በስልክ ተፋጠጡ | አክሊል Vs ኤርምያስ | የፓስተሩ ስድብ | ቴቄል ትዩብ

  Рет қаралды 63,922

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Жыл бұрын

ይህ ቪዲዮ ምንም እንኳን ጠቃሚ ባይሆንም የተለቀቀው ይህ ግለሰብ ምን ያህል ፈሪ፣ ተሳዳቢ፣ ሥርዓት የለሽ ሰው መሆኑ ከበፊቱም የሚታወቅ ቢሆንም ይበልጥ ለማሳየት ነው። ቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 1 500
@eyobdgeb711
@eyobdgeb711 Жыл бұрын
አክሊል በቃ ስራችሁን ስሩ እስከዛሬ ዱርዬ ስከተል ነበር። ጌታ ይባርካችሁ ንስሀ ገብቼ ቄደር እጠመቃለሁ። ከዚህ በሁዋላ ሰው አልከተልም። የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን።
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын
😘
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እልልልል ነይ👏🥰😘
@naeemawiblam484
@naeemawiblam484 Жыл бұрын
ለዛ ያብቃ ወንድማችን🙏
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
ደስ ይላል።
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ነይልን 💞💞💞💞💞
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
አክሊል ወንድሜ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ገና ብዙ መናፍቃንን ታስጨንቃለህ ከእግዚአብሔር ጋር
@zeday5334
@zeday5334 Жыл бұрын
ወንድማችን አክሊል እግዚአብሔር የበለጠውን ጸጋ ያድልህ። እመ አምላክ ትጠብቅህ።
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
@user-lz8jg5fm3t
@user-lz8jg5fm3t Жыл бұрын
በዚህ ብቻ አዕምሮ ያለው እውነትን እና ሐሰተኛውን በሚገባ ይለያሉ።ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አክሊለ።የብዙዎችን ልብ አሳርፈሀል።
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ በዚህ ብቻ ሀሀሀሀሀ በመፀሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ሀሰተኛን መመዘኛ
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
@kksamri2103
@kksamri2103 Жыл бұрын
@@blenmamoye1723 ena eskahun endet altayachum
@elizabethkebede2076
@elizabethkebede2076 Жыл бұрын
ውይይይ...... ኤርሚና ትዙ ..... ትለያላቹ እውነት
@endashawalemu4740
@endashawalemu4740 Жыл бұрын
አክሊ አክሊል ከአሜሪካ ሆኜ ነው ምከታተለው እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ቀጥታ ስልክህ ማግኘት ብችል በጣም ደስተኛ ነበርን
@user-dc1kn7fw6b
@user-dc1kn7fw6b Жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ ታገኘዋለህ
@endashawalemu4740
@endashawalemu4740 Жыл бұрын
Please. link or somthing ላክልኝ ቴሌግራም ላይ ላገኘው አልቻልኩም
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
ለሌሎችም ሼር አርጉ እናበርታዉ ብዙ መናፍቃን ይመለሳሉ ቢገባቸዉ
@dagnchewmulualem4878
@dagnchewmulualem4878 Жыл бұрын
@@endashawalemu4740 @Apostolic_Answers_Chat እዚህ ላይ መጥተህ የምትፈልገውን ነገር ብትጽፍለት ያወራሃል
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
@@amirasadek4232 ብዙ መናፍቃን ይመለሳሉ ክክክክክ የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ከሃፂያትችን ያነፃላቹ የእኛ በመስቀል በተሰቀለው ከድግል ማርያም በተወለደው በማመን ነው
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын
የኛ የተዋህዶ እንቁ አክሊሊ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏❤️🙏ፓስተርዬ በቃ እርሶ ባዳራሽ ውስጥ የቢዝነስ ሰው ኖት 🙄
@edensisay833
@edensisay833 Жыл бұрын
Our promoter is on another level 😌😌እውነተኛው ቴቄል ተገኘ soo proud of you aklilachen bertalen
@messimko9029
@messimko9029 Жыл бұрын
ከአጋነት ህብረት ወጥቻለሁ አኬ አክሊል plz plz እርዳታህን የሚፈልጉ ያልዳኑ በሀሠት ትምህርት የሚነዱ የዲርዬ መጫወቻ የሆኑ ተፍሳቶች አሉ። እኔ ከዛ ህይወት ወጥቻለሁ ባንተ ትምህርት ምክንያት በርታ ለእነዚህ ሠዎች ወንጌል ባትሠብክ ወዮታ አለብህ
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
እንኳን ተመለስሽ፧
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እልልል እንኳን መጣሽ
@oshi2930
@oshi2930 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
@@Yilmahailu23 አንቺ ስራት ይኑርሽ ባለጌ ምኗ ነች በእግዚአብሔር በዚህ አደበትሽ መልሰሽ ይቅርታ የምትይበት ቀን ቅርብ ነው ጠብቂ ብቻ
@mahletmahlet2445
@mahletmahlet2445 6 ай бұрын
@emawede2064
@emawede2064 Жыл бұрын
አርቶዶክሳውያን ይህን ፔጅ እንደግፍ እባካችሁ 🙏
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
@user-qq4nd8jl6j
@user-qq4nd8jl6j Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🤣
@sipara8333
@sipara8333 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ እሄ ፔጅ ኦርቶዶክስን ያዋረደ መስሎት ነው የሚሰራው ግን እውነት ስለምታሸንፍ ነው ኦርቶዶክስ የምትደምቀው
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
በስላሴ ስም የመናፍቅ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ምን አጋንንት የሠፈረበት ሠው😥
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
እረ ፓስተር ኤርምያስ መልሱን ንገረኝና ጥያቄ ጠይቀኝ አለሳ 😳ወንድም አክሊል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ በምጠይቃቸዉ ጥያቄና ለመናፍቅ ለምትመልሳቸዉ መልሶች ብዙ ተሜሪያለሁ ኮመንት ብዙም አልጽፍ ግን ሁሌም እከታተላችኋላሁ አንተም አቡንም ጸጋዉን ያብዛላችሁ እመብርሐን ትጠብቃችሁ
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ
@natnael2562
@natnael2562 Жыл бұрын
አክሊል ትዕግስቱ በክርስቶስ 🙏
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Жыл бұрын
አክሊል ወንድሜ ብሩክ ሁን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
@mihretkebede50
@mihretkebede50 Жыл бұрын
ግን ለምንድን ነው ግን ሁሉም ጴንጤዋች መስማት አይፈልጉም በዛ ላይ እውቀት የላቸውም ትህትና በፍጹም አልተማሩም ትእቢት የወጠራቸው ናቸዉ እኔ ብቻ ነኝ ግን የምታዘባችው......... ወንድሜ አኬ የኔ ተወዳጅ ወንድም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ትእግስትን ካአባቶችህ ወስደሀል አሁንም ትዕግስት እና ጸጋን ያብዛልህ ኑርልን
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 Жыл бұрын
ቀርበህ ጠይቃቸው።
@kebede943
@kebede943 Жыл бұрын
ደንቁርው ነዋ ካልደነቆርክ መቼም ጴንጤ አትሆንም
@mihretkebede50
@mihretkebede50 Жыл бұрын
@@assegedwoube1748 ጴንጤ እህት አለችኝ መስማት አትፈልግም መረዳትም በጣም ተመሳሳይ በሀሪ ነው ያላቸው አንድ አይነቶች ናቸው የተወሰኑ ሊኖሩ ይችላሉ አላቅም
@daneumeta6066
@daneumeta6066 Жыл бұрын
ቢያንስ አይሳደቡም እጃቸውንም አያስረዝሙም..
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 Жыл бұрын
ምክንያቱም እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለማትናገሩ ነው እማንሰማችሁ:: 😂😅
@mahelet21
@mahelet21 Жыл бұрын
ወንድማችን አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@dareselamsida2949
@dareselamsida2949 Жыл бұрын
አክሊል ግን ሰይጣን እንዴት ነው ሚጠላክ። ፀጋውን ያብዛልክ።
@tinebebzelalem7138
@tinebebzelalem7138 Жыл бұрын
አይገርምም!!!
@sintayewuashiber2005
@sintayewuashiber2005 Жыл бұрын
እኛ ኦክቶዶክስዋን እንደ እናተ እንቁ ልጆች ሰላሉን ልንኮራ ይገባል ይኔንን ቻናል ልንደግፍ ይገባል
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Жыл бұрын
እኬ የኛ ጀግና የተዎህዶ ልጅ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በርታልን በቤቱ ያፅናህ ጎበዝ 🙏❤️😇
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
ጀግናዉ በመስቀል ላይ ያለ ሃጥያቱ የ ሞተው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው?!!!
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 ይሄ እሁን ምን ሚሉት ማወዳደር ነው ? 😏🤭🤔
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
መጻፍ ቅዱስ ስው ስለ ስው ካወራ የክርስቶስን ክብር እይተሻማ ነው
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 ምድነው ምታወራው ግን እስኪ ጥቅስ እምጣልኝ? 🤔😂
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
ደስ ይለኛል ወንድሜ ሁሉ ገድላት የሚያወሩት ስለሰው ነው
@ashenafiemyaye9339
@ashenafiemyaye9339 Жыл бұрын
እኔ ብሆን መጥፎ የስድብ ቃል ልናገረው እችል ነበር ክርስቲያን እንዴት ክርስቶስን መምሰል እንዳለበት አሳይተኸናል ሁልጊዜ ነው የምከታተላችሁ እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጣችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d Жыл бұрын
በጣም እኔ ጨጓራዬ ተቃጠል አጠገቤ ቢሆን😑😑😑
@gechopt8659
@gechopt8659 Жыл бұрын
አንተ ኤርሚያስ ትገርማለህ አክሊልን ካንተ ድፋታ በላይ እናውቀዋለን የምን ማስታወቅያ የኦርቶዶክስ ልጅ ባንተ ፕሮሞት... ጩሀትህ የሀሰት ስለሆነ ነው በራስ መተማመን የለህም ስድብ ብቻ...
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙ አጭበርባሪ ነው ምንም አ አያውቅም
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙ
@user-pe2fd6lk2s
@user-pe2fd6lk2s Жыл бұрын
ሙድ ማለት የዱርየው ቋንቋ ኖ😂😂😂 አይ ፍራት🙄አኬዬ የኔ ጅግና🙏እናንተማ አኬ ና አቡ እናንተ የዘመናችን ጳውሎስ ለበላቹው❤🎉 ጀግኖቻችን❤🎉 ለነኝ ለፕሮስታንቶቹ እራስ መታት ኮ እናንተ ናቹ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ድንቄም እራስ ምታት
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
@Tube-ug5gh
@Tube-ug5gh Жыл бұрын
ዉይ እራሱን እዴት ነው እሚቆልልለው ስጀመር ፈሪ ነው ከእውቀት ነጻ የሆነ ሰዉ አኬየ በርታልን
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ብቻ ያድናል ሌላ የመዳን መንገድ የለም?!!!!!!!
@kksamri2103
@kksamri2103 Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 ena mn yhun
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
ምንም ግን ደስ ብሎኛል አጥያት ጉዱ ፈላ::
@kksamri2103
@kksamri2103 Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 kelal gudu fela
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
ውይ ጉራ አይ ፖስተር እርሶ ሲጀመር የቢዝነስ ሰው ነዎት ሲቀጥል እውቅና ማግኘት የፈለከው እራስህ ነህ ...ልክህን እወቅ እንጂ ኤርሚ ምህረተአብ ና ዘበነ አልክኮ ደፋር💒💒አትፍሯቸው የኛን እንቁ ልጆች💒ጌታን አኪዬ አሸንፈሀል 💒
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 ай бұрын
Yeteretert enquwochachihu nachew.
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 ай бұрын
Fituranin amilakiwoch menafiqan malet Orthodox taoot amilakiwoch nachihu.
@minharminhar9071
@minharminhar9071 Жыл бұрын
አኬ ምርጥ ሰው ገላገልከን እኮ ቀለሜወርቅን።ፈጣሪ ይባርክህ።
@meronmace1941
@meronmace1941 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@lulatefera2423
@lulatefera2423 Жыл бұрын
Ayi Ermias endalkew memeherochu sheshtewh Kehon deg aderguh kant gar endet sew liweyaye yichelal yemeweyayet bahelehena erasehen yaskemetkebet derja yasazenal tenesh honeh Sal telk adergeh tasebaleh lebem chinkilatem yelehem...
@birukabera5077
@birukabera5077 Жыл бұрын
ምን አይነት ስርዓት የጎደለው ሰው ነው አኬ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛል
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
እስኪ ይሄንን ሼር አርጉ ላይክ እያረጋቹ አስፉት ፕራክ ቢህን አቤት የሚያዬዉ ህዝብ ሼር አርጉ አድ ሰዉ ብያስ ለሁለት ሰዉ ሼር ያርግ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እሺ የኤርሚያስ ጉድ መቼም ተሠምቶ አያልቅ😂
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
አዎ ውዴ ሸር ስናደርግለት ጡሩ ነው
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ኪኪኪኪ ውሸ ታም
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ አጭበርባሪ ስሙን የቀየረ
@Mohammed-vs3un
@Mohammed-vs3un Жыл бұрын
እኔ ሙስልም ነኝ የ ኦርተዶክሱ ልጅ ይችላል ጨዋም ነዉ በርታ ወንድሜ
@user-jw2fo2sd2p
@user-jw2fo2sd2p 11 ай бұрын
ጀግና ነው
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 ай бұрын
Ye ayit misikirwa dinbit.
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 7 ай бұрын
Diablos abatachiu and yadergachihal
@temewolde365
@temewolde365 6 ай бұрын
ሙስሊሞች ለምድነው ካባ ምባል ጣኦት ምታመልኩት?
@Armageddon1221
@Armageddon1221 6 ай бұрын
ተማር እስኪ ክርስትናን ታተርፍበት አለህ ማሜ
@giyorgis23
@giyorgis23 Жыл бұрын
ኤርሚያስ ለሰዉ ልጅ ያለዉ ንቀት እራሱ በጣም ያስጠላል ኦርቶዶክሶች እዉቀት እያላቸዉ እራሱ ኣፈእዉቀት የለንም ነዉ የሚሉት ትህትናቸዉ ደስ ሲል
@Teddy-ip1rw
@Teddy-ip1rw Жыл бұрын
Aklil God bless you I 've learned a lot from you and look forward to learning more☦☦☦
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Жыл бұрын
ትዕብተኞች ይዋረዳሉ ትሁታን ግን ከፍ ከፍ ይላሉ
@meronimangee8810
@meronimangee8810 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አክልልዬ፡
@Hana-zo4kd
@Hana-zo4kd Жыл бұрын
በጌታ ስም በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም ከመንፈሳዊ እውቀት ነፃ መሆኑን የተረዳሁት አንተን promote ማድረግ አልፈልግም ሲል ነው አንድን የእግዚአብሔር ቃል አውቃለሁ እሰብካለሁ ከሚል ሰው የማይጠበቅ ንግግር በዓለም መሞገስ ከንቱ እንደሆነ አያውቅምን ያስብላል ብቻ ልቦና ይስጠው አኪዬ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል እድሜና ፀጋውን ያድልክ ❤❤❤ አቡ እንደሆነ መጀመሪያም አውቆታል የእርሱን ፀባይ በተለይ የምታነሳውን Argument ንገረኝ የሚለውንማ ተዉት ፈታ ነው የሚያደርገው😁
@kibromasmelash8199
@kibromasmelash8199 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነዉ የሚገርመኝ ለመስማት ቲኒሽ ትእግስት እንኳን የላቸዉም።እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዉን ይስጣቸዉ።
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ቃሉን አዉቀዋለሁ እመሰክራለሁ ካልክ ማንም በምንም ቢጠይቅህ መፍራትኮ የለብህም። ብቁ ነኝ ካልክ ሁሌም ዝግጁ መሆን ነዉ እንጂ የምን መበጥረቅ ነዉ😂😂😂አፈርኩልህ አቶ ቀለመወርቅ በዚህ አቋምህ ትላልቅ መምህራኖቻችንን ትፈልጋለህ? ላንተና ለመሰሎችህ እነአኬን የመሳሰሉ ብርቅዬ ልጆች በቂ ናቸዉ። ፈሪ ከእዉቀት ነፃነትህን አረጋገጥክልን።
@ashenafiemyaye9339
@ashenafiemyaye9339 Жыл бұрын
ኧረ እንኳን አኬ ጀማሪ ዲያቆን አፉን ያዘጋዋል
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 Жыл бұрын
አክሊሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ትእግስትህ እርጋታህ የኦርቶዶክስ አማኝ መገለጫችን ነው መናፍቃን እንደ ኤርምያስ አይነቱ ደግሞ የራሳችን ብቻ እንናገር የሌላውን ንግግር መስማት የማይፈልጉ በራሳቸው ፈጽሞ መተማመን የሌላበቸው የሰውን ሃሳብና ንግግር የማያስጨርሱ እንደዚ ፊት ለፊት ሲቀርቡ ደግሞ ምክንያት ማብዛት አንድን ነገር አስር ጊዜ መደጋገምና ዝም ብሎ ማላዘን ነው ኤርምያስ ተብየው መተማመን ስለሌለው ለምን በውስጥ እንወያየ ለምን አለ?እነ መም ምህረተአብ ምናምን ብለህ የጠቀስካቸው መምህራኖች ካንተ ጋር ጊዜያቸውን የሚያቃጥሉበት ምክንያት የላቸውም ስለዚህ እነ ኤርማያስና መነፍቃን ላይ ያለው የዲያብሎስ መንፈስ ነው እንደዛ የሚያደርጋቸው ስለዚህ እነሱ አገልጋይ ከሚባሉት ይልቅ ስንት ግራ የገባው የሚቅበዘበዙ አሉና እንደዚ አይነት መቅረቡ እውነተኛውን ሃይማሎት ለማወቅ ጥሩ ነው እላለሁኝ ስለዚህ ኤርምያስ ተብየው እራስህን አትቆልል ለሰው ክብር ይኑርህ ትእግስትና ትህትናም እንደዚሁ እዛ አዳራሻችሁ አሜን አሜን ስለሚሉላችሁ ከነ አክሊለ የኦርቶዶክስ እንቁዎች ጋር ስትቀርቡ አሜን እንዲሉላችሁ ነው የምትጠብቁት ግን ደግሞ አይሆንም ፈጣሪ አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
እራሱን እንዴት እደሚቆልል በእመብርሀን የት አገር ነው የምንወያይበትን ቀድመህ ንገረኝ ሀሀሀሀ .......ከአኬ ጋ ለመወያየት ልብ ይጠይቃል የኛ ኪሊማንጃሮ
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
በጣም እንጂ አይ ቀለሟሟሟሟሟ
@enoch2425
@enoch2425 Жыл бұрын
It's like asking a Boxer🥊🥊ሪንግ ውስጥ ስንገባ የቱጋ ነው የምትመታኝ ታክቲክህን ንገረኝ😂
@mesykidane7424
@mesykidane7424 Жыл бұрын
ፕሮቲስታንት ቸርች በእውቀትሳይሆን በድፍረት ኦርቶዶክስን እንዲሰድቡ የቀጠረቻቸው ናቸው
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c Жыл бұрын
ነይ እውቀት ካለሽ
@mesykidane7424
@mesykidane7424 Жыл бұрын
@@user-pq7si2gw7c በካራቴ ነው ሶፍት በመብላት
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
@@mesykidane7424 be zeyt negd new enji😀😀😀
@abelsio6303
@abelsio6303 Жыл бұрын
@@user-pq7si2gw7c ahunm atafrum😂😂, ayehew eko
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c Жыл бұрын
@@mesykidane7424 ሠውን ሚከተል
@selamabreham2852
@selamabreham2852 Жыл бұрын
First of all he was panic and so nervous i am proud of for my Orthodox teacher God blesse you bro
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
ወንድማችን አክሊል በርታ 😍😍😍 ጴንጤወች ግን ለምንድነው ማውራት እንጅ መስማት የማይችሉት ሆ 😂😂
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 Жыл бұрын
እና ታድያ ቀለመወርቅ sorry ኤርሚያስ ነው ስሜ ብሏል ለካ ፡) የአክሊልን የfacebook እና KZfaq pageዎች አይቶ እነ ሀንኤልን ሜሎስን ፣ አማኒን እጥብ አርጎ ፣ ዘፍዝፎ ፣ ጨምቆ ሲያሰጣቸው አይቶ እንዴት ሊመጣ ይችላል? ላሽ ነው እንጂ!!! አሁንማ ማንም በእናት ቤተክርስትያን ላይ አፉን እንደልቡ አይከፍትም ። አክሊልም አቡም እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችኹ። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችኹ። ***keep up the good job brothers!***
@Yisaq777
@Yisaq777 Жыл бұрын
መናፍቅ አፍ እንጂ ጆሮ የለውም !! በዛ ለይ ስድብ እና ትእቢት እስከ አፍንጫቸው ጢም 😭😭😭
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወፍ ዘራሽ አለው አክሊልን ምኑ ጉድ ነው ቀጌታ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
እንወያይ ብሎ ጠይቆ ፕሮግራሙ ሳይደርስ በውስጥ የምንወያይበትን ሀሳብ ንገረኝ ሆ ከዛ ወደ ህዝብ ይወጣል ማለት ምን ማለት ነው ፈርቶ እኮ ነው ቀድሞ የማክሸፊያ ሀሳብ አዘግጅቶ ሊጠብቀው ደሞ አንተን ፕሮሞት ማድረግ ነው ምን ጉዶች ናቸው ፕሮግራም ከተያዘ የፈለሀውን እንዲናገር እድል መስጠት ነው የተለየ ሀሳብ ከሌለህ ሀሳቡን መቼ ሰማው ዪዋርደኝል ብሎ ፈርቶ ነው ፕሮግራሙን ሲያየው ደንግጦ ነው ወይ መናፋቅ
@0911617971
@0911617971 Жыл бұрын
ስድብ???????
@Yisaq777
@Yisaq777 Жыл бұрын
@@0911617971 አዎ ስድብ
@user-nf6yh8ie5b
@user-nf6yh8ie5b Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የምትጠይቀውን ንገረኝ እና ሃሃሃሃሃሃሃ አላለም በስመአብ እንዲህ ያለውን ውርደት በዘራችሁ አይድረስ አኬ ወንድሜ አረፋውን አስደፈከው ይህንን ባዶ በርሜል ተባረክ
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
አይ ቀለሟሟሟሟሟሟ
@tinebebzelalem7138
@tinebebzelalem7138 Жыл бұрын
😂😂😂ትክክል!!!
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
ፍሬ ከርስኪ ማለት የማህፀንሽ ፍሬ ማለት ነው ።እንጅ ፍሬ የለሽ ማለት አይደለም ወንድም ኤርሚያስ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ።
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ኪኪኪኪ
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
ይሄዶ መናፍቅነዉ መቼይገባዋል እላዩላይ ያለዉ መንፈስ እየለፈለፈ
@enoch2425
@enoch2425 Жыл бұрын
ሰውየው Oxi-ሞሮን ነው😂
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስን እኮ ነው ጋሽ መናፍቅ ፍሬ የለሽ የሚለው ። ተሰምቶታል ግን? ልጽፈው ስል ያንተን/ያንቺን ኮሜንት አይቼ ነው ላይክ ያሰረግኹት
@mikeyedaredare6690
@mikeyedaredare6690 Жыл бұрын
አከ እግዚአብሔር ፃዉን የብዛልህ የታዋህዶ ልጆች ላለች እንድ ዳርስ ሸር ሸር
@eyutata7847
@eyutata7847 Жыл бұрын
አጥነቶ ሊመጣ ይሄ ፈሪ ሲጀምር ታላላቅ መምህራን ከዚህ ባለጊ ጋር እንዴት ይቀርባሉ 😡😡😡😡
@dafna4027
@dafna4027 Жыл бұрын
በተከታታዮች ፊት አለማወቁ እንዳይጋለጥ ፈርቶ ነው።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ 🤲መሐረነ ክርስቶስ እንዴት ያለ ግብዝነት ነው ? በሥላሴ ስም ማድመጥ የሚባል ነገር አለ እኮ ኧረ ትዕቢት ጌታ ይገስፅህ🎚ይቅርታ የምትለዋን ቃል እንኳን እየተሰደበ ካለው ሰው ነው የሰማሁት የተሳዳቢው መመፃደቅ ትዕግስት ያስጨርሳል እግዚኦኦኦኦኦኦኦ ለቸርነትህ 🤲
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም እህቴ ፈጣሪ ይገስጻቸው በተለይ ኤርሚያስ ከባድ ስው ነው የተዋረደ ፈጣሪ አሁንማ በራሱም ተከታይ እየተዋረደ ነው
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
አክሊል ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ በርታልን ለመናፍቃን ልብ ይስጣቸው
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ከሞት አምልጪ ዛሬ ነው የ መዳን ቀን ዛሬ ?!!!
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 የትኛው እየሱስ እኔማ ትክክለኛውን እየሱስ ክርሰቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ይዤአለሁ ይብላኝ ለናተ ከሀዲዎች ልቦና ይስጣቹ
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን እኔ እያልኩያለሁት ለማንኛውም ይሄን አንቢ 8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ። እየሱስ ዛሬም ያድናል !
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
ዋዉ የለም
@kksamri2103
@kksamri2103 Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 bcha ylal
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
እኔ ለ10ሰዉ ሼር አርጋለዉ እደኔ ያረገ ለዋህዶን የሚያሰድባትን እንቃወምእኔ ይበል ንቁ
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
አይመናፍቃን በስማት የተባለዉ ነገር የለም እኮ በነገራችን ላይ የመናፍቅ መንፈስ ጭፍን ነዉ በቃ አይሰሙም አያስተዉሉም
@sollyanateyobesta2971
@sollyanateyobesta2971 Жыл бұрын
አክሊለ ድንግል ማርያም አሁንም አክሊል ትሁንህ ከነቤተሰብህ አስጨነቅከው ጀግና
@mitikutadiwos1159
@mitikutadiwos1159 Жыл бұрын
ደሞ መምህራንን ለማናገር ፈልጌ እንቢ አሉኝ አለ 🤣 መች ከምዕመን አለፈና ነው መምህራንን ማናገር የፈለገው አክሊል ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ባለህ እውቀት ለቤተክርስቲያን ቆመህላታል የቤተክርስቲያን እራስ የሆነው ክርስቶስ ይቁምልህ ያክብርህ ያበርታህም
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 Жыл бұрын
ወንድም አክሊል ጸጋውን ያብዛልህ
@yaredmededu8948
@yaredmededu8948 Жыл бұрын
እኛ ያየነው አክሊልን ስላየን ነው እንጂ ይህን ባለጌ ማየትም መስማትም አንፈልግም
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын
እኮ ተዋህዶ እማማ ልጁች አሎት😘አኬየ ሙቸ ነው እምወደው
@ethioteretmedia2064
@ethioteretmedia2064 Жыл бұрын
ወንድማችን አክልሊሉ እግዚአብሔር የቸርነቱን ሥራ ይስራልህ።የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ። ኤርሚያስ ደግሞ እንጭጭ ነህ።
@testem9494
@testem9494 Жыл бұрын
ደግሞ ፍሬ ከርሲክ የሆነ ነገር አታወራ ይላል😃 አስር ጊዜ ጠጥተሃል ፕሮሞት አላረግም እንጀራህን ዘገዋለው ምናምን የሚልየጎሮቤት ምቀኛ የመሰለን ከእንቁ ልጅ ጋር ለውይይት ቀርቶ ለምንም አይመጥነውም .
@user-be9es3lw7p
@user-be9es3lw7p Жыл бұрын
ኣክሊልየ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ 🥰❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
ኣክሊል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አመብርሃን ትጠብቅልን በርታልን መነረፍቃን ደሞ አመብርሃን አውነቱ ትግለጥላቹ ያሳስዝናል😭
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 Жыл бұрын
🤣🤣
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
እናሳዝናለን አይደል ??? እንደኛ እድለኛ በዚህ አለምም ቢሆንም በመጪው ቢሆን የለም የእኔ ውድ Komais
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@zeamanuel9409
@zeamanuel9409 Жыл бұрын
የመንቦቅቦቅ ጥግ!!! እመነኝ አክሊል ካንተ የተሻለ ዕዉቅና አለዉ!! Demo 56k norot nw ende promot ምናምን የሚለው በጣም ነው የማዝነው!!
@kebede943
@kebede943 Жыл бұрын
አክሊል ነብሴ እኔ የምለው ስራ የለህም ከእንደዚህ አይነት ጉፋያ ጋር እራስህን የምታቀለው ከማንም ቆሻሻ ጋር ግዜህን አታጥፋ ።እሱ የገባው ወሬ ለመስብስብ እንጂ ካንተ ጋር ለመወያየት አይደለም ።አክሊል አንተ ምርጥ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፊት ለፊት ካልሆነ ከእንደነዚህ ደደቦች ጋር አታውራ
@ethionet955
@ethionet955 Жыл бұрын
ሰው ከንግግሩ ምግባሩ ያስታውቃል በጣም ልቅ ነው በጌታ አኬ ግን በዚን ሰአት ክፉ ነገር አለመናገርህን እውነት ጀግና ነህ ወንድሜ live ገብቶ ውርደቱን እውቀቱን ባየው 🤣🙏
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
እነዚ እኮ እንጨት እንጨት ነው የሜሎኛ ወንድማችን በርታ የማንም ልቅምቃሜ አንደዚ አዋርዳቸው የተዋረዱ ዱርየውች ናቸው
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc Жыл бұрын
የሚያቅ ሰው ሲያይ መናፍቅ አለማዉቁን ያሳዉቃል።
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
አይ ቀለሟሟሟሟሟ
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
ትክክል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
አክሊሉ ጌታ ይባርክህ የተባረክ ነህ ትህግስት እራሱ እውነትና ክርስትናን የሚያስተምር ወድም ተባረክ ኤርሚያስ በራሱም በተከታዬም የተዋ ብቻ ልቦና ይስጥህ
@kalebbelay7384
@kalebbelay7384 Жыл бұрын
😂😂😂 አስባችሁታል ውይይቱ ተነግሮት ከዛ እንደማያቅ ሆኖ እኛ ፊት pretend ሲያደርግ ሲጀመር ተቀምጦ የማውራት ልምዱም የለውም በናታችሁ አታስጨንቁት ተዉት :: የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ 🙏
@dareselamsida2949
@dareselamsida2949 Жыл бұрын
አይ የጴንጤ ነገር። ሁሉም ቢያዩት ጥሩ ነበር።
@alemayehugemeke9874
@alemayehugemeke9874 Жыл бұрын
Keep your good job Aklil.
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም 🥺ምን አይነት ሰው ነው 🤔ይቅርታ አድርጉልኝ ና መንፈስ እምያወራ ነው የመስለኝ 🤣እግዚአብሔር አምላክ ትግስቱን አብዝቶ ይስጥህ አኩዬ የኔ ተወዳጅ 💞💞💞💞❤❤🕊️🕊️
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
አረ ነዉ በደብ በደብ መንፈስ ምንድነዉ ብለሽ ካስተዋልሽ የሱን ምላስ ተጠቅሙ የሚያወራዉ መንፈሱነዉ ሰዉ እኮ በዚ ደረጃ አይሳደብም
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
@@amirasadek4232 እውነት ነው የኔ አስተዋይበጣም ነው የገረመኝ ኮ ልቦና ይስጠው
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w Жыл бұрын
ክክክክ እኔም
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 Жыл бұрын
ከዚህ ሰዉዬ ጋር ባታወሩ መልካም ነዉ ምንም እዉቀት የለዉም ፍሬ ከርስኪ እንኳን ምን እንደሆነ አያዉቅም ዝም ብሎ ይዘባርቃል የፍርሀቱ ብዛት ቀድሞ ብዙ ለፈለፈ
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
እዉቀት በደንብ እለዉ ችግሩ እናተ አታሰተዉሉም???????
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 ፍሬ ከርስኪ ምንእንደሆነ እሲ ንገረኝ በሱ ቤት ስድብ መሆኑ ነው
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Жыл бұрын
ስድብ ኣጥያት ነው ? እውነት ግን በናተ ቢኖር ክርስቶስ ብቻ ይሰበክ ነበር ?????
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b Жыл бұрын
@@abelwoldamariam6522 ፍሬ ከርሥኪ ምን እንደኾነ እንኳ ሳያውቅ ግእዝ ፍታልኝ ምናምን ይላል ። ማስታወቂያ ምናምን እያለ አፍ የሚከፍት ጋጠ ወጥ ባለጌ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የሌለው ተረብና ሽሙጥ ብቻ መከራከሪያው የኾነ ቦዘኔ የዩትዩብ ጡረተኛ ነው ዕውቀት ያለው?
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
አክሊልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞💞💞🙏🙏🙏
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ሙድ እኮ እንግሊዝኛ ነው እንጂ የዱርዬ ቋንቋ አይደለም። (mood is a temporary state of mind or feeling) ጊዜያዊ ስሜት እንደማለት ነው።
@ethioboys10
@ethioboys10 Жыл бұрын
እንግሊዘኛ አያርፍም ለዛ ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube Жыл бұрын
@@ethioboys10 kikikiki i love u guys my ppl 🤣🙈
@Fiker36
@Fiker36 Жыл бұрын
ኤርሚያስ እኮን ፈርጣጣ ነው 😂 ኾን ብለው ጥያቄዎችን ቀድሞ መጠየቁ ነው 😀 ይኼን ልብ ይዞ እንደ ፈረስ የምጋልበው። አቡና አክሊሉ በርቱ!❤
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
ኤርሚያስ አይደለም ስሙ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙን የቀየረ አጭበርባሪ
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
@@selamalemu9723 🤣🤣😂
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
አይ ቀለመወርቅ አትንፍሱ ውሸታም ሽንፈቱን ለመደበቅ ጩወቱ አ አጭበርባሪ
@kidu974
@kidu974 Жыл бұрын
ጀግና ነህ የኔ ተዋህዶ ልጅ
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
@brookgetanheemkdmalm7225
@brookgetanheemkdmalm7225 Жыл бұрын
ወንድሜ አክሊል ፀጋህ ይብዛል ኢሔ ኤርሚያስ ግን እንዲ እየተሳደበ መቀጠል ያለበት አይመስለኝም
@meski.bekele2637
@meski.bekele2637 Жыл бұрын
አክሊሉ❤ ተባረክ ትግስትክ ብቻ ያስተምራል
@wienchetgebrie4737
@wienchetgebrie4737 Жыл бұрын
ወንድማችን አክሊል ፀጋውን ያብዛልህ ለካ ኤርሚያስ ከውቀት ነፃ ነህ ፈሪ ከየት የመጣ ነው መጀመሪያ አሳብህ አሳውቀኝ የሚባለው ፈሪ ፈሪ
@sotkw9149
@sotkw9149 Жыл бұрын
በፍፁም እዳትቀበል የኛ መምህር ፕሮግራሙ ላይ ይወያዩ
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
መናፈቅ ከእውቀት ነፃ ናችው መስማት አይፈልጉም 😂😂😂ጉድ ልብ ይስጣችሁ ውሸት ብቻ ሁሉ ነገራችው ፌክ 😂😂😂ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🥰🥰🥰🙏🙏🙏በማንም መጤ አትፈርስም
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
መልስ ሲያጣ ፕሮሞት አላለም ሀሀሀሀ
@ematbemary8257
@ematbemary8257 Жыл бұрын
አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ባዶ ቆርቆሮ አኬ ጀግና
@emawede2064
@emawede2064 Жыл бұрын
የስድብ አፍ እኮ ነዉ ሰዉየው በስድብ ነው የፈመሠው ዘንዶው . አይ ድነቅ ህ ወንድሜ
@meazibizualew4622
@meazibizualew4622 Жыл бұрын
የኔ ውንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@na7288
@na7288 Жыл бұрын
ኤርሚ እንደዳቢሎስ በሶስት ስልቶች ነዉ የመጣዉ😁 1.ከቤተክርስቲያን አባቶች የተለየ ነገር የለኝም ካለዉ ታዲያ ለምን ተደጋጋሚ አቀርባለሁ በሚለዉ አልፈልግም ሊል 2.የተለየ አለኝ ካለዉ ንገረኝ ብሎ በተነገረዉ ላይ ሊዘጋጅበት እንዳይዋረድ😁 3.አልነግርም ካለዉ ደግሞ ካልነገርከኝ ዝነኛ መሆን ስለምትፈልግና የቤተክርስቲያን ትምህርት ስለማታቅ ነዉ ጨዋ አደለህም በማለት ላጥ ሊል ሲያሳዝን የአኬን ዩቲዮብ ባያየዉ ጥሩ ነበር😏
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
ስሙ ኤርሚያስ አይደለም ቀለመወርቅ አ ይተንፍሱ ነው
@endashawbekele2432
@endashawbekele2432 Жыл бұрын
አክሊል በርታ የሚያወራው እውነት መስሎኝ ነበር ባለጌ ነው ይብላኝ ለልጆቹ ዱርዬ አይገልጸውም
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d Жыл бұрын
ስድብ ብቻ መስማት አያቅም ልቦና ይስጣችሁ የሚያሳዝነዉ እናንተን የሚከተሉ ናቸዉ ምድረ መናፍቃን ። አኬ አቤት ትግስትህ ቀጥልበት በርታልን የአህዛብ እራስ ምታት😢🥰🥰🥰
@user-qq4nd8jl6j
@user-qq4nd8jl6j Жыл бұрын
Qalame 🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈👈👈👈👈
@mihretkebede50
@mihretkebede50 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው በስመአም ምን አይነት አይምሮ ነው ግን
@user-yw9bh9rm9m
@user-yw9bh9rm9m Жыл бұрын
በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደ ሆነ እናውቃለን ይሉአት ነበር።” - ዮሐንስ 4፥42 እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” - ማቴዎስ 28፥19-20 “እንግዲህ እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር አምላክ እንደ ሆነ፥ ሌላም እንደሌለ ዛሬ እወቅ፥ - ዘዳግም 4፥39 “የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ - ዘዳግም 5፥11 እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤” - ዘዳግም 6፥4 “እግዚአብሔር አምላክህ እንዳዘዘህ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ ጠብቅ።” - ዘዳግም 5፥12 “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።” - ዘዳግም 5፥7 “አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ ውደድ።” - ዘዳግም 6፥5 “አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ፥ እርሱንም አምልክ፤ ከእርሱም ተጣበቅ፥ በስሙም ማል።” - ዘዳግም 10፥20 ዘዳግም 30 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ልብህ ግን ቢስት አንተም ባትሰማ፥ ብትታለልም፥ ለሌሎችም አማልክት ብትሰግድ ብታመልካቸውም፥ ¹⁸ ፈጽማችሁ እንድትጠፉ እኔ ዛሬ እነግራችኋለሁ፤ ዮርዳኖስን ተሻግረህ ትወርሳት ዘንድ በምትገባባት ምድር ዘመናችሁን አታስረዝሙም። “የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።” - ኢሳይያስ 44፥6 ኢሳይያስ 45÷5-6-7 እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም። ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ፤ እነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። “እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።” - ያዕቆብ 2፥19 “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” - ዮሐንስ 17፥3 “ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤” - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥17 “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” - ዮሐንስ 1፥1 “ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።” - ዕብራውያን 1፥8 “እግዚአብሔር ፈራጃችን ነው፥ እግዚአብሔር ሕግን ሰጪያችን ነው፥ እግዚአብሔር ንጉሣችን ነው፤ እርሱ ያድነናል።” - ኢሳይያስ 33፥22 “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” - ማርቆስ 16፥16 “እንግዲህ አምላካችሁ እግዚአብሔር የአማልክት አምላክ የጌቶችም ጌታ፥ ታላቅ አምላክ ኃያልም የሚያስፈራም፥ በፍርድ የማያደላ፥ መማለጃም የማይቀበል ነውና እናንተ የልባችሁን ሸለፈት ግረዙ፥ ክእንግዲህ ወዲህም አንገተ ደንዳና አትሁኑ።” - ዘዳግም 10፥16-17 “እግዚአብሔርን ትታችሁ እንግዶችን አማልክት ብታመልኩ፥ መልካም ካደረገላችሁ በኋላ ተመልሶ ክፉ ነገር ያደርግባችኋል፥ ያጠፋችሁማል አላቸው።” - ኢያሱ 24፥20 ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። ¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@testem9494
@testem9494 Жыл бұрын
መናፍቅ ከመሆን ያተረፈኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏⛪✝️ ምን አይነት ነገር ነው በማሪያም - ደግሞ መምህራንን በውይይት ስም ይጠራል እኮ - እንኳን ልወያይ ስማቸውን ለመጥራት አይገበውም፡
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 Жыл бұрын
ወንድሜ ኤርሚያስ ከአንተ የተሻሉ ብዙዎች አሉ የ እግዚአብሔር ቃልም የሚለው ወነድሜ ከኔ ይሻላል የሚለውን ቃል ምንነው ረሣሀው ደግሞስ አንተ ማነው promoter ያደረገህ አክሊሉ ተባረክ ስለ ትዐግስትህ በ እግዚአብሔር ቃል ጥሩ የቃሉ መረዳት አለህ ብሩክ ሁን ኤርሚያስ አሁንም ተማር አለማወቅ ጥፋት አይደለም ጊዜ ወስደህ የተጠቀመበት ማሪያም መልካምን ነገር መርጣለች
@ethiopia11161
@ethiopia11161 Жыл бұрын
የአላዋቂነት ጥግ አብዝቶ የታየበት ንግግር ነው ። የእውነት ለኤርሚ ንግግር እኔ አፈርኩለት ... አኬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ! በርታ
@yenesewu358
@yenesewu358 Жыл бұрын
የኔ ጀግና አክሊልዬ የተዋህዶ ጀግና አርበተበትከዉ እኮ ፈጣሪ ሆይ ትግስት ግን የሚገርም ነው ጀግና ፈሪ ወሬ ካንተ ጋር እንዴት ነው መምህሮቻች የሚወያዮ አንተ ዝተት ፓስተ ነኝ ስትል ሰማሁ ልበል 🤣🤣🤣🤣🤣
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
ኮሰተኞች ጠብቀን ወንድም እንኮን ደሕና መጣሕ
@ethioboys10
@ethioboys10 Жыл бұрын
እንደ ኤርሚያስ ቦቅቧቃ መናፍቅ የለም ከአራት አመት በላይ አውቀዋለሁ ! በባዶ ሜዳ አላዋቂ ጴንጤ ሰብስቦ ከመደንፋት ውጭ እውቀት የለውም ! በስልክ እንኳን እኔ አላዋቂው አእምሮውን አስቼ ብሎክ ነው ያደረገኝ ። እናም ወንድም አክሊሉ አይመጥንህም ሰውየው ቀውስ ቢጤ ነው ።
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 Жыл бұрын
ጨዋ ማለት ያልተማረ ማለት ሲሆን እውቀት ከእኔ ውጭ ማለት ትዕቢት ነው እኔ ግን የእየሱስ ነኝ
@stotastota8017
@stotastota8017 Жыл бұрын
አኬ እውነትም ቻናልህን ማየት አልነበረበትም ምክንያቱም ባያየው ምናልባት ሊወያይ ይችል ነበር
@serkzeethiopia1228
@serkzeethiopia1228 Жыл бұрын
ኡኡኡ በወላዲተ አምላክ ምን ጉድ ነው ትህትና እርጋታ የሚባል ነገር የለም እንዴ መናፍቅ ምላስ እንጅ መልስ የላቸውም እንደሚዋረድ ስለሚያውቀው መወያያ ርእስ ቀድመህ ንገረኝ ይላል ለመዘጋጀት ክክክክክክክ ይህን ሙድ ህጻን ልጅ እንኳን ይገባዋል አይ ሆድ አምላኩ አኬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን ወንድማችን
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አክሊሉ አርበደበድከው ሲጨንቀው ሊያስበረግግህ ጠጥተሃል አለ።
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤት ኤርሚያስ ፈሪነትህ ለየብህ የክርስቶስ ተከታዮች ትህትናችሁ ብቻ እየሱስን ይሰብካል ተባረኩ
@fitsumbeyene4174
@fitsumbeyene4174 Жыл бұрын
ይህን ክርክር ይቅርታ(ድብብቆሽ) ስሰማ አንድ ነገር ትዝ አለኝ፦ ድሮ ልጅ እያለው ከአንድ ልጅ ጋር "ካላደባደባችሁኝ" ብዬ ፎከርኩ በኃላ ጠብቀው ኑ አሁን ይዋጣላችሁ ሲሉኝ ልጁን በጉልበት እንደማልችለው ስለገባኝ (ይቅርታ ስለፈራሁ) ከዛ ሀሉ ፋከራ በኃላ እንዴት ብዬ አልደባደብም ልበል፤ በኃላ አንድ ምክንያት መጣልኝ "ልጁ ቆዳ ጫማ ስለሆነ ያደረገው እኔም ለነገ ቆዳ ጫማ አድርጌ ካልሆነ አልደባደብም" አልኩኝ። ድብድቡ ለንጋታው ዞረ መዞር ብቻ ሳይሆን በዛው ተረሳልኝ እኔም አፈር ከድሜ ከመብላት ተረፍኩኝ እላቹሀለው። ኤርሚ እንኳን በዚህ አለፈልህ አለበለዛ ከዛ ሁላ ፉከራ በኃላ ለአንተም ለአድማጮችህም ውጤቱ ጥሩ አይሆንም ነበር። አንተስ ምኔ ሞኝ ነህ "ስምህ ታዋቂ አይደለምና አልከራከርም" ብለህ አረፍከው። ይሞታል እንዴ!!! ወገኖቼ ይህን ጉዳይ ከየት እንደምጀምረው ቸገረኝ??? አንዳንዴ ምነው ጉዳዩ እውነት ባልሆነ፤ ውሸት ነው፤አልያም ስቀልድ ነው ባሉኝ የምትሉት ነገር ገጥሟቹህ አያውቅም ? በቃ ይህንንም ውይይት(ድብብቆሽ) በሰማሁት ጊዜ ስለ ወንድም ኤርሚያስ የተሰማኝ ስሜት ይሄው ነው። "አይ ፈገግ ላስብላችሁ ብዬ ነው፤ ስቀልድ ነው፤ አሁን ላይ ለመወያየት ዝግጁ ነኝ" ባለ ሁሉ ብዬ ተመኝቻለው። ወንድሜ ግን ምን እያልክ እንደሆነ ተወው ለእኛ ለአንተ ለራስህ ገብቶሀል? እስኪ እኔ በገባኸኝ መጠን ላብራራህ። እያልክ ያለኸው 1, አንድ ጎረምሳ ከጋብቻ በፊት ከፍቅረኛው ጋር “ግንኙነት እናድርግ እና ከተስማማን እንቀጥላለን ካልሆነ ግን...” ብሎ እንደመጠየቅ ያለ እኮ ነው። እንዴት ከክርክሩ አስቀድማህ የመከራከሪያ ሃሳቦችህን ንገረኝ ብለህ ትጠይቃለህ??? ይሄእኮ ማለት 2, የአርሴናሉ አሰልጣኝ “ከጨዋታው በፊት የማንችስተሮች አሰላለፍ ካልተነገረኝ ወደ ፍልሚያው ሜዳ አልገባም” አሉ እንደማለት እኮ ነው። ይሄ እኮ ማለት 3, አንድ የማትሪክ ተፈታኝ “መልሱ ካልተነገረኝ ለፈተና አልቀመጥም” ብሎ እንደማመጽ ያለ እኮ ነው። ይሄ እኮ ማለት 4, ሐይሌ ገብረስላሴ ከውድድሩ በፊት “የወርቁ መዳሊያ ካልተሰጠኝ አልወዳደርም” አለ እንደማለት እኮ ነው። እውነት ለመናገር ገለልተኛ በሆነ ህሊና ሃሳብህን ለመረዳት ሞከርኩ፤ አወጣው አወረድኩ፤ በእውነት ይህን ጉዳይ ለመረዳት ያለሁበት የእድሜ ክልል እና የህይወት ልምድ አልፈቅድልህ አለኝ። እንጃ ምናልባት ጉዳዩ የሚፈልገው ልጅነት ሳይሆን አይቀርም???። በነገርህ ላይ ዝም ብዬ ስገምትህ የበታቸኝነት ስሜት የሚጫወትብህ ሰው ትመስለኛለህ። ምክንያቱም ማውራትና መከራከር የምትፈልገው በአንተ እይታ “ስመ ጥርና ታዋቂ” ከምትላቸው ሰዎች ጋር ብቻ ነው። ይህች ደግሞ የነስምኦን ዘለምጽ ተግባር ነች። ስምኦን ጌታን እቤቱ የጋበዘው በጌታ አምኖ ሳይሆን፤ የጌታን በስምኦን ቤት መታደም የሰሙ በሙሉ በእውነት ጌታ እንኳን እቤቱ የተጋበዘለት ስምኦን እንዴት ያለ ታላቅ ሰው ቢሆን ነው እንዲሉ እና በጌታ ስም የራሱን የገጽታ ግንባታ ለማካሄድ አቅዶ ነው። ልክ ጌታን የጠባኃቸው ጡቶች ብጹአን ናቸው እንዳለችው ሴት፤ አንቺም ብጽእት ነሽ እንዲላት ታቅዶ የተሰነዘረ አስተያየት ነበር ምን ዋጋ አለው ጌታ ግቡን ሳይመታ አከሸፈባት እንጂ። ኤርሚያስም እንዲያ ትመስለኛለህ እንደ ስምኦን በስመ ጥሮቹ መምህራን ስም የራስህን ገጽታ መገንባት እና እነዚህን የሚያህሉ መምህራን እንኳን አክብረውት የመጡት በእውነት ኤርሚያስ ምን ያህል “አዋቂ” ሰው ቢሆን ነው ለመባል። እንደ ሴቲቱም እራስን በመምህራኖቹ ተርታ ለማስቀመጥ የሚደረግ ከበታቸኝነት ስሜት የሚመነጭ ትግል ይመስለኛል። በነገርህ ላይ፦ ላለፋት አራት ኣመታት በየመድአኩ ቤተክርስትያንን እና አባቶችን ስትሳደብና ስታንጓጥጥ የኖርክ ሰውዬ ደርሶ ዛሬ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ መስለህ መከራከር እና መነጋገር የምፈልገው ውዳሴ ማርያም ጠይቄው መተርጎም ከሚችል ሰው ጋር ነው ስትል ትንሽ አታፍርም??? ሲጀመር እንተ አይደለም በትርጓሜው መች በውዳሴ ማርያሙስ ታምንና። በታቦቱ ጉዳይ በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ላስረዳህ እያለህ??? እኮ አንተ አክሊሉ አላዋቂ እንደሆነ ገብቶህ ቤተክርስቲያን ባደባባይ እንዳትዋረድ አዝነህላት ነው ሌላ አዋቂ ፍለጋ የሄድከው??? በእናንተ ቤት በነቢያስ ስም ለሚዳረግ የስነ ምግባር ብልሹነት ማካካሻ አድርገህ የምትጠቅሰው የእኛን ቤት አባቶች አይደለም ወይ? ለመሆን በኤፌሶኑ ጉባኤ ታላላቅ ሊቃነ ጳጳሳት በታደሙበት የአርዬስን አፍ ያዘጋው ዲያቆኑ አትናቴዎስ እንደሆነ አልሰማህም? ለነገሩ አንተ ጉዳይህ ከስም እና ከታዋቂነት ጋር ነው። ለዚህ ነው በየሚዲያው የግለሰቦችን ስም አየጠቀስክ ኑ ይዋጣልን የምትለው። እውነት ለመናገር ከአንተ ጋር መነጋገር ከባድ ነው ሰውነትህ ሁሉ አፍ ብቻ ነው፤ ማየት ማዳመት በአንተ ቤተ ስፍራ የላቸውን። የሚደንቀኝ እንደ ስራ ፈት ቀርበው ቢከራከሩህ ነነበር። ሌላው፦ "promote አድርጌህማ በእኔ እንጀራ አትበላም" ነው ያልከው??? ወዳጄ እርግጠኛ ነህ ግን ክርስቲያን ነህ??? ይገርምሀል ኢየሩሳሎም ዛሬም እንጀራ በልታ የምታድረው ኢየሱስን ብለው በመጡ ጎብኝዎች ነው። ኢየሱስ እንኳን ላመኑበት ለሰቃሊያኖቹም ሳይቀር ዛሬም በልተው የማደራቸው ምስጢር ነው። ታዲያ ለልጁ ለአክሊሉ እንጀራው ቢሆንስ አንተን ምንህ ይጎዳል? ነው ወይስ አይንህ ምቀኛ ሆነችብህ እንዲል ወንጌል አንተም እንዲያ ነህ? "Mood" ሲል ሰምተኸው ዱርዬ ነህ እንዴ አልከው፤ ቀጠልክና ሰክረሀል አልከው። ይገርማል የአንተስ ፈሪሳዊነት ከራሳቸው ከአይሁዶቹም በለጠ(አስናቀ)። ሃሳብ ማስቀየሪያ ሳይኮ ምናምን መሆኗ ነው።(እውቀት ተልከሰከሰች አለ የሀገሬ ሰው)። በመጨረሻ ወንድሜ አንድ ምስጢር ልንገርህ “የኦርቶኮክስ ክርስቶስ እውነት የሆነው የጴንጤዎች ክርስቶስ ውሸት ስለሆነ አይደለም። የእኛ ክርስቶስ ከማንም ጋር ሳይነጻጸር በራሱ እውነት ስለሆነ እንጂ፤ ስለዚህ የእኛን ውሸት በማለት የአንተን እውነት ልታደርገው አትችልም እና አትድከም"። ወንድሞቼ በርቱ የቤተክርስቲያን አምላክ ምስጢሩን ጥበቡን ይግለጥላችሁ።
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын
Thank you for amazing explanation and jok. You are fantastic 👏
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ጥሩ አገላለጽ ተባረኪ
@Tewahdo2123
@Tewahdo2123 Жыл бұрын
አኬ ወንድሜ በርታ
@temubiniyam363
@temubiniyam363 Жыл бұрын
አኬ ትለያለህ ❤
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 36 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 35 МЛН
ማርያም ታማልዳለች የሚል አንድ ጥቅስ? || ቴቄል ቲዩብ
35:23
Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27