በእኔ ቻናል የምታገኙት ልዩ የቡላ አሰራር 😋 delicious Ethiopian food

  Рет қаралды 4,788

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

2 ай бұрын

#habeshafood #ethiopianfood #food #bula

Пікірлер: 43
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ🙏❤ ይሄንን በእኔ ቻናል የምታገኙት የእራሴን አሰራር ተጠቅሜ የሰራሁትን የቡላ ገንፎ ተጋበዙልኝ ስራዬ ከተመቻችሁ ላይክ በማድረግ ብዙ ሰው እንዲመለከትልኝ አርጉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hermelatadesse452
@hermelatadesse452 Ай бұрын
Very special❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@@hermelatadesse452 🙏🥰❤
@GenetAyalew-sr6cb
@GenetAyalew-sr6cb 2 ай бұрын
የኔ ጎበዝ ሞያ ከስነምግባር ጋር ያደለሽ በርቺ እመቤቴ ትጠብቅሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ገንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 2 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ በጣም የተለየ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ🥰🥰 ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኩኪዬ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@fatumamustafa4336
@fatumamustafa4336 2 ай бұрын
It looks very taste👏🏼👏🏼👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ፋጡማዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@birtukanadmassu957
@birtukanadmassu957 2 ай бұрын
ቤትዬ የኔ ባለሞያ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ብርቱካንዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@etetumamo264
@etetumamo264 2 ай бұрын
Bettiwaya, ejochish yebareku, Ya GELAGLE biredist la genffo temechtogal.
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
እቴቱዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እሺ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 ай бұрын
ቤትዬ እንዴት አመሸሽልኝ እማ ተባረክልኝ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መሲዬ አሜን የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 2 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 ай бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብርታቴ🙏🥰❤
@Kalkidan-et2zy
@Kalkidan-et2zy Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቃልዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@meronhailu4808
@meronhailu4808 2 ай бұрын
✋🤚ይባረክ 👌 አንደኛ ነው❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሜሮንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@Bese7777
@Bese7777 Ай бұрын
Betye endet endemiyamer ejesh yebarek❤🙏👍👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 ай бұрын
ቤቲ የኔ ውድ የሚገርም ስራ ነው ሰርቼ እነግርሻለሁ ባለሙያ አርገሸኛል እ/ረ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርድዬ የእኔ ውድ ብርታቶቼ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 ай бұрын
ቤቲዬ የሀገሬ ጀግና እሞክረዋለሁ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መውደድዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@messeret911
@messeret911 2 ай бұрын
ቤትዋ ሰራሁት በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መሲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 2 ай бұрын
በጣም ያምራል ደስ ይላላል ገና ሳይቀመስ ሥጎው ውሃውን በደንብ መጨረስ አሉበት ወይንስ ችግር የለውም እህቴ በጣም አከብሻለሁ እድሜ ከጤና ይሥጥልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቆንጅዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 ай бұрын
To be honest, u vary blessed !!!❤❤❤❤ U are vary especial Betty!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ነፂዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 ай бұрын
የሴት ወይዘሮዋ አረ ማንችሎሽ ይመቻል 🌹🌹🌹
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 ай бұрын
የሴት ወይዘሮዋ አረ ማን ችሎሽ ይመቻል በርች 🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ይትባረክ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቴ🙏🥰❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቴ🙏🥰❤
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 88 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 10 М.
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 99 М.
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 384 М.
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 384 М.
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,8 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 10 МЛН