"በእንግሊዝኛ ግራ ቢያጋቡኝ እኔ በግዕዝ ግራ አጋባቸዋለሁ" ከአዲስ አበባ ዋሽራ ግዕዝ ለመማር ያመራው ተማሪ

  Рет қаралды 217,195

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

5 жыл бұрын

"በእንግሊዝኛ ግራ ቢያጋቡኝ እኔ በግዕዝ ግራ አጋባቸዋለሁ" ከአዲስ አበባ ዋሽራ ግዕዝ ለመማር ያመራው ተማሪ

Пікірлер: 953
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የለጅ ሀሳቡና በጣም የሚደንቅ ለጅ ነው ከቤተሰብ ተለይቶ በዙ ፈተና አለ እሱን ሁሉ ተቋቁሞ በጣም የሚገርም ልጅ ፈጣሪ ያሰብከው ያድረስያ ጀግና ነህ
@solomonhaile4772
@solomonhaile4772 4 жыл бұрын
መንፈሰ ጠንካራተማሪ፣ ወላዲት አምላክ ፅናቱን ትስጥህ አሁንም ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን፣ዕድሜውን አጎንናጽፋ ይስጣችሁ፣ ጋዜጠኛውም ስርዓት የተላበሰ አቀራረብ ከአካባቢ ዕምነትና ባህል ጋር የተጓዝክ ነህ።
@zeki7603
@zeki7603 5 жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን። ምን ያህል በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ሰው እያፈራህ እንደሆነ ተመልከት። ዝግጅትህን ተመልክተው ከሸገር ከከተማ ለቀው ቅኔን ፍለጋ ተሰደዱ። ማህበር ቅዱሳን በርቱልን በርቱልን።
@hananmolla133
@hananmolla133 2 жыл бұрын
የኔወንድም እግዚአ ብሔር ያሳድግ ቤቱያጽናህ
@tgtg8418
@tgtg8418 5 жыл бұрын
የኔ ስስቶች እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ያደለው እኮነው ይህን እድል የሚያገኜው በርቱልን
@user-cf4xv2ik3y
@user-cf4xv2ik3y 5 жыл бұрын
አሜንንን ፍፃሜዉን ያሳምርልን
@user-oe1vq6vs7o
@user-oe1vq6vs7o 5 жыл бұрын
ውይ መታደል ውይ መመረጥ አለምን የናቃቹ እድለኞች በረከታቹ ይደርብን
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 5 жыл бұрын
እሱይጠብቃችሁ።
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የለጁ እውቀት እሚደንቅ ነው ፈጣሪይ ያሰብከው ያሳካልህ ቆንጅየው ታዳጊይ የአማራ ህዝብ ጨዋ ባለ ታሪክ ሙህረ ይሉኝታ የሚያቅ እራስ ወዳድ ያልሆነ የዋህ ህዝብ ነው አላህ ይጠብቀው የአማራን ህዝብ
@user-jh8le1uz9u
@user-jh8le1uz9u 5 жыл бұрын
አሜን፫ እህታችን.
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
ኢቶቶጲያ ለዘላለም ትገስ ትግላችን ይቀጥላል አሜን 😍😍😍😍😍😍😍
@mnasegetachew9481
@mnasegetachew9481 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን እግዝአብሔር ይስጥልን
@user-yd3js3xd5x
@user-yd3js3xd5x 5 жыл бұрын
አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን
@melatmelat3129
@melatmelat3129 5 жыл бұрын
Amen Ehita
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 4 жыл бұрын
አስቀድማቹ ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉም ይጨመርላችኅል ልውል በማደሪያው ይባርኽ በጣም አስተዋይ ልጅ ብርታ
@samuelenat4937
@samuelenat4937 5 жыл бұрын
አማራ ቲቢ እና አዘጋጆች አምላክ ብርታት እናፅናት የስጣችሁ ለኛ ከአገር ዉጭ ለምንኖር ደስታን የፈጥራል ለህሊናም እረፍት ነው
@emu3162
@emu3162 5 жыл бұрын
አው በትክክል ሳሙ እና ሁላ ነው የማዐበረትታቸው
@user-tz7uu9sk4x
@user-tz7uu9sk4x 5 жыл бұрын
Edge
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 3 жыл бұрын
አወ ትክክል
@bsabsa7065
@bsabsa7065 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲመርጥህ ከመሰረቱ አስተካክሎ ህይወትህ ያቀናዋል፡፡ ተባረክ!
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው። እናመሰግናለን አማራ ቲቪ።
@meseretmekonn2784
@meseretmekonn2784 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው አይቀይረው
@todtod5393
@todtod5393 5 жыл бұрын
My Soul is Orthodox !!! Long Live Ethiopian Orthodox Church !!!
@ethiopia1065
@ethiopia1065 5 жыл бұрын
ተባረክ ኤርማያስ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዝቆ የማያልቅ ጥበብ እውቀት ያለባት ለዘመናት የኖረች ቤተ እምነት ነች ኦርቶዶክስ ስላረከኝ አምላኬ የድግል ማርያም ልጅ ይመስገን ።
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen orthodoxs lezelalem tinur 💔
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ የትምህርት ሁሉ መሰረት ግዕዝ ነው በረከታሁ ይድረሰን
@user-rh4wm8je4m
@user-rh4wm8je4m 5 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም የልብህ ትሙላሊህ የኔ ለዪ ኣንተ የተባረክ ና የተመረጥክ ነህ
@sinamilashu2630
@sinamilashu2630 5 жыл бұрын
መመረጥ ነው እኮ ወንድሜ ለፍፃሜ ያብቃህ!በርታልን ስላንተ ደስታየ ወደር የለውም!!
@fentyabat7938
@fentyabat7938 5 жыл бұрын
መመረጥ ነውእኮ እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናችሁ በእውነት መታደል ነው
@jgghkfjj2522
@jgghkfjj2522 5 жыл бұрын
@@fentyabat7938 ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@alganeshtekie2859
@alganeshtekie2859 4 жыл бұрын
Amen
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምየ እኔም ወንድሜ እንድመር በጣም ነበር የምፈልገው ብዙ ጊዜ አስብ ነበር ዘንድሮ ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሀሳቤተሳክቶልኝ ትምህርቱን ጀምሯል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳንርልን የእውነት በጣም ደስ የምትል ብስል ልጅ ነው ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ረድኤት ስር ይጠልልን በሄድክበት ሁሉ እመ ብርሀን ከነ ልጅዋ ይከተልህ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ያሳድግህ አድገህ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ወንድም በቤቱም ያፅናህ ግእዝ ከማንምና ከምንም ይበልጣል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 5 жыл бұрын
መመረጥ መታደል ነው እግዚአብሔር ተዋህዶን ይጠብቅልን እናንተንም ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@denegelenate814
@denegelenate814 5 жыл бұрын
ወይኔ ምነኛ መታደል ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ
@mnasegetachew9481
@mnasegetachew9481 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልኝ ድንግል ማሪያም በረከቷ ረዴቷ አይለይህ ወንድምየ ብርታቱን ይስጥህ
@henoksol
@henoksol 5 жыл бұрын
እንደ ቻይናዎች ነው በጣም ስርአት ያለው፣ የግዜ አጠቃቀማቸው፣አላማና ፅናታቸው በጣም ያስደስታል ሁላችንም ይሄን ብንከተል ብዙ መሰረታዊ ለውጥ እናመጣለን
@user-mq5bj4gv8g
@user-mq5bj4gv8g 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ መሆን መታደል ኡፍፍፍፍ ድምፅህ እራሱ ልዩ ነው እድግ በል ሌላ ምን እላለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bbm919
@bbm919 4 жыл бұрын
ቸሩ መድህን ዓለም እውቀቱን ይግለፅልህ! እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውንልጆች/ወጣቶች ያብዛንን! ቅድስት ሃገራችንና ህዝቦችን በቸርነቱ ይጠብቅልን!!!!
@salihaaman7693
@salihaaman7693 5 жыл бұрын
ብዙ።ክርስቲያን እህቶች ወንድሞች በተማሩ የት በደረሱ...ሃላሉንም።ሃራሙንም ይለዩ ነበር......ጎበዝ በርታ
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
የእህቴ ልጅ አባትና እናቴ ይሳደጉት እየተማርልኝ ነው። እግዚአብሔር። በቤቱ ይፀነው በሉ ከርሲታይኖች። ሳትሉ እንዳትለፉ
@user-jh8le1uz9u
@user-jh8le1uz9u 5 жыл бұрын
ያፅናው እህቴ መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
ስንታየሁ የድንግል ልጅ አበበ። አሜን አሜን አሜን፫3።
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 жыл бұрын
አሜን፫
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፄናልሽ መጨረሸውን ያሳምርልሽ
@user-jc1yk1pk3k
@user-jc1yk1pk3k 5 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናዉ መጨረሻዉን እግዚአብሄር ያሣምረዉ
@salamkuwait3580
@salamkuwait3580 5 жыл бұрын
ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልጅ ይስጠኝ ጡቴን እንደጣለ ነው ቤተክርስቲያን ወስጀ የምጥለው በልጄ ድህነት ባገኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም እጅግ ልዩ ነህ የዘመኑ ወጣቶች መሠረት ነህ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 жыл бұрын
Yes you are right person pure christian
@user-my4qi9vb9r
@user-my4qi9vb9r 5 жыл бұрын
የእኔ ጌታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እናንተን ስሰማ አለም ያስጠላኛል
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 3 жыл бұрын
አይይይ አለም ከንቱ ናትኮ ለምን እንደምንወዳት አላውቅም
@yonasparker5344
@yonasparker5344 Жыл бұрын
Please God make me like him.
@genetgenet5631
@genetgenet5631 5 жыл бұрын
አፉ ሢጣፍጥ ማሪያምን በቤቱ ይጠብቅክ❤❤❤🙏🙏🙏👈👈👈👌👌
@martazahra3563
@martazahra3563 5 жыл бұрын
በቤቱ ይጠብቅክ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
በርታልኝ የትምህርት መሰረቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከፍተኛ ለዓለማዊውም አስተዋጽኦ አድርጋለች ሀሁን አቦጊዳን እያስቆጠረች ዘመንን ተሻግራለች ዛሬ ላይ ሳሳ ቢልም የማይሻር አሻራውን አስርፍለች ልትመሰገን ይገባታል አባቶችም ያለመሰልቸት ይህ ስርአት አስቀጥሉልን መልእክቴ ነው
@twhidohayemnot6281
@twhidohayemnot6281 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርከታችሁ ይድርሰን የኔ ጌታ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ልበ ብሩህ እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን
@hanamekonen9362
@hanamekonen9362 5 жыл бұрын
የኔ ማር እውይ ድምጹ ሁሉ ተገይሯል ትክክለኛ የአብነት ተማሪ ነው የሚመስለው አ.አ ተወልዶ ያደገ አይመስልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን በምልጃዋ አትለይህ ማህበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ባሃገሩ ፍልስፍና እንዲኮራና እድማር ስላደረጉት።
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
የኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@wubemlakmelakewu2320
@wubemlakmelakewu2320 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዜአብሄር ይጠቅህ
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እሠይ የመረጠውን ማንም አያስቆመው
@selamtsede5637
@selamtsede5637 5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ሰም እንዴት ብትታደል ነው ተባረክ እኔም ልጅ ስወልድ መጀመርያ የእግዚአብሔር። ቃል እንዲማር ነው እማደርገው ከምር ወንድም ትሁን ሴት።
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ የነገዋ ቤተክርስቲያን ተረካቢዎች 🙏❤😇
@user-so9zc3tq1k
@user-so9zc3tq1k 5 жыл бұрын
የኔ ማር ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምንም አልልም እግዚአብሔር መርጦሀል እማምላክ በቤቱ ታቆይህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏
@wondmayele9886
@wondmayele9886 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በጣም ትልቅ ሰው ልታገኝ ነዉ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 жыл бұрын
You are right galaw abiy is ready to send gays on our respected place but he cannot amahara is ready to fight this and end of ethiopian galas
@user-yy7nt7ie7v
@user-yy7nt7ie7v 5 жыл бұрын
አማራ የቅኔ ሃገር የሃገር ምሰሶ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@omardemon1284
@omardemon1284 5 жыл бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ወድሜ
@saraakter6178
@saraakter6178 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*የኔ ጌታ ፍጣሬ በቤቱ ያፅናህ እድግ በልልኝ እሺ እንመጣልን!*
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 жыл бұрын
We amaharas have to go and help
@serkegedafaw3194
@serkegedafaw3194 5 жыл бұрын
የኔ ልዮ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናህ ውድድድ ነው የማዴርግህ የኔ ወንድም
@yegnashow3939
@yegnashow3939 5 жыл бұрын
ይሕን ጋዜጠኛ አለማድነቅም አለማመስገንም አይቻልም ክብር ይስጥልን 🙏
@nison5347
@nison5347 5 жыл бұрын
ኤርምያስ እግዚአብሔር ይባርክህ ። 😍 " 💚 💛 ❤ " 😍
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 жыл бұрын
የተባረክህ ልጅ ነህ። ታስታዉቃለህ ትልቅ ሊቅ ትሆናለህ ሃገርህም በአንተ ትኮራለች። እምየ ማሪያም ጥላ ከለለላ ትሁንህ።
@user-zp1kj8xw4s
@user-zp1kj8xw4s 5 жыл бұрын
በድሜ በጸጋ ያሳድግህ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ ታይቶ ከመታየት ድንግል ትጠብቅህ ፍጻሜህ ይመርልን
@user-mn5zj4zm1u
@user-mn5zj4zm1u 5 жыл бұрын
😍😍ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ውድምዬ😍😍
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 жыл бұрын
ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያብዛችሁ እንደ ምድር አሽዋ እንደሰማይ ከዋከብት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@engidawork6167
@engidawork6167 5 жыл бұрын
እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ አሜን አሜን አሜን
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ #ተዋሕዶ #ሃይማኖቴ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ባላስብሽ ምላሴ ከትናጋዬ ይጣበቅ ባንቺ ;ላንቺ ;ያንቺ ;ያረገኝ #ኢየሱስ #ክርስቶስ የ ድንግል #ማርያም #ልጅ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለስሙ ይሁን የቆሎ (አብነት) ተማሪዎች በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-io2zj5ui2n
@user-io2zj5ui2n 5 жыл бұрын
ግዕዝ እኮ ሲሰማ ማር ማር ይላል የአብነት ተማሪዎች እግዚአብሔር ባላቹበት ይጠብቃቹ በብዙ ይሹማቹ ተዋህዶ እናቴ ጣዕምሽ እኮ ተጠጥቶም ተበልቶም አያልቅም የሁሉ እናት እምነ የሀገር ባለውለታ ኢትዮጽያ ያለ ተዋህዶ ባዶ ናት እባካችሁ ውለታዋን መክፈል ባትችሉ ግን አትግፋት ውለቷ በል አትሁኑባት
@user-uk6wr3bt1k
@user-uk6wr3bt1k 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይያሳድጋችሁ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወድማለም
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር የልቦናህን መሻት አይቶ ያሳካልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@Tube-uk3ww
@Tube-uk3ww 5 жыл бұрын
ኦ እንዴት ደስ ይላል እንዴትስ ያለ መመረጥ ነው የኔ ትሁት ወንድሜ እግዚአብሄር ካሰብክበት ያድርስህ ቤተክርስቲያናችንንም ይጠብቅልን!
@somam6576
@somam6576 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ቤቤቱ ያፅናችሁ እኔንም በዛው እኳን ደስ አለሽ በሉኝ ልጀ ድቁና ተቀበልኩኝ ብሎኛል የሚገርመው ነገር ገና 10 አመቱነው እኔም ደነገጥኩኝ እኔግን ስደት ከወጣሁ 7 አመት ሁኖኛል እስኪ ላይንስጋ ያብቃሽ በሉኝ እስከማየው ቸኩያለሁ ግን ይሁሉ የሆነው በናቴ ላይነው እናቴ እወድሻለሁ ሽ አመት ኑሪልኝ ማነው እናቱን የሚወድ
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስያሳድግልሽ ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ ለእናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለአይነ ስጋ ያብቃቹሁ
@somam6576
@somam6576 5 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ዋው የኔአባት እግዚሀብሄር በቤቱ ያፅናህ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
Abeba Mucheye ere enem
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
አማራየ ባለታሪክ የቅኔ መዝረፊያ ጥንታዊት ሀገር ሰላምሽ ይብዛ
@saraabraham504
@saraabraham504 5 жыл бұрын
Ech amara jini kolet kiet yametashiw knie geez new yemtzebarkiw kniewm geez ye kdusu yaried axsumawiw new :: ye melaw Ethiopia tarik new enji ye amara bcha tarik anawkm zm blachu atzebarku
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 жыл бұрын
@@saraabraham504 sodomawi seytan tigre tigre 666 teketelu gedel tigebalachihu
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 жыл бұрын
@@saraabraham504 you donot bleaving god so 666 tigre are disease for ethiopia
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 жыл бұрын
You are right i respect your comment ,but the peoples who sent you acomment are tigre666 ,ok we love those kids what they are doing they are the best iam in usa i will visit and help and you are good person
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 5 жыл бұрын
አሜን
@user-kt3nb6nk1w
@user-kt3nb6nk1w 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ትዝታየ የቅኔው ባላባት የድግል ማርያም ወዳጆች የእየሱስ ፍሬ ወች ከማይጠፋ ዘር ተወልጃለው ሚስጥሩን ይግለፅላችሁ ትዝታየየየየየ
@addisabeba100
@addisabeba100 5 жыл бұрын
ቸር አምላክ እግዚአብሔር በጥበብና በፀጋ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰጥቶ ለኦርቶድክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ለራስህም ለሀገርህም ለቤተሰቦችህም የምትጠቅም አድርጎ በቤቱ አፅንቶ ይባርክህ !!! አሜን !!! እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅሯ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ብርሃንህ ከራስህም አልፍ ለሌሎችም የሚያበራ አድርጋ ለታላቅ ቁምነገር ታብቃህ, ትጠብቅ !!! አሜን !!!
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቃችሁ በቤቱ ይፅናችሁ ፈጣሪ አሜን መመረጥ እኮ ነው ደስ ይላል
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 5 жыл бұрын
አምላክ እግዚአብሔር የሰላሙ ጌታ ሰላሙን ያብዛላቸው ስሰማቸው እንዴት ደስስስስስስ ይለኛል
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 2 жыл бұрын
አይ አንች አገሬ ይሕን የመሠለ ትልቅ ፀጋ ሥጦታ እያለሽ ።ዛሬ ላይ ልጆችሕ አዛውቶች ሤቶች ምንም የማያቁት ገበሬወች ጭካኔ በተሞላበት አለቁልሽ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለኢትዮጵያ የምሕረት እጅሕን ዘርጋላት እባክሕን 👏👏👏
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 4 жыл бұрын
እመብርሃን በቤቷ ታፅናችሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ።
@alemaywld6120
@alemaywld6120 5 жыл бұрын
መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልን
@yeshiworkwoldetsadik6053
@yeshiworkwoldetsadik6053 5 жыл бұрын
ልብህ ንፁ ነው ሃሳብ ሁሉ የተሳካ ይሁን። ከዚህ ከቆሸሸ አለም ምንም አይገኝም። እሱው በቤቱ ያቆይህ።
@haregeweinagonafr9268
@haregeweinagonafr9268 5 жыл бұрын
ውይ የእኔ ውድ እድግ በልልኘ አምላክ ይጠብቅህ ውዶ በረከታችሁ አይለየን ቆስ ትምህርት የሚማር የታደለ ነው እኔ ግን አባቴም ወንድሞቾም ካህናቶች ናቸዉ በጣም እኩራለሁ ደሰታዬ ወደር የለውም ቸሩ አምላካችንን ኃይማኖታችንን ሃገራችንን ህዝባችንን በምህረቱ ይጠብቅልን
@EriRedSea
@EriRedSea 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር የባረከው ጎበዝ ልጅ።
@hanahananathananafihanahan2625
@hanahananathananafihanahan2625 5 жыл бұрын
በቤቱ ያኑርህ ደስ ሲል በዚህ እድሜህ ማወቅ እራሱ ስለሀይማኖትህ የፈጣሪ ፀጋ ነው
@user-vf5oq2qw3r
@user-vf5oq2qw3r 5 жыл бұрын
እውነት በዚህ ስፈር ተወልጄ ስላደግሁ ደስታየ ውድር የለም ቀን ከለሊት ዜማው ይናፍቀኛል
@uiiduld1230
@uiiduld1230 5 жыл бұрын
Yet Hger new
@annatikuye9603
@annatikuye9603 4 жыл бұрын
Mama Ethiopia, home of indignity and Glory. Love you Mother Land and God bless you my people and my beloved country🙏✝️ 💚💛❤️
@user-hs5lr1kb2t
@user-hs5lr1kb2t 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ ባልማርም ወድሞቾ ተምረውልኛል እድሜ ለአባቴ አስተምሮቸዋል ደስስስስ ሲሉ እኮ መንፈስ ያረካሉ በስመአብ
@user-zj3to3tp7j
@user-zj3to3tp7j 5 жыл бұрын
የኔ ማር አፉ ስጣፈጥ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@user-gx4yh3bd2u
@user-gx4yh3bd2u 5 жыл бұрын
ትንሽ ወንድሜ እየተማረ ነው ፈጣሪ ለሁላቸውም ፍፃሜያቸውን ያሳምርልን
@saraakter6178
@saraakter6178 3 жыл бұрын
አሜን ለወንድምሽ መልካ እድል ።
@martamangistu5170
@martamangistu5170 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ እማምላክ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ አንተ የእውነቱን መንገድ መርጠሃል ጥበቡን ይግለፅልህ
@life-hv5fi
@life-hv5fi 5 жыл бұрын
መዓረይዋይ የፅንዕኻ ኣምላክ
@eyesusyeewedhalew8857
@eyesusyeewedhalew8857 5 жыл бұрын
ውፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በጌታ😍❤ እኔም ብማር ደስታዬ ነበር😍
@user-pb1vr8vc3h
@user-pb1vr8vc3h 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ጵፈጽምልህ
@user-pw3gf8un9j
@user-pw3gf8un9j 5 жыл бұрын
አንደበቱ ሲጣፍጥ የኔ ጌታ መታደል ነው እ/ር ያሰብከው ያሳካልህ
@mahletnega4100
@mahletnega4100 5 жыл бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር የመረጠውን ወደ ቤቱ ይጠራል በርታ ምኖትህን እግዚአብሔር ያሣካልህ በቤቱ ያፅናህ
@bettyhabesha2071
@bettyhabesha2071 5 жыл бұрын
የኔ አባት በቤቱ ያፅናህ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 жыл бұрын
የእኔ እቁወች አመብርሀን ሊቅ ታድርጋችሁ ጎጃም የእነ ተዋናይ ሀገር
@user-qq8wu2zl3c
@user-qq8wu2zl3c 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት መታደል ከኃጢአት በቀር እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልክ
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 5 жыл бұрын
*የኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበልልህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ/ን የተዋህዶ ዕንቁዎች በረከታችሁ ይደርብኝ እረ እኔስ ግዕዝ አልተሳካልኝም አቡነ ዘሰማያት በግድ ነው የለመድኩት*
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፍፃምላችሁ ወንድሞቸ
@birtukanephi2597
@birtukanephi2597 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💘🤷‍♀️
@birtukanephi2597
@birtukanephi2597 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💘🤷‍♀️
@alemsema9914
@alemsema9914 5 жыл бұрын
የአማራልጆች :እንዲህ ነው :የተባረኩ :ናቸው :ፈሪሀ እግዚሀቤር :እና :ይሉኝታ የሚማሩት : ትምህርት በተለይ በገጠር ያሉት :እንዲህ ነው :: የኢትዮጵያን:የጥሩ :እውቀት እና ጥሩ:ስነምግባር :የሚወጣው :በአማራው ህብረተሰብ ውስጥ :በነዚህ : ባሉት :ሰወች እና ልጆች :ነው : ኢትዮጵያውያን:አንድ አድርጎ :የያዘው :ባህል እና እምነት :ከዚህ :ነው የሚፈልቀው::ልብ ይስጣችሁ :ኢትዮጵያን ::
@saraakter6178
@saraakter6178 3 жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ለአማራ ህዝብ አማራዬ
@yonasparker5344
@yonasparker5344 Жыл бұрын
Amara lij ye tigre lij atibey esu nisuh ye egziaber lij nw.
@mekdsmekds2801
@mekdsmekds2801 5 жыл бұрын
እውነት አንድ የህንፃ ቤተ ክርስቲያን ከመስራት ይልቅ አንድ እንደዚህ ያለ ልጅ ብናስተምር ለቀጣይ ትውልድ ለቤተክርስቲያን ትልልቅ ሊቃውንት ማፍራት ይሻላል እግዚአብሔር አምላክ እስፍፃሜው ድርስ ይከተልህ ያአለምን መስናክል እመ አምላክ ትያዝልክ የዛሬ የቆሉ ተማሪ የነገ የቤተክርስቲያን ልቅ ነህና እመብርሀን ትርዳህ
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
Amazing intelligent young man ermias ❤️🇪🇹❤️ from Addisabeba
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 жыл бұрын
እኔሰ ካሁን በሀላ ብማርም አይገባኝም ወንድሞቼ ቢማሩ ደሰ ይለኛል በረታ መጨረሻክን ይሳምርልክ።
@user-jc1yk1pk3k
@user-jc1yk1pk3k 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ አሠብክበት ድረስ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ዉይ መመረጥ መታደል ኤርሚያሥ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገሥ ያሣድግህ ታድላችሁ
@alemsema9914
@alemsema9914 5 жыл бұрын
አቀናባሪው :በጣም እናመሰግናለን :እግዚሀቤር ይባትክህ :ኑሩአችን :ባላችን :እምነታችን ኢትዮጵያውያዊነት :እሩህሩነት :አስተዋይነት :ዮሉኝታ :እና ፈርሀ:እግዚሀቤር :እንዲህ ንበር :በአማራወች :ባህል የነበረ :ውሾቹ :ነገረኞቹ:ዘረኞቹ :እኛንም :በከሉን :: ወይ :ኢትዮጵያ :ሀገሬ :ስለንፁሆቹ:ብለህ :እግዚሀቤር :የኢዮጵያን ህዝብ :ልቡን :መልስለት :ከመለያየት :በፍቅር:እንደዚህ :በየዋህነት :ተከባብሮ :መኖርን :ስጠን::
@gazalgazal6069
@gazalgazal6069 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አማራ ቅኔ መዝረፊያ ሀገር ናፈቅሸኝ ሀገሬ
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 5 жыл бұрын
ቢያንስ ከየአካባቢው አንድ ቢማሩ እራሱ አሪፍ ነበር አሁንማ ሰለማርያም የሚሉት እንኳን እልም ብለዋል
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 5 жыл бұрын
ሰዉ አልሰጥ አለ ለዛኮነዉ
@user-ui6mc9ei8v
@user-ui6mc9ei8v 5 жыл бұрын
በፊት አንድ ቀን አምስት ስድስት ነበር እሚመጣ አሁን ግን አይቸም አላቅም አቤት ክፍ ዘመን
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 5 жыл бұрын
@@user-qf3cf8fy4q አይመስለኝም ማሬ እነሱ ቢተውት ነው የገጠሩ ክፍል ቤታቸው ተቸገርኩ እራበኝ ብሎ ለምጣ ያላቸውን ይሉግሳሉ ግን ከተሜ ቀመሶች አወ ያውም በቃላትም ይተናኮሏቸዋል ግን አሁን ምንም የለም ወደኛ ሀገር በፊት በጣም ብዙ ሰወች ይመጡ ነበር የአብነት ተማሪወች ብቻ አልነበሩም ብዙ ናቸው የሙስሊም ተማሪወችም ይመጡ ነበር በባህልም እንድሁ ሌሎች አሉ ፫ አይነት በላይ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
@@user-qf3cf8fy4q are tewe atiferedu manim sile mariyam belo asetim yemeli yelem. Ena gogam debire marikos new ayatoche heger shed Ayalew alotefum. Enate ketema tekemitachuh yewahewin Wegman atiwikesu
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 5 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 ካሉ ደስ ይላል ያገሬ ልጂ ከኛስ እልም ብለውብናል በጣም ያስፈራል ተተኪውስ ከየት ይመጣል
@user-um6pj8nl6q
@user-um6pj8nl6q 4 жыл бұрын
የልጅ አስተዋይ እግዛብሄር በቤቱ ያስጽናህ
@firehiwatroag8651
@firehiwatroag8651 5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹ ኡፍ እንደት ድስ ይላሉ እመብርሀን ትርዳቹ♥♥♥
@user-pu3sp9my8e
@user-pu3sp9my8e 5 жыл бұрын
እግዚ ሔቤር፣ጥበብን፣ብርታቱ፣ይሰጣችሁ
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
እሰይ መታደል እንዲህ ነው
@genetbelay4215
@genetbelay4215 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በርታ, እውነተኛዋን መንገድ መርጠሐልና በረታ እግዚያብሔር ሚስጥሩን ይግለጥልህ!!!
@udjydh3734
@udjydh3734 5 жыл бұрын
በስመአም እንዴት ደስ ይላል በጣም ነው ተመስጨ ያዳመጥሁት አፉ ደሞ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር በጥበቡ በቤቱ አፅቶ ያኑርህ እውቀቱን ይጨምርልህ
@genagena8548
@genagena8548 5 жыл бұрын
I’m not orthodox but impressed by their commitment to learn about God! Geta yibarkachewu❤️
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፈ ያዲረጋችሁ አሰባችሁበት ዲረሱ
@alemassires2502
@alemassires2502 4 жыл бұрын
የኔ ልጅ እግዚዓብሄር ያሳድግህ ሀሳብክን ያሳካልህ አንተ ለነገዋ ኢትዮጵያ የምታስፈልጋት ሰው አንተ ነህ የተባረክ ይን ።
@Dibekulu27
@Dibekulu27 5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
ዓይነ ስውሯ የዜማ እና ቅዳሴ መምህርት
26:22
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 87 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
የአብነት(የቆሎ)ተማሪ ሕይወት በጥቂቱ
9:26
KAM Films Ethiopia
Рет қаралды 26 М.
ግእዝ ፡- የአድማስ ድንጊያ  ክፍል አንድ
41:15
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3,8 М.