17 күн бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን አላዬ ወንድሜ በእውነት ቅዱስ ጊዮርጊስ መርጦሀል ፍጻሜህን ያሳምርልህ❤
@thhghh745
@thhghh745 2 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶዏ ይድረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 17 күн бұрын
የኛ ትሁት አባት ብጹዕ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ በረከትዎ ይደርብን
@abozenechyosef2803
@abozenechyosef2803 14 күн бұрын
ብጹዕ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ በረከትዎ ይደርብን። እኛም በቻልነው መጠን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን እግዚአብሔር ይፍቀድልን።
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢የእኔ አባት ብፁዕ አባታችን ብራኪዉ ትድረሰኝ እግዚያብሔር ሀይል ይሆንወ የእኔአባትብፁዕአባታችንብራኪዉትድረሰኝእግዚያብሔርሀይልይሆንወ
@kalkal-hk3cf
@kalkal-hk3cf 16 күн бұрын
በእውነት አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ታምርና ድንቅ ነው
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 13 күн бұрын
ብፁዕ ኣባታችን ቡራኬዎ ይደርብኝ በጸሎት አስቡኝ በማርያም አ/ገብርኤል
@hayuw7597
@hayuw7597 16 күн бұрын
እንባው ለኛ ሀጥያት ማጠብያ ነው እኛ ሀጥያተኛዋ ሊጆት ይለቀስልኝ ምን አይነት አባት ሰጠሀን እሶን የፈጠረልን ይክበር ይመስገን እድሜ ለማቱሳላ ያድልልን ከልቤ እወዶታለሁ❤❤❤❤❤
@user-kg3ki5ni9t
@user-kg3ki5ni9t 17 күн бұрын
የንየ አርቆ አሳቢ አባት - ብራኬዎትን ይድረሰን የንየ አባት እድሜቱን ያርዝምልን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 16 күн бұрын
አይምሮየን የሚያድስ ነገር አየሁኝ እግአብሔር ይስጥልኝ ከበርከቱ ተካፍይ ያድርገኝ
@sebletube7525
@sebletube7525 17 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሠኝ ይባርኩኝ እድሜና ጤና እመኝለዎታለሁኝ
@tigistgirma-iv3vu
@tigistgirma-iv3vu 17 күн бұрын
በጣም እንደለፋቹበት ያስጣውቃል ሰው ታምር ማየት ስለሚወድ ይህንን ታየም አልታየ በርቱ እናንተ❤
@አዩአዩ
@አዩአዩ 17 күн бұрын
እውነት ነው
@user-cs5qo9ir9y
@user-cs5qo9ir9y 17 күн бұрын
በጣም ልክ ነሽ የፈለገ video ቢሰራ ቧልት ወይም መአት ታምር ካሎነ አይታይም
@tigisit2534
@tigisit2534 17 күн бұрын
እውነት ነው 🥹
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 17 күн бұрын
Ere ehta hulum aydelem le abatachin kegonachewu mekom alebin alekesu yene abat😢
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 17 күн бұрын
Alaye gin fetari yiwodhal bewunet ❤
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 16 күн бұрын
ዉድና እሩህሩህ የህዝብ አባት ቡራኬዎት ይድረሰን እንደርሶ ያሉትን ብፁአኖችን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ብፁህ አባታችን ቡራኬዎን ይድረሰን አሜንይፍቱኝ ይባርኩኝ ይባርኩን
@aberashregassa2584
@aberashregassa2584 16 күн бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ። ቸሩ መድሐኒዓለም እድሜዎትን ያርዝምልን ። ህዝቡ እንዲረዳዎት ብለው እንባዎትን ያፈሳሉ እኔን አባቴ እግዚአብሔር ይርዳን።
@Mulugetamule-jk3wj
@Mulugetamule-jk3wj 8 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 8 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ፍፃሜውን ያሳምርልን።
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 17 күн бұрын
አባቶቸ በረከታችሁ ይድረሰን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@musaratalimusarat7595
@musaratalimusarat7595 15 күн бұрын
አባቴ በረከተወ ይደርብኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና ይጠብቀወት አሜን አሜን አሜን
@abiymahedre2881
@abiymahedre2881 17 күн бұрын
የአባቶቻቸን በረከት ይድረሰን
@EdenTesfa-cy8xr
@EdenTesfa-cy8xr 15 күн бұрын
አሜን
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 16 күн бұрын
ብፁ ኣባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡፡ ሁሉንም አባቶቻችንን እንደዚህ ለቤተክርስቲያን እራሳቸውን በቅንንት ሰጥተው የቤተክርስቲያን ከፍታዋን እንዲያስጠብቁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንላቸው፡፡ ወለተ አብ ነኝ፡፡ በፀሎት አስቡኝ፡፡
@mesi5527
@mesi5527 17 күн бұрын
ብፁ ፡ አባታችን ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ይስጥልን ፡ ፡ አላዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ የአገልግሎት ፡ ዘንህን ፡ ያብዛልክ ወንድሜ ፡ ❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 17 күн бұрын
የኔአባት እባኮት አባቴ አያልቀሱ ጠላቶስ ያልቅስ ሁሌም እኚ አባት በእውነት የሚመደቡት የመከራ ቦታ ነው መከራ ለበጎነው አባቴ አይዞኝ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቾት ከጎኖት ናቸው😢😢😢
@rediatgirma-zm7ns
@rediatgirma-zm7ns 12 күн бұрын
አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን በችግራቹ እመቤቴ ትድረስልወት እማያልፍ የለም ያልፍል
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 17 күн бұрын
አባታችን ቡራኬወ ይድረሰኝ አለየ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🥰🥰🥰🥰🥰
@FikiritaMengia
@FikiritaMengia 15 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከተዎ ይድረስ 🙏🙏🙏🕊🕊🕊የኔ ውድ አባት🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊ምንኛ መታደ ነው ኦርቶዶክስ ሁኖ መፈጠር በራሱ 🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊❤❤❤
@hayuw7597
@hayuw7597 16 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዋት ይደረሰኝ አፀደ ማርያም በፀሎት ያስቡኝ ስራዋትን ይደንቃል ትልቅ መሰረት ጥለው እያለፉ ነው እኔ የእግዚአብሄር ስራ ይደንቃል እራሶን አደጋ ላይ ጥለው ሰውን የሚሰራበት ቦታ መስራት ምንም የተመቻቸ ነገር በሌለበት❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 14 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬው ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓
@tarikuwameles
@tarikuwameles 11 күн бұрын
አባታችን እርዥም እድሜ ከጤና ይስጦ አምላክ እየስሩት ያለ ስራ በጣም ይደንቃል በርከቶት ይደርብን 😊
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 16 күн бұрын
አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ፣እድሜ ከጤና ይስጥዎት፣እንደርስዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን
@user-ic3ix9fl2h
@user-ic3ix9fl2h 7 күн бұрын
ብፁ አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን እድሜናጤና አብዝቶይደልልን በረከታችሁ ይድርብን እግዚአብሄር ፈቅዶ ለመገናኝት ያብቃኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 3 күн бұрын
❤❤❤Abatachen Bereketewo Yedereben ❤❤❤
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 15 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ ቡራኬዎ ይድረስን ❤❤❤
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 7 күн бұрын
እምየ ሠሜን ወሎ እርሠወን የመሠለ አባት ባይሠጠን እደት እንሆን ነበር በጦርነቱ እደት አሣለፉን የኔ ትሁት የኔ ፀላይ አባት የኔ እሩህሩህ አባት
@user-yt7xq6ix8i
@user-yt7xq6ix8i 14 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@SosiSosi-lp6ud
@SosiSosi-lp6ud 17 күн бұрын
ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 16 күн бұрын
የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ😢 ልጄ በእረስዎ እጅ ተባርኮ እንድማርልኝ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አባ የኔ ትሁት በረከተዎት ዬደርብኝ
@YeshiDemeke-v5j
@YeshiDemeke-v5j 12 күн бұрын
አባቴ በረከትዎ ይድረሠን
@user-ii6ig6th7k
@user-ii6ig6th7k 11 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዉ ይድረሰን❤
@AbyAsfaw
@AbyAsfaw 14 күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን
@slomonsol
@slomonsol 12 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ የድረሰን አሜን
@WebNet-cu1lo
@WebNet-cu1lo 13 күн бұрын
በእውነቱ ብፁዕ አቡነ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ አሜን ፫ እፁብ ድንቅ ግሩም ስራ ነው የስሰሩት አባታችን እግዚአብሔር ሁሌም ከእርስዎጋ ይሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን አሜን፫❤❤❤❤
@workeworke180
@workeworke180 14 күн бұрын
ቤጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠኝ ወንድሜ አላዬ ምንኛ ታድላቹሃል በረከታቹሁ ይድረሰኝ
@betetsion
@betetsion 4 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ🤲ሙሉውን ቢዲኦ አይቸዋለሁ❤በእውነት ይገርማል ይደንቃል የእግዚአብሔር ስራ በዚህ ዘመን እንደነዚህ አባቶች እና ፕሮጀክቶች ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይችላል እኛም በምንችለው እንድናግዝ እግዚአብሔር ይርዳን:ሚዲያውንም ከፍ ያድርግልን
@EnaniEnani-du5kc
@EnaniEnani-du5kc 8 күн бұрын
ብፁእ አባታችን እድሜ ና ጤናውን ያብዛሎት
@mamathelon7092
@mamathelon7092 15 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይዶረሰን እድሜና ጤናይስጥልና እግዚያብሄር
@WessenTariku
@WessenTariku 5 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን❤❤❤
@eyobmekuria3322
@eyobmekuria3322 6 күн бұрын
ድንቅ ነው አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@meazakefeni678
@meazakefeni678 5 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ የድረሰን
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 14 күн бұрын
ብፅዎ ወቅዱስ አባታችን ቡሬኬዎት ይድረሰኝ
@user-ct6jl6ip3d
@user-ct6jl6ip3d 11 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 16 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥወት አባ ልዑል እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን!
@boruselesa3594
@boruselesa3594 7 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን፨
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 10 күн бұрын
የአባታችን በረከት በረከትዎ ይድረብኝ❤
@mintamir4333
@mintamir4333 13 күн бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬወት ትድረሰን አላዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ከበረከቱ እግዚአብሔር ያሳትፈኝ
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 13 күн бұрын
በዉነት በረከተዎ አይለየን ዕድሜዎን ቸሩ መዳኔአለም ይባርክልን❤❤❤
@solomonberihun4660
@solomonberihun4660 11 күн бұрын
ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ እዴት ነዎት ወልደአረጋዊ ነኝ የእግዚአብሄር ፈቃዱ ከሆነ ግዜ ኖሮት ባገኝዎት ደስ ይለኛል። ኮልፌ!!!
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 13 күн бұрын
በዝኺ በከፋ ዘመናችን ላይ እንደዝኺ አይነት ስራ እየሰራኺ የዘመኑ ንገር ምንም ስይበግርኺ ይኺ ስራ ላይበሜበርታት በጣም ታድለኸል በረታ ተሜርጠኸል አንቴስ❤❤❤
@adanechtekle7636
@adanechtekle7636 11 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልዎት ቡራኬዎ ይድረሠን
@alemalem7462
@alemalem7462 12 күн бұрын
እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ባርኪኩኝ በረከቶ ይድረሰን🙏🙏🙏
@workieeyeye2557
@workieeyeye2557 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ብፁእ አባታችን ብሪካዎት ያደረስን ተህት አባታችን እኛንም ለበረከት መስተፈ ያብቅን❤
@user-me7jq6ji8g
@user-me7jq6ji8g 10 күн бұрын
የኔ ትሁትና ውድ አባት ሁሌም ኑሩልን።እግዚአብሔር ይጠብቆት ያቀረብክልንም ተባረክ
@user-jx4ul3jk2d
@user-jx4ul3jk2d 17 күн бұрын
እኚህ አባት የአግዚያብሔር ማደሪያ የሆነዉ ን ሰዉ ለመፍጠር ያደረጉተ ተጋድሎ ያቆሙት ህንፃ መሰሰራታቸዉም የሚደነቅ ነዉ
@derenigus664
@derenigus664 16 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርምያስ እዲሜና ጥናይስጦት ቸሩመዳናዓለም ቡራኬዎት ይዲረሰን፡በርቱልኝ አባቴ እግዝአብህር ይ ሰራል፡፡
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 11 күн бұрын
እባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጦት
@endalutigist
@endalutigist 12 күн бұрын
እንቁ አባቴ እኔ ላልቅስ የናተን እንባ ይቁጠርልን ጌታ ሆይ ሰለ አባቶቻቸን ብለህ ማረን፡፡
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 10 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን። ትልቅ ሥራ ነው የተሠራው። የእግዘአብሔር እርዳታ አይለዮት
@semagnebirhan214
@semagnebirhan214 8 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜዎን ያርዘምልን!!ቡራኪዎ ለሁላችን ይደረስን!!
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 17 күн бұрын
ድንቅ ስራ ነው ይሄ ሁሉ ብዙ ልፍት አርጋችኋል የከተማ ልጆች ዲያቆን ለመባል እንኳን በደንብ ትምህርቱን የሚማሩበት ቦቷ የለም ብቻ ሀገር ያለማል ላሞቹ በፆም ጊዜ ወተት ህብረተሰቡ ስለማይገዛ ላላችሁት ቺዝ በጥራት እንዲመረት ማረግ ቢቻል ጡሩ ነው እግዛብሄር ይርዳቹ
@abebedese9907
@abebedese9907 16 күн бұрын
እሄ ስራ ወደሌሎች ገዳማትና ቤተክርስቲያናት ቢለመድ እላለው ። አባቶች ቢጎበኙትና በያሉበት ሀገረ ስብከት እንደዚህ አይነት ስራ ቢሰሩ መልካም ነው ። አባታችን ጠንካራ ኖት ይባርኩን ።
@Aamarweamarw9020
@Aamarweamarw9020 10 күн бұрын
ብፅዑ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@user-uc5wb5zl9m
@user-uc5wb5zl9m 8 күн бұрын
Hope God will give you long life and good health you will be always in my own personal prayers bertu
@Maria_Henock
@Maria_Henock 13 күн бұрын
ብፁእ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 17 күн бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ አባቴ😢😢😢
@areguraya5922
@areguraya5922 8 күн бұрын
አባታችን መንፈሴን አደሳችሁት ቡራኬው ይድረሰን ❤❤❤
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 11 күн бұрын
የአባቶቻችን ጥንካሬ በጣም ይገርማል...የአባታችን በረከታቸው ይደርብን...
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 16 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰኘ
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 6 күн бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ።
@yerasew1
@yerasew1 12 күн бұрын
እምባቸው ብዙ የዘመኑን ህመም የሚያመላክት መልዕክት አለው😭 ። አባታችን ሆይ ቡራኬዎት ይድረሰን ለኛ።
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 14 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ
@aycheletketema3054
@aycheletketema3054 12 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ።
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 16 күн бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 16 күн бұрын
አባቴ በረከተወ ይደርብን
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 11 күн бұрын
አባታችን ቡራኬው ይድረሰን🤲🙏🙏🙏👌
@user-xg8po4if8y
@user-xg8po4if8y 14 күн бұрын
አባታችን በረከትወት ይድረስን ቅን ወንድማችንም አላይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 12 күн бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር ይባርክልን፣ ይህን ለማሰብና ለመተግበር መመረጥን ይጠይቃል። በመመረጥዎ ሊደሰቱ ይገባዎታል፤ የወቅቱን ከፍተኛ ጥያቄ የሚመልስ ሥራ እየሠሩ ስለሆነ፣ ያስጀመረው ያስፈጽመው። የሠላም አምላክ በቃ ብሎ ለታሰበው ዓላማ ጠቀሜታ ያውለው። ቡራክዎ ይድረሰኝ።
@FjfjfjCjxjxjjxd
@FjfjfjCjxjxjjxd 16 күн бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብኝ❤❤❤❤
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 14 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በጣም ነው የምወዳችው
@user-bq6qn9vd7d
@user-bq6qn9vd7d 15 күн бұрын
😢😢❤አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 17 күн бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ወንድማችን አለየንና ሌላ ወንድሞቻችን ብርታቱ ይስጣቸው በጣም ከባድ ነው
@asfaw8603
@asfaw8603 13 күн бұрын
ግሩም ነው አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@mamarualebachew1040
@mamarualebachew1040 14 күн бұрын
አባታችን ቡራኬወት ይደርብኝ
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 13 күн бұрын
አባታቺን እግአብሔር ይስጥልን
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 7 күн бұрын
የኔ ውድ አባት በረከተወ ይድረሰን የኔ አባት
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 13 күн бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l 17 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ግሩም ድንቅ አገር ወዳድ ሀይማኖትን ወዳድ አባት ነዎት ይህን ለብዙ ዜጋ አርአያ የሆነ ስራ ነው የሰሩት እናመሰግናለን
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 12 күн бұрын
አባቴ፣በረከትወ፣ይደሬብን፣አሁንሥብዙ፣አይታዩምሣ፣ባሉበት፣ጌታይጠቤቅልን
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 166 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 10 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН