በአንቂ አንደበቶች ፍሬህይወት አስለቀሰችን ፡ Anki Andebetoch S01 Ep01 short Donkey Tube Comedian Eshetu Ethiopia

  Рет қаралды 177,706

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

Anki Andebetoch is a KZfaq Series in Which individuals compete against each other.created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia , to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, Tseday and Eldana. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges' in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposeblacketh.com
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
Vamdas Entertainment
Smart Fashion
Shebele Suit
Wasa Production
New Beauty Salon
Afilot Hair Studio
Kunjina
Adwest Hotel and Print
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 271
@yabatoalijetube6852
@yabatoalijetube6852 2 жыл бұрын
ስብዕና ከሚጎል አካል ቢጎል ድንቅ ንግግር በስድት ተስፉ ለቆረጥነው ትልቅ ማነቃቂያ ❤️ እውነትም ታምር ናት 😍
@tesnimworku8225
@tesnimworku8225 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-vv6lo2xs1h
@user-vv6lo2xs1h 2 жыл бұрын
እውነት ነው😘😘😘
@mekiasiraj7194
@mekiasiraj7194 2 жыл бұрын
ሳይሞቱ መሞት መለት ተስፋ መቁረጥ ነው የምር ጀግና ጠንካራ ሴት ናት😌💕💕
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ🙏🙏
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ሰንቶች ነን በትንሽ ነገር የምነሰላች ሙሉ አካል እያለን ያለንን የማናመሰግን የሌለን የሚናፍቀን ያለንን ባለማወቅ ነው
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ሙሉ አካል እያለው በሱስ ተደብቆ ለሚቆዝም ወጣት ትልቅ ምሳሌ ነሽ የኔ እህት ካንቺ ብዙ ነው የምንማረው ቀሪ ህይወትሽን ይባርክልሽ💓
@samrimihretabe8784
@samrimihretabe8784 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ልብ የሚነካ በጣም የሚያስደንቅ ደስ የምትዬ በጣም ጠንካራ ለብዙዊች ምሳሌ የምትሆኔ ድንቅ ስብህና ያለሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ።
@fabroniyafentaw989
@fabroniyafentaw989 2 жыл бұрын
ከደረሰብን መከራና ችግር ይልቅ የደረሰልን እግዚአብሔር ይበልጣል። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የሰውዎች መዳን ያድርግሽ የኔ እናት።
@hikmayoutube8004
@hikmayoutube8004 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልብ ይነካል ወጣቶች መንቃት አለብን
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ🙏🙏
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n 2 жыл бұрын
ጀግና እህት ነሽ በርች ፈጣሪ የሰጠንን አመስጋኝ ስንሆን ጥንካሬ ይሰጠናል
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ🙏🙏
@ashenafiyirga9137
@ashenafiyirga9137 2 жыл бұрын
Ooooooooooooooooooooooooooooooo
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
የእውነት አቺን አለማድነቅ አይቻልም wow እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን 🙏
@dagiydidya7955
@dagiydidya7955 2 жыл бұрын
ሰው ከህይወቱ ሲያስተምር እንዴት ደስ ይላል 🥰🥰
@addisalem7810
@addisalem7810 2 жыл бұрын
"ስብዕና ከሚጎድል አካል ቢጎድል"ድንቅ አነቃቂ ንግግር ፍርዬ መልካም እድል🙏😘😘😘
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ሂወት የፈተናዎች ማለፊያዲልዲ ነች ጎበዝ ጥንካሬሽ ሳላደንቅ አላልፍም👏👏❤❤😥*
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ🙏🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍😥😥
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
@@rimmomer እሺ🙏
@nefisa70
@nefisa70 2 жыл бұрын
ጭብጨባ መጨረሻ አርጉት ከኢቅርታ ጋር የሠው ትኩረት ለመሥጠት ፉጨትና ጭብጨባ የሠማነው ያደናግራል
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ🙏🙏
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ!!! እውነትም ፍሬህይዎት። በራስሽ የምትተማመኝ ትልቅ ሰው ነሽ። ችግር የገባሽ፣ አነቃቂ፣ አስተዋይ፣ ቆንጆ፣ አሸናፊ፣ ብሩህ፣ መስተዋት፣ ማጉያ መነፅር፣ አለኝታ፣ የሕዝብ ሐብት፣ አኩሪ፣ አስተማሪ፣ ፍሬ ሰው ነሽ። እግዚያብሔር ይጠብቅሽ። በርቺ። ቀጥይበት።
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
የእውነት ይገርማል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ለሌሎችም እግዚአብሔር እንኳንም ህይወትሽን አተረፈሽ እህቴ 💚💛❤️
@samrisam5860
@samrisam5860 2 жыл бұрын
ጭብጨባውን በአግባቡ ብታረጉት እና ጬህቱን ሀሳባቸው እየተቆራረጠ ነው ሚደርሰን በተረፈ ምርጥ ብሮግራም ነው😍
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 2 жыл бұрын
I totally agree, specially the noisy weasel is annoying!
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
ጭብጨባው ባይኖር ጥሩ ፕሮግራም ነበር መጨረሻውን ሳናይ እያጨበጨብን ለዛ ነው የኛብአገር ሁኔታን ያሳያል
@yossiefmer733
@yossiefmer733 2 жыл бұрын
Yene jigna ehte kantchi bzu temire alehu betam gobez set nesh 100 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gashawalemu9272
@gashawalemu9272 2 жыл бұрын
እሸቱ መለሠ ተባረክ እግዚአብሔር አንተ ጋ ይሁን
@azebgezahegn8398
@azebgezahegn8398 2 жыл бұрын
እራሴን እንዳይ አደረግሽኝ ትለያለሽ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ይስጥሽ😍😍😍
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 жыл бұрын
የልብ ጥንካሬሽ የሚደነቅ ነው ሙሉ አካል ይዘን ለምናማርር ትልቅ ትምህርት ነው
@tarikferita9067
@tarikferita9067 2 жыл бұрын
እውነት ድንቅ መልእክት ለብዙዎች መነቃቃት የሚሆን ትልቅ ሀይል ያለው መልክት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@galanyglany7337
@galanyglany7337 2 жыл бұрын
ኧረ ከቻላቹ ጭብጨባን አቁሙ ሲጨርሱ ይሻላል እኛንም ለማዳመጥ ይረብሻል ኡፉ እህቴ ጠንካራ ነሽ ዋው ኡፉ እናት ሀይ እንባሽ ያሳዝናል ግን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
ዋው በስማም የሰው ልጅ በራሱ ምንም ስልጣን የለውም በሰከንድ ብዙ ነገር ይፈጠራል እናም ሂወት ይቀጥላል በርቺ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀግኒት ብዙ ነገር አስተምረሺናል👏👏👏👏
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 Жыл бұрын
ትልቅ የመንፈስ ጥንካሬ ነው ያለሽ በርቺ!!!
@SaraSara-tr9co
@SaraSara-tr9co 2 жыл бұрын
የኔ እህት በእዉነት በጣም ነዉ ያነቃቃሺኝ የኔ ጀግና አይዞን ፈጣሪ አይሳሳትም ሁሉ ነገር በምክንያት ነዉ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@temesgenzelalem6061
@temesgenzelalem6061 2 жыл бұрын
Frehiwot Tameru , She inspired me in so many ways throughout my life. You taught me the value of a strong work ethic and a positive attitude in the face of hardship. (February 16, 2022).
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 2 жыл бұрын
Great beginning! I can’t to hold my tears, the strong woman and pure love of mother. Please, Can you announce before the program to stop the noisy weaseling to your audience ? It’s so annoying !!!
@fetlekiflu7425
@fetlekiflu7425 Жыл бұрын
Be ewnet jegna nesh ehte ....ene bezu temeriyalew kanchi zemenish yibarek ,lijochish be ewket be tibeb Egziabher yasadegilish♥♥♥
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuffffffiiiiii Ayizoshii yene jagenaaaa ehetaaa l love you my sister
@hussenymam2707
@hussenymam2707 2 жыл бұрын
ለኔ ቢጤ ሙሉ አካል እያለው ተስፋ ለቆረጠ ሰው ተስፋ ሰጥተሻል ትለያለሽ የበለጠውን ፈጣሪ ይስጥሽ
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 2 жыл бұрын
ተስፋየቆረጥን ካች በዙ እንማራለን እህታችን በርች
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ🙏🙏
@betelhemtefera2489
@betelhemtefera2489 2 жыл бұрын
Wow betam gerami tenkara set nes berci nege tlk bota endemays i hope blessd my sis
@tedyo12
@tedyo12 2 жыл бұрын
ከዘመኑ አስመሳዮች እንግሊዝኛ መቀላቀል እዉቀት መስሏቸው ሀሳቦቻቸውን እንኳ በቅጡ መግለጽ የማይችሉ አሁን ይሄን በማየቴ በጣም ያስደስታል ። እውቀት ማለት ሀሳብን በቅጡ መግለጽ ፣ አንደበተ ርቱ ሆኖ መገኘትን ይጠይቃል ።
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ንግግር በፈጣሪ የልጅቷ ችሎታ አስደንቆኛል። የእናትየዋን የደስታ እምባ ግን እኔንም አስለቅሶኛል። አንቂ አንደበቶች ከጅምሪ አስደምሞናል። መጨረሻውን እጓጓለሁ።
@mikiyasbirahanu
@mikiyasbirahanu 11 ай бұрын
Even didi you know how strong you're. Dear Frehiwot keep creating the big impact to the society,
@nejatn2704
@nejatn2704 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በርቺ
@tekluhailu2413
@tekluhailu2413 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ጥንካሬ ። አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ወደፊት አሁን ካለሽበት በላይ ሆነሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ እና በርቺ ። ለብዙዎቻችን አርአያ የሆንሽ ነሽ።
@tersittekele2365
@tersittekele2365 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ለብዙ ሰዎች አስተምረሻል ፈጣሪ ይባርክሽ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
ወይ እናት😥😥😥😥😥
@dagimelaku8710
@dagimelaku8710 2 жыл бұрын
Yesew lij yemifelgewn neger endemiyagegn ena tesfa sechi brihan sew nesh ameseginalku...fetariy yitebiksh.......ተስፋ🇪🇹
@tigulibe5558
@tigulibe5558 2 жыл бұрын
እውነትም አንቂ አደበቶች ስንቱ ተስፋ በመቁረጥ እና ባለመቻል ውስጥ የነበረውን ሰው ሁሉ አንቅታችሁ ትልቅ ለቤተሰብ ብቻ አይደለም ሀገርን የሚገነባ ነው በቀላል የሚታይ አይደለም በርቱ እግዚአብሔር ሁሌም ይርዳችሁ በምሰሩት ሁሉ ፣
@Alexinfotech1
@Alexinfotech1 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል , ጀግና ነሽ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ፍሬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ሕይወትሽን ይባርክ
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@user-un2fw1ju2i
@user-un2fw1ju2i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ስብዕና ሰቶሻል እጅግ የተባረክሽ ነሽ ደግሞም ዕድለኛ ነሽ አይዞሽ ለእናትሽም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@getahundiribsamenkre8316
@getahundiribsamenkre8316 2 жыл бұрын
ለሚሊኒወኖች ጀግናነሽ አቺ
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 жыл бұрын
ዋውው ጀግና ሴት ነሽ ለብዙ ስዎች ተምሳሌት ነሽ በርች ጀግና 💪💪🥰🥰
@yenegewabrhan4131
@yenegewabrhan4131 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ዙሪያችን ማየት ከቻልን ጨለማ መንጋቱ እንደማይቀ ሁሉ ከተስፋ መቁረጥ ወደ ውጤታማ ስራ መሔድ ያስፈልጋል። የምር ከቆሸሸ አምሮ የአካል ጉዳት ይሻላል በጣም ትለቅ ቅኔ ነው የምር ሰላምሽ ይብዛ።
@bisratgetenet4100
@bisratgetenet4100 2 жыл бұрын
እህቴ የእውነትም ምትደነቂ ሴት ጠንካራ ጀግና ነሽ ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@sntayehusntayehu3292
@sntayehusntayehu3292 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ
@denbere_nekat9578
@denbere_nekat9578 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት ትለያለሽ
@wegayehuworkiye3034
@wegayehuworkiye3034 2 жыл бұрын
ye ewunet betam betam yemianekaka nigigir new betam anekaktognl ena betamim alkishalewu
@user-tr3wn3kf9s
@user-tr3wn3kf9s 2 жыл бұрын
እጂግ ጀግና ሴት ነሺ 😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 Жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ውድ ጥንካራ እህታችን ነሽ በርች ውድ አሁንም እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን የእኔ ውድ እህት
@user-el3bl6sn2h
@user-el3bl6sn2h 9 ай бұрын
የኔ ምርጥ ፍርዬ ጀግና እኮ ነሽ
@alraee3575
@alraee3575 2 жыл бұрын
Betenenshi mekignatochi ke fetari gar lemen lemin elew neber achen gigena saye gni fetariyn teberkika yekirta edeteyekiw adergeshignali fetari yabertashi ehta❤️
@fritatube6034
@fritatube6034 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@jemuyeamumisit759
@jemuyeamumisit759 2 жыл бұрын
Weyine Ya Rabbi Yiqiri Baleyi Kagebawu 7 Ameti honey Liji Alwoledikum biye Amaririhalewu Alhamdulila
@efremasfaw7911
@efremasfaw7911 Жыл бұрын
ጀግኒት የጥንካሬ ተምሳሌት ኡነት ብለሻል ተባረኪ ፈጣሪ ካንቺ ብዙሃን ያስተምራል
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 2 жыл бұрын
ችግራችንን አግዝፈን ላያነው ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነሽ
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 Жыл бұрын
የኔ እህት አስለቀሺኝ አይዞሺ አይ እናት እህህህህህህ
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 жыл бұрын
አንች ጀግና 💓💓🙏🙏💚
@kidistaraya6735
@kidistaraya6735 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለጉልበትሽ አቅም ለልብሽ ፅናትን ያድልሽ
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በጥበቡ አተረፈሽ ለብዙአችን አርያ ነሽ ቀሪዘመንሽ ይትባረክ ይሁን
@AbduLbasit-yl3lw
@AbduLbasit-yl3lw 2 жыл бұрын
woww kal yelegnm donkey tube frehiwot betam des yemil new Allah ye seket dar yadrssh
@user-fo1vv7zm6y
@user-fo1vv7zm6y 2 жыл бұрын
ዋዉዉ የምትገርም ሴት ናት እግዚአብሔር ያሰብሺዉን ያሳካልሺ
@hiriyyaaentertaiment6349
@hiriyyaaentertaiment6349 2 жыл бұрын
Nice firiye
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 2 жыл бұрын
አንች ጠንካራ ሴት የኢትዮጵያ ምሳሌ አላህ ይስጥሽ ጠንካራዋ እህቴ ተነቃቅቻለሁ አመሰግናለሁ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
ዋው የሴት ጀግና ጀግና❤❤
@fevitanigusse3885
@fevitanigusse3885 2 жыл бұрын
Betam gerami negegr new🙏
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤
@andualemnakachew1473
@andualemnakachew1473 2 жыл бұрын
BETAM BETAM YEMEGERM TINKARE NEWU YALAT FETARE YEBARKESH
@henok7568
@henok7568 2 жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይ እስካሁን ኣለማመስግኔ ይቅርታ ኣሁን ግን ተመስጌን 🙏
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ትላላቹህ አንበሳ ነሽ እቴዋ
@lidetkifle450
@lidetkifle450 2 жыл бұрын
OMG this things are going to made areal change. eshetuuu
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 2 жыл бұрын
እፍፍፍ አስለቀሽኝ እህቴ😭😭😭😭😭😭
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ብዙ ተምራበታለው እግዚአቤሄር ያሰብሺው ያሳካልሽ
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኩዋን እረዳሽ 🥰🙏
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 2 жыл бұрын
I have no words to express my feeling ! Thanks a lot frehiwot !
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 жыл бұрын
Wow you are already inspired me !!! I believe you will be for a lot!!! May God protect you more ayzosh berchi
@Dinamohamed2235
@Dinamohamed2235 2 жыл бұрын
ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አዲናቂሽ ነኝ ውዶ እህቴ😍❤👌
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
ወንድም ስወድክ ደምረኝ
@betelhemtefera2489
@betelhemtefera2489 2 жыл бұрын
Bzu setocn bzu sewocn inspire adrgesal wedefitm bzuuu sewoc Baci tnkare endeminesu
@didhaadirribaaofficial9901
@didhaadirribaaofficial9901 2 жыл бұрын
What a story! Firiye you are so strong!
@anwarendris4127
@anwarendris4127 Жыл бұрын
"አካላችንን ሳይሆን ከፈጣሪ የተሰጠንን እጅግ ውብ የሆነውን አዕምሯችንን እንጠብቅ!!!"
@Zebimolla
@Zebimolla 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው ያነቃቃችኝ ዋው
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
Wegna...ae.ithopan...lejoch...nekuuuu...tensuuu.....nekuuuu..........tesfa...atekurtuuu.......amtechlutniii.seruuuu.........
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 жыл бұрын
Techlalachuuu.ychallaliii..nekuuuuuu......wegnwchiiii........
@user-bx2mm1wx2b
@user-bx2mm1wx2b 2 жыл бұрын
ከጀግናም ጀግና
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 жыл бұрын
በስመአብ የምርጦችምርጥ ጀግኒትነሽ አቦ💞
@AJ-kj8nr
@AJ-kj8nr 2 жыл бұрын
በጣምምምምምምምም የሚገርም በጣም ልብ የሚያነቃ በጣም. አስለቀሰችኝ እኔ የት ነኝ ? ብየ ራሴን እድፈትሽ አርገችኝ
@astertadesse7685
@astertadesse7685 2 жыл бұрын
በጣም ለመወዳደር ያሳፍራል ውድድሩን ጨረሰችው
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 жыл бұрын
Yene konjo betam anekakashen❤❤❤🌹🌹👏🏼👏🏼👏🏼👍👍👍
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
አችን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነሽ
@mamiyena8673
@mamiyena8673 2 жыл бұрын
ዋው ስብህና ከሚጎል አካል ይጉደል አስለቀሰችኝ
@pinielzewdie6413
@pinielzewdie6413 2 жыл бұрын
Anekakinetua ke hiwetua new kenorechibet Betam dessss ylal
@znbabatube1990
@znbabatube1990 2 жыл бұрын
ከቃል በላይ ነሽ. አንደኛ
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 2 жыл бұрын
💪💪 ጀግና ሴትነሽ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
የኔ እህት፡እንኳን፡ፈጣሪ፡አተረፈሺ፡ጎበዝ፡በርች
@tesfayehabetamu
@tesfayehabetamu 2 жыл бұрын
እሸቱ በጣም እውነተኛውን ኑሮ ለሚጠቀምበት ሰው አነቃቂ አንደበት ሳይሆን የህይወት መሰረት ነፍሰ ምግብ ነው የኔን ከልጅነት እሰከእውቀቴ አንድ ቀን እነግራችሁ ይሆናል የራሰህ የቲቪ ሳታላይት እንደሚኖራችሁ ተሰፋ አደርጋለሁ በኪራይ እንዳትሞክሩት እንዳትለያዩ አደራ ያምርባችኋል ሁላችሁም እኔ ያየሁት ከፃፍኩበት ቀን ጋር ሁለት ቀኔ ነው ለሊቱን ተኝቸ አላውቅም ከአብኩተ በማህበር ተበድሬ መክፈል ሲያቅተኝ ከሰሱኝ በመንግሰት ዋሰትና በኔ ቤት ነው የተያዘው ከተከሰሰኩ ጀምሮ ተኝቸ አላውቅም አሁን ከግንቦት 22 ጀምሮ እሰከ ሰኔ 22/2014 ጀምሮ ጨረታ ካወጡት በኋላ ይጨንቀኝ ነበር ከትናንት ጀምሮ ግን ቀለለኝ በህልሜ አምናለሁ ያለኝን ሳጣም ሳገኝም እያየሁ ነው ሰላማውቀው ቀድሜ እንደማላድነው አውቃለሁ እና አልደነግጥም ያሁኑ እንቅልፍም ያሳጣኝ ወደጎዳና እንደምወጣ ከነቤተሰቦቼ ሳውቅ ለኔ ሳይሆን ከኔ ጀርባ ላሉት ሳሰብ ነበር ለዚህ ነው እንደግል ቀለለኝ እርግጠኛ ነኝ እንደምነሳ አውቃለሁ እኔ እሰክነሳ ቤተሰቦቼ አይረዱኝምና እንዲያየት በቲቪ አደረኩላቸው ውሰጣቸው ምን እንዳሰበ ቤቱ ሲሸጥ ይረዱኝ ይሆናል በዚሁ ቀጥሉ
@tigistteka2916
@tigistteka2916 2 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤❤
@rimmomer
@rimmomer 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ🙏🙏
@mekdestilahune9375
@mekdestilahune9375 2 жыл бұрын
wow wow betam yemegerm program new eshi enamesegnaken
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ውይ እንደት ከባድ ነው አይ ህይወት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Leyu Tune - ለዩ-Tune የፋሲካ ልዩ ፕሮግራም ክፍል 2
47:21
Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Рет қаралды 566 М.
Liya showን ሰርፕራይዝ @Liyashow
Sisi Ti
Рет қаралды 269
🔴ድርሹ በሳቅ ፈረሰች ኮሜዲያን አማን comedian aman aman sew
13:19
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 1,4 МЛН
two poor dogs #trending #funny #viral #dog
0:23
Békeo
Рет қаралды 6 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 9 МЛН