No video

#new

  Рет қаралды 123,910

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Ай бұрын

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Пікірлер: 589
@Kendilmedia
@Kendilmedia Ай бұрын
ዝማሬዎቼን ለማግኘት youtube.com/@kedametsegaofficial ◅ ሊንኩን ይጫኑ
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 Ай бұрын
እሺ ወንድማችን ከምወዳቸው ዘማሪዎች ቀዳሜ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Ай бұрын
ግሩም የሆነ መርሃ ግብርኮነው እባካችሁ ለሁሉም ሰው እረፍት እሚሰጠው
@StiAl-oi6ym
@StiAl-oi6ym Ай бұрын
@@Kendilmedia የልምድና ክርስትና የምዕመናን ጥያቄ መልስ ከሰጣችሁ በኃላ ወንድማች ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ በመዝሙር ዘጋልን😭😭
@heroudaddawiit
@heroudaddawiit Ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ለሁላችሁም ይህ ትምህርት ለኔ በጣም ትምህርት አግኝቼበታለሁ በርቱልን ለኔ ጥያቄ የሆነ ሁሉ መልስ አግኝቻለሁ በጣም ነው እምከታተል ኮመት ጽፌ አላቅምጅ ❤❤❤❤😊
@MuluworkAdalu
@MuluworkAdalu Ай бұрын
Kadele medy yhota brhhin legnhi Ena btme ymwdhi anta mlkmezmre adnkotn Lata kbrhbr algn
@tsigeredaseyoum9449
@tsigeredaseyoum9449 Ай бұрын
ነጠላ ብትለብሱ የበለጠ ታምራላቹ። እግዚአብሄር አገልግሎታቹን ያፅናላቹ።
@user-ge2jq9yw8d
@user-ge2jq9yw8d Ай бұрын
@@tsigeredaseyoum9449 ትክክል
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i Ай бұрын
ሰላም እህቴ ሰላመ እግዚኣብሄር ካንችም ከ ሁላችንም ይሁን 🙏🥰እና እነሱ ይህ በደምብ ያውቁበታል.... ምክንያቱ የተሰጣቸው ፀጋ ቀላል ስለ አይደለ.... እና ይህ ለነሱ ብንተወው ይበልጣል 🙏ስርዓት ቤተክርስትያን መች የት እንዴት በምን እንደሚለበስ ያውቃሉ 🙏❤️❤️ግን ይህ ስልሽ ካንች ኣውካለሑኝ ብየ አይደለም ❤️❤️❤️ፍጹም ቅር እንዳይልሽ 🙏
@mhirat7883
@mhirat7883 11 күн бұрын
​@@user-ce2jq4eb5iበትክክል መልስ አደነኩ አቤት ትህትና❤
@StiAl-oi6ym
@StiAl-oi6ym Ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን 30.60.100 ያማራ ፍሬ እንድናፍራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ወንድማችን ቀዳሜ ፀጋ መጨረሻ ላይ መዝሙር ዘምርልን ይዘመርልን የምትሉ ላክ
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤የዘማረ ልንኩ ከላይ አለ ገብታቹሁ ስሙ❤
@StiAl-oi6ym
@StiAl-oi6ym Ай бұрын
@@user-dt8eh2zb8p አወ አለ እኔ ያልኩት ትምህርቱ ካለቀ በኃላ በመዝሙር ይዘጋ ለማለት ነው እህቴ
@AtsedeYalew-n8x
@AtsedeYalew-n8x Ай бұрын
እኳን ለአጋስት አለም ለቅድስት ስላሴ አመታዊይ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤❤❤❤❤❤
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Ай бұрын
ለትውልዱ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የምሰጡን እናመሰግናለን
@Kasanesh-h7g
@Kasanesh-h7g 23 сағат бұрын
በእውነት መምህርችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@MesiZenebe
@MesiZenebe Ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
መላዉ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሥት ሥላሤ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ht1rm8pi3h
@user-ht1rm8pi3h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r Ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ለቅድስት ሥላሴ
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@saa4252
@saa4252 Ай бұрын
ኣሜን ለኣመቱ በሰላም ያድርሰን❤❤❤
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በድሜና በጤና ያቆይልን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር
@asnkatesfaye910
@asnkatesfaye910 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርል በጣም ምርጥ ትምህርት ነው 🙏
@yordanossolomon439
@yordanossolomon439 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@user-cw8mn3od2m
@user-cw8mn3od2m Ай бұрын
መምህር ዲያቆን እንኳን ደህና መጣችሁ!!ቃለ ህይወት ያሠማልን የእናንተ ትምህርት ክርስትናየን እንዳውቅ አግዞኛል እግዛብሔር ይስጥልን !!!ግን አለባበሣችሁ ላይ ቅሬታ አለኝ
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by Ай бұрын
አልገባኝም ጥያቄ የምጠይቀው በኮሜንት ማስቀመጫው ነው ግልጽ አድርግልኝ
@mhirat7883
@mhirat7883 11 күн бұрын
አላባበሳቸው ምን ሆነ?
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር በእዉነት ቃላት የለኝም እኔ በቻ እግዚአብሔር ያጺናችሁ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በቤቱ ያኑሪልን በእዉነት በባእድ ሀገር ሁነን ይህ ቅዱሰ የነብሰ ምግብ ሰለ ምመግበን መድኃኔዓለም ሰሙ ይክበር ይመሰገን👏❤️🕊
@mekintkasahun9144
@mekintkasahun9144 Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ይሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 Ай бұрын
የቀጨኔ መድሃኒያለም ቤተክርስትያን አስተዳዳራዊ ወንጌል ለማስተላላፍያላቸው ተነሳሽነት ልዪ ነው እድሜና ፀጋዬ ይስጥልን
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማቹ በእድሜ በጤና ያኑራቹ በእውነት ብዙ ነገራችን በልምድ ነው አሁን በናንተ መርሀ ግብር ትክክለኛውን የክርስትና አካሄዳችንን እያጠራችሁልን ስለሆነ እናመሰግናቹሀለን
@TigTeshome
@TigTeshome Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልህ
@Samsunga14-jz1pr
@Samsunga14-jz1pr Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa Ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሀ፣ህይወትን ያሰማልን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Fekertube16
@Fekertube16 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 Ай бұрын
ቃለ ህይዎትን ያስማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሰለ ቁም ቁርባት ብትስሩልን እደተለመደው እድሜያቸው ገፍ ያሉ አባቶች እናቶች ሳይሞቱ ቁም ተስካር ያወጣሉ ይሄ ቤተ ክርስቲያን ታቀዋለች ወይስ በልምድ የመጣ ነው ከሞቱ ቡሃላም ይወጣላቸዋል ተስካር እና ደግሞም ዝክር እያሉ ይዘክራሉ ይዘክራሉ በጣም ትልቅ ድግስ ይደገስና ስውይጠራል ይበላል ይጠጣል ይሄን ማድርጋቸውስ እንደት ይታያል
@sahilesilasie
@sahilesilasie Ай бұрын
የመጨረሻው ጥያቄ እኔንም ይመለከታል ብከለክልም ግን አላሸንፍም ሁሌ ግን እፀልያለሁ እሱንም ልቦና እዲሰጠው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 😢😢
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ለመምህር ❤❤❤
@HenokH-db1gh
@HenokH-db1gh Ай бұрын
እንቁዬ መ/ር. ምትኩ አበራ ዘ ድሬ ዳዋ ባንተ ተምሬ ማደጌ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና አስፍቶ ያድልልን :ከፍም ያድርግልን የቤቴሌሙ ህጻን : ዲ/ንም ተባረክ በርቱልን
@user-ef2bt8yf6o
@user-ef2bt8yf6o Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uj4oc4qc1n
@user-uj4oc4qc1n Ай бұрын
Amen Amen Amen I 🙏 kale Hiwotin yesemalen. Meherachin❤❤
@AdisTaTeq
@AdisTaTeq 17 күн бұрын
በእዉነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን።
@user-ol7ww2ou7i
@user-ol7ww2ou7i Ай бұрын
Kalehwate yasemalin wademochacheni tagau yebezalachu kaze balaye babatu yatenachu🙏🙏🙏❤️
@user-if9tz2fb7l
@user-if9tz2fb7l Ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤
@user-iq7je8wm4m
@user-iq7je8wm4m Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋው ያብዛላቹ እድመና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላካችን🥰❤
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 Ай бұрын
ግሩም ውኡቱ ቃለሄይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Ай бұрын
ስለ እናተ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mezmure1
@Mezmure1 Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፅጋውን ይብዛላችሁ ❤❤❤
@user-xi9en4qu3c
@user-xi9en4qu3c Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ጥእም ልሳን የኔ አባት እኛም ሰምተን የተግባር ሰዎች ይበለን መድኃኒ አለም አሜን👏🥰
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ExcitedCobra-oi4bp
@ExcitedCobra-oi4bp Ай бұрын
እናመሰግናለን.እግዝአብሔር.ይፀብቃቺው❤❤❤🙏🙏🙏
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@asekagnew
@asekagnew Ай бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የማላውቀውንን ስለምታስተምረኞ ጤና ይስጥህ እመቤቴ ቅዱስ ራጉኤል ይጠቦቅህ።
@Ketselamariyam-gt8mz
@Ketselamariyam-gt8mz Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-it2ge3so1i
@user-it2ge3so1i Ай бұрын
እዴው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን🙏❤✝️
@user-tq3xf5qx2w
@user-tq3xf5qx2w 2 күн бұрын
Kalehiwot yasemalin memiher
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመ ስገን ቃለህይወት ያሰማልን ባሁናት እናመሰግናለን የአግልሎትዘሜን ይባርክላጭህሆ ❤❤ሀገራቺንሰ ላምትሁን ተዋህዶ እምነታቺን መዳናለም ትታብ ቃን ፍቂርና አንድናትን እግዚአብ ሔርያድልል ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz Ай бұрын
በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ሰምተን የምንተገብር ያድርገን።
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እዲሁምለወድማችን ቃለህይወትቃለበረከትን ያሰማልንእረጅምእድሜእናጤናችሁን ይስጥልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@user-ht1rm8pi3h
@user-ht1rm8pi3h Ай бұрын
እኔ ስሜ ወለደአማኑኤል እባላው ለፕርራማቹሁ አዲስ ነኝ በዛሬው ምእራፍ አስራዘጠኝ በተባለው ተምህርት ሳላሰበው ብዙ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ ፈጣሪ ዘመናቹሁን ሁላችሁንም ይባርክ እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን አመሰግናለው
@user-jy8fn1pq5w
@user-jy8fn1pq5w Ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን💐💐💐
@Ayelech-zf2qu
@Ayelech-zf2qu 27 күн бұрын
እናመሰግናለን ቃለሕወትን የሰመልን እግዚአብሔር የስጢልን
@genatabera2682
@genatabera2682 Ай бұрын
አሜን ሰላማችሁ የብዛለን ለሁላችሁም ቃል ሂወትን ያሰማለን አሜን
@serkalemasefa3958
@serkalemasefa3958 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤
@fggh6526
@fggh6526 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የሰማነው እንድንኖረዉ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 🤲🤲🤲🤲
@user-hz5uz3pn7p
@user-hz5uz3pn7p Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ቃለ በርከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን👏❤️
@sebleasfaw5512
@sebleasfaw5512 22 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን 30.60.100 ያማረ ፍሬ እንድናፈ ራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን
@nazgryma5209
@nazgryma5209 21 күн бұрын
ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ምወደዉ ነዉ ትምህቶቻችን 🙏🙏🙏😍😍😍
@HaileMikael-12
@HaileMikael-12 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን hulachihunim.
@user-xr2hk3mw8q
@user-xr2hk3mw8q Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን በቤቱ ያፅናልን።
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ።
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን ተባረኩልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ልኡል እግዚ አብሔር ይባርክልን🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@user-nn9eg7rs5h
@user-nn9eg7rs5h 28 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 23 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን❤
@mulutesfaye4220
@mulutesfaye4220 Ай бұрын
እናመስግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ልዩ ልዩ ትምህርት ነው
@fasikabera
@fasikabera Ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@የህልምፍቺ
@የህልምፍቺ 29 күн бұрын
ቃል የለኝም ለእናንተ ፈጣሪ የሰማዩን ዋጋ ይክፈላችሁ በጣም ጎብዝ ናችሁ ግን ነጠላ አድርጉ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን ባሁናት እናመሰግናለን የአግልግሎት ዘሜን ይባርክላጭሆ 🙏🙏🙏ሀገራቺን ሰላም ትሁን ተዋህዶ እምነታቺን መዳናለም ትታብቃን ፍቂርና አንድናትን እግዚአብሔር ያድልልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Bewunet enmasgnalen egzaber tsagahun yabzalachew 🙏❤️❤️❤️
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@MamushAlemayehu-fc6fq
@MamushAlemayehu-fc6fq Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሀን ያብዛልህ ❤❤
@user-cb5by5gy5n
@user-cb5by5gy5n Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን!።
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Ай бұрын
ሰላም ዘመዶቼ መልካም ብዙ ያላወቅናቸውን እያወቅን ነው ነገር ግን አንዳንዴ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ስትሉ ሰማሁ እግዚአብሔር ከሰው የሚወስደው ክብር አለ ወይ እግዚአብሔር ይመስገን በቂ ቢሆን ባለፈውም ተናግሬአለሁ እግዜር ይመስገን ነበር አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልልጥሎ እንዳይሆን በቅንነት እዩት ክፉ ሃጥያተኛ ነኝ ይቅር በሉኝ
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv Ай бұрын
ምስጋና ይድርሰው ለማለት ነው
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
ትህትናን አንደኛ ከእመቤታችን መማር ይቻላል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ማለት ትህትናና ራስን ዝቅ ማድረግ ነው ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ስትባል እኔ የጌታ ባሪያ ነኝ ነው ያለችው እናታችን ህይዋን ደግሞ ክብርን በመሻቷ ነው ሳትናኤል የወደቀውም ክብርን በመሻቱ ነው ስለዚ ክብር ለእግዚአብሔር መስጠት እኛን ከዲያቢሎስ ፈተና ይጠብቀናል ዋና ዲያቢሎስ የሚሸነፈው በትህትና ነው
@mitikuabera602
@mitikuabera602 Ай бұрын
minim chigir yelewim yimesgen ena yiwisd min liyunt alew....ayichenku erasu yawikewal wedajachin
@zenebe614
@zenebe614 Ай бұрын
እኔም ይህንን አባባል ብዙም አልደግፈውም። ቃሉ ስህተት አለው ማለቴ ሳይሆን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ማለትን እየኮረጅን የመጣነው ከኘሮቴስታንቱ ቤት ነው። ስለዚህ በርካታ እኛው ቤት የተለመዱ መገለጫዎች ስላሉን እርምት ማድረግ ያስፈልገናል።
@mhirat7883
@mhirat7883 11 күн бұрын
​@ZenebechSotoእውነት ነው እግዚአብሔር በባህሩው የከበረ ነው እግዚአብሔር ክብሩ ይወሰድ ማለት ከማን ነው ምወስደው ከኛ ነው የትኛው ክብር ኖረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ብንል ወይም እግዚአብሔር ይመስገን ብንል መልካም ይመስለኛል ከመምህራን ነው የሰማሁት አይባልም ስሉ ክቡሩ እግዚአብሔር ይወሰድ ማለት የፕሮትስታት ነው ስሉ ሰምቻለው ያው ለመደገፍ ያህል ነው እንጂ እኔ ምንም አላቅም ተሳስቸ ከሆነ ይቅር በሉኝ
@user-ok1eu1sm6u
@user-ok1eu1sm6u Ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በርቱልን ብዙ ትምህርቶችን እያገኘንበት ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው ይኸን መርሐግብር❤❤❤❤❤
@user-pf5he6iq9o
@user-pf5he6iq9o Ай бұрын
ቀንዲል ሚዲያ ልማድናክርስትና በሚለው ርዕስ ጥሩ ግንዛቤ እየሰጠን ነው እኔም ድሮአባቴ በህይወት እያለ የሚፀልይበትን መንገድ ይዤ ምንም እንኳን እንደአባቴ የፀሎት ጊዚያትን ጠብቄ ባይሆንም አልፎ አልፎ እሞክራለሁ ታዲያ ከአባቴ እንዳየሁት በፀሎቴ መጨረሻ ብዙም ፀለይኩ ትንሽ እገዚኦ መሃረን ክርስቶስ እና በእንተ ማርያም ማሃረነ ክርስቶስ ብዬ ከማዕሰረ ሃጥያት እዚአብሄር ፍታኝ እላለሁ አሁን አሁን ግን ለራሴ ከተሰጠኝ ስልጣን በላይ የካህንን የወሰድኩ እየመሰለኝ መንፈሴን እያስጨነቀኝ ነው መተውም የረጅም ጊዜ ልምድ ሆኖብኝ መተው አቃተኝ አንድም ይህ ድርጊት ስህተት ላይሆን ይችላል የሚል ነገርይ ሞግተኛል እና መልስ ብትሰጡኝ።
@mitikuabera602
@mitikuabera602 Ай бұрын
sihitet new yitewut kahin rasu enikuan rasun berasu ayifetam....
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 Ай бұрын
መምህሬቻችን በእዉነት እግዚያብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችዉ❤❤❤
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Ай бұрын
ወድማቺን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ እና መምህራቺን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@user-vi5wn1jh3w
@user-vi5wn1jh3w Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልንን❤❤
@aschalewnurga7631
@aschalewnurga7631 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እና ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ የአገልግሎት ዘመናችሁን አምላክ ይባርክ ቀጥሉበት
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 26 күн бұрын
ናይ ብሕቁ ሕጉን ስሪዓቱን ዝሕልወ ትምህርቲ አዩ ብሕቂ ንፍዓት አምላኽ ጽጒኡ የብዝሕልኩም አብታ ቅድስቲ ጽሎትኩም ዘኩሩኒ ብዝሕ ትማሂረ አለኩ ሎቱ ስብሃት ትዋህዳ ንዘለአልም ትንበሪ
@user-yb1xu3on2p
@user-yb1xu3on2p Ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የእግዚአብሔር ስጦታችን የሆኑን መምህራችን እንደምን አሉ ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም በብዙ የለወጡኝ ከነ ባለቤታቸው በተለይ ስለ ቤተመቅደስ ስርዓተ ቅዳሴ ላይ ብቻ እግዚአብሔር ይስጥልንንንን
@fihj9326
@fihj9326 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
@abayneshsendekie7968
@abayneshsendekie7968 Ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እድሜ ከጤና ጋር አብስቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤እናመሰግናለን
@betelhemlegese7021
@betelhemlegese7021 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርቱልን
@Mesret1426
@Mesret1426 Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንአችሁን ይባርክልን 🙏🙏❤❤
@Imfano2122
@Imfano2122 12 күн бұрын
በአንድ ቪድዮ ብዙ ትምህርት አገኘሁ እስካሁን ይህን ሚዲያ አላውቀውም ነበር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልን መምህሮቻችን
@AbayTeshome-tq9ln
@AbayTeshome-tq9ln 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን
@AberaEbabu
@AberaEbabu Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላቹ ብአድመን ብጥዕናን ይጠብቅልን አሜን/3🤲🙏❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን ይባረክልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@maryamawit406
@maryamawit406 Ай бұрын
እንዴ ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ ሄድክ እንዴ ወደ ኢትዮጵያ ነገ ትዘምርልን አለህ ብዬ ቸኩዬ ነበር የዘንድሮ ይለይ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን የሚማርክ ድምፅ የሰጠህ እግዚአብሔር ❤❤❤
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-uc4ul3vv7j
@user-uc4ul3vv7j Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ያገግሎት ዘመናችሁ ይባረክ መምህራችን 🙏🙏🙏
@yalem2598
@yalem2598 24 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን ብዙ ትምርት ነው ምትሰጡን ፈጣሪ ያክብርልን ሁላቹህንም 🙏🙏🙏❤️
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ❤ምሮቻችን
@user-vi6oq6bo1m
@user-vi6oq6bo1m 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት እኛም የሰማንውን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንንን
@tigikidan5825
@tigikidan5825 Ай бұрын
በእውነቱ መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ድቅ ትምህርት ነው
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 52 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН