በአንቂ አንደበቶች ይዲዲያ አስደመመችን ፡ Anki Andebetoch S01 Ep01 Short Donkey Tube Comedian Eshetu Ethiopia :

  Рет қаралды 219,827

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

Anki Andebetoch is a KZfaq Series in Which individuals compete against each other.created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia , to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, Tseday and Eldana. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges' in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposeblacketh.com
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
Vamdas Entertainment
Smart Fashion
Shebele Suit
Wasa Production
New Beauty Salon
Afilot Hair Studio
Kunjina
Adwest Hotel and Print
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 150
@bethelyemane6578
@bethelyemane6578 2 жыл бұрын
This should be one of the programs that should be shown on Tv
@Zetsion
@Zetsion 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚያነቃ ትምህርት ነው በርቺ ፍርህ በሳውዲ ላሉት ወገኖቻችን
@suraphelendalu4070
@suraphelendalu4070 2 жыл бұрын
Her performance is the best of all in this competition.🔥👏
@TAS26483
@TAS26483 2 жыл бұрын
እንኳን ለፆመ ነነዌ አደረሳችሁ ደስየሚል ፕሮግራም
@mulugetaembibel301
@mulugetaembibel301 2 жыл бұрын
ምርጥ እይታና ትንታኔ። በርቺ ትችያለሽ!
@doitright593
@doitright593 2 жыл бұрын
well done!!! we need more channels like Donkey KZfaq amazing!!! I'm looking forward from you guys. Thank you very much.
@mawinaamegashie8280
@mawinaamegashie8280 2 жыл бұрын
Betam nw yewdedkuat yena derbaba gobez ena jegna
@superMimiye
@superMimiye 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ጭብጨባው ይረብሻል ይቀነስ
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው በጣም ወድጀዋልሁ በርቱ
@tigesttt5803
@tigesttt5803 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋው እንኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት አየጠበቅኩ ነበር ምርጦ ች
@bamayoutubechannel4213
@bamayoutubechannel4213 2 жыл бұрын
ምርጥ ሃሳብ ነው ይዛ የቀረበችው በቀላሉ ሠዎች ሁሉ በሚያውቁት እውነታ ላይ ተመስርታ ነው ያነቃቃችው በርቺ ራስሽንም ለማነቃቃት የተጠቀምሽው የአባትሽን ሃሳብ መሆኑ ደስ ይላል
@sofiaalm8957
@sofiaalm8957 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነወ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ዋውውው በረች ካች ብዙ እንጠበቃለን👌👌👌
@user-hr1tr8vk6d
@user-hr1tr8vk6d 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አናቃቅታኛለች. ለብዙ ስው ሼር አረጌለሁ. ለምውዳቸው
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ሚገርም ፕሮግራም ብዙ ትምህርት ነው ሚሰጠው 👏👏👏👏
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
እረ ውሀ ውሀ የሚለውን ያስቴር አወቀን ዘፈን ስሙት መልሱ እዚያ ውስጥ አለ በርቺ የኔ ቆንጆ በደንብ መልሰሽልናል🙏🏻😘👏💕
@birikpaulos5083
@birikpaulos5083 2 жыл бұрын
Betam arif program newu aslekisognal bedesta newu
@febu7691
@febu7691 2 жыл бұрын
So motivating .... berchi
@user-om9py5yv2e
@user-om9py5yv2e 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 жыл бұрын
በጣም ወድጀዋልሁ በርቱ::
@user-pv3rj6vb7r
@user-pv3rj6vb7r 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በያለበት ተበታትነን ለምንኖር ስዎች ቀላል አይቀሰቅስም ሁሉም ከኔ ብሎ ቢጀምር
@metiliulseged1783
@metiliulseged1783 2 жыл бұрын
I'm so impressed by this program🙏
@user-lv1wx7nh5y
@user-lv1wx7nh5y 2 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ አቀራረብ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Beautiful inside out !!!!!!
@romanseyoum8777
@romanseyoum8777 2 жыл бұрын
You are awesome great job.1
@haymiyemareyamlej2900
@haymiyemareyamlej2900 2 жыл бұрын
Kale atahulesh ❤❤
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 2 жыл бұрын
Amazing
@ethioplazalelamitanure3757
@ethioplazalelamitanure3757 2 жыл бұрын
Woooooow wooooow omg berbo batmi nwe yewdedakwti
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
Wow betam gobzi nesh ankektesheal fetri telke derga yderesh 👏👏😍👌💚💛❤
@tenachin1864
@tenachin1864 2 жыл бұрын
H2O ! You got ma thoughts. Incredible
@amentube9168
@amentube9168 2 жыл бұрын
ዋውውውው
@beataarmeda7132
@beataarmeda7132 2 жыл бұрын
Thanks 👌 😊
@bftube
@bftube 2 жыл бұрын
Very Good 🤗🤗🤗
@Ffrita2068
@Ffrita2068 2 жыл бұрын
I never thought the program will be like this good.because of to much advertising .I like it
@abdlmejidyassinmashaalah2853
@abdlmejidyassinmashaalah2853 2 жыл бұрын
ማንቃት በዕውቀት ደስ ይላል ስታምሪ !!!
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 2 жыл бұрын
ምርጥ እይታ... ትችያለሽ!
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነች..እስከ ማጫራበው.አለህብይርዳሽ
@beataarmeda7132
@beataarmeda7132 2 жыл бұрын
Kehulme yehegnaw temechitugnal thanks ankaktognal
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
ጀግና እህቴ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያነቃቃችኝ ትችያለሽ ❤️❤️
@natanimkore
@natanimkore 2 жыл бұрын
anchi rasish wuha nager nash.gobez gobez gobez
@wesiyoutube2986
@wesiyoutube2986 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው👍👍👍👍👍👍👍
@user-li2dp7gm6r
@user-li2dp7gm6r 2 жыл бұрын
ዋው💞💞💞💞💞💞💞
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 2 жыл бұрын
አነቃቅተሽኛል 👏👏👏👏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ደስ፡ይላል፡ያነቃቃል
@abufysel7974
@abufysel7974 2 жыл бұрын
እሼ ግን ተው በምስራቅ ወለጋ በማንነታቸው ብቻ ለሚታረዱት ድምፅ ሁኑልን የናንተ ደጋፊ ነንኮ እኛንም ስሙና
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏👍
@musicallife3655
@musicallife3655 2 жыл бұрын
Merto yelkslachu lenanete eee ere eferu rnants ere
@milonbd4457
@milonbd4457 2 жыл бұрын
ውይ አለባበስ ከንግግርጋር ይቻላል ጎበዝ ባለባበስሽ ብቻ አስተማሪነው
@desalegndreamer3518
@desalegndreamer3518 4 ай бұрын
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ሰላም አቹህ ይብዛ ውዶቺየ
@Berihun212
@Berihun212 Жыл бұрын
👍😍
@godisgoodallthetime246
@godisgoodallthetime246 2 жыл бұрын
💯💯💯🧡❤❤❤
@rome2656
@rome2656 2 жыл бұрын
WOOW yemaatixegeb dinq
@geospatialmedia1896
@geospatialmedia1896 Жыл бұрын
wow
@serkeserke8304
@serkeserke8304 2 жыл бұрын
betam des yemeli yemiyanekaka tmerte new
@user-fy9tu2cr1o
@user-fy9tu2cr1o 2 жыл бұрын
Good
@akulanyy
@akulanyy 2 жыл бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም 👍👍
@hillayeenatwa4569
@hillayeenatwa4569 2 жыл бұрын
እኔ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን እመኑኝ እዚህ መድረክ ላይ ከስደት መልስ እገኛለው እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ አገራችንን ሰላሟን አንድነቷብ ይመልስልን
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ የኔ ውድ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
መጣም የሚያነቃቃ ንግግር ነው በርቺልኝ
@adaneambaye3868
@adaneambaye3868 2 жыл бұрын
በሳምን ሁለቴ ቢሆን ደስ ይለኛል
@gp1111
@gp1111 2 жыл бұрын
💚💛❤ AMEN BEAUTIFUL YOUNG LADY - LAW OF ATTRACTION 🙌🙏🤲🕊 Ethiopiaye IS STARTING TO WOKE 🥳🥳🥳🥳🥳🥳👏👏👏🤝🤝🤝🤝🙌🙌🙌💪💪💪I AM A PROUD PROUD ETHIOPIAN 💚💛❤
@TommyKonjo
@TommyKonjo 2 жыл бұрын
There is no such thing as the law of attraction.
@gfdgfd9849
@gfdgfd9849 2 жыл бұрын
እንኳን ደኞች እኔንም በለሁበት አነቀቅቴሽኘል
@user-yt4kj8rm8d
@user-yt4kj8rm8d 2 жыл бұрын
እካን ደና መጣቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ
@SelamkahsayFkadu
@SelamkahsayFkadu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-or5ut1wv1w
@user-or5ut1wv1w 2 жыл бұрын
ፍትህ በሣኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ። ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህህህህህ
@firekidanetube3770
@firekidanetube3770 2 жыл бұрын
ሰላም ለአገሬ እትዮጵያ 😍 እኔም ያብቃኝ ብዙ አነቃቃቂ አንደበት አሌኝ
@kingkaleabtube
@kingkaleabtube 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ተብለሻል
@soliyananardos5219
@soliyananardos5219 Жыл бұрын
GOBEZ YEMER TANEKIYALESH
@YebitaniyaAsrat-hf4tj
@YebitaniyaAsrat-hf4tj 3 ай бұрын
Lemewedader kefelegen endet nw memezegeb mefelegew betammmmmmm wow nw enem kezi belay endemehone eregetgna negn
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 2 жыл бұрын
ጨብጨባ ቀንሱ
@mo7besty
@mo7besty 2 жыл бұрын
very interest😫
@amelework7857
@amelework7857 2 жыл бұрын
Anekakteshgale
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሁሉም ተናጋሪ ሆነ መቼ ነው የምንሰማው? ዳኛው ተናጋሪ መምህሪ ተናጋሪ ተማሪው ተናጋሪ አድናቂው ቸናጋሪ ተደናቂው ተናጋሪ ግን ይሄ ሁሉ ተናጋሪ ግን ሊሰሙ የሙገባቸው የዝምታ ጩኸቶች አሉ እነሱንም ለመሶማት እንሞክራ ወገኖች።
@jemalawol6687
@jemalawol6687 Жыл бұрын
Challenge is uncomfortable but necessary.
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነር በርቱ ።ፍትህ በወለጋ በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በየቀኑ ለሚገደሉት አማሮች ወገኖቻችን።እነርሱንም በነፃነት የሚኖሩባት ኢትዮጵያ እንድትኖር ድምፅ እንሁናቸው።ትኩረት በሳኡዲ አረቢያ በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን።እኛ ያለእነርሱ ሙሉ አይደለንምና በአገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ድምፅ እንሁናቸው።
@user-gp4in4zj6m
@user-gp4in4zj6m 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማሬ
@seblewongelbiruk5915
@seblewongelbiruk5915 2 жыл бұрын
yemigerm new
@muluken07
@muluken07 2 жыл бұрын
Donkey Tube you are on another level. I prey for ETV to take lessons from you.
@gizubekele7746
@gizubekele7746 2 жыл бұрын
ሺወዝ ጉድ
@natisha6378
@natisha6378 2 жыл бұрын
i am gonna like u more ma classmate
@ethiochewata
@ethiochewata 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አስደማሚ ፕሮግራም ነው😯😯😯። የእውነት አነቃቃኝ፣ የት ነኝ ብዬ እራሴን ጠየኩ። ይሄ ፕሮግራም እንደሌላ አይነት ፕሮግራም ስላልሆነ በርቱ እንዳይቋረጥ እላለሁ። እኛ ገንዘብ ይመስለናል ያጣነው፣ አሁን ግን እራሳችንን አተነው እንደነበረ አውቀናል። ገንዘብን እኛ እንጂ የምናመጣው እሱ እኛን አያመጣንም፣ እኛ መቆም ስንችል ነው ገንዘብ የሚጠቅመን፣ እሼ ልብህ ትልቅ ነው ከእግዚአብሔር በታች በርታና ሰው እድርገን♥️♥️♥️
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
ኢትዮጰያ ድንቅ የሆኑ ልጆች እየመጡላት ነዉ ትልቅ ተሰፋ ያላት ሀገር ናት ፊጣሪ ያፍጥነዉ ይርዳን ::
@user-gp4in4zj6m
@user-gp4in4zj6m 2 жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚቃጠሉ ለሚገደሉ አማራወች ! ፍትህ በወለጋ እንደ ጧፍ የሚነዱ የአማራ ህጻናት ፍትህ በኦሮምያ ግፍ እየደረሰባቸው ላሉ አማራወች !!!!!?
@leamlaketube7420
@leamlaketube7420 2 жыл бұрын
Ereee hawassa pls
@hopefully2005
@hopefully2005 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን በጸደይ ትንሽ አዝኛለሁ ቤትሽን እይን
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 2 жыл бұрын
ፍትህ በስኡዲ አረቢያ ለሚኖሩ ዜጎች ያልታሰርነውም ታስረናል መመለሻ መንገድ ተዘግቶብን ፍትህህህህ በቅድሚያ በእስር ለሚንገላቱ
@mihrateabbeyene9244
@mihrateabbeyene9244 2 жыл бұрын
Fitih laa woganochachin
@ariamkahsay9409
@ariamkahsay9409 Жыл бұрын
Yet nw programu mekayedo meche mche ena sent sat endhon plz ngerugn
@aminebro6968
@aminebro6968 Жыл бұрын
ወይ አማራ ወይ ኢትዮጵያ አመዳሞች!
@user-pf3sm9su6p
@user-pf3sm9su6p 2 жыл бұрын
በቅድሚያ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው "የአንቂ አንደበቶች" ውድድር መጀመሩ በጣም ደስ ብሎኛል! ይሁን እንጂ ውድድሩ ከማለቁ በፊት እንዲህ "የተለየ/ች ናት/ነው" የምንላቸውን ተወዳዳሪዎች ብቻ ቆርጦ እንዲታይ ማድረግ ለውድድሩ ውጤት አሉታዊ ተፅዕኖ ስለሚኖረው ባታደርጉት ይመረጣል ለማለት እወዳለሁ! ሰዎች አጭር አጭር ቪዲዮዎችን ብቻ ማየት ስለሚፈልጉ ሁሉንም ተወዳዳሪዎች ከማየታቸው በፊት ዳኝነት ላይ የተዛባ እይታ ሊይዙ ይችላሉ የሚል ስጋት አለኝ! በተረፈ ለሁሉም ተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል እያልኩ አምላክ ለአገራችም ሰላሙን እንዲሰጠን በመማጸን እሰናበታቹሃለሁ!
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 жыл бұрын
አለባበሷ ሴትን ልጅ የሚያስከብር ነው ደስ የሚል ሴትነት ከእርጋታ ጋር
@user-zc8dl1vr6l
@user-zc8dl1vr6l 2 жыл бұрын
ያማጃማራውን በእንበ ናባር ያጫራስኩት 😭😥😭😭
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
ለእኔ ያስደመመችኝ እግሯጉዳት የደረሰባትነች አስለቀሳኛለች😭😭😭😭😭
@mamimylove8905
@mamimylove8905 2 жыл бұрын
ፍትህ ለስርተኞች😢😭
@sfsddf9252
@sfsddf9252 2 жыл бұрын
አወ ወላሂ ይቻላል የማይቻል ነገር የለም ብዙ ትምህርት አለዉ
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያስለቀሰችኝ የመጨረሻዋ
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
@@dembechatube አንተስ ቤት ምን አለ
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
@@dembechatube እሽ
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
@@dembechatube ጎበዝ እንጨት ፈላጭ ነህ😁😁
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
@@dembechatube እሽ
@AMER0521
@AMER0521 2 жыл бұрын
ሁለቱ ሴት ዳኞች ....ያምራሉ!!!
@dagimararsa4278
@dagimararsa4278 2 жыл бұрын
woy mechemelaleke
@lidmek2127
@lidmek2127 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 💔😭💔 ይቻላል 💪💪💪💪
@enatlemma9020
@enatlemma9020 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እውነትም አንቂ ፕሮግራም ነው የዚ ተሰጥሆ ያላት ልጅ አለችኝ ከአ/አ ውጭ ነው እንዴት ማግኘት እንችላለን ?
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 жыл бұрын
አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ....ለሰኡድ እስራኞች
@user-om9py5yv2e
@user-om9py5yv2e 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዴ አረብያ ላሉ እስሮኚች
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 57 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 151 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 312 М.
Препод молодец😏 #shorts #кино #топ
0:40
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1 МЛН
The 100 #Show
1:00
Banq Official
Рет қаралды 8 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН