Пікірлер
@asterlegesse5803
@asterlegesse5803 5 сағат бұрын
Bast food ❤❤❤
@tsegi9563
@tsegi9563 8 сағат бұрын
❤❤❤
@Helendiriba5756
@Helendiriba5756 12 сағат бұрын
Duketu normal duketu nw weyis ke cake nw
@user-kp4ro7ic9d
@user-kp4ro7ic9d 16 сағат бұрын
Waww nice❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 сағат бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-kp4ro7ic9d
@user-kp4ro7ic9d 16 сағат бұрын
❤❤❤🙏🌹
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 18 сағат бұрын
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 10 сағат бұрын
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@najettubenajattube2977
@najettubenajattube2977 19 сағат бұрын
ምንድነው
@kokitem7246
@kokitem7246 20 сағат бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ የኔ ባለሙያ😘😘ዉዶቼ ይህን ለመሳሰሉ ስራዎቿ ላይክ ማድረግ አንርሳ🙏 የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 20 сағат бұрын
ኩኪዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 21 сағат бұрын
የኔ ውድ እህት ምረጥ ነው 🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 21 сағат бұрын
ቆንጅዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 21 сағат бұрын
ቤትዪ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 21 сағат бұрын
ናርድዬ የእኔ ውድ ሁሌም ስለምታበረታቺኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 22 сағат бұрын
Betty betame harif new Thanks
@bettwascorner
@bettwascorner 21 сағат бұрын
ስንዱዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-on7um5gc9i
@user-on7um5gc9i 23 сағат бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 20 сағат бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@meronhailu4808
@meronhailu4808 Күн бұрын
Bettwa 👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@agostinaconforti7888
@agostinaconforti7888 Күн бұрын
Gobez balemuya nesh. Berchi stasergim bedenb new yemigebaw yet nesh? Addis Abeba new yaleshiw Enekuan Rom new yalehut lawerash selemefeleg selekeshen askemchilegn Amesegenalehu
@bettwascorner
@bettwascorner 23 сағат бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር አክብሯል አዎ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ስልክ ፃፊልኝ ፅፊ አጠፋዋለሁ ከዛ ቴሌግራም ላይ ሜሴጅ አኖራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@agostinaconforti7888
@agostinaconforti7888 23 сағат бұрын
Kutre yih new gen Ke Addis Abeba wedezih sidewel Ke fit Lela kuter yemigebabet meselegn esun eziyaw Telecom. Biteyku linegrwot yichlalu Ameseghenalehu Tebareku melkam meshet yihunelachihu
@edilawitkifle3762
@edilawitkifle3762 Күн бұрын
በጣም ቆንጃ ነዉ ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
እድልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mimialex2514
@mimialex2514 Күн бұрын
ቤቲዬ እንኳን ሰላም መጣሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@NatiAbate-if5gf
@NatiAbate-if5gf Күн бұрын
❤❤❤👌
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ናቲ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@seblealemu2890
@seblealemu2890 Күн бұрын
I always do appreciate your creativity. Keep it up Betiye!
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ሰብለዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@user-eb1dg9yd4p
@user-eb1dg9yd4p Күн бұрын
ሲያምር
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-ow2fr3po4y
@user-ow2fr3po4y Күн бұрын
ቤትዬ በጣም ጎበዝ በርቺ።።።።
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-gb7jy9up6i
@user-gb7jy9up6i Күн бұрын
ዋዉ እንደት ያምራል እጅሽ ይባረክ እኔም እሰራዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Күн бұрын
ቀዩን ብሉ ለጤና አሪፍ ነው ይላሉ ልጆች አይበሉት እደሁ እጅ አብሽሩ ዋናው ጤና በርግጥ ውድድድድድድድድ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
የእኔ ውድ እውነት ነው ቀዩ ለጤና ጥሩ ነው ግን ውድነቱ በጣም ውድ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Күн бұрын
wow እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሙያ ስወድሽ ❤ ነኑሮን በዘደ ካች ተማርኩ ethiopia ስገባ 😂
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
የእኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@TsegeLamessa-ht4np
@TsegeLamessa-ht4np Күн бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ፅግዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ዛሬ ላይክ በማድረግ ቻናሌን እንድትደግፉልኝ በአክበብሮት እጠይቃለሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@almazgonsamo7095
@almazgonsamo7095 Күн бұрын
በርቺ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Күн бұрын
Des yelal enamesgenalen
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
አልምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@bettwascorner
@bettwascorner 23 сағат бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Күн бұрын
እኔ እድ ጥያቄ አለኝ እኔ ሎሚ ስጠቀም ቦርጪ ሊጠፋ ቀርቶ የባሰ ይነፋብኛል ለምንድን ነው መፍትሄ ካለሽ
@dinberutadesse1255
@dinberutadesse1255 Күн бұрын
በጣም ነው የሚያምረው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Күн бұрын
ማሻአላህበርቺውዴ
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Күн бұрын
መልካም ትምህርት ነው!! አመሠግናለሁ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Күн бұрын
ቢትዬ ውጭ ያለንው ትንሽ ግር ይላል ጤፍ ለምሳሌ 50 100 25 ኪሎ እያልሽ ብትንግሪን ጡሩ ንበር ብዙዎቻችን ይመስለኛል እንደዛ ንበር የሚገባን ግን ግዴለም ሌላ ግዜ ደሞ በዚህ መልኩ ትንግሪናለሽ በጣም ደስ ይላል አገሬ ገብቼ ንፁህ የጤፍ እንጀራ በልቼይመችሽ ቤትዬ👌💕🌹🌷🙂🙂🙂
@seada616
@seada616 2 күн бұрын
How many times do ❤
@yeshigezahegn313
@yeshigezahegn313 2 күн бұрын
በጣም ያምራል ቤ ቲዬ ጐበዝ ነሽ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
የሽዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@RadiyaH-i7r
@RadiyaH-i7r 2 күн бұрын
160.bolye
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
አዎ የእኔ ውድ እንደየአካባቢው ይለያያል ግን እናንተ ጋር ከእኛ ሰፈር በአስር ብር ልዩነት አለው ተመስገን ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 күн бұрын
ቤቲ እኛ ጋርም እንደዚሁ ነው ዋጋው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ናርድዬ የእኔ ውድ ብርታቶቼ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 күн бұрын
በርቺ እህቴ : እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ :
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
አስቴርዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 күн бұрын
እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@mekonengembere9134
@mekonengembere9134 2 күн бұрын
ጎሽ የኔ እህት በጣም አመሠግናለሁ!!!
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@mesalih8063
@mesalih8063 2 күн бұрын
አልገባኝም ምኑ ኪሎ ነው ወይስ በብርጭቆ ነው በኛ አካባቢ በብርጭቆ ስለምንገበያይ
@21MarYam
@21MarYam 2 күн бұрын
ውዷ ሰፋ ብታደርጊው አሪፍ ነበር ምናልባት ከጠየቅሽ ወይም ካወቅሽ ሽምብራ ዱቤ ስንት ነው እና ለሽሮ እህል ለማዘጋጀት የምንጠቀመው ሽምብራ ቀዪን ነው ዱቤውን መልሱልኝ አመሰግናለሁ ❤ የበሶ አዘገጃጀት ከመጀመሪያው ጀምሮ ብታሳይን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የሽሮ የሚዘጋጀው ሽንብራ የአበሻ ቀዩ ነው ዋጋውም ሰማንያ ብር ነው በሶ በቅርብ ነው የተዘጋጀው ጥሩ ቁሌት ገዝተሽ ገብሱን ከገበያ ለአስር ኪሎ በሶ አነስ ባለ የቡና ሲኒ ነጭ አዝሙድ ኮረሪማ እንዲሁም ቀረፋም እንደዛው ለክተሽ በመጨመር አስፈጪው ጥሩ ነው የሚሆነው በአምስት ኪሎም ከሆነ ትንሽ ትንሽ በመቀነስ ጨምረሽ አስፈጪው🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 2 күн бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ እኔ የጤፍ ደንበኛዬ ባለፈው ወር 140 ነው የላከልኝ🥰🥰 ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ አዎ እንደ ሰፈሩ ይለያያል ብዙ ቦታ መቶ አርባ ነው ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 күн бұрын
Betty 10 kilo in Canada $45.00 dollars new 😂😂😂
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
ስንዱዬ ያው ውጪ አምነሽበት ትገዢያለሽ ግን ቢሆንም ውድ መሰለኝ አይደል, ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰🥰
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 күн бұрын
3:51 Mercha yelem yetefechown gezeten new tashego new yememetawe​@@bettwascorner
@user-eb1dg9yd4p
@user-eb1dg9yd4p 2 күн бұрын
ቤቲየ እኛጋ ወለቴ አካባቢ 140 ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
አዎ የእኔ ውድ እንደ የቦታው ይለያያል እናንተ ጋር ቀነስ ይላል ተመስገን ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-xj2tx8xy2s
@user-xj2tx8xy2s 2 күн бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 күн бұрын
ሰላም ጎበዝ በርች🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
ለታይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@OnlyByGrace1
@OnlyByGrace1 2 күн бұрын
150 በኪሎ ነው? ኩንታሉ 15,000 ብር ማለት ነውኮ። መቼስ ምህረቱን ያውርድልን ከማለት ውጭ ምን ይባላል?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
@@OnlyByGrace1 አዎ የእኔ ውድ በኪሎ ነው መቶ ሀምሳ ብር እውነት ነው የእኔ ውድ ምህረቱ ይብዛልን በረከቱን ይስጠን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 күн бұрын
❤❤❤ ሀገራችን ኢትዬጵያ ሰላም ያርግልን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
ራሄሏ አሜን የእኔ ውድ እውነት ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tsegabekele5010
@tsegabekele5010 3 күн бұрын
ዋው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
ፀጋዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤