የምስኪን እናት ፀሎት! ልጄን አይቼ ልሙት! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 101,992

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 529
@elshalomhezekiahelroi5914
@elshalomhezekiahelroi5914 3 жыл бұрын
ብስጭትና ናፍቆት እንጂ በጣም ጤነኛ ናቸው የኛ ሰው እኮ በግድ እብድ እያለ ያሳብዳል ልጅ ማጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆኑ የግድ ልጅ መነጠቅ አያስፈልግም ከትምህርት ቤት እንኳ ስመለሱ ትንሽ ደቂቃ ስቆዮ ምን ያህል ያስጨንቃል እንኳን ለአመታት የኔ ጥያቄ ግን ነጥቀው ለጉድፍቻ የምሰጡት ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው ከእናት በላይ አሳቢ መሆናቸው ነው እንደዉም እነሱ ናቸው እብዶች እናት እና ልጅ የለያዩ የሰው ህይወት ያበላሹ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 3 жыл бұрын
ትክክል
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
ምስኪን ሲያሳዝኑ 😭😭😭 የዚህ ምድር መከራ እንደው ማብቂያ የለው እግዚአብሔር ያግዞት እናቴ 😭😭😭
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እንየማመር
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
@@alemtube1150 እማ እንደማመር ዉዶቼ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
@@hanigech6376 እሽ እማ ደመረሁሽ
@mamaminas502
@mamaminas502 3 жыл бұрын
በእውነት እኝህ እናት በጭንቀት ውስጥ ያለፉ በመሆናቸው እንጂ ጤነኛ ከሚናገረው በላይ ንጥር ባለ ቃላት ነው ሃሳባቸውን የገለጹት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ማህበረሰቡ ከባድ ነው ጤነኛም ያሳብዳሉ የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር ታምሩ አያልቅበትም ከልጆት ጋር እንዲያገናኞት እፀልያለሁ
@user-li6ip3qk9r
@user-li6ip3qk9r 3 жыл бұрын
ያረብ ልጂወት ተገኝተው እማ ስስቁ ማየት ምኞቴ ነው መሲየ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ😍
@hanna6593
@hanna6593 3 жыл бұрын
ልጅቷኮ ተገኝታለች አትፈልጋቸውም ኮ
@jerusalem6348
@jerusalem6348 3 жыл бұрын
@@hanna6593 Really?
@woine123
@woine123 3 жыл бұрын
እኝህ ሴት "እብድ" አይደሉም :: የአይምሮ ሀኪም ቢያያቸውና የሚያረጋጋ ነገር( መድሃኒት ወይም ሁኔታዎች ) ቢመቻቹ ! ቀሪ ዘመናቸውን ትንሽ አረፍ ብለው እንዲኖሩ ፈጣሪ ይርዳቸው::
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
እብድ አይደሉም -------የአይምሮ ሀኪም ቢያገኛቸው ሁለት የተለያየ ነገር 🙃
@Ffrita2068
@Ffrita2068 3 жыл бұрын
Amen
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጤነኛ ናቸዉ ልጅን የሚያክል ነገር ተሰርቆባቸዉ ምን ይሁኑ ያሳዝናሉ
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
አቤት የኔ እናት በእውነት በጣም ጀግና ሰው ነዎት እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ያሰማዎት እናቴ ፈጣሪ ያበርታዎት🙏🙏🙏 😭😭😭
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም ብዙ አሳዛኝ አስለቃሽ እጅግ ልብ የሚነካ ፕሮግራም አይቻለሁ እንደ እናታችን ልቤን የሰበረው ያስለቀሰኝ ያለ አይመስለኝም ። አይ ድሐ ፍሐ አይገፋ አይጨቆን እህህህህህህህ አይ እናት 😭😭 "የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል" እውነት ነውኮ ገና የሀይምሮ በሽታ ስላለባቸው ልጃቸውንም ነጥቀው እናትነታቸውንም አሰርዘው አይይይ የግፍም ልክ አለውኮ ..... እኔስ ምን እንደምልም ግራ ገባኝ ኪዳነምህረት በሰላም ታገናኛችሁ እናትዬ ልጅዎትን ለመሳም ሽታዋን ለመጥገብ ያብቃዎት እማዬ እርስዎ ምርጥ እናት ነዎት በሽተኛስ ይህን ድርጊት የፈፀሙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ይቅር ይበላቸው ። ልጅ እባክሽ ይህን ታሪክ ሰምተሽ አለሁልሽ እናቴ ብለሽ ድምፅሽን አሰሚአቸው 👏👏👏 በእርግጠኝነት ልጅቱ የተነገራት ሌላ ታሪክ አለ ።የማደጎ ልጆች ብዙዎች ምንም ይሁን ምን ወላጆቻቸውን ይፈልጋሉ ። አባባ እድሜ ከጤና ይስጥዎት መልካም ጎረቤት ናቸው መሢዬ እንዲሁም መላው የ Ethno info አባላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏 Sweden Ethiopian Community መልካም ዜና እንድታሰሙን እግዚአብሔር ይርዳችሁ👏👏
@user-rq7fs9ou4z
@user-rq7fs9ou4z 3 жыл бұрын
ከዚ በላይ ጤነንኘት አለ እንዴ የኔ እናት በጣም ጎበዝ ጠንካራ እናት ናቸው ምን ያርጉ እሳቸው ህብረተሰቡ ነው እብድ እያሉ ያሳበዳቸው የኔ እናት እግዚያብሄር እንባዎትን ያብስሎት።
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት መቼም የወለደ ያውቀዋል የልጅን ስሜት
@umusebrina8622
@umusebrina8622 3 жыл бұрын
የሰፈሬ ሰው ናት አየለች ወይኔ ሰው ሁሉ እብድናት እያለ እኛ ቤት ትመጣ ነበር ንግግርዋ ግን በጣም የጤነኛ ነው ልብሱዋ ቆሸሸ እንጂ ስላየዋት ደስ አለኝ ከራስዋ አልፎ ድመቶች ትንከባከባለች
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
በጣም በተለይ ስለ እስራኤል የተናገረችው በጣም ትልቅ አባባል ነው 😭😭😭 በጣም ጤነኛ ናቸው ግን የደረሰባቸው በደል ቀላል አይደለም እግዚአብሔር የልጃቸውን ልብ አራርቶቶ እንዲያዯት ይርዳቸው ምስኪን አስለቀሱኝ 😭😭😭 እናት የሆነ ሁሉ ደሞ ስሜታቸው ይሰማዋል
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 3 жыл бұрын
Yeseferu sew biredachew tiru new
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 3 жыл бұрын
መሢ እንዳትቀየሚ እግዚአብሔር ረጅም እድሜይስጥሽ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ንግግራችው በጣም ገራሚ ነው የልጃችው ቁስል እንጂ በጣም ጠንካራ እናት ነበሩ እባካቹሁ የእኛ እናት ቁስል ተረታቹሁ ተባበራችው በእግዚአብሔር ስም ወይኔ ሲያሳዘኑ
@sarafule2422
@sarafule2422 3 жыл бұрын
መስዬ የኔ ደርባባ መልካምምነት ለራስ ነው ንቁ ሴት ናቸው ግን ሕክምና ያስፈልጋቸዋል ፈጣሪ ከልጃቸው ያገናኛቸው ይርዳቸው
@jojolove791
@jojolove791 3 жыл бұрын
የኔ እናት የሚናገሩትን በደብ ያውቃሉ ጭንቀት ይረብሻቸዋል መሰለኝ እግዝያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ሰቶት ከልጆት ያገናኞት🙏
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 3 жыл бұрын
ዉይ መስዬ ጎበዝ ቁጣቸውን በትዕግስት አለፍሻቸው
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 3 жыл бұрын
እንዴት የምታሳዝን እናት ናት እንዴት ከወለደች እናት ፍቃድ ልጅ ተነጥቆ ለሰው ይሰጣል ባታብድ ነበር የሚገርመው
@ameco952
@ameco952 3 жыл бұрын
እኝህ ሴት ብስጭትና መገለል ነው እንጂ ጤነኛ ናቸው ትንሽ እንክብካቤ
@elshalomhezekiahelroi5914
@elshalomhezekiahelroi5914 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ብስጭትና ናፍቆት እንጂ በጣም ጤነኛ ናቸው የኛ ሰው እኮ በግድ እብድ እያለ ያሳብዳል ልጅ ማጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆኑ የግድ ልጅ መነጠቅ አያስፈልግም ከትምህርት ቤት እንኳ ስመለሱ ትንሽ ደቂቃ ስቆዮ ምን ያህል ያስጨንቃል እንኳን ለአመታት የኔ ጥያቄ ግን ነጥቀው ለጉድፍቻ የምሰጠው ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው ከእናት በላይ አሳቢ መሆናቸው ነው እንደዉም እነሱ ናቸው እብዶች እናት እና ልጅ የለያዩ የሰው ህይወት ያበላሹ
@mastwalmastwal2739
@mastwalmastwal2739 3 жыл бұрын
Ewunet nawu
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
የናቴ ልጅ እንዳዉም ፈጣሪ በፀጋዉ አኑሯቸዉ እንጂ ተፅዕኖዉ ከባድ ነዉ
@hannakifluharegeweyn302
@hannakifluharegeweyn302 3 жыл бұрын
እማማ ጀግና ናቸው ሲያሳዝኑ የኢትዬጲያ ህዝብ እንዲህ ጨካኝ ነው ለካስ አይመስለኝም ነበር ወይ ክፋት ምናለበት ፍቅር ሰጥተው ቢያሳድጓት ቢተዋቸው ኖሮ 😭😭😭😭
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ከልጆ ጋር ያገናኛቹ አሜን😭😭😭😭
@almthehayekebrete3873
@almthehayekebrete3873 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
እግዚአቤሔር አምላክ በቸር ያገናኖት እናቴ በእውነት አጀት ነው የሚበሉት ልጅን ከእናት ለይቶ እውነት የሠላም እንቅልፍ ይተኛል ሠላም ህይወትስ ይኖራሉ ግን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
እንዴት የሚሳዝኑ እናት ናቸው እግዚብሄር ምኞተወት ተሳክቶ ለማየት ያብቃወት
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
የኔናት እኔን ወይ እማ ወይ እግዝአብሔር ለአይነስጋ ያብቃቹው የኔ እናት አምላክወይ ደረስላቸው በቃ በላቸው ወይ አጀትን በሉት እኔን ለከራተት ውይይይይይ እናት መወን ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 3 жыл бұрын
ወይ መሲትዕግስትሽ ፈጣሪ ጥሩ ምንዳሽ ይክፈልሽ እናቴ ልጃቸውን አግኝተው ወደ አይምሮዋቸው አላህ ይመልሳቸው
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🇪🇹
@leedogg4206
@leedogg4206 2 жыл бұрын
No actually Messi was very illiterate and didn't know how to approach or how to talk to a psychiatric patient. Her words were triggering and sarcastic even for a healthy person.
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገረ እብድ ማለት ለኔ የእግዚአብሔር ቃል የማያቅ በእግዚአብሔር እመነት የለየለው( ተስፋ የሚቆረጥ ሰው ነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ብቸኝነታቸውን አይተው አጠቋቸው እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ።
@user-li6ip3qk9r
@user-li6ip3qk9r 3 жыл бұрын
ድስ ላይክ እምታደርጉ አላህ ማስታዋሉን ይስጣችሁ 😢
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 3 жыл бұрын
እዉነትሽ ነዉ እህቴ
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 жыл бұрын
ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል ሆኖ ነው እያንዳንዱ እራሱን በሳቸው ቦቷ አስቀምጦ ቢያየው ??????
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አእምሮ ነው ያላቸው!!የእኛ ሀገር ሰው ትንሽ ችግር ሲያይ ያባብሳል!!
@user-mq2eh7cr5y
@user-mq2eh7cr5y 3 жыл бұрын
አይ እናት የኔ እናት እፎይ ቸሩ መድኃኔዓለም ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 3 жыл бұрын
እኚ እናት በጣም አዋቂ ናቸዉ ምንም የእምሮ ችግር የለባቸውም። ስላእግዚአብሂር ስትሉ ልጃቸውን አገናኞቸዉ።
@alammm8139
@alammm8139 3 жыл бұрын
ልጁቱኮ ተገኝታለች አፈልጋቸዉም እጂ
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 3 жыл бұрын
@@alammm8139 አዎ ገብቶኛል ነገር ግን ልጅቷ በጣም ትንሽ ሆና ስለሆነ የተወሰደቸዉ አሁንም ቢሆን እናት ጋር የመመለስ ቻንስ ይኖራል ብዪ ስላሰብኩኝ ነዉ። ተረዳሺኝ? ጌዚ ያስፈልገዋል እንጂ ምንም ቢሆን አንድ ቀን ልጃቸው ምምጣቷ አይቀርም ከእግዚአብሔር ጋር።
@huseinhajj8868
@huseinhajj8868 3 жыл бұрын
@@tigiestmclean163 .......I got more information about her children.... I need some body help me?
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 3 жыл бұрын
@@huseinhajj8868 I think ETHOINFO help you my friend.
@sbmlema1739
@sbmlema1739 3 жыл бұрын
ያማል በልጅ የሚመጣ ነገር
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እንደማመር
@user-yk6xh9hq9j
@user-yk6xh9hq9j 3 жыл бұрын
ውስጣቸው ያለው ጥንካሬ በስመአብ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያበርታዎት እናቴ 💕💕💕🙏ባለታሪኳ በእናትሽ ጥንካሬ ልትገረሚ ይገባል ካለሽ ፈቅደሽ ብታያቸው እና እድሜ ብትቀጥይላቸው🙏
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
ጀግና ጠንካራ እናት ናቸው እግዚአብሔር እምባቸውን ያብስ!
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 3 жыл бұрын
እግዜያብሄር የአይምሮ ጤናዎትን ይመልስለዋት
@sabrihassenhussen5719
@sabrihassenhussen5719 3 жыл бұрын
እናቴ አላህ ያገናኝዎት አላህ ይርዳዎ እሷንም አላህ ልቧን ያራራት ያጓጓት ይህንን መጥፎ ተግባር የፈጻማቹ ጎረቤቶች ልቦና ይስጣቹ አሁንም ልትክሷቸው ልትንከባከቧቸው ይገባል አላህን ፍሩ የናንተን መጨረሻ ምን እንደሆነ አታውቁም
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
በስመአም መቼም እኚህ ሴትየው በችግር ምክንያት ስንት አመት ሙሉ ብቻቸውን እንደዚህ ሲንከራተቱ አሁን እንኩዋን የሚናገሩት በጣም በጣም ያሳዝናሉ ምን አለበት እመቤቴ እመቤቴ እርጂያቸው እንደው በደቂቃ ሁሉን ማርግ የምትቺይ የኔ ሩህሩህ👏🏽👏🏽👏🏽
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ እናት እንዲህ ነው በርከታችሁ ይድርስን እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ በተቆጣ ጊዜ የ 40 ቀኑን መንገድ 40 አመት ተጓዙት 😭🙏እውነት ነው
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 3 жыл бұрын
እውነት ነው ጭቀት ነው ሌላ አደለም የልጃቸው ሲያሳዝኑ
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 3 жыл бұрын
መሲ ልጃቸውን አግኝተው ሲደሰቱ ማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@didy898
@didy898 3 жыл бұрын
ሴትየዋ ከማንምበላይ ጤነኛ ናቸዉ እሚናገሩትን በጣም ያወቃሉ ንግግራቸዉ ይማርካል
@solinatube2584
@solinatube2584 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከላያቸው ላይ ያለውን ጭንቀት አንሳላቸው።ለእኛም ልቦና ይስጠን በአምሳያው የተፈጠሩትን እናክብር።
@thanksgodforeverything3705
@thanksgodforeverything3705 3 жыл бұрын
የኔ እናቴ እግዚአብሔር ይረዴት እድሜ ና ጤና ያብዛሎት እፍፍ ያሳዝናል
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እማዬ ደምሪኝ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እህት ወድሞቻችን
@mahltlove2047
@mahltlove2047 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰው እንኳን የሰው የአይምሮ በሸተኛ አይደለም አሳብደወም ጓዳና አለመጣላቸው እግዚአብሔር ይመሰገን😭😭😭😭😭😭
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
አኮ መሰረት አትጠራም ክክክክ መሲዬ አይዞሽ እኔ ከው አልኩኝ አንቺን ደሞ ሳሰብው ማዘርዬ አይዞት
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እንደማመር ዉዶቼ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የደነገጥኩት
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አየ ወላድ ስቃይ እግልተ እናቴ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ቀን አለው ታሪክን ይቀይራል የድንግል ማርያም ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎነው
@yeti2828
@yeti2828 3 жыл бұрын
የሚናገሩት ግን ልክ ነዉ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእማማን ልፍትና ድካማቸውን አይተህ እንተ አገናኛቸው መሲ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ
@selamselamymaryamlij111
@selamselamymaryamlij111 3 жыл бұрын
መስየ በአምሮአቸው አያዝበትም መሰል ተርጃቸው የእኔ አስተዋይ መስየ ሴትየዋ በጣም ያሳዝናሉ 😭😭
@shitufikir6817
@shitufikir6817 3 жыл бұрын
😭😭ጀግናበእውነት እግዚአብሔርመልካሙን ያሰማዎት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃቹ
@neu4569
@neu4569 3 жыл бұрын
ኢሻአላህ በዱአ አንረሳዎትም አላህ እንደሚያገናኛችሁ ሙሉ ተስፈ አለኝ ያረብ ደስታቸውን አሰማን ❤❤❤❤❤
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
በጣም ጤነኛ ናቸው እጅግ የበሰለ አነጋገር ነው የሚናገሩት ፈጣሪ ይርዳዎት ሀቅ ከእርሶ ጋር ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሰው እንዴት የሰው ልጅ ሰርቆ ይሰጣል? 😭😭😭😭😭😭አይ ሕብረተሰቡ ራሱ እኮ ያሳብዳል አንዳንዴ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳወ እመ አምላክ ትርዳወ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
meseiyy yena marey
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
Eigizabher yetbekeshi
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ድኻምዎትን ይይልዎት ደስታዎትን ያሳየን እናት
@ruthdamese6958
@ruthdamese6958 3 жыл бұрын
እኔን የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ ልብሽን ያሳርፍልሽ አይዞሽ ልጅሽን ታያታለሽ ጌታ መልካም ነው አቤት የሰው ግፍ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
@asnekachdemesa9074
@asnekachdemesa9074 3 жыл бұрын
ስለ እመብርሀንና ስለ ቅዱሳን ፀሎት ሲል እግዚአብሔር በቸርነቱ ያገናኝልን እማዬ እንደ እምነትሽ ያድርግልሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
እግዚዬ እንዴት... ያሳዝናሉ አቦ የእኛ ስው ለታመመ ስው ... ማስታመም ለ ሞተ ስው ማፅናናት ሲገባችው የታመመን ስው ያብሳሉ.... አረ ፈጣሪን እንፍራ ... በጣም ያሳዝናሉ... እኝህ እናት 😭😭😭💔💔💔…. መስዬ በዙ ምን አይነት ቅን ስው ነሽ ግን.... መታደልሽ.... የስራ ባልደረባዎችሽንም ሳላደንቅ እና ሳላመስግናችው... አላልፍም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️…💚💛❤️👈
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ቤት ይቁጠረው ስንቶች እናቶች ናቸው የሚያለቅሱት ይሄ ትልቅ እርግማን ነው በምድሪቱ ላይ ያለው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው እማምዬ እግዚአብሔር ለዘላለም እንባዎትን ያብስልዎ ፀሎቴ ነው አይዞት ይህም ያልፋል ! መልካሙ ሁሉ ይግጠምዎ
@yetibalcha4733
@yetibalcha4733 3 жыл бұрын
አየለች በጣም ይገርማል ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እፃን ሆኜ ነው የማቃት አይዞሽ ፈጣሪ ደራሽ ነው የሰበታ ሰው ያቃታል
@hanafikr1430
@hanafikr1430 3 жыл бұрын
ሴሳዝኑ በናትሽ
@rahelyalew158
@rahelyalew158 3 жыл бұрын
የኔ እናት እዴት እዳዛዘኑኝ እግዛቤር ይርዳወር ፀሎተወትን ይስማው እግዛቤር ኡፍ
@selamabera7846
@selamabera7846 3 жыл бұрын
አዩዬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የልጇ ነገር እንዳባካናት ነው
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በሉኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እማዬ የኛ ሕዝብ ክፋት እኮ ወደር ያልተገኘለት ነው አምላኬ እማማ ኢትዮጵያን አደራ
@zaharamuhammed217
@zaharamuhammed217 3 жыл бұрын
የኔ እናትሲያሳዝኑ 😭 ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ድምጽ እንሁን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 жыл бұрын
እማማይ በጣም ጒበዝ እናት ናቸው በዚህ ችግርና በዝህ ጭቀትና መከራ ውስጥ ሆነው በሕይወት መኖራቸው እራስ በጣም የሚደነቁ እናት ናቸው አሁንም ቸሩ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣቸውና ከልጃቸው ጋር እግዚአብሔር ያገናኛቸው እባካችሁን መርዳት የምትችሉ እናትን የምትወድ ከዚህ ጭቀት ታደጒቸው ስለእናትና ልጅ ብላችሁ በጣም ያሳዝናሉ ቸሩ እግዜአብሔር ይርዳዎት የዛሬዎ ቅድስት ሐመረኖህ ክዳነ ምህረት ትርዳዎት መልካም ዜና ታስማዎት አሜን !!
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
አይየኔእናት ልጅነው የሚፈልጉት ፍፍፍሰያማል ፈጣሪ መልካም ነገረ ያሰማን 😥😥😥
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዛብሔር ይርዳዎት መስዬ ትግስትሽ ያስቀናል
@user-yb1xe7cp9g
@user-yb1xe7cp9g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳወትእማዬ
@didy898
@didy898 3 жыл бұрын
ወይኔ ጥንካሬ የኔናት ጀግና ነዎትበጣም
@bickim5224
@bickim5224 3 жыл бұрын
Also our sister Messi thank you for your support and patience to our people’s!
@meritube5533
@meritube5533 3 жыл бұрын
ያረቢ የነኝህን እናት ደስታ አሳየኝ ኡፍፍፍ
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ የርዳችው መስክን አናት ናቸው
@user-hp8gz2xo1m
@user-hp8gz2xo1m 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያዘንኩ አላህ እድሜ አና ይስጧወት ማማየ አላህ በሠላም ያገናኝችሁ ያረቢ እናት እናት ናት
@user-gs5se6vv3y
@user-gs5se6vv3y 3 жыл бұрын
እናቴዋ እግዝአብሔር የልቦን መሻት ይሙላሎት ሠዉ የሠዉን ችግር ቀርቦ ከመጠየቅ መፍረድ ይቀለዋል
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
ወይ አየሉ ሰበታ ኖራለች የሰበታ ሰው ትመስለኝ ነበር የውስጣን ማንም አያቅም ሰው እብድ ነው እሚላት አንድ ነገር ካየች አታልፍም ትናገራለች ትሳደባለች ምስኪን እግዚአብሔር ልጃን ይስገኝላት
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት እናቴ የዘመናት ስቃዮትን ፍለጋዎን ፍጻሜው ያማረ ይሁን
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 3 жыл бұрын
አሁንም አይምሮዋቸው ትክክል አይመስለኝም አላህ ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው የኔ እናት
@Love-lc9xd
@Love-lc9xd 3 жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ መልካምነት ብዙ መስዋትን ያስከፍላል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እባክህን ከልጃቸው አገናኛቸው እባክህን የኚህን እናት ደስታ ሳቅ አሳየኝ አንተ ቸር ማሃሪ ነህ የሚሳንህ የለም እኚን እናት አተ እርዳቸው እሳቸው ጤነኛ ናቸው ልጅ ያለው የሳቸውን ህመም ይረዳል
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 3 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮ ኢንፎ ጋዜጠኞች እንደምን አላችሁ በዚህ ሰሞን አንዲት ሴት ብርሀኔ ካሱ የምትባል car. Acdent ምክንያት ሁለት ልጆቿንና ባለቤቷን ያጣች አቅርባችሁ ነበር በጣም ልብይነካል ታሪኳ እናእኔም ደውየአግኝሗት ትንሽም ያለኝን ላኩላት ፈጣሪ ያፅናት እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ ማለት እወዳለሁ I hope. ይህን መልክት እንደምታዩት ተስፋ አደርጋለሁ
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይሥጥህን
@goodthings7828
@goodthings7828 3 жыл бұрын
This is smart woman not mad woman. You are hero mom. EGZEBHARE Lejone yagenanewo.
@alemalem8720
@alemalem8720 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገኗኛቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑት
@user-zs4uq9hx1j
@user-zs4uq9hx1j 3 жыл бұрын
ኑ ቁረአን ሀድስ እንማር ቤተሰብ አድርጉ አላህ ሰውድ ለሚሰቃይወግንቻችን ፍትህ ያቅርብላቸው
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 3 жыл бұрын
ሰላም መሲ ተባረኩ እማዬ እግዚአብሔር መልሱ ቅርብ ነው ። አይዞት ያገኝታል
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
የኔናት እግዚአቢሔርእሚሳነው የለም መልካምነገ ያርግ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እማማ ፈጣሪ ልጀዎን ፈጣሪ በህይወት ሳላችሁ ልጃችሁን አቅፋችሁ ስስሙ ለማየት ያብቃችን
@user-ur9ik3oz6l
@user-ur9ik3oz6l 3 жыл бұрын
አንዳድ ሰው ግን ይገርማልኝ እማማ አላህ ደስታሽን ቅርብ ያድርግልሽ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
May God help you with everything you wish for may God bless you and keep you safe sweet lady they took my daughter son with the same case we haven't seen him for years
@bertamekti1902
@bertamekti1902 3 жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ ሆይ የዝችን ሚሰኪን እናት ለቅሶ በደሰታ ቀይርላቸው ሰለናትክ ድንግል ማርያም ብለክ ገብኛቸው
@hymanotabera3231
@hymanotabera3231 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው በጣም ያሳዝናሉ😌😌
@etetewami9042
@etetewami9042 3 жыл бұрын
መሲ ተባረኪ አንቺ ከገባሽበት ያገኟታል ፈጣሪ አይኗን እንዲተያየ ያብቃቸው።።
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 3 жыл бұрын
ውይይይይ የኔ እናት እፍፍፍፍ ተናደዋል በጣም ልባቸው ተሰበር እመቤቴይ ልባቸውን ትጠግናቸው ከልጃቸው ጋር ያገናኘችሁ እናት
@hanna6593
@hanna6593 3 жыл бұрын
ይገናኛሉ አይዞት ፀሎቶት ይሰማል የኔናት
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞት😭
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 жыл бұрын
ኢሄ ግን በሰው ሂወት ጣልቃ መግባት ነው ካዘኑ ለምን እናትየውን ጠበል አያስጠምቁም እኛ አገር ትንሽ ከተቸገርሽ ተሰሚነት ስላለው ሀብታም ያዝብሻል በጣም ያሳዝናል ልጅን ከናት ነጥቆ እንዲ ላለ ኑሮ መዳረግ ምን ይሉታል ???? እረ ቆም ብለን እናስብ !!!!!!
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
የኔናት ልቤነዉየተነካዉፈጣሪ እድሚ ሰቶሽ ልጅሽ ጋር ያገናኝሽፈጣሪ
@-zedye
@-zedye 3 жыл бұрын
እመቤቴ መርያም ልቡዋን አራራላት እናት እንቡዋ ይታበስ
@amsaluasefa7497
@amsaluasefa7497 3 жыл бұрын
ሚስይ የኔ ውድ እናታችን ነበርች አየለች እኛ ቤት ትኑር ነበር ብታገናኝ እንጦጦ ኪዳነምህረት እነ ዘውዲቱ ብትያት ታውቃለች ድጋሚ ከተገናኘሽ አገናኝኝ ሚስይ የኔ መልካም ስው
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
እኔን የኔናት አንጀት የሚያንሰፈስፋ ታሪክ ነው ወላድ ይፈርዳል አይዞት የኔናት እግዚአብሔር ቀን አለው
@titiyohannes9661
@titiyohannes9661 2 жыл бұрын
ለወ/ሮ አየለች አንድ ነገር ማለት የምፈልገው ፀሎተኛ ሀይማኖተኛ እውነተኛ ኢትዪጵያዊ። አስገራሚ ፀሎተኛ፤ ልጆትን ያገኛሉ፤ በህይወትም ይኖራሉ። የኔፀሎት ደግሞ ለእርሶ እማማ አየለች የሽምግልና ዕድሜዋት በደስታ ይሙላው የ38 አመት የፀሎት ፍሬ ያሳዪት። "እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋሞ" ለእግዛብሄር ቃል ያሎት እምነት ይርዳዋት። አሜን!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
😭😭😭😭እኔን እናቴ እፍፍፍፍፍፍ 😥😥
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
@Alem Tube እንደማመር
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዝአብሔር አምላክ ጤናዎትን ይመልስውሎት 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН