በእንተ መስቀል | አክሊል Vs ፅጌ ሥጦታው | ክርክር | ክርስቲያን Vs ተሀድሶ በቴቄል ቲዩብ

  Рет қаралды 39,327

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Жыл бұрын

የአላዋቂነት ውርደት የታየበት አስጨናቂ ውይይት ለመሪጌታ ነኝ ባዩ ጽጌ ሥጦታውና መሰሎቹ። የመስቀልን ክብር ላለመቀበል የሚደረግ ትግል። ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 470
@na7288
@na7288 Жыл бұрын
የበግ ደም የፈሰሰበት መሰዊያና የክርስቶስ ደም የፈሰሰበት መሠዊያ ክብሩ አንድ ነዉ ካለ ማን ነዉ ክርስቶስን ዝቅ ያደረገዉ ልብና ይስጦት አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
መስሚያ የለዉም ደግሞ ቆቡን ማድረጉ እነ ሆድ አምላኩ ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስክ አሜን
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 Жыл бұрын
@@azebtufa7389 እውነት ነው አይነልቦናውን ያብራለት
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
አክሊል ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 💖🙏😍 ከልጅ ምሀል ገብቼ አላሉም 😂😂 እድሜ ሳይሆን እዚህጋ እሚያስፈልገው ዕምነት እና እውቀት ነው
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
ወንድሞቼ በእውነት የቃሉ ባለቤት እውነት ለመሰከራችሁለት አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ውንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ የባረካችሁ ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨረላችሁ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለሳቱት ልቦን ስጥልን ለወንድማችን አክሊል ቃለህየወትን ያሰማልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigisttesfaye6684
@tigisttesfaye6684 5 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ በጣም ነው ማከብርዎት በጣም አዋቂ እና ትሁት አባት ኖት:: ስሙኝ ጋይስ ያልከው ሰውዬ እባክህ ተረጋጋ
@hanaabinet1751
@hanaabinet1751 4 ай бұрын
thank you. liju mekeraker bicha nw hule endeza nw melis yemibal neger yelewum
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Жыл бұрын
አክሊል ግን ክርስትያናዊ ስነምግባርህ ትእግስትህ በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ 🙏 ሰውዬው ስሜት ነው የሚገፋቸው ሲያሳዝኑ
@dawit8699
@dawit8699 Жыл бұрын
ሰውየው ከአክሊል በፊት በኦርቶዶክስ ቤተእምነት ትልቅ ደረጃ የደረሱ አገልጋይ እንደነበሩ የምታወውቁ አልመሰለኝም::
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
ሎቱ ስበሐት 😢እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ👉አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ማለት አሁን ነው አኪዬ 👈 እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን🙏🙏 አባቶቻችን አረ አታወዛግቡን። ከልጅ መካከል አሉ እድሜ አይደለም ቅዱስ እምነት ካለ ፈጣሪ ከፍ ያደርጋል💒💒
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Жыл бұрын
ተሀድሶ ነዉ. ሰዉየዉ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
@@abemelekabemi9406 ኦርቶዶክስ ነኝ እያለ ነበር እኮ 🤔🤔
@birukmesfin6638
@birukmesfin6638 Жыл бұрын
betam koytuwal pente kehoneko gn egnan lemasat kobunna meskelun yyzal
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
ምን ያወዛግባን ሰውየው የለየለት ተሀድሶ እኮ ነው
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ተሃድሶ ነው ሰው ለማሳሳት ነው የቤተ ክርስትያን የምለብሰው ተጠንቀቁ
@babasol3673
@babasol3673 Жыл бұрын
አኬ የኔ ጀግና ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-xx2fv1fc9y
@user-xx2fv1fc9y Жыл бұрын
አክሊልና አቡ የዘመኒ ሀዋርያቶች ናችሁ በኡነት እግዛአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ያድላችሁ። በርቱልኝ ሀይላችሁ ክርስቶሱ እየሱስነዉ የወላድቷ ምልጃ አይለየን የተዋህዶ ልጆች።
@greeneggs7558
@greeneggs7558 13 күн бұрын
ትዘባርቃለህ ክርስቶስ ለአንተ በቂ ስላልሆነ የማታመጣው ሰው ብዛት
@mihretkebede50
@mihretkebede50 Жыл бұрын
ከአፋቸው ታውቃላችሁ። ሲሰሙት ግን የራሳቸው ንግግር አያሳፍራቸውም ለመረዳት እንኳን አይፈልጉም ዝም ብሎ መድረቅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው.....አኬ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድሜ
@fitsum65
@fitsum65 Жыл бұрын
መልካም ውይይት ነው። የተሀድሶን ማንነት ገልጦ ያሳየ ነው። ሌሎችንም እንዲ ማንነታቸውን ማሳየት ተገቢ ነው። ቀጣይ ትዝታው ሳሙኤል ይሁን
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
ያሸነፋችሁ መስሎ እንዳይታያችሁ እናንተ ከመንፈስ አልተወለዳችሁም አትረዱትም እናንተ ደስ የሚላችሁ ተረት ተረቱን ነው የሚወዱት በቃሉ እውነት ላይ ብታወሩ ይሻላል መሰዊያ ላይ ቆይታችሁ ምንም ፍሬ የለውም
@fitsum65
@fitsum65 Жыл бұрын
@@genetbogale2544 አይዞሽ እኛ እውነታችንን በስድብ አንገነባም ቢቻልሽ የ666 አምላኪ ፓስተሮችን ሶፍት እየበላሽ ከምትዞሪ መፅሀፍ ቅዱስን በደንብ አንብቢ እወቂ። ክርስቶስን ከልብ ለፈለጉት ሁሉን ይገልጣል። መዳንሽ በቶሎ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው!!!
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
wedi አንተ መጽሐፍ ቅዱስ አንብበህ ነው መልስ የሰጠኸኝ ማለት ነው እኔ የበላሁት ሶፍት የለኝም የበላሁት የህይወት ቃል እንጂ የ666 ባህሪ እኮ አንተ ውስጥ ነው ያለው ባህሪውም መሳደብ መግደል መዘሞት መራገም የመሳሰሉት የስጋ ባህሪይ የዲያቢሎስ ነው ስድብማ ተገነባ እንጂ ተሳዳቢዎች መሆናችሁ ያደባባይ ጉድ አይደለም እንዴ መሪዎቻችሁ ነፍሰገዳዮች
@fitsum65
@fitsum65 Жыл бұрын
@@genetbogale2544 እንግዲ ባደባባይ ሰው የሚያርደው ወለጋ የጴንጤ ሀገር ነው። ስልጣን ላይ ያለው በህፃናት ደም የጨቀየ ነፍሰ ገዳይ ጴንጤ ነው። በሙስና የጨቀየው የኦሮሞ ባለስልጣን 100% ጴንጤ ነው። እንግዲ ለመናገር እንኳን እንዴት ሞራል ይኖራችኋል። ወይስ የገዳይ ቡድን ውስጥ አለሽበት???
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
wedi ፖለቲካውን ለፖለቲከኞቹ እሱን ሁሉን ለሚፈርደው አምላክ አሳልፈን ሰተናል ግድያው ውስጥ ከሁሉም የተውጣጡ ናቸው ያሉበት አማኙን ለመክሰስ ምክንያት አትፈልግ እኛ የክርስቶስ ልብ አለን ወደእርሱ እንጮሀለን ይሰማናል እየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ የሚወጉትን ጨካኞች የሚያደርጉትን ከያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው እኛምከእርሱ የተማርን ነን ስትሰድቡን ስትገሉን ስትገፉን እኛ ለእናንተ እንጸልያለን ምህረት ክንዲያደርግላችሁ እንደኦርቶዶክስ ለጴንጤው ጥላቻ ያለው አለ ያውም ብዙ ዘመን ይሄንን ምስኪን ሕዝብ አሳደዳችሁት እውነትን ሲነግራችሁ 666ትሉታላችሁ እናርድሀለን እንጨፈጭፋችኋለን እያላችሁ በጆሯችን እየሰማን ነው ወንጌልን ጠልታችሁ ተረት ተረቱን ወደዳችሁ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኮ ነው ልቦና ይስጣችሁ እኛ አንፈራም አናፍርም በመስቀል እናምናለን እንመካለን አቶ ፅጌ እኛ የሚናፍርበት ሃይማኖት የለንም
@user-pz3qv8bx6r
@user-pz3qv8bx6r Ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ስጦታው በርቱ እውነት ያሸንፋል አንተህ መፀሐፍን ብቻ ተናገር ስራውየመንፈሰ ቅዱሰ ሰራነው ።መሰቀል ስንል አደኛው የክርሰቶስ መከራነው።ሌላውመሰቀል ክርሰቶስ የተሰቀለበት አርሱም በመሰቀል የሚሰቀል የተረገመ ነው።
@basabera86
@basabera86 Жыл бұрын
ወንድም አክሊል ብዙ ጊዜ ድምፅህ የወረደ ነዉ ብታስተካክለዉ ደስስስ ይለናል በተረፈ በርታልን ወንድማችን🙏
@yenemar937
@yenemar937 Жыл бұрын
ልጅ መስመር ስስት ድሮ አባት ይመልሰው ነበር ጊዜው ተገላብጦ የ አባት አሳሳች መጣብን ደሞኮ ክርር ብለው ከየትም ላምጣው የኔ ልክ ነዉ የሚሉት ነገርስ በስተርጅና ዝቅጠት 😭😭😭 ከአውነታው እየራቁ የመስቀሉን ኃይል እየካዱ ጊዜው እያለቀባቸው ነዉ ለንሰሃ ሳይበቁ መጠራትም አለኮ. ምክር ቢቀበሉ ግን ሱባኤ ገብተው ሶስት ሰባት ቢጠመቁ አጋንንቱ የመስቀሉ ኃይል መቋቋም አቅቶት ይለቃችው ነበር
@mareg-7610
@mareg-7610 Жыл бұрын
Betikekel
@edalex833
@edalex833 Жыл бұрын
ምን ይደረግ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ይማራችው ለነገሩ ሰይጣንስ መልአክ አልነበረም Luke 1 (አማ) - ሉቃስ 17: እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል።
@hermonmehanedsuraj406
@hermonmehanedsuraj406 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ግን በሰውየው ግዜ አየ ገባህ ኣልሰማ ኣልካቸው ግዜ ካደረጋችሁ ብኋላ በግዜ በህግ ምሄድ ነው አግዚኣብሄር ከ ኣንተ ጋር ይሁን ኣክሊል ወንድሜ ብዙ አየተምርን ነው
@yona5082
@yona5082 Жыл бұрын
ኦሪት ዘጸአት 40 9፤ የቅብዓቱንም ዘይት ወስደህ ማደሪያውን በእርሱም ያለውን ሁሉ ትቀባለህ፥ እርሱንም ዕቃውንም ሁሉ ትቀድሳለህ፤ ቅዱስም ይሆናል። ኦሪት ዘጸአት 40 10፤ ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆነውንም መሠዊያ ዕቃውንም ሁሉ ትቀባዋለህ፥ መሠዊያውንም ትቀድሳለህ፤ መሠዊያውም ቅድስተ ቅዱሳን ይሆናል።
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሞቶልናል ለእኛ.
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Жыл бұрын
እግዚያብሄር በጸጋዉ ይጠብቅልን አንተንም አቡንም🙏
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚኦ በዚህ እድሜ ክደት ምን ይባላል የእግዚአብሔር ስም ስጠራ ሳይጣን ለምን ይበሳጫል አቤቱ አምላኬ ሆይ ጆሮአቸው ለደነቆራ አይናቸው ለታወረ ልባቸው ለደነደነ ትግስት ለተሰወረ ሰዎች አንተ ግለፅላቸው አባቴ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን አኩዬ የኔ ተወዳጅ 💞💞💞
@girmamekonen188
@girmamekonen188 Жыл бұрын
የአክሊል ጥረት የተሰቀለውን ክርስቶስን አስረስቶ የተሰቀለበትን እንጨት እናክብር እያለ ነው ። 😊
@gechopt8659
@gechopt8659 Жыл бұрын
በተቀደሰው እቃ ለይ ነው ደሙ የሚረጨው አስቀድሞ ቅዱስ ነው አሉ ይቀጥፋሉ ይገርማል በዚ እድሜ ቅጥፈት...
@Nani-dz5dz
@Nani-dz5dz Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ትንቢቱ መፈጸሙ ነዉ ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ሆነው ይነሳሉ የሚለው ቃል ሲፈጸም
@abebazemede6897
@abebazemede6897 6 ай бұрын
Esu demo menu gar new emilew esti enanbebew botawn negren
@tesfayeangasu5709
@tesfayeangasu5709 7 ай бұрын
Wendme bkrstos tebarek kale Hiwet yasemah
@bench1221
@bench1221 Жыл бұрын
ይህ ሰዉ እኮ ከእዉቀት ነፃ የሆነ እና ጭብጥ የሌለዉን የክህደት መንፈስ ይዞ የሚዞር ሰዉ ነዉ
@sintemedhanealem5946
@sintemedhanealem5946 Жыл бұрын
ሰው እንዴት ጆሮም ልብም ያጣል ሽማግሌው አንድ ማስረጃ ሳያቀርቡ ተደናቁረው አደናቆሩን እኮ. ይሄንን ሶዬማ እኔ ምንም የማላውቀው እራሱ ላብ ላብ አስብላቸዋለው
@endashawbekele2432
@endashawbekele2432 Жыл бұрын
ለምን መስቀሉን ቆቡን ጋወኑን አያወልቅም ለምን ያደናግርበታል
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ሰው ለማሳሳት ተዋህዶ ትክክል አይደለችም ይላል ግን ክክክ መስቀል አድርጎ የኛ ልብስ ለብሶ ያስተምራል ሆ የሀ ዓይነት ነው የበግ ልምድ ለብሰው ከምመጡ ተጠንቀቁ ያለው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Жыл бұрын
Orthodoxawiyanen lemasasate new
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
የበግ ለምድ የሚለብሱ ተኩላዎች የተባለ እኮ እንደዚህ አይነት ሰው ነው ነገር ግን ከፍሬአቸው ትለዩዋቸዋላችሁ እንደተባለው ሰውየው የለበሰው የኛን ለምድ ቢሆንም ፍሬው ግን ፕሮቴስታንታዊ ነው ከዚ መረዳት እንችላለን
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b Жыл бұрын
እኮ! ለምን ሱፍ አያደርጉም?
@toniproudgirls609
@toniproudgirls609 Жыл бұрын
አኬ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልክ
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሳችሁ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
አክል በርታልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ አባባ ፀልዩ ንሰሀ ይግቡ🥰🥰
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Жыл бұрын
Wude sewyew eko tehadso new
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
@@misrakmisu2750 ኦርቶዶክስ ነኝ 🥺🥺🥺 እያለ እኮ ነው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Жыл бұрын
@@user-jz6um2qq4n wude yeteganweu tehadso new ene tehadso negne sle yesemashew hulme bihone tehadsoweche orthodoxawiyanen lemasasate ena lematerater orthodox negne yelalu gen kidus kalu enalen kefrechew tawekochewalachew endalen benegegerachew mane endehonu melyete enchelalen betechemariem sinodos awegotale wude eshi
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
@@misrakmisu2750 👏🌹
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
@@user-jz6um2qq4n አረ ፈፅሞ አደለም ሰውየው ተሀድሶ ነው በቤተክርስቲያን ተወግዟል
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m Жыл бұрын
አክሊልዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያሰማልን እኔ የሚገርመኝ መናፍቃኖች የሚቸኩሉት ነገር እንከቆርቆሮ መጮህ ነው ማዳመጥ የለም አክሊል ትህትናህን ሳላደንቀው አላልፍም የትልቅ ትንሽ ነው ሰውዬል ክብር አይወድም የሚያወሩትን እኳን አያውቁትም መዳረቅ በቻ ነው ቆይ እምነት በድርቀት ይሆናል እንዴ ኧረ በማርያም ማዳመጥ የተሳናቸው ደረቆች ናቸው ሁሉም መኔፍቃኖች
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*እንኳን ለቁስቋም ማርያም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ በስደቷ የኢትዮጵያን ስደት የልጆቿን ስደት ታርቅልን አሜን እንኳን አደረሳችሁ 🥰😍*
@greeneggs7558
@greeneggs7558 13 күн бұрын
😅 ተረት ተረት
@alem2334
@alem2334 Жыл бұрын
እንዳው በእግዚአብሔር እንደው ባዛኝቷ ይሄ አሁን ለመረዳት ከባድ ሆኖ ነው አባታችን ዝም ብለው ሚቅበዘበዙት አሁን ያሉትን አሁኑኑ ሚክዱት እንደው በስተረጅና ምን አይነት ሰይጣን ቢጠናወቶት ነው ስንትስ ብር ገስቶዎት ነው ከእውነት መንገድ ከክብርዎ ወርደው ሚሰቃዩት እግዚአብሔር ከተጠናወቶት ሴጣን ይለዮት ልቦና ይስጦት ሌላ ምን ይባላል 😭😭😭😭
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💒💚
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፀጋ ሲገፈፍ ለካ እንድህ ምላስ ብቻ ነው የሚኮነዉ ። ወንድማችን ትግስቱን ይስጥህ ።
@ethiop9394
@ethiop9394 Жыл бұрын
አኪ ግን ትለያለህ ሰዉየዉ ምክንያት ፈልገዉ መዉጣት ፈልገዉ ነበር አላስወጣ አላችሁ እንጂ😁 ለማንኛዉም live ጋ ብዙ ሰዎችን እያሳሳቱ እየቀየሩ ስለሆነ ከቻላችሁ በየliveዉ እየገባችሁ ህዝቡን አስተምሩ ወንድሞቼ 🥰 🙌
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቧናቸውን ይመልስላቸው የተሀድሷ ቄስ የተምታታ ነገር ነምን ይናገራሉ
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
ተሃድሶ ማለት እኮ ድርቅ ብሎ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ፕሮቴስታንት ነው
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
we adore the one who died on the cross to the Lord Jesus Christ. it is not a cross wood that we adore
@saraoqubazgi9677
@saraoqubazgi9677 Жыл бұрын
Qale hiwet yasemaln wendmachn. Khulum belay degmo tgsth beqi new betam new emadenqachu yetewahdo ljoch. Wendmoche lezchi orthodox tewahdo emnet yeqomuchu egziabiher edmena Tena abzto yadlachu beunet betam ewedachualehugn!!!!!!!!!!!!!!!!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🤲🤲🤲❤❤❤
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
አክሊልዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንዲማችን
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
እንዳለመታደል ሆኖ ሰው በእድሜው ቢገፋም መንፈስ ቅዱር ከራቀው ከንቱ ነው እኝም ሰውዬ የእድሜ ባለጸጋ እንጂ የእውቀት አደሉም የዘመኑ የንፋቄ ሰባኪ መሆናቸው እራሱ የትንቢቱ ምልክት መጤዎች አንዱ ናቸው እሳቸው ልክ እና የገባቸው መስሏቸው ነው ግን ስተው ለማሳት ዳቢሎስ እየተጠቀመባቸው ነው እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው እናንተን ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኳችሁ
@mulukenbogale2553
@mulukenbogale2553 11 ай бұрын
ወንድማችን አክሊል ተባረክ ቀለህይወት የያሰማለን
@fabroniyafentaw989
@fabroniyafentaw989 Жыл бұрын
ወንድማችን አክሊለ ሰማዕት ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
@user-md3mw3ei4u
@user-md3mw3ei4u Жыл бұрын
እምተከራከሩ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ጽናት ይስጣችሁ እነሱ ላይ ያለዉ እኮ አጋንት ነዉ የሚናገረዉ 😓😓
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
ሲጀመር መፅሐፍ ቅዱስ ሳንረዳ ደብተራ ብሎ መፃፍ አይከብድም ?? መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በተደጋጋሚ ጥያቄና መልሳዊ ክርክሮች ነበሩ
@user-md3mw3ei4u
@user-md3mw3ei4u Жыл бұрын
@@yaredakalukassa1559 ደብተራ ማለት ምን ማለት ነዉ እርሷ አስረዱኝ እሲ ????????
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 Жыл бұрын
How do you know?
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
@@user-md3mw3ei4u በድንኳን የሚያስተምሩ ጥሩ ትርጉሙ ግን ሀሳቤን ላለመመለስ ሌላ ጥያቄ ሃዋርያት አልተከራከሩም ስለ ሃይማኖታቸው ??
@amyyohanns7301
@amyyohanns7301 Жыл бұрын
Aka weda rejem edema ena tena yeseteh betam new yemewdeh😍😗😗😗
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተዋህዶ እቁወች በርቱልን ይከተኩላ ሰውየ አኬጋር መቆም እንደት ይችላል
@fanikidstube6104
@fanikidstube6104 10 ай бұрын
በእውነት አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የሰውየው ነገር ግን ግርም ይላል በእውነት በጣም ያሳዝናል እንደዚ ጭፍን ጥላቻ ያሳዝናል ያልተባሉትን ይቀባጥራሉ እስካውን ይህን የመሰለ ውይይት አለማየቴ አሳዘነኝ ግን ብዙ ተምሪያለው ወንድሞቼ ተባረኩ መጨረሻችውን ያሳምረው🙏🙏🙏
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 6 ай бұрын
እይ ስለስድቡ ነው ጌታ የሚባርከው ለማንኛውም ሀይማኖት ውርስ አይደለም እሺ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ
@user-gh1sz3nt7r
@user-gh1sz3nt7r 4 ай бұрын
አሳች አሳመሲህ ሰባኪዎችን ጌታ አምላክ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእነ ሀሰተኛ ትምህታቸው እንደ ይሁዳ ከምድረ ገጻችን ቶሎ ያስወግድልን!!! ።
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አስተማሪው ምንም አያውቅም
@user-lt6dp4wj1i
@user-lt6dp4wj1i Жыл бұрын
አክሊል በርታ👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍💚❤💛🙏🙏
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Жыл бұрын
ማንም የተቀባበለ የለም የሚሉት ሲያጣ አትጨርጨር መልስ የለህም በቃ ታዲያ ካልገባህ ምን ያድርግህ አኬ ተባረክ
@dinksira7724
@dinksira7724 Жыл бұрын
ካፈርኩ አልመለስን እኳነው ደግሞ ልቡና ይስጦ አባታችን ወደ እናት ቤትዎ ይመልሶ ማረፊያ ያጣች ወፍ ሆኑብን፡፡
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ አክሊል
@blenamare7475
@blenamare7475 Жыл бұрын
አኬ ተባረክ❤❤❤
@user-pz3qv8bx6r
@user-pz3qv8bx6r Ай бұрын
ከብሉኪዳን መሠዊያ ይልቅ የአዲሰ ኪዳን መሠዉያ ይበልጣል
@jembia7857
@jembia7857 7 ай бұрын
ወይጉዴ ወጣቶቻችን በርቱልን 💕
@tesfayeangasu5709
@tesfayeangasu5709 7 ай бұрын
Tebarek tesegah ybza dengel EMA feker tbarkh.....!!!!
@neginegi4902
@neginegi4902 6 ай бұрын
የዘወትር ህልሜ እንዲህ አይነት ወጣቶች ኦርቶዶክስ እዲኖራት ነበር ያንንም እውን ሆኖ አየሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት የበራላችሁ ሆናችሁ ለትውልዱ ሁሉ መትረፊያ ያርጋቹ
@yordanosalemayehu7399
@yordanosalemayehu7399 Жыл бұрын
እረ ምን ጉድ ናቸው
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
ጋሽ ፅጌ እኮ ምንም እውቀት የለውም በባዶ ነው የሚጮኸው
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 Жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
መልስ ሲያጣ እወጣለሁ ይላል 😂 አይ እውነት እንዲህ ያርበደብዳል ከእውነት በፍፁም መሽሽ አይቻልም በየትም ቦታ አለች ይልቁን እኒህ ሰውየ ጠቋር አለባቸው 😈
@user-if8fk2ez5p
@user-if8fk2ez5p Жыл бұрын
Kkk😇👌
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Жыл бұрын
አክልሉ ወንድማችን በርታ. ይህ ሰውየይኮ. ስምንት ሃይማኖትን ቀይሯል. አሁን በቀደም ፈጣር የለም ማለትም ደርሷል. አቤቱ የጠፉቱን እግዚአብሔር ይመልስልን
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
ፅጌ የሚሉት ሰውዬ ባለፈው ሚስቴ ታማለች ብሎ ደም ሲያለቅስ ነበር ልቦና ይስጥህ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
ጉድ ፌስቡክ ላይ ያየኋቸዉ እኚህ ናቸዉ እንዴ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
@@user-zw9mm2kb1i አዎ ናቸው
@user-xd3db4gc7q
@user-xd3db4gc7q Жыл бұрын
አክሊልዬ መስቀልን ለምን በኦርቶዶክስ አስተምሮት አታብራራም.... ሰውየው ከፍተኛ የእውቀት ማነስ እና የመቃወም ሱስ አለባቸው
@greeneggs7558
@greeneggs7558 13 күн бұрын
አክሊለ በልብኽ ክፋት ትእቢት በጭንቁር ቃልኽ ገለጽከው
@user-dv7jd9oz6u
@user-dv7jd9oz6u Жыл бұрын
"ውሀ ቢወቅጡት እንቡጭ" ምንም አይገባቸውም ከሌላ ዕምነት የሚመጡት ሁሉም ትዕግስትና ስርዓት የላቸውም ምክንያቱም የሚመልሱት ምንም ነገር የላቸውም ወንድሞቻችን በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።
@greeneggs7558
@greeneggs7558 13 күн бұрын
ተረት ተረት ነው እናን እምነታችሁ
@Nardos2121moh
@Nardos2121moh Жыл бұрын
Amen
@samichor8894
@samichor8894 Жыл бұрын
Akebereka emeneten meles selalat menefesawi kenat aderebug wedemi fetari yebareki
@user-nn4vh7qg2g
@user-nn4vh7qg2g 9 ай бұрын
ለእንጨት መስቀል ክብር አይገባውም በመስቀሉ ላይ ለተስቀለ ለእየሱስ እንጅ ከአይናችሁ ላይ ግርዶሽ ያንሳላችሁ።
@TewodrosBerhani
@TewodrosBerhani Жыл бұрын
በጣም የተመቼኝ ያን ሁሉ ደክመህ ያዝ ብላቹህ አልጠየቃችሁም አላለም። አኬ አውቆ የተኛ ነዎ ነገሩ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
አቶ ፀጌ እግዚአብሔር ይባርክህ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Жыл бұрын
መሪ ጌታንና መሪ ሰይጥንን ለዩ እነዚ-እያዩ እዳላዩ የሆኑ የምያዩ መዳን ማወቅ ለምሻ ብትደክሙ ስጋ የለበሰ አጋንት ከምታሰሙ
@lidoa8865
@lidoa8865 Жыл бұрын
Ake tebark
@user-sh9xg3xg1j
@user-sh9xg3xg1j Күн бұрын
Mari geta tsige geta yibarikot La ewunat komachuhal ba gonowo yikom
@tigisttilahun3381
@tigisttilahun3381 Жыл бұрын
እንዴት አይነት ዘመን ላይ ደረስን .... ሰው እንዴት በዚ ደረጃ አለማወቅን ያውቃል አበስኩ ገበርኩ በሥላሴ ስም
@birukkumclhew3268
@birukkumclhew3268 Жыл бұрын
አኬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን የውይይቱን ገዜ እኩል አድርጉት 🙏🙏 ብዙ ውይይቶች ላይ የጊዜን ጉዳይ እንደ ቅሬታ እያነሱት ስለሆነ
@sisaymelese6383
@sisaymelese6383 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ሰዉዮ አፍ እንጂ ጆሮ የለውም የብሉይ ኪዳኑ መሰዊያ ለእግዚአብሔር የሚሰዋበት ነው። መስቀሉ ደግሞ ጌታ የተሰዋበት ነው መስዋዕት የሆነው የተሰቀልበትን እንጨት ጣኦት ሊያረገው ሳይሆን የሰው ልጆችን ሀጢያት ለማስወገድ ነው አሁን ጣዖቶቻቹህን ጣሉና አምላክን ብቻ አምልክ።
@babyayalew8059
@babyayalew8059 Жыл бұрын
አኬ brother የምር እግዘብሔር ይጠብቅህ ጎበዝ
@eyueyasu4728
@eyueyasu4728 Жыл бұрын
Aklil gn bezu giza argument against the person fallacy commit targaleh ymr ke hasabh belay techteh yebzal eski abun eyw esu ahun betam nw hasabun yemiyasrdaw ye lalawen hasab betammm yakbral ena ke fkr ansar betarg arif
@natnael2562
@natnael2562 Жыл бұрын
አስተማሪው 😅😅
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
😀😀😀
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
sir tsege God bless you
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
በርቱ ወንድሞቸ
@robelboktsion9672
@robelboktsion9672 Жыл бұрын
Aye sew malet aklilye ewedh alew egziabher xega bexega lay ychemrlgh
@divorakidane2751
@divorakidane2751 Жыл бұрын
Qal hiwet yasemalign aklil
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m Жыл бұрын
አክሊል የምር ቻይ ነህ ምድረ ቆርቆሮ ጭሆታቸው ኧረ በማርያም የማዳመጥ ችግራቸው ይገርማሉ ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላክ ይመስገን ውይ ቆርቆሮ ናቸው ትንሾቹም ትልቆቹም እንደ እብድ ናቸው አክሊል ምርጥ የሰው ተጨንቀሃል አላሉም የተጨነቁስ እርሶ ኖት መልስ ሲያጡ ምክንያት ይደረድራዉ ኧረ በማርያም የወረደ ሰው ባይ ይሄ ትልቅ ሰውዬ ተከብረው በመኖሪያቸው ቀለው ይገኛሉ አክሊል የተዋህዶ አንበሳ እቁ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ጆሮህን ያበርታልህ ውይ ሰውዬው ለለፈለፉት እኔ ጆረዬ ደኖቆረ አንድ ደህና መልስ ሳያቀርብ በድርቅና ጆራችንን አቆሰሉን ውይ
@mercy9108
@mercy9108 Жыл бұрын
እግዚኦ. .....
@noahfiseha7402
@noahfiseha7402 6 ай бұрын
አክሊል በድንቍርና ውስጥ ነህ እና መስማት ውደድ !!
@aklesiazegiorgis5510
@aklesiazegiorgis5510 Жыл бұрын
Ababaye meskel yaye Ganien slemiberegig be Afwo tederbo Meskel Endatyz Eyalwot ymeslegnal Egziabher wedelbuwot Ymelswot. Atchihu Degmo. Kes blew Yawru. Egna Erswo sebekum Alsebekum ye rtiet Tewahdo Lijoch nen. Aklile wendmachin Kalehiwet yasemalin.
@haregyelideta7334
@haregyelideta7334 Жыл бұрын
TEBAREK AKE
@Simbten
@Simbten 6 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ አፍ ነው ያሲይዘው።
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Жыл бұрын
አኬ አንበሳዉ የመናፍቃን መዶሻ
@berekethaile9603
@berekethaile9603 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemaken ake wendmachin
@kasstubetruth7756
@kasstubetruth7756 Жыл бұрын
እኛ ብቻ እናውራ ባይባል ደስ ይለኛል!!!
@ematbemary8257
@ematbemary8257 Жыл бұрын
የተጠየቁትን ሳይመልሱ ሲርበተበቱ ወጡ አይ ዳስተር ፅጌ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
Mr tsege is a hero of god
@babimergia3856
@babimergia3856 2 ай бұрын
Bexam tikikil neh ye sexan agent nachewu
@samsonaynalemmamo9085
@samsonaynalemmamo9085 4 ай бұрын
አክሊለ ታሪክ አስተምር
@user-zy9dp1lq9f
@user-zy9dp1lq9f 5 ай бұрын
Yihe shimagile fitu rasu yetekula new tekula yimesilalu
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Жыл бұрын
አስተማሪው እኮ በጣም ቅዥታም ናቸው😳😅😅
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
ማነው አስተማሪ? አቶ ፅጌን ነው 😂😂😂😂 ከቤተክርስቲያን የተወገዘ ሰው እኮ ነው
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Жыл бұрын
@@tatekabera3130 😄😄😂😇
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b Жыл бұрын
@@tatekabera3130 ልክ ነው ፡ አስተማሪ ማለት አይገባንም እኒህን መናፍቅ ።
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
19:02
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 13 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 79 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 26 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 79 МЛН