No video

ምግብ እናብላ ስንል አሸባሪ ናችሁ አሉን!! ጀግና መፍጠር ክፍል -2 Donkey Tube Comedian Eshetu

  Рет қаралды 86,067

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
HANAN is a kind hearted women who is feeding more than 1000 poor people every single day for free. she has a charity organization called BABULHAIRE. she is our hero for today.
here is episode 2 of her interview with Comedian Eshetu
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
#ethiopian
#ethiopianAirForce
#bezabehPetros
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 426
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና፤ ሀብት ከበረከት ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እህቴ። እንዳንቺ አይነት ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናችሁ። እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን።
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
አሚን
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 3 жыл бұрын
ፈጣሪ በእጆቹ እምባሽን ያብስ። በእርግጥ ያንቺ እምባ የደስታ ነው። ሁሌም ደስተኛ ሁኚ። ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
@najathassanali1101
@najathassanali1101 3 жыл бұрын
ወይ መታደልሽ የኔ እህት አስለቀሽኝ ለመስጠት መሰጠት ያስፈልገዋል አላህ ያድለን አሜን 🤲🏼
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zaidaahmed2091
@zaidaahmed2091 3 жыл бұрын
ስታለቅስ አብሬ እያለቀስኩ ነው ፕሮግራሙን የተከታተልኩት እንሻ አላህ ብድርችን ከአላህ ታገኝያለሽ እሸቱ እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ መልካሙ ወንድሜ
@user-kf2jk8tf4g
@user-kf2jk8tf4g 3 жыл бұрын
ሀናን የኔ ልዩ ጎበዝ ኢቶጺያዉን ማለት ይኸ ነዉ ሀይማኖት ዘረ ሳትመረጥ ሁሉንም ባዲ አይን ማየትነዊ
@user-rz6mq2xw6g
@user-rz6mq2xw6g 3 жыл бұрын
እንዴማመር።።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
ለመስጠትም መሰጠት ያሰፈልጋል እና እግዚያቢኤር አብዝቶ ይስጠቹ 💖
@semiralove1992
@semiralove1992 Жыл бұрын
እንዳመር ውዴ
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 4 ай бұрын
በትክክል ወዴ አላህ ይስጠን
@user-oq6uw1rp3b
@user-oq6uw1rp3b 3 жыл бұрын
1 አባወራ 4 ወይም 5 ቤተሰቡን መመገብ በተቸገረበት ጊዜ እናንተ 1000 ሰው ማብላት መቻላችሁ ቀላል አይደለም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ❤❤❤ ታድለሽ ከዚህ በላም ምን አለ!! እግዚአብሔር ያስፈፅምሽ።
@eyobmitiku1588
@eyobmitiku1588 3 жыл бұрын
ሀናን ፈጣሪ ይባርክሽ በእውነት አንቺ ልዩ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 3 жыл бұрын
አይ መታደል ተሰቶት የሚሰጥ ሀብታም በጣም ጥቂት ነው የኔ እህት እግዚአብሔር የሚፈልገው ይሄን ነው ብታመም አልጠየቃችሁኝም ብራብ አላበላችሁኝም ብሎ የማጠይቀን ቀን ስላለ ይሄን ማድረግሽ ትልቅ ስጦታ ነው ቤትሽ ኑሮሽ ይባረክ ሰው ለሰው ማለት ይሄ ነው ዘር ኃይማኖት ሳትለይ ይሄን ማድረግ ትልቅነት ነው ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው ተባረኪ የሚረዱሽ ካጠገብሽ ለሆኑ ሁሉ ምስጋና ይግባቸው
@mulugojam4738
@mulugojam4738 3 жыл бұрын
አሼ ብዙ ሚድያዎችን እከታተላለሁ ነገር ግን ዶንኪ ቱዩብን የሚያክል የለም ተባረክ ወይኔ ፈፁም ከልብ ፍቅር የሆንክ ልጅ 1000000 ገዜ ተባረክ
@hayatseman9666
@hayatseman9666 3 жыл бұрын
ልጅሆናየብዙዎች እናት መሠሎችሽ ያብዛልን አላህ ቤተሠብሽም አቺንም አላህ ይጠብቃችሁ የዘናችን ጀግና
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 жыл бұрын
የሚገርም ስራ ጥንካሬ ሃሳብ ስብአዊነት ደግነት ፍቅር ፣ርህራሄ እምነት ፣ድንቅ ፍልስፍናና ምርጥ ስራ ውድ የአበሻ ልጆች ድርጅት መስራች ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ይህ ነው ጀግንነት ከስንአዊነት ስራ ጋር እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ሀንን ቆንጆ
@hayatkassie3731
@hayatkassie3731 2 жыл бұрын
አናንዬ አላህዬ ውድድ ያርግሽ በጣም ትልቅ ስራ ነው ረሂሙ ጌታዬ አላህ ጀንትን ይወፍቅሽ የኛ ጀግና ተምሳሌት።
@mohakemal2035
@mohakemal2035 3 жыл бұрын
እሸቱ ሚገርም ስነምግባር ያለህ ልጅ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@faezahassen4320
@faezahassen4320 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
ሀንዬ ያንቺ ሀይር ስራ ለናትሽ የጀነት መግቢያ ይሁን
@madinaomar3096
@madinaomar3096 3 жыл бұрын
ስለ ሶርያ የተናገርሽው እውነት ነው ሀገራችን በዚህ ሁኔታ ከቀጠለች መጭውን ግዜ ማሰብ ይከብዳል አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@neimtube3431
@neimtube3431 3 жыл бұрын
በቀላሉ ማትሰበሪ ጠንካራ ሴት ነሽ ማሻ አላህ ምርጥ ሴት♥ አላህ ይጠብቅሽ።😭😭
@rebuni2457
@rebuni2457 3 жыл бұрын
ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንቺ በትክክል ሰው ነሽ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ያድልልን
@zulifazulifa491
@zulifazulifa491 3 жыл бұрын
አቤት መታደል የተራበ ማላት 👍👍🌷🌷😘
@farahmedia5126
@farahmedia5126 3 жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ምርጥ ተምሳሌት አላህ ይጨምርልሽ
@user-lm8de5um7f
@user-lm8de5um7f 3 жыл бұрын
መመዬ አለሀ ይጠብቅሽ ጀዘክ አለሀ ከይርን
@mulugojam4738
@mulugojam4738 3 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት ውድ ነሽ ፈጣሪ ይባርሽ ዋው ዋው ዋው
@enatetube3187
@enatetube3187 3 жыл бұрын
የሚሠጥ ሰው ሁሌም ደስተኛ ነው እህቴ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ
@helenbirhan900
@helenbirhan900 3 жыл бұрын
እንዳንች አይነቱን ያብዛልን የኔ ቆንጆ
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
ምኞት ተስፋ ጀግንነት =ስኬት🥰 አላህ ይጨምርልሺ
@user-wm6ry6km6m
@user-wm6ry6km6m 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ሴትነሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ሰው አለው ልብ እሩህሩህ የሆኑት ሰዎች ስለሌላው ግድ የሚላቸው ሀናን ጀግናም አይገልፅሽም እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ::
@misslubab7610
@misslubab7610 3 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ጀግና
@ruru1489
@ruru1489 3 жыл бұрын
ሁለት ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ እኛ ኢትዮጵያን ስንባል ለውጭ ዜጋ እንሸረግዳለን እርስበርሳችን ግን እንናናቃለን
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 3 жыл бұрын
እንዴት አይነት መልካም ሴት ነሽ እኔንም አስለቀሽኝ ስታለቅሺ
@hiwitube7418
@hiwitube7418 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ ያንቺን አይነት ልብ ለሁላችንም ያድለን።
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 3 жыл бұрын
አሚንያርብ
@khyria1890
@khyria1890 3 жыл бұрын
አሚን
@challenge1ksubs990
@challenge1ksubs990 3 жыл бұрын
@@khyria1890 ]ppppp
@sedashariafa843
@sedashariafa843 3 жыл бұрын
በጠም ጃግነነሽ እድሜና ጤነ ይስጥሽ እኔም ዮዳፍት መስራት እፈልጋለዉ ያድሪግልሽ በሉኝ
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 3 жыл бұрын
እውነት እየጠበኳቹ ነበር ሀንዬ ጀግና ነሽ እሼ በርታ ሁለት ቅን ሰዎች ናቹ😍😍
@kaskas9334
@kaskas9334 3 жыл бұрын
እሼ፡በጣም፡ጥሩ፡ስራነው።የሚስራው፡እግዚአብሔሪ፡እዱሜ፡ይስጣት👍👍👍❤❤
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y 3 жыл бұрын
መሻአላህ እዳችያሉትን ያብዛልን በአሄራም ያሰባስበን ኑሪ ነፍአመት
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምረልሽ ከዚህ በፊት በሌላ ኢትዩብ አይቼሻለዉ አልሀምዱሪላ ያሰብሽዉን ስለሆነልሽ
@solomefesseha3274
@solomefesseha3274 3 жыл бұрын
Wow what a great lady Eshey Egzabher abzto enjera ystachu belelnge😍♥️🙏😇😇😇
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
አሁንም ፈጣሪ ፡ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ፡ እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን ። ደግነት አይከፈልበትም ።❤❤
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ
@zainabsamil1676
@zainabsamil1676 3 жыл бұрын
ምርጥ ድንቅ ሴት 💜
@user-mx8nk1zd8e
@user-mx8nk1zd8e 3 жыл бұрын
ጀግና ነሸ አላህ ይጠብቅሸ የሰብሸዉን አላህ የሰከልሸ ረጅም እድሜ ከጤና ገ ተመኜሁልሸ💜💜💐
@nuway8720
@nuway8720 3 жыл бұрын
Ato Eshetu. You are bigger than you think , you are empowering and instigating people to do just good . Believe it your responsibility is getting bolder . I wish you success on your endeavor. Keep up this noble idea. Yemmecheh Yene wondem.
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
በጉጉትነው ስጠብቅነበር😍😍😍
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ቤትሽን እና ዘመንሽን ይባርከው ታሪክሽ በጣም ልቤን ነካው
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚን
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያድርግልን🙏🙏
@gjk8731
@gjk8731 3 жыл бұрын
መሻአላህ እንዳንቺ ባረገኝ ብየ ተመኘሁ
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 3 жыл бұрын
ሀቂቃ ስሙ ራሱ ይማርካል ባቡል ኸይር እረቡል አለሚን አጅሩን እጥፋ ድርብ ያድርግላችሁ አላህ ለኛም የኸይር በር ይክፈትልን እሸ መልካም ሰው
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
በጣም እኛም በአይናችን ያሣየን
@saadahabdu9428
@saadahabdu9428 3 жыл бұрын
ማሻላህ በርች አላህጀዛሽንይክፈልሽቢልከይር ያረብ እኔዬሄሀሳብ ብዙግዜከልጅነቴጀምሮየምመኘው ነው ያረብእኛንም ወደከይርነገር አላህይምራን
@user-nu3iq6re2q
@user-nu3iq6re2q 3 жыл бұрын
ቅኖችን ያብዛልን በእውነት
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያዬ በፍፁም አልደራደርም። 💚💛❤
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 жыл бұрын
ለምታደረጊዉ መልካም ሥራ ሁሉ አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ ሀንዬ የሴቶቺ አራአያ. ብየሻለሁ የኛ ጀግና አላህ አፊያዉን ከሙሉ ጤና ጋረ ይሥጥሺ ከነሙሉ ቤተሰብሺ
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 Жыл бұрын
እንደ አንቺ ያሉ ደግ የሀገር ጌጥና ኩራቶቻችንን እግዚአብሔር አብዝቶ ያብዛልን ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው እስኪ ያሰከልሽ በሉኝ ብቻ ከማደም ቤት ወታን ህልማችንን ምነሰከ የርገን
@meriemehammed2923
@meriemehammed2923 3 жыл бұрын
እኔም ከልጅኔቴ ጀምሮ የምመኜው ነው ስቶኝ የማበላ የማለብስ የተቸገር የምርዳ ያድርገኝ ያሳካልሽ በሉኝ
@hareggebre
@hareggebre 3 жыл бұрын
የኔ እመቤት እግዚአብሔር አምላክ የሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እንዳንቺ አይነቶችን ለሀገራችን ያብዛልን አስለቀሽኝ
@mulugojam4738
@mulugojam4738 3 жыл бұрын
እሼ ብዙ ሚድያዎችን እከታተላለሁ ነገር ግን ዶንኪ ቱዩብን የሚያክል አላየሁም
@fg1489
@fg1489 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን😭😭😭😭
@user-jd2hd8wb9x
@user-jd2hd8wb9x Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ምርጥ አንስት ማርያምን እዳንች አይነት ነዉ ሀገራችን እሚያስፈልጋት ክበሪልኝኝኝ ከፍ በይልኝ ከከከከፍፍፍፍፍፍፍፍ በይ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 3 жыл бұрын
ለገበዥም ለታገበዥም ለሰሚም አለህ በለበት እዝነቱ ጥበቃው ርድኤቱ አይለየው ፅናት ይስጠን
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 3 жыл бұрын
እሼቱ በርታልን!!
@peace-pr9gp
@peace-pr9gp 3 жыл бұрын
Proud of u my sister Peace be upon to u my Ethiopian family 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 3 жыл бұрын
ይገርማል ደስ ብሎኝ እንድውል አረጋችሁኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
የትኛውም አይነት ፈተና ቢሆን ዘላለም አይጸናም። የሆነ ሰአት ላይ ይወገዳል። ስለሆነም መከራዎች የሚቀረፉበትን እለት በትእግስት መጠባበቅ በራሱ ዒባዳ ነው። ኢብኑ ረጀብ አልሀንበሊይ ። ።
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 3 жыл бұрын
Amazing. Great job. Geta Yebarkshi. 💖
@seadaendiris4835
@seadaendiris4835 3 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊ ትልቁ ችግራችን ተያይዞ ከማደግ ተያይዞ መውደቅ እንመርጣለን።አንቺ ግን ጀግና ነሽ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO YOU MY BELOVED SISTER 🙏 YOU ARE DOING AN AWESOME JOB 🙏
@user-yr5rm3ey7c
@user-yr5rm3ey7c 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሁሉም የልፈል🙌ዛሬ ነጌ አይደለም💪💪👏👏👏👍👏💪💪👏👍💯✅✅✅✅✅💯💯👍👏👏💪💪💪
@lemietana
@lemietana Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ነሽ ጠና ይሲጢቪ
@user-pc5po5iy1w
@user-pc5po5iy1w 3 жыл бұрын
ጀግና ኔሽ እድሜና ጤና አላህ ይጨምርልሽ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ታደለሽ እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋሽን ይከፈልሻል አንቺ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይበለጥ ይባረክሽ ተባርኪ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 жыл бұрын
ያልተሰማዉ ጩኸት የሳዉዲ እስረኞች ስቃይና እንግልት እረ ፍትህህህ ለወገኖቻችን ፍትህ ለህፃናትበረሀብ ለሚሞቱት 😭😭😭😭
@ejhss2891
@ejhss2891 Жыл бұрын
haniye mrit sew berchiln I love you so much tank you comedian esheitu
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 3 жыл бұрын
ወላሂ ቃላት የለኝም ብቻ ሀሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ መሰልሽን ያብዛልን
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
ጀግና የሴቶች ተምሳሌት በርቺ አሏህ ኸይር ስራሽ ይቀበልሽ ማማዬ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሠው እግዚአብሔር መልካምነትሺን አይቀይርብን እህታችን!!!!
@samsungnot10plus46
@samsungnot10plus46 3 жыл бұрын
ማርያም የማትጠገብ አፏ እንዴት ነው ማርማር እምትለው ታድላ
@mulugerolimon9323
@mulugerolimon9323 Жыл бұрын
Selam wuduwa Ehete Betam dinqe sira new yemitseriw Geta rejim edime ketena keselam kefikir kene bete sebochish yanurachuw Berch !!! 👏👏👍🏆🏅🥉💐♥️😘😘
@hasssenmohamed3929
@hasssenmohamed3929 Жыл бұрын
ሰላም እሸቱ በጣም ጀግና አሰተዋይ ነህ እና እድሜና ጠና ይሰጥልኝ
@user-kf2jk8tf4g
@user-kf2jk8tf4g 3 жыл бұрын
ሀበሻኮ ለሰዉ ዜጋ ነዉ የሚበረክኩት ያገራቸዉን ሰወች እደጥላት ነዉ የሚይዙት
@rahmahasen9293
@rahmahasen9293 3 жыл бұрын
እየረዳች ያለችው እነማንን ነው መቸም ኢትዩአይደሉም አትልም
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 жыл бұрын
ሺ አመት ነሪ አብዝቶ እንደሰሜይ ከዋክብት እንደምድር አሸዋ ተዝቆ የማያልቅ ሀብት ይስጥሽ እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤተሰብሽ ተመኘሁልሽ
@marimamarima4951
@marimamarima4951 3 жыл бұрын
መሻ አለህ አለህ ይጫምርልሽ የኔ እነት መልከም ስረ ለረስ ነው አጋረችን እትዮጵያን አለህ ሰለሟን የብዘልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@Makiya-balay
@Makiya-balay 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ደግ ሰልለሆንሽ አላህ ያግዝሻል
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
ትክክል.ነሽ.የኔ.ማዳም.ሶሪያ.በጣም.የምር.ነበር.ትለኛለች.አላህ.ፍቅሩን.ይሰጠን.ለሀገራ.ህዝብ
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
ሀናን ልክ ነሽ። ልብስም ይሁን ምግብ ማንኛውንም ነገር ለሰው ስትሰጪ ወይም ስትሰጥ ለራሰችን የምንወደውን ነው ለሌላ ሰው መስጠት ያለብን። ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ከእናንተ አንዳቹህ ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ መውደድ አለበት ይህ ካልሆነ ያ ሰው አላመነም ብለዋል።።። ነብዩ ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ) አንድ ቀን ለሊት ከቤታቸው ወጥተው ሲሄዱ አቡበክር (ረ ዐ) አገኙዋቸው የአላህ መልክተኛ ሆይ በዚህ ለሊት ምን ከቤት ምን አወጣዎት አላቸው ነብዩም መሀመድ (ሰ ዐ ወ ) ረሀብ አሉት። ያ አቡበከርም( ረ ዐ )አንተስ ሲልዋቸው እኔንም አንተን ከቤት ያስወጣህ እረሀብ ነው ያወጣኝ አሉዋቸው። ሁለቱም ተያይዘው የሚመግባቸው ሰው ፍላጋ እየሄዱ ሳለ መንገድ ላይ ኡመር (ረ ዐ )ያገኙዋቸዋል ኡመርም የአላህ መልክተኛ አቡበከር በዚህ ለሊት ምን አወጣህ ብሎ ጠየቃቸው እረሀብ ነው ከቤታችን ያስወጣን አሉት ያ ኡመር አንተስ አሉት ኡመርም (ረ ዐ )እናንተን ከቤት ያስወጣቹህ እርሀብ ነው እኔንም ከቤት ያስወጣን አላቸው። ሶስቱም ተያይዘው የሚመግባቸው ፍላጋ መሄድ ጀመሩ አንድ የአንሳር ቤት አንኳኩ አንድ ወጣት ከፈተላቸው በነብዩ ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ) በአቡበከር (ረ ዐ) በኡመር (ረ ዐ )መምጣት በጣም ተደሰተ ለሶስቱም ሰላምታ አቅርቦ ካስቀመጣቸው በሗላ ቀዝቃዛ ውሀ አምጥቶ ፊታቸው አስቀመጠ ፍየልም አርዶ አምጥቶ ፊታቸው አስቀመጠ ከፍየልዋም በሉ ከቀዝቃዛውም ውሀ ጠጡ በስተመጨረሻ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ) ወደ ቀዝቃዛ ውሀው በማመላከት እያንዳንዳቹህ በተሰጣቹህ ኒዒማ ትጠየቃላቹህ ብለው ወጡ። ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ብዙ ሀብታሞች አሉ ጠዋት ቁርሰ ላይ አልያም ምሳ ላይ ለ4 ወይም ለ5 ቤተሰብ የሚቀርብ ምግብና መጠጥ ብዛቱ 40 ወይም 50 ሰዎችን መመገብ የሚችል ምግብ ነው እነዚህ ቤተሰቦች ቀመስ ቀመስ አድርገውት ቀሪው ይደፋል። ሀገራችን ውስጥ በምግብ እጦት ስንት ሺዎች እንደሚሞቱ አታውቁም ሀገራችን ውስጥ ስንት ሺዎች በውሀ እጦት እንደሚሞቱ አታውቁም እናንተ በምግብና ውሀ ትጫወታላቹህ። ነብዩ ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ ) እና አቡበከር (ረ ዐ) ኡመር( ረ ዐ ) በውድቅት ለሊት እረሀብ ከቤታቸው እንዲወጡ አደረጋቸው የሚመግባቸው ፍለጋ በሄዱበት ያ ወጣት ወደአቀረበላቸው ቀዝቃዛ ውሀ በማመላከት እያንዳንዳቹህ በተሰጣቹህ ኒዒማ ትጠየቃላቹህ ያሉት።።
@hiruygoitaom6926
@hiruygoitaom6926 Жыл бұрын
Thanks to you thanks to the God what's make you human being keep up beautiful soul
@sikosil9949
@sikosil9949 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ ወገኖቻችን
@fatahyahmed8631
@fatahyahmed8631 3 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ የውነት እየኖርሽ ሀናን ጀግና ነሽ ያሰብሽውን ሁሉ በጥፍ አላህ ያሳካልሽ ልዮ ነሽ እሸቱ በጣም እናመሰግናለን ለባችን እንደናተ ያርገው።
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
የኔመቤት የኔ ጀግና ሴት አድሜና ጤና ተመኝውልሽ
@janatsaed2877
@janatsaed2877 3 жыл бұрын
ጀግናነሽ አላህ ይቀበልሽ
@wudyebaharuyoutube7863
@wudyebaharuyoutube7863 3 жыл бұрын
እሽ መልካም ስው መጣህልን በጉጉት ስጠብቀው የነበር ዝግጀት ነው ።
@TheBex2007
@TheBex2007 3 жыл бұрын
የተባረክሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልሽ:: ጀግና ማለት አንቺ ነሽ:::
@wendwosenmulugeta5229
@wendwosenmulugeta5229 3 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ አቦ አሁንም ይጨምርልሽ እህታችን
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
ቤተሠቦችሽ ያአለነገር አይደለም ሀናን ያሉሽ በርች አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 жыл бұрын
እባክሽ ቁጥርሽን ሰጭን ቢያንስ የለንን እያዋጣን ገነዘብ እንላክ
@semiraabdulkadir50
@semiraabdulkadir50 3 жыл бұрын
Ye face book page lay tagengalesh wude
@zebibajuhar852
@zebibajuhar852 3 жыл бұрын
በቡል ከይር ብለሺ Fb ለይ ፈልግ ተጋኝወልሺ
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 жыл бұрын
ባቡልኸይር ብለሽ ዩቱብ ላይ ጊቢ ወይንም ሂባ ቲዩብ ላይ ታገኛለሽ?
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
ፍትህ ሳኡዲ ለታሰሩ እህት እና ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭 አላህ ይዘንላችሁ ወገኖቼ
@user-rz6mq2xw6g
@user-rz6mq2xw6g 3 жыл бұрын
እንዴማመር።
@user-jo2ov5sv9d
@user-jo2ov5sv9d 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለውገኖቻችን
@semiralove1992
@semiralove1992 Жыл бұрын
@@user-rz6mq2xw6g እሽ ውዴ
@semiralove1992
@semiralove1992 Жыл бұрын
እንዳመር ሀባይቢ
@Nehl35
@Nehl35 3 жыл бұрын
ጉድ ነው ጀግና ነሽ የምር አሸ ምርጥ ኢትዮፒያዊ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-gn6ym3iq5q
@user-gn6ym3iq5q 3 жыл бұрын
ነይ እንደማመር
@martakasaye7055
@martakasaye7055 3 жыл бұрын
Jegenenesh bewnte Egzhibre ytebekezh waw 🇪🇹🙏🙏🙏
@aliyamar919
@aliyamar919 3 жыл бұрын
Yena mar allah heyr jezashen yekfelsh🥰🥰🥰
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 68 МЛН
ውሎ በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት
2:29:37
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН